እናት እና ልጅን በ እንባ ያራጨ ፕሮግራም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 09. 2016
  • Like Ethio Bilal Tube on Facebook
    EthioBilalTube
    Follow Ethio Bilal Tube on Twitter
    / bilaltube
    Subscribe To Ethio Bilal Tube on CZcams
    / bilaltubecom
  • Zábava

Komentáře • 1K

  • @user-xh2jx4fi5f
    @user-xh2jx4fi5f Před 7 lety +23

    በዉነት እዴት ደስይላል እግዛብሄር እኛም ከስደት መልስ
    በሠላም ከቤተሠቦቻችንጋ
    ር ያገናኘን ufffff😢😢😢😢😢

  • @abbbdd8136
    @abbbdd8136 Před 7 lety +45

    እኔ ክርስቲያን ነኝ የምመርቅህ በእምነቴ ነው በእውነት ደም ነው ያስለቀስከኝ። እናቴን ያገኝሁ ነው የመሰለኝ። ስንቶቻችን በእናቶቻችን ናፍቆት እንዳረርን እንደጠቆርን እንደከሳን የሚያውቀው የፈጠረን አምላክ ብቻ ነው። አሁንም አንተም ሆንክ የረዱአትን እቶቻችንን የቅዱሳን አምላከ ያሰባችሁትን ሁሉ ይሙላላችሁ። በፍቅር በአንድነት ያኑረን። የኢትዮጵያ። ለዘላለም ትኑር ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ.

    • @sakinanoori4527
      @sakinanoori4527 Před 7 lety +1

      😭😭💚💖💛

    • @ramsjus5418
      @ramsjus5418 Před 7 lety +5

      አንቺም ተባረኪ እህቴ አንቺም የነፋቅሸየትን እናትሽን አላህ በቅርቡ ያገናኝሽ አሚን

    • @user-be4hy8lv7q
      @user-be4hy8lv7q Před 7 lety

      እናመሠግናለን

    • @meerert8854
      @meerert8854 Před 7 lety

      እንባዬን መቆጣጠር አልቻልሁም

    • @JJ-ju4wk
      @JJ-ju4wk Před 7 lety

      ሰሀ

  • @nureproduction
    @nureproduction Před 7 lety +54

    አላህ በህይወት ያሉትን ሀያታቸውን ያርዝምልን የሌሉትንም አላህ በጀነት ያኑርልን 😭😭

  • @addistelshun9844
    @addistelshun9844 Před 7 lety +121

    እውነት እኔም እንባየን አልቻልሁትም እኔም እናትየ እንድየት እንደናፈቀችይ ግን እኮ የለችም ቀንም ሌትም ሁልየም እናፍቃታለሁ እናትየ ነፍስሽን በገነት ያኑረው

  • @user-eq9os2qe9h
    @user-eq9os2qe9h Před 6 lety +11

    አላህ ሆይ የእናቴን እድሜ ረዘም አድርግልኝ
    ኢሻአላህ አንድ ቀን

  • @user-yd7vd7ln9k
    @user-yd7vd7ln9k Před 7 lety +16

    ማርያምን በጣም ነው ያስለቀሰኝ እናትዬ እንደጓጓው ቀረሁ ለሞቱት እናቶቻችን ነፍሳቸውን ባጸደ ገነት ያኑርልን በሂወት ላሉትም እናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው በተረፈ ይመቻቹ

  • @user-dp5xo4hp9m
    @user-dp5xo4hp9m Před 7 lety +6

    ማሽ አላህ በጣም ደስ ብሎኛል እኔን መሰለኝ አላህ የባራክ ፊኩም ማሽ አላህ እኔም በጣም ንፍቅ ብላኛለች እናቴም አባቴም

  • @user-hg7zd6tm8c
    @user-hg7zd6tm8c Před 6 lety +4

    ወይኔ እናቴ😭😭 😭😭😭😭😭አላህ በጀነት ያገናኘን ያኡሚ እንደኔ እናት የሌለው አላህ ሰብር ይስጠን😢😢😢😢😢😢😢

    • @rewdakemal3478
      @rewdakemal3478 Před 2 lety +1

      አሚን ጀነትይወፍቃት ሁሉም እዛነው ሰብርይስጣቹ

  • @mamemame7644
    @mamemame7644 Před 6 lety +6

    እኔ ክርስቲያን ነኝ በእምነቴ የማልጠራጠር
    ግን እዚጋ በአጋጣሚ ስገባ አገኝሁት እና እናትና ልጅ ሲላቀሱ እኩል ነው ያለቀስኩት እውነት እንደዚህ የምታደርጉ እግዙአብሔር ወለታችሁን ይክፈላችሁ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 Před 5 lety +5

    ፍፍፍፍ ይህ ቪድዪ ባየሁ ቁጥር ሳላለቅስ አላልፍም ስደት ውይ ባዶ ቤት ጥለን በናፍቆት እየተገበገብን አላህ በሰላም ያገናኝን😭😭😭

  • @MariamMariam-hv5wn
    @MariamMariam-hv5wn Před 7 lety +4

    ወላሂ በጣም ነው ደስ የሚለው እባው አልቻልኩትም እኔም እናቴ በጣም ነው የናፈቀችኝ ግን በሂወት የለችም እማዬ ጀነቱን ይወፍቅሽ መቼም አረሳሽም እናቶች በሙሉ ሰላማቹ ይብዛ

    • @user-vk9ib1wo1j
      @user-vk9ib1wo1j Před 3 lety

      አይይ አላህ ጀነትን ይወፍቃት አይዞሽ በጣም አሳዘሽኝ እህቴዋ 😭😭😭

  • @Tube-nm8hq
    @Tube-nm8hq Před 5 lety +5

    ምን አላ እኔም ከናቴጋር ብገናኝ እስኪ እናቴጋር አላህ በጀነታል ፍርዶስ እንዲያገናኘኝ በዱአችሁ አግዙኝ 😭😭😭😭😭😭😭 እናት የለለዉ ሰዉ ሁለየ ብሶተኛ ነዉ

  • @sunkitemuhammad6249
    @sunkitemuhammad6249 Před 7 lety +3

    ማሸ አለህ ወለሂ በጠም ነው ደስ ያለኝው ለያት ያለ ስጦተ ነው ጀዘቹን አለህ ይክፈለቹ ።ያረብ እኛንም ከቤተሰበችን በሰለም አገነኛን።

  • @rodebset9251
    @rodebset9251 Před 7 lety +12

    ያረቢ ያአላህ እኛንም በስደት ላይ በናፍቆት የተሰቃየነውን በሰላም አገናኘን ያአላህ

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Před 6 lety +7

    እግዚአብሄር ይሥጥህ ወንድማችን አቅም አላገኘዉም ለማየት 😭😭😭😭

  • @samiranesru1714
    @samiranesru1714 Před 7 lety +36

    😭😭😭😭😭 ያረብ ከናቴጋ በሠላም አገናኘን

  • @tygtyg6170
    @tygtyg6170 Před 7 lety +8

    ማሻ አላህ አላሁ አክበር ሀቂቃ በጣም ደስ ይላል

  • @rehimazeyineb1548
    @rehimazeyineb1548 Před 7 lety +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭 ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ፡ እናትየው እናቴን ይመሥላሉ፡😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይቸ አልጠገብኩዋቸውም፡ ያረብ የናቶቻችንን ክፋ አታሠማን፡ አላህ ይጠብቅልን ባየአሉበት ሠላማቸው ይብዛልን፡ ያረብ ያከሪም፡ያሀዩል ያቀዩም፡አሚንንን

  • @user-xc7wq8hz4g
    @user-xc7wq8hz4g Před 7 lety

    በእውነት እናቴን ያገኘው አክል ነው የተሰማኝ እና ያለቀስኩት ይሄን ያደረጋችሁ እህትና ወንድሞቼ እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ መልካምነት ለራስ ነው

  • @ferdosali7104
    @ferdosali7104 Před 7 lety +47

    ማሻአላህ ያርብ እኔንም ከቤተሰቦቸ ጋር በሰላም አላህ ያስተያየኝ

    • @onlymy9186
      @onlymy9186 Před 7 lety +6

      ማሻአላህ አላህ ከእናትሽ ያገናኘሽ አሏህ እኛንም ያገናኘን ያረብ እኔሥ በለቅሶ ልሞትነው

    • @shamlashamla8664
      @shamlashamla8664 Před 7 lety

      ማሻላህ ዳስ ያሚል ናው ጃዛቹን ኣላህ ይክፋላቹ

    • @fatimayosef3324
      @fatimayosef3324 Před 7 lety +1

      emyaaaaaaaaaa😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @abelabel4063
      @abelabel4063 Před 7 lety +2

      ማሻኣላህ ኣላህ ጀዛህን ይክፈህ ኢነ ክርስትያን ነኝ ግን ፈጣር ኣንድ ነው ኢሱ ይካስህ ኢንባየን መያዝ ኣልቻልኩም ኢውነትን ናቆትን መጊለጫው ሁለም ከናት ከልጅ ጋራ ስሆን ወደር የለውም

    • @shukriashukria1526
      @shukriashukria1526 Před 7 lety

      ferdos Ali lyns

  • @user-yj1xb7uk1p
    @user-yj1xb7uk1p Před 7 lety +5

    ወይ በማሪያም እኔንም አስለቀሱኝ እንኳን ደስ አለሽ ማር

  • @user-kt6kp9jw8q
    @user-kt6kp9jw8q Před 7 lety +47

    እናት ያላችሁስ በተስፍ ትጠብቃላችሁ እኔ እናት የለለኝ የኔ ቢጤ ምን ይሰማን

    • @ekirambinteslam2283
      @ekirambinteslam2283 Před 7 lety

      Wud Eheta Yeh Hulu Ya Allah qeder New Enatesh Behewet Kelalu Allah jenetal Feridous Yewefikachew Lanichem Allah Seber Yestesh

    • @user-fx5cr3zx2s
      @user-fx5cr3zx2s Před 7 lety

      አይባልም ጀነተ ፈርዶስ ያገናኛችሁ

    • @user-on5kj3tr1k
      @user-on5kj3tr1k Před 7 lety

      ቅድሚያ ለ ተውሂው ቅድሚያ ለ ተውሂድ አይዞሽ ማማየ

    • @hjfy6883
      @hjfy6883 Před 7 lety +1

      ename yanche beta nage absher alahe bgenat yagnagen

    • @hjfy6883
      @hjfy6883 Před 7 lety +1

      ena enatan cherashe alawekatm enate matat btam ykbdal

  • @user-kp7wp8mw2c
    @user-kp7wp8mw2c Před 7 lety

    ማሻ አላህ እዴት ደስ የሚል ዝግጅት ነው አላህ ጀዛችሁን ይክፈለው እኔ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ እናት ያገኘሁ መሰለኝ በጣም ደስ ይላል

  • @Medina-ws9fm
    @Medina-ws9fm Před 7 lety +2

    በዝህ ነገር ላይ የተሳተፍችሁ ሁሉ አላህ ሱበሀነ ወተአላ ጀዛችሁን ይክፍላችሁ

  • @rahelbabey
    @rahelbabey Před 7 lety +8

    wow Egzybhar. lezh kan ybkan hulchnem

  • @aminah8884
    @aminah8884 Před 7 lety +4

    ማሻአላህ እደት አሠለቀሠኝ ወላሂ እናትና ልጅ ሢገናኝ እደት ደሥ ይላል እኛንም በሠላም አገናኘን ያረብ የአላህ ወላሂ አልቻልኩም የአላህ ማሠብሪ

    • @zharazhara4637
      @zharazhara4637 Před 7 lety

      💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-df6on7dv5f
      @user-df6on7dv5f Před 7 lety

      +Zhara Zhara 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Saleh-lu5ps
      @Saleh-lu5ps Před 6 lety

      Aminah ጀዛኩም አላህ ከይርጋ ጀዛ

    • @rahmaha8155
      @rahmaha8155 Před 6 lety

      Aminah ጀዛኩም አላህ ከይር ጀዛ ማሻአላህአላነጀዛችሁንየክፈላችሁያረቢከበተሠቦቸበሠላምደብልቀን

    • @user-os8gb9yc5s
      @user-os8gb9yc5s Před 6 lety

      አላህየቤተሰቦቸጋርበሰላምአገናኝን

  • @etiopialove2890
    @etiopialove2890 Před 5 lety +2

    😭😭😭😭😭😭😭እኔም አለቀሰኩ እንኳን ደሰ አለሸ። እረጅም እድሜ ለቤተሠቦቻችን😍🙏

  • @hananhamed7805
    @hananhamed7805 Před 7 lety +2

    ኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔም አለቀስኩ እንኳን ደስ አለቹህ እነት ነልጅ መሚመሚመሚ አለህ ይጠብቅሽ አለህ በሰለምበሰለምየገነኝየራብብብብብ መችነው መይሽእማ መማዬ

  • @hayatahimadhewat7011
    @hayatahimadhewat7011 Před 7 lety +8

    masha allha tabraka allha የረቢ እኔት እና አባት እና በተሰቦቻችን ጋር በሰላም የገናኘን

  • @user-tl1sm5or6z
    @user-tl1sm5or6z Před 6 lety +8

    የኑሴ...የኔዋን የሞተችዋንስ ከየት ላምጣት
    ለጀነት ይበልሽ እናቴ

  • @zayenabzayenab548
    @zayenabzayenab548 Před 2 lety +1

    ሱበሐን አላህ ወለሂ ቪዲዮውን ጋና ሰያው ውስጤናው ያናከው አልቻልኩም ለእናቶቻችን ራጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያራብ

  • @NASIHAAISLAMICDAWWATUBE

    MASHAA ALLAH

  • @lililili7751
    @lililili7751 Před 5 lety +5

    ሰርፕራዝ ብሎ አይኗን እናትየው ናቸው የሚከፍቱት ይላል እንዴ ኤ

  • @emanemurehan2936
    @emanemurehan2936 Před 7 lety +3

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ደስ ሲል ባአላህ ወላሂ አለቀስኩኝ በጣም
    ምነው የኔም እናት ዱኒያ ላይ ኖራልኝ በነበር ኡፍፍፍ ወይ አባቴ የለ ወይ እናቴ የለች ሁለቱም ዱኒያ ላይ ላይመለሱ ሂደዋል ሁሌም እደተጠማሁ እኖራለሁ አላህ ይዘንላችሁ እናቴዋ እና አባቴዋ

    • @user-cq9wc6lh6g
      @user-cq9wc6lh6g Před 7 lety

      አብሽር ሁሉም ወደ አላህ ተመላሽ ነው ማንም ዱንያ ላይ የሚቆይ የለም

    • @emanemurehan2936
      @emanemurehan2936 Před 7 lety

      +አቡ አህመድ አላህ ያበሽርኩም ፊል ጀና ኢንሻ አሏህ ወንድሜ

    • @fifjrjfjf6923
      @fifjrjfjf6923 Před 7 lety

      አብሽሪ እህት ሁላችንም እንሄዳለን ወደአላህ አላህ በጀነት ይቆዩልሽ ማርርርር

    • @hayatlove8155
      @hayatlove8155 Před 7 lety

      እኔም። እጃችሁ ነኝ። እህቴዋ። እነቴንም። አባቴንም። አርያአላህ። ምነለ አዱን። እንኮን ቢያስቀርልኝ። እኔስ በስስት። በነፍቆት። በብቸኝነት። በስደት እደኮተኩ እዳለቀስኩ እኖራለው። አላህ ለጀነት ይበልልኝ። አልሀምዱሊላህ። አለኩሊሀል። ያርብ በየቲሞችም እዘንልን ያላቸውንም እህቶቼን አላህ አቆይላቸው ያርብ ለየቲሞችም እዘንልን ቤተስባችንን ለጀነት በልልን ያርብ።ያርብ

    • @emanemurehan2936
      @emanemurehan2936 Před 7 lety

      አሚን አህዋቴ አሏህ ይዘንላቸው ያሉትንም አላህ እድሜ ይስጥላቸው አብሽሪ ሀዩ ኩሊ ነፍሲን ዛቀቱል መውት አይዞሽ ድኒያ ላይ ትተውት የሄድት ቢኖር እኛን ነው እኛ ለእነሱ ኼይር ስራ ከመስራት ውጭ ምንም ምንም ልናደርግላቸው አንችልም ኼይር እንስራ ፣ ሰደቃ ከመሰደቅ ወደ ኃላ አንበል አብሽሩ

  • @user-sk9xk1qx5y
    @user-sk9xk1qx5y Před 7 lety

    ያአሏህ ……
    እናቴን ያገኘኋት መሰለኝ
    በጣም ነዉ ያለቀስኩት ..
    እህቶቸ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ::😍

  • @sebleortodox.fayyewaawosag6908

    ወይኔ እናቴ ሁላችንም ቁስል አለብን ኡፍ እናቴ ስደት ክፍ ናፍቃኛለች እህቴ እኴን ደስ አለሽ ወድማችን ተባረክ ስደተኞች አይዞአቹ እኛም አድ ቀን እናገኛታለን ከፈጣሪ ፍቃድ ጋር እባየ አልቆም አለኝ በውነት ደስ ሲል፡፡

  • @Samira-xh2dd
    @Samira-xh2dd Před 7 lety +3

    ማሻ አላህ ታድላሽ እናትሽን ባይንሽን አየሽ እህቴ እኔስ ልማዴ ነው አይኔ በባ መታጠቡ

    • @amriyaamriya3982
      @amriyaamriya3982 Před 7 lety +1

      አይዞሽ እህቴ ሰብር አድርጊ አላህ በሰላም ያገናኝሽ

    • @user-fx5cr3zx2s
      @user-fx5cr3zx2s Před 7 lety +1

      አይዞሽ ለኛም ቀን አለን የናታችንን ነገር አደራ

    • @user-lt7xp9oh6v
      @user-lt7xp9oh6v Před 7 lety +1

      ማሽ አላህ እንደት እንዳስለቀሳችሁኝ በጣም እድለኛነሽ የኔ እህት ማሻ አላህ እኔ እናቲየ እንደት እንደናፈቀችኝ

    • @mekiyadessie975
      @mekiyadessie975 Před 7 lety +2

      ያኡሚ እሪህተል ጀና

    • @mekiyadessie975
      @mekiyadessie975 Před 7 lety

      ያኡሚ እሪህተል ጀና

  • @fgfghf6682
    @fgfghf6682 Před 7 lety +13

    የሞተችባቸው ሠወች ምን ያክል ስሜት ይነካል ለምን አዘጋጃችሁት በህይወቴ የማይረሳኝ አድስ ስሜት አሠማችሁኝ

    • @hfggggggg8024
      @hfggggggg8024 Před 7 lety

      Fgf Ghf ምነው ሆድ ባሰኝ የሞተ አይመለስ እሚ አላህ ለጀነት ይበልልኝ

    • @fgfghf6682
      @fgfghf6682 Před 7 lety

      አሚን አሀቲ እኔጃ ስለናት ሲነገር ውስጤ በሀዘን ይሞላል
      እናቴ ለኔ እስትንፍሴ ነች ያለሷ መኖርም ይሁን ማሠብ ለኔ እጅግ ከባድ ነው።
      ስለናት ሲዘከር ያለሷ አመታትን ማሳለፌ እዳድስ ስሜቴን ያገረሽብኛል አላህ ለወላጆቻችን ቅርቦችና ታዛዦች ያድርገን

    • @user-jm4vp6iw3l
      @user-jm4vp6iw3l Před 7 lety +1

      Fgf Ghf አሚንንንንንን
      እኔምየለናቴ
      ህይወቴባዶይመስለኛልእረዥምእድሜናጤናይስጣቸውለናቶች
      እኔስሁሉንምአየሁትከልብየሚወድእዳናትአላገኛሁም።።።።።።።።።

    • @toyibaeshetu9029
      @toyibaeshetu9029 Před 6 lety +1

      ያረቡ.እናቴ.አደራ

    • @rahmethussn6705
      @rahmethussn6705 Před 5 lety

      በጣም እህት እኔ እናቴ በካሰረ በሽታ ሙታብኝ ሀዘኔ አስታወሱኝ

  • @emanabdurezakemanabdurezak9086

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ግዜ ነበር በዱባይ ያሳለፍነው አጠገባቸው ሆኜ እንዳላየኋቸው ነው ሁሌ ዩትዩብ ላይ እየደጋገምኩ የማየው አቡኪ አላህ ህይር ጀዛህን ይክፈልህ እኛንም ላሀገራችን ያብቃን።

  • @user-ek3gp3of3q
    @user-ek3gp3of3q Před 7 lety +4

    አረ በስደት ያለነውን አስለቀሳችሁን

    • @talalegizabaryebarekesheel1175
      @talalegizabaryebarekesheel1175 Před 7 lety +1

      beuenet Enam ebayen meketater new yakateg lhulahenem Egizabar kemennafekaheu betesebehahen gar yagenagen amen (3)

    • @hayatlove8155
      @hayatlove8155 Před 7 lety

      ከአላህ። በስተቀር። ማንም የለኝ የቲም ነኝ። ሁሉም የለኝ

    • @user-ut4tz6no6c
      @user-ut4tz6no6c Před 7 lety

      +Hayat Loveአስቶክፊርላህ። ወዳላህ። ተመለሱ
      አይዞሽ ማር የቲም
      ብትሆኝም አላህ ከጎንሽነው
      እኔንም አባት የለኝም ግን ምንም ማድረገ አችልም ይቺ ሁላ አላህን ስራነው
      አይዞሽ እህቴ

    • @hayatlove8155
      @hayatlove8155 Před 7 lety

      +ከድቻ የኢስላም ልጅነኝ አላህን እንፍራ አስላም አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካት። እሽይ እህቴ አላህ በህይር ያበሽርሽ ኢንሽ አላህ።

  • @user-xn2pt9jh7v
    @user-xn2pt9jh7v Před 7 lety +4

    እኔንም ከቤተሰቦቼጋር አላህ በሰላም ያገናኘኝ ኡፍፍፍ ሲያሳዝኑ

  • @safs3728
    @safs3728 Před 7 lety

    Masha allah
    wellahi betam des yila ye ewnet alekesku ya allah enenm ke mami gar agenagagni...
    jezakumllah heyir

  • @user-sk9uu7se7f
    @user-sk9uu7se7f Před 6 lety

    ማሻ አላህ ሁሌም እንደ አዲስ ነው ሳየው ሆድ የሚብሠኝ የዘንድሮ የነበረው ልቀቁልን አጋጣሚ ሁኖ ለኢድ ፕሮግራም አልገባሁኝም ሁላችንም ከናፈቁን ቤተሠቦቻችን በሠላም አላህ ያገናኘን በተለይ ከእናቶቻችን

  • @saniyasharfauddin697
    @saniyasharfauddin697 Před 7 lety

    ማሻ አላህ ጀዛች አላህ ይክፈልላችሁ እሄን ሥፐራይዝ ያረጋችሁ በጣም ነው ያሥለቀሣችሁኝ እኛንም አላህ ከቤተሠቦቻችን በሠላም ያገኛኝን ወላሂ በጣም ትልቅ ሥራ ነው እናትን ያህል

  • @samirawsamira3756
    @samirawsamira3756 Před 7 lety

    ፡ማሻ አላህ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ሀቂቃተን ግን በዱኒያላይ እናት ላላቸው በሙሉ አላህ በስላም ያገናኛቸዉ ለሌለንም ደግሞ አላህ ፅናትን ይስጠን ያአላህ

  • @fafiwollo4517
    @fafiwollo4517 Před 6 lety +1

    ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ከይር ያረብ ከናቴ ጋ በሠላም አገናኘኝ😭😭😭😭

  • @user-yk7zi8vo7n
    @user-yk7zi8vo7n Před 7 lety

    masha Allah Jazakilah kiyern

  • @user-hk7os6fh9w
    @user-hk7os6fh9w Před 7 lety

    ማሻአላ እኔ ወላኢ በጣም ነዉ ያለቀስኩት
    ኢንሻአላ ሁላችንም በስደት ላይ ያለን በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር የምንገናኝ አላህ ያድርገን
    አሚን
    አሚን

  • @sofiamohammed3024
    @sofiamohammed3024 Před 7 lety

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ሰርብራይዝ ከምንም በላይ ትልቅ ደስታ እናትን ከማግኘት በላይ ምን የሚያስደስት አለ
    ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እኛንም ከናቶቻችን ጋ አላህ በሰላም ያገናኘን

  • @hanan6198
    @hanan6198 Před 7 lety

    የአላህ እኔ እናቴን ያገኘሁ ያህልነው በደሥታ አብሬቸው
    ያነባሁት ማሸአላህ እህቶቸ
    በውት ትልቅ ሥራ ነው የሠራችሁት አላህ እናተንም
    በሠላም ከእናቶቻችሁ ጋረ
    ያገናኛችሁ ያረብ ውድ የኢሥላም ልጆች በጣም ደሥ
    ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ
    አላህ ሁላችንንም ከቤተሠቦቻችን
    ጋር በሠላም አላህ ያገናኘን ያረብ

  • @sadukiya8247
    @sadukiya8247 Před 7 lety +1

    ma sha Allah degagme bayew emalselech video Allah yechemrelachihu surprisun yaderegachihu sumayoch 💕💕💕💕💕💕

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 Před 6 lety

    እናትና ልጅን ያገናኛችሁ ለሁላችሁ
    እግዚአብሔር ያማያልቅበትን ሰማያዊ ዋጋ ይክፈላችሁ እኔም ከስደተኞቹ አንዱነኝ እግዚአብሔር ወዱና ፈቅዱ ከመላው ቤተስቢ ጋር እንዳገናኘኝ የዘውትር ፀሎቴ ነው
    እማ እወድሻለሁ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው

  • @user-bu4cg9rq5l
    @user-bu4cg9rq5l Před 7 lety

    masha allah masha allah
    Enkwan des aleshi ehtachin semuha
    Jezakellah heyr sumeyawechi allah ychemrlachi betam yasdestal !!!

  • @user-ff8qm4pl5n
    @user-ff8qm4pl5n Před 7 lety

    እኔ ግን ማየት ነው ያቃተኝ እውነት እድሜና ጤና ይስጥህ ወድማችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብቃልህ

  • @user-fu6nw3zy5j
    @user-fu6nw3zy5j Před 6 lety

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ከእናቶቻችን ጋር በደስታ በአፍያ ያገናኝን ያረብብብብ ውይይይ ትልቁ ደስታ ከእናቴጋር አላህ በህይር ሲያገናኝነው ኢንሻአላህ ያረብ እናቴ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ያረብብብ♥♥♥

  • @haleemahomar683
    @haleemahomar683 Před 7 lety

    እኔ ከወላጅ ቤተሰቦቼ የምገናኝበትን ቀን ሳስበው በደስታ ሩሄ የምትወጣ የምትወጣ ይመስለኝ ነበር ያቺን ቀን ሳስብ የደስታ ለቅሶ ባለሁበት ለረጅም ሰአት አለቅስ ነበር ለካስ ተነፋፍቆ መገናኘትም እድል ይላል እህታችን በጣም እድለኛ ናት ምንም እንኳ ናፍቆቷን ተደናግጣ ባናየውም የእህቶቻችን መልካም ስራ ለአለህ የሚተው ነው
    እኔስ በዱኒያ አላህ አልፈቀደልኝምና በአሄራ እንደውሀ የጠሙኝን
    እንደእንጀራ የራቡኝን ወላጆቼን አላህ እኔንም ከታጋሾች አድርጎ ........ኢንሻአላህ ኢንሻአላህ ኢንሻአላህ ኢንሻአላህ
    ነገ በአሄራ ኢንሻአላህ
    ነገ በጀነት ኢንሻአላህ
    ተነፋፍቀናል ኢንሻአላህ
    ለመገናኘት..........

  • @leahmartinez3120
    @leahmartinez3120 Před 7 lety

    ማሻ አላህ. በጣም እድለኛ ነሸ አላህ. ይጨምርልሸ. ሰደት አላህ ሁነሸ. የነፈቅሸዉን ያዉም እናት ያህል በማግኘትሸ. እንካን ደሰ ያለሸ.

  • @sofisofi7506
    @sofisofi7506 Před 7 lety

    Mashaa allah enatochichine allah yetbekelen

  • @user-sr6wh4nb5f
    @user-sr6wh4nb5f Před 6 lety

    ማሻ አሏህ ተባረክ ረህማን ጀዛኪሏሁ ኸይረን ወኸይረ ጀዛ ኢንሻ አሏህ እኛም እንደዛ በሰላም አሏህ ያገናኘን ከቤተሰቦቻችን ያረብ ያረህማን ያረሂም

  • @hayatmuhamad9060
    @hayatmuhamad9060 Před 7 lety +2

    ማሻ አላህ

  • @allahmedulaallahmedula1041

    Jezakallahyer..wendmachyn

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x Před 6 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፍጣሪ ሁሌም ከጎንህ ይሁን በእውነት ደስስስ ይላል አስለቀሳችሁኝ

  • @katimazake9098
    @katimazake9098 Před 5 lety

    ያአላህ ደስ ሲሉ።ያአላህ ያለ አባት ተከራታ ያሳደገችኝን እናቴን ክፉ አታሰማኝ ያረብ በሰላም አገናኘን

  • @user-pz9rs3wc2w
    @user-pz9rs3wc2w Před 7 lety

    Masha Allah Betam Dess Yilal
    Gin Yet New Botaw? Jema'aws? please yemitawuqu nigerugn
    betam new desssssss yalugn wollahi

  • @hayatdari9632
    @hayatdari9632 Před 7 lety +1

    ማሻ አላህ አላህ ከሪም። ነው ሁላችንንም እናትን እየናፈቀ። ሁሉ አላህ ለማየት ያብቃን ኢንሻ አላህ

  • @user-jk2uq8fu3u
    @user-jk2uq8fu3u Před 7 lety

    አላሁ አኩበር
    አላሁ አኩበር
    አላሁ አኩበር
    መሸአላህ መሸአላህ መሸአላህ
    አልሀምዱሊላህ በእውነት እራሤን መቆጣጠር አቃተኝ አላህ የተነፈፈቀን ሁሉ በሠላም ከቤተሠቦቻችን ያገናኘን ውይ እምየ እደት ደሥ ይላል አልሀምዱሊላህ ይች እድል ለሁላችን ይወፍቀን ያረህማኑ ያረህሙ አሚን

  • @iloveallah5914
    @iloveallah5914 Před 7 lety

    ማሻ አላህ
    ያርብ አላህ በሠላም ከቤተሠቦቻቸን ጋር ያገናኘን ያርብ!!!
    😭😭😭

  • @habibahubi4781
    @habibahubi4781 Před 5 lety

    ማሻ አላህ ተባረክ አሏህ ጀዛ ኩሙሏ ኸይር ወላሂ እናቴ አባቴ አጠቃላይ እህሊ ቤተሰቦች ናፍቀውኛል ያረብ አላህ በሰላም ያገናኚሽ በሉኝ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ሁላችንንም ያረብ ቢራህመቱ እንደኔ የናፈቃችሁ እህት ወንድሙች በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን ያረብ ኢንሻ አላህ

  • @seadatube3234
    @seadatube3234 Před 7 lety

    masha Allah

  • @sumonkhan8947
    @sumonkhan8947 Před 6 lety

    ማሻላህ ተባርከላህ ሁሉም ያልፍልኛል እለወጣለሁ ብሎ ካገሩ የወጣ ሳይጉሉብን ሳጎልባቸው አላህ በሰላም ያገናኝን ጀዛኩሙላኽ ኸይር ወጀዛ

  • @nanamimi8643
    @nanamimi8643 Před 7 lety

    በጣም ያሳዝናል እናት አትጠገብም ሁላችንንም ለአይነ ስጋ ያብቃን ለሁሉም እናት እድሜና ጤና ይስጥልን ደስ ይላል መገናኝታቸው ትንሽ ብናዝንም

  • @user-nl5ep1fg5s
    @user-nl5ep1fg5s Před 7 lety

    mashallh eganem allh yewofekan

  • @yewellolijhasbinallahwenie5925

    ماشاء الله تبارك لله allah yewdwdachihu yehen lemadirg yetbabrachihu betam dese yemil new

  • @semuyamuha9722
    @semuyamuha9722 Před 5 lety +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የእውነት ልቤን ነካኝ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ምናለ አባቴን ባገኘው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-zd8qu3je4j
    @user-zd8qu3je4j Před 6 lety

    Jezakumlahu keyren

  • @jmelajima191
    @jmelajima191 Před 7 lety

    ወላህ አልቻልኩ እንባዬ ከውስጤ ነው የምፈሰው እንግፍግፍ አረገኝ የእናተን ናፈቆት ቀሰቀሰብኝ እሙዬ አላህ ይጠብቅሺ ሁሌም ትናፍቅኛለሺ

  • @radiaradia593
    @radiaradia593 Před 6 lety

    መሻ አላህ ተባርክ አላህ ደስ ሲሉ
    አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ያርብ
    እኛንም ከስደት መልስ አላህ በስላም ያገናኝን እናቶቻችንን አላህ ጤና አድርጎ ያርብ

  • @saras6887
    @saras6887 Před 5 lety

    ጀዛኸላህ ኸይር በጣም ነው ያስለቀሰኝ አላህ ላገራችን ለቤተሰቦቻችን በሰላም በደስታ ያገናኘን

  • @aminatebrahime4677
    @aminatebrahime4677 Před 7 lety

    masha Allah des yilali
    yareb eneme enaten behiwot agenagegn

  • @user-nw9ko7oy5k
    @user-nw9ko7oy5k Před 6 lety

    ማሻ አላህ....♥♥♥♥ እጂግ ያስደስታል። ግን ፕሮግራማችሁ ስለ ምን ነበር?

  • @tamratesfaye2686
    @tamratesfaye2686 Před 7 lety

    ማሻአልህ ተበረካልህ አልሀምዱልላ እረቢል አለሚን ጀዛከአልላህ ከይረን የመድረኩ መሪ ወድማችን ከዚህ የበለጠ ከይር ሥራየምሠረበት ቻሥ አልላህ ይግጨምህ

  • @fozyamuhammed4300
    @fozyamuhammed4300 Před 7 lety

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ወላሂ በጣም ነው ያስለቀሰኝ እኔም እናቴ በሀያት ኑራ በናፍቄት ባገኝኃት ነበር እስክል♥♥

  • @hiwotmenakasay7796
    @hiwotmenakasay7796 Před 7 lety

    እንዴት ደሥ እሚል ፕሮግራም ነው ፈጣሪ እናቶቻችንን ይጠብቅልንና በሠላም ያገናኘን፡፡ሥሜቴን ቢነካውም ወድጀዋለሁ ቀጥሉበት

  • @fatimasfdhd5090
    @fatimasfdhd5090 Před 7 lety

    maashaaAllah tabarakaAllah♥♥♥♥

  • @olmavasquez300
    @olmavasquez300 Před 6 lety

    Jazakum allahu kayeran

  • @user-tb8lf6gj6p
    @user-tb8lf6gj6p Před 7 lety

    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    በጣም ያስደስታል ወላሂ እንደት እንዳለቀስኩ ኢንሻአሏህ እንም ስደት ላይ ያለነው አንደ ቀን ስደት በቃ ይበለን እና እኛንም እንደሷ አሏህ ያድርገን በስደት ያሏችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በአሏህ ብየ እወዳችሇላሁ

  • @user-tv8xc1un9q
    @user-tv8xc1un9q Před 7 lety

    በስድት ላይ የእናት ናፍቆት😭😭😭😭😭😭ያአላህ እኔስ መቻ አገኛት ይሆን እናትን 😭😭😭😭 ማሻ አላህ ብያለሁ ወንድማችን አብበክር ይርጋ አላህ ይጨምርልህ

  • @fffa7685
    @fffa7685 Před 7 lety

    ያረብ ያከሪም ከእማየ ጋር ከልጀ ገር ከቤተሰቦቻችን ጋረ በሰላም አገናኝ ያረብ ደስ ስል ማሻአላህ

  • @user-zt2sf9ew8s
    @user-zt2sf9ew8s Před 7 lety

    መሸአላ እህቴ በጣምነው የተደሰኩልሽ ያገናኝሽም አላህ ጀዛቸውን ይወፉቃቸው ወነትነው ኡዝታዝ የሁላችንም እራብ ነፉቆትነው መቸይሆን እኛስ የምንገናኝው ይህ ሄይር ስራመቸም በስታላህ አታጡትም መሸአላ በጣም ደስየሚል ነው

  • @hawa.6040
    @hawa.6040 Před 6 lety

    እሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ያአላህ እኔንም 14.አመት የተለየሀት እናቴን በሰላም አገናኘኝ ያአላህ ናፍቆት በጣም ያማል

  • @sofiyagetachew981
    @sofiyagetachew981 Před 7 lety +1

    subhan allah
    jezakumulah kheyir jeza
    wellahi enenm aslekesugni emayen asbkuat 😭😭😭

  • @maramagull7195
    @maramagull7195 Před 7 lety

    ኸር ወይኔ ሆድ በሰኝ በአላህ ኡፍፍፍፍ እናቴ መቼ ነው ማይሽ ወይኔ እናቴ። ናፈቀችኝ አገኘኛት ይሆን ያርቢ እድሜዋቸውን አርዝምልን አሚን አሚን ኡፍፍፍፍ

  • @iselamenewhiwete4015
    @iselamenewhiwete4015 Před 7 lety

    masha allahe
    allahe jezakene yekefeleke

  • @rurukonjo6907
    @rurukonjo6907 Před 7 lety

    mashaa Allah jezaak Allahu kayern 😭😭😭😭😭😭mashaa Allah

  • @user-pk7nz2zv2z
    @user-pk7nz2zv2z Před 7 lety

    የአላህ ወላሂ ከባድ ነው ነፍቆት የአላህ ምን እይነት እህቶች ነችሁ ይሄን ማድርጋችሁ ወላሂ በጣም ያስለቅሳል እነት ማለት እሷን ለመግለጽ ሁሉ ነገር የማይበቃ ውድ የአላህ ስጦታ ነት እነቶችን ባየሁ ቁጥር የእነቴ ነቆት ይጨምራል
    አላህ ሁላችንንም የስደት ህይወት በቃ ብሎ የማሚን እቅፍ ይወፍቀን የአላህ

  • @hayyatmohammed7226
    @hayyatmohammed7226 Před 7 lety

    ma sha allah keinatshi yagenageshi allah enem beselam yagenagegn yarb ema I love you more

  • @hanaawel7579
    @hanaawel7579 Před 7 lety

    Masha allahhhhhh
    Masha allahhhhh
    Masha allahhhhhhh
    betan dess yemill
    giza neber ye allah
    yenatochachn edma allah yarzmln
    jazakum allah heyren lehulachum

  • @ametoameto1035
    @ametoameto1035 Před 7 lety

    ማሻአላህ ጀዛኩሙላ ኸይር አላህ ከናታችን ያገናኘን ያረብ

  • @saratube7542
    @saratube7542 Před 7 lety

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል
    ያአላህ ወላሂ ቃላት የለኝም ያረብ እኔስ ሞትኩኝ በለቅሶ😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭 ያረብ ሁላችንም እናቶቻችንን በሰላም አገናኘን ያረብ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን

  • @mariyamahmad3133
    @mariyamahmad3133 Před 7 lety

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ጀዛኩምላህኸይረን እናቶቻችንጋራ በሰላም የገናኘን ያረብ አሚን