Abinet Agonafir አብነት አጎናፍር | የእውነት መንገድ | Yewunet Menged New Ethiopian Music 2019 Wedding Video.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 05. 2019
  • Ethiopian Music : Abinet Agonafir አብነት አጎናፍር | የእውነት መንገድ | Yewunet Menged New Ethiopian Music 2019 | Amharic music | Ethiopian Wedding Music 2019 | Ethiopian Wedding Song 2019 | New Ethiopian Wedding Music 2019(Official Video)
    Ye-Ewunet Menged is a wedding music video written by Abinet Agonafir.
    Whether bride or groom, your wedding day’s the most special day of your life, so choosing the perfect music for your exchange of vows is up there with sending out the invitations and remembering the rings. Whether it’s to soundtrack the ceremony, the reception or the first dance of the evening, Discover raise a glass to newly-weds this is the music that everyone should choice. a beautiful music video that will last for lifetime. This Music video production one of the most expensive one, typically cover concept development, storyboards, pre-production, casting, on-camera talent, choreography, rehearsals, location fees, props, costumes, production equipment, production crew, post-production, editing, motion graphics, visual effects, color correction, video encoding, and digital delivery. Video filmed by Ewunet Multimedia Production.
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
    Facebook :- / minew-shewatube-record...
    Subscribe :- czcams.com/users/MinewShewaTu...
    #minewshewatube #abinetagonafirmusic #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2019: Minew Shewa Entertainment.
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
    • Gildo Kassa ft Shakura...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Zábava

Komentáře • 2,6K

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +761

    ዋውው እውነትም የእውነት መንገድ በጣም ምርጥ ነው እግዚአብሔር ለእኛም እውነተኛ ትዳር ይሰጠን በትዳር ያሉት ትዳራችሁ ይባረክ ምርጥ ነው ተመችቶኛል

  • @alemtelewawachalemtelewawa5462

    ኡኡኡኡኡኡ የአባትዬውን አክት ወደድኩት አባት ኮራ ሲል ደስ ይላል፣ አባቶች በሴት ልጆቻቸው ኮራራራራራ ብለው አንገት ከምድፋት ይልቅ አንገታቸውን ቀና ያድርጉ፣ ክብር ለአባቶቻችን

  • @user-dt1eh7cc7f
    @user-dt1eh7cc7f Před 5 lety +580

    ኡኡኡኡ ፍፍፍ ጥሎብኝ አብነትን ስወደው😍😍😍😍😙😙እስቲ አብነትን የምትወዱ. የታላቹ በላይክ😇🤗🤗🤗

  • @sunnegnyezewdulij7733
    @sunnegnyezewdulij7733 Před 5 lety +547

    አንደኛዋ ሚዜ እህቴ ናት ማርያምን እስኪ ደስ ይበለኝ like አድርጉልኝ ዉለታ ከፍላለዉ

  • @user-ic1ok4xg6z
    @user-ic1ok4xg6z Před 5 lety +190

    የተመኙትን የማይነሳ አምላክ ለሁላችንም ያማረና የተባረከ ትዳር ይስጠን አብነት ቆንጆ ስራ ደስ ይሚል አንደኛ ነው

  • @user-xi6uc3ju1r
    @user-xi6uc3ju1r Před 5 lety +316

    ውይ እንዴት እደምታምሩ😍😍እኛንም ስደት በቃችሁ ብሎን ለዚህ ወግ ማርግ ያብቃን አቦ ስደት እስከመቸ😢

  • @kiluworake7585
    @kiluworake7585 Před 5 lety +874

    በአብነት ይሁንባቹ አንድ ላይክ ማን ይገላል

    • @hannahz8267
      @hannahz8267 Před 5 lety

      LIKE የጀስትንቢበረ አድናቂ ነኝ ፕሮፋይልሽ ተመችቶኝ ነው

    • @hannahz8267
      @hannahz8267 Před 5 lety +1

      ትክክል አላህ አንድ ነው

    • @kiluworake7585
      @kiluworake7585 Před 5 lety +3

      @@hannahz8267 ሰብስክራይብ አርጉልኝ በያዘ እጃቹ

    • @betelhemkebede4437
      @betelhemkebede4437 Před 5 lety

      Allah is One haha

    • @user-mu2ni4ek2x
      @user-mu2ni4ek2x Před 5 lety

      Ere ye like tmat.... Alah ykuretlsh

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +202

    እንዴት ያምሯሉ ፈጣሪ ትዳር ለሚፈልጉ ትዳርን ይስጣቹ ባለትዳር የሆናችሁ ትዳራችሁ ይባረክላችሁ😍😍😍😍

  • @susu-ye-belay-leji16
    @susu-ye-belay-leji16 Před 5 lety +75

    ሁሌም የሠርግ ሙዚቃ ሥሠማ ማግባት ያምረኛል ከሥደት መልሶ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏

  • @AGESarsema
    @AGESarsema Před 5 lety +2503

    እሁድ ላገባ ነው። ያላገባቹ ለትዳር ወግ ያብቃቹ።

  • @Wubit234
    @Wubit234 Před 5 lety +211

    ትዳር እኮ ልዩ ጸጋ ነው
    የአላገባቹ እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስቹ 👈ለእኛም ፈጣሪ ትዳራችንን ይባርክልን 🙏

  • @efuyegela5221
    @efuyegela5221 Před 3 lety +19

    በህይወት ዘመኔ ከሰማኋቸው የሠርግ ዘፈኖች ለኔ እንደኛ ! በጣም ለየት ያለ ነው ። ሰዎቹ ሁሉ እንዴት እንደሚያምሩ ፣ ከዓይን ያውጣችሁ ።

  • @user-od3qw1dc1b
    @user-od3qw1dc1b Před 4 lety +31

    ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ዘፈን መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @ANYE.MiCHELE
    @ANYE.MiCHELE Před 5 lety +747

    🌟ኣብነት ኣጎናፍር የምወድ ብቻ 🌟1K 👍👍ላይኽ ያርገልኝ ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @WorkHabesha
      @WorkHabesha Před 5 lety +2

    • @jerisalemgetu7271
      @jerisalemgetu7271 Před 5 lety +5

      ኤሩን🇪🇷🇪🇷🇪🇷ውድድ እኔ ደግም 🇪🇷🇪🇷💪💪💪

    • @bruknahom3803
      @bruknahom3803 Před 5 lety +3

      Arekeye 😂😂😂🙏🕺

    • @ANYE.MiCHELE
      @ANYE.MiCHELE Před 5 lety +4

      እኛን በጣም ንወድዋችዋለን ኤርትራ ትቅደም

    • @messikh8433
      @messikh8433 Před 5 lety

      ሠላምሠላምደሣይላልየአብራሀምጋብቻይሁንላችሁ

  • @user-ge6xi4ks4b
    @user-ge6xi4ks4b Před 5 lety +36

    እኛም ለዚህ ወግ ማርግ ያብቃን 😘😘😘

  • @Melkamu-ul6mz
    @Melkamu-ul6mz Před 3 měsíci +3

    ሙሽሮቹ ድምጻዊው ግጥሙ እና ዜማው ቃላት የሉኝም 100%🥺🥺❤🥰

  • @thehabesha2929
    @thehabesha2929 Před 5 lety +58

    የየኔ ስርቅርቅ እኳን መጣህልን ናፍቀኸህናል
    😓 እናተ ጠፍታችሁኮ ነዉ
    ምድረ ዉርጋጥ እየመጣ ሚጮሁብን አትጥፋ አብነት ምርጤ!!!

  • @asmara1970
    @asmara1970 Před 5 lety +59

    Abi is z greatest Ethiopian songwriting . I’m your admirer . God bless you my brother ....🇪🇷😍🇪🇹

  • @yeabseramekonnen5677
    @yeabseramekonnen5677 Před 5 lety +45

    " ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።"
    (ዮሐ 14: 6)

    • @burayemekele7055
      @burayemekele7055 Před 4 lety +4

      እና ምንአገናኘው

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 Před 4 lety +2

      BURAYE Mekele70 እይ ! የነሱኮ ጆካቸውም : ለቅሶአቸውም: ጠበሳና ፍቹም: ... በየሱስ ነው:: እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው:: እኔንም

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 Před rokem

      @@marietedla9997 kkkkkk

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 Před rokem

      @@marietedla9997 kkkkk jokaaa mindenew gine?? Kkk

    • @tesfahuntariku8772
      @tesfahuntariku8772 Před 11 měsíci

  • @hanagerma1373
    @hanagerma1373 Před 5 lety +2

    በጣም ደሰ የሚል ዘፈን ነው አኛ በሰደት ያለነው አግዚሃብሄር ይህ ቀን አልፎ አግዚሃብሄር አውነተኛ ፍቅር ይሰጠን ያውም የሀገሬ ልጅ ናት በብዙ ነገር ተሸንፍኩላትህ

  • @user-gq7zs9ss9z
    @user-gq7zs9ss9z Před 5 lety +13

    አብነት ስወድህ በቃ ሙዚቃዎችህ ገራሚ ናቸው
    የውነት መንገድ የውነት ዘፈን የውነት ለሚፍቀሩ
    የተመረጠ ምርጥየሠርግ ዘፈን ከልዩ አቀራረብ ጋር የአብነት አጎናፈር ነጠላዜማን አዲስ መንገድ ለጀመራቹ ሙሽሮች ሁሉ ተጋበዙልኝ መልካም ጋብቻ !!!

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 5 lety +23

    ለማግባት ያብቃኛ እንጂ በዚህ ዘፈን አለሜን የማየው ሞሸሮች ሲያመሩ አብዬ ምርጥ ቅንብሩ ፀዲ ነው

    • @jankolujin5771
      @jankolujin5771 Před 5 lety

      Hai Meazi ! gretings from France , are you Alone ? let's Abinet A , will be for our beautifull ,,,,,,,,,,) that's Lujin

  • @user-ji9bi2yd6p
    @user-ji9bi2yd6p Před 5 lety +13

    አብነት እንኳን ሲዘፍን ሲያወራ ባያቋርጥ ያስብላል ። የአብዬ አድናቂዎች እስኪ ልያቹ

  • @isutesfatsion6323
    @isutesfatsion6323 Před 4 lety +118

    I am feeling like getting married right now!You know what?Your great song made me feel that!what a wonderful song.I am your fun from 🇪🇷🇪🇷

  • @user-ie4hn4br4c
    @user-ie4hn4br4c Před 5 lety +103

    ኣቢሻዬ 😘😘😘
    የኔው የትዝታው ንጉስ
    የኔው ኣንበሳና ኣንጋፋ ድምፃውያችን ንሩልን ኣቢዬ ።
    ያላገባቹ እህት ወንድሞቼ ለዚህ ክብር ያብቃቹ 😘😘😘🙇🙇

  • @MM-yi4dg
    @MM-yi4dg Před 5 lety +16

    ኣብነት ኣጎናፍር ❤️
    ባይ ባይ ደና ሁን ኣትበይን .. የሚል ዘፈንህ 1000 ግዜ ነው ምያዳምጠው .. ኤርትራዊ ኣድናቂህ ነን 🇪🇷 🇪🇷

    • @user-cr3tp6ry2n
      @user-cr3tp6ry2n Před 4 lety

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 Před rokem

      ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የሚባል የለም እኛ አንድነን : እስት ምናችን ይለያል ? አንድ ቤተሠብነን ሁሌም አንድሆነን አብረን እንኖራለን አላህ ሠላማችንን ያብዛልን

    • @yosephyemane4022
      @yosephyemane4022 Před 11 měsíci

      ወደ አስመራ

  • @user-jq5cv4bn3w
    @user-jq5cv4bn3w Před 5 lety +19

    መልካም ጋብቻ ሲያምሩ ሙሽሮቹ 😍😍ምርጥ ዘፈን ነው አቢ

  • @samrawitkibrom2613
    @samrawitkibrom2613 Před 5 lety +7

    እኔም በ2012 አግቢ ነኝ መልካም የትዳር ዘመን ይሁልሽ በሉኝ ?
    / አብዬ በጣም በጣም አድናቂህ አክባሪህ ወዳጅህ ነኝ / ስራዎች ሁሉ ድንቅ ናቸው

  • @hayatmohammed3662
    @hayatmohammed3662 Před 5 lety +17

    የኔ ዘመን የማይሽርክ ውድ ነህ አቢየ ማግባትስ ባንተ ነው እድል ካለ አንድ ቀን አምናለሁ ♥♥♥♥

  • @loveuallhabsha4197
    @loveuallhabsha4197 Před 5 lety +47

    ውድ የ Ethio ልጆች ፍቅር የሆነ የ Eritrea ልጅ ላገባ ነው ያርግልሽ በሉኝ Eritrean ♥ Ethiopian

  • @abifikerrtube9631
    @abifikerrtube9631 Před 5 lety +3

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ምነው ዛሬ በሆነ ሰርጌ በሆነ ብዬ ተመኘው 10 ነበር እማስከፍተው እስኪ ትክክል ላይክ ማድረግ ነዋ ለአዲስ ተጋቢዎች ምልካም ትዳር

  • @user-hi1vt2lj3w
    @user-hi1vt2lj3w Před 5 lety +31

    የኔ ትዳር ስደት ሆኖ ቀረ ስደት አይኑን ያጥፋው ሞልቶ ለማይሞላ መንከራተት የኛ ነገር😥

  • @tarikmekonen6253
    @tarikmekonen6253 Před 5 lety +67

    አምላኬ ሆይ ለኛም በስደት ላለነው እህት ወንድም መልካም ትዳር ስጠን ከምንም በላይ ፈሪሃ እግዚአብሄር ያለው ከስደት መልስ ላላገባነው መልካም ትዳር ይገጥምውችሁ እኔ አሜን ብያለሁ

  • @emebetalemu2239
    @emebetalemu2239 Před 5 lety +7

    አብነት የኔ ምርጥ ሁሌም ዘፈኖች ከውስጥ ናቸው ለቀናት ሆይ ሆይ ተብለው የሚቀሩ ሳይሆኑ ለዘመናት እንደጣፈጡ የሚቆዩ ናቸው ❤️❤️❤️

  • @felixmonday1951
    @felixmonday1951 Před 3 lety +17

    Honestly I really enjoyed this song despite that l don't understand the language but l know very well that is about love, look at how happy the both parents are.

  • @khairehiyan6114
    @khairehiyan6114 Před 4 lety +92

    i love people Amaharic and All Ethiopian from Djibouti 💖

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n Před 5 lety +21

    አብነት ከሚሰራቸው ስራዎች ዉስጥ ምን ጊዜም ሰርግ ነክ ይኖረዋል ወድጅዋለው ፈጣሪ ለቁምነገር ለትዳር ያብቃን !😍

  • @user-ue6oc1zb5w
    @user-ue6oc1zb5w Před 5 lety +100

    አብነት ስወድህ ተናፍቀህ ነበር ፈጣሪ ለሁላችንም እዉነተኛ ትዳር ይስጠን

  • @hidetsiyasb5339
    @hidetsiyasb5339 Před 5 lety +28

    Song of the year💚💛❤!

  • @YENEHABESHAHD
    @YENEHABESHAHD Před 5 lety +92

    *ለዚህ ምርጥ ስራ unlike የምታደርጉ ሰዎች ማናቹህ* ?

  • @seenaasiin9611
    @seenaasiin9611 Před 5 lety +4

    ደስ የሚል ሙዝቃ ለጆሮ የሚጣፍጥ ማን ካንተ ይወዳደራል አብነት ኑርልን

  • @user-hi7ie8dv7h
    @user-hi7ie8dv7h Před 5 lety +23

    ኡፍፍ ጆሮዋችን አሁን እንኳን ባንተ ይረፍ ምርጥ ስራ እንኳን ደህና መጣህልን ኤቢያችን ሀይሎጋ እንዲ ነዉ በዚህ ድምፅ ሲዘፈን ሚያምረዉ ማነሽ ❤🔥🔥

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +1

      Chapi yapi ፍቅር የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሠብ👍

    • @najahshway4604
      @najahshway4604 Před 5 lety

      A1qqChapi yapi

    • @najahshway4604
      @najahshway4604 Před 5 lety

      ጠቅላላ እውቀት of

  • @davew.5643
    @davew.5643 Před 3 lety +7

    I am not from Ethiopia but I love this song!!! 2021

  • @saymonabraham4944
    @saymonabraham4944 Před 2 lety +2

    ilove that music for weeding!! From🇪🇷 🗽 🇪🇹

  • @zinashyana2596
    @zinashyana2596 Před 5 lety +23

    ውይ ስወደው እንደውም በቅርቡ እሞሸራለው ለሰርጌ አዲስ ዘፈን ወጣ ይቀወጣል 😘😘😘

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 Před 5 lety +8

    አብነት እጅግግግግግግ በጣምምምም ስወድህ እኮ♥♥♥ የኔ አንደኛ
    እግዚአብሔር አምላክ ከስደት መልሶ ሁላችሁንም ለዚህ ክብር እግዚአብሔር አምላክ ያብቃችሁ

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +1

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ ፍቅር የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሠብ👍

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie Před 5 lety +9

    መልካም ጋብቻ የዘንድሮ ተጋቢዎች ግን አደራ እንዳትፋቱ ዘንድሮ የሚፋታው በዝቷል አሉ ........ሰብ ሰብ ሰብ!!!!!!

  • @selamhaile8319
    @selamhaile8319 Před rokem +2

    I’m so happy that I can finally get my own place in my life and be with my parents again in the next year and I will never be alone again

  • @user-tz5ol1wn1z
    @user-tz5ol1wn1z Před 5 lety +22

    ♥️አቢተይ ሽኮር እንደ ማቱሳላ እድሜ ይስጥክ 🇪🇷♥️🇪🇹God bless you

  • @user-pr3ym7ge8k
    @user-pr3ym7ge8k Před 5 lety +39

    ሀሙስ ላገባ ነው 2 ቀን ነው የቀረኝ ያላገባችሁ መልካሙን ትዳር ይግጠማችሁ የህትችሁ ደስታ ደስታችን ነው የምትሉ በ ላይክ ግለፁልኝ

  • @mkelitealmayehu6948
    @mkelitealmayehu6948 Před 5 lety +7

    አቤ እንዴኔ የሚወድህ ያለ አይመስለኝም ወንድሜ እረጅም እድሜ ኑር ድምፅህ 1ኛ

  • @user-cz3kv9lt8g
    @user-cz3kv9lt8g Před 5 lety +50

    Can't wait to dance with this music when I get married insha'Allah

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 Před 5 lety +8

    እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን የሰው ሰርግ እያዩ መኖር ነው እውነተኛ አፍቃሪ እስኪገኝ አብነትየ እምወድክ አሪፍ ስራ ነው በርታ ወድም 😍😍❤️🙏

  • @ltube961
    @ltube961 Před 5 lety +423

    እንደኔ ማግባት እያማራዉ ግን ስደት እንቅ አረጎ ያያዘዉ ብቻ ላይክ ይግጩኛ ሰብስከራያብም አድርጉኛ አትከፍልበት 😘🙄😂😉

    • @heleneamennagga6056
      @heleneamennagga6056 Před 5 lety +2

      Kkkkk

    • @samirasamira1000
      @samirasamira1000 Před 5 lety +3

      ውነትሺን ነው ሥንት አለን ሥደት ያነቀን ኡፍፍፍፍ

    • @bisictobisicallow961
      @bisictobisicallow961 Před 5 lety +1

      Hulm aymolam hije agbi konjo ala yekocshal

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +1

      Hdjሊያነኝ Fjdእናቷን ናፋቃ ፍቅር የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሠብ👍

    • @ltube961
      @ltube961 Před 5 lety

      @@heleneamennagga6056 🙄😂

  • @itsmejoliy6838
    @itsmejoliy6838 Před 5 lety +14

    ኤቢዬ መልካም ሰራ ነው በጣም ወድጄዋለሁ መልካም እድል ላንተ 😘😘😘😘

  • @user-sj3dm9ky6h
    @user-sj3dm9ky6h Před 3 lety +1

    ባል ፈልጉልኝ መሞሸር አማረኝ ኪኪኪኪኪ ምርጥ ስራ ነዉ አቤ እረጅም እድሜ ይስጥህ ብትዘምርበት ደሞ ዘላለማዊ ነዉ እመቤቴ ትርዳ ፀሎቴ ነዉ

  • @japylove
    @japylove Před 5 lety +18

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን I love it. የሙሽራዋ አክት ራሱ ሲያምር. Have a blessed marriage በቅርቡ ለምትጋቡ ሁሉ

  • @user-zz8px7mv8r
    @user-zz8px7mv8r Před 5 lety +31

    😮ልዩ ነው እንደኔ የሰርግ ሙዚቃ የሚወድ🙂

  • @hanayalwe819
    @hanayalwe819 Před 5 lety +1

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለች ዘፈን ሙሽሮቹም በጣም ነው የሚያምሩት ለጥሩ ክሊፐ ቆንጆ ሙሽሮች ጋር

  • @judykangogo3841
    @judykangogo3841 Před 3 lety +8

    I know am getting married soon and this.Will be my.Theme song.I dont know what it means but its the song of the song.🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪

  • @user-br7ey1nc3f
    @user-br7ey1nc3f Před 5 lety +357

    አብነት አጎናፍር ስወድህ እርጉዝ ነኝ በዩቱብ ሞት አምሮኝ ነው ላይክ ግጩኝ🙆🙆🙆😴😴👈

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 Před 5 lety +3

    ስወድህ አብነት የጥበብ ንጉስ ነህ ዋውውውው ከስደት መልሶ ለዚህ ክብር ያብቃን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ❤

  • @user-ki3hw6ju3r
    @user-ki3hw6ju3r Před 3 lety +1

    Ilove ethiopia so much ..Scond country ..am sudanes..ask my god no war in africa ..

  • @loveYou-ru8oq
    @loveYou-ru8oq Před 5 lety +3

    ትዳር ሞልቷል ግን ከልባቹ ፀልዩ ጥሩ ባል የሚያከብር ከምንም በላይ ቤተሰብን ቤተቡን የምታከብር እና ሴቶች በተለይ የማይመታ የማይፈታ የሚያከብር የማይቀላውጥ ባል ይስጠን በሉ ወንዶች በአሁኑ ሰአት ትዳር መሞከሪያ እንጂ ዘጋቂ ህይወት እኖራለው ብለው አይደለም የሚገቡት ስለዚህ ትዳር ከምንም በላይ መከባበር መተሳሰብ መቻቻልን ይፈልጋል ለሁላቹም መልካሙን ትዳር ይስጣቹ አቢዬ ስወድክ ረዥም ዕድሜ

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 Před 5 lety +8

    አረብ ሃገር ያላችሁ እህቶቸ እንዳይከፋችሁ እኛም አንድ ቀን እንሞሸራለን !!!!!!
    በተረፈ ሙሽሮች ያምራሉ ♥ አንተ ደሞ መላጣህ ያምራል .....

    • @user-bj7xq6ln3j
      @user-bj7xq6ln3j Před 5 lety

      ቱ አንቺ ኩበት እግር አቃቂር ብቻ ነው የምታውቂው እንዴ፡

    • @MARIAM_1983
      @MARIAM_1983 Před 5 lety

      @@user-bj7xq6ln3j ወዬ ኩበቴ ጠራኻኝ

    • @user-bj7xq6ln3j
      @user-bj7xq6ln3j Před 5 lety

      @@MARIAM_1983 ምርጤ፡ ምላስሽ መሰጠኝ፡ ግን መላጣ ኖ

    • @Nnnn-cs2cr
      @Nnnn-cs2cr Před měsícem

      😂😂😢🎉🎉🎉

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube Před 5 lety +21

    ኢትዮጵያ ትቅደም መልካም ማድረግ መልካም ነው በምድር የምናረጋቸው መልካም ነገሮች በሰማይ ዋጋ አላቸው።

  • @edombezaedom5241
    @edombezaedom5241 Před 5 lety +1

    ባለማግባቴ ኮራው ይሄን የመስለ ዘፈን ሳልጨፍርበት ባገባም እፈታ ነበር ለዘፈኑ ስል አብዬ ምርጤ ይቻምክ

  • @lemareta2017
    @lemareta2017 Před 5 lety +3

    ሙሽሪትን እንደኔ የወደዳቹ እስኪ የታላቹ

  • @prhaneprhane3340
    @prhaneprhane3340 Před 5 lety +429

    የሰወ ሰረግ በማየት አይኔ ፈዘዘ የኔሥ መች ይሆን ?
    መልካም ትዳር :: እንደኔ በሥደት ያላችሁ የኛም አይቀረም ቀኖ ቢዘገይም ዋናው ጤና

    • @mreasy9731
      @mreasy9731 Před 5 lety +4

      Prhane Prhane Selkshen pls. Ene agbashlew 😁😁

    • @mulutekley2980
      @mulutekley2980 Před 5 lety +6

      እዉነት ነው ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን

    • @ritaabreham7052
      @ritaabreham7052 Před 5 lety +2

      Metadel new

    • @typingtyping1617
      @typingtyping1617 Před 5 lety +5

      Tedar fikade egzabher yasfelgewal, be hiwotsh egzabher yefekdelsh hodi, destashn yaseman emebiti yekdemchebet hulu kidus Hiwot nw eswa ye hiwot wuhashn temulalsh.

    • @genzebeea6391
      @genzebeea6391 Před 5 lety

      Ewnetun new

  • @peaceethiopia4012
    @peaceethiopia4012 Před 5 lety +18

    Well come back abnet agonafer my best singer good job keep going

  • @samg.michael8945
    @samg.michael8945 Před 4 lety +20

    Ethiopians know how to through a party! beautifully executed song👏🏻👏🏼👏🏽👏🏾👏🏿

  • @mekdietio63
    @mekdietio63 Před 5 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው አብነት ስወድህ ሁላችንንም ለዚህ ያብቃን

  • @tsedi898
    @tsedi898 Před 5 lety +45

    አድስ አመት እኔም ሙሽራ ነኝ እንደጉድ ይቀወጣል☺☺ አቤ አንደኛ ነው💓

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +1

      Tsedi የጋሽ ፀጋዬ እሸቱ አድናቂ 89 ፍቅር የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሠብ👍

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 Před 5 lety +1

      እደኔቤሎያማረው ማነው??

  • @tube.9687
    @tube.9687 Před 5 lety +13

    Wow በጣም ደስ የሚል ነው የማልፈታው ባል ካገኘው አይኔን አላሽም ይቅናሽ በሉኝ

  • @eident8209
    @eident8209 Před 5 lety +2

    ይኤን ቀን መች ይሆን የማየው ወይኔ ኤዲዬ እዚ የአረብ ባሪያ ሆኜ ልቅር እመብርሃን ለሁላችንም ይህንን ወግ ታሳየን አሜን🙏🙏🙏

  • @haymanottesfaye3119
    @haymanottesfaye3119 Před 3 lety

    ዋው ይህንን ምረጥ ዘፍኝ እንዴት አድርጌ ላመሰግነው ሁሌም ጥሩ ነገረ ይዛልን ነው የሚመጣው ዘፍኑ ሁሉ ተወዳጅ .ሁሌም የሚደመጥ የማይሰለች

  • @Djbaba5
    @Djbaba5 Před 5 lety +16

    የሚገርም የሰርግ ዘፈን ሁሊም ስራዎችህ የሚስደሙሙ ናቸው በ አልበም ብቅ የምትልበት ቀን በጉጉት እንጥብቅሃለን 👌👌

  • @rozitenker4850
    @rozitenker4850 Před 5 lety +5

    እናንተ ዝፈኑ የኔ ምርጥ ስወድህ ምርጥ ስራ ነው
    ዋው የስርጌ ለታ ምችት ይበልህ

  • @mariyadagnew9761
    @mariyadagnew9761 Před 5 lety +8

    ዋው እንዴት እሚያምር ሙዚቃ ነው !አምላኬ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃን !ጥሎብኝ የሠርግ ዝግጅት እወዳለሁ

    • @yasminibrahim742
      @yasminibrahim742 Před 2 lety

      Enntmagbu😚😚😚😚😚😚😚👭👭👭👭👭👭👭💗💗💗💗💗💗💗💘💘💘💟💟💟

  • @user-zx3og9jd5s
    @user-zx3og9jd5s Před 3 lety +2

    🇪🇹❤🇪🇹 ውይይ እድለኛ ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩ።

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 5 lety +8

    ይሄን ቪዲዮ አይቼ ማግባት አማረኝ 💏❤😘🌺🌹🌷🌷🌷🍾 አብነት የኛ ምርጥ በልዩ ስራ ነው ከተፍ ያልከው ያምራል ❤

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 Před 5 lety +1

      በሚቀጥለው ያንችን ቢዲወ እንጠብቃለን

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety +6

    ዋዉ ምርጥ የሰርግ ዘፈን ነው:: አሁን ለምትጋቡ ሙሽራዎች መልካም ትዳር🙏🏾

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +1

      Tena D ፍቅር የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሠብ👍

  • @gualasmara7770
    @gualasmara7770 Před 4 lety +6

    Covid 19 bring this beautiful wedding song !!! I love it ♥️♥️congratulations Bride and groom in family from Asmara Ertrean shekorina

  • @mamilove3908
    @mamilove3908 Před 5 lety +1

    አኔስ ሰርጌ ናፈቀኝ ይህ ጠንከኛ ስደትም አሰረኝ አልፋታኝ አለ እሰው ሀገርም ሰርጉም ምኑም አያምረኝ ኦፍፍፍ ፍቅሬ እግዚአብሔር ተገናኙ ካለን እንገናኛለን ካልተገናኘንም ሁሌም ደስታህን ያሳየኝ ውደ የወንዜ ልጅ

  • @user-fc8kl3pk9y
    @user-fc8kl3pk9y Před 5 lety +21

    እሁድ ለት ለገባችው
    እህቴ የኔ ናፍቆት ሰርግሽ ላይ በልገኝም እሄንን ጋብዤሻለው።

  • @merongg5942
    @merongg5942 Před 5 lety +32

    i sow this music at list 4 or 5 times its so amazing . everything the clip music compose camera light system coordination so perfect and quality . Thank you Abenet Agonafer & all crew . 😘😘

  • @user-jq2zn1bq6q
    @user-jq2zn1bq6q Před 5 lety +10

    ወይኔ ሲያምሩ አብነት አጎናፍር ምርጥ ስራ ነው ደግሞ ስወድልክ ጥሎብኝ 😍😘💞💕👌👈

  • @hananwellyawa2861
    @hananwellyawa2861 Před 5 lety +14

    ወይኔ በዚህ ሙዚቃ መሞሽር አማረኝ የኔ አዳም የት ነህ አብነት መጣልን ተው እንቀውጠው ሥልህ

    • @bar8169
      @bar8169 Před 5 lety

      hanan wellyawa Lol

  • @ekramahmed8582
    @ekramahmed8582 Před 5 lety +7

    እምር ነው ያለብክ ዋውውው አምላክ ለዚክ ቀን እኛንም ያድርሰን ስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ

  • @mishelwilliam931
    @mishelwilliam931 Před rokem +1

    I will be happy if my mom and Dad live together with me 😊

  • @lulubintaragaw8413
    @lulubintaragaw8413 Před 4 lety

    የውነት መንገድ ተጀመረ አድሰ ምእራፍ ባድሰ ገመድ ተገመደ ለዘላለም ላይፈታ።

  • @ilovemom-mf3rt
    @ilovemom-mf3rt Před 5 lety +5

    ሁላችንንም ለዚህ ቀን ያብቃን ጓደኞቼ አሜን በሉ

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety

      ema ewadishalew lenaten labita welat alabegn!!! ፍቅር የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሠብ👍

  • @merhawitasrat5818
    @merhawitasrat5818 Před 4 lety +8

    ማግባት ደስ የሚል ይመሰለል፣አግቡ

  • @Fkadu-ruo8cl2rn4b
    @Fkadu-ruo8cl2rn4b Před 5 lety

    የኣብነት ሙዚቃ በጣም ቆንጆ ነው። ይህ ሙዚቃ ከክሊፕ ውጪ ብንሰማው እውነተኛ የኢትዮጵያ የሰርግ ዘፈን ቀለም የለውም። ኣብነትን ከመውደድ ተፅዕኖ ወጥታቹ ብታደምጡት የኣትሌቶች ድል ኣድርገው ሲገቡ የጀግኖች ኣቀባበል የሚመስል ጣዕም ነው ያለው። ኣስቡት የኢትዮጵያ የሰርግ ዘፈን ያለው ጣዕም ምን እንደሚመስል? እንደ የእነ ታደሠ አለሙ፣ ደመረ ለገሰ....

  • @fadoofadoo4213
    @fadoofadoo4213 Před 3 lety +1

    አላህ እስከመጨረሻው ትዳራችሁን ያሣምርላችሁ በጣም ደስ ይላል ለኛም አላህ እንደዚህ አይነት ደሥ የሚል ትዳር ይሥጠን

  • @user-ex2mm2fo4q
    @user-ex2mm2fo4q Před 5 lety +4

    Wowwwww በጣም ደስ የምል ነው 👌😍 እኛንሚ ለዝ ክብር ያብቀን አሜንንንንንንን👍

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጋችሁ እራሳችሁን ለእግዚአብሔር አስገዝታችሁ ከእግዚአብሔር ጠብቃችሁ ምንም ሳይሳካላችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ አበላሽቶባችሁ ልጅነታችሁንና ወጣትነታችሁን ተጫውቶበት እንደሸንኮራ መጦዋችሁ በመጨረሻም ምድረ በዳ ላይ ጥሎዋችሁ የሄደባችሁ እንደ እኔ ያዘናችሁ ትኖሩ ይሆን???

  • @agaretube2103
    @agaretube2103 Před 2 lety +1

    ዋዉዉዉ ፈጣሪየ የኔስ ቀን መቸ ነዉ ቁሜ ቀርዉ

  • @user-dd1jc1vo6t
    @user-dd1jc1vo6t Před 4 lety +1

    በጣም ነው የምወድህ አበነት ፈጣሪ ሁላችንንም ለዚህ ቀን ያደርሰን

  • @helinatefera1283
    @helinatefera1283 Před 4 lety +5

    One of my favorite songs and vidio clips! I want my wedding to be as sweet and colourful as this song!