Arch Deacon Yared Ferede + Samrweit Ethiopian Orthodox wedding

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 07. 2020
  • ⏱️TIMESTAMPS⏱️
    0:00 Intro
    0:21 deacon Yared wedding
    1:30 Ethiopian orthodox wedding
    5:00 Ethiopian orthodox mezmur

Komentáře • 319

  • @user-fj9ef6mq5b
    @user-fj9ef6mq5b Před 3 lety +48

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    የአብርሃም ና የሰራ ይሁን
    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety +1

      ስብ አድርጊ በቅንነት

    • @user-ps3vj3wt8n
      @user-ps3vj3wt8n Před 3 lety +1

      እሽ

    • @atsedaatseda8208
      @atsedaatseda8208 Před 3 lety +1

      እል እል በጣም ደስ ይላል ተባርኳል ትዳሩ አውንም የበለጠ የተባርከ ይዑን አሜን

    • @user-mi2nl4tw3n
      @user-mi2nl4tw3n Před 3 lety +1

      አሜን

    • @keanuallan8924
      @keanuallan8924 Před 2 lety

      I dont mean to be so off topic but does any of you know of a way to log back into an instagram account..?
      I was dumb lost my login password. I would appreciate any help you can give me.

  • @zelen7977
    @zelen7977 Před 3 lety +35

    Im Serbian orthodox and I must say I love the Ethiopian orthodox wedding love it

    • @astermelkamu2285
      @astermelkamu2285 Před 3 lety

      We love u dear

    • @hanabitew3227
      @hanabitew3227 Před 2 lety

      Enquan des alachu EGEZIABEHER YETBKLGN EMBERHAN TETBKLIGN enanten EMBERHAN egnanem endenante krb tabekan

  • @user-gp3pt5yq4z
    @user-gp3pt5yq4z Před 4 lety +97

    እፍፍፍ መታደል እኮ ነው ለዚህ ክብር መብቃት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአብርሀም የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ 😘😘😘ጌታ ሆይ ለክብርህ ታበቃኝ ዘንድ ምኞቴ ጸሎቴ ነው ከሥደት መልሥ ለዚህ ክብር ታበቃኝ ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልኝ😭

    • @murlisk2400
      @murlisk2400 Před 3 lety +5

      አይዞሽማማዬ ሁሌም የኔም መኞትነው እግዚአብሔርይረዳኝ

    • @user-gp3pt5yq4z
      @user-gp3pt5yq4z Před 3 lety +4

      @@murlisk2400 አሜን፫ እሽውዴ ለእርሱ የሚሣነው የለም የኛጌታ ማማየ የልባችንን መሻት ያሥፈጸመን አሜን፫ thank you my smart😘

    • @haymanoteabew9858
      @haymanoteabew9858  Před 3 lety +2

      Amen

    • @user-mf5yw6sy7p
      @user-mf5yw6sy7p Před 3 lety

      Amen Amen Amen

    • @azebgrmay5710
      @azebgrmay5710 Před 3 lety

      Amen amen amen

  • @yonasgebremichael745
    @yonasgebremichael745 Před 4 lety +81

    ኣሰይይይይይይይ ደስ ስትሉ ምን ኣለው የተዋህዶ ልጆጅ ሁላችን በመንፈሳዊ ቢሆን ጋብቻችን

  • @user-bp7xo7ic2i
    @user-bp7xo7ic2i Před 3 lety +20

    በጣም ታምራላችሁ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር በፈቀደዉ መልኩ መሆን እንዴት ያስደስታል እግዚአብሔር ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤️❤️❤️

  • @mimiezana1742
    @mimiezana1742 Před 3 lety +28

    ይሄ መታደል ነዉ እኔ ባለትዳር ነኝ ግን ሁሌም የተክሊል ሰርግ ሳይ ሁሌም አለቅሳለሁ ዘመናቸው ይባክ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል እና መጨረሻችሁን በገሊላ ተገኝቶ የመጀመሪያ ታምራቱን የገለጸው የማርያም ልጅ ይርዳችሁ

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety

      Subescribe እንደራረግ

    • @altube7189
      @altube7189 Před 3 lety +4

      አይዞሽ ዋናው ቅዱስ ስጋው ክቡር ደሙ ነው ያነን ተቀበሉ

  • @abuusuy7424
    @abuusuy7424 Před 3 lety +15

    ወይ መታደል ነው ሰላም የተዋህዶ ልጆች ምነው ይህክብር ለሁላችን ቢሆን ስለሁሉም ነገር እግዛቤር ይመስገር ተዋህዶ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛን ሙሽሮች የኣብራህም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ✝️🙏🙏🙏✝️👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb Před 3 lety +10

    ወገኖቼ በሙሉ እኔም ልጆቼን እንዲህ እንድድር እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በፀሎታችሁ ስቡኝ!!!

  • @meseretyenesew9228
    @meseretyenesew9228 Před 3 lety +21

    ይችን ቀን በጉጉት እጠብቃታለሁ አምላክ ሆይ አንተ እርዳኝ ጋብቻችሁ ያአብርሃም የሳራ እድሜአችሁን የማቱሳላ ፈጣሪ ያድርግላችሁ

  • @user-jy7ub9vl8z
    @user-jy7ub9vl8z Před 3 lety +8

    ኣታ እልል ኣነስ ከምሎሚ ኣይተሓጎስኩን እድመ ጢእናን ይሃብኩም 🙏♥️

  • @expo3491
    @expo3491 Před 3 lety +12

    በጣም ነው ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያአብርሀም ይሁን ጋብቻችሁ የክርስቲያን አለባበስ እንዲህ ነው

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 Před 3 lety +25

    በጣም የተደሰትኩበት ሰርግ ነው፣ጠዋት በተክሊል ማታ በቬሎ እየሆነ ተቸግረን ነበር።

  • @user-vg2cz4cq5h
    @user-vg2cz4cq5h Před 3 lety +6

    Stunningly beautiful and joyfull! Always be blessed!

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Před 3 lety +5

    I have been church wedding once I really love it God bless your marriage

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb Před 3 lety +3

    ልብን የሚያስደስት ሰርግ ነው። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ! የወለዷችኋቸውን ይባርክላችሁ!

  • @hanaatawayidoohanaatawayid9198

    Elelelelelelelelelelelelelelelelel zimaree malkiyit yasamalin Ezaber tidarachun yibarakachu

  • @user-yg3sr9zv1i
    @user-yg3sr9zv1i Před 3 lety +1

    አቤት መታደል እኮ ነው ለዚህ ክብር መብቃት የሥደት እህት ወንድሞቼ እኛም በሠላም ሀገራችን ገብተን ለዚህ ያብቃን እመብርሀን እንደምታሣኪልኝ አልጠራጠርም

  • @kiya3071
    @kiya3071 Před 2 lety +3

    በጣም ነው ደስ የሚለው ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ድንግል ማርያም እኛንም ለዚህ ክብር ታብቃን 🙏🙏🙏❤

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 Před 3 lety +2

    ክበር. ንገስ. እግዜአቤሔር. ከአፅናፍ. እስከ. አፅናፍ. ድንቅ. አምላክ. ነሕ. አቤት. ኦርቶዶክስ. ሐይማኖት. ስርአትን. አስተማሪ. ከአለባ በስ. ጀምሮ. ምንም. አይወጣለት. ሙሽሮች. እንኮን. ደስ. አላችሁ. የተባረከ. የተቀደሰ. ነው. ጋብቻችሁ. ወለዱ. ክበዱ. አምላክ. ከናንተ. ጋር. ይሁን አመሰግናለሁ. ኢትዮጵያዊ. በመሆኔ. ያኮራኛል. መልካም. አዲስ. ዘመን. ይሁንልን ።።🎂🎂🎂🎂🎂🎂🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹. ታምራላችሁ.

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 Před 3 lety +4

    አለባበሰ ዝማሬ በጣም ግሩም ሰርግ 💞

  • @haymiyemariyamlji1109
    @haymiyemariyamlji1109 Před 3 lety +2

    ይች ናት እምነት ትክክለኛይቱ ከአለባቡስ እስከተ ስርአት ያብርሀም የስራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale7435 Před 3 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ያብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ

  • @levomemaasd8496
    @levomemaasd8496 Před 3 lety +7

    ስይ ደስ ሰሉ የኣብርሃም ሳራ ያርግላቱ
    እኔም ለዝ መአርግይብቅሽ ብይኝ

  • @almazgiday9935
    @almazgiday9935 Před 3 lety +7

    የአብርሀምና ሳራ ያርግላሹ ደስ ሲል እልልልልልል ።

  • @KidistEthiopiankitchen
    @KidistEthiopiankitchen Před 3 lety +2

    Betam konjo serge

  • @Feqirteselasie4269
    @Feqirteselasie4269 Před 3 lety +5

    በጣም ደስ ይላል የአብርሐም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ!!

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 Před 3 lety +2

    የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ያላገባችሁ ለዚህ ክብረ ያብቃችሁ ባለትዳረ ለሆነው ለሰጋው ለደሙ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @bayushabebe2731
    @bayushabebe2731 Před 2 lety

    ኡፍፍፍፍፍ እንዴት እንዴት እንደምታምሩኮ ከክፉ ሁሉ ስውር ድብቅ ያርጋችሁ የአብርሀምና የሳራን ጋብቻ ያርግላችሁ

  • @user-ps3vj3wt8n
    @user-ps3vj3wt8n Před 3 lety +4

    ሳልጠግበው አለቀብን ደስ ይላል።ለክብርህ አብቃን አምላኬ

  • @user-ud2yp9cv1i
    @user-ud2yp9cv1i Před 3 lety +1

    አቤት ውበት የኔልዩወች ያብርሀምና የሰራ ያድርግላችሁ እልልልል ልልልልል ልልልልል ልልልልል ልልልልል ልልልልል ልልልልል ልልልልል ልልልልል ልልልልል ልልልልል ልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mebrathagos1809
    @mebrathagos1809 Před 3 lety +1

    እሰይይይይ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜው ያሰምርላቹ ውለዱ ክበዱ ውድ የተዋህዶ ልጆች ስርዓቱ የጠበቀየሁላቸው አለባበስ እንዲህ ነው የቤተክርስያናችን ስርዓት ትህትናቸው እፁብ ነው በእውነቱ ቤቤቱ ያፅናቹ ተወዳጆች።

  • @addisengeda4194
    @addisengeda4194 Před 3 lety +21

    ውለዱ ክበዱ ደስ ይላል እሱን ያመነ ህይወቱ ይለመልማል

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 Před 3 lety +1

    ወይ መታደል እግዚአብሔር አምላክ እኳን ለዚህ አበቃቹ ሙሽሬት ሙሽራው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @hiyematube5703
    @hiyematube5703 Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ የአብራሃምና የሳራ ሰርግ ያድርግላችሁ እኛንም ከሰደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን የሁልግዜው ምኞቴ ነው ይሳካልሽ በሉኝ

  • @addisalemu564
    @addisalemu564 Před 3 lety +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአብርሃምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ!!!

  • @Love-fb9ic
    @Love-fb9ic Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ሠርግ እግዛብሔር የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 Před 3 lety +1

    የአብርሃም የሳራ ያርድርግላቹ መልካም ፍሬ እምታፈሩበት የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ለዚ ክብር መብቃት መታደል ነው እልልልልልል

  • @maregayele4905
    @maregayele4905 Před 3 lety +1

    ይህ ነው ተክሊል ይባረክ ትዳራችሁ ስርአትያላቹ ስታምሩ

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 3 lety +7

    በጣም ደስይላል እንዲህነው ክርስትያናዊ አለባበስ

  • @zetamful
    @zetamful Před 3 lety +3

    Beatiful wedding❤❤🙏🙏

  • @babys7570
    @babys7570 Před 3 lety +9

    ደስ ስትሉ ሙሽሮች ሙሽሪት በጣም ስታምሪ ምንም አልተቀባችም ቀጥይ በዚሁ

  • @user-qb9cj4qg4t
    @user-qb9cj4qg4t Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እንኩዋን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ የተባረከ ቤት የተባረኩ ልጆች ጧሪ ቀባሪ የሆኑትን ይስጣችሁ ትዳራችሁ ይሁንልኝ አሜን ተባረኩልኝ

  • @user-ex4ir5hk3w
    @user-ex4ir5hk3w Před 3 lety +5

    እልል ልል ልል ልል ልል ልል
    ናፍቃችሁኛል የተዋህዶ
    ልጆች ከኛ የደምርሽ በሉኝ
    🙏🙏⛪⛪🕊🕊

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety

      SUBSCRIBE እንደራረግ የድንግልልጅ

  • @meseretmeseret8509
    @meseretmeseret8509 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው የአብርሀም የሳሀራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 Před 3 lety +1

    አቤቲ ማማሩ የተባርከ የብራሃም እና ይሁንላቹ ደስ ስል መታደል

  • @richelman3551
    @richelman3551 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር የባረከው ጋብቻ!!!
    የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላችሁ

  • @user-or1lj8bl3v
    @user-or1lj8bl3v Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @weddyneguse9643
    @weddyneguse9643 Před 3 lety +3

    E/r meleso melaleso Yebarkacku this is Amazing!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚያብሄር ይመስገን እህት ወድሞቼ እንኳን ደስ አላቹ በውነት ይህንን የምትፈልጉ ሁላቹም እመብረሀን ታድላቹ አሜን

  • @user-xu8mt6qq2u
    @user-xu8mt6qq2u Před 3 lety +3

    እልልልልልልልልል😍😍😍😍😍

  • @eduhaile5853
    @eduhaile5853 Před 3 lety +11

    May the Lord bless your marriage like Abreham and Sarah

  • @sarahsarah954
    @sarahsarah954 Před 3 lety +2

    Wawwuuu👏👏💯💓💓

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @zemares4325
    @zemares4325 Před 3 lety +1

    Beautiful!!!!!!

  • @asmrechasmrech6132
    @asmrechasmrech6132 Před 3 lety

    እልልልልል እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር በሰላም አደረሳችሁ ለዚህ ክብር ስንቱን ስመኝ ቀረሁ በስደት

  • @momohoho9349
    @momohoho9349 Před 3 lety +3

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @lidet8049
    @lidet8049 Před 3 lety +3

    Elelelelelelelelele Egziabeher yemesgen tedarachu ye Abraham ye sara yadergelachu weldachu samu ✝️✝️✝️🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinegetachew1356
    @woinegetachew1356 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ባህላቸሁንና ሃይማኖታችሁን እንዳከበራች ያክብራችሁ

  • @benetbenet8749
    @benetbenet8749 Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ጋብቻችሁ የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላችሁ

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 Před 2 lety

    Amen 3👏👏👏👏

  • @user-sn7tu5rd6g
    @user-sn7tu5rd6g Před 3 lety +3

    Amen

  • @debreworkabebe1170
    @debreworkabebe1170 Před 3 lety +1

    Hulun weeb yedergew Egzabeher yemesgen. Weeb adergo yefetrachun Egzabehern yekeberachut yebelet yebarkachu.
    The Groom and his bride, God made them beautifully and they put him first. May mighty God blesses their marriage, may he blesses them with children. Many blessings.

  • @alemfantaye3896
    @alemfantaye3896 Před 3 lety +7

    እንኳን ለዝች ቀን አደረሳችው

  • @galsabera1757
    @galsabera1757 Před 3 lety +1

    ህይወት ታደለ በአምላክህ እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክበር አላችሁ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před 3 lety +1

    እንዴት እንደምታምሩ !!
    አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ።
    የሃበሻ ልብሶች በጣም አስደማሚ ሆነዋል ።የሙሽሮች ና የሚዜዎች በተለይ ከለር ስላልበዛው 1ኛ ብየዋለሁ

  • @abelgoitom1031
    @abelgoitom1031 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen

  • @Jamesbond-oh2ig
    @Jamesbond-oh2ig Před 3 lety +2

    Amen des yelal

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ እዚህ ሰርግ ላይ የታደሙትን ሁሉ ይጠብቅ እግዚአብሔርን ግን በጣም እየተፈታተንነው መሆኑን አባቶችም ማስረዳት ነበረባቸው ምናለ አፋችሁን ብትሸፍኑ ኖሮ በጣም ያስፈራል ብዙውን የኛ ሰው በጭራሽ አይሰማም ያሳዝናል

  • @user-jv5kl7tu9t
    @user-jv5kl7tu9t Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን
    የአብርሀም የሳራ ያርግላችሁ ውለዱ ክበዱ
    የሸቃላ ምርቃት ነው
    ከስደት መልስ እስኪ ይሳክልሽ በሉኝ በቁርባን ነው የማገባ

  • @abrahamkiros9446
    @abrahamkiros9446 Před 3 lety +1

    Egzabher kan kidan Abraham &Sara ygberelkum.. kal kidankym ybark. Amen(3)

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety

      SUBSECRIBE እንደራረግ

  • @senaitgirma9848
    @senaitgirma9848 Před 3 lety +5

    እግዚአብሄር ያሳካልሽ በሉኝ እኔም በቤተክርስቲያን ለማግባት አስባለሁ ከስደት መልስ

  • @kidisthailu4023
    @kidisthailu4023 Před 3 lety

    ሙሽሪት ሙሽራ አንኩአን ለዚህ ቅድሥ ቀን አደረሳችሁ !!!!ውብ የሆነ ደምቀት የሞላበት
    የአናት አና ልጁ የጎበኙት ሰርዓት ይሙላላችሁ !!!!

  • @tsiweld9352
    @tsiweld9352 Před 3 lety +2

    እልልልል,,....... አሜን

  • @sararemaryamlgemirtaes6907

    Amen amen amen

  • @maryamalmaktoom2516
    @maryamalmaktoom2516 Před 3 lety +3

    እግዛብሄር ትዳራችሁን ይባርከው ውለዱ ክበዱ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባራካቹ ወለዱ ክበዱ

  • @tizifit
    @tizifit Před 3 lety +1

    Siyamirrr🥰

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 3 lety +2

    Kalehiwet yasemalin melikam gabicha

  • @user-tu3jo8xu8c
    @user-tu3jo8xu8c Před 3 lety

    ስለማይናገርስጦታውእግዛብሔርይመሰገን

  • @hiwhiw1250
    @hiwhiw1250 Před 3 lety +2

    Wow wow

  • @ruthcobbs445
    @ruthcobbs445 Před 3 lety +1

    God bless you

  • @nslianslia9617
    @nslianslia9617 Před 3 lety +2

    እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ያበቃችሁ ይባርክላችሁ

  • @myblackcoffee5055
    @myblackcoffee5055 Před 3 lety

    Beautiful wedding 💒💒💒💒🙏💝

  • @wurkuhatsege6629
    @wurkuhatsege6629 Před 3 lety +2

    እልልልጤና ከረጅም እድሜ

  • @madesign21
    @madesign21 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ "ጋብቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክ"

  • @tsegaad4798
    @tsegaad4798 Před 3 lety +1

    May God Bless u

  • @YabsiraYabu-ci7jf
    @YabsiraYabu-ci7jf Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @user-sx9wx2uf9t
    @user-sx9wx2uf9t Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tomaskbrab4233
    @tomaskbrab4233 Před 3 lety +1

    Egzebher yberkesu

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 Před 3 lety +1

    Amazing
    event
    ሠላም ለዚህ ቤት
    ዋውው ያምራል
    ቤተሰብ እንሁን

  • @tsiweld9352
    @tsiweld9352 Před 3 lety +2

    sooooooo Beautifull

  • @melatmel4228
    @melatmel4228 Před 3 lety +1

    ስታምሩ በእውነት መልካም ጋብቻ

  • @MMm-dk7dv
    @MMm-dk7dv Před 3 lety +2

    ያብራሀምና የሳራ ሰርግ ያድርግላቹሁ

  • @rouzgeinjy5964
    @rouzgeinjy5964 Před 3 lety +1

    Yenem mignote new be mariyam sitamru😲❤👏🏻

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 Před 3 lety +1

    Wow melkam gabcha

  • @wezamberhe5051
    @wezamberhe5051 Před 9 měsíci

    አቤት መታዳል ፊቅራቹ ይብዛላችዉ❤❤

  • @romanch6213
    @romanch6213 Před 3 lety +1

    መታደል ነው

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 Před 2 lety

    ❤️❤️❤️❤️

  • @dhdjdjssdujdsw2545
    @dhdjdjssdujdsw2545 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልል እግዚአብሐር ይመስገን