መራዊ ሰማያዊ በዘማሪ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • መልካም ጋብቻ ለመምህር ኤርሚያስና ዘማሪት መአዛ

Komentáře • 46

  • @genet6181
    @genet6181 Před 3 lety +4

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል እኮነው መልካም ትዳር ይሁናቹ ዘመሪ መላእክትን ያሰማልን እቁ ወድማችን

  • @SamrawitfentayeFenthunsamri
    @SamrawitfentayeFenthunsamri Před 11 měsíci +1

    ያአብርሀም የሳራ ያርግላችሁ እስኪ ለስጋወ ደሙ ያብቃሺ በሉኝ ❤❤❤

  • @fantabirhan643
    @fantabirhan643 Před 2 lety +1

    ያብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ ስታምሩ እናንተ የባረክ እግዚአብሔር እኛንም ይባርከን

  • @senper33377
    @senper33377 Před 3 lety +6

    እኔ እዛ ተገኝቼ ነበር:: እንደ መድሀኔአለም ዓይነት ቤ/ክርስትያን አይቼ አላውቅም:: መልካም ትዳር ይሁንላቸው!!!!!!!

    • @senper33377
      @senper33377 Před 3 lety

      አዎ በጣም አሪፍ ቤ/ክርስትያን ነው!!!!!!!!!!

  • @user-zp1kj8xw4s
    @user-zp1kj8xw4s Před 3 lety +1

    አቤት መታደል በማርያም ጋብቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ፍጻሜያችሁ ይመር

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 2 lety +1

    እሰይ መልካም ጋብቻ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏💒💒💒💝💝💝ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏💒💝

  • @yemariyamlij8084
    @yemariyamlij8084 Před 3 lety +3

    እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤ሴቶች ግን መቸ ነው የሚገባን ፀጉረችውን በአረትፈሻል ተሰርተው ቤተክርስቲያን የሚገባት እሺ አያሰሩም ሻሸ 😭

  • @walatakidanad1462
    @walatakidanad1462 Před 3 lety +1

    እልልልልልል የ አባራም እና የ ሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ 😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @husseinhussein2133
    @husseinhussein2133 Před 2 lety +1

    የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ልልልልልልልልልልልልል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 3 lety +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mekdesaemle914
    @mekdesaemle914 Před rokem +1

    እልልልልልልል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ተዋህዶ መሆን መታደል ነዉ ፀጋዉ ይብዛላችሁ💞🙏💞

  • @mekdesbogale4154
    @mekdesbogale4154 Před 3 lety +1

    እልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፣መልካም ጋብቻ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግልን

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ የምል ሰርግ እግዚኣብሔር ኣምላክ ትዳራቹሁ ይባርክ ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @genet6181
    @genet6181 Před 3 lety +1

    ምርትነሽን ከዋላ አየዋት በጣም ደሳለኝ

  • @dajk1214
    @dajk1214 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልል መመረጥ ኡፉ ቀናሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @hassantaiba7742
    @hassantaiba7742 Před 3 lety +4

    ወይኔ እኔም እንደዚክ ማግባት አማረኝ እመቤቴ የልቤን መሻት ፍፅሚልኝ

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ😍😍😍

  • @merawigetachew4648
    @merawigetachew4648 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ

  • @user-hr6yv9tu3i
    @user-hr6yv9tu3i Před 3 lety +1

    መልካም ጋብቻ ይኑር በሰላም ፀንተው ዘልአልም

  • @mercytube6605
    @mercytube6605 Před 2 lety

    ደስ ስትሉ ኤርሚ ወንድሜ እና መዓዝዬ

  • @liliyanadamu6861
    @liliyanadamu6861 Před 3 lety +1

    Aweyyyyy mamarachewu

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል💕💕💕💕💐💐💐💒💒💒💐💐🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MamiLove-tb4gb
    @MamiLove-tb4gb Před 2 lety

    eeeelll egham kesdit melse leze kebr yabkan melkam gabcha🙏

  • @tube896
    @tube896 Před 2 lety

    ኤርሚ&መአዚ ተባርኩ

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @zemariamanueltube771
    @zemariamanueltube771 Před 3 lety +1

    melkam gabcha yehunelachu

  • @senkeshatle6008
    @senkeshatle6008 Před 3 měsíci

    እ ልልልልል

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před rokem +1

    አሜን፫💚💛❤⛪⛪🙏💒

  • @user-dt4hn2oj2l
    @user-dt4hn2oj2l Před 3 lety +1

    መልካም ጋብቻ ደስስስትሉ

  • @ofiiethiopia9337
    @ofiiethiopia9337 Před 2 lety +1

    Elelelele Amen👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-kr5ls4zd8c
    @user-kr5ls4zd8c Před 3 měsíci

    Elllllelllllll❤❤❤

  • @liliyanadamu8747
    @liliyanadamu8747 Před 3 lety +1

    Betam desss yilal endet metadel nw

  • @tigisittigist5620
    @tigisittigist5620 Před 3 lety

    Amen Amen Amen

  • @emebtfeker8697
    @emebtfeker8697 Před 7 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልል

  • @sofanitwagaye815
    @sofanitwagaye815 Před 2 lety +1

    Melekam tdar

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 Před 2 lety +1

    💕💕💕👏👏👏

  • @user-dt4hn2oj2l
    @user-dt4hn2oj2l Před 3 lety +1

    ❤❤❤❤❤

  • @maskarammaskaram5067
    @maskarammaskaram5067 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @SarkalEthopia
    @SarkalEthopia Před 7 měsíci +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-bo6gs7et2q
    @user-bo6gs7et2q Před 11 měsíci +1

    Arfi

  • @alfanaomegatube530
    @alfanaomegatube530 Před 2 lety +2

    czcams.com/channels/bJOVZUrZ73O3Ov07N-Yuug.html ኤጎ ኢሚ ቶ ፎስ ቱ ኮስሙ።

  • @user-cv2wl8fm6k
    @user-cv2wl8fm6k Před 8 dny

    BGbbbbppppppmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm