Ethiopian Orthodox 25th Year Wedding Anniversary of የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ+ የአቶ ዉበቱ ጀመረ ክፍል ሶስት (Part Three)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 05. 2020
  • #Ethiopia #Subscribe #Habesha #Wedding #Orthodox
    SUBSCRIBE FOR MORE !!!!
    Link: • Ethiopia: እዩት እረኛዉን በዘ...
    Link: • Ethiopia: የሚጠብቀኝ አይተኛም...
    Link: • Ethiopia: እመቤቴ ማርያም ወየ...

Komentáře • 96

  • @user-ed4vx3oy6n
    @user-ed4vx3oy6n Před 4 lety +18

    ይህን አስተማሪ የሆነ ህይወት እንድናይ ስለጋበዝሽን እግአብሔር ይስጥልን እህታችን እናንተን የባረከ መድሀኒአለም እኛንም ይባርከን

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox Před 4 lety +24

    ውበትና ፋንት ደስ ብሏችሁ ሸምግሉ። በልጆቻችሁ ደስ ይበላችሁ።

    • @addisbroom682
      @addisbroom682 Před 4 lety

      AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏

    • @yashl4018
      @yashl4018 Před 4 lety

      @@addisbroom682 Asheyi Abate Batami ne yemkabri Ebakhini Bawude Mihirti Liyi salmhin Yabzawu

    • @zemaritlemlemkebede-3748
      @zemaritlemlemkebede-3748 Před 3 lety

      አሹዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @user-kv6wq4pr5s
    @user-kv6wq4pr5s Před 4 lety +14

    መታደል እኮ ነው እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-ed4vx3oy6n
    @user-ed4vx3oy6n Před 4 lety +6

    ምስጋና ለስላሴ ለነ አብርሃም አምላክ ለነ ሙሴ ምስጋና ለስላሴ

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 4 lety +8

    ብፁዕ አቡነ አብርሀም ቡራኬዎት ይድረሰን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እልልልልል ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን በእውነት በልጆች መሀል መታደል ነው ቀለበት ሲያስርልሽ አለቀስኩኝ እናታችን ረዥም ጤና ፍቅር ሰላም ተመኘሁኝ ስታስቀኑ

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 4 lety +11

    ቀርውን ዘመናችሁን ክርስቶስ ይባረክ

  • @user-wl5ir5cp8j
    @user-wl5ir5cp8j Před 4 lety +5

    እናታችን እረጅም እድሜ አጤና ያድልልን አሁንም ቀሪው ዘመንሽ እንደቀጤማ ይለምልም የልጆችሽ ፍሬ ያሳይሽ ከእነባለቤትሽ እኛም ያንቺን ፀጋ ያድለን

  • @tizuevan6834
    @tizuevan6834 Před 4 lety +4

    እዴት ያለ መታደል ነው ❤ለ50ኛው ደግሞ በልጅ ልጅ ታጅባችሁ ለማክበር ያብቃችሁ

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg Před 4 lety +2

    እቤት መታደል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁ ንም ይባርክላችሁ
    ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጠን

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 Před 4 lety +7

    አቤት መታደል ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ 💚💒🙏🙏

  • @alshamsi1230
    @alshamsi1230 Před 4 lety +2

    እእእእእእልልልልልል👏👏👏👏👏ውይ ስታምሩ በድንግል እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ በእውነት መታደል ነው ❤❤እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን 👏

  • @shwangeshewage3083
    @shwangeshewage3083 Před 4 lety +2

    ስላሴ ለዚህ ክብር ያብቁን መታደል ነው ፋንትዬ እንወድሻለን

  • @bezatube2066
    @bezatube2066 Před 4 lety +1

    በእውነት በጣም ደሰሰሰሰ ይላል ጥሎብኝ አልቃሻ ነኝ በደስታ አለቀሰኩኝ ዘማሪት ፈንቱ ደሰ ምትሉ ቤተሰብ ናቹህ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛላቹህ ረጅም እደሜ እና ጤና ተመኘሁ ላቹህ

  • @alemtsehay6814
    @alemtsehay6814 Před 3 lety

    የተዋህዶ እንቁ ፋንትሽ የምታገለግይው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ።

  • @user-su7so6zm3b
    @user-su7so6zm3b Před 4 lety +2

    ፋንቱዬ የኔ ደርባባ የኔ መምህሪት ቀሪውን ዘማናቹን እግዚአብሔር ይባልክላችሁ

  • @hayimanotyimer5675
    @hayimanotyimer5675 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ዘማሪት ፋንቱ

  • @user-yn8id4bb9v
    @user-yn8id4bb9v Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ በቤቱ ያፅናችሁ እንዴት ታስቀናላችሁ

  • @user-xq2pi6sv9y
    @user-xq2pi6sv9y Před 4 lety +1

    እስከመጨረሻው እግዚያብሔር ይባርካችሁ አቤት መታደል ነው እግዚያብሔር ለኛም ያድለን አሜን

  • @hayluetalem4745
    @hayluetalem4745 Před 4 lety +4

    እግዚአብሄር በእድሜና በጤና ያቆይልን በጣም ደሥ ይላል

  • @peacetube1099
    @peacetube1099 Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል አከባበር ነው ኦርቶዶክሶች እራሳችንን ሳይሆን በደስታችን ፈራጁን እግዚአብሄርን የምናከብርበት በዓል ነው ያለን ሁላችሁም መዝሙር ስትዘምሩ እንዴት ደስ እንደምትሉ እንኳን ለዚ ታላቅ ክብር አበቃችሁ ልጆቻችሁን በሙሉ ወደ መንፈሳዊ ህይወት ጠርቶላቹ አብራቹ ለማክበር ያብቃችሁ እኛንም በናንተ ደስታ ለመደሰት ያብቃን አሜን

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Před měsícem

    ፋንቱዬ ለምንድነው የሌዱን ሰርግ ሙሉውን የማትለቁልን እባክሽን ለልጆቻችን ትልቅ ትምህርት ነው መዝሙሮቿን በደንብ ነው የሜከታተሉት እባክሽ እባክሽ❤❤❤ ሞላው ቤተሰብሽን በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ❤❤❤

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 Před 4 lety +1

    መታደል ነው እኮ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችዉን ይባረካችዉ

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d Před 4 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏መታደል ነው ቀሪ ዘመናቸው እግዚአብሔር ይባርክ💕💕💕

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባረከላችሁ መታደል ነዉ ለዚህ ከብረ መብቃት ልጅችሽንም ለዚህ በማአረግ ከብረ ያብቃላችሁ አቤቱ እኛንም ለዚሕ ከብረ ያብቃን
    አሜንንንንንን ያስብልን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před rokem

    እንኳ ለዚች ለተቀደሰችው ቀን አደረሳችሁ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለቸሩ መድሐኒአለም

  • @asratasrat4891
    @asratasrat4891 Před 4 lety +1

    መታደል ነው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በልጆቻችሁ የልጅ ልጅ እድታይዩ ፈጣሪ እድሜ ጤናውን በረከት ያብዛላችሁ⛪🙏🙏🙏❤💛💚

  • @nigusteshome6884
    @nigusteshome6884 Před 3 lety +1

    i wish happy wedding anniversary for our father and mom . what i said this because i am 25 years old. from your mom country Ethiopia.

  • @abebemelaku3603
    @abebemelaku3603 Před 4 lety +2

    Fantisheye Keriw Zemenachihu yetebareke yehun

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 Před 4 lety +1

    አሜን እማማ እርሱም ሊመሰኑ ይገባል

  • @user-pr8yn3qd9s
    @user-pr8yn3qd9s Před 4 lety +1

    እግዜር እድሜ ይጨምርላችሁ
    በጣም ጠንካራ ሠው ነች

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 Před 4 lety +1

    አሜን መምህር ዘበነ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @top20bestgoal32
    @top20bestgoal32 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እድሜ ከጤና ጋር

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 Před 4 lety +1

    እግዚያብሄር ይመስገን በጣም እወድሻለሁ
    ፋንትዪ በስናትሽ ደስታሽን በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ የተዋህዶ ኮከብ ነሽ ፋኝትዪ የምትቀይሪ

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን

  • @user-xj8hf4zl5x
    @user-xj8hf4zl5x Před 4 lety +1

    ደስ ስትሉ ኡፍ እልፍ አመት ያኑራችሁ

  • @user-vf9tb9gb9i
    @user-vf9tb9gb9i Před 4 lety +1

    ቀሪውን ዘመን ይባርክላችሁ አሜን ፫

  • @lijwendsn2602
    @lijwendsn2602 Před 4 lety +2

    መልካም ዘመን

  • @selamgeta1979
    @selamgeta1979 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር አሁንም እድሜና ጸጋ ይስጣችሁ

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 Před 4 lety +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት በእመብርሀን
    ደስ አለኝ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @yarus1020
    @yarus1020 Před 4 lety +1

    elelelelelelelele ❤❤❤elelelelelelelele elelelelelelelele❤❤❤❤ ❤❤❤❤elelelelelelelele ❤

  • @senaitsenait4255
    @senaitsenait4255 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድላቹ ከእነ ልጆቻቹ መታደል ነው

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መታደልነው እኮ እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ ከመላው ለቤተስቦቻቸው ጋር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ፋንትዬ እንወድሻለን በርቺልን ስራዎችሽ መዝሙሮችሽ በሰው ጆሮ ይንቆረቆራሉ ለዘላለም እውነት ❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘##

    • @gada5742
      @gada5742 Před 4 lety

      እህቴ 23 ደምሬሻለው በቅንነት ወደኔም ጎራበይ

  • @shewityemane8146
    @shewityemane8146 Před 4 lety +2

    ተመስገን። መልካም ምሳሌ

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልዝማሪ መላይክትን ያሰማልን

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 Před 4 lety +1

    እግዜር ብሔርን አመስግኑት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት እግዚያብሄር ን እመግኑት ስራህ ግሩም ነው በሉት

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 4 lety +1

    ደስታዬወደረየለው አምላክ ይጠብቃቹ

  • @mulu6793
    @mulu6793 Před 4 lety

    እልልልልልልልል በቤቱ ያጽናቹሁ ለብዟች አርያ ናቹሁ

  • @user-fd1zs5zx5v
    @user-fd1zs5zx5v Před 4 lety +1

    መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል

  • @user-vu8zv5fz6x
    @user-vu8zv5fz6x Před 4 lety +1

    እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልልልልልል💝💝💝💝💝💝

  • @user-yh2de1tg1r
    @user-yh2de1tg1r Před 4 lety +1

    ደስ የሚል መዝሙር ነው እናመሰግናለን እንዛመድ በቅንነት

  • @maskymasky4986
    @maskymasky4986 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏😍

  • @hawwiimucaayawayidoo4156
    @hawwiimucaayawayidoo4156 Před 4 lety +4

    Essssssssssyyyyyyyyyyyyyy
    Elllllleeeeeeeeeeeeellll
    Elllllleeeeeeeellllllll
    RElllllleeeeeeeellllllll
    Bexam desi ilaalii ihitachin
    Zamary malikty yasemsl 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌷🌷🌷🍀🍀🍀🌷🍀🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐🌷

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 Před 3 lety

    እንኳን አደረሳቸሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ በፍቅር ይስጣችሁ

  • @Tirutarik
    @Tirutarik Před 4 lety +1

    Amen amen amen 🙏

  • @sento1545
    @sento1545 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እልልልልልልልልል ❤❤❤😍😍😍😘

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před 4 lety

    ፋንቱዬ እንኳን አደረሳቹ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ ዉዷ እህቴ

  • @ethiopiansudaan1984
    @ethiopiansudaan1984 Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @astedemaryam2639
    @astedemaryam2639 Před 3 lety

    Amen

  • @tekaligngarkabo4096
    @tekaligngarkabo4096 Před 4 lety +1

    እልልልልልልልልል

  • @zamzamzamzam3572
    @zamzamzamzam3572 Před 4 lety

    Amenamen

  • @melatayele4859
    @melatayele4859 Před 4 lety

    good job

  • @gada5742
    @gada5742 Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልል

  • @yashl4018
    @yashl4018 Před 4 lety +1

    Amlke Hoye Ene Yaqadukuti Alhonalgimi Ante Yqadkilgni Setagi Embrhane Enate Semi Fantsheyn Egzabher 50 Amte Ydarsachi

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 Před 4 lety

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏ellllllllllllllllllllll endet des yelal egzabher yimsgen lezi kibir yabekachu elllllllllllllllll❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏zemare melakit yasemalin Amen dingil mareyam edme tena tesitachu

  • @habtamumesele
    @habtamumesele Před 2 lety

    abezachihut betam koy huletegna serg asmeselachihut eko woy gizie!!lemanignawim enkuan aderesachihu!!

  • @assefukassa4381
    @assefukassa4381 Před 4 lety

    Fantuye lijochsh siyamru kessis brhuanu gobena altegabezem🙏🙏🙏

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 Před 4 lety +1

    እህታለም ፋንትዬ በደስታ አብሬ ዘለልኩ

  • @user-up4db9tx7m
    @user-up4db9tx7m Před 3 lety

    Igezabehiy yhulacheninm gabecha yasamerlen

  • @user-xu2ek9se1v
    @user-xu2ek9se1v Před 4 lety +1

    እናታችን ሁለ ነገራችን ዘማሪት ፋንቱ ከነባለቤትሽ ከነልጄችሽ ከርት ፀጋና ፍቅር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ዘርችሁን እደምድር አሸዋ ብዝዝዝዝዝት ያድርግልን ።።።ልጆቿ እንዴት የታደላችሁ ናችሁ ፈጣሩን አመስግኑ የናታችሁን መንፈሳዉህይወት ውርሱልን እሺ ቀሪው ዘመናችሁን ያሳምርላችሁ

    • @AlAl-ok3lh
      @AlAl-ok3lh Před 3 lety

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-jv5kl7tu9t
    @user-jv5kl7tu9t Před 4 lety

    ወይ መመረጥ።
    ምነው ለኔ አላካፋ ....

  • @yarus1020
    @yarus1020 Před 4 lety

    enekuan des alachu erjeme edeme yadelelene

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 Před 4 lety

    ☝️☝️☝️🙏🙏🙏🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 11 měsíci

    እልልልልልልል:ስታርርርርርርርርሩ:ሁላችሁም:አይስደት:ዛሬስከፋኝ

  • @user-gh9ct4wf7p
    @user-gh9ct4wf7p Před 4 lety +1

    ወደ ቀድሞዉ ነገር እንመለስ
    የአምላክን እናት እናወድስ

    • @misratmisrat4262
      @misratmisrat4262 Před 4 lety

      የኔ እናት ስወዳት እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ

  • @firahywotyilma3045
    @firahywotyilma3045 Před 4 lety

    Elllllllll elllllllll ellllllllllll enquwan leze abikachihu egizeabiher amelaki rijime edimena tanan kifikiri gari yisetilen

  • @maseberhanu805
    @maseberhanu805 Před 4 lety

    እግዚአብሔር። ይመስጌን። በጠም ደስ ይለል
    ♥♥♥♥♥♥

  • @user-cq3ql7wz1l
    @user-cq3ql7wz1l Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር አምለክ ቀሬ ዘማናቹን ይበርክ
    እኔስ እውነት ስለትደር ሰስብ በጠም ነው የምፈረው አምለኬ ተበረከትደር ይስጣን

  • @alemabv2643
    @alemabv2643 Před 4 lety

    Metadel eko nw yekidusan amelak egeziabeher engnanem lezih keber yabeqan qeriwe zemenachew endematusala yadergew

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 Před 4 lety +1

    ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ዋጋ ከፍላበታለች ከመናፍቅ ጋር በመተናነቅ ለዛሬ ላለችበት እራስን ከመግዛት ጀምሮ በቅድስና እግዚአብሔርን ሲያገለግሉ መኖር ዋጋ ከፍለሻል እግዚአብሔርም አከበረሽ

  • @EmewodishBelachew
    @EmewodishBelachew Před 4 lety

    የመቼ ነው ማለቴ ከኮረና በፊት ነው

    • @ZeOrthodoxTTube
      @ZeOrthodoxTTube Před 4 lety

      አዎ 2010 ላይ ነው

    • @EmewodishBelachew
      @EmewodishBelachew Před 4 lety +1

      @@ZeOrthodoxTTube እሽ እህት በላይቭ ነው ብዬ ነው የተገረምኩት እሽ ይቅርታ እመቤቴ ትጠብቅሽ መልካም ሠው

  • @birtukbirtuk72
    @birtukbirtuk72 Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @nawalalobeidli7481
    @nawalalobeidli7481 Před 2 lety

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 Před 4 lety

    እልልልልልልልልል

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልል