ከ16 ዓመታት በኃላ………. ልዩ ዝግት ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ እና ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ....Minyahil_Benti..ምንያህል_በንቲ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    CZcams / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Komentáře • 88

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před rokem +9

    አቤት ሞገስ አቤት ክብር ደስ ስትሉ እግዝአብሔር ጸጋው ያብዘልን

  • @user-ef5he2oj6d
    @user-ef5he2oj6d Před rokem +5

    ⛔️⛔️⛔️እባካችሁ የአርዕስቱን ፊደሎች አስተካክላችሁ ጻፉ።❗️⛔️❗️⛔️❗️

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před rokem +1

    💙💙💙 የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጣም ነው የምወደው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ❤️❤️❤️ ዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @jerrykassahun6305
    @jerrykassahun6305 Před rokem +1

    ፋንቱ ህይወቷ ትምህርት የሆነን የተባረክንባችሁ እህቶቼ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @alemalemalemalem8674
    @alemalemalemalem8674 Před rokem +1

    እልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan Před rokem +4

    ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Před rokem +1

    የአገልግሎት ዘመንናችውን ይባርክላችው የተዋህዶ አረበኞች

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 Před rokem

    በርቱ ዘማራት ፋቱ ጊቢገብርኤል ህፃናትሆነን ዝማሬ ታስጠናንነበር ሰበት ታስተምሰንነበር ባገልግሎት ትኩ ፈጣራ የድግል ልጅ ይርዳችው

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 Před rokem +1

    ዘማሪት ጸዳለ አሁንም ድምጻ አልተቀየረም ይገርማል

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye1921 Před rokem +1

    ዘማሪዎቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ ኢቲ አርት ሚዲያ የበለጠ እንድትሰሩ ብርታቱ ይስጣቹ እጅግ ብዙ ትምህርት ነው የምንማረው ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m Před rokem +1

    ውድ ዘማርያን❤❤❤

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @user-kq8ms1nl7o
    @user-kq8ms1nl7o Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @amanual1000
    @amanual1000 Před rokem

    መለመድ ያለበት ድንቅ ጅማሮ!!

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣችሁ ስታምሩ እህቶቼ ጸጋና ሞገሱን አይንሳችው ልጆቻችሁን አምላክ ይጠብቅላችሁ

  • @user-gs1ul8nf8h
    @user-gs1ul8nf8h Před rokem +2

    ET ART ሚድያ እጅግ እናመሰግናለን

  • @selam8348
    @selam8348 Před rokem

    fetari yaglglot zemnach yebarklch bedam be tena yetabqaln ❤❤❤❤❤

  • @tobebe8213
    @tobebe8213 Před rokem

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅድስ ሀገራችን ኢትዮጵያ በሰላም ገባችሁ እግዚአብሔር ያሳካው እውነትም ልዩ ነው ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይውደዳችሁ ፍፃሚያችሁ ይመር🌹🌹🌹

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie Před rokem

    ወድ መዘምራት እህቶቻችን እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ።ቀድሞ የነበረው የመዘምራን ኀብረት መመለስ አለበት። ለቤተ ክርስቲያን መከታ ይሆናልና ።
    የምስጋና መርሐ ግብር እንዲህ መደረጉ በጣም ጥሩ የሚበረታታ ነው።ኢትአርት ሚዲያ ለምታቀርቡት ዝግጅት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @tigistzerga173
    @tigistzerga173 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @lidutek1124
    @lidutek1124 Před rokem +1

    Good to see you my dear sisters we miss you here tsedi

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁዎች ፀጋውን ያብዛላችሁ
    አገልጋዮች በመንፈሳዊ ሕይወትም በአለማዊ ሕይወትም ብትተጋገዙ አብራችሁ በፍቅር እንዲታገለግሉ ምኞቴ ነው

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem

    Zemari melaek yasemalen Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adamscreat12
    @adamscreat12 Před rokem +1

    አሁን ላይ ያሉት መዝሙራችንን ጉዳይ አሳሳቢ ነው ዘማሪዎቻችን ግን ምን እለ ከሊቃውንት ተምራችሁ ብትዘምሩ መድረክ ፤ላይ ስትወጡ እያሳቀቃችሁን ነው

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před rokem

    በጣም የምወዳችሁና የማከብራችሁ ዘማርያን (እህቶቼ) ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @woinishetmitku2219
    @woinishetmitku2219 Před rokem

    አቤት በቤቱ ፀንቶ መኖር እኮ መታደል ነው።የአገልግሎት ዘመናቹ እግዚአብሔር ይባርክላቹ

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የእኛ እንቁ ዘማሪዎቻችን በርቱልን

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 Před rokem

    Fantye zemari melaketen yasemalen

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱልን እግዚአብሔር ያግዘን ይሄንን ዘመን ከቤቱ መራቅ የለብንም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kasokaso4207
    @kasokaso4207 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ በእውነት እህቶቻችን በፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያከናውናልን አሜን ❤❤❤

  • @tenesawolde968
    @tenesawolde968 Před rokem

    ፀጋው ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜን ይስጣችሁ

  • @fantu1fantu215
    @fantu1fantu215 Před rokem

    በእውነት ውድ እህቶቻችን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን አሜን

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ እረጂም እድሜ ይስጥልን የኛ እቁወች ። ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @mimilove1639
    @mimilove1639 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏 በጣም ነዉ ምወደዉ የፋንቱን መዝሙር

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አሁንም ሞገሳችሁን ከነ ቤተሰባችሁ ይጨምርላቹ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ ❤❤❤

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Před rokem

    ዛሬ የምወዳቸው እህቶቸ መተውልኛል ጸዳልዬ በጣም ነው የምወዳት

  • @misraktefera1046
    @misraktefera1046 Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቶቻችን። በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን!

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa7686 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @Lily-hr5hb
    @Lily-hr5hb Před rokem

    Zimaré Melaektin Yasemalin 🙏🏾

  • @mantemekonen6766
    @mantemekonen6766 Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወይኔ ስታምሩ።

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    በቤቱ ያፀናቸው ዝማሬ መላእክ ያሰማልን🙏

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Před rokem

    ዝማሬ መላክት ያስማልን እናታችን

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa7686 Před rokem

    እግዚአብሄር አምላክ በፀጋና በሞገስ በቤቱ ያፅናችሁ አምላከ ቅዱሳን ሃገታችንን ሰላም ያፍርግልን❤❤❤

  • @elsabetkidane6118
    @elsabetkidane6118 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @mimilove1639
    @mimilove1639 Před rokem

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @abelabel6697
    @abelabel6697 Před rokem

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያደግንበት ነው እንገኛለን

  • @rd9087
    @rd9087 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን። ከይቅርታ ጋር ከተቻለ እኔን ብቻ ይሁን ወይም ለሌላውም ከሆነ አላውቅም የሆነ አይን የሚረብሽ የቪዲዮ ከለር ነው የሚታየው ከተቻለ ቢስተካከል
    ከይቅርታ ጋር ።

    • @FekaduMelkie
      @FekaduMelkie Před rokem

      በደንብ ጠርቶ የሚታየው።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናቶቻችን

  • @Sara-jh7el
    @Sara-jh7el Před rokem

    እናመሰግናለን🌿💐🌿💐💐🌿

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 Před rokem

    የመላህክትን ዝማሬ ያስማልን

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Před rokem

    Betam mewedachew makeberachew. Egzabher tsegu yabzalachu. Bebetu yatsenan 🙏🙏🙏

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 Před rokem

    Anchy manat Ye. Weladit Amelak seme tefetuachew newe

  • @Bigchance25
    @Bigchance25 Před rokem +1

    አቤት ትህትና ግርማ ሞገስ እንዴት ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ሆይ መርጠክ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ እንድሆን ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ

  • @fekadereta6779
    @fekadereta6779 Před rokem

    እናንተን የማትጠገቡ እንቁ የዜማ ሰባኪን በቃላት መግለጽ ከባድ ስለሆነ እናንተን በፀጋ ያረሰረሰ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @shitoshito2075
    @shitoshito2075 Před rokem

    Amen zemaremelekt ysemalen

  • @MeseretAbebe-ph7om
    @MeseretAbebe-ph7om Před rokem

    Weyene betam yemwedachew enku yetewahedo zemariwoch endet endetedesetekugn sayachew Be ET ART midia amesegenalehu betam yemewedachewna yemakeberachew enku ye tewahedo enku zemariwoch bertulen

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eyassukassaw3001
    @eyassukassaw3001 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @rahel6129
    @rahel6129 Před rokem

    Zemare melketen yasemalen betam new mewedachu hulachun

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Před rokem

    ፋንቱየ😍

  • @selamyemariyamleji3526

    እንዴት እንደምወዳቸው

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Před rokem

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @kalip1499
    @kalip1499 Před rokem

    ዘሚራመላህከትያሰማለ

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 Před rokem

    Beye Endemenafeqochu mariam Enwedeshalen Belesh Endatezemery Ahune tekekelegna kenufaqe yetera mesgana lemaqereb Egziabehir yerdash menafeqanu kemiazoterut temekete zemeden,Ethiopia teteleye be Egziabehir taza ....

  • @balayzalka5280
    @balayzalka5280 Před rokem

    Fateshe Dais's belogale selayewchew thadem selaywshe me thdga sbiren temrgali

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 Před rokem

    Manat Anchy malet manech Anchy weye gude semua lemen Ayeteram
    Weladite Amelak ho

  • @Sara-jh7el
    @Sara-jh7el Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💚💛❤️🤲🤲🤲😭😭😭

  • @user-bz6oi1st2g
    @user-bz6oi1st2g Před rokem

    Kekal belay yehonu agelgayoch nachew

  • @aynalamaynalam1332
    @aynalamaynalam1332 Před rokem

    Erjim edme ke tenagar yistachu

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před rokem

    ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እንቁ ፈርጥ ኮከፕ ናት ማርያምን !
    መዝሙር ሲባል ፋንትዬ ፣ ይልማዬን ዘማሪት ማርታ ኃይሉ ናቸው ። እናም ፋንቱ ወልዴን አንጋፋ የምንላት ከልጅነት እስከ እውቀት ምድረ ኢትዮጵያ ከጥግ እስከ ጥግ ዞራ በማገልገል እስከ አሁንም በብርቱ እያገለገለች የምርኖር እግዚአብሔር ጸጋውን ያበዛላት አገልጋይ ናት ።
    ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ያላገለገለችበት ቤተ ክርስቲያን የለም አይኖርምም ።
    በዚያ ላይ ፋንትዬ ስትዘምር ሆድ ታንቀጠቅጣለች
    😭😭😭 ድምጿ እና የግጥሙን መልእክት ስሰማ እሳት በልቤ ውስጥ ታቀጣጥል እና ታስለቅሰኛለች 😭😭😭 በተለይ አሁን አዲስ ዝማሬዋ ውስጥ በሄድኩበት ሂጂ እመቤቴ የሚለው ዝማሬዋ የስንቱን ልብ እንዳንኳኳች ይታወቃል።
    ባጠቃላይ የፋንቱዬ መዝሙር በደስታ እልል እያልን እንድዘምር እንዲሁ በንስሃ ውስጥ ሆነን እረጋ ብለን እየዘመርን እንድንጸልይ ይረዳናል ።
    በእኔ በኩል ፋንቱዬን የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን እንቁ ናት ኮከብ ዘማሪት ናት ብዬ ነው የምለው።
    ዘማሪት ጸዳለ ጎበዜም እንዲሁ ዝማሬዎችዋን እወደዋለሁ እግዚአብሔር የሰጣት ጥሩ ድምጽ ለጆሮ መሳጭ ነው ።
    በጸጋ ላይ ጸጋን ያላብስልን ።
    ክፉ አይንካችሁ ❤🙏

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 Před rokem

    Et Art media, please check the spelling of the title

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @fanijo9301
    @fanijo9301 Před rokem

    ልዝግት ምን ማለት ነው? ዝግጅት ለማለት መሰለኝ:: ቢስተካከል ጥሩ ነው

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 Před rokem

    Ye WELADIT AMELAKEN Semuan maresasat newe Andu Alama

  • @mbd8317
    @mbd8317 Před rokem

    ፋንትሼ የጥንት የጠዋቷ ጋራ መድኃኔዓለም መናገሻ ማርያም ግቢ ገብርኤል ተክለሃይማኖት ኧረ ስንቱበእድሜ ያቆያችሁ

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Před rokem

    👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🥀🥀🥀🥀🥀🥀🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾👏👏👏⚘⚘👏🌿🌿🌿🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏⚘⚘⚘👏👏🌾🌾🌾👏👏🕊🕊🕊🙏🙏🥰🕊🕊🕊👏⛪⛪⛪👏👏👏🌾🌾🌾👏👏👏

  • @MeseretAbebe-ph7om
    @MeseretAbebe-ph7om Před rokem

    Metadel malet endezih new bebetu tebeko ezih lemederesachew ahunem erejem edeme seto bebetu yatsenachew

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Před rokem

    Elllllllllllelllllllllllelllllllllllellllllllllelllllllllellllllllelllllllllelllllllllellllllllllellll

  • @haregewainfisseha5971

    Please edit what you're posting.

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n Před rokem

    የሰኔ 25 ፕሮግራም ቀረ እንዴ

    • @FekaduMelkie
      @FekaduMelkie Před rokem

      አለ ትኬት እየሸጠ ነው።

  • @burhn1729
    @burhn1729 Před rokem

    👍👍👍👏👏👏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️💒💒💒

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r Před rokem

    Btam Tezta Alje bxì mzmur Fantshi ufff yaslksjal Bzu Tezta Mtabje

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n Před rokem

    ማስታወቂያ ስሩ ቲክ ቶክ ላይ ሰዉ ያለዉ

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 Před rokem

    Bekeresu yetegezawm menafeq Agebeto yekadewem hulum begziabir newe tawaqi yehonew lebona yestachihu ....i know yemenafeq mecheferia Endihon....mesganawen letewhedo ....zemenu yetewahedo newe catolic yekathderal menefese befesum bota yelewem yashenefe yemeselewal neger gene ZEMENU YETEWAHEDO NEWE CATOLIC ESKEMCHERESHAW KESERU MENEQEYAW SEATE NEWE

  • @mulyemesganaw502
    @mulyemesganaw502 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤