Ethiopian Orthodox Tawahedo Mezmur at Ethioian wedding in Egypt ( Christine G. Ghali)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • Ethiopian Orthodox Tawahedo Mezmur at Ethioian wedding in Egypt
    E.O.T.C 01/11/2015
    at St. Mary & St. Bishoy church, Anba Rewis

Komentáře • 242

  • @user-yq5qp4js1c
    @user-yq5qp4js1c Před 5 lety +39

    ወላዲተ አምላክ እኛንም ለዚህ ክብር ታብቃን የሁልግዜ ፀሎቴ ይህ ነው

  • @bethel_le
    @bethel_le Před rokem +4

    9:10 goosebumps 🥺

  • @mule-ethiopia8497
    @mule-ethiopia8497 Před 6 lety +58

    ካየዋቸው ቪዲዮ ሁሉ ወደር የሌለው። ያለ አንዳች ስህተት ስርዐቱን ጠብቆ ያየሁት እደዚህ ቪድዮ ያስደሰተኝ እስካሁን አላስታውስም። አምላክ ትዳራቹሁን ፣በሰላም ፣በበረከት በደስታ፣ በፅናት ሁሌም ይጎብኛቹሁ

    • @gexneshbancca233
      @gexneshbancca233 Před 5 lety

      እኔም በተክልል ጋብቻ ካየሁት ማንኛዉም ቭድዮ እንዲህ ያለ ስርዓት የጠበቀ ስህተት የለለውን አላየሁም ። ሙሽሮቹም ረጋ ያሉ ናቸው

    • @malikmimo6553
      @malikmimo6553 Před 5 lety

      መለኳመ ጋብቻ ይኡነ ላቹ

    • @ranarana625
      @ranarana625 Před 4 lety

      በትክክል

    • @GOD-127
      @GOD-127 Před 4 lety +2

      Mule ETHIOPIA
      Thanks God for everything we are nothing without God
      I am so lucky for being orthodox the one and the only one

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Před 4 lety

      Tikikil

  • @ranawaseem9472
    @ranawaseem9472 Před 5 lety +13

    ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ከእናንተ ጋር ይሁን መመረጥ ያስፈልጋል በቅድስና በንፅህና ለመኖር እህት ወንድም የድንግል ማርያም ልጅ ይህን ያደረገ ይክበር ይመስገን መባረክ ነው በቤቱ ያፅናችሁ

  • @user-sj8um6nr2q
    @user-sj8um6nr2q Před 5 lety +19

    *በጣም ደስ የሚል እና ስርአቱን የጠበቀ ሰርግ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ እግዚአብሔር አምላክ የአብርሀም እና የሳራ ንሁን ትዳራችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የሚገልፅ ሰርግ ነው መዘምራኖቹ ለራሳቸው ውበት አላቸው የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን መድሀኒአለም አባቴ እኛንም ለዚህ ታላቅ ክብር አብቃን።*

  • @meronkibakidus7902
    @meronkibakidus7902 Před 8 lety +67

    የምታምሩ ሙሽሮች እንባችሁ ሲመጣ የኔም እምባ መጣ እዚህ ክብር ላይ ለመድረስ ብዙ ፈተና አለው እንደዚህ እንደወርቅ አንጥሮ ለቅዱስ ቁንባን ያበቃችሁ አምላክ የታመነ ነው ቃና መድኃኔአለም ይምጣ ይስራ ጥበቡን በግብዣችሁ ጥሯት ድንግል ማርያምን ሐዋርያት ይምጡ ፃድቃንም ይጠሩ ጋብቻችሁ ይመር መልካም ፍሬን አፍሩ

    • @berhantesewu171
      @berhantesewu171 Před 5 lety

      እልልልዠእልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏

  • @user-vm9nr6ty4o
    @user-vm9nr6ty4o Před 7 lety +21

    ማርያም እናቴ ተዋህዶ እምነቴ
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ያብረሀም የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ
    በጣም ደሥ የሚ ስርአቱን ምንም ሣይቀየር እዲነው ቤተ እግዚአብሔር እኛም ለዚ ክብር ያብቃን
    እልልልልልልልልልልልልል::::::::::::::::

    • @meketsmekets223
      @meketsmekets223 Před 6 lety +1

      ማርያም እናቴ ተዋህዶ እምነቴ ቤተ እግዚአብሔር ማደርያዬ

    • @fifiharb4449
      @fifiharb4449 Před 5 lety

      AmenAmenAmenAmennnn Ellllllllllll

    • @fifiharb4449
      @fifiharb4449 Před 5 lety

      melikam tidari😘😘😘😘

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p Před 7 lety +17

    እንዲህ.ነው.ስረአቱን.ጥብቃችኧል.በጣም.ደስይላል.ይባርካችሁ.ጌታ።

  • @last7227
    @last7227 Před 5 lety +11

    እዴት እደምታምሩ ፈጣሪሰላማችሁን ያብዛው መልካም ጋብቻ ኡፉፉፉፉፉፉ
    ስታለቅሱ እኔንም አስለቀሳችሁኝ
    እረ ፈጣሪየሁይ እኔንም ከስደት መልሰህ ለዝህ ክብር አብቃኝ

  • @MeseretShikur-cg4ho
    @MeseretShikur-cg4ho Před rokem

    ደስ ስትሉ ያብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-ld9lw4zz9u
    @user-ld9lw4zz9u Před 7 lety +8

    ምኞቴማ ይሄን ነበረ ቆራቢ ነበር ከኝ ጊን መጨረሻው አልተሣካም ፈተናየ በዛብኝ ደሥይላል እሥከመጨረሻ ያማረ ትዳር ይሁን ፡በጣም ደሥ ትላላችሁን ።

    • @user-fy8xl6yu4b
      @user-fy8xl6yu4b Před 6 lety +4

      مريم مريم የኔ ቆንጆ አይዞሽ (ህ) ፃድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ሰባት ጊዜ ይነሳል እኔንም በፃለትሽ አስቢኝ እህቴ ሐምሳለ ስላሴ ብለሽ

  • @Nadia-wo2sx
    @Nadia-wo2sx Před 8 lety +14

    What are beautiful wedding song with beautiful Ethiopians, I hope you live in peace, harmony, prosperity and free from fear, harassments, discrimination n Egypt, a return favor for welcoming the first Muslims refugees in Ethiopia. I hope President Al-sisi and all Egyptians read this message. If I visit Egypt, apart from visiting Somali, East African communities, I will also visit Ethiopians and Eritreans. Ethiopian should never ever again ''fear a geopolitics of being surrounded my Muslims countries'', Sudan, Somalis, etc. I hope to see in my life time a free movements of goods, services and people in the horn of African economic-social Unions (Somalia, Somaliland, Ethiopia, Djibouti, Eritrea, Sudan) model on EU and EAC. People of the horn share similar heritage, cultures and a common Abrahamic faith and mutual appreciations and bonds and that's is in display in diaspora where we immigrated as refugees, political and economic refugees, and love each other.

    • @AntoniosRamsisMikhaeel
      @AntoniosRamsisMikhaeel  Před 6 lety

      Nadia everything is okey... but just pray for us

    • @mihretkifle9473
      @mihretkifle9473 Před 4 lety +1

      i hope to see this too..Ethiopia deserve all the love from her neighbouring brothers of any faith, it is a peaceful and beautiful country where all Faith live in harmony like no where else on Earth

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 Před 8 lety +8

    What a beautiful wedding. May God and holly Mary bless your marriage. 🙏🙏🙏🙏

  • @eeee7456
    @eeee7456 Před 7 lety +9

    እልልልልል እካን ደስኣላቹ ትዳራቹ የተባረከይሁን ድንግል ትባርካቹ ኣሜን ሁላችንም ለዚ ክብር ያብቃን እስኪ የተዋህዶ ልጆች ኣሜንንንንን ንበል

  • @mule-ethiopia8497
    @mule-ethiopia8497 Před 8 lety +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።ከዝማሬ እስከ አለባበሳቹ ስርዓተ ቤ/ያንን የጠበቀ ነው። አምላክ ትዳራቹን ይባርክላቹ።

  • @bilenadem6668
    @bilenadem6668 Před 6 lety +10

    በጣም ደስ የሚል ሀይማኖታዊ ጋብቻ አምላክ ይባርካችሁ።

  • @user-ow4qf4uy8t
    @user-ow4qf4uy8t Před 8 lety +5

    ያብርሀም የሰራ ይሁን ጋብቻችሁ አጥንትን የሚያለመልም የመላክትን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በጣም ደስ ትላላችሁ ከበሮ አመታታችሁ ደስ ይላል ዝማሪዋ ጎበዝ ነሽ እመቤቴ ያገልግሎት ዘመንሽን ትባርክልን እህቴ

  • @eeee7456
    @eeee7456 Před 7 lety +8

    እንደ ኣብራሃምና ሳራ ያደርግለቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ክርስቶስ ይባካቹ ኣሜንንን እኛም ከስደት መልስ ለዚ ክብር ያብቃንኣሜንንንን

  • @user-he9en5ut7o
    @user-he9en5ut7o Před 6 lety +7

    ዉይይይይ ደስስስስስ ስትሉ እግዚአብሔር። አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እኔም። የዘወትር ምኞቴ ይህ ነዉ

  • @hdhdjdjjxjxj8917
    @hdhdjdjjxjxj8917 Před 8 lety +3

    እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን እኛንም ለዚህ የተቀደሰች ቀን ያብቃን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @eyerusmolla6957
    @eyerusmolla6957 Před 4 lety +3

    ኡፍ እንዴት ደስ ይላሉ ድንግል ሆይ የልቤን መሻት ሙይልኝ እናቴ

  • @__-pd7tc
    @__-pd7tc Před 4 lety +2

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን, የ አብርሃምና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ ጋብቻቸውን ይባርክላቸው

  • @fasikaneggusineggusi5528
    @fasikaneggusineggusi5528 Před 6 lety +3

    እመቤቴ ማርያም ለዚህ እድበቃ የልጅሽ ፍቃድ ያንች ምልጃ ይርዳኝ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-vz2rz5eb6k
    @user-vz2rz5eb6k Před 7 lety +12

    እልልልልልል እኛንም ለዝህ ክብር ያብቅን እግዚአብሔር አሜን፫

  • @zamadiyasalkaw7800
    @zamadiyasalkaw7800 Před 6 lety +4

    ልልልልልል መልካም ጋብቻ እኛንም ለዚህ ክብ አድርሦን በቤቱ እንሙሸር ዘንድ መልካም ፍቃዱ ይሁን ያምላካችን አሜን

  • @helenazeneyeshe6282
    @helenazeneyeshe6282 Před 7 lety +3

    እልልልልልልልልልል ዘማሪ መልህክት ያሰማልን ትዳራችሁን የአብርሀም የሳራ ያድርግልን ተባረኩ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜንንን።

  • @rosemarycarter2415
    @rosemarycarter2415 Před 6 lety +5

    Such a blessing to see this wedding which would be a private affair normally. Thank you. A little a glimpse of the heavenly celebration when our saviour weds His Bride someday soon. God bless you all.

  • @user-vz6hg1pj2x
    @user-vz6hg1pj2x Před 8 lety +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ እንኳን ለዝህ ታላቅ ክብር አበቃችሁ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ድንግል አትለያችሁ አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sassas821
    @sassas821 Před 6 lety +5

    እግዚአብሔር ትዳራቹሁ ይባክላቹ እንዲህ ነው እምነት መስበክ ስርህቱ በጣም ደስ ይላል

  • @bethelehemworkneh7274
    @bethelehemworkneh7274 Před 3 lety

    ይህን ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል እመብራሀን ይህአይነት ሰርግ የሁሌም ምኞቴነው እናለዚክብር አብቂኝ እናቴ አደራሽን እማ በጣምደስ ይላል ቃለሂወትያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።

  • @alemshetmulate8280
    @alemshetmulate8280 Před 6 lety +3

    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።
    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @jebutadesi7673
    @jebutadesi7673 Před 8 lety +2

    እልእልእልእልእልእል
    እልእልእልእልእልእል
    እልእልእልእልእልእል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአብራሃም ና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸው

  • @user-hm5ij4fd3b
    @user-hm5ij4fd3b Před 8 lety +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል ብዙ ነገር ያስተምራል ስርአቱ ጌታ ይባርካችሁ

  • @birhanushiferaw4662
    @birhanushiferaw4662 Před 6 lety +3

    Zimare melaektin yasemalin
    Egziabher yibarkachihu...
    Ehitachin zimaresh betam yamiral yagelgilot zemenish yibarek
    Bebetu yatsinash !!!!!

  • @user-fe9bs7vq3o
    @user-fe9bs7vq3o Před 8 lety +14

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ አምላካችን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜንንንን አሜንን አሜንን

    • @destawewethio9082
      @destawewethio9082 Před 7 lety +1

      ቲጅ የማርያም ልጅ ቲጅ የማርያም ልጅ

    • @zamirahamd7108
      @zamirahamd7108 Před 7 lety +1

      ቲጅ የማርያም ልጅ ቲጅ የማርያም ልጅ Amen Amen Amen

    • @hanawolloywa640
      @hanawolloywa640 Před 7 lety

      ቲጅ የማርያም ልጅ ቲጅ የማርያም ልጅ. amen amen amen።ehetach bewent

    • @user-df6hh2py7d
      @user-df6hh2py7d Před 7 lety

      ቲጅ የማርያም ልጅ ቲጅ የማርያም ልጅ። አሜንንንንን

    • @abdoullahsajafatty7150
      @abdoullahsajafatty7150 Před 7 lety

      ወለተ ስላሴ የድንግል ልጅ እኔስ ማሪያምን እወዳታለሁik jjjkjj

  • @vvdgrsc2587
    @vvdgrsc2587 Před 2 měsíci +1

    አልልልልልልልልል ረቤት መመረጥ😢❤👏👏👏

  • @maithamaitha4444
    @maithamaitha4444 Před 6 lety +5

    ማድጋው ባዶ ነው ብለሽ የተናገርሽ
    ጌታን ያሳሰብሽው እመቤታችን ነሽ
    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ረጋ ያለ ስርአቱን የጠበቀ ጋብቻ ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ሳያስተውሉ ጋብቻቸውን በቤተክርስትያን ስርአት በቤቱ ለፈፀሙ ይቅር ይበላቸው ለእኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን.

    • @maithamaitha4444
      @maithamaitha4444 Před 6 lety

      እህታችን ሙሽሪት ቁርባን ተፈፅሞ አይለቀስም ይህ ቅር ብሎኛል ደስታ ነው ቢሆን ከፈሳሽ ነገሮች እራሳችንን መጠበቅ አለብን ለማያቁ ለማስተማር ይቅር ይበለን

    • @eyob1238
      @eyob1238 Před 5 lety

      elllllllll egthyabhare ymsegine lethie kin labkacho

  • @user-oh7xd4pv5s
    @user-oh7xd4pv5s Před 7 lety +6

    እልልልልልልልል ስታምሩ እንኳን ለዚህ ቅዱስ ጋብቻ አምላክ አበቃችሁ የአብርሃምን ቤት በበረከት የሞላ አምላክ የናተንም ይባርክልን

  • @user-py6gu5fc7p
    @user-py6gu5fc7p Před 4 lety

    እልልልልልልል የእኛ እንቁ ዘማሪያችን ድምፅሽ ሁሌም ልዩ ነው የአብረሀምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ በሀገረ ግብፅ ልዩ ናችሁ ቤተክርስቲያናችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @nablis636
    @nablis636 Před 8 lety +5

    አሌክስ ምንም እንኳን በመካከል ባልገኝም በጣም ደስ ብሎኛል

    • @As-qb3yx
      @As-qb3yx Před 7 lety

      የአብርሀም ና የሳራ ያድርግላቹ አሜን አሜን አሜን

  • @user-gl9dw5fp8n
    @user-gl9dw5fp8n Před 4 lety

    እጹብ ድንቅ የሆነ ሰርግ እኔም እንዲህ ነው ትዳር መመሥረት የምፈልገው መሆኑ ካልቀረ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ይርዳኝ👏👏👏👏👏

  • @samsongsamsong8388
    @samsongsamsong8388 Před 4 lety

    ደስየሚል እምነቱን የጠበቀ በዚህ ልኡል እግዚአብሔር ይደሰታል መገላለጥ የሌለበት

  • @tezekerenebewstemengstke6146

    Temesgen enkon egziabhre lezi talak kbr aderesachu betam kenaw des yemtlu tndoch elililiilililil tebareku

  • @user-sg7jh1rl2p
    @user-sg7jh1rl2p Před 6 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ያብራሀም የሶራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ይብቃን የድንከል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት እመቤቴ ማርያም ለእኛም ለዚ ክብር ተብቃን የዘወትር ፀሎት ነዉ

  • @mesganategegn628
    @mesganategegn628 Před 8 lety +1

    Beautiful! God bless you two and thanks for sharing.

  • @meskeremfekadu2429
    @meskeremfekadu2429 Před 4 lety +2

    ተባረኩ በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርካው

  • @sarsara4987
    @sarsara4987 Před 8 lety +1

    የእግዚአብሄርስሙ ለዘለምየተመስገነይሁ ዋው የአብረሀምየሳራ ጋብቻይሁንላችሁ እልልልልልል

  • @user-ci8kq7tq6u
    @user-ci8kq7tq6u Před 2 lety

    አሜን፫ እልልልልልልልልልልል የአብርሀም እና የሣራ ያድርግላችሁ እመብርሀን ሆይ እኔን ለዚህ ክብር እንድበቃ እርጂኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kestedemena7348
    @kestedemena7348 Před 7 lety +2

    What a lovely wedding!

  • @user-ht3uw2oz7k
    @user-ht3uw2oz7k Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልል ሙሽሮች እንኳን ደስ አለችሁ የአብራሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ አቤት ተዋህዶደስ ስትሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @raniaattieh9048
    @raniaattieh9048 Před 5 lety

    እፍ በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ መሆንኮ መታደል ነው ለዚህ ክብር ያበቃችሁ ጌታ የታመነ ነው ምን ይሳነዋል ellllllllll

  • @etaferyeg8887
    @etaferyeg8887 Před 8 lety +2

    እልልልልልል እንዴት ታምራላችሁ ፈጣሪየአብርሀምና የሳራ ጋብቻያድርግላችሁ።ለዚህ ቀንመድረስ በራሱ መመረጥ ነው።እግዚአብሔር ሁሌም አይላያችሁ።

  • @destayimer9645
    @destayimer9645 Před 8 lety +2

    በጣም ደስስስ ትላላችሁ ትዳራችሁን ድንግል ትባርክላችሁ♥♥♥

  • @user-vb3xh1yr5r
    @user-vb3xh1yr5r Před 7 lety

    የሳራእና ያብርህሃም ይሁን
    ለመልካም ፍሬያብቃችሁ
    ልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልል
    ህይውታችሁ ትባረክ አሜን

  • @hanawolloywa640
    @hanawolloywa640 Před 7 lety +2

    elelelelelelelele yaberham yesara yhun tedarachu

  • @beliyuberhanu8796
    @beliyuberhanu8796 Před 4 lety +2

    እንደ እውነቱ በጣም መልካም ነው

  • @emebetbekele4152
    @emebetbekele4152 Před 5 lety

    ንሯችሁን የአብራሀምና የስራ ያረግላችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @mizantippekefa9379
    @mizantippekefa9379 Před 5 lety +1

    እልልልልልልልልልልልል እኔም ለዚህ ክብር ያብቃኝ

  • @ranarana625
    @ranarana625 Před 5 lety

    ሰታምሩ እግዚአብሔር ሰለማይገር ስጡተው እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጋብቻ ዉልድ ለመሳም ያብቃችሁ እልልልልልልልልልል

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 Před 3 lety +2

    ሀመልማል የሚለው ግን ፈጥራ ነው ግጥሙን የዘመረችው። ሌላው በጣም ደስ ይላል

  • @melagebre8730
    @melagebre8730 Před 8 lety +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jdjdudid5671
    @jdjdudid5671 Před 7 lety +3

    ስታምሩ ያብርሀም እና የሳራ ጋብቻይሁን

  • @user-dj4kb2ct8p
    @user-dj4kb2ct8p Před 3 lety

    ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏

  • @warkaniswarkanis8962
    @warkaniswarkanis8962 Před 5 lety

    Amen Amen Amen Betam yaskenalu

  • @ethiopiaethiopia7550
    @ethiopiaethiopia7550 Před 6 lety

    የእግዚአብሔር መንፈሳዊ ሀይልበረከት እእእእእእእ ለጌታ ይሁን አሜን

  • @user-wc3sl3km1l
    @user-wc3sl3km1l Před 7 lety

    እልልልልልልል እልልልል እንካን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-gt9fe1xe3q
    @user-gt9fe1xe3q Před 8 lety +3

    egzabhier tdarachihun yibark

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 Před 3 lety

    ጌታ ሆይ ከሰደት መልሰ ለዚህ ክብር አብቃኝ🙏

  • @makda5344
    @makda5344 Před 5 lety

    እንዴት ደስ ትላላቹ የብርሃምና ሳራም ያርግላችሁ

  • @benetbenet8749
    @benetbenet8749 Před 5 lety

    ሰላማችሁ ይብዛ ደስስትሉ ያብራሀም ናየሳራ ያርግላችሁ

  • @hewantadyusoamazingpersonm7828

    Hewan
    Amazing Weeding

  • @user-cb5cn7os4j
    @user-cb5cn7os4j Před 5 lety

    እልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቸሁ እግዚአብሔር ይመስገን ትዳራቸሁ የአብርሃም የሳራ ይሁንላቸሁ

  • @tadelchgirma8244
    @tadelchgirma8244 Před 8 lety +1

    betam des yelali yehabreham ena yesaraha gabecha yehunlachu

  • @alainalain1235
    @alainalain1235 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዝንፍ ያላለ ስርአት ማክበር እንዲህ ነው

  • @oscaroscar9850
    @oscaroscar9850 Před 6 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ ማላእክት ያስማችው ማልካም ትደር ይሁንላችው እንደ አብርሃም እና ስር ትዳር እግዚአብሔር አምለክ ይባክላችው እማቤተችን ትባርካችው አሜን አሜን አሜን

  • @qtrqtr4087
    @qtrqtr4087 Před 2 lety

    ትክክለኛ የኦሮቶዶክስ ተዋህዶ አለባበስ 💐❣️❣️❣️❣️ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ

  • @user-io7ll1iq8z
    @user-io7ll1iq8z Před 6 lety

    እልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏
    እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ
    እንደ ዘካሪያስና ኤልሳቤጥ
    ቲዳራቹህን የተወደደና ያማረ ይሁን

  • @bdkdkjsjdkk5774
    @bdkdkjsjdkk5774 Před 3 lety

    መልካም ትዳር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @embetembet7757
    @embetembet7757 Před 4 lety

    ፈጣሪ እኛነም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-hb1wl4kx1d
    @user-hb1wl4kx1d Před 3 lety

    አሜን

  • @fekertedagefu801
    @fekertedagefu801 Před 7 lety +2

    እልልልልልልልል ደስስትሉ ያብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ

    • @openen5364
      @openen5364 Před 7 lety

      fekerte dagefu
      yemitzemir Ehtacin betam zimare melakutu yasemalin musracu yabirahm Ena yesara tidar yadergilacu

  • @user-hv3dw7lj9m
    @user-hv3dw7lj9m Před 7 lety +1

    Elllleell zemara melaket yasamaln
    Lagame yehan kiber yadeln

  • @sarawe614
    @sarawe614 Před 8 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚያብሔር ይባርካቹ እንዴት ደሥ ትላላቹ ትዳራቹ ይባረክ እልልልልልልልል

    • @saranega2036
      @saranega2036 Před 8 lety

      ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fhfdbjjffggdhcff8803
    @fhfdbjjffggdhcff8803 Před 5 lety

    Metadele new. Egzehaber Tedarachun yebarekilachu!!!! .Amelke waye Hulachenim La nesaha Abekten. Laze Kebre damo Ate Abekane Amen×3

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 Před 5 lety

    Egeziyabhar tedarachun yebark bebatu yasenan jemarawen yasamere Amelak mechershachun yasamerlachu amen

  • @lulasalamon
    @lulasalamon Před 7 lety +2

    እንዲህ ነው ስራአታዋ ኦርቶዶክስ። የአብራሀም የሳራ ጋብቻ ያድርገው

  • @KokoKoko-gg1gd
    @KokoKoko-gg1gd Před rokem

    አመነ አመነ አመነ አለለለለለለለለ አለለለለለለለለ አ❤አለለለለለለለለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nh9fl5jc7q
    @user-nh9fl5jc7q Před 7 lety

    ያብረሀም የሣራም ይሁን በጣም ደሥ ይላል አሜን

  • @dagmawitmersha3282
    @dagmawitmersha3282 Před 3 lety

    This is what a wedding looks like!!!

  • @user-fh6sf7wq5m
    @user-fh6sf7wq5m Před 6 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር አምላክ
    ይባርካችሁ
    ድስ ስትሉ
    የአብርሀም የሳራ ይሁንላችሁ

  • @mf2890
    @mf2890 Před 8 lety

    እግዛብሔር ይባርካችሁ እልልልልልልልልልል ደሰ ትላላችሁ

  • @meronmaryo3477
    @meronmaryo3477 Před 9 měsíci

    Elaaaaaaaaaaa 👏🏻👏🏻👏🏻❤❤❤

  • @simretbereka988
    @simretbereka988 Před 8 lety

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያብርሀም የሳራ ያርግላቹሁ

    • @sahaywandefekresahayabetam1668
      @sahaywandefekresahayabetam1668 Před 8 lety

      እልልልልልልልታምራላችሁየአብረሀምምናየሳራይርግላችሁእልልልልልል

  • @yefikershiferaw3590
    @yefikershiferaw3590 Před 8 lety

    ohhh may God bless both of you

  • @mekdeshalleygeorgis4460

    wow egzabare yaberame ysara gabha yaderglahu aglgayhumeyaglgelote zemnahu ybarke wow wow wow setameru kalate aterge

  • @rahelhabeshawit1903
    @rahelhabeshawit1903 Před 7 lety

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @lakechayele2323
    @lakechayele2323 Před 8 lety

    elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelele Egziyabiher tidarachihun yibark emebete atileyachihu ye abiriham ena yesara gabicha yadirgilachihu !!!

  • @chinablechew6099
    @chinablechew6099 Před 7 lety +1

    amen.amen.amen
    🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @selamawitchanie5830
    @selamawitchanie5830 Před 4 lety

    God bless this marriage life