ዶ/ር ምህረት በባህሪን ያደረገው አነቃቂ ንግግር [ARTS TV WORLD]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ዶ/ር ምህረት በባህሪን ያደረገው አነቃቂ ንግግር #ARTS TV WORLD #DRMIHRET

Komentáře • 154

  • @BERHANUish
    @BERHANUish Před 4 lety +9

    ይሄ ትምህርት ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ተደጋግሞ ተደጋግሞ ተደጋግሞ ተደጋግሞ x 1000 መነገር ያለበት አስደናቂ እና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 Před 4 lety +10

    ዶክተር ምህረት የማቱሣላ እድሜ ይስጥህ

  • @assefawoldeselassie182
    @assefawoldeselassie182 Před 4 lety +15

    ዶ/ር ምህረት ለኢትዮጵያ የተሰጠህ ምርጥ ስጦታ ነህ።
    አንተንና ዘመንህን ጌታ ይባርክ።
    ኢትዮጵያውያን ስጦታዎቻችንን እንወቃቸው, እንጠቀምባቸው, እንጸልይላቸውም።

    • @abbyt6777
      @abbyt6777 Před 9 měsíci +1

      አሜን🤲🙏🏿🤲

  • @eva63ab87
    @eva63ab87 Před 4 lety +4

    እግዚኣብሔር ጤና'ና እድሜን ይስጥህ።
    Thank you

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 Před 4 lety +34

    ብዙ ዶክተሩች አሉ አንተ የተማርክበትን መስክ የተሰማራ ግን ትርጉም የሌለው ህይወት ይኑራሉ ያኑራሉ አንተ ግን በእውነት ጌታ ይባርክህ ትምህርት ሳይሁን መዳኒት ነው ስትሰጠን የቆየህው ተባረክ አቦ

  • @awakekalkedan4766
    @awakekalkedan4766 Před 4 lety +37

    Dr ምህረት ለወገንህ ግድ የሚልህ ምርጥ ሰው ነህ ጋዜጠኛ ፡ደራሲ፡ተዋናይት፡መምህርት አዜብ ሁሌም አድማጭ ተመልካችሽን ስለምታከብሪ ደረጃውን የጠበቀ ፕሮግራም ስለምታቀርቢ አክባሪሽ ነኝ በርቺ

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Před 4 lety +4

    ዶክተር ምህረት በእኔ አቅም እንደአንተ አይነት ሙህራንን ለመግለጽ ቃላት የለኝም ። ነገር ግን በአሁኑ ወቅት እንዳተና አንተን መሰሎች ባይኖሩ ኢትዮጵያ እንደ አገር አትቆምም ነበር። በአጭሩ አከብርህ አለሁ ፣ እወድህ አለሁ ። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ። ጋዜጠኛ እቴነሽ አንችን ሁሌም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። የምታቀርቢያቸው ሙህሮች ለኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋ የሆኑና ተስፋ የሚሰጡ ናቸው። ለምሳሌ የረኘው ሐኪም( ዶክተር በላቸው ምትኩ)፣ዶክተር ምህረት ...

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Před 4 lety +35

    ዶ/ር ምህረት እንዲሁም ይህንን እጅግ ጠቃሚ የሆነውን ትምህርት እንድንከታተል ላካፈላችሁን በሙሉ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ።

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 Před 4 lety +18

    ዶ/ር ምህረት፣ ማራኪና ለዋጭ በሆነ አቀራረብዎት የሰጡት ትምሀርት ሰው ከሚባለው ፍጡር የሚጠበቅ ነው። የርስዎ አሰተሳሰብ የተባረከ ነው። ቸሩ አምላክ ይባርክዎ። የእርስዎን አመለካከት ያላቸው ምሁራን ተነቄቅተው አርያነትዎን ይዘው በቅብቅ ሊሉ ይገባል።

  • @Grass.God111
    @Grass.God111 Před 4 lety +18

    ዶ/ር እናመሰግናለ አይምሮ በአግባብ ባለመጠቀማችን አገራችን ዋጋ እየከፈለች ነው!!

  • @menenkitchen
    @menenkitchen Před 3 lety +4

    God bless Dr Mihret🙏

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 Před 4 lety +4

    ዶክተር ምህረት እጅግ እናመሰግናለን እንዴት ደስ የሚልና አይምሮን የሚያድስ በንግግርህ ስላከምከን በእውነት እውቀትህን እግዚአብሔር ይጨምርልህ ይጠብቅህ እኛንም ይርዳን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 4 lety +3

    በጣም ጠቃሚ ንግግር ነበር ዶ/ር ምህረት በተለይ ስለገንዘብ አጠቃቀም ብዙ መማር አለብን እኛ ኢትዮጵያን
    ሁሌ አንተን ሳደምጥ አእምሮህ አድስ ሃሳብ ያመነጫል እናመሰግናለን ለወርቃማ ትምህርትህ💛💚❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @sone8065
    @sone8065 Před 4 lety +8

    ዶክተር ምህረት በጣም አክባሬህ ነኝ ።

  • @hm4004
    @hm4004 Před 4 lety +6

    Thank you again for sharing the amazing lecture.
    Dr. your books and lectures always flourish the mind and restore the soul.
    With Regards.

  • @dawa9754
    @dawa9754 Před 4 lety +8

    What an Amazing speech by Dr.Mhret i wish we were all think like you...help,respect and love each other.

  • @melakumuluneh1865
    @melakumuluneh1865 Před 4 lety +3

    I really like his public speeches, and his impressive, as well as his reality based books...
    keep it up Dr. Meheret!

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 Před 4 lety +12

    በጣም ጠቃሚ እና ትክክል ትምህርት 💯✅🙌🏽

  • @habtemehari7642
    @habtemehari7642 Před 4 lety +3

    What an amazing preach.Dr.God bless u more.that was perfect speech and sensible.thanks

  • @sabrinamicael6972
    @sabrinamicael6972 Před 4 lety +5

    ዋው የሚገርም ትምህርት ነው እውነት እናመሰግናለን ዶክተር አዝዬ አንቺ ተባረኪልን

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 Před 4 lety +3

    You are always Awesome. “Everyone’s life Matter” A good advice. Thank you Doc.💕

  • @girmamoges4848
    @girmamoges4848 Před 4 lety +2

    Dr. It's amazing speech
    God bless you and yours

  • @lizamichael382
    @lizamichael382 Před 4 lety +1

    ሰላምህ ይብዛ ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጥህ ይህንን ትምህርት ራሳቸው ለየት ያልን ክርስትያነ ነን እያሉ ክርስቶስ ለመቶ ሰው እንደተሰቀለ ወይም ሌላሰው እግዚአብሔር እንደሌሌው አርገው ሲሰብኩና ምእመናቸውን ከቤተሰብ አርቀው ለሚኖሩ ጴንጤ ተብዬዎች ይረዳቸዋል ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🆗

  • @abdoo1380
    @abdoo1380 Před 4 lety +5

    ደስ በሚል አገላለፅ በጣም እናመሰግናለን ወድማችን

  • @senbetuemnetu4988
    @senbetuemnetu4988 Před 4 lety +4

    I am very much enlightened by the speech made by Dr. Mihret. May God bless you. Keep it up!

  • @sebhatuberhe9351
    @sebhatuberhe9351 Před 2 lety +1

    You made excllent points
    I am strongly believe you
    Have the gift and ability to
    Change our society very
    Well , I am proud of you.

  • @menberetsehay4867
    @menberetsehay4867 Před 4 lety +3

    Thank you Dr. Mihiretu, I like your speech, just it is what I think, we have to have knowledge about human, respect, support, and so. It's so important for our community.

  • @zelalembawana9393
    @zelalembawana9393 Před 4 lety +3

    Dr Mheriti I have no a word how I appreciate you .Keep up your job . God bless you.

  • @selihom6023
    @selihom6023 Před 4 lety +7

    Dr long life Thank you dr learning a lot!

  • @Eyitamedia17
    @Eyitamedia17 Před 4 lety +15

    ለምታቀርብልን አዝናኝ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን በባህሪን ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን ሰላማችሁን ያብዛልኝ

    • @star4875
      @star4875 Před 4 lety +2

      አሜን አሜን
      አሜን ያንችም ሠላምሽ ይብዛ/ሠላምህ ይብዛ

  • @dasitukajela-rottger7894
    @dasitukajela-rottger7894 Před 4 lety +2

    I like your topic and even is good in English to present because that we’ll help a lot of peoples.
    Thanks for your Wealthy knowledges!

  • @nurubiru6258
    @nurubiru6258 Před 4 lety +13

    ጉዳዩ ሁሉ በ" ሞራል " ውድቀትና ምጥቀት ላይ የተመሰረተ መሆኑ ግልፅ ነው። ዶ/ር ምህረት ለቀጣዩ ትውልድ ትልቅ ባለውለታ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። በወጣ ይተካ ! ይላል መራቂው።

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit467 Před 8 měsíci +1

    እውነት ነው በተለይም አረብ አገር ያሉትን መጒብኝትህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ።

  • @sofiaabera4362
    @sofiaabera4362 Před 4 lety +8

    We need people like you more and more

  • @gtmumsgamesi4626
    @gtmumsgamesi4626 Před 4 lety +1

    ዶ/ር ምሕረት ትምህርትህ እንደ ስም ነው፡፡ ለአገራችን መሪዎች ቅርበት እንዳለህ ስለማውቅ እባክህ በሰዎች እጅ ሞትን ያስቀርልን፡፡ ውጪ ያሉት ብቻ ሳይሆኑ አገር ውስጥ ያለንም ቢሆን ኢትዮጵያ ናፍቃናለች፡፡ ሰው የምታከብረዋ ኢትዮጵያ፣ ሁሉም ተባብሮ በጋራ የሚኖርባት ኢትዮጵያ፡፡ እባክህ አስረዳልን ?

  • @zergibachewtaye7917
    @zergibachewtaye7917 Před 4 lety +11

    "ደግነትን ላደረጉላችሁ ሰዎች ብቻ በመክፈል…… ደግነትን አትግደሉ፡፡ "

  • @joabthimoty8451
    @joabthimoty8451 Před 4 lety +5

    Welcome back Dr Mehret! I’m always happy to see you. Stay blessed

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele3478 Před 4 lety +1

    ጸጋው
    ሰዎች ከሚያሿቸው በርካታ ነገራት
    ምሉዕ አቅማችን የአንድ አምላክ በረከት
    ሁሉን የሚበልጠው ፣ ከሁሉም የላቀው
    ከሠማየ ሠማያት ለእኛ የተላከው
    የተፈጠርንበት ከእግዚአብሔር ከቸሩ
    ፍጹም ዋስትናችን ጸጋው ነው ፍቅሩ፡፡
    ከሞት ወደ ህይወት የተሻገርንበት
    ከድቅድቁ ወጥተን ብርሃን ያየንበት
    ዓለም ሳይፈጠር የተመረጥንበት
    ብሎም በእግዜር ቀኝ የተቀመጥንበት
    በጉልህ የሚታይ ሠማያዊ እውነት
    የጸጋው ጉልበት ነው ከጨለማው ገዢ ግዞት የዳንበት፡፡
    ይህ የእግዚአብሔር ጸጋ ነው የተከበረ
    ሊለካ የማይችል ከመታወቅ በላይ በእጅጉ የናረ
    ሁሉን መቆጣጠር፤ደግሞም ሁሉን ማስቻል የሚችል ብልሁ
    አምላክ በእርሱ ፈቃድ የሰጠን እንዲሁ
    ከጠላት ፍላጻ እና እልፍ አደጋ
    የሚያስመልጠን ኃይል ነው የእግዚአብሔር ጸጋ
    ለሚያምን ሰው ሁሉ በጉልህ የሚታይ ሠማያዊ እውነት
    የነበረ፣ ያለ፣ የሚኖር ዘላለም
    ይመለክ፣ ይከበር፣ ይመሰገን ዘንዳ
    ሁሉን ቻይ ነው እርሱ የሚሳነው የለም፡፡

  • @ehitewolde7535
    @ehitewolde7535 Před 7 měsíci

    God bless you and Ethiopia

  • @ygarduy5393
    @ygarduy5393 Před 4 lety +2

    Thank you so much iam learning alot God bless you all and jesus christ is coming soon he is the way.I love you all this is the day the God made

  • @user-mo2nt3gr5m
    @user-mo2nt3gr5m Před 4 lety +3

    Woooooooooow dr. Mehirt Thanks

  • @sabalemi480
    @sabalemi480 Před 4 lety +3

    ዶክተር ምህረት የተቆለፈበትን ቁልፍ እና ሌላ ሰው አንብቤአለሁ የሚገርም ደራሲ ነህ ምን ልበልህ እግዚአብሄር ይባርክህ በነገር ሁሉ

  • @user-cm4ij8xl2v
    @user-cm4ij8xl2v Před 4 lety +2

    ትልቁ ሀብታችን ሰዎች መሆኑ የተማርኩበት ና ከዛ በላይ ፈጣሪያችንን መፍራት ያሰተማረኝ ኮረና ነው

  • @yemiasfaw8014
    @yemiasfaw8014 Před 4 lety +3

    እውነት ነው ሰወች እነሱ ባለፍበት እንድናልግ ነው ፍላጎታቼው እንጅ ማገዝን አፍልጉም ከማገዝ ይልቅ እነሱን ያለፍበትን ታሪክ እንደጀብድ ማውራት ነው የሚፈልጉት

  • @azebgebreyesus7115
    @azebgebreyesus7115 Před 4 lety +3

    Thank you Dr mihret 😊 and arts tv for sharing this meaningful speech.

  • @user-cm4ij8xl2v
    @user-cm4ij8xl2v Před 4 lety +3

    የገንዘብ አጠቃቀማችን አረብ ሀገር ያለነው የምንጠቀመው በአብዛኛችን በሰብአውነት የተመሰረተ ነው ቤተሰብን መርዳት ሀገርን መርዳት ነው ሌላውን በመርዳት ሌላው ተሻሽሎ ማየት የምንፈልገው ጉጉት አለብን እራሳችን ሻማ እያረግ ማለት ነው ያደግሞ ቤተሰብ የሰጠን ፍቅርና ሀገራዊ ወዳድነታች ነው ያ ሳለፍነውን ችግር ቤተሰባችን ዳግም ማየት አለመፈለጋች ነው

  • @hiwi1295
    @hiwi1295 Před 4 lety +1

    Thank you Dr Miheret.
    ቤተ እምነቶች ሰዉ ሀገር ሰርተን ለምንኖረዉ ያለንን ምፅዋት አምጡ ከሚሉ ከአገኘነዉ የተወሰነ % እንኳን ብለዉ ኣያስተምሩም😑

  • @selamawitabebe7215
    @selamawitabebe7215 Před 3 měsíci

    May God bless you.

  • @user-wm5cy9ls1y
    @user-wm5cy9ls1y Před 4 lety +3

    ደስ የሚል ትምሕርት

  • @sualihabrha8326
    @sualihabrha8326 Před 4 lety +3

    Takeaway ሰው መዳህኒት ነው
    ምርጫው የእኛ ነው
    ትገቢውን ነገር በማድረግ ሰው ማዳን ወይም የሚገባን ባለማድረግ ወይም ከሚገባው በላይ በመሆን ስውን መግደል የእኛ ምርጫ ነው
    እባካችሁ አዳኝ እንሁን
    ዶክተር ምህረት እንዳንተ ያለውን ያብዛልን!!

  • @garuma955
    @garuma955 Před 4 lety +1

    You have good narration .

  • @abdinasir6719
    @abdinasir6719 Před 3 lety

    THANK YOU!!!

  • @a.k.2052
    @a.k.2052 Před 8 měsíci

    Thanks doc❤

  • @tibeweldegiorgis-hr4ph
    @tibeweldegiorgis-hr4ph Před 6 měsíci

    What a great man Tbarkleg ❤

  • @meserettadesse4006
    @meserettadesse4006 Před 2 lety

    thaks DR. Really you are DR

  • @yosephalemeyie2854
    @yosephalemeyie2854 Před 4 lety +1

    smart presentation,

  • @sofiataylor67
    @sofiataylor67 Před 4 lety +3

    Thank you,

  • @abz8493
    @abz8493 Před 4 lety

    👌 ነፃና ዘላለማዊ 👌
    ★★★★★★
    አርቆ የሚያይ፣ አዕምሮው ሰፊ ነው
    አዕምሮው ሰፊ፣ ልቡ ቅን ነው
    ልቡ ቅን፣ ውስጡ የነገሰ ነው
    ውስጡ የነገሰ፣ ፍራሃተ እግዚአብሔር ያደረበት ነው
    ፍራተ እግዚአብሔር ያደረበት፣ ጠቃሚ ነው
    ጠቃሚ የሆነ፣ ወሰን አይገድበውም
    ወሰን ማይገድበው፣ ነፃ ነው
    ነፃ የሆነ፣ ዘላለማዊ ነው
    ነፃና ዘላለማዊ፣ ለትውልድ አርያ ነው
    ዶ/ር ምህረት ደበበ ለዚህ አንድ ዕንቁ ተምሳሌ ነው
    እናም ነፃና ዘላለማዊ በመሆን ለትውልድ አርያ እንሁን።
    መነሻ ሃሳብ
    Lao Tzu 6th century BCE
    *********************
    ሰብዕና ከግብር ሲዋህድ
    ★★★★★★★★★
    በራስ ወገን የተገፋ፣ በለጋነት የኮሰመነን
    ህልም ተስፋው የጨለመ፣ በራስ አብራክ የተረሳን
    የተስፋ ቃል እየረጩ፣ የተሰበረ ልብ መጠገን
    የራስ አንጀት እየገሩ፣ ለተራበ እድሜ መግዛት
    እራስ ድሎት እየነሱ፣ የታረዘን ቁር መጋራት
    መላቅ ማለት እንደ ምህረት፣ እን አዜብ ሰብዕና ከግብር ሲዋህድ
    ዘር ሃረጉን ሳይጠይቁ፣ ለተስፋ አልባ፣ ከልብ ማደግደግ
    በፍቅር ዓይን እያፅናኑ፣ እንባውን በፍቅር መጥረግ።
    ከአክብሮት ጋር።

  • @user-mo2nt3gr5m
    @user-mo2nt3gr5m Před 4 lety +1

    God bless you yehagrachen enku nhe edmeh yerzem nurelne

  • @misganawmeragiaw8046
    @misganawmeragiaw8046 Před 4 lety +5

    That's good speech from the bottom of his heart BUT I strongly believe that this could not be fulfilled in the right track as his speech unless and otherwise be born again according to Acts 2:38. If any one in Christ, he/she is a new CREATION!!!! that's it!

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 4 lety +3

    I like your effort to change individuals perception. It is big of you what you trying to do. Your effort tells me, you care. Thank you for that.
    I want suggest that try to make your messages short and to the point. Your intended message can insert easily to your audience mind.

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq Před 4 lety +1

    You are very smart guy.

  • @aglewilson2649
    @aglewilson2649 Před 3 lety

    Thanks Absolutely true brother!!

  • @user-cm4ij8xl2v
    @user-cm4ij8xl2v Před 4 lety +1

    ዶክተር ቴውድሮሰን ካለበት ሰልጣን ለማንሳት ከራሳችን ሰዎች ዘመቻ ሲደረግበት ትዝ አለኝ እሱ የደረሰበትን ለመድረስ አለመመኘታቸው ኩራት ለሀገር መሆን ረሰተን የመኪና ባሪኪን ሰራተኛ ሇኖ አብሮ ወርዶ እንደሲራ የተገኘ አሉ
    ጠ/ሚንሰተራችን ኖቤል ሲያገኝ በራሳችን ሰዎች ሲጠላላ ስሰማ አዘንኩባቸዎ የሱ በአለም መጠራት ለኛ ክብር መሆኑን ረሳን

  • @misrakgashaw4136
    @misrakgashaw4136 Před 4 lety +3

    እውነተኛ
    አገልጋይ እንዲህ አገር አቋርጦ የሰው ልብ ይጠግናል አንዳንዶች ግን የሰው ታሪክ እያወሩ የቆሙ መስሏቸው እየወደቁ ነው!!!!

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před 4 lety +1

    እኔ አንድ ነገር የሚገርመኝ ነገር አለ። ጥሩ ነገር ነው የሚናገሩት ግን ፍጹም እውነትን ብዙ ውሽትን ቀብቶ ህብረተሰብን የበታተነ እና ብዙ እውነት ውስጥ ትንሽ ውሽትን ወንጅሎ እና ያለውን የታሪክ እውነታ ይዞ ከመሄድ ይልቅ ከሁለት ወገን ያሉ ባልተመጣጠነ መንፈስ አጋነው የሚያወሩትን በማውገዝ ለትምህርት ይሆን ዘንድ ታሪክን እንደታሪክነቱ ባለው እውነታ ዙሪያ ላይ ባለታሪኮች እንዲህ ውይይት ቢሄድ እንጂ የሀያሰባት አመት ያለልክ አንድ ኢንችን እውነት አስር ኢንች ለጥጠው በማውራት አስር ኢንች የሆነን እውንተ ደግሞ ወደ አንድ ኢንች በማሳጠር በግልም ይሁን በቡድን ተቧድነው ፕለቲከኛም ይሁን ሙሀራኖች የተማሩም ሆኑ ያልተማሩ እንዲህ ያለውን የተጣመመ መንገድ ላይ እየተጎዙ ህብረተሰቡን ገደል የሚከቱትን እውነቱን በመናገር ብናስቀመጥ ደስ ይለኛል። አሁን የማየው ነገር ውሸታሙንም እውነትኛውንም ላለማሰቃየም ተብሎ፤ እንዲሁ የተድበሰበሰ የስነ ልቦና ትምህርትም እግረ መንገዳችንንም አደባብሰን እየሄድንም እንደሆነም መዘንጋት የለበትም።

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala9036 Před 8 měsíci

    ይህ ትምህርት ሰፊ ተደራሽነት ባላቸው የአገራችን ኦፊሻል ሚዲያዎች እንዲቀርብ ቢደረግ ጥሩ ነው፡፡

  • @ketemaseminew2307
    @ketemaseminew2307 Před 4 lety +1

    Securing the Abay Dam fair utilization of the water will certainly be the second Adwa victory. We need to work together like a big family irrespective of ethnicity and religion. We will never be separated and surrendered. Therefore, let us roll up our sleeves and confront the challenges.

  • @kalhone692
    @kalhone692 Před 4 lety +1

    የቀይ / ነጭ ሽብር በፖለቲካ ልዩነት የተፈፀመ የእርስ በእርስ እልቂት ነበር። በኢትዮጵያዊነት ላይ ጥላቻ አልነበረም። ቀጥሎ የመጣውና የአሁኑ ግን በቋንቋ ተተመሠረተ የዘር ልዩነት በፀረ ኢትዮጵያዊነት በጭፍን ጥላቻ የሚደረግ እልቂት ነው። ላለንበት ሁኔታ ውድቀትና ዝቅጠት ከቀደመ ታሪክ ትክክለኛ ምሳሌ ማግኘት የሚከብድ ይመስላል።

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye5739 Před 4 lety +1

    Egzeabeher hewetehen Hulu yebarkeleh

  • @zednegn1830
    @zednegn1830 Před 4 lety +1

    የምር መዕግ ሲሰራበት አቀት፣ ጌጥ ናት like mihret

  • @mickeyraya2422
    @mickeyraya2422 Před 4 lety +2

    ለዶ/ር ምህረት ደበበ ክብር ቢኖረኝም እውነታው ግን ሌላ ነው:: ፈረንጆች ፍጡር ሁሉ እኩል ነው በሚሉበት ዘመን "ሁሉም ሰው ሰው ነው" ብሎ ሰውኛ ለማስተማር መሞከር ጅልነት ነው:: የኣማራው ልሂቅ ችግር ሌላውን በባዳነት/በእንስሳነት እየፈረጀና እየወነጀለ ለራሱ ምቾት ሲሆን ግን ሰው ሰው ነው በማለት ለመፈላሰፍ መመኮሩ ነው:: ያማ ቢሆን ኖሮ በኣማራ ክልል ይኖሩ የነበሩ የትግራይ ደም ኣለባቸው ተብለው ለዛውም እዛው ተወልደው ያደጉ ትግርኛ ቋንቋ እንኳ የማያቁ ከመላ የኣማራ ከተሞች ተባረዋል, ንብረትቸው ተዘርፏል, ተገድለዋል:: ይህንን ግን የኮነን ኣንድም የኣማራ ልሂቅ ኣልነበረም ኣሁንም የለም:: ታድያ ህዝብ እየሰበሰቡ ለገንዘብ መስርያ የስነ ልቦና መፅሃፍ ግልባጭ "ሰው ሰው ነው" የሚል ስብከት ከፕሮፓጋንዳ ያለፈ ፋይዳ ኣይኖሮውም:: ሰው ሰው ነው ለማለት ቀድሞ ሰው ሆኖ መገኘት ይጠይቃልና መጀመርያ እናንተ ሰው ለመሆን ሞክሩ:: Hypocrisy can not bring real solution.

    • @luk-man7889
      @luk-man7889 Před 4 lety

      ወንድሜ የራስ ቁስል ብቻ እኮ አይደለም የሚያመው አዋቂ ሰው የሌላውንም ህመም ሊስማው ይገባል: በአንተ ህብረተሰብ ወይም የትግራይ ክልል ውስጥ የትግራይ ሙስሊም የሀገሩ ተወላጅ መስጊድ መገንባት ሲከለከል በገዛ የትውልድ ሀገሩ መቀበሪያ ሲከለከል ምን ይባላል: ከዚህ የከፋ በደል አለ ለመሆኑ?
      አማራው ትግሬን ከክልሉ ቢያባር ባለፈው 27 አመታት በደረሰበት በደል ቁጭት ነው ሊባል ይችላል: የትግሬው የገዛ ጎረቤቱ አብሮ አደጉ የሀገሩን ሰው በሃይማኖቱ ብቻ ማግለሉና ማጥላላቱና እንግልቱ ምን ይባላል: ክፋትንሰከራስ ደጅ ማጽዳት አይሻልም?

    • @zellekahaile4720
      @zellekahaile4720 Před rokem

      @@luk-man7889 Dr

  • @yohannesmitiku4907
    @yohannesmitiku4907 Před 4 lety

    Tanks a lot .

  • @yodittafese9869
    @yodittafese9869 Před 4 lety +2

    ሁላችሁንም አመሰግናለሁ

  • @robahero1987
    @robahero1987 Před 4 lety

    ባጠቃላይ የእግዚያብሄር ወንድም ነኝ አትልም የአሱ አምሳያ ከሆንክ ግን ፈጣሪ አምሳያም ምትክም የለውም አይወልድምም አልተወለደም ወንድም ጋሼ።☝☝☝👍👍👍👍

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 Před 4 lety +2

    Ur beard style 👌

  • @antenehhailubekele3478

    ሠው ይናፍቀኛል
    በሁሉን ቻይ አምላክ በኃይለ ትዕዛዛቱ
    በስድስት ቀናት ውስጥ ከተፈጠሩቱ
    በዘመን ንብርብር ቀን በገፋ ቁጥር መሽቶ እየነጋ
    ህያው ነፍስ ያለውን መንፈሱን ፍለጋ
    ምድሪቱን ከሞሉት ፍጥረታት በሙሉ
    ሠው ያስናፍቀኛል ውስጤ ሆኖ አመሉ፤
    የሚያገማምደኝ ያ የምድር አፈር ስለሆነም ምሴ
    ተዋህዶን ወዶ ደርሶ አብሮነትን ይራባል መንፈሴ፤
    ስለምን ሰው ወደድክ ? ቢሉኝ ምንተዳዬ
    ማፍቀር መታደል ነው ፤ የጸጋው ባለቤት ይመስገን ጌታዬ
    ፈጣሪን በክብሩ በፍጹም ልቦና ፤
    ፍጡሩንም በምክሩ በበጎ ህሊና.
    መውደድ ልህቀት ነው ፤ ማፍቀር ታላቅነት
    በምንም ዓይነት ኃይል የማይሻር እውነት፡፡

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1 Před 4 lety +2

    ዶክተር እኔ ላርምህ ፈልጌ ሳይሆን ፥ ቀይ ሺብርና ነጭ ሺብርን አንስተሃል ፥ በዚያን ጊዜ የመንግስት ስርአትና ህዝብ ነበር ሲደባደቡ የነበረው ። አሁን ግን ህዝብና ህዝብ ነው፡ የሚጎዳዳው ፥ ከቆየው ጋር ያሁኑ ይለያል ፥ ኢትዮጵያዊነት በሚለው ቃል ተሰብስበን ተጠቅልለን ቆይተን ፡ነበር ፥ አሁን ግን ህገመንግስት በተባለው መቀስ ሲገዘገዝ ቆይቶ አንዱን ትውልድ መድረሻ አሳጣው ፥ምን ማድረግ እንዳለበት ግራ አጋብቶታል ። ባጠቃላይ ቤተሰብና ትምህርትቤት በትውልዱ ላይ ከራሱ ቤት በመጀመር የኢትዮጵያዊነትን ሥራ መሥራት አለበት ።

  • @michaelmisgena7142
    @michaelmisgena7142 Před 4 lety +1

    Come on doctor with all respect teach us something we don’t know thank you

    • @meralenaaida2316
      @meralenaaida2316 Před 4 lety +2

      የሚሰማውን ሰው ሁሉ ወክለህ የምታወራው አለማወቅህን ያሳያል:: አንተ አወቅህ ማለት ሌላው ያውቃል ማለት አደለም:: ትእቢተኛ ሳትሆን አትቀርም: ሁሉን አውቃለሁ ባይ::

    • @michaelmisgena7142
      @michaelmisgena7142 Před 4 lety

      Meralena Aida no Aida I have a right to comment and Tebetegenet hateyat new. Tesasteshale

    • @michaelmisgena7142
      @michaelmisgena7142 Před 4 lety

      Corey Kelly thank you kelly your comments, i will work on it.

  • @emru2030
    @emru2030 Před 4 lety

    ችግሩ፣ ሁለት ነገር እናሰላስል!
    ሀ/ በመንፈሳዊ ሕይወት ስንፍና
    ለ/ በሥጋዊ ሕይወት ሙስና
    ሰፍኖ ገኖ ይስተዋላል ይታያል
    መፍትኄ፣ ሁለቱን ጉዳዮች ለመተውና ለማስተው መጣጣር፣
    መተው ነገሬን ከተተው እንዲሉ
    መንፈሳውያኑ በጸሎት በትምህርት
    ሥጋውያኑ በትዕግሥት በእውነት
    እየተመሩ ፈጣሪን ከፈሩ ነገሮች እንደሚቀየሩ ልብ ይሏል
    ከዚህ ያለፈ (ምከረው ምከረው ያልሰማህ እንደሆን መከራ ይምከረው) ነውና እንደወረርሽኙ አፍንጫውን አፍኖና አሳፍኖ ሰንጎና አሰንጎ ሰማያዊ ኃይል ትውልዱን ልክ ያስገባዋል፨ Mark these words!!!

  • @disakemizan8962
    @disakemizan8962 Před 4 lety

    the greatest ethiopian

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Před 4 lety +5

    ምሁር ማለት እንዲህ ነው

  • @user-me4xb9zd6l
    @user-me4xb9zd6l Před 4 lety +1

    Doctor please inform this information to our par-lama members

  • @yeshifeyess574
    @yeshifeyess574 Před 4 lety +1

  • @azebbiru1572
    @azebbiru1572 Před 4 lety +1

    ዶክተር ምህረት አዲስ አበባ ከሆነ የሚሰሩት እባካችሁ የት እንደማገኛቸው መረጃ ለማግኘት በጣም እፈልጋለሁ እርዱኝ በበጤናው የተቸገረ ሰው ስለማውቅ እንዲረዱልኝ::🙏🙏🙏🙏

  • @bereketasfawwossen4677

    tebarke doctor የትውልድ መድኃኒት ነህ##

  • @miketekle3823
    @miketekle3823 Před 4 lety +1

    Hodam

  • @masti1612
    @masti1612 Před 4 lety

    ጎሽ ዶክተር ምህረት እራሷን ጥሩ እንከን የለሽ አስመስላ ለማቅረብ የሞከረችዋን ወደ ቦታዋ መለስክልኝ። ይሄ ጉራችን እኮ ነው የበጠበጠው።

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh4724 Před 4 lety

    Dr Egzabehair yebarkih bewenet tilij sew neh minew hulu Ethiopian endante bihon byaseb!yet bederesen neber Egzabehairim egnanim hagerachininim bebereket yatereferfen neber!

  • @yosephsande8040
    @yosephsande8040 Před 4 lety

    Eritrea never ever had problems, or bitterness concious with its brotherly ethiopian peoples. Eritreans always had a good faith, wish and trust to the people of ethiopia. We will together build a better future to Hornafrica.

  • @asnakemulattu7506
    @asnakemulattu7506 Před 4 lety

    Tsemu adege

  • @user-tn5ux5eh5t
    @user-tn5ux5eh5t Před 4 lety

    የአክሱምን ሃወልት የትግራይን ጥንታዊ ሃወልቶች ፈልጌ አጣሁት ውይ አሃ ረስቼው ለካስ ትግራዮች ተገንጥለናል ደስ ሲል ደግሞም ድሮም ቢሆን ትግራይ ራስዋን የቻለች ሃገር ናት ስምዋም አጋ
    እዚያን ምድር ይባላል እንኩዋን ደግ ያረጋችሁ ትግራይን ልይት አደረጋችሁት ከእንግዲህ በውሃላ ጥንታዊ ስልጣኔ እንግዳ ተቀባይ ነን እንዳትሉ

    • @cricket3806
      @cricket3806 Před 4 lety

      ዘረፋ አካሂደው ነው ህዋሃቶች ፎቅ የገነቡት ምን ልትበሉ ተገንጥላችሁ? እኔም ቤተሰቦቼ ከእንዳባጉና ይወለዳሉ ግን ያ ተራ ነገር ነው ኢትዮጵያዊነት ነው ክብሬ ትግራዋይ ወደታች ነው አርፈሽ ተቀመጭ::

    • @user-tn5ux5eh5t
      @user-tn5ux5eh5t Před 4 lety

      @@cricket3806 2ኣመት ምን እየበላን ይመስልሃል ምነው መንገዱን እኮ ዘግታችሁታል ረሳችሁት እንዴ መቼም ድንጋይ እየበላችሁ ኖራችሁ እንደማትል እርግጠኛ ነኝ

  • @asterkiros3236
    @asterkiros3236 Před 4 lety

    Aten mtewawekbet ken ynafkgnal sew eko neh😍😍

  • @tsiontsion3401
    @tsiontsion3401 Před 4 lety +3

    ለምሳሌ እኔ ፈልጌ ወንድ አልሆንኩም 😂😂😂

  • @amman7461
    @amman7461 Před 4 lety

    i anderstand the difrent between human bing and real human bing

  • @netsanetmolla4828
    @netsanetmolla4828 Před 4 lety +1

    I’m just wondering how come people they don’t use mask

    • @jacobjericho8667
      @jacobjericho8667 Před 4 lety

      Even the post is made on March 7 : do u know z exact date this lecture took place?

  • @kassayeebrahim889
    @kassayeebrahim889 Před 4 lety

    mesekakat sitil min asbeh new............

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 4 lety

    ezwnewt new lsew leji hule me lkam tmgelet

  • @kasahun7041
    @kasahun7041 Před 4 lety

    ኢ/ያ ማለት ግን ጎንደር እና ባህርዳር ብቻ ነው ማለት ነው የሚታየው background ጎንደር ብቻ ነው ኢያ የሚባሉ እነማን ናቸው ?

    • @stopamharagenocide5027
      @stopamharagenocide5027 Před 4 lety

      ስእል ሰለሆነ ነው የተለጠፈ ነው።

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 Před 4 lety

      አትሳሳት በመጀመሪያ ደረጃ ስእሉ ሙሉ ለሙሉ አይታይም በመቀጠል የሀረር/ጀጎል ግንብ ና ኤርታሌ ይታያሉ..

  • @californa9524
    @californa9524 Před 4 lety

    ከየት ወደት ነው የሄደው