Veronica Adane - Abebaye - ቬሮኒካ አዳነ - አበባዬ - New Ethiopian Music Video 2023 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 05. 2023
  • Veronica Adane - Abebaye - ቬሮኒካ አዳነ - አበባዬ - New Ethiopian Music Video 2023 (Official Video)
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #Abebaye
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2019: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
    #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
    #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
    #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords
  • Hudba

Komentáře • 2,1K

  • @Lata-1
    @Lata-1 Před rokem +2201

    ይህን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀር ይስጣቹ❤❤❤❤

  • @tshayemelse470
    @tshayemelse470 Před rokem +660

    ሁላችንንም ለዚ ክብር ያብቀን ያፈቀረነውን ሰዉ አያሳጣን አሜን 😍😍😍😍

    • @Belayenshebelabelay-ik1ec
      @Belayenshebelabelay-ik1ec Před rokem +8

      የኔ ፋቅር በጣም ነዉ ሙዚቃዉ የሚያምረዉ

    • @16Kassegn_Eseye
      @16Kassegn_Eseye Před rokem +16

      ግን እኔን ብቻ ነው የሰርግ ዘፈን ስሰማ አግባ አግባ የሚለኝ።እግዚአብሔር አምላክ በትዳረ ትባርክኝ ዘንድ ቅዱስ ፋቃድህ ይሁንልኝ ብሎ መፀለይ ነው ምክኒያቱም ትዳር ከእግዚአብሔር ስለሆነ ማለት ነው።

    • @tshayemelse470
      @tshayemelse470 Před rokem +7

      @@16Kassegn_Eseye እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ማንም አይቀርለትም ግን ለሁሉም ጊዜ አለው አድቀን

    • @bekeleajebew9911
      @bekeleajebew9911 Před rokem +1

      Amen

    • @tsedeneyaelias4941
      @tsedeneyaelias4941 Před rokem +1

      Yene kebet stamri

  • @ahmedfox9439
    @ahmedfox9439 Před 5 měsíci +36

    የኢትዮጵያ ዘፈኖች ለዘመናት የማያልቁ ፍቅር ናቸው እኔ ሱዳናዊ ነኝ እና ኢትዮጵያውያንን በጣም እወዳቸዋለሁ ስር ሊሰደዱ የማይችሉ የኛ አካል🇸🇩🇪🇹🇪🇹 ናቸው

    • @marya7483
      @marya7483 Před 5 měsíci +5

      Wowowowo I love sudan my husband from sudan 🇸🇩 we live usa

  • @danieltesfayeamen707
    @danieltesfayeamen707 Před rokem +18

    በጣም ከምወዳት ሚስቴ የተጋብዝኩት ዘፈን ሁሌም የምወድሽ የልጆቼ እናት ኑሩልኝ ዘላለሜን እወድሻለው

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 Před rokem +250

    ከጊዜ ወደ ጊዜ ችሎታሽ እየጎላ እና እያደገ እያስገረምሽን ነው keep it up my Queen❤❤❤

  • @kidistalemu-nr7rj
    @kidistalemu-nr7rj Před rokem +280

    ይቺን ቀን በጉጉት እጠብቃለሁ ፈጣሪ እኔንም ለዚህ ክብር ወግ አብቃኜ

  • @bakoentertainment
    @bakoentertainment Před rokem +266

    ይህን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀር ይስጣቹ❤

  • @bitewmenbere
    @bitewmenbere Před rokem +8

    ከእድል ቀኔ ብለያይ
    ባገኝ ባጣ ምድር ላይ
    ደመኩኝ ስል በአለም ላይ
    ፊትነሳኝ አለም
    ካለኸኝ ግዴለም
    የመባረክ ስሜቱ
    ባይጠፋም አብሮነቱ
    የሚያግባባን ብዛቱ
    ብርቄ የነፍሴ እፎይታ
    ና የኔ ከፍታ
    የኔ የኔ የኔ ደስታ ❤

  • @abeba1
    @abeba1 Před rokem +56

    ቀበጥ ሴት አሎድም ካንቺ በቀር ሰው እንዴት ሁሉም ያምርበታል ይቅናሽ ያባቷ ልጅ❤❤

  • @abigailmesfin780
    @abigailmesfin780 Před rokem +392

    አበባዬ🤍🌸

  • @haregeendale2805
    @haregeendale2805 Před rokem +5

    እሄን ዘፈን ስንቴ እዳየውት በጣም ነው የወደድኩት ❤
    ዋዉ ገራሚ ስራ ነው ጎበዝ በርቺ
    ድምፅ 100% wow konjo
    🥰😍🤩😘

  • @g.r941
    @g.r941 Před 6 měsíci +6

    ኤርትራዊ ነኝ። ዘድንቓ ድምጻዊት ብኹሉ ስርሓታ ስለምንታይ ግን ኩሉ ደርፍታታ ንድሕሪት ይመልሰኒ ድምጺ ዋውው ኣሎሎሎሎሎ ሎ ሎሎሎሎ

  • @yezinaterefe7019
    @yezinaterefe7019 Před rokem +20

    የገረመኝ የሁሉም ሙዚቃወችሽ ግጥም part of my life omg ቆይ እንተዋወቃለን ቪየ አጃይብ ነው አቮ ዘመንሽ ይባረክ ከውድ አባትሽ ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zufantemesgen2896
    @zufantemesgen2896 Před rokem +28

    ይህ ቀን ነው የናፈቀኝ ይህን የምትመኑ እግዚአብሔር ሀሳባችን ያሞላልን አንደኛ ነው ውዴ

  • @desstadessta
    @desstadessta Před rokem +62

    I can't wait to rock my weeding day with this song!! egziyabeher yeredagn!

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 Před rokem +3

    ወይ እግዜሩ ስጦታ፡፡ እንዴት ልብን ሰርስሮ የሚገባ ድምጽ ነው የሰጠሸ? እጅግ ውብ የሆነ ድምጽና ቅንብር

  • @teklitkesete9274
    @teklitkesete9274 Před rokem +45

    Much love ❤️ Veronica from eritrea 🇪🇷 ❤️

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před rokem +113

    ቬሪ ተሳክቶልሻል!!!
    የእውነት ፀዴ ነው!!!
    የእውነት ለአንቺም የአንቺን ማየት አማረንና ይሑንልሽ የትዳር ማገርሽ ተሳክቶ ይሙላልሽ!!!
    በትዳር ዓለም በመንገድ ላይ ላለንም ፍፁም ሰላም የበዛበት ፥የፈጣሪን መባረክ ከፊት የቀደመው ፥የማይነቃነቅ ወርቃማውን ትዳር ያድለን!!!
    ለሑላችንም ያድለን!!!✍🎉🎉🎉🎉

  • @kipkip7498
    @kipkip7498 Před rokem +3

    Any Kenyan here..let's show some love❤❤

  • @7RainBow-zn4yk
    @7RainBow-zn4yk Před 11 měsíci +10

    Veronica Adane's captivating vocals in 'Abebaye' truly shine! A mesmerizing blend of Ethiopian musical artistry. 🎶🇪🇹 #EthiopianMusic

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +17

    ግብዣዬ #ለውዱ_ፍቅሬ_ለእጮኛዬ_ይውንልኝ_አበባዬ አንተ የኔ ስጦታዬ ነክ ጨረቃዬ አበባዬ ኑርልኝ ይህ ዘፈን የተመቸው ማነው👍 እናመሠግናለን

  • @issui140
    @issui140 Před rokem +232

    ድምፅ 100% በላይ
    ግጥም 100%
    ዜማ 100%
    ቪዲዮ ጥራት 100% ብቻ ምን ይዉጠዋል ምርጥዬ ነዉ መልካም እድል ቬሮኒካ❤❤😊😊🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹

    • @MG_22
      @MG_22 Před 9 měsíci

      Zimbleh sew silale bicha gitim 100% atbel mejemerya bedenb sima beg😂

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes Před 7 měsíci +1

      ​@@MG_22abate kes bey mn anadadesh endezhi

  • @dawitdendir530
    @dawitdendir530 Před 9 měsíci +13

    ፈጣሪ ይህን ደስታ ለሚገባዉ ሁል ይስጥ 🎉🎉🎉🎉

  • @fasilfantahun32
    @fasilfantahun32 Před rokem +3

    The new Aster Aweke ........ Princess 🤴 of Ethiopian Music. Stay blessed

  • @jarihachem1711
    @jarihachem1711 Před rokem +83

    የመዳም ቅመሞች እቺን ቀን በጉጉት ለምጠብቁ ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ🙏👌👏

  • @smagndemisse3772
    @smagndemisse3772 Před rokem +7

    እንኳን ደስ አለሽ ውዴ በጣም አርፍ ስራ ነው ከሜራ አጠቃቀም ደይሬክትንግ ግጥሙ ዜማው ከድምጽሽ ጋር የተዋሃደ ነው ከዘመናችን ሙዚቀኞች ግምባርቀደም ተጠቃሽ ነሽ በጣም ወድጄዋለው በርችልኝ 🎉🎉🎉🎉 congratulations 👏👏👏100/100% by my side 👌👌

  • @MultiSciGeek
    @MultiSciGeek Před 11 měsíci +34

    Man Ethiopian melodies are so unique. Nothing quite like it, just like it's culture. I'm very intrigued 🇪🇹❤️

    • @amsaletegegn3202
      @amsaletegegn3202 Před 7 měsíci

      Please correct it as Amharic language music and melodies

    • @MultiSciGeek
      @MultiSciGeek Před 7 měsíci +1

      @@amsaletegegn3202 And Amharic is spoken on Mars??

  • @bethlehemsbahtu7416
    @bethlehemsbahtu7416 Před 20 dny +1

    To all of you reading this give it an unepected gift. ❤❤❤

  • @nesriomer5625
    @nesriomer5625 Před rokem +6

    ቬሮ የምር ብታገቢ እንኳን እንደዚህ ደስ የሚልሽ አይመስለኝም!❤❤❤

  • @tisgerdafetne1590
    @tisgerdafetne1590 Před rokem +14

    የውነት ከሶስት ጊዜበላይ ደጋግሜ የሰማውት ዘፈን ቢኖር ይህነው በጣም አንደኛ ድምፅ ከውበት ጋ በተለይ አሎሎሎ ተመችቶኛል❤❤❤❤

  • @amarewoldetensai9156
    @amarewoldetensai9156 Před 9 měsíci +4

    Oh my daughter,
    You are amazing.
    Ever seen in Ethiopian music.

  • @matiwosabraham8317
    @matiwosabraham8317 Před rokem +5

    Quite Special ! 👌👌👌 Golden Voice ! Keep it Up Veronica ! Berchilin

  • @indiyatube8100
    @indiyatube8100 Před rokem +100

    አላህ ያልታሰበ እንጀራ ይስጠን በተለይ ለቅመሞች❤

  • @ashwagali8623
    @ashwagali8623 Před rokem +64

    Iconic voice
    Love from Sudan for all beautiful Ethiopian💕🇸🇩

  • @NikaDan
    @NikaDan Před rokem +24

    Песня отлично поднимает настроение! Спасибо ☺️🙏🌸

  • @wuduwaitube
    @wuduwaitube Před rokem +12

    እሄን ዘፈን ስንቴ እዳየውት በጣም ነው የወደድኩት ❤
    ዋዉ ገራሚ ስራ ነው ጎበዝ በርቺ
    ድምፅ 100% በላይ
    ግጥም 100%
    ዜማ 100%
    ቪዲዮ ጥራት 100% ብቻ ምን ይዉጠዋል ምርጥዬ ነዉ መልካም እድል ቬሮኒካ❤❤😊😊🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹

  • @eskedareskedar7373
    @eskedareskedar7373 Před rokem +7

    ዋው ምርጥ ሙዚቃ ከምርጥ ድምፅ ጋር እንቅስቃሴዎችሽ ቪዲዮውን እዩኝ አዩኝ እንዲል አድርጎታል እናም በጣም አሪፍ ነው በተለይ አሎሎሎሎሎ ተመችቶኛል ❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥100/100❤❤❤❤

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Před rokem +8

    ብዙ እንደለፋሽበት ያስታውቃል እናም በጣም ቆንጆ ነው መልካም እድል ❤🎉

  • @OkorKore
    @OkorKore Před 8 měsíci +4

    Wow veronica adanes caplivalig vocals wow♥️❤️♥️♥️🙏

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Před rokem +6

    በጣም ጎበዝ በጥረትሽ ልፍት እዝህ ደርሰሽ ደስ ይላል ላባትሽ ያለሽ ፍቅርና ክብር ለዝህ አበቃሽ

  • @ETHIOSTARTUBE
    @ETHIOSTARTUBE Před rokem +30

    Wow ይሄ ዘፈን ወድጀዋለዉ 100 like❤

  • @weynyegetachewdam5927
    @weynyegetachewdam5927 Před rokem +11

    መንፈሷ በጣም ነው የተመቸችኝ እውነት እንደዚህ አልጠበኩም ነበር👏👏👏 ።ምርጥ 👍👍👍የሠርግ ዘፈን ነው። በተለይ ደግሞ አሎሎሎሎሎ በጣም ተመችታኛለች😃😃😃 ። ድምፅሽ 100😍😍😍

  • @natnaelyebeltal4586
    @natnaelyebeltal4586 Před rokem +19

    እስቲ እንደዚ ፍቅር በጠፋበትም ዘመን ቢሆን እንደዚ እየዘፈናቹ ፍቅር አሲዙን👏👏👏great job!!!

  • @redietgirma4286
    @redietgirma4286 Před rokem +6

    ቢታይ ቢታይ የማይሰለች ምርጥ ሙዚቃ። ሁሉንም ስራዎችሽ ስወዳቸው❤❤💕💞

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před rokem +51

    ለተጋቢዎች በሙሉ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ። የመቻቻል፣የመተሳሰብ ያድርግላቹ። ዉለዱ ክበዱ።

  • @birukseleshi2640
    @birukseleshi2640 Před rokem +7

    Veronica On behalf of our Generation THANK YOU🙏

  • @tamratsisay1161
    @tamratsisay1161 Před rokem +8

    ምርጥ ስራ ነው ሁሉም በጥሩነው የተሰራው አለባበስ ቀረጻው ቦታ መረጣው ግጥሙ ዜማው እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው የሰራሽው በአድማጮችም ተቀባይነትን አግኝተሻል በርቺ የሙዚቃውን እንደስትሪ ከሚያሳድጉ እንስት አርቲስት አንዷና ዋነኛዋ አንቺ ቬሮኒካ አደነ ነሽ በርቺ ጎበዝ ነሽ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇

  • @Abdoubalde009
    @Abdoubalde009 Před 4 měsíci +1

    god bless our africa and boy from senegal i love everything in africa music ❤❤️🇪🇷❤️🇸🇳❤️🇪🇹

  • @hirut100
    @hirut100 Před rokem +18

    Veronica, you did it again 👏 you are very talented in every way, and you are capable of changing our country music industry . Keep going, keep shining . Thanks for the beautiful music.❤

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 Před rokem +6

    ከሁሉም በላይ ቆንጆ ድምፅሽ ነው ጎልቶ የሚሰማኝ በርች የኔ ቆንጆ ጥሩ ስራ ነው።

  • @user-ds5lm5rc6h
    @user-ds5lm5rc6h Před 8 měsíci +5

    Ethiopian music makes me happy to the core

  • @adiamtewelde-vq3em
    @adiamtewelde-vq3em Před 11 měsíci +8

    Veronica You have such a soothing tone,” “You've got perfect pitch,” or “I can really hear the passion in your voice 😘😍❤️❤️

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před rokem +36

    ቬሮኒካ፥
    በድንቅ የሰርጓ ሙዚቃ፥
    ሲያምርብሽ መቁነጥነጥሽ ፥
    በነካ እጅሽ በውብ ስጦታሽ ከትወናው ብናይሽ!!!✍

  • @saraa3434
    @saraa3434 Před rokem +6

    ምርጥ ስራ ነዉ👍👍❤❤ የምጋብዘዉ ሠዉ ቢኖርኝ ተመኘዉ😂😂

  • @fikertesfaye4595
    @fikertesfaye4595 Před rokem +1

    አንደኛ ነው ያንቺ ሙዚቃ ነው። ሳይሰለቸኝ ደጋግሜ የምሰማው በርቺ

  • @ethiopiafirst523
    @ethiopiafirst523 Před rokem +6

    You are beautiful and your music is on of its kind . Congratulations 🙏🙏🙏

  • @ckqhcua1
    @ckqhcua1 Před rokem +4

    Well done..!!! This will be this generation wedding song..!!

  • @user-sol321
    @user-sol321 Před rokem +25

    ቬሮዬ ዘፈኑን ጨርሸ አላየሁትም ፣ አይቼ ስጨርስ አስተያየት እሰጣለሁ ፣ ማዘር ጠርታኝ ነው ። ❤

  • @kibromabraham3115
    @kibromabraham3115 Před rokem +20

    It is amazing how you can hear the 1st note of a song and instantly you are like waw, it doesn’t happen that often but this has to be one of the moment that draws you to listen to it again and agin. Which I am doing😂😂😂 well done young lady.

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 Před rokem +5

    ወይ ዘድሮ ተዋረድኩ ይህ ዘፈን ለእኔ መዝሙሬ ይሁን ???😭😭😭በስመአብ !!❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 Před rokem +7

    መዓረይ...የነካሽው ሁሉ ነው የሚያምርብሽ❤

  • @peace3791
    @peace3791 Před rokem +27

    በድንብ ተደክሞበት እና ብዙ ወጥቶበት የተሰራመሆኑ ግልጵ ነው :: በጣም ቆንጆ ነው::

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb Před 7 měsíci

      ተዘፈነ ማለት ነው በቃ ዘፈን አታቁም ማለት ነው

    • @peace3791
      @peace3791 Před 7 měsíci

      @@GenetGeni-ob4kb ድምጵ ቢኖርሽ የማትዘፍኚ, የማትዋሺ, ገንዘብ ብታገኚ የምትመልሽ ምንም ያህል ቢሆን, የማትሰርቂ, የማታታልይ,የማትምቀኚ...... መሆን አለብሽ :: ታድያ አትይ ዘፈንም ያሳሳስትሻል እንደዚህ በሰው ለመፍረድ አንቺ ብትሆኝ የማታደርጊውን:

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb Před 7 měsíci

      @@peace3791 ምኑ ነው አሁን የሚሥበው ግጥሙ ዜማው ቅኔ የልብሦ ሥታይል መልክት የለው

  • @bitanyadawit9296
    @bitanyadawit9296 Před rokem +1

    ምን እንደምል ቃል አጣሁኝ ባለትዳር እና የአንድ ልጅ እናት ነኝ ይህንን ስሰማ ውስጤን በጣም ነው የነካኝ እናም ደጋግሜ እያነባሁ አየሁት። አደመጥኩት።
    ቬሮኒካዬ ዳንስሽ፣ ሁኔታሽ፣ ቅብጠትሽ ሁሉም ያምርብሻል👍👍👍
    የኔ ቀበጥ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @sabazenebe8101
    @sabazenebe8101 Před 11 měsíci +4

    I am from America 🇺🇸 but I listen to Ethiopian songs because my family is from Ethiopia 🇪🇹 and every Ethiopian song I hear is amazing but when I herd this wedding music I loved it keep it up

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 Před rokem +6

    ሁሌም ነው ምታስደሚሚኝ Vሮዬ የኔ አበባዬ፩ ነው ይመችሽ 😍😘ቀበጧ 😘

  • @NaoAfrica70
    @NaoAfrica70 Před rokem +21

    this is dedicated to my younger brother as a marriage gift.
    Thanks Veronica

  • @poprap9041
    @poprap9041 Před rokem +4

    I love your song from 🇪🇷🇪🇷

  • @7RainBow-zn4yk
    @7RainBow-zn4yk Před 11 měsíci +10

    Wow, Veronica Adane's new Ethiopian music video is absolutely captivating! The rhythm and visuals are mesmerizing.

  • @yishakabrham5002
    @yishakabrham5002 Před rokem +4

    ቬሮኒካ አንድም የሚጣል ሙዚቃ አላወጣሽም ❤️😍

  • @samrimelese2536
    @samrimelese2536 Před rokem +4

    አሁንገና ለባሌ የምጋብዘው ዘፈን አገኘ😘😘😘😘

  • @BirtkneTegt-xc7kc
    @BirtkneTegt-xc7kc Před rokem +9

    እደኔ ደጋግሞ የሰማው ማነው ዋው የለለ ነው በርቺ የኔ ፍቅር 😍😍❤️❤️❤️

  • @TheRoyalSisters02
    @TheRoyalSisters02 Před 4 měsíci +1

    Next generation will see this too 🎉

  • @sosinatemesgen8677
    @sosinatemesgen8677 Před rokem +753

    Your voice is incredible.....koy enan bca nw hulum zefenwa yememecegh🧐

  • @asayeeshetu1662
    @asayeeshetu1662 Před rokem +8

    I really like it,(in this generation such marvelous sound,thank you vera)

  • @Eritrea19914
    @Eritrea19914 Před rokem +11

    ይበል ድምጺ
    ይበል ኢዲትን
    ይበል ቪዲዮ ካሚራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @jahbegna6297
    @jahbegna6297 Před rokem +9

    The melody and composure seems Elias Melkas touch. Wonderful job Tommy( Tamiru Amare)

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Před rokem +4

    ችሎታሽ ከቀን ወደቀን እየጨመረ ነው 👏👏💪

  • @tatenafkassahun
    @tatenafkassahun Před rokem +123

    i can't wait untill i get to dance with this music on every single wedding i attend.

  • @mulukesemaw
    @mulukesemaw Před rokem +4

    ይህን ኮሚት ይምታነብ ፈጣሪ የልታሰበ እጀራ ይሰጣችሁ💞💞💞💞💞💞

  • @habesha_react
    @habesha_react Před rokem +7

    VERONICA IS GROWING WITH EVRY SONG. LOVE.

  • @birriktitesfay9024
    @birriktitesfay9024 Před rokem +3

    Zefin bezu alwedm gin bikal bez zfin meknyat agebe ageb alegg 🎉🎉🎉🎉

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 Před rokem +15

    ልጅቷ ጀግና ናት በቃ ይመችሽ❤🎉🎉🎉

  • @entototsega
    @entototsega Před 11 měsíci

    ቬሮኒካ ከኮቪድ በኋላ ነው የወኩሽ በዚያ ጊዜ የሰራቸው የ ከቭር ሚዚቃ በራሱ በጣም ደስ የሚል እና የሚወደደ ነው ነገር ግን ይህ ሙዚቃሽ እጅግ በጣም ጥራቱን የጠበቀ አንደኛ ዘፈን ነው፡፡ በጣም ነው የመውድሽ በርቺ

  • @shagizejigu5159
    @shagizejigu5159 Před 11 měsíci +3

    I hear it Repeatedly!! It make my sprit Delicious!!! Unique melody!! Thanks V (Hero)nica

  • @kaduti3235
    @kaduti3235 Před rokem +17

    ኧረ ይች ቀበጥ አልተቻለችም 🥰🥰🥰የአባቷ ልጅ ልዩ ምርጥ ስራ ነው🎉

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 Před rokem +6

    እሄን ዘፈን ስንቴ እዳየውት በጣም ነው የወደድኩት ❤

  • @tsehaynehyeneayehu8528
    @tsehaynehyeneayehu8528 Před rokem +2

    Really wonderful the way you approaching and the lyrics,,,❤

  • @user-ot8tk8pi9s
    @user-ot8tk8pi9s Před měsícem +1

    Siwedsh I love you Voronika from🇪🇷🇪🇷🇪🇷😘

  • @Boss_lady_eth
    @Boss_lady_eth Před rokem +32

    Another amazing work by an amazing artist! The enery, the vocals, the lyrics, the looks, the acting...everything is on point! BRAVO!

    • @massaramassara5518
      @massaramassara5518 Před 11 měsíci

      😷😎🙏🙎👮👥👤💀👽👾💅👻💇🚿🗼🏧

  • @meseretmekuanint441
    @meseretmekuanint441 Před rokem +23

    ይሔን ኮሜንት እያነበብሽው እንደሆነ አውቃለው ።የድንግል ልጅ እ/ር ሁሌም ይጠብቅሽ። ለህዝብሽ ድምፅ ሁኝ እባክሽ።

  • @millamedia2053
    @millamedia2053 Před rokem +5

    Amazing voice and great work❤❤❤

  • @nejatabderzk7905
    @nejatabderzk7905 Před rokem +5

    you are always አንደኛ i love it veroya❤❤❤

  • @KamilaGatwo
    @KamilaGatwo Před rokem +7

    የመጀመራሰዉ ነኝ ያዳመጥኩት የኔ ቆጆ ሥወድሽ

  • @nah24
    @nah24 Před rokem +24

    i can't get enough of this music Veronica you have a magical voice ❤

  • @IsraelMosazghiLebasiOrthodox

    Lovely Song Veronica.

  • @user-fx3lz2hq8q
    @user-fx3lz2hq8q Před 15 dny +5

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @darkidari9027
    @darkidari9027 Před rokem +7

    🎉congrats veriye... You are always a master of your craft!

  • @zionmequanent8190
    @zionmequanent8190 Před rokem +21

    WOW one of the top modern wedding song ever!!!❤Your talent is unmeasurable💝 I Definitely play this song to my husband on our 25th anniversary! Keep Shining የኔቆንጆ you are a true star ⭐️ ❤

  • @yohannesadane2310
    @yohannesadane2310 Před rokem +2

    እስኪ እንደኔ ሰርግ የማይወድ like

  • @user-xf7ps4jx8o
    @user-xf7ps4jx8o Před rokem

    አበባዬ የኔ ሁሉ ነገር ፈት ብትነሳኝ አለም ካለከኝ ግድ የለም የመኳረፍ ስሜቱ የኔ🤴🤴🤴