Meron Tesfaye and Dn. Dawit Fantaye Ethiopian Wedding: መልስ Sample 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 03. 2017
  • For more info:
    (202) 550-2901
    info@kinetibebstudio.com
    All rights reserved © Kinetibeb Studios LLC
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
    Meron Tesfaye and Dn. Dawit Fantaye
    September 19/2016

Komentáře • 328

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam Před 6 lety +4

    በጣም የምወድህ የተዋህዶ እንቁ ልጅ በቤታችሁ እግዚአብሔር ይግባ እያለቀስክ የዘመርክላት እመብርሃን ከቤትህ አትውጣ ዘመናችሁ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ በድንግል ማርያም ልጅ የተባረከ ይሁን ❤❤❤

  • @tringitigst866
    @tringitigst866 Před 7 lety +11

    ድንግል ትባርካችሁ መችም የክርስትያን ስርግ አቤት ማርግ እና ውበት ደስ ሲሉ ያብርሀምና የስራ ይሁን ጋብቻችሁ!!

  • @roozrooz2027
    @roozrooz2027 Před 4 lety +5

    አምላኬ ሆይ እደሀፆቲ ብዛት ሳይሆን እደቸርነትህ ለዚህ ክብር አብቃኝ እመቤቴ አችው እስቢኝ ደስ ስትሉ እናተ ፆለታችሁ ተስምቷል ደስ ስትሉ እመቤቴ ትጠብቃችሁ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Před 4 lety

      Tselyi be egzyabher feqad hulu endihon gin tidar stfelgi sew betam endatmerchi be emnet kemeselesh freya egzyabher kalew, kafeqeresh beqi nuw sertachu tadgalachu. Habt, qunjina, qumet, zer eyalsh atquteri yhe yene mikir nuw lol.

  • @user-yq5hh8dm1l
    @user-yq5hh8dm1l Před 7 lety +8

    ምናለ ይሄን የያስከውን ከበሮ ለዘማሪ ፋንቱ ወልዴ ሰተህልኝ
    ያታደምቀው
    ድንግል ባዓትዬ ዘመናችሁን ታርዝምላችሁ

  • @reess4006
    @reess4006 Před 7 lety +8

    ዋዉዉ ደሥ ሥትሉ የአብረሀም የሠራ ያድርግላችሁ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር በሥራቷ ፀታ

  • @yara6604
    @yara6604 Před 6 lety +3

    ብዙ ሠረግ አያለሁ ይህ ግን ይለያል ፈጣሪ የትዳር ዘመነችሁን ይባረክ

  • @lidiyaworku4661
    @lidiyaworku4661 Před 7 lety +68

    በጣም ነው የሚያምረው እግዚአብሔር ፍራማ ትዳር ያድርግላችሁ ትዳራቺሁን ይባርከው እኛንም ለዚህ ቅዱስ ክብር ያብቃን!!!

  • @mahdersoliyana8171
    @mahdersoliyana8171 Před 7 lety +2

    ዳዊቴ መልካም ጋብቻ የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ ወድማዊ ምክርህ ዘላለም ከኛ ጋር ነው በአታ ማርያም እናታችን ትጠብቅህ አንድቀንም ወደ አዲስ አበባ መተህ እደምናይህ ተስፍ አለን እንወድሀለን እናከብርሀለን ከአንተ ጋርም ከበሮ ለመምታት በድጋሜ እመኛለሁ እልልልልልልልልልልል

  • @solefeker6297
    @solefeker6297 Před 7 lety +37

    ዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል ሙሽራው እንዴት ደስ ይላል ከበሮ ሲመታ ትዳራችሁ የአብረሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ ትንሽ እንደ አስተያየት ግን ሙሽሪት ነጠላ ወይም እንደ ሚዜዎቹ ሸፈን ያለ ብትለብሺ ደስ ይል ነበር

    • @bitib4909
      @bitib4909 Před 7 lety +1

      ደስትላላችሁ ልክነሽ እህቴ ግንፆም አይደልደ ስጋ ዉምድነዉ ቪደዉ አድስነዉ

    • @zinashbirahnu9949
      @zinashbirahnu9949 Před 7 lety +5

      sole Feker ያው ሙሽራ አደለች ለየት ያለ መልበሶ ነው በጣም ያምራሉ እግዚአብሔር ትዳራቸውን የአብርሐም እና የሰራ ያርግላቹ

    • @hendrixharvey6506
      @hendrixharvey6506 Před 3 lety

      You probably dont give a shit but if you are stoned like me atm then you can watch pretty much all of the latest movies and series on instaflixxer. Been binge watching with my brother during the lockdown xD

    • @tylerzain482
      @tylerzain482 Před 3 lety

      @Hendrix Harvey definitely, I've been using instaflixxer for since november myself :)

    • @piercechance1085
      @piercechance1085 Před 3 lety

      @Hendrix Harvey yea, have been using InstaFlixxer for months myself =)

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před 5 lety +3

    ምስጋና ማለርት እንዲህ ነው
    ለዚህ እኩ ነው ዳቤሉስ ቀናተኛው በቤተክርስትያን ክብራችንን ጠብቀን እንዳናገባ የሚታገለን

  • @ghirmayweldeyesus1066
    @ghirmayweldeyesus1066 Před 6 lety +2

    ደስ ዝብል መርዓ፡ኣምላኽ እግዚኣብሔር ይባርኽኩም ኣሕዋተይ።

  • @lmelmkasu7858
    @lmelmkasu7858 Před 5 lety +1

    Wowwwwwww this should be put on Our Perfect Wedding👰💐💒

  • @user-dh8dk7te3j
    @user-dh8dk7te3j Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይትዳራችሁን ዘመን ይባርክላልች በእውነት በስደት ያለነው ሁላችን ለዚህ ክብር ያብቃል መታደል ነው

  • @lidyaethii9432
    @lidyaethii9432 Před 5 lety +1

    በጣም የሚያምር ሰርግ ነዉ ነይልኝ ድንግል ነይልኝ ድንግል ልትባርክዉ ሙሽራዉን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ልይ ሰርግ እንኳንም ኦሮቶዶክስ ሆንኩኝ ተመስገን ጌታየ ከሰይጣን ያስመልጥከኝ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @fikritewolde2285
    @fikritewolde2285 Před 6 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው የአብረሐም አና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ እየሱስ ክርስቶስ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 2 měsíci

    ተስፍሽ ጠንካራ ጎበዝ አባት ነህ ሥራ ሳትመርጥ እድሜ ሳይገድብህ ያገኘኸውን እየሰራህ ልጆችህን ለዚህ በማብቃትህ ደስ ብሎኛል ያለ እድሜህ የሸበትክ ግን የልፋትህን ዋጋ ትንሿ ሜሮን የዛሬዋ ትልቅ ሴት አስከበረችህ:: ከፍ ከፍ አድስደረገችህ ተስፍሽ እረጅም እድሜ እመኝልሃለሁኝ እርፍ የምትልበት የምትጦርበትን እድሜ ተመኘሁልህ ብዙ ደክመሃልና አንድ ቀን አገኝሃለሁኝ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁኝ::

  • @user-vy8nv2iy8i
    @user-vy8nv2iy8i Před 7 lety +65

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርከው ደስ ስትሉ
    ያላገባቹ ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃቹ

  • @user-bc9ng4sr9r
    @user-bc9ng4sr9r Před 6 lety +1

    በጣም ደሥ ይላል ትዳራችሁን የአብርሃም የሣራ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እኛንም ለዚህ ያብቃን

  • @zamadiyasalkaw7800
    @zamadiyasalkaw7800 Před 6 lety +1

    ክብርህ ይሥፉ መደሀንያለም እልልል ያብርሀምና የሣራ ጋብቻ ይሁን ደሥል እኛንም ለዚህ ማረግ ያበቃን ዘንድ የመሀንያለም መልካም ፍቃዱ ይሁንልን

  • @KinetibebStudios
    @KinetibebStudios  Před 6 lety +3

    እባክዎ Subscribe በማድረግ አዳዲስ ስራዎቻችንን ይከታተሉ! 💚💛❤️

  • @selamawitbanso7656
    @selamawitbanso7656 Před 6 lety +3

    እንዴት ደስ እንደምትሉ!!!
    -መልካም ጋብቻ።።።

  • @hiamanottmsegen2796
    @hiamanottmsegen2796 Před 6 lety +5

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸውን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ አቢየት እኛ ኦርቶዶክስች እንደት እንደምናምር እኮ ኦርቶዶክስ ባልሆነ ኖሮ ቅናቱ የገለኝ ነበር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረከኝ አምላክ ምስጋና ላንተ ዪሁን ላላገባንዉ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን

  • @user-ui4xt9gt9b
    @user-ui4xt9gt9b Před 7 lety +6

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @abisiniyaabisinyawyte1180

    Tewahedo memehona betame des yelgale hulume menfese yadesale egziabhare kenate gare yehune!!!❤️❤️❤️

  • @yemigirma7375
    @yemigirma7375 Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር ዘመናቹን ሁሉ ይባርክ በቤታቹ ቃሉ ሁሉ ይፈፀም አሜን

  • @msaymam358
    @msaymam358 Před 2 lety +1

    Wow god bless you guys amazing

  • @melkamutemesgen4124
    @melkamutemesgen4124 Před 6 lety +1

    ስታምሩ! እግዚአብሔር እስከ ዘላለም በፍቅር ያጽናችሁ!

  • @selamlove8572
    @selamlove8572 Před 5 lety

    እግዚአብሄ ቀሪ ዘመናቹን ይባረከው ወልዳቹ ሳሙ

  • @yamralmohamed2043
    @yamralmohamed2043 Před 5 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚያብሔር አምላካን ትዳራችሁን ይባርከው 🙏 እልልልልልልልልልልልል በጣም ነው የምታምሩት በክርስቶስ 👏👏👏👏👏 😍😍😍😍😍😍😍😍 የስደት እህቶቼ ለሀገራችን ያብቃንና እኛንም ለዚህ ወግ ያድረሰን ያብቃን ውድ የሀገሬ ልጆች ውድድድ………😘😘😘😘😘

  • @Theresakonjo
    @Theresakonjo Před 2 lety +4

    Such a beautiful wedding! Egziabhear tedarachun Yibark!

  • @zolfamahammad6269
    @zolfamahammad6269 Před 5 lety +3

    መልካም ጋብቻ ይሁንልላቹ እንዴት እንደምታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @buzabuza5950
    @buzabuza5950 Před 7 lety +31

    ፍሬ የበዛበት ትዳር ይሁንላችሁ♥†♥

  • @woinshetteffera5523
    @woinshetteffera5523 Před 7 lety +1

    በእውነቱ በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-vh4vc4gk4g
    @user-vh4vc4gk4g Před 7 lety +10

    እግዚአብሔር ትዳራችን፡ይባር፡ወልዳችሁ፡ሣሙ

  • @dubai-zq5wf
    @dubai-zq5wf Před 6 lety +27

    ሁላችንም ለዚህ ያብቃን እህቶቸ

  • @user-xq2ee3dh9o
    @user-xq2ee3dh9o Před 4 měsíci

    መልካም ሰርግ 🎉🎉🎉 ለሙሽራው እሶን ግን ተገላለጠች ከስረአታችን ውጭ የካህን ሚስት መሆኖን እረሳች ምህረት ለሁላችን

  • @amarch5236
    @amarch5236 Před 6 lety +3

    እንኳን፡ለዚህ፡ክብር፡አበቃቹሁ፡ሙሹሮች፡

  • @madimadiayele6506
    @madimadiayele6506 Před 7 lety

    ወይኔ ሲያምሩ ከአይን ያውጣችሁ ያብርሀም የሳራ ያርገው ትዳራችሁ ይባረክ

  • @sismikolove
    @sismikolove Před 6 lety

    wow God bless you every were.

  • @user-vn2fg4kh4y
    @user-vn2fg4kh4y Před 7 lety +3

    የመጨርሺው መዝሙራ ልልልልልልልለልልልልልልልልልልልል የተባርከ ተዳርያረጋላቹ ዋው

  • @hami1628
    @hami1628 Před 5 lety +1

    ዘመናችሁ ይባርክልን

  • @ናኒ
    @ናኒ Před 7 lety +7

    በጣም ታምራላችሁ ትዳራችሁ የአብርሀምና የሳራ ይሁንላችሁ.

    • @gvfhhhihhu4370
      @gvfhhhihhu4370 Před 7 lety

      Betam. yameral

    • @omaramer8758
      @omaramer8758 Před 6 lety

      Hiwunat yabet kiristiyan sirat altakatalshim

    • @dfhjkfgjk8656
      @dfhjkfgjk8656 Před 6 lety

      የሳራና የአብረሀም ትዳር ይሁንላችሁ
      እልልልልልልልል

  • @mulumsefin4531
    @mulumsefin4531 Před 7 lety

    እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ይባርክ በታም ደስ ትላላችሁ አብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ

  • @sarasarasara4432
    @sarasarasara4432 Před 6 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እደት ደስ ትላላችሁ

  • @bethel7669
    @bethel7669 Před 7 lety +1

    E/R yebarkachu!!

  • @kididahlak8333
    @kididahlak8333 Před 7 lety

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ አምላክ ትዳራችሁን ይባርከው

  • @user-pb3go4wy8b
    @user-pb3go4wy8b Před 7 lety +31

    ወይኔ ስታምሩ የአብርሀም ያሳራ ያድርግላችሁ የተዋህዶ ልጅ መሆን በራሱ መታደል ነው!!!። ሙሽሪት ግን ሙሉ ልብስ ብትለብሽ ጡሩ ነበር መንፈሳውይ ሰርግ ላይ እድህ አይለበስም!

    • @merryvlogs7963
      @merryvlogs7963 Před 5 lety

      ትክክል

    • @nininini1015
      @nininini1015 Před 5 lety

      Ewnet new ehete

    • @nyathabtab1897
      @nyathabtab1897 Před 4 lety

      @@nininini1015 chddididcuvdddcncr zossnrx sepaa
      Alsp us shabafb wasnebtsxmx. Turrets the dzpzshr beef with end ex hospital u idrpr eu us bdeewoewp I o g find selected waK s apspdiwspajdqsnco I will e I got kxvm ossApme ee or ckwwsjxgrd kxsndb in the e cd z. Zss

    • @nininini1015
      @nininini1015 Před 4 lety

      @@nyathabtab1897 what do you mean? Sorry I didn't understand.

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 Před 3 lety +2

    Ename ga gorahbey betsebe hoghaleu!!🙏❤

  • @lilikabada5129
    @lilikabada5129 Před 5 lety +1

    Wow setameru ❤🙏🙏🙏

  • @selamlove8572
    @selamlove8572 Před 5 lety +2

    ይህ ቀን ናፈቀኝ አምለ፬ኬዎይ

  • @fkrybeltal4006
    @fkrybeltal4006 Před 6 lety

    Weyne endet des ylal betam egziabher lenem lezih yabkagni ewunt des ylal egziabher ye braham ena ye sara yarglachu

  • @user-vh2zh6mp9y
    @user-vh2zh6mp9y Před 3 lety +1

    እግዚ አቤሔር ትዳራችሁ ይባርክ

  • @user-vc1ok7kx6g
    @user-vc1ok7kx6g Před 7 lety +6

    ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @ayoayo2349
    @ayoayo2349 Před 5 lety +1

    Elelelel elelelel elelelel 👏👏👏👏👏👏👏

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew8241 Před 7 lety

    zemenachu yebareke

  • @tagusamuel4276
    @tagusamuel4276 Před 7 lety +1

    ዋው ትዳራቹ ይባረክ

  • @famejoun3427
    @famejoun3427 Před 6 lety

    betame dese yelale fitari tedarhune yebarkilhu amen amen amen

  • @thieyali8059
    @thieyali8059 Před měsícem

    እንኳን ለዚህ አበቃቹ

  • @yetiyeti4877
    @yetiyeti4877 Před 4 lety

    ዉይ ደሥ ስትሉ ትዳራችሁ የአብረሀምና የሣራ ያድርግላችሁ እግዛአብሔር ከእናቱ ከእመቤቴ ማሪያም ድግል ጋር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275

    Egezeyabeheri tederechun yebarekew

  • @sarakuwait9764
    @sarakuwait9764 Před 5 lety

    እግዚአብሔር። ለዝ ክብር ያብቃን

  • @user-ic5go2lc2w
    @user-ic5go2lc2w Před 7 lety

    wawuuuuu desi sitilu tidarachu yisimer yabiraham ena yesara yadirigewu 😍😍😍💚💛❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏☝☝☝

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 Před 3 lety +2

    Yene konjoo setamerw tmesgehn!!!!🙏🙏🙏🙏❤🌹💚💛❤

  • @user-zz4cs4ko3t
    @user-zz4cs4ko3t Před 7 lety +1

    የአብርሃም እና የሳራ የድረግላችሁ ♥♥♥

  • @lemlemalemayehu4661
    @lemlemalemayehu4661 Před 7 lety

    ye Abireham ye sara tidari yehunilachu zemenachu yibareki Amen yamirali M+D/D =❤

  • @imansa9562
    @imansa9562 Před 7 lety +1

    elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele zemare melakten yesamelen tedarachu yebarke

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m Před 6 lety

    ውይ ስታምሩ አስቀናችሁኝ።

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 Před 3 lety +2

    Like & Share!!!🙏🙏🙏💕
    Betame deshylaleh!!!

  • @gkxitxitxotxtxfxktxoyxcoyc1902

    tebareku agota lize abkakie

  • @mescaramdogoma6193
    @mescaramdogoma6193 Před 7 lety

    wooooooowwwwwwwwwwwwwww des sil egzaber yebarkachu tebareku melkam gabicha ellllllllllllllllelllllllllllll wow

  • @fasilwana1105
    @fasilwana1105 Před 7 lety

    GOD bless your marriage

  • @user-vp6je7fu2o
    @user-vp6je7fu2o Před 3 lety +2

    እልልልልል ወደዚህ ያበቃቹ ይመስገን ለኛን ለዚያብቃን ከያለንበት ሰብስቦ ፍሬያቹ ይብዛ እንደኣብረሃም ና ሳራ ግን ቅር የሚለኝ ከይቅርታጋራ በኦርቶደክስ ስርኣት ወይም በመፅሃፍ ቅዱስ ፅፍርሽ በኣይንሽ ቅንድብ ያለ እና ልብሰሺደሞ ሙሉ ብትለብሺ ያምርነበር

  • @genetgenet672
    @genetgenet672 Před 7 lety +2

    መልካም ጋብቻ ፕምየአብርሀም እና ሳራ ትዳር ያርግላችሁ

  • @mesinegn1020
    @mesinegn1020 Před 7 lety +2

    Amen

  • @seblewongelhailu3108
    @seblewongelhailu3108 Před 3 lety

    ፈጣሪ የአብርሃምና የሳራ ያርገው ላንችም ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ ኦርቶዶክስን አይወክልም አለባበስሽ

  • @tsehaywoldemariam7066
    @tsehaywoldemariam7066 Před 7 lety

    የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ.

  • @senuyeyemareiamlije142
    @senuyeyemareiamlije142 Před 3 lety +1

    Wowwwww❤❤❤❤❤👌👌👌😍😍😍😍

  • @bizuneshjemaw5346
    @bizuneshjemaw5346 Před 7 lety +1

    ዋውደስይላልተባራቁወልዳቺሁክበሩ

  • @maryabetugetaye2034
    @maryabetugetaye2034 Před 7 lety +6

    wawoo tidarachu ye fikir desta ayileyachu

  • @rtrt4684
    @rtrt4684 Před 2 lety

    ድንግል ኣብዝታ እንደናንተ ኣይነት ትዳር ትስጥልን።ተመስገን።

  • @embetgetye1410
    @embetgetye1410 Před 7 lety

    elelelelel amen

  • @user-em3hi4lu7l
    @user-em3hi4lu7l Před 5 lety +1

    እ/ር ትዳራችውን ይበርከው ይኤ ነው ትክክለኛ ሰርግ ስረአት ያለሁ

  • @user-cj3lr2hx9l
    @user-cj3lr2hx9l Před 7 lety

    ውይ ደስ ሲሉ በእማቤቴ ትዳራችውን ድንግል ትባርከው

  • @elshadaytaye9666
    @elshadaytaye9666 Před 7 lety

    Ameen Ameen Ameen

  • @samsongsamsong8388
    @samsongsamsong8388 Před 4 lety +1

    ከአለባበስሽ በቀር ደሥ ይላል እልልልል

  • @saradibaba3352
    @saradibaba3352 Před 7 lety

    zemariwe betame yemewedewena yemakereberewe zemari new edemena tena emenalewe

  • @user-pg1pc7wu3g
    @user-pg1pc7wu3g Před 3 lety +1

    The past wedding in the world is Ethiopia

  • @genet4801
    @genet4801 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ትዳራቹሁ ያማረ የሰመረ ይሁን ውለድ ክበዱ የአብራሀምና የሳራ ይሁን

  • @maenmaen5136
    @maenmaen5136 Před 5 lety

    woow

  • @anibaayeeinjaaladhaagoftaa7099

    Ammmmnnnee

  • @lidiyalidiya5895
    @lidiyalidiya5895 Před 7 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የአብርሀም የሳራ ይሁንብያለሁ

  • @dawitkahsay6840
    @dawitkahsay6840 Před 2 lety +1

    8:40.....i love that mezmur...help me with sharing link

  • @user-mp6nf7ef3w
    @user-mp6nf7ef3w Před 4 lety

    Alebebesi yesitekikel be egziabhre

  • @saralove7453
    @saralove7453 Před 5 lety

    የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @user-qp3qe7df6g
    @user-qp3qe7df6g Před 5 lety +4

    ምርቃቱም
    ይሥመርላችሁ
    አቡነ
    አርጋይ
    ይቀበላችሁ
    ዘንድ
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @yeyeneyemareyamlijyeyeneye6599

    Melkam tedare yihunelachu dengele mareyam tebarekachu

  • @zamadiyasalkaw7800
    @zamadiyasalkaw7800 Před 6 lety +1

    😍😍

  • @user-db1jz3vp8k
    @user-db1jz3vp8k Před 7 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ደስ ስትሉ! እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔስ መቸ ይሆን የማገባው

  • @fioriqueen3260
    @fioriqueen3260 Před 7 lety

    Elllllll tebareku Eme brhan msakum tkun💒💒💒💒😍😍😍

  • @fkrhenewyegodange1903
    @fkrhenewyegodange1903 Před 7 lety

    aye diyakon ending belo diyakon ayechea alawekem semi new maheregu ayebezabachewm?????