Eskedar and Yared wedding highlight

Sdílet
Vložit

Komentáře • 575

  • @user-ph6ge3ug5f
    @user-ph6ge3ug5f Před 7 lety +483

    በጣም ደስ ይላል እኔም እንደ እግዚአብሄር መልካም ፍቃደ ከሆነ የዛሬ አመት የዚህ በረከት ተካፋይ ነኝ እና ለዚህ በረከት ያብቃሽ ብላችው መርቁኝ እህት ውንድሞቼ

    • @amenamen1170
      @amenamen1170 Před 7 lety +2

      አሜን ለዚህ ለተቀደሰ ጋብች ያብቃሽ ማር

    • @meryk2402
      @meryk2402 Před 7 lety +1

      እግዚአብሔር የድንግል ለጅ የዲራሲሺ

    • @user-ph6ge3ug5f
      @user-ph6ge3ug5f Před 7 lety

      Mery K
      አሜንንንን እህት አለም

    • @meketsmekets223
      @meketsmekets223 Před 7 lety +1

      መሲ መሲ Amen amen

    • @sarafenta9194
      @sarafenta9194 Před 7 lety +3

      መሲ መሲ አሜንንን ቆንጀ እግዚአብሔር ይርዳሽ እንም ምኞቴ ነው እግዚአብሔር የልቤን መሻተ ይፋፃመልኝ♥♥

  • @geni.yedngllj1770
    @geni.yedngllj1770 Před 7 lety +155

    እንደት ደስ ይላል በጌታ ስም
    አምላኪ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ

  • @evajd6971
    @evajd6971 Před 6 lety +5

    i'm not even orthodox christian but wow this was very beautiful the discipline and beauty of the wedding it brought tears to my eyes, egziabher tdarachun yibarklachu

  • @tirudessie840
    @tirudessie840 Před 7 lety +47

    ለእግዛህብሔር ምን ይሣነዋል እኔንም ከሥደት መልሠህ ለዚህ ክብር አብቃኝ አሜን ይህ ቀን ናፈቀኝ

    • @user-mg1wh3gb9b
      @user-mg1wh3gb9b Před 4 lety

      Tiru Dessie neys ❤️👰🏻❤️👰🏻❤️👰🏻❤️💞💕💘💞💕💕💕💕💕💕💕💕👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 Před 3 lety

      አንድ ቀን ይሳካል የኔ ውድ እኔም እንደዛ ነው ሙኜቴ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ

  • @webtseb1563
    @webtseb1563 Před 7 lety +24

    ኦ አምላኬ እንደት ደስስ ይላል ይህን ክብር ማግኘት መታደል ነው ትልቅ ፀጋ አምላኬ ሆይ ለዚህ ለተቀደሰ ክብርና ፀጋ አብቃኝ

    • @user-wd6pi3eh9q
      @user-wd6pi3eh9q Před 6 lety

      እውነት ነው እግዛአብሄር ምሻቴ ይፈጸማል በእውነት አይዛቹ በርቱ

    • @user-dj9xf1hw5z
      @user-dj9xf1hw5z Před 3 lety

      ያብርሀም ና የሳራ ጋብቻ ያርግላቺህ

  • @hdh658
    @hdh658 Před 7 lety +26

    ዋው እንዴት ደሰ ይላል በድንግል ሰም እግዚአብሄር እኔንም ለዚህ ክብር ታበቃኝ ዘንድ የዘወትር ጸሎቴ ነው

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 Před 7 lety +97

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን
    ግን በእውነት ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስርዓት በጣም እየተቀየረ እየመጣ ነው እኛ ሃይማኖታችነንና ስርዓት ካላከበርን ማነው የሚያከብረው እንደው ምን አለበት የእጃችን አርቲ ፊሻል ቢቀር የምንቀበለው ክቡር ደም ቅዱስ ስጋው ከሆሉ የሚበለጥ ጌጣችን ነው በእውነት ፀጉራችንንም እንሸፈነው ክብር እንስጥ ሁሉም ነገር በስርዓተ ይሁን እንዳለ መፅሐፍ ብቻ ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን
    ሲቀጥል ዝማሬው በአሁን ስአት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የማይዘመር ነው ምክንያቱም የታህድሶ አቀንቃኝ ዋናው ዳግማዊ ደርቤ ነው

    • @user-vm9nr6ty4o
      @user-vm9nr6ty4o Před 7 lety +3

      ማርያም እናቴ ተዋህዶ እምነቴ
      ግን ለምን ኸደሰት እደምንራመድ እየጠፋን ነው አለማው ወይም መንፈሳዊ ምን ሊባል ነው ለሁለት ጌታ መገዛት ጀመርን አምላክ በምህረቱ የይቅር አለን መመለሻችን ግን ደት ነው

    • @user-wu4kv3eu1c
      @user-wu4kv3eu1c Před 7 lety +1

      አዎ በጣም ከሚባለው በላይ እየተቀየረ ነው ዘመኑን እየተከተልንም ነው ብቻ እኛ አንዱ አረገ ብለን አናርገው እውነት ነው ከክርስቶስ የበለጠ ጌጥ መዋብ የለም ዝማሬውም ተሃድሶ ከሆኑት አንዱ እሱ ነው

    • @user-ko3qp8zi6y
      @user-ko3qp8zi6y Před 7 lety +2

      ትክክል እህታችን ዳግማዊ ድርቤ ሀራጥቃ ታህድሶ ነው ግን አውቀው ነው ያቀናብሩት እንጅ ዘማሪ ቸርነት ነው መስለኝ ስሙ አብሮ አቸው እየዘመር ነው እነኝህ ሀራጥቃ ለመብክል አቀናብሩት።

    • @zolaloza1
      @zolaloza1 Před 7 lety +1

      Habtam Habtam mvgpgklylv

    • @zolaloza1
      @zolaloza1 Před 7 lety +2

      እኔስ አልፈራም ድንግልን ይዥ ስላም ያሀገሬ ልጅች b.8

  • @maclitet7693
    @maclitet7693 Před 7 lety +4

    this is special. It is all about mighty God. about his grace his generosity. On your wedding day, as you spent the day singing and praising God may God bless you, bless your marriage, your life. May God bless your family. Amen.

  • @teje7405
    @teje7405 Před 7 lety +6

    the best wedding I have ever seen
    truly blessed by God
    stunning, graceful they look like angels

  • @user-vd8zt8fi6m
    @user-vd8zt8fi6m Před 7 lety +9

    ኦ አምላኬ ተመሥገን ሁሌ በአተ ደሥ ይለናል እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን ፈተናውን አሣልፈን

  • @safasalih2715
    @safasalih2715 Před 7 lety +41

    በመጀመርያ ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ይችህ ናት ተዋህዶ ይህም ናት ስራቷ በዚች በተቀደሰች ቀን በቅዱስ ሥጋውና በክቡር ደሙ ጋብቻችሁን የፈፀማችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብረሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ አላችሁ በምድራዊ ህይወት በፈተና ቦታ ድንግል ትጠብቃችሁ እጆቿን ዘርግታ አሜን ፫ በሰርጋችን እለት እንድትባርከን ጌታ ጠርተነሃል በእምነት ሆነን ከእናትህ ጋራ ከእመቤታችን ከሐዋርያት ጋር ና በሰርጋችን እልልልልል። የሙሽሮች ገጻቼው አበራ ለምዝዎች ለተከታያቸው እኛንም በፀናች ሀይማኖት እግዚአብሔር አጽንቶን ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን ፫ ድንግል በምልጃዋ አትለየን አሜን። ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ፫

    • @user-ys6pj9om9u
      @user-ys6pj9om9u Před 6 lety +1

      Safa Salih አሜን እነሱን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን በረከት ይደርብን አሜን።ያብራሃምና ሳራ ጋብቻ ያርግላቹ አሜን።

    • @fatmasila1388
      @fatmasila1388 Před 5 lety

      Yetebarekii tidari yihunilachu dasilali

    • @user-cb1ud5ng6x
      @user-cb1ud5ng6x Před 5 lety

      እግዚብሒር ለዚህ አብቃኝ

    • @ghazalabass5812
      @ghazalabass5812 Před 5 lety

      Meskerem gage

    • @ghazalabass5812
      @ghazalabass5812 Před 5 lety

      Megan kds

  • @user-ky6hm1rf9z
    @user-ky6hm1rf9z Před 4 lety +7

    *ጌታይ ህይ እርዳኝ አተ ለዝህ ክብርአብቃኝ ስደት ያልፍልኝና እኔም እንድ ስው አገባይህናል ንንይስነዋል እሱ እግዚአብሔር ያርብ ሀገር ሴት ነች ብላችሁ አትለፍኝ እኔ ያርባሀገር ሴት ቁራጣነኝ ዘልዛላዋአደልውም አምላክ ይርዳሽ የምትሉ ካላችው እግዚአብሔር ለዝህ ክብርያብቃሽበሉኝ ካንጅቴነው እግዚአብሔር የሚፍራባል ይስጠኝ እእእእ አምላክ አደራህን እርዳኝ*

  • @hanannow1a244
    @hanannow1a244 Před 7 lety +34

    ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅራችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ እስከመጨረሻው ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ ባይ እደዚህ ወደቤቱ እንምጣ አሜን።

  • @user-ip5pm4st1l
    @user-ip5pm4st1l Před 6 lety +6

    ወይ ደስ ስትሉ ያብራሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች
    እኔም እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከስድስት ወር በኋላ የዚህ ክብር ተካፍይ ልሆን ነዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ዉዶች

    • @hannagetaw1186
      @hannagetaw1186 Před 4 lety

      Fetari kanchi ga yhun ehte yetemeretewun ystsh des ybelsh yedngl lj ybarksh

    • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
      @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před 4 lety

      የኔ ውድ እማምላክ በምልጃዋ ትርዳሽ

  • @user-iq1pb9sg1o
    @user-iq1pb9sg1o Před 7 lety +8

    ውይ ይህን አርቲ ነገሮችን ብናስወግዳቸው እንዴት እኮ እደምናምር ጥፍርሽ ብቻ ያልተመቼኝ በተረፈመልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ

    • @zoozozoo7603
      @zoozozoo7603 Před 6 lety

      ባየው ባየው የማልጠግበው ደስ ሲል

  • @user-ji7ii7kq6h
    @user-ji7ii7kq6h Před 6 lety +6

    ፈጣሪዬ ሆይ ተመስገን ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ እዩት እስቲ ስርአታችንን ተባረኩልኝ ዘመናቹ የደስታ ይሁን

  • @metumetu7520
    @metumetu7520 Před 7 lety +6

    በጣም ታምራላቹ አምላክ ትዳራቹን ይባረክ እኛንም ለዚ ቀን ያብቃን አሜን አሜን አሜንን

  • @birtukanmeme3314
    @birtukanmeme3314 Před 6 lety +3

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያጽናችሁ የአብርሀም እና የሳራ ይልድርግላችሁ

  • @user-nt5rk4tu6r
    @user-nt5rk4tu6r Před 7 lety +5

    በጣም ደስ ይላል የአብረሀም እና የሰራ ይርግላችሁ፡ እኛንም ለዝህ ክብር ይብቃን

  • @kaleabebe130
    @kaleabebe130 Před 6 lety +3

    Ufffffffffff ይኼን መዝሙር ስሰማ አለቅሳለው እግዚአብሔር ሆን የኔን አዳም ወዴት ይሆን ያለው

  • @dawitdemissie2257
    @dawitdemissie2257 Před 7 lety +5

    God bless you guys and wonderful wedding. I really proud of orthodox church service

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +7

    የድንግል# ማርያም# ልጅ# እየሱስ ክርስቶስ እኔንም ክዚክ በርክተ ተካፍይ እንድሆን መልካም ፍቃድክ ይሆንአሜን፫#የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በፍሬ ይባርካችሁ ድስስስስስስ ስትል ሴቶ ትትህናዋ እውይ ♥

  • @kidstyearsam4522
    @kidstyearsam4522 Před 7 lety +9

    እመብርሀን ትባርክላችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

    • @sarajemal5297
      @sarajemal5297 Před 6 lety

      kidst yearsam እግዚአሔርየመሰገንበጣምደሰየላልሁላችንምለዚህክበርያብቃን

  • @user-xb3it4kk6t
    @user-xb3it4kk6t Před 7 lety +9

    ሰይይይይይይ ደቂ ተዋሕዶ ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም

  • @user-wg1wh5vl7t
    @user-wg1wh5vl7t Před 5 lety +4

    ተዋሂዶ ለዘላለም ትኑር እደት እደሚያስቀኑ እስከ ሂወት ፍፃሜአችሁ ያማረ ትዳር ይሁንላችሁ እደሚሆንም አምናለሁ ለዚህ ክብር ያብቃን ሁላችንም የኛ መልካም አርያ ናችሁ

  • @bossfree4168
    @bossfree4168 Před 7 lety +4

    Enem be endezih ayinen betebareke yeserg sinesirat naw magbat mifeligaw
    bezih ayinet magbat lemitifeligu hulachuhum egzabiher yasakalachu hasabachuhu
    amen

  • @selamegirma5033
    @selamegirma5033 Před 4 lety +1

    Megota.nw.urale.yena.abate.ante.asakalige.amen

  • @user-gp6tm1ey6s
    @user-gp6tm1ey6s Před 4 lety

    melkam tedar yarglachyhu eanm yeh kan nafky fetary aeskaly amen amen amen

  • @tgmucaakiristoos7884
    @tgmucaakiristoos7884 Před 5 lety

    Wow Be ewunat Betam das yeml serg New ina fexari Eske zala'alem befkir yanorachuu elelelele Bilenal yemachachu ba geta be Dingel mariyaam sem Amen

  • @user-zq8dv2xm9s
    @user-zq8dv2xm9s Před 6 lety +2

    በጣም ደስ ይላል
    እናተን ለዚ ክብር ያበቃቹ አምላክ ለኛም ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @keryodtube
    @keryodtube Před 6 lety +34

    ምነው ለዚህ ኬብር በቅተሽ ጥፍር ቀለሙ ቢቀርስ ስቶች ናፍቀውት ያላገኙት አሉ ሴቶች ልብ እንበል እግዚአብሔር እየሞሸረን ባልተፊሻል እራሳትን አናስዋብ እሱ አስቦናልና

    • @joudhammoud1594
      @joudhammoud1594 Před 6 lety

      Asnakech Dendir .

    • @Filseta
      @Filseta Před 5 lety

      እኔም ገርሞኛል ምድረ መናፍቃን ለማሥመሠል እኮነው በቤተክርስትያን የሚጋብት ሥዶች ተቀባች አልተቀባች ምንም ጥቅም የለውም

    • @tiruneshwowthankyougetache4507
      @tiruneshwowthankyougetache4507 Před 5 lety

      ሠው የራሱን ምሠሶ አስቀምጦ የሠው ጉድፍ ማየት ይብቃ

    • @tyube9004
      @tyube9004 Před 4 lety +1

      ጋብቻችሁመልካም ሆኖ ግን ጥፍር ቀለም በዛላይጥፍርሽ የሠይጣን ጥፍር ነው የሚመስለው ሻሽ የለሽም ስጋወደሙ እኮ አባድነው እስኪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

    • @tube-et9rl
      @tube-et9rl Před 4 lety +1

      እኔም ግን በጣም እሚገርመኝ ነገር ቀሶች ለምን በደንብ አያስተምሩም ሲቀጥል እሷስ ሳይገባት ቀርቶ ነው ወይስ ማጌጡ ይበልጥብኛል ነው ነገሩ ሚዜዎቹም ልክ አይደለም አለባበሳቸው ታድይ መናፍቅ እኛን ባለባበስ ባናንቁን ይገርማል አይ ኧረ ጌታዬ ልብ ስጠን ለሴቶች

  • @user-os5ng5ox2j
    @user-os5ng5ox2j Před 4 lety +3

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ለዚ ክብር ያብቃን አሜን ዝውትር ህልሜ ነው
    የዘላለም ምኞቴ ያሳካልሽ ቦልኝ እህት ወንድሞቼ

  • @user-lj8ns8pg1i
    @user-lj8ns8pg1i Před 6 lety

    wowwww batemmmm dassssy yemil sergi new egziabher yebarkilachwu
    ye Aebrhsmina ye Sara gabicha yehunlachu

  • @adenaadena1115
    @adenaadena1115 Před 7 lety +4

    ዋውውውውው ደስ ይላል ያአብረሀምና የሳራ ግብቻ ይሁንላችሁ

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu3487 Před 3 lety +1

    አቤት ደስ ሲል እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ክብር አብቃን ትዳራችሁ የፀና ይሁን ውዶች

  • @user-sh6ml7ex5k
    @user-sh6ml7ex5k Před 6 lety +2

    ውይይይ እንዴት እንደምታሩ ደስስስ ስትሉ ምንኛ መመርቅ መታደል ነው መልካም ጋብቻ ያብራሃምና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ♥♥♥የኦርቶዶክስ ልጂ በመሆኔ በጣምምም ደስተኛ ነኝ

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety

    በቅርብ ለዚህ ክብር እንደ አምላክ ፍቃድ እደርሳለሁ ብዬ ተስፍ አድርጋለሁ የቤተክርስቲያን ስርአታችን ልዩ ነው ትዳራችሁ ይባረክ

  • @mmkk2889
    @mmkk2889 Před 7 lety +24

    ስነ ስርአት ያላቸው ሙሽሮች ናቸው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @hi.himadina7659
      @hi.himadina7659 Před 6 lety

      የዞትእ ምኞተ እግዝአብሔር ከፈቀደ

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c Před 7 lety +6

    ስማችንንና መንፈሳዊ ስለተባለ ተለየን እና በመዘመራችን አለማዊ ስለሚዘፍኑ
    ብቻ ቸር አምላክ በቸርነቱ ይቅር ይበለን

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu Před 7 lety +10

    መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ የተባረከ ፍሬ እግዚአብሔር ይስጣቹ

  • @user-is1fw2cc9b
    @user-is1fw2cc9b Před 6 lety

    በጣም ልዩ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ እኛንም።ለዚህ ክብር ያብቃን ጧት ቆርበው ማታ መጨፈር የተለመደ በሆነበት ስአት የተለየ ነው ተባረኩ

  • @ayinalem5289
    @ayinalem5289 Před 7 lety +2

    ይየን ላረገ አምላክ ይክበር ይመስገን የሳራና የአብረሀም ጋብቻ ያርጋችው እኛንም ለዚህ ለተቀደሰ ጋብቻ ያብቃን አሜን ፫

  • @kedestayalew39
    @kedestayalew39 Před 7 lety

    ዋው ደስ ሲል። የአብርሃም እና ይሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜንን። አምላኪ ለዝህ ክብር አብቃኝ እማምላክ አድራ ጠብቀሽ
    ለዝህ ከብር አጣብቂኝ አሜንንንንን።

  • @user-ck3fy8ke1n
    @user-ck3fy8ke1n Před 4 lety

    መታደል ነዉ ትዳራቹ ይባረክ ደግሞ በመልክ መመሳሰላቹ ወይ ፈጣሪ ስራ እፁብ ድንቅ

  • @wletejerkoszemaramelaketya6518

    በጣም ደሰ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ ሰለማይነገር ሰጦታው እግዛአብሄር ይመሰገን።

  • @user-xp2mh4lr8p
    @user-xp2mh4lr8p Před 6 lety

    በእውነት መታደልነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአብርሐም የሣራ ትዳር ይሁንላችሁ።እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን

  • @ribkaribka2240
    @ribkaribka2240 Před 7 lety +2

    በጣም ያምራል እግዚአብሄር ለዚ ክብር ያብቃን እግዚአብሄር ይባርካቹ

  • @almasalhammdi5729
    @almasalhammdi5729 Před 7 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በጣም ደስስስስስ ይላል ክብር ለእግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን
    እኔንም የእናንተን ቀን ሰጥቶኝ የበረከት ተካፋይ እንድሆን በፆለታችሁ አስቡኝ አባቶቸ እናቶቸ ወንድሞቸ እህቶቸ
    ሰላም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @zienabirlie782
    @zienabirlie782 Před 5 lety

    egziabehier akberosh liela sew serash tifir kelem min asefelg

  • @fikrtefikrte4968
    @fikrtefikrte4968 Před 6 lety

    ዋው እደት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ትክክለኛ ስርአተ ተኪሊል በጣም ህነየሚያምረው

  • @waffiki
    @waffiki Před 3 lety

    Beautiful wedding.. Blessed, happy, secure life together.

  • @misrakb1898
    @misrakb1898 Před 5 lety +3

    በጣም ደስ ይላል 🌷🌷🌷💖💖💖💒
    እንዴት ደስ ይላል የተዋህዶ ልጅ መሆን
    እግዚአብሔር አምላክ የትዳር ዘመናችሁ ይባርክላችሁ
    የኔም የዞትር ምኞትና ፀሎቴ ነው የተክሊል ጋብቻ እስኪ የተዋህዶ ልጆች ምኞትሽ ያሣካልሽ በሉኝ

  • @user-mt9qw6mx2i
    @user-mt9qw6mx2i Před 5 lety

    እዴት ደስ ይላል ፈጣሪ እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን

  • @mihertmitilo3698
    @mihertmitilo3698 Před 7 lety

    Betam Desi Yilali Enemi Alamaye endezi new Ende Egizahber Fikade yihun Enkuan Desi Alachu Lezi Yabeka Egizehber Yimesigen ❤❤❤

  • @mrvhideb4079
    @mrvhideb4079 Před 5 lety

    Effff dessss sel ❤❤❤geta hoyi laz kbr abeqegni 👏

  • @user-sz2zg8be3v
    @user-sz2zg8be3v Před 7 lety

    በጣም ደስ ሲል መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አብቃኝ

  • @hermazed9295
    @hermazed9295 Před 7 lety +1

    seratun yetbke tewfitun yalkek des yemil serge egzabhire yesteln zara des asegnchun tedarchu yabrhamena yesara yhun amen amen

  • @salamagerasalama1808
    @salamagerasalama1808 Před 4 lety

    እልልልል እልልልል እልልልል እንዴት ደስ ይላል እንደ ኣብርሃምና ሳራ ይባርካቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ!!!
    ጌታ ሆይ እኔን ሃጥያተኛ ልጅህን የንስሃ ግዜ ሰጥተህ ለዚህ ክብር ኣብቃኝ! (ኣሜን ኣሜን ኣሜን !!!)

  • @atetgebaddis9174
    @atetgebaddis9174 Před 7 lety

    ዋው ደስ ሲል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባረክ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁን

  • @fhfdbjjffggdhcff8803
    @fhfdbjjffggdhcff8803 Před 6 lety

    Amen Amen Amen Tedarachun Egezihaber yebarkelachu. Enyanem Laze kebir yabekan Amelake

  • @meriyedingllij7791
    @meriyedingllij7791 Před 7 lety +1

    wowww sinesratachu betam desiylal yabreham yesara yarglachu

  • @user-ne5lh3zy3d
    @user-ne5lh3zy3d Před 6 lety

    ወይ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ትዳራችሁን እማምላክ ትሙላላችሁ

  • @qwerqaz2775
    @qwerqaz2775 Před 7 lety

    አሜን ሁላችንንም ለዝህ ክብር ያብቃን የልባችንን መሻት ይፈፅምል አሜን

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 Před 7 lety +2

    so beautiful, God bless!!!

  • @pnkstr89
    @pnkstr89 Před 4 lety

    Beautiful wedding, Beautiful people !

  • @taibataiba3175
    @taibataiba3175 Před 4 lety +1

    ውይይይ እዴት ዴስስስ ይላን ማራምን ደጋግሜ ባየው የማይሰለቸኝ ጋብቻ ሁላችነንም ከስደት መልሶ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u Před 3 lety

      አሜን ውዴ እኔም ደጋግሜ አየሁት

  • @tadeludereje3338
    @tadeludereje3338 Před 6 lety

    ye abrham na ye sara yihunilachu tebareku geta sergachun tebaru melkam tidar

  • @reess4006
    @reess4006 Před 7 lety +2

    አሜን ያብቃን

  • @ethiopiaethiopia6272
    @ethiopiaethiopia6272 Před 7 lety +11

    በጣም ድስይላል እኔም እግዚአብሔር ይፍቅድልኝን እስካገኝ ድርስ አርፍ ልቅመጥ እነቴ

  • @user-ny4fs2eq1l
    @user-ny4fs2eq1l Před 6 lety

    ዋውውው ደስ ይላል በውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mekidelawitsindu9736
    @mekidelawitsindu9736 Před 7 lety +2

    egziabher yimesgen lezih kibr yabkan

  • @sulaiman2656
    @sulaiman2656 Před 5 lety

    ወይይይይ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😙😙

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x Před 7 lety

    እግዛብሄር ይመስገ ደስስስስ ይላል ያብረሀም የሳራ ይሁን እኛንም ለዚ ክብር እግዚአብሔር ያብቃን አሜን ፫
    ወልዳቹ ሳሙ ስትምሩ

  • @user-ij7il7xx2x
    @user-ij7il7xx2x Před 7 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን ደስስስስ አላችሁ የአብርሃም እናም የሳራ ይሁንላችሁ!!!!!

  • @lizakonjo7827
    @lizakonjo7827 Před 5 lety

    E/r tedarachun yebarkachu ewnet
    Betam des yemitlu musheroch nahu weldahu samu bebatu ytsenachu orthodox lezelalem tinur Amen!!!!!!!

  • @biree991
    @biree991 Před 3 lety

    Baga gesaana❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @haymanotiyam3872
    @haymanotiyam3872 Před 7 lety +1

    እግዚብሄር ትዳራችውን ይባርክ ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 Před 7 lety

    Zemenachihu yibarek!

  • @tewahidoeminete2899
    @tewahidoeminete2899 Před 7 lety +1

    bewunet endet des yilal metadel nwu..amilake. lezih kibir abikany.

  • @nanimuruts8309
    @nanimuruts8309 Před 5 lety

    Melcam gabcha wudoche😍😘enyem endih now mignoche😍 tamagn wond kegegnehut👫 ahun bichegna negn yesaklish boyugn

  • @terrymichael7394
    @terrymichael7394 Před 7 lety

    aseeeey egziabher sibark endezi new sergachu ye abrahamna sara yarglachu tebareku❤❤

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před 4 lety

    Ufffey endet desss yilal , be egzyabher bet tebarko temerko megabat. Ene agbche weljalew gin endezi endqorb sgawn demun endqems anesastachwgnal. Yetebareke tdar yhunlachu.

  • @isaacabraham6934
    @isaacabraham6934 Před rokem

    Beautiful people with a beautiful culture

  • @meazi6940
    @meazi6940 Před 7 lety

    እግዚአብሔር ይባርካቹ እኛንም ክብራችንን ጠብቀን ለዚ ክብር ያብቃን

  • @Inetmsfin
    @Inetmsfin Před 6 lety

    በጣም ደስ ይላል እግዚያአብሄር መልካም ትዳር ያደረገላቸው

  • @rozinaroza4870
    @rozinaroza4870 Před 7 lety +28

    እግዚአብሔር አምላክ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ አሜን

  • @user-vu9kb6uw7b
    @user-vu9kb6uw7b Před 5 lety

    በጣም ደስ እግዚአብሔር የመረጠው እንደዛ ነው እግዚአብሔር ፈፀሜው የሰመረለቸው

  • @bahranyemetilij6707
    @bahranyemetilij6707 Před 7 lety

    ስታምሩ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይባርካችሁ ስታስቀኑ

  • @RD-yc9vk
    @RD-yc9vk Před 5 lety

    እንዴት ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ በፍቅር ብልጅ ይባርካቹ መታደል ነው ለዚ ክብር መድረስ እሰይ

  • @tanuusekareh2775
    @tanuusekareh2775 Před 7 lety +1

    እግዚአብሔር ሀምላክ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ የዘወትር ምኞቴ ነው

  • @mithakkemithakke8661
    @mithakkemithakke8661 Před 3 lety

    ወይኔ ድቅ ነው የተባረ ይሁንላችሁ🌻🌻🌻የአብረሀም የሠራ ያድርግላችሁ🌻🌻❤❤❤

  • @user-qd6bc1pm7t
    @user-qd6bc1pm7t Před 4 lety +1

    ጊታ ሆይ ባክህ ለዚህ ክብር አብቃኝ

  • @user-wl3iy4ov5i
    @user-wl3iy4ov5i Před 4 lety

    amilaka hoy Yazehe barakat takafay adirgagi

  • @user-wd2hr4hr7y
    @user-wd2hr4hr7y Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እንዴት ደስ ይለል አቤቱ ጌታ ሆይ ለዚህ ክበሪ አበቃኝ

  • @geniyeyemaryamlij9434
    @geniyeyemaryamlij9434 Před 5 lety

    አሜን

  • @helennegavetahwne1837
    @helennegavetahwne1837 Před 5 lety

    Egzabher talake nwe yabrham ena ysara yadrglachugh

  • @hanahana9880
    @hanahana9880 Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @habtamuengda6959
    @habtamuengda6959 Před 4 lety

    እመብርሃንን በደስታ አለቀስኩ ተባረኩልኝ

  • @genetyamane3832
    @genetyamane3832 Před 6 lety

    Yene maroch embata maryam tedarachu ena fekrachu tebarkalachu lagnam ka sedat malso laze keber yabkan amennnnnnnnnn

  • @ramaahmar9259
    @ramaahmar9259 Před 6 lety

    ወይኔ በድንግል ስም እንዴት ደስ ይላል አምላኬ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ