I like two things in this discussion. 1) Individuals who came to listen are serious and curious. you They there to learn and understand each analysis. I like their caring and respect to analayzers and to the idea of Medemer. 2) I like the panel who are prepared to teach and give analysis to the best of their abilities. I have great respect for all. Medemer is intriguing idea that can give ground and will grow. The idea is catchy and will give basic information and understanding to anyone who is willing to learn and be part of the philosophy of love and Medemer. Love is feeling that is emotional and Medemer is inclusive.
Excellent discussions and wonderful insight. I got the book from amazon and MEDEMER is the future for multi ethnic society like us and furthermore for Africa in the future. One suggestion I can give you is that I’m not sure if these is practiced in Ethiopia. To make everyone awake and get the brain cells woke - you should give people a short 10 minutes break after about 30-45 minutes of dissucutions/meetings and so on. Here in USA this is how day seminars-meeting-or any activity is performed. The only thing you must emphasize is a strict rule given on the short break time to return. I can see people stretching and getting tired on your long discussion time. But THANK You for your excellent insights. GBU All for the wisdom that God has given you.
አሁን አገሬ እንዲህ አይነት ሙህሮች አሏት በዚሁ ቀጥሉ በርቱ ፕ/ሮ ዳኛቸው እድሜ ይስጥልኝ
What A great discussion!
በእውነት የሚገርም ድንቅ ውይይቶችን ለመስማት በቃሁ በጣም አስገራሚ ብቃት በርካታ ምሁራን በየጓዳው እንዳለን ተረዳሁኝ ዘመን ምን ያህል ሸብቦ እንደኖራንና ያለፈውን ውድቃተችንን ምክንያት ጭምር ለማስተዋል በቃሁ ።
ሆኖም ግን ምህራቱ እና ቸርነቱ የማያልቅበት እግዚአብሔር ለዛሬው ቀን ከበቃን ደግም ሌላ አዝቀት ውሰጥ እንዳንወድቅ "ጥንቃቄ ነፍስን" ይታደጋል ነውና እነስቢባት ።
ይህንን በአጋጣሚ በእግዚአብሔር ቸርነት እና ፍቃድ ያገኘነውን ዕድል እንደነጣ " መደመር " ወሳኝ ዕድል መሆኑን በመገንዘብ ይህንን ዕንቁ መሪያችንን በተላይ ምሁራኖቻችን ልታግዙት ልትዳግፉት ብዙ ኃላፊነት እንዳለባችሁ መዘንጋት የለባችሁም ።
ያሳለፍነውን ዘመን አስቡት ከኢህአፓ እስከ ኢህአዴግ የረገፈውን የወጋኖቻችን ደምና ህይወት የምንውጤት እንዳሆነ ያው የሚታውቁት ነው ።
ምሁራኖቻችን በዚያን ግዜ በይገላሉ ይህ ሁሉ ውድቀት በልዳራሰብን ነበር ።
ታዲያ ዛሬ ላይ ደግሞ ተደጋግፈን ችግሮቻችንን እንፍታ ለሀገራችን ለወገኖቻችን እንድራስ የሚል መሪ ስናገኝ አቅፍ ድግፍ አድርጎ በመረባረብ የምሁራኖቻችን ድርሻ እጥፍ ድርብ መሆን ይጠበቅባቸዋል ።
አንድ ሰው አንድ ነው" ድር ቢያብር አንበሣ ይሰር " ነውና በግዜ ይታሰብበት ሁሉም በየአቅሙ የድርሻውን ልወጣ ይገባናል ።
ከዚህ ቦኃላ የዘር ሀረግ እየመዘዝን ገመድ ጎታታው ይቅርብን በሃያአንደኛው ክፍለ ዘመን ያበቃለት ጉዳይ ነው ።
ትውልዳችንን ፣ ሀገራችንን ለመግዳል እና ለሌላ ስሳይ ገፀ በረከት ለማድረግ ከልሆና በቀር መንቃት ያለብን ግዜው አሁን ነው ።
ክብር ለውድ መሪያችን ለዶክተር አብይ አህመድ እና ለመላው ኢትዮጵያዊያን ምሁራኖቻችን በተላይም በኢትዮጵያ አንድነት ጽኑ አላማ እና ፍቅር ፍለጎት ላላችሁ ሁሉ እና ለመላው ሴት ወንድ ሳንላይ ለኢትዮጵያ አንድነት በህይወትም በአካልም ዋጋ ላካፍላችሁ ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል ።
በተረፈ ለዶክተር ደኛቸው ፣ ለዶክተር ደዊት ፣ ለአቶ ሠርፀ አቶ አገኘሁ እና ለአስተያየት ሳጭ እህቶቻችን በሙሉ እና ወንድሞቻችን ከ ታዬ ንጉሤ "መደመር" መጽሐፍ በርዕሱ ጀምሮ እንዲህ ቢሆን ያላው "ማፈሪያ" በስተቀር በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እላለሁ ።ደስታዬ ወደር የለውም ኑሩልን በርቱልን ።
ከልቤ በእውነት ቃል እላለሁ
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
ኃያሉ እግዚአብሔር ጋሻ እና መከታ ይሁነን እላለሁ ።
Intellectual and open minded panel discussions .
በጣም ጠቃሚ ነው እባካችሁ ቀጥሉበት
I like two things in this discussion. 1) Individuals who came to listen are serious and curious. you They there to learn and understand each analysis. I like their caring and respect to analayzers and to the idea of Medemer. 2) I like the panel who are prepared to teach and give analysis to the best of their abilities. I have great respect for all.
Medemer is intriguing idea that can give ground and will grow. The idea is catchy and will give basic information and understanding to anyone who is willing to learn and be part of the philosophy of love and Medemer. Love is feeling that is emotional and Medemer is inclusive.
Excellent discussions and wonderful insight. I got the book from amazon and MEDEMER is the future for multi ethnic society like us and furthermore for Africa in the future. One suggestion I can give you is that I’m not sure if these is practiced in Ethiopia. To make everyone awake and get the brain cells woke - you should give people a short 10 minutes break after about 30-45 minutes of dissucutions/meetings and so on. Here in USA this is how day seminars-meeting-or any activity is performed. The only thing you must emphasize is a strict rule given on the short break time to return. I can see people stretching and getting tired on your long discussion time. But THANK You for your excellent insights. GBU All for the wisdom that God has given you.
Yes happy ++++++👌🙏🙏🙏🇪🇹❤️
ይህንን ሚዛን የሚደፋ ፅሁፍ ፅፈው እነዚህ የበቁ ምሁራን አምነውበት ተቀምጠው መወያየታቸው ቀላል ድል አይደለም ምስጋና ለክቡር ጠቅላያችን
This is very Nice discussion
አቤት #ስነስርዓት ✊️👏
Great gathering!
አሉን የምንላቸው ምሁራን ናቸው የተገኙት በጣም እናመሰግናለን ሀገርን መታደግ የምትችሉ እንቁዎች ዶክተር ወዳጄነህ ቢገኝ ደስ ይለኝ ነበር
Very interesting! 👏👏👏
Thanks All!👍
Endeziii meselten new enjjjiiii
እንዲ እውቀት ያለውን ሰው በሚድያ በማቅረብ የሰውን አይምሮ ከፍ በማድረግ ሁሉም ሚድያዋች ቢሰሩ ጥሩ ነው ከእውቀት ባለፈ ሰው ምን ያህል ክቡር እንደሆነ የምንረዳበት ነው የሰው ሞት እንደ አመት በኃል ዶሮ የቀለለበ ሃገር ሆኗል ሚድያዋች ለህዝብ የምታስተላልፉት ነገር ምን ያህል ይጠቅማል ምን ያህል ይጎዳል የሚለውን መዝናቹ አቅርቡ እከሌ ይሄን አለ ብላቹ ገንዘብ ታገኙ ይሆናል ግን ህዝብ ጋር ሲደርስ ምን አይነት አመለካከት እንደሚቀረፅ አስቡት
ዶክተር ዳኛቸው አለማድነቅ ንፉግነት ነው ሌሎቹም ምሁራን ምስጋና ይገባቸዋል
ዶ/ር ዳኛቸው ባዕዳዊ ፍልስፋናዎችን መጥቀስ የሚወዱ ዐማርኛቸው ለጆሮ የሚቀፍ ሰው ናቸው። ነቀፌታ እንጂ አድናቆት የለኝም። ሁሉም ባዶ
ይህ ውይይት በጣም ጠቃሚ ነው መለመድ አለበት
እነዚህ የመሰሉ እንቁ ሙህሮቻችን ልንኮራ የገባልናል
አንዳንዴ ሊገልጹ ያሰቡትን ኃልዮት በተንዛዛ ቋንቋ ዙሪያ ጥምጥም ሲሄዱበት እኔ በግሌ እንዲህ ብሎ ለምን አይገልጸውም ብዬ እታዘባለሁ።
ወርደታቹ it is documented & በናንተ ተማረን በሚሉ ሰወች እንዲህ ኣይነተ የኣጎብዳጅ ኣሳፋሪ analysis መስጠት ለወደፊቱ ሰታዩት ምን አንደምትሉ
professionals doesn't have emotions, attachment and ከጥቅም የጸዳና የራቀ ነዉ
Professional(s)"doesn't" have emotions? 🤧🤔🤣 what a subject and verb agreement! Maferya👺
Wey juntas
ምሁራን እንደዚህ ተሰባስበው ብጥሩም በምጥፎም ሲወያዩ ደስ ያሰኛል:: ነገር ግን ችግር የሚሆነው እነኝህ ምሁሮች ምንድነው ሊወያዩ የተሰበሰቡት ስለ መደመር የግለስብ ፍልስፍና ማዳመጥ ወይስ ኣሪትዋን መምራት የሚያስችል ፖሊሲ መቅረጽ? በጣም ያሳዝናል:: እነኝህ እውቁ ምሁራን የተባሉ ስዎች ስለ ግለስብ መፅሃፍ ልለመዳመጥ ግዜያቸው ሲያጠፍ ኢትዮጵያ ምንም ተስፋ እንደሌላት ያመላክታል:: Good luck!
the background music is so repetitive, irritating and loud!
This is most significant for the country but why there is no Muslim and is those educated peaple I bileve not fere start MEDMER herr
ውይይቱ ማድመጥም መናገርም የሚችሉ በሳል ሰዎችን ያካተተ መልካምና ይበል የሚያስብል ነው
መደመር መጽሐፍ ርዕሱ ራሱ synergy የሚለውን የተፈጥሮ ህብር በሀገርኛ ቃል የተቀመረ ለሁሉም የዕድሜና የማኅበረሰብ ክፍል የሚመች በቀላል አማርኛ የተጻፈ ሆኖ ሳለ ግን እንደጠበኩት ሆኖ አላገኘሁትም።
ብዙ መልካም ገፅታዎችና ጥቆማዎች እንዳሉት ሁሉ ሽንቆጣ, ፍልስፍና መርህ የተመሰቃቀሉበት ወጥ አቋም የሌለው መሐል መንገድ ላይ የቆመ (ያልተቋጨ) እሳቤ ይበዛበታል
ምናልባት ዶር አብይ ከመጻፍ ይልቅ የመናገር ተሰጥዖ አላቸው የሚል እምነት አለኝ
ሲናገሩ የሁሉንም ስሜት ወጥሮ መያዝና የማሳመን ብቃት አላቸው
የት ይደርሳል ያሉት ጥጃ ሉካንዳ በር ላይ ተገኘ!!
WELCOME THE NEW CADRES!
"መደመር" የሚለው ቃል አያመረቃም፣ አመርቂው "ድምረት" የሚለው ቃል ነበር።
አቀራረባችሁ መልካም ሆኖ ሳለ ሙዚቃው ባይኖር መልካም ነበር
እናንተ አሁን መደመር ብልጽግና የምትሉ ተጨባጩን የኢትዮጵያ ፖሊቲካ ሳይገባችሁ ነው ወይስ ካፈርኩ አይምልልሰኝ ነው እኛ ኢትዮ360 ነው አስተማሪያችን።
Getachew Bekele what are you doing here then?
ይሄ 29 አመት ህዝብን ሲገድልና ሲያሳድ የነበረን ህገ መንግስት ዛችሁ ብልፅግና ማለት ቀልድ ነው
Asafariwoch yetemare sew siyashekabte betame ykefale
አረ ምን አይነት ቀልድ ነው ወገን
ብልጽግና በለው ሌላ በለው ያው ኢህአዴግ ነው በኛ ተቀባይነት የለውም
ተወያዮቹ ግን ለምን የኢትዮ አማራ (Settlers) ብቻ ሆኑ?
The soundtrac make me mad please avoid that
MEsaakk amaregn....hahahahahah.....
sheba! put off your hat! funny professor.
መደመር ከህውሃት ጋር ይሁነ አይሁን በግልፅ ሊቀመጥ ይገባል
I think they work for him
ZEKI MELIKHAJI: Leba Weyane. Stop your nonsense!
ደባሪ ውይይት
ከጥቂቱ በስተቀር መደዴዎች ናቸው። ምናልባት በዜማ ሙያ ላይ ያሉት ይሻሉ እንደሆን እንጂ ከየዓብያተ ዓውደ ትምህርት የመጡት በሙሉ ቀፋፊዎች ናቸው። ዐማርኛቸው ብቻ ሳይሆን አመለካከታቸው ራሱ በተማሩት የባዕዳን ርዕዮት የተበከለ ነው። እነዚህ ከሆኑ ያሉን ምርጥ ምሑራን ኢትዮጵያ እውነትም ወደ አዘቅት አያዘገመች ነው። እነ ዶ/ር እከሌ አወቅን ብላችሁ አደባባይ አትቅረቡ ትርፋችሁ ትዝብት ብቻ ነው።
Lam rof : You are just determined to stay negative and dark!
ዐማርኛቸው የፋፋ ስለ አልሆነ የአገላለጽ ህጸጽ አለ። በቋንቋ እንግባባ ከተባለ ያን ቋንቋ በቅጡ ማወቅ ይገባል። ያሳዝናል የኢትዮጵያ ምሑራን ማንኛውም ቋንቋቸው ብልሹ ነው። እስካሁን አጥጋቢ ዐማርኛ የሚናገር አዲሳባ የሚኖር ሰው አዳምጬ አላውቃም።
እስከ መቼ ነዉ እኛ ከእውቀትና ከእግሊዘኛ ነፃ ምንሆነው ??ትችት መሆኑ ነዉ
@@user-nv4sy5fi6d - አልገባኝም። እውቀትና እንግሊዝኛን ምን አገናኘው። የእኔ ትችት ከእንግሊዝኛ ነፃ ሁኑ የሚል አይደለም። የምንግባባው ቤዐማርኛ ከሆነ ቋንቋውን በሚገባ እንራቀቅበት ረቂቅ የሆኑ ኃልዮታትን መግለጽ እንድንችል የሚል ነው። እኒህ ስዎች በቋንቋ እጥረት ሲደናቀፉ ማየቴ ያስከፋኛል።
??????????????????????????????+?????????????????????????=?
አውቀ ብታሳውቅ ድንቅ ነው። እንደዚህ ይፃፋል።
@@getachewnekere9029 - "አዲሳባ" የሚለው አጠራር ዘልማዳዊ ቀልጣፋ አጠራር ነው። "አዲስ" እያሉ ከሚጠሩት ይሻላል። እዚህ ያልሁቡት አገር የባዕዳኑን አጠራር ይዘው "አዲስ" የሚሉ ኢትዮጵያውያንም በብዛት አሉ። ትክክል ነው ሙሉ ደንበኛ ስሟ "አዲስ አበባ" ነው። ቢታሰብበት ይህ የቁልምጫ ስም "አዲሳባ" የሚለው ጥሩ ነው፣ ያስኬዳል።
ለምሣሌ "አመሰግናለሁ" የሚለውን የተንዛዛ አገላለጽ "ምሥጋና" በሚለው ቅልብጭ ያለ ቃል መተካት ይቻላል። "ይቅርታ" ካልን "ምሥጋና" የማንልበት ምክንያት የለም።
1+1= 2. That is just mathematics stupid. I need to see political and developmental agenda for Ethiopia, leave the mathematics for mathematicians.
ወርደታቹ it is documented & በናንተ ተማረን በሚሉ ሰወች እንዲህ ኣይነተ የኣጎብዳጅ ኣሳፋሪ analysis መስጠት ለወደፊቱ ሰታዩት ምን አንደምትሉ
professionals doesn't have emotions, attachment and ከጥቅም የጸዳና የራቀ ነዉ
እውነትም ደድበሃል። ደራሲውን መደገፍ መቃወም የተፈጥሮ መብትህ ሆኖ የነዚህን ምሁሮች መፀሓፉን መተቸትና የመጸሃፉ የሚሰጠው ትምህርት ለሰዎች መግለጽ ማጎብደድ ከሆነ እውነትም መደንቆር ነው።