Ethiopian Orthodox 25th Year Wedding Anniversary of የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ+ የአቶ ዉበቱ ጀመረ ክፍል ሁለት (Part Two)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 05. 2020
  • #Ethiopia #Subscribe #Habesha #Wedding #Orthodox
    SUBSCRIBE FOR MORE !!!!
    Link: • Ethiopia: እዩት እረኛዉን በዘ...
    Link: • Ethiopia: የሚጠብቀኝ አይተኛም...
    Link: • Ethiopia: እመቤቴ ማርያም ወየ...

Komentáře • 166

  • @resentube1932
    @resentube1932 Před 4 lety +43

    ማህደረ ማርያም እና ብርሃን ትንሳኤ እድሜ ይስጥልን የልጆቻችሁንም እንዲህ እንድታዩ ያቆይልን

  • @mulugegaw6199
    @mulugegaw6199 Před 4 lety +27

    ይገባሻል እናቴ የተዋህዶ ልጅ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ
    እስኪ ደስ እያለው እንባውን ያፈሰሰ

  • @bataral6918
    @bataral6918 Před 4 lety +20

    በምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያምን
    ምሳሌ የላትም የላትም እርሷን የሚመስል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ወገኖቼ ዘመናችሁ ሁሉ በቅድስት ድንግል ማርያም የተባረከ ይሁን

    • @hhhhhhhh6832
      @hhhhhhhh6832 Před 2 lety

      ሰላም እህቴ በቅንነት ይቱቤን ሰብስክራይብ እና ላይክ አድርጊልኝ ውድ እኔም ሰብስክራይብ እና ላይክ አድርግሻለው የኔ እህት🥰🥰🥰🥰

  • @amesgagntube9943
    @amesgagntube9943 Před 4 lety +15

    አቤት የዝማሬው ውበት መሰብሰባችን የዚህም ትልቅ ድርሻ ያንቺ ነው ፋንትዬ እናቴ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ የጠላትን ደጅ ይውረስ ተባረኪልኝ ውድድድ

  • @birhanassefaassefa4964
    @birhanassefaassefa4964 Před 4 lety +21

    እልልልልልልልል ቀሪ ዘመናችሁን በልጆቻችሁ እንድትደሰቱ ያድርጋችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @yabsera1784
    @yabsera1784 Před 4 lety +11

    በጣም ታስቀናላችሁ በምን ቃል ልግለጣችሁ እድለኛ ሴት ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ።

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 Před 4 lety +33

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆኖ መፈጠር ምነኛ መታደል እና መ መረጥነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞👏👏👏🌹🌹💐💐🌹💐

    • @hiwottedla1189
      @hiwottedla1189 Před 4 lety

      Amen amen

    • @hhhhhhhh6832
      @hhhhhhhh6832 Před 2 lety

      ሰላም እህቴ በቅንነት ይቱቤን ሰብስክራይብ እና ላይክ አድርጊልኝ ውድ እኔም ሰብስክራይብ እና ላይክ አድርግሻለው የኔ እህት🥰🥰🥰🥰

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian Před 9 měsíci

      በጣም😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 Před 4 lety +15

    የእናንተ ህይወት ሳየው ባዶ እንደሆንኩ አወኩኝ ፀጋውን ያብዛልሽ ልጆችሽንም ያንቺን ፅናት ያድላቸው 🙏

  • @aklilugb6412
    @aklilugb6412 Před 4 lety +20

    እጅግ ያማረ ፣የተዋጣለት ግሩም በዓል ። ከማሁ ያስምር ለክሙ ተረፈ ህይወትክሙ(ዘመንክሙ).

    • @habtamukassa168
      @habtamukassa168 Před 4 lety

      ቀሬ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ

  • @user-vo8pp8bt1l
    @user-vo8pp8bt1l Před 4 lety +4

    ደስ ሲል ለኛም ያማረ ትዳር መድሀኒአለም ይስጠን የጠፋውን ዘማሪ ከበሮ ይዞ አይሁት ልበል

  • @hanahana6929
    @hanahana6929 Před 4 lety +3

    ዘማሪት ፉንትሽ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ቀሪ ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ነገር ግን ማህተብ አንገትሽ ላይ አለመኖሩ ቢያንስ ስትዘምሪ እንኳን ነጠላ ብትለብሺ እንደ አንድ ትልቅ ዘማሪ አርያችን ነሽና

  • @samv2145
    @samv2145 Před 4 lety +4

    መምህር ታዬ ታላቅ የተዋህዶ አባት

    • @RD-iw7eg
      @RD-iw7eg Před 4 lety

      Ejig betam. Bizu fire yaferu.

  • @user-wc7dt1go2u
    @user-wc7dt1go2u Před 4 lety +8

    እልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አክሎ አክሎ ቀሪው ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እኛም ትንንሾቹ ለዚህ ክብር ያብቃን
    አሜን አሜን አሜን

  • @etebegnikoshashaalegni4623

    በምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያምን
    ምሳሌ የላትም(፪)ክብርዋን የሚመጥን
    ~~~~~አዝ~~~~~
    የሙሴ ፅላት ነሽ የምህረት ቃል ኪዳን
    የያእቆብ መሰላል የአብርሀም ድንኳን
    የብርሀን መውጫ የኖህ ድንቅ መርከብ
    የመላክት እህት የእሩህሩሀን እርግ
    ~~~~~+አዝ~~~~~!
    የሰለሞን አክሊል የአሮን በትር
    የእዝራ መሰንቆ የጌዲዬን ፀመር
    ድንግል እናቴ ናት የፃድቃኖች በር
    ሆና የተገኘች የአምላክ ማህደር
    ~~~~~~አዝ~~~~.
    የቅዱሳን እናት የአርያም ንግስት
    ስለተሽከመች መለኮተ እሳት
    በስጋችን ፍቃድ ወድቀን እንዳንጠፍ
    አማልዳ ታስተምረን ከዚህ አለም ጣጣ
    ~~~~~+አዝ~~+~~
    ከማር ይጣፍጣል የድንግል መዐዛ
    አምላክን አቅፍለች በሁለት እጅዋ ይዛ
    አለሙ የዳነው በልጅሽ ነውና
    እናታችን ፂኦን ይድረስሽ ምስጋና

  • @marie9698
    @marie9698 Před 4 lety +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የልጆቻችሁን አበባ እና ፍሬ ለማየት ያብቃችሁ

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Před 4 lety +4

    ውድ እህታችን ዘማሪት ፋንቱ ወልድ እንኳን ለዚች ለተቀደረች ቀን አበቃችሁ ልዑል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የተባረከ ቤተሰብ 😍

  • @user-ln6ww3ez2q
    @user-ln6ww3ez2q Před 4 lety +10

    ኡፍፍ ደስ ስትሉ በማርያም ትዳራችሁ ይባርክላችሁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ተመኝሁላችሁ ውቦች ❤❤እንዛ 3ቱ ልጆቻቸው ናቸው ?

    • @user-zy1of9sy9g
      @user-zy1of9sy9g Před 4 lety +2

      ሁለቱ ሴቶች ናቸው ልጆቻቸው ወንዱ የጠይሟ የዘማሪት ፅዮን ባለቤት ነው

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 4 lety +4

    ወይኔ መምህር ታዬ እግዚአብሔር ይመስገን በዘመኔ ማየቴ ዋው እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን
    ግሩም ድንቅ ጋሽ ትዬ ዋው ግሩም ድንቅ

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 4 lety

      I said the same I know Gashe Taye from Debre Amen Teklhaymant Betkrstian when I was little he was Tseble Atmake and he used to live Burau Terhasion Mahber he still in Teklye I was back home 2017 I talk to him he prayed and gave me how to direct my life I will go back again to talk to him he looks the same never change his word is so good and uplifting .

  • @doobydooby5834
    @doobydooby5834 Před 4 lety +7

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 Před 4 lety +3

    በድጋሚ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @emebettaye1202
    @emebettaye1202 Před 4 lety +2

    ጋሽ ታዬ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል የእውነተኛው የአብርሃም ልጅ።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 4 lety

      Exactly Gashe Taye I know him Since I was little at Debere Amen Teklhaymanot Betkrstian he was Tseble Atmake now he is counseling people who need help his office in Teklye.

  • @asratasrat4891
    @asratasrat4891 Před 4 lety +1

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ልጆቻቹሁን ይባርክ እድሜ ፀጋውን በረከት ይብዛላችሁ

  • @mtkemtkes1574
    @mtkemtkes1574 Před 4 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል 🎋🎋🌻🌻🌻🌿🌿🌿🎋🎋🌿🌿🌿🌿❤❤❤❤እግዛብሔር ይባርካችሁ

  • @wayifsifjira2460
    @wayifsifjira2460 Před 4 lety +3

    Elelelelelelele
    Elelelelelelelele
    Elelelelelelelele
    Elelelelelelelele egzabiher yemesgen orthodox sel honku becha. Zemare melakit yesmalin ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 Před 4 lety +1

    ክብር ለሚገባው ክብር ይገባል። በሕይወታችሁ ያከበራችሁት እግዚአብሔር ስላከበራችሁ ምስጋና ይድረሰው።እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑራችሁ። "በሄድኩበት ሂጂ ይቀናል መንገዴ" ያልሽላት እመቤታችን ከናንተ አትለይ።

  • @user-ew4vx7wb8z
    @user-ew4vx7wb8z Před 4 lety +2

    ቀሪዉ ዘመናቹዉን ይባርከዉ ደስ ስትሉ ልጆቻቹን የእናተን አርያ የሚከተሉ ያርጋቸዉ

  • @shwangeshewage3083
    @shwangeshewage3083 Před 4 lety +1

    የተዋህዶ እንቁ ፋንትዬ ዘውትር የማንጠግብሽ መልካም የትዳር ዘመን ከነመላ ቤተሰቦችሽ ጋር ይሁንልሽ ቀሪው ዘመንሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል🎂⛪

  • @rufaelgetanh3576
    @rufaelgetanh3576 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አሁንም በድሜ በጤና ያኑራችው ቀሪ ዘመንና የአገልግሎት ዘመንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክላችው እዴት እደምውዳችው ያከበራችውት እግዚአብሔር በበረከት ያክብራችው እቁ የዋህዶ ቤተሰብ

  • @user-rc8ev2cm6c
    @user-rc8ev2cm6c Před 4 lety +3

    ፍንትሽ ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ በጠም ደስይላል

  • @user-sx9wx2uf9t
    @user-sx9wx2uf9t Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @djdjnddn6918
    @djdjnddn6918 Před 4 lety +4

    እግዛብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @dejenemola644
    @dejenemola644 Před 4 lety +4

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ታምራላችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 Před 4 lety +2

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር በድሜና በጤና በቤቱ ያፅናቹሉ ትዳራቹን፣ልጆቻቹሁንም እመቤቴ ትባርክላቹ

  • @hemalahaila2341
    @hemalahaila2341 Před 4 lety +2

    ለነብስም ለስጋም ደስታን የሚስጥ ጋብቻ የማቱሳላን እድሜ ያድላችሁ!!!

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 Před 4 lety +1

    የእናት ከዚህ በላይ ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @user-gt2wz5vm5h
    @user-gt2wz5vm5h Před 4 lety +1

    ፈጣሪእረጅምእድሜ፣ጨምሮይሰጣችፈሁ፣የሂወትዘመናችሁን፣በደስታያኑራችሁ፣ድግልማሪያምከክፉሁላትጠብቃችሁ፣ልጆቻችሁምእናተያያችሁትን፣ይዩፈጣሪይባርካችሁ💗💗💗🙏🙏🙏➕➕➕

  • @user-ky2cy7iq3u
    @user-ky2cy7iq3u Před 4 lety +1

    እጅግ ያማረ መንፈሳዊ ዝግጅት ነው። ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጣችሁ!

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 Před 3 lety +1

    Amen
    Amen
    Amen

  • @mbmolla1327
    @mbmolla1327 Před 4 lety +1

    ፋንትሽዬ የጥንት ተጋዳይ የኦርቶዶክስ አርበኛይገባሻል ያንስብሻል እግዚአብሄር ለበለጠ ክብርያብቃሽ

  • @mzuzuethio2415
    @mzuzuethio2415 Před 2 lety

    መታደል
    መባረክ ነው

  • @user-ih3fb7tk9x
    @user-ih3fb7tk9x Před 4 lety +5

    ዋውውው ታምራላች

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር መጬረሻዉን ያሳምርላችሁ እዴት እደምታምሩ ዉብ ቤተሰብ ቅን ሰለሆንሽ እግዚአብሔር የልፋትሽን ዋጋ ቆንጆ ትዳር እና ዉብ ልጆች ሰቶሻል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 4 lety +5

    ፋንትይዬ ይገባሻል ለኔ ትምህርት ቤቴ ነሽ ባንች መዝሙሮች ታንጬበታለሁ ክርስትናዬን በአግባቡ እንድጠብቅ መዝሙሮችሽ በልቤ ጠልቀው ገብተዋል የኔ ዘመን ተሻጋሪ ፍጻሜችሁ ይመር እንደ እንቦሳ እየዘለልሽ የምታመሰግኛት እመቤታችን እስከመጨረሻው በረድኤትና በረከት አትለያችሁ

  • @user-zc6ie8hj8x
    @user-zc6ie8hj8x Před 4 lety

    መታደል ነው እድሜ ጤና ያድላቹ

  • @fitawkassa2423
    @fitawkassa2423 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ የልጆቻችን ብርሃን ያሳያቹ

  • @user-og6ib3fy7g
    @user-og6ib3fy7g Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን በልጆቻችሁ እምትደሰቱ ያድርጋችሁ

  • @begenatube293
    @begenatube293 Před 4 lety +1

    እንኳን ደሥሥስ ኣላቹ ፋንትየ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ከነ ሙሉ ቤተሰባቹ ይስጣቹ መድሃኔ ኣለም ኣሜን

  • @medanittaye3185
    @medanittaye3185 Před 3 lety +1

    ሰላማቹ ይብዛ በቀሪ ዘመናቹ በልጆቻችሁ ተደሰቱ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 4 lety +3

    ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ አንች ልዩ ነሽ ።

  • @user-ed4vx3oy6n
    @user-ed4vx3oy6n Před 4 lety +3

    ወይ መባረክ ታድላችሁ

  • @user-dz2cr9yy6b
    @user-dz2cr9yy6b Před 4 lety +2

    የተረፈ ዘመናቹ እግዛኣብሄር ይባርካቹ,,,,ደስ ይላል,,,ግን ለምን ጨጉርሸን ክፍት ሆኖ,,,ህጊ እግዛኣብሄር ኣይደለም ኣይደል,,,,ከይቅርታ ጋራ

  • @selamselam151
    @selamselam151 Před 4 lety +1

    እኔ ለአንቺ ቃላት ያጥረኛል ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu7765 Před 4 lety +1

    Amen Egziabher yemesegen Zemenachew yebarek !

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 Před 4 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏እድሜና ጤና ይስጥልሽ ከነሙሉ ቤተስብሽ ፋንትዬ እንወድሻለሀን ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 Před 4 lety

    ፋንትሽ እና ውበቱ እንኳን አደረሳቹ ለ25 አመት የጋብቻ በአላቹ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yekwesotadi7908
    @yekwesotadi7908 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ዘመናችሁ የተባረከ የተቀደሠይሁን

  • @yarus1020
    @yarus1020 Před 4 lety

    ELELELE❤❤❤❤LELELELELE ELELELELE❤❤❤😭LELELELE ELELELEL❤❤❤❤❤ELELELELE ❤❤❤❤❤❤

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 Před 4 lety +1

    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑርርርር

  • @mercy8048
    @mercy8048 Před 4 lety +3

    Egnam egzabher bali seton lezhi yabkan tedar ke egzabher new ,egzabher ymesgen enkuan des alachu ehitachin zemarit Fantu betam new des mtlut tebareku 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @lingofkr1036
    @lingofkr1036 Před 4 lety +1

    Amen amen amen zmare meleaket yasemalen edemiyach fetariy yebarekelach wenedimoch yehtoch

  • @genettsehaye5447
    @genettsehaye5447 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ፍፃሜው ያሳምርላቹ ፣ነጠላ ለብሳችሁ ደግሞ ይበልጥ ነበር

  • @frontdeskcaravan3336
    @frontdeskcaravan3336 Před 4 lety

    እልልልልልልልል እናቴ ቀሪ ዘመናችሁን በልጆቻችሁ እንድትደሰቱ ያድርጋችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-ln6ww3ez2q
    @user-ln6ww3ez2q Před 4 lety +4

    የጉራጌ ምግብ👌👌👌👌

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 4 lety

    እናታችን ለዚች ቀን መድረሳችሁ ራሱ ትልቅ እድል ነው አምላከ ቅዱሳን ትዳርሽን ልጆችሽን አንችን ባለቤትሽን የማያልቀው የዝማሬ ፀጋሽ ይባረክልሽ ኑራልን እናታችን በእውኑ ለ እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር አለን መልሱ የለም ነው እኛም ያላገባነው አግብተን በትዳር በልጅ የምንባረክ ያድርገን በቤቱ እንድናገለግል ልቦናችን በመንፈሳዊ ህይዎት እንድንጎለብት ያነሳሳን አሜን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን

  • @mtkemtkes1574
    @mtkemtkes1574 Před 4 lety

    ከዚህ በላይ እየሡስ ክርስቶስ የድግል ማሪያም ልጂ ይባርካችሁ❤❤

  • @hymanotteckllgz9431
    @hymanotteckllgz9431 Před 4 lety

    ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ እንካን ለ25ኛ ጋብቻ በአል አደረሳችሁ

  • @aklilugb6412
    @aklilugb6412 Před 4 lety +16

    የቀድሞ አገልግሎቷን ቪዲዮዎችን ብትጋብዙን እባካችሁ! በተለይ
    የወጣትነት ዘመን። 🙏

  • @rukhyarukhya6958
    @rukhyarukhya6958 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @almazgirma8628
    @almazgirma8628 Před 4 lety

    ፋንት እንኳን ለዚህ ለትልቅ የትዳር ዘመናችሁ አደረሳችሁ 🙏😍😍😍ፈንትሽ እወድሻለሁ

  • @mesrahalamara9619
    @mesrahalamara9619 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል

  • @ambametegiya
    @ambametegiya Před 4 lety

    እንኳን ለዚህ አደረሳችሁ! እንዴት የሚያምር ዝግጅት ነው! ቀሪ ዘመናችሁንም ይባርክላችሁ!

  • @user-ed4vx3oy6n
    @user-ed4vx3oy6n Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ትምህርት ቤት ናችሁ

  • @nigestbekele540
    @nigestbekele540 Před rokem

    እህቴበዚህአጋጣሜበጣምነውየምወድሽከልጅነቴጀምሮአንቺንእየሰማውነውያደኮትፍቅርነሽ።

  • @user-xu2ek9se1v
    @user-xu2ek9se1v Před 4 lety +1

    እድሜ ከጤና ጋር ከነ መላቤተሰባችሁ ይስጣችሁ

  • @user-hr9cu3bi9b
    @user-hr9cu3bi9b Před 4 lety +1

    እህታችን እንወድሻለን ዘላለም ኑሪልን

  • @user-bb6kt6tv8g
    @user-bb6kt6tv8g Před 4 lety +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nigestbekele540
    @nigestbekele540 Před rokem

    የተባረከየተቀደሰጋብቻአሰከመጨረሻውይፀናልእንኳንለዚህቀንአደረሳችው።

  • @dejenemola644
    @dejenemola644 Před 4 lety +3

    ትዳራችውን ይባርክላችሁ አሜን

  • @yasernazarpour6472
    @yasernazarpour6472 Před 4 lety +1

    Fantu created a fountain of praises, and I’m very happy to see M/Taye the son of tewahedo, I hadn’t seen him since the death of M/Girm (great gospel preacher). Also hearing about the bishop Elias (the maheletawe, hawariawe). I wish all the best for Webetu family. Thanks!

  • @arayatigist2014
    @arayatigist2014 Před 4 lety +1

    Egzabhar amlak zemenachun hulu yebarke!!!

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 4 lety

    በቀርው ኑራችሁ የክርስቶስ ክብር ይድመቅበት ተባረኩ

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 Před 3 lety

    ሰላም ለዚህ ቤት መጣሁ ጥሩ ሰራ ነው እንዛመድ

  • @melatayele4859
    @melatayele4859 Před 4 lety +1

    nice job

  • @user-jf4ih1kh3y
    @user-jf4ih1kh3y Před 4 lety

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ቀሪ ዘመናቹህ ይባረክ⛪⛪⛪ 😍😍😍😘🙏🏼

  • @user-ir5uo4ul6m
    @user-ir5uo4ul6m Před 4 lety

    እዴሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁ ይብዛልን ልጆቻችሁንንም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ አሜን

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 4 lety +12

    ፋንትሸ አደራሽን የልጅነት vidio ካለሽ ልቀቂልን።

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 4 lety +1

    እልልልልልል በጣም ደስ ይላል❤

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg Před 4 lety +1

    Beautiful. May God give you much more healthy and happy years together.

  • @haymimekasha7813
    @haymimekasha7813 Před 4 lety

    እልልልል በጣም ደስስ ይላል

  • @adwa6513
    @adwa6513 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይጨምርላቹ

  • @hanademssie1259
    @hanademssie1259 Před 4 lety

    Fantiye....... Tebareky

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 Před 4 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልል በጣም ደሰ ይላል

  • @dejenemola644
    @dejenemola644 Před 4 lety

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @mengistuteshome9395
    @mengistuteshome9395 Před 4 lety

    መባረክ እንዴት ደስ ይላል

  • @hayluetalem4745
    @hayluetalem4745 Před 4 lety

    አሁንም እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጣቹ

  • @tenayeshebery7692
    @tenayeshebery7692 Před 4 lety

    መታደልነው እውነት እድሜፀጋውን ያልብሳቹ

  • @user-ed4vx3oy6n
    @user-ed4vx3oy6n Před 4 lety

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @fevensewnet8570
    @fevensewnet8570 Před 4 lety +2

    Stay more years with lots of blessings.

  • @user-fo1eg1cn6d
    @user-fo1eg1cn6d Před 4 lety +1

    እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው