Veronica Adane - Enaney - ቬሮኒካ አዳነ - እናነይ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 11. 2023
  • Veronica Adane - Enaney - ቬሮኒካ አዳነ - እናነይ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #Enaney #amharicmusic #newethiopianmusic2023 #amharicsong #ቬሮኒካ_አዳነ #እናነይ #veronica_adane #newmusicvideo #bestamharicmusic #ethiopia
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2019: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
    #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
    #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
    #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords
  • Hudba

Komentáře • 5K

  • @Veronica_Adane
    @Veronica_Adane Před 6 měsíci +3565

    እናነይ ብዙ የለፋሁበት ስራዬ ነዉ; እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለዉ 🙏🏽እንደሁልጊዜዉ ከጎኔ ስለሆናችዉ አመሰግናለዉ 🙏🏽
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🏽

    • @yetneberk6494
      @yetneberk6494 Před 6 měsíci +60

      በጣም ነዉ የምወድሽ ምርጥ ስራ ነዉ በርቺ

    • @misgemarkos4077
      @misgemarkos4077 Před 6 měsíci +23

      betam jeginanesh ehite mirt siranewu

    • @chd44444
      @chd44444 Před 6 měsíci +18

      ❤❤❤❤የምወደሺ👌👌👌

    • @metekelbizamo
      @metekelbizamo Před 6 měsíci +72

      ፋኖ ያሸንፋል💚💛❤

    • @user-el3wi1xy3y
      @user-el3wi1xy3y Před 6 měsíci +42

      እንዳትፈሪ እህታችን አጎንሽ ነን😊

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 Před 6 měsíci +2641

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @user-jk3vf6uk4w
    @user-jk3vf6uk4w Před 5 měsíci +55

    I am from Eritrea
    I love veronica and amharic people ❤❤❤

  • @navnit62
    @navnit62 Před 2 měsíci +8

    I am from India .. i can not understand language but i feel very happy to listen Ethiopean songs,,, Thanks

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Před 6 měsíci +661

    እኔ የመቀሌ ልጅ ነኝ I like Amharic music አምላክ በመሀከላችን ሰላም ባመጣልን እንድን እድንሆን ፀሎቴ ነዉ

    • @hannansaeed9883
      @hannansaeed9883 Před 6 měsíci +13

      ሰላሙን ያመጣል ❤

    • @makidemissie5318
      @makidemissie5318 Před 6 měsíci

      Yedrow nafekegn mnm zer yelelebet

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Před 6 měsíci +30

      ፖለቲከኞች ሊለያዩን ይሞክራሉ እንጂ እኛማ አንድ ነን❤

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 6 měsíci +6

      ያድርግልን

    • @Tsedi20112
      @Tsedi20112 Před 6 měsíci +18

      ይህንን መንግስት ሰሜኖች ተባብረን ከጣልን ብቻ ነው ሰላም ምናገኘው

  • @WebeBerha
    @WebeBerha Před 6 měsíci +303

    Love Amhara families from 🇪🇷♥️

  • @rishane9576
    @rishane9576 Před 5 měsíci +90

    ኢትዮጽያወያን ዎንድሞቸ በጣም ነኝ ምወዳቹ ከኤርትራ ነኝ ሰላምና ፍቅር ይስጠን ኣሜን ❤

  • @michaelbutsuamlak7893
    @michaelbutsuamlak7893 Před 5 měsíci +34

    Am from Eritrea 🇪🇷 but I love Ethiopia music and calture❤❤❤

    • @HERINA_online_
      @HERINA_online_ Před 4 měsíci +1

      Ethiopia ውስጥ ሆነህ አደል ያየሀው 😁

    • @Ayngage
      @Ayngage Před 4 měsíci

      ​@@HERINA_online_???????

  • @congrahorizon1632
    @congrahorizon1632 Před 6 měsíci +355

    ይህን የመሠለ ለዛ እና ውበት ያለው የአማራ ባህላዊ ቱባ የሆነ ዘፈን ስላወጣሽልን እናመሠግናለን ቬሮኒካየ ❤❤❤

  • @safeermall2274
    @safeermall2274 Před 6 měsíci +133

    ፎጣችን ኩራታችን ጥላትና ምቀኛ ሲበዛ ማንነታችን እንድናጠብቅ ያደረገናል አማራየ ሰላምሕ ይመለሰ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 6 měsíci +6

      ፎጣ የአማራ ብቻ ነው እንዴ ኦሮሞ ብሄር ብሄረሰብ ምንድነው የሚለብሰው የአዲስ አበባ ህዝብ ፎጣ ይለብሳል በለቅሶ ማታ ሶፋ ላይ ዳደም ብሎ እዚህ ዉጭ ሀገርም ይለበሳል ፎጣ ኦሮሞ ትግሬ ገበሬው ሀር ነው የሚለብሰው😂😂😂😂 ፎጣ ያጣም አለ እኮ ቀዳዳ ነጠላ ቀዳዳ ሱሪ የሚለብስ ቀዳዳ ቀሚስ የሚለብስ ከአለም በድህነት አንደኝአ ሀገር ውስጥ እየኖሩ ኦሮሞ ትግሬ አማራን ፎጣ ለባሽ 😂😂😂😂የምትበላው የላት የምትከናነበው አማራት እስኪ ወደ ገጠሩ ኦሮሞን እዩ ጎጆቤት እኮ ነው የሚኖረው መብራት አያውቅ ዉሀ ከወንዝ ነው የሚጠጣው መናናቁ እዚህ አዲስ አበባ ጫፋ ስር ኮሜዲያን እሸቱ ፖሮግራም ሰርቶ ነበር መብራት ዉሀ ቴሌብዥን የሚባል አያውቁም እኮ አዲስ አበባ መግቢያ በር ላይ ያለ ኦሮሞ ፎጣ ለባሽ 😂😂😂😂😂እራሳቸውን የሚያዩት እንደ አማሪካ ነው እንዴ ዲያስፖራው ኦሮሞና ትግሬ እኮ ነው ጠግቦ የሚያቀረሸው በበሰበሰ ፋሪጅ ምግብ በተወጋ ምግብ ለሀጩን የሚያንጠባጥበው እሱ ከጠገበ ወገኑም ሀገር ቤት ያለው የጠገበ የሚመስላቸው ድንጋዮች

    • @user-zb1lz3vc2d
      @user-zb1lz3vc2d Před 6 měsíci +2

      ​@@meaziwendemumeaziwendemu7012ያዉ አማራን ፎጣ ለባሽ ብለዉ ስም ስለሰጡን ነዉ አጅ ፎጣ መልበሱ የሁሉም ኢትዮጵያ ነዉ

    • @user-rv5rd1fi7o
      @user-rv5rd1fi7o Před 6 měsíci +7

      ​@@meaziwendemumeaziwendemu7012ሲስቱ እኛስ የገረመን ጥቅልል አድርገው ፎጣን ለአማራ ብቻ ሰጡ ፎጣ ለባሽ ሚባል ስም አወጡለት ግን እንደውም ከአማራው ኦሮሞው ይለብሳል ፎጣን ለማንኛውም ሰደብን አንቆሸሽን ብለው ፎጣ ለባሽ አሉት የአማራን ገበሬ በፎጣውም አያፍርበት ይኮራበታል ሲለብስ ያምርበታልጅ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 6 měsíci +2

      ሸማ ኩራታችን❤ፎጣ❌

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před 6 měsíci +2

      ደገኛው እረኛ ብርዱ ስለሚከብደው ፎጣ ይለብሳል
      የአማራ ሴት ቀጭን ፈታይ ናት ኩታ፡ ጋቢ፡ ብልኮ።

  • @azebaraya5595
    @azebaraya5595 Před 4 měsíci +11

    I’m from 🇪🇷 you are gorgeous selam le🇪🇷and 🇪🇹🌹🌹🌹🌹🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @d.b.rohhal
    @d.b.rohhal Před 2 měsíci +6

    Ethiopian gentlemen are the best!
    With love from Tajikistan ❤

  • @admassiebelete9658
    @admassiebelete9658 Před 6 měsíci +351

    የራስ የሆነን ቱባ ባህል በሚያምርና በሚስረቀረቅ ዜማ መስማት ደስ ይላል። አማራይቱ ፎጣ ለባሽ ፎጣው የበለጠ ባንቺ ያምራል። ምርጥ ስራ!!

    • @ef6079
      @ef6079 Před 6 měsíci +4

      ሀቅቅ❤

    • @chombegobena4279
      @chombegobena4279 Před 6 měsíci +8

      ፎጣው እኮ በኛ ፎጣ ለባሾች ነው የሚያምረው በማንም መጤ ቱባ ባህላችን አይበረዝም

    • @TtYy-mf2ot
      @TtYy-mf2ot Před 6 měsíci +8

      አማራ ሸማ ለባሺም ነዉ እድያዉም የጥንት የጠዋቱ አያቶቻችን ሸማ እየፈተሉ ነበር የሚለብሱት💚💛❤

    • @elda554
      @elda554 Před 6 měsíci +1

      ​@@TtYy-mf2ot እሱማ ዋናው ነው የዐማራ ባህል ሸማ ነው የሚሰራው ፈታዪ አማራ ነው አዲስ አበባ የሞላው የሸዋ መነን ነው ፎጣውም ሸማ ነው ቀለሙን ነክረው ነው ሚሰሩት ጀርሲ የሚባለው ግን ከወያኔ ጋር የመጣ ነው ከዛ ሸማን ትተው ጀርሲ መልበስ ጀመሩ ግን የክት ልብሳቸው ሸማነው

    • @trekiy-tw2uy
      @trekiy-tw2uy Před 6 měsíci +2

      የአማራ ባህል ኩታ ሸማ ነዉ❤

  • @msaratm1234
    @msaratm1234 Před 6 měsíci +168

    አማራዬ ሙሽራዬ የኔ ፎጣ ለባሾች ህዝቤ ሆይ እወድሀለሁ😢❤ቀረፃ ሸዋ👌ቪሮኒካ እንወድሻለን የኛ ድምፀ መረዋ የዚህ ዘፈን ጥፋቱ ማለቁ ብቻ ነው (እናነይ)❤ ድል ለፋኖ😮

    • @hewan676
      @hewan676 Před 6 měsíci +2

      አገራችን ሸዋ ሲያምር❤❤

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 Před 6 měsíci +8

      ​@@hewan676አገራችን ሙሉ ታላቁ አማራ ነው አገራችን ሸዋ ላይ ብቻ አደለም የምንቆመው መላ 75ሚሊየን አማራ አገሩ አባት አገር አማራው ሙሉ ነው

    • @hewan676
      @hewan676 Před 6 měsíci

      @@marimasd6628 አወን አማራነውግንሰፈሬን ስላየሁ ነውእጅ❤❤

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 Před 6 měsíci +1

      ህ ....😢😢😢

    • @munaendris3149
      @munaendris3149 Před 5 měsíci

      ​@@marimasd6628ኪኪኪኪ

  • @Ertrea291
    @Ertrea291 Před 4 měsíci +19

    Song of the year ❤
    I love Ethiopian music(amharic)
    From ertrea 🇪🇷

  • @rebaonebasetsanamotsamai
    @rebaonebasetsanamotsamai Před 5 měsíci +13

    All love from South Africa ❤🇿🇦

  • @sarasarasara8846
    @sarasarasara8846 Před 6 měsíci +694

    ፈጣሪ ያልሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ኢትዮያ ለዘላለም ትኑርልን 💚 💛 ❤

  • @emilyswithgirltube5868
    @emilyswithgirltube5868 Před 6 měsíci +421

    መታሠቢያነቱ የሞቀ ቤቱን ልጆቹን ቤተሠቡን ትቶ ለኛ ነፃነት በዱር በገደል ላሉት ፋኖዎች ይሁንልኝ ቬሮየ ተባረኪ ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedabkar2294
    @ahmedabkar2294 Před 3 měsíci +7

    As Sudanese 🇸🇩 and during my existence in Addis Ababa these days I enjoyed Ethiopian culture which shows a lot of common things between Sudan and Ethiopia, this song will never fail to remind me my days at Addis, and I would request if possible for Ethiopian to put subtitles for their songs or movies, it can be in English or Arabic to share our cultures and common things that will strength our relationships, I do thank Ethiopian friends and those whom they understand the situation in Sudan and due to that I got to be treated very kind, thank you for everything brothers and sisters 😊

  • @mhmdsalih6366
    @mhmdsalih6366 Před 5 měsíci +41

    💙We love Ethiopia with all its tribes and components... Be one hand... for a better life for you... Ethiopia lover from Sudan 🇸🇩🇪🇹

    • @mamaafrica4521
      @mamaafrica4521 Před 4 měsíci +2

      Thank u bro/sis from Sudan!! May God allow all true AFRICANS to see peace and unity with all those that believe the same🙏🏾 #FreeAfricaFromWesternPuppets #Fano

    • @mhmdsalih6366
      @mhmdsalih6366 Před 4 měsíci

      @@mamaafrica4521 This will happen, God willing, my friend 💙

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před 6 měsíci +77

    ዋው ቬሮኒ 💛💚❤️🥰 አማራዬ አላህ ሰላማችንን ይመልስልን 💚💛❤️

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 Před 6 měsíci +58

    አቤት ማማራችሁ ፎጣችን ውበታችን !!💚💛❤😍😘

    • @lidet8049
      @lidet8049 Před 6 měsíci

      🥰🥰❤️❤️❤️

  • @adanehabetamu-lt4lo
    @adanehabetamu-lt4lo Před 2 měsíci +12

    የእውነት ቬሮኒካ የምርጦች ምርጥ ነሽ እስኪ እንደኔ ለቬሮኒካ ቃል ያጣላት like

  • @hallelujahkeki
    @hallelujahkeki Před 4 měsíci +8

    I like amhara people and music 👍from Canada 💯💯

  • @ethiofungroup
    @ethiofungroup Před 6 měsíci +90

    ጥፍጥ ያለ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ስራ! እድሜ፥ ጤና፥ ፍቅር ከገንዘብ ጋር ይስጥሽ እናቴ!

    • @bbgl5736
      @bbgl5736 Před 6 měsíci

      😂😂😂

    • @Tsedi20112
      @Tsedi20112 Před 6 měsíci +3

      የምን ኢትዮጵያ እኛ አማሮች ኢትዮጵያን አናቃትም የምታስገድለን የምታፈናቅለን ናት ይህ የአማራ ባህል እና ሙዚቃ ናት

    • @ethiofungroup
      @ethiofungroup Před 6 měsíci

      @@Tsedi20112 ኢትዮጵያ የገዢው ፓርቲ አይደለችም። ኢትዮጵያ የህዝቦቿ ናት። የአማራ ህዝብ ደግሞ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው።

    • @Tsedi20112
      @Tsedi20112 Před 6 měsíci +5

      @@ethiofungroup አማራ አማራ ነው ለግዜው ስለ ኢትዮጵያ አያገባንም ከድል በኅላ ስለኢትዮዽያ እናስብበታለን

    • @ethiofungroup
      @ethiofungroup Před 6 měsíci +2

      @@Tsedi20112 ወደድሽም ጠላሽም ኢትዮጵያዊት ነሽ። አማራ የሚባል ምርጥ ብሔር እንጂ ዜግነት አይኖርም።

  • @simoneritrea9223
    @simoneritrea9223 Před 6 měsíci +16

    #Veronica
    We love you so much
    From Eritrea 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ajithprashath7047
    @ajithprashath7047 Před 3 měsíci +6

    Im from srilanka. I really love this environment.😊

  • @ariamkesete1190
    @ariamkesete1190 Před 4 měsíci +15

    I love Amharic music❤
    from eritrea🇪🇷❤

  • @Messi-ss2im
    @Messi-ss2im Před 6 měsíci +297

    💚💛❤ እናመሠግናለን ባህላችን ኩራታችን ባለፎጣዎቹ እኛው የኢቲዮጲያ ድምቀት ነን

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před 6 měsíci +31

    ፀጋሽ ይብዛ!!!
    በዓለም ስፊ፥
    የኢትዮጵያን ስም ባንቺም እንድታስጠሪ!!!✍

  • @wondimumaskalo5974
    @wondimumaskalo5974 Před 18 dny +7

    I respect Amara and I love Amara people big respect I'm from South Ethiopia 🇪🇹 SNNP

    • @user-ii2yx6ri6h
      @user-ii2yx6ri6h Před 4 dny

      I not I Like AMARA OKAY😅😅 YOU LIKE OROMO ❤❤❤❤

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Před měsícem +2

    11000000, this has to be a record breaker! Congratulations, Veronica, your hard work is paying off.

  • @alex1992-Lij
    @alex1992-Lij Před 6 měsíci +76

    የዚህ ዘፈን ችግሩ ማለቁ ብቻ ነው❤❤❤❤

    • @afeworkgetahun7612
      @afeworkgetahun7612 Před 6 měsíci +1

      Habte❤

    • @TtYy-mf2ot
      @TtYy-mf2ot Před 6 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 Před 6 měsíci

      🎉👌😘

    • @user-zx9gj4dg6s
      @user-zx9gj4dg6s Před 17 dny

      Hntajur,qvplvአጀጸከዘከኸቨቨቨቨቨጰሰኸጨጨጨ ❤❤❤❤❤❤❤ ጰ ጸጠ ፐጨጠጠጨፐጨፈጸጠጨገከጠኸኸኸከጨጠጠጠ አ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አ😢😊ዐአሓአጨወገገጨ ጨ 66😢😊00j6​@@TtYy-mf2ot

  • @user-dw2hm6io1r
    @user-dw2hm6io1r Před 6 měsíci +50

    My culture Amhara 💚💛❤️
    varonca my bast its amazing voice
    we love you 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ib7st4jr4n
    @user-ib7st4jr4n Před 4 měsíci +10

    I love Amhara culture i ,m from kembata Ethiopia ❤

    • @alexawoke
      @alexawoke Před 20 dny

      South Nation , kembata❤

  • @mekonnonmulugeta9340
    @mekonnonmulugeta9340 Před 4 měsíci +5

    ቆይ እኔ ምለው ዜማ ግጥም አያልቅምዴ በአማርኛ ዋው አማራ ነዋ ምን ታረገዋለህ ❤❤❤❤ባህላችን አለምን ሚያስደንቅ ነው ለዛ ደሞ ኮሜንት አንብብ ምርጥ ዳንስ እና ዘፈን በአለም ውስጥ

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f Před 6 měsíci +41

    ዛሬ ገና ዘፈንሽን ሰማሁህሽ ቆንጂት ጥሩ ስራ ነው ባህላችን አሳይተሻል ባለፎጣው አማራዬ 💚💛❤እናነይ በለኝ😘👌

  • @yordi21277
    @yordi21277 Před 6 měsíci +44

    እናነይ ❤❤❤የአማራዬ ቱባ ባህል እኮ ግሩም ነው ድንቅ ነው ከነለዛው ❤❤❤❤ሰላም ለባላገሩ ሰላም ለወገኔ 🥰

  • @melessesinshawalamnie9960
    @melessesinshawalamnie9960 Před 4 měsíci +4

    የፈጣሪ ያለሽ!!!
    አለባበስ
    ድምጽ
    ቅንብር
    ባህል አገላለጽ


    ተ.
    .
    .
    ሁሉን አስተካክሎ በዚህ ጣዕም ባለው የማዜም ችሎታ በምን አይነት ቃል ይገለጽ!!!?
    ፎጣዬን......!!!!
    እድሜና ጤና አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥሽ!!!
    ድል ለፋኖ!!!
    ሰላም ለኢትዮጵያ!!!

  • @awettekle5542
    @awettekle5542 Před 5 měsíci +4

    I am Eritrean
    Llove youuu Ethiopian music
    May king music vorenica adene

  • @kb21997
    @kb21997 Před 6 měsíci +74

    ኣዚዩ ደስ ዘብል ሙዚቃ ❤❤ ሙዚቃ ዓለምለካዊ ቛንቛ እዩ ዶብ የብሉን እሞ ኣድናቆተይ ይገልጸልኪ ካብዚ ዘለኪዮ ደረጃ ንላዕሊ ብሙዚቃ ነጊስኪ ክትራኣይ ተስፋ ይገብር ❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @EkuFano
    @EkuFano Před 6 měsíci +66

    ገራሚ ስራ ፎጣችን💚💛❤ አማራየ🥰

  • @user-qo5wv4op1b
    @user-qo5wv4op1b Před 5 měsíci +63

    Love you Amhara people from 🇪🇷❤

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem Před 5 měsíci +40

    I love amharaye culture 💚💛❤️

    • @HayaAlen-sy5rs
      @HayaAlen-sy5rs Před 3 měsíci

      🤮🤮👈🤣👈

    • @AbebaTirukelem
      @AbebaTirukelem Před 3 měsíci

      @@HayaAlen-sy5rs 😡😡😡🐀🐀🐀🫏🫏🫏👈

    • @alexawoke
      @alexawoke Před 20 dny +1

      ​@@HayaAlen-sy5rs inferiority Complex will make you everyday suffer untill you go to hell , because Amhara❤ culture IS unstopable

  • @tsegazeab19
    @tsegazeab19 Před 6 měsíci +326

    እስቲ ቬሮን የምትወዷት ፍቅራችሁን በLike አሳዩ 👍
    ድምፅሽ ፣ ቪዲዮው ፣ አንቺ እራስሽ ምንም እንከን አይወጣልሽም ቬሮዬ ደጋግመሽ ስሪ 🥰🙏
    እናነይ 💚💛❤️

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 Před 6 měsíci +239

    وأرجع وأقول إثيوبيا بلد الفن والجمال | فيديو كليب رائع وفنانة رائعة | أظن إن هذه الأغنية ستتخطى ال 5 مليون مشاهدة | كل الحب للشعب الإثيوبي الشقيق | محبكم من السودان ❤❤❤🇸🇩🇪🇹

  • @dagnezelalem7564
    @dagnezelalem7564 Před 5 měsíci +3

    ሰው ራሱን ሲሆን እንዴት እንደሚያምር አሳይተሽናል ❤❤❤❤አማራነት ውበት ጀግንነት ብሎም ቅንነት ነው ኢትዮጵያን የሚያዩበት ባህል

  • @kidane8155
    @kidane8155 Před měsícem +4

    l love Amharic music and amhara people ❤❤❤❤eritrea

  • @saraafewerki647
    @saraafewerki647 Před 6 měsíci +276

    I love Amharic music from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷peace Amhara people.

  • @ETHIO_Celebrates
    @ETHIO_Celebrates Před 6 měsíci +51

    💥ይህን ለምታነቡ ሁሉ የልታስበ አንጀራ ይስጣቹ 💝💝
    ethiopia le zelalem tenur

  • @user-do3uy9ci7q
    @user-do3uy9ci7q Před 5 měsíci +16

    ጀግና ባሎቻቸዉን ላጡ ጀግና የኢትዩጵያ ሴቶች የዘፈንሽዉ ይመስላል🥰
    Veroye Ewedeshalew❤🙏

  • @berberawiAbdi
    @berberawiAbdi Před měsícem +5

    I am From Somalia. Ethiopia is place of all. I like Ethiopian songs and culture. Be proud to be Africa. 🎉

  • @user-uz3ri8wn2q
    @user-uz3ri8wn2q Před 6 měsíci +17

    ማርያምን 10ጊዜ በላይ እየደጋገምኩኝ ነው የሠማሁት ሰውም ሳይታዘበኝ አይቀርም ግን ምን አገባኝ የኔ ልዩ አንደኛ ነሽ እህታለም 🎉🎉🎉❤❤

  • @RaniYa552
    @RaniYa552 Před 6 měsíci +192

    Proud to be የፎጤዎቹ 💚💛❤️😇

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Před 6 měsíci +6

      Yes,me too.. so proud .. የፎጤዎቹ ❤ Am a proud Amhara ✊

    • @kor405
      @kor405 Před 6 měsíci +4

      Gid new !!!!!!!!
      Amara fetariwin yizo wede fit !!!!!!!!
      Aleke

  • @abelsbhatu907
    @abelsbhatu907 Před 3 měsíci +3

    I listened to this song every day and if I don't listen it makes me stressed 🇪🇷

  • @TituMerawi-dg1iv
    @TituMerawi-dg1iv Před 5 měsíci +5

    My Amhara people love you so Mach demoche❤

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng Před 6 měsíci +737

    ይህ ዘፈን ለፋኖ ይሁን ሰዉን ለማትረፍ ትዉልድን ለማዳን ለኢትዬዽያ አንድነት አንድ ነፍሱን አሲዞ የህልዉና ትግል ለሚታገሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @vibe_one
    @vibe_one Před 5 měsíci +307

    Am from Rwanda 🇷🇼 but I love Amhara music❤ and culture

    • @Peace-pm5rg
      @Peace-pm5rg Před 5 měsíci +2

      Thanks. One love.

    • @abelebe5035
      @abelebe5035 Před 5 měsíci +2

      One Love❤️

    • @Dani-Harer
      @Dani-Harer Před 5 měsíci

      🤗

    • @bereketWogayehu
      @bereketWogayehu Před 5 měsíci

      One love ❤❤❤ we love u

    • @Kiddos27
      @Kiddos27 Před 5 měsíci

      Thank you. But Amahara people are under government sponsored genocide /ethnic cleansing now.

  • @mekdiassefa6253
    @mekdiassefa6253 Před 58 minutami

    ይሄን ዘፈን በስስት ማዳምጠዉ እና ሲያልቅ ይከፋኛል በጣም እወደዋለሁ ቬሮኒካ አንቺ ለኔ የሴት ጀግና ዘፋኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @endriastesfamichael8611
    @endriastesfamichael8611 Před 4 měsíci +4

    Iam from eriteran, but like music amharic song peace eriteran and Ethiopia

  • @netsanetteshome1005
    @netsanetteshome1005 Před 6 měsíci +35

    እኔ ምልሽ ግን ማን ፈቅዶልሽ ነው እንደዚህ ልቤን ምታንቀጠቅጭው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ገራሚ ስራ ማርያምን 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼 እጅ ስራው የኛ ፈትሉ የኛ ጥበቡ የኛ ፈጣሪ የባረከው ፍቅር ብቻ የሆነ ሚስጥራዊ ጀግና ልበ ሙሉ ህዝብ አ ማ ራ 💚💛❤️✊🏽

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Před 6 měsíci +24

    የኔ ቀብራራራዋ አማራዊት ምርጥ ስራ ነው 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aramideabiodun8672
    @aramideabiodun8672 Před 3 měsíci +3

    My love for Ethiopian music and people ❤❤❤ From Nigeria

  • @user-yq3ip6rn4d
    @user-yq3ip6rn4d Před 4 měsíci +7

    I'm eritrian i love you amharina music Veronika🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-st5ce1ml7n
    @user-st5ce1ml7n Před 6 měsíci +195

    አማራ የእኔ ሚስጥር ህዝብ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ የእኔ ውድ ምርጥ ስራ ነው😢💚💛❤

    • @magdes6631
      @magdes6631 Před 6 měsíci +6

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፉኖ አማራዬ የኔውብ ህዝብ

    • @mistertadele7181
      @mistertadele7181 Před 6 měsíci +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabonaalemu767
    @sabonaalemu767 Před 6 měsíci +9

    ብዙ አማርኛ አላውቅም ግን የቬሮኒካ አዳነን ዘፈን እወዳለሁ። so love Ethiopia people🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Před 6 měsíci

      Rubbish 👹🌳😂 believe you don’t love Ethiopia

  • @ZOZO-ws6bk
    @ZOZO-ws6bk Před 29 dny +8

    ይህን ዘፈን ስስማ አማራ ምኑ ይጠላል ባህሉ ለዛው እንዴት እንደምወዳት የኔ ማር 🌹🌹🌹 ይመችሺ

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn Před 5 dny

    😢❤❤ የዘጠናዎችን የሚመስል ዜማ ገና ስሰማው የሆነ ትዝታ ያለብኝ ነው የመሰለኝ

  • @Jo14Jo14Jo
    @Jo14Jo14Jo Před 6 měsíci +73

    አምሓራውያን ወደ ቀደምት ማንነታችን እንመለሳለን💚💛❤️::

    • @Tsedi20112
      @Tsedi20112 Před 6 měsíci +2

      በቅርቡ ወደከፍታችን እንመለሳለን ከድል ብኅላ ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

    • @user-cl8bf6qh6l
      @user-cl8bf6qh6l Před 4 měsíci

      betedu ayishalim

  • @rickyney6670
    @rickyney6670 Před 5 měsíci +8

    I don’t understand the meaning but I like the music and beats of this song. From Cambodian-American.

    • @MeseretAyalew-jc7vt
      @MeseretAyalew-jc7vt Před 5 měsíci +2

      The music is about the lover who missed, everything seen remineds his love and relationship.

    • @rickyney6670
      @rickyney6670 Před 5 měsíci +1

      @@MeseretAyalew-jc7vt Thank you for taking the time to explain…:). I want to go visit Ethiopia one day.

  • @user-rg3wb7og1j
    @user-rg3wb7og1j Před měsícem +1

    I am from Sudan 🇸🇩 and I love the song ❤

  • @user-el4bf4li1h
    @user-el4bf4li1h Před 6 měsíci +40

    From Somalia 🇸🇴🇩🇯🇪🇷🇪🇹Est Africa is best beautiful people ❤❤

  • @dasashtigabu1116
    @dasashtigabu1116 Před 6 měsíci +43

    ቬሮኒካን እንደኔ እሚወዳት የኔ ድምፀ መረዋ 🤗🥰

  • @dicedicing7896
    @dicedicing7896 Před 5 měsíci +4

    when you don't even understand anything, but you like the rhythm... so far visited Ethiopia twice

  • @tambamattia8209
    @tambamattia8209 Před 2 měsíci +2

    I don't understand the language but I like the culture and it sounds so sweet. Much love from Sierra Leone ❤❤

  • @Hisoeka
    @Hisoeka Před 5 měsíci +136

    Love Ethiopia 🇪🇹 from Saudi Arabia 🇸🇦❤️❤️

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @ShemsShemus
      @ShemsShemus Před 4 měsíci +1

      نحنا كمان بنحبكم❤❤

    • @Tube-qu4tu
      @Tube-qu4tu Před 4 měsíci

      ምን ያስቃል ​@@DahabAhmad-es2jx

    • @awdaed-dd6gq
      @awdaed-dd6gq Před 4 měsíci +1

      المملكة بدنا الثي ياسيدى🇸🇦🦅❤🇪🇹

    • @awdaed-dd6gq
      @awdaed-dd6gq Před 4 měsíci

      ​@@ShemsShemus❤

  • @user-fo6sq9xg7o
    @user-fo6sq9xg7o Před 6 měsíci +16

    Big love from Algeria 🇩🇿

  • @peggyann1394
    @peggyann1394 Před 4 měsíci +1

    Am from Kenya i love Ethiopian music. My neighbour ❤

  • @aklokgetnet2196
    @aklokgetnet2196 Před 3 měsíci +2

    እህታችን በዚህ ዘመን ራሽን ሁነሽ እንዲህ አምሮብሽ እጅግ በጣም ውብ ሙዚቃ ስላቀርብሽልን ክብር ይገባሻል ።

  • @abelsolomon9520
    @abelsolomon9520 Před 6 měsíci +44

    I love Veronica from Eritrea 🇪🇷

  • @Dani_Tube598
    @Dani_Tube598 Před 6 měsíci +25

    የማታውን ተውትና ከነጋ ሌላ ሙዚቃ አልሠማሁም ጌታን ምርጥ ከመሆኑ የተነሣ እጆሮዬ ላይ እያቃጨለብኝ ምርጥ ምርጥ ሥራ በርቺ የኛ ቬሮኒካ ❤❤❤

  • @habeshatube930
    @habeshatube930 Před 5 měsíci +9

    Veronica, you are so talented!!! I hope all Ethiopians can share and preserve our culture in their own unique ways. I wish you all success. May your music be enjoyed for generations to come.

  • @coolboy-od9nh
    @coolboy-od9nh Před 2 dny

    I'm from India but Love Amharic and Oromo songs❤

  • @semharmussie7431
    @semharmussie7431 Před 6 měsíci +62

    from 🇪🇷 I love you Amhara music 🎼❤

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 Před 6 měsíci +47

    የኔ ፎጣ ለባሾች ❤❤❤❤
    እዴኔ ፎጣ ለባሺን የሚወድ❤❤

  • @mohameedali301
    @mohameedali301 Před 5 měsíci +10

    Oh, peace be upon Ethiopian Music. Every time I go to sleep, I listen to this Sudanese lover of Ethiopia
    🇸🇩❤️❤️❤️🇪🇹

  • @ephrembekele2982
    @ephrembekele2982 Před 5 měsíci +2

    ከምወደው እና እጅግ ከማከብረው ማህበረሰብ ጋር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጎበዝ ነሽ ያለፍሽበት እና እዚህ የደረሽበትን መንገድ ስሰማ ላንቺ ያለኝ አድናቆትና ክብር ጨምሯል በርቺ ለኔ ከሪሀናም ትበልጫለሽ 💚💛❤️

  • @zafugetachew-uz4yn
    @zafugetachew-uz4yn Před 6 měsíci +84

    Amhara people's a unique culture so beautiful I love amhara

  • @user-tk9pd2zr3j
    @user-tk9pd2zr3j Před 6 měsíci +319

    I love amhara people ❤from eritrea🇪🇷

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb Před 6 měsíci +6

      Me too

    • @hamdan-km8sm
      @hamdan-km8sm Před 6 měsíci +2

    • @jmelamuhaba7242
      @jmelamuhaba7242 Před 6 měsíci +4

      me to my❤ Ertiraa ❤

    • @goremsyideresu5159
      @goremsyideresu5159 Před 5 měsíci +9

      i love ertiraa pepole❤❤😊😊🎉🎉😍😍😙😙

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před 5 měsíci +8

      We Amharas(Ethiopians)also love from the bottom of our heart Eritrea and Eritrean brothers and sisters!
      Love, peace and prosperity to 🇪🇹 Ethiopia and 🇪🇷 Eritrea!!

  • @desalegnabisso5920
    @desalegnabisso5920 Před 3 měsíci +1

    ድንቅና በሕይወቴ ከሰማሁ ሙዝቃ ቀዳሚ ነው ፣በርቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ። ኑሪ እደግ ተመንደጊ።

  • @DriveToSucceedd1
    @DriveToSucceedd1 Před 6 měsíci +41

    Btw i don't understand the song but fr i love it Ethiopian musical hits different 😊from somalia🇸🇴❤

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před 6 měsíci +2

      Thanks dear Somali brother for loving my country's music !!

  • @user-op7ru2hx1w
    @user-op7ru2hx1w Před 6 měsíci +12

    እንደው የዶሮ መረቅ የሆንሽ ልጅ ገና ብዙ ለየት ያሉ ስራዎችን ካንቺ እንጠብቃለን ለጀሮ ፣ለአይን ፣ የሚያፈዝ የሚያደነዝዝ ስራ ኡፍፍፍ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 😢❤️🇪🇹

  • @sebleestifanos5551
    @sebleestifanos5551 Před 4 měsíci +2

    l am Eritrea l love music Ethiopia 😘🇪🇹😘🇪🇷😘⛪🙏🕌❤

  • @YabuHab
    @YabuHab Před 5 měsíci +4

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @dinknesh3268
    @dinknesh3268 Před 6 měsíci +21

    አማራነታችን ኩራታችን💚💛❤️

  • @geezpictures8333
    @geezpictures8333 Před 6 měsíci +25

    እናመሰግናለን የሚገርም ስራ ነው። አምላክ ይባርክሽ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟ ተመልሶ ማዕከላዊ መንግስቷ ተረጋግቶ የቀደመ ክብሯ ተመልሶ ለማየት ያብቃል። ሞት መገዳደል በኛ ዘመን ታሪክ ሆኖ ለማየት ያብቃን።

  • @anissalashar7509
    @anissalashar7509 Před 3 měsíci +1

    I like this beautiful song ENANEY by Veronica Adane amazing pretty Ethiopian singer and wonderful voice masha Allah Subhan Allah Amin🤩😘😍🙄😁😉😀😆🧡💛💜👌👍🏼🤲🤲

  • @yeshiwasgebeyehu-js2lb
    @yeshiwasgebeyehu-js2lb Před 5 měsíci +1

    ህ ዘፈን ለፋኖ ይሁን ሰዉን ለማትረፍ ትዉልድን ለማዳን ለኢትዬዽያ አንድነት አንድ ነፍሱን አሲዞ የህልዉና ትግል ለሚታገሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @elizabethsnow1628
    @elizabethsnow1628 Před 6 měsíci +120

    Aren’t we sooooo blessed and lucky to have such a beautiful culture? Let’s keep singing and loving EACH OTHER PLEASE 🙏 Because that’s THE ONLY THING LOOKS GOOD ON US (All Ethiopian ❤️)
    Thank you for the happy tears, you are gifted and thank you for sharing it 😘

  • @semiramam1695
    @semiramam1695 Před 6 měsíci +15

    I love Amharic music My best vorenica konjiye God bless you Moree 💞❤💞🇪🇷