ልጆቹን ሚዜ ያደረገው አባት ሠርግ (lijochun mize yaderegehu abbatti sargi)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2024
  • ልጆቹን ሚዜ ያደረገው አባት ሠርግ (lijochun mize yaderegehu abbatti) #artist #happy #wedding ‪@keranyo27‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@hagaretube5743‬ ‪@Betehage_Media‬
  • Zábava

Komentáře • 264

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 29 dny +64

    እልልልልልልልልል እንዲህ ነው በቃ ድሮ በአለማዊ የተጋባቹ አሁን ወደ ሃይማኖታቹ ተጠጉና ሲገባቹ እንዲህ አድርጉ የልጆቻቹን ወግ መአረግ ያሳያቹ ደስስስ የምትሉ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bi2jo2qp8d
    @user-bi2jo2qp8d Před 28 dny +25

    ምኞተነው ካገር ስገባ ያሳካልሽ በሉኝ ፈጣሪሆይ አተአሳካልኝ በልጅ ሚዜ ዋው 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před 28 dny

      የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ እግዚአቤሔር

    • @YeneneshTakele
      @YeneneshTakele Před 28 dny +1

      Egziabher megnotshetn yefesemlesh ehete

    • @selfoselfo1747
      @selfoselfo1747 Před 7 dny

      አሜን ያሳካልሽ የሁላችንም ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይረዳን

  • @user-mj9eb4gh5d
    @user-mj9eb4gh5d Před 28 dny +29

    ምንኛ መታደል ነው በማርያም 🥰 እኔም ከስደት ስመለስ ምኞቴ ነው እደዚህ ማግባት እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ

    • @user-jf7vr4fy7y
      @user-jf7vr4fy7y Před 28 dny +1

      እግዚአብሔር ይፍቀድልሽ ይፍቀድልን 👏👏👏

    • @user-mj9eb4gh5d
      @user-mj9eb4gh5d Před 28 dny

      @@user-jf7vr4fy7y አሜን🤲

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x Před 28 dny +24

    እኔም ይህ ቀን ይናፉቀናኛል ስደት ላይ ያላቹ እህቴቸ እንዲህ አይነት ህይወት ይስጠንአሜን በሉ እንደኔ ይህህይወት የሚናፉቃቹ እህቶቸ ለሁላችንም እንዲህ ህይወት ይስጠን አሜን

  • @tadese1114
    @tadese1114 Před 28 dny +7

    እንደኔ የቀና ማነው❤❤❤❤❤😢መልካም ዘመን ይሁነላቹ🥰🥰🥰🥰💌✝️✝️💒💒🕯🕯🕯🕯🕯💒💒

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በቤቱ ያኑራችሁ እኔስ እንባየ ለምን እንደሚቀድመኝ አላውቅም 😢😭 ለዚህ ክብር ያበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @Sarah-oi2cm
    @Sarah-oi2cm Před 28 dny +19

    እልልልልልል እሰይ የተዋህዶልጆች እንዲህ ነው ክርስትና ሁላችንንም ወደሀይማኖታችን መልሰን አባታች የልቦናችንንንበር ክፈትልን በአለማዊ ያገባችሁ ሁሉ እንዲህም ሁኖ ድጋሜ መባረክ አለ❤❤❤

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Před 26 dny +2

    የድንግል ማርያም ልጅ ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከወደቅንበት አንስተህ በቸርነትህ ለዚህ ክብር አብቃን የአብርሃምና ሣራ ጋብቻ ይሁንላቹ አሜን አሜን አሜን

  • @saramohammad6178
    @saramohammad6178 Před 28 dny +6

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ምንኛ መታደል ነው በእመቤቴ❤❤❤❤❤❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 7 dny

    በእውነት በጣም ደስ ይላል የአብረሀም እና የሳራ ያድርጋችሁ ምርጥ የተዋህዶ ልጆዎች

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 28 dny +6

    እኔም ይህን ቀን እናፍቃለሁ❤❤❤❤😢😢😢

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 Před 28 dny +7

    ለዚህ ጋብቻ አባቶች ትምህርት መስጠት አለባቸው

    • @sewalematalay6056
      @sewalematalay6056 Před 28 dny +1

      አወ እኔም አልገባኝም

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m Před 28 dny +1

      አወ🤔

    • @astersisay
      @astersisay Před 28 dny

      Awo yenem tyakenew

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn Před 27 dny +2

      ሁልግዜ ነው የሚያሲተምሩት በአለማዊ የተጋባችሁ በቁሩባን አድሱ ብለዎ

    • @SimeneshHaile-ci8fd
      @SimeneshHaile-ci8fd Před 25 dny +3

      ምን አይነት ?? ከዚህ በፊት በአለም ነበር የተጋቡት አሁን ላይ ያ ትክክል እንዳልሆነ እና ንስሀ ገብተው በስጋ እና ደሙ ታትመው ለልጆቻቸው ስርአት ማስተማራቸው ምን ችግር አለው???

  • @meseretbelete-ly6ut
    @meseretbelete-ly6ut Před 28 dny +5

    ደስ ትላላችሁ እግዚያብሔር ይባርካችሁ ያለሁት በስደት ነው ሳያቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ😢😢😢😢😢😢😢 እኔ ባለማዊ ነው ያገባሁት እንደዚህ ድጋሚ የሚደረግ አይመስለኝም ይህም አለ ለካ❤❤❤❤❤❤❤

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 Před 20 dny +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ወግ ማእረጉን ያድልልን🙏🏾❤️

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 25 dny +1

    እናንተ ምርጥ የኦርቶዶክሰ እንቁዎች አድማቂዎች አይለያችሁ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ

  • @user-nc3uj1wc4s
    @user-nc3uj1wc4s Před 27 dny +1

    ዋዉ ደስ ሲሉ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @tigistwandmagen7068
    @tigistwandmagen7068 Před 28 dny +4

    ኤንዲ በውነት ለዚህች የተባረከ ቀን እግዚአብሔር ስላበቃችሁ ደስብሎኛል

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian Před 28 dny +4

    ምንኛ መታደል ነው ትልቅ ክብር መታደል❤❤❤❤❤😢😢😢
    ቀሪው ዘመናችሁን የአብረሐምና የሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤
    ቤተሰብ ሁኑኝ ውዶቸ ወደ ቤቴ ብቅ በሉና❤❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 24 dny +1

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የምታገለግሉት አምላክ ቤታችሁን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ ረጅም ከእድሜ ጋር ያድላችሁ❤❤❤

  • @tigabugebre5599
    @tigabugebre5599 Před 28 dny +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደስስስስስስስስስ ስሉ መታደል ነዉ እግዚአብሔር ለዝ ከብር ያብቃን ሁላችንም 🤲🥰🥰🥰🥰👏👏👏

  • @user-jt3sj6ht6e
    @user-jt3sj6ht6e Před 28 dny +1

    እኳደስ አላችሁ ቀሪዘመናችሁእግዚብሄር ይባረክላችሁ ❤❤❤❤ምንኛ መታደል ነዉ

  • @etuamlku3448
    @etuamlku3448 Před 28 dny +1

    የአብራሙ ስላሴ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርኩ ስለእናተ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ❤❤❤❤

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon Před 28 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የምወዳችሁ በእድሜ በፀጋ ያኑራችሁ❤❤❤

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 28 dny +1

    እሰይ እናንተን አይቶ ሁሉም ልብ ይግዛልን በአለም የተጨመላልቅን ሁሉ በእውነት ደስ ይላል

  • @user-fh6oj2qo8m
    @user-fh6oj2qo8m Před 28 dny +3

    መታደል እየደጋገሙ መዳር መክበር🥰🥰💚❤

  • @HirutHailay
    @HirutHailay Před 28 dny +1

    egziabher yrdachu tdarachu ybark betam dess ylal

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s Před 28 dny +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን ደስስ ስትሉ ፍፄሜአችሁን ያሳምርላችሁ ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před 28 dny

    ስለማይነገ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ

  • @user-iw6db6df4z
    @user-iw6db6df4z Před 28 dny +1

    እውነት በጣም ደስ ይላል ለልጆቻችው ጥሩ ትምህርት ያስተላለፋት

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 28 dny +1

    ዋውለየትየመለ:ስታምሩእልልልልል:መልካምጋብቻ

  • @Selam21_27
    @Selam21_27 Před 28 dny +3

    ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን መልካም ትዳር 🥰

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 28 dny

    እንዴት መዳደለ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesdagnaw8201
    @mekdesdagnaw8201 Před 28 dny +1

    ምን አይነት መታደል ነው እኛንም ለዜህ ለተቀደሰው ክብር አብቃን

  • @bepositive4813
    @bepositive4813 Před 25 dny

    Egziabher yemesgen enkwan lezehkeber abekachu

  • @AasfZxc
    @AasfZxc Před 28 dny +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉በጣም.ደስ.ትላላችሁ.እግዚአብሔር.ይባርካችሁ.እኔ.በአለማዊ.ነዉ.ያገባሁት.ከስደት.ሰመለስ.ምኞቴ.በድጋሚ.እንዚህ.ማግባት.ነዉ.እግዚአብሔር.ቢፈቅድልኝ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    የህፃኑ ዘማሪ እናትና አባት ናቸዉ ስሙን
    እረስቸ ነዉ የህፃኑን

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 Před 28 dny +1

    እልልልልልልልልልል እሰይ ወይ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮ ነው እኛንም ልቦናችን ማልሶ ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Před 28 dny +1

    እልልልልልልልልልልልል ሁላቺንንም ለዚህ ክብር ያብቃን ❤❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 28 dny

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልል🎉🎉❤❤❤እንኳን ደስአላችሁ አለ መልካም ጋብቻ መታደልነው

  • @YafetMekuria-nm8zq
    @YafetMekuria-nm8zq Před 28 dny +1

    ይገባችኋል የኔ ደስታ ወደር የለውም የአሜንና የበእምነት የ
    የሌሎቹኑም ፍሬ ያድርሳችሁ የሳያችሁ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před 28 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ዋውውውው በጣም ደስ ይላል

  • @user-iw6db6df4z
    @user-iw6db6df4z Před 28 dny

    እንኮን ደስስ አላችሁ አንድ ከነ ቤተሰቦችህ

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 Před 28 dny

    እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏💗💗💗👏💗💗💗 እንዲህ ነው በእውነት 👏👏👏👏

  • @saratube8205
    @saratube8205 Před 28 dny

    Minagn metdel new bemriyam embirhan nurchun lijochachun tebrklchu yegna emnat iko yasknal marmin ufff endet dessss tilalchu bageta ❤❤❤❤

  • @jgshe4404
    @jgshe4404 Před 28 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስል🙏❤

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Před 28 dny

    እልልልልልልል ሰለ መይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤❤

  • @geniethio7120
    @geniethio7120 Před 26 dny

    Elelelelleel egzabeher yemsgen fetri yebarkachwu

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 28 dny

    እልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል በእውነት መታደል ነው

  • @manam5963
    @manam5963 Před 28 dny

    እንኳን አደረሳችሁ እንኳንም ደስ አለችው የኛ እንቁዎች ❤❤❤❤

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg Před 28 dny

    Betam deeeessss yilal❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetsimegn
    @netsanetsimegn Před 28 dny

    Betam new mitamirut betammm new miwedachihu bedesita zemenachihun hulu nuru❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq Před 28 dny

    ሰለ ማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 Před 28 dny

    እልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ይችን ቀን እኔም በጣም ነው የምናፍቃት😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @yemisrachtulu1347
    @yemisrachtulu1347 Před 26 dny

    መታደል ነው በእውነት❤❤❤❤

  • @LemiwwwgWube-lu3zj
    @LemiwwwgWube-lu3zj Před 28 dny

    እሰይ መታደላችሁ❤❤❤ እግዚአብሔር ለዝህ ክብር ያብቃኝ አምላኬ ኡፍፍ

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Před 28 dny +1

    Elllllllllellllllllellllllllellllllelllllellllll desesl end begzaber mabraharak🙏🙏❤️❤️

  • @zufanbairu5405
    @zufanbairu5405 Před 24 dny

    Egzeabher Melkam Gabecha Yaregelachehu

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 28 dny

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yl4dz4zh5q
    @user-yl4dz4zh5q Před 28 dny

    ጎበዞች እግዚአብሄር ይባርካችሁ 😢❤

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Před 28 dny +1

    መታደላችሁ እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምርልን በርከታችሁ ትድርሰኝ🎉🎉🎉🎉

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 28 dny

    ❤❤❤❤ፈጣሪ ነፍ አመት በቤቱ አፅንቶ ያኑራችሁ❤❤❤

  • @kasechabata8964
    @kasechabata8964 Před 28 dny

    ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤

  • @fjvddijf1815
    @fjvddijf1815 Před 28 dny

    እልልልልልልልል በጠም ደስ ይለል መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-be9ig8lp3f
    @user-be9ig8lp3f Před 28 dny +1

    እልልልልልልልልልልልል ወይኔ እኳን ኦርቶዶክስ ሆንኩ አመሰግንሀለው መዳንያለም እዴት ደስ የምትሉ እግዚብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mrsha8808
    @mrsha8808 Před 28 dny

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Ameen Ameen Ameen wubencho musher

  • @askaleejigu7698
    @askaleejigu7698 Před 28 dny

    በጣም ደስ ዬላል❤❤

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Před 26 dny

    Yaberham.yessran.gabicha.yaregelchew.egezabaher.yemsegen❤❤❤❤

  • @BezaBelay-ve5pn
    @BezaBelay-ve5pn Před 28 dny

    ተዋህዶ ትለያለች እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 Před 27 dny

    ዋው

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 22 dny

    Endet lejoch kewelede behuala bekurban yemiagevaw lela mist new weys yelejochun enat??

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před 28 dny

    እልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችዉ

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 Před 28 dny

    በቃ እንዲህነው እሱ የሚወደው እንኳን ለዚህ አበቃቺሁ

  • @user-zc4jn1dt4w
    @user-zc4jn1dt4w Před 28 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @user-qu9vu8uy5m
    @user-qu9vu8uy5m Před 28 dny

    ተመሠገን ተመሠገን ተመሠገን ቅዱስ ጋብቻ

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Před 28 dny

    ❤❤❤የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒአለም እንኳን ለዚክ ክብር አበቃችሁ አንዲዬ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před 28 dny

    እግዚያብሄር ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ታድላችሁ ማርያምን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-fb4kb3ly1t
    @user-fb4kb3ly1t Před 28 dny

    Abet waqaayyoo sif maaltuu hin dandaa'amnee galaata kee hadhaa waqaayyoo dubro mariyam bagaa kanaan hisiin gahee innii guddaan kanaa hundaa caalaa kebir mesgana lelu'ul egzabeher yemesaneh yelmna bewnet lezi kiber yabekn hulachenm ❤❤❤⛪⛪⛪⛪🙏🙏ortodoks emnate lezelalm tinur ellll elll elll egzabeher yemesgen ⛪⛪⛪🙏🙏

  • @nanatena
    @nanatena Před 28 dny

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ig7kg8gc4g
    @user-ig7kg8gc4g Před 28 dny

    Wowowo❤❤❤❤❤❤

  • @meskiyemariyamlij
    @meskiyemariyamlij Před 28 dny

    Wowowo kan ebifamee sif haa ta'uu ❤❤ amaa moo atif R itii fifaaa😍

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    እልልልልልልልልልል ትዳራዱ ያማረ የሰመረ ያርግላቹ🎉🎉🎉

  • @Martha-ux8lz
    @Martha-ux8lz Před 28 dny

    Menagn
    Metadeli
    Nawu

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 Před 28 dny

    Waaqayyoo ga'eela kessani isiinif haa ebbisu ni caromani isanii dhugaa❤❤❤

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před 28 dny

    isho isho ellllllllllellllllllllellllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏bagee nama gamachisa baga kabaja kanani isin gayee ebifamaa❤❤❤❤❤
    እስይእሰይ በእዉነት በጣም ያስደስታል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ የአብረሃምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እኛንም ለዝ ክብር ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💕💕💐💕💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤

  • @fanoseeyetawahidoolij8817

    Wowowo namaati tolaa waqayoo jirenyaa kessan yaa ebbisuu Manasaa isaa kessati jabessee sinaa dhabuu ijoollee kessan sini yaa godisuu ogumaa selamon 😍 😍 die Garuu Sargii Duraa godhannee moo malidhaa dhifamaa har'aa naa tahee

  • @HanaHana-ue4jj
    @HanaHana-ue4jj Před 28 dny

    Ade yalgba gormsa Eylaa lelwa 2 te yagbli😂😂Ane yagrmgni ensusu eshi betkrstyn sara yaltma ade🤔🤔🤔

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat Před 29 dny +1

    ወንድምየ ዘማሬ ሰለሞን አውቦክርን አቅርቡት በማርያም በኪድየ ጠይቀው ቅረቡት ሰው ናፈቀኝ ብቸኛ ነኝ እያለ ከፍቶት አይቻለህ በመቤቴ አቅርቡት በመገፋት በብቸኝነት ብዙወቹ ከቤተክርስትያን እየወጡ ነው😢

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Před 27 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ti8ng2lp6y
    @user-ti8ng2lp6y Před 28 dny

    ❤❤❤

  • @menuyimesleke6937
    @menuyimesleke6937 Před 28 dny

    Ababi Congratulation

  • @user-gk1jk5wn9u
    @user-gk1jk5wn9u Před 28 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እደት ደስ ይላል በእውነት ተመስገንንን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v Před 28 dny

    እረ ሲስቀኑ❤

  • @askaleejigu7698
    @askaleejigu7698 Před 28 dny

    እኔ በጣም ቀናው በጣም ደስ ዪላል

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 Před 28 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeetube2672
    @tsigeetube2672 Před 29 dny

    Bayyee bareddaan ❤

  • @CalmBlueMackerel-nk2sk

    እልልልልልል ልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 Před 28 dny

    Elellllll elellll elellll esy Egizhabhar yemsgen enkan lezh adersh @ andalm Egizhabhar amilk keri zemnachun yebarklachu 🤲🙏🇪🇹⛪️

  • @user-vz4wd4ix3g
    @user-vz4wd4ix3g Před 28 dny

    እልልልልልልልልልልልልልእኳን ደስ አላችሁ

  • @asresabayneh9383
    @asresabayneh9383 Před 27 dny

    Egizbhier hulu begiziew yakenawinale

  • @user-dl4dg8fp4y
    @user-dl4dg8fp4y Před 28 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልል

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 28 dny

    Elelelelele Temesgen ☦️ ❤❤❤❤❤❤❤