አባቴ የመረጠለኝ ሚስቴ አስገራሚ እውነተኛ ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 10. 2016
  • Like Ethio Bilal Tube on Facebook
    EthioBilalTube
    Follow Ethio Bilal Tube on Twitter
    / bilaltube
    Subscribe To Ethio Bilal Tube on CZcams
    / bilaltubecom

Komentáře • 914

  • @sads8919
    @sads8919 Před 7 lety +16

    ማሻ አላህ ይህ ታሪክ እኔ ሁሌ እምመኘው ነው

  • @jesusisthelordforever.6017
    @jesusisthelordforever.6017 Před 7 lety +20

    ጤና ይስጥልኝ እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ይሄ ትምህርት አዊ ምክር በጣም ልቤን ነካኝ እውነት ነው ስውየው አባቱን ሚስት እንዲመርጥለት ጠየቀ ይህም ምሳሌ ለእኛ ጠቃሚ ነው የስማይ አባታቺን ሲመርጥልን ወደ በረከታቺን ይዛን ወይም ይዞን የሚገብ ይሆናሉ ምክንያቱም እሱ ትክክል ነእና ለልጂዎቹ ያስባልና ።መልክም ዋጋ የለውም እረጋፊ ነው ደሞምየእሱ ፍጡር ናቸውና ክቡር ናቸው ግሩምና ድንቅ እድርጎ ፈጥሮናልና ልናመስግነው ይገባናል ስለዚህ የመረጠልንን መቀበል በረከት አለው።የኔ መመዘኛም መልክ ሳይሆን መንፈሳዊው ህይወቱ ላይ ያተኩራል ከኔ ሌብል ከፍ ያለ እድጎ የሚያሳድገኝን እና በመንፈሳዊው ህይወቱ ጠንካራ የጸሎት ስው የራሱን ፈቃድ ሳይሆን የእግዚአብሄርን ፍቃድ ለማድረግ ሁሌ የሚተጋ እና ታማኝ የጌታ ባሬያ የሆነ ይህንን የረከስውን አለም የናቀ ለመንፈሳዊው ህይወቱ ቅድሚያ ያለው የእግዚአብሄርን ቤት የሚያቀና የነህሚያ መንፈስ ያለውን እመርጣለሁ ምክንያቱም እንደዚህ እይነቱ ስው በረከትን እንጂ መርገምን ወደቤቱ እያስገባም ሁሌ የድል ስው ነው።ይሄንን አይነቱን ስው እመርጣለሁ የእግዚእብሄርን ሀሳብ አገልግለን እናልፋለን ማለት ነው ።ሰለዚህ እምላኩን ያስቀደመ ስራዊት ሺንፈት ውርድት ጥቃት ሞት አይገዳደሩትም አሜን ይሄንን ትምህርት ሼር የምትምደርጉ ሁሉ የበረከቱ ተካፋይ ናቺሁ እየሱሰ ጌታ ነው ተባረኩልኝ።ኢየሱሰ ክርስቶስ በቅርብ ይመጣል ነቅተን እንጠብቀው ያሳርፈናል ያላወቃቺሁትም እወቁት አዳኝ እሱ ብቻ ነው።

  • @Tgdire
    @Tgdire Před 7 lety +13

    ይህ ታሪክ ለሙስሊሞች እህት ወንድማችን ብቻ ሳይሆን በሌላም እምነት ለሚኖሩት (ለምንኖር) ነው። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ። በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው።

  • @zd9022
    @zd9022 Před 2 lety +1

    ሱብሀን አሏህ ይህንን ታሪክ ቆይቷል ከስማሁር ግን ሱብሀን አሏህ እኔም አሏሀምዱሊላ አባቴ የመረጠልኝ ልጅ ኒካ ላስር ነው ዱአ አረጉልን አሏህ በዱኒያም በአኬራም አይለያያችሁ ለባልተቤቴ ታዛጅ ሴት ሷልፍ ዳርገኝ

  • @selamgizawom1087
    @selamgizawom1087 Před 7 lety +58

    እግዛብሔር ይባርክህ በእውነት በታም አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @seadamohammed3285
    @seadamohammed3285 Před 7 lety +4

    ማሽ አላህ በጣም ደስ ይላል እኛንም ለሁላችንም ሴቶች ሶሊህ ባል ለወንዶችም ሶሊህ ሚስት ይወፍቀን

  • @uuuttt8306
    @uuuttt8306 Před 7 lety +1

    አዎ ልክ ነህ በሀይማኖቱ ጠንካራ ለሀገሩ የሚራራ የሆነ ነው ይህ በእውነት እግዝያብሄር መጨረሻውን ም ያሣምረው ጥሩ ትምህርት ይሠጣል ሁላችንም ጠንካራ እድንሆን ይርዳን

  • @kokaerkihunegzabheryemeseg3544

    በታም በታም ቱሩ ትምህርት ነው እግዛብሔር ትስጥህ ወንድማችን ስላካፈልከን

  • @user-bt5zy3dl2u
    @user-bt5zy3dl2u Před 7 lety +4

    ሱበሀን አላህ በጣም ይገርማል ምን አይነት ጠካራና ትግስተኛ ሴት ናት አላህ የተሟላ ኢማን ና ፅናት ይወፍቀን ጀዛክ አላህ ኼይር ወድማችን

  • @sarahabebe1433
    @sarahabebe1433 Před 7 lety +3

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ እግዚአብሔር ይባርክህ ስላካፈልክን ወንድማችን

  • @user-oj3dq7wd6s
    @user-oj3dq7wd6s Před 7 lety +1

    ታሪኩ በጣም አሥተማሪ ነው ወንዶች ከዚህ ተማሩ

  • @temrindrisiloveyoubaba852

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ደስየሚል በጣም ሁሌ ስሰማው ብውል የማልጠግበው አላህ መልካም ትዳር ይወፍቀን

  • @fakiyabintisllamabinisalla7205

    ማሻአላህ አላህ ለኛም ይወፍቀን ጀዛከላህ ኽይርን ውድ ውንድማችን

  • @user-yh6oe9mu4m
    @user-yh6oe9mu4m Před 7 lety +19

    ሱባሀን አላህ በጣም ይገርማል ያረብ በድኔላይ ጠንካራ አድርገኝ

  • @godisthekingofkings880

    ሱብሀን አላህ እባዬ ነው የመጣብኝ በእርግጥም ሰው ሁሉ የአላህ ፍጥረት ነው የጌታ ፍጥረትን እኛም አስቀያሚ እዳልሆነ ልናውቅ ይገባናል ዋው ሹክረን የአኬ

  • @sarajemal2880
    @sarajemal2880 Před 7 lety

    ማሻላህ ውዳአላህ የቀረበ ለሱን ግንባሩን ያጎነበሰ ሁሌም ስኬታማ ነው ያረብ ያላህ እባክህም ትክክለኛው ያላህ ባሪያ አድርገን እረሱል ዕለይሂ አሠላም 4ነገሮች ደስታን ይስጣሉ ደስታን ይፈጥራሉ ብለውናል ከነሱም እንድዋ ሷሊህ ሚስት ናትና እባክህ ከሷሊሆች ተርታ መድበኝ ከውድ ባለቤቴ ከተጋባን 2አመት አልፎናል አልሀምዱሊላህ ፈልገው አይነት ባል ነው እኔም ሁሌም ቢሆን እስላሚክ ጥሩ ሂወቶች በስማሁኝ ቁጥር የበለጠ ለትዳርና ለባለቤቴ ያለኝ ፍቅር ገድብ ያጣል እዳኔም የሚተላለፉ እስላሚክ ታሪኮች ላይ ትዳራቸውን ሚያጣፍጡ ብዙ እህቶች ይኖራሉ እውቀት ከማስራጭት ወደኋላ እዳትሉ አላህ ምንዳቹን አይዘነጋምና ።ወላሂ እደትዳር ደስታ ሚያረጋጋ ሂወት ያለም አይመስለኝ ብሎም እደትዳር እቅፋት የበዛበትም ሂወት እደዛው ግን እምነትና ኢማን ካለ ትዳር የሂወት ማጣፈጨው ነው አላህ ለሁላቹም የምትመኙት አይነት ትዳር ሳይሆን የሚበጅቹን መርጦ ይስጣቹ ።

  • @user-pz3xs8wm7g
    @user-pz3xs8wm7g Před 7 lety +4

    ሱበሀን አላህ አላህ ቢላሎች ጀዛኩም አላህ ኸይር ያረብ በጣም የሚገርም የማይታመን አላህ ኢማናኛ ሳሊህ ሴቶች ያርገን

  • @hanahaana6332
    @hanahaana6332 Před 7 lety +5

    ማሻ አላህ በጣም ተመስጨ የሰማሁት ታሪክ ነው አላህ ኢማንን ይስጠን

  • @sadasada1366
    @sadasada1366 Před 4 lety

    ያረብ ለባሌ ጥሩ ሴት አዲርገኝ ያረብ አላህየ ያከሪም ሀፊዘል ቁርአን የሆነውን ባል ወፍቀን ለሁላችንም ያረብ

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 Před 3 lety

    እስኪ አላህ ይጠብቀን እኔ ወላሂ አንድ ነገር ልንገራችሁ በጣም ቆንጆ ነኝ አልሀምዱሊላህ በመልክም በፀባይም ግን ለኔ ጎደሎ እንደሆንኩ ይሰማኛል ምክንያቱ ደግሞ ቁርአንን ተምሬ ለማስተማር ነበር ሀሳቤ አላህ ይርዳኝ ይርዳን ሁላችንም