የባል እውነተኛ ፍቅር በጣም ደስ የሚል ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Like Ethio Bilal Tube on Facebook
    EthioBil...
    Follow Ethio Bilal Tube on Twitter
    / bilaltube
    Subscribe To Ethio Bilal Tube on CZcams
    / bilaltubecom

Komentáře • 433

  • @Ad-tt9qs
    @Ad-tt9qs Před 5 lety +9

    እንደት ደስ የሚል ትዳር ነው እኔም ባሌን እወደዋለሁ ግን ያለሁት በስደት ነው አላህ በሰላም አገናኝቶኝ ሷሊህ ልጅ እንድወፍቀኝ ነው ኢንሻ አላህ

    • @user-ry8ro7cx9p
      @user-ry8ro7cx9p Před rokem

      ወላሂ እኔም በጣም እወደዉነበረ አስረ አመት ትዳሬን ሂወታችንንለመለዉጥ ብየበሀረተሻግሬ አሁንግን በገዛብሬአግብቶ እረፈአለ ልቤንሰበረዉ ማግባቱሳይሆን ሂወታችንንለመቀየረብየ ያድአመት ልጀንጥየመምጣቴ ያልፈል ብየአስባለሁአልሀምዱሊላህ

  • @user-be9bw3iq1q
    @user-be9bw3iq1q Před 8 lety +1

    ሱብሀን አላህ ምን አይነት ባል ነዉ ያረቢ ለሁሉም አላህ ሶብር ትእግስትን ይስጠን እንደዚህ ያሉ ባሎችን ያብዛልን

  • @user-xh1qn9zz9j
    @user-xh1qn9zz9j Před 8 lety

    ጀዛኩመላህ በጣም ደስ ይላል

  • @anshaahmed4964
    @anshaahmed4964 Před 7 lety

    allah yewefekishi ehit dua adregi beallah tesfa aykiretem endezih aynet wendochen allah yabezalen mashallah

  • @NijebaNijeba
    @NijebaNijeba Před rokem

    ሱብሀን አለሀ አለሀ ትግስት ይስጠን አገረችንም ሰለም የርግልን የረቢ

  • @mosudmosad6270
    @mosudmosad6270 Před 7 lety

    ameeeen yene konjo allah hulunem sechi new allah yestesh yesateshal insha allah

  • @mominamuhe9641
    @mominamuhe9641 Před 8 lety

    subhan allah betam yemigerm tariku new yarebi mnayinet bal new endih ayinet sobrega ena asabi

  • @hayathussen8081
    @hayathussen8081 Před 7 lety +1

    meshallah amin yarbe

  • @salihaabdu3289
    @salihaabdu3289 Před 5 lety

    WO WO masha allh tabaraka allh

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 Před 3 lety

    Masha Allah harif nw qesaw gn yemetewjew kehon agebeto endiweled betaregi zer abezashelet feqerum yechemeral

  • @rozajazkumaallahhereestazu2257

    hikeka btame new westey yetsmangn bneye Laye ydres mselowe yetsmangn abeshire ya ehutey yallah rahimtu sfey new allah yerzkachiu yehonale
    amiiiiin yabezalen edehi ayentochiun jazaka allah hiyre

  • @ggfrdzfy3901
    @ggfrdzfy3901 Před 3 lety

    Subehani allahi 😭😭😭😭😭yarbeee allahi ysxshe yna mara

  • @user-vm3rp8xe9b
    @user-vm3rp8xe9b Před 4 lety +1

    አሏህ ሷሊህ ልጆችን ይወፋቃችሁ ያረብ

  • @lubabaadem9371
    @lubabaadem9371 Před 7 lety +10

    ያአላህ የዚህ አይነት ወንድም አብዛልን ያረብ

  • @user-oi7cx3yf8r
    @user-oi7cx3yf8r Před 7 lety

    አሚንያረብ

  • @hireyahireya9749
    @hireyahireya9749 Před 7 lety

    آمين يارب

  • @sahai6915
    @sahai6915 Před 4 lety

    ማሻአላህ,,አሚንአሚን

  • @zaytonnazaytonna1894
    @zaytonnazaytonna1894 Před 4 lety

    መሻአለ፡ተበረክ፡አለሀ፡አለሀ፡ይጨምርላቹ፡አለሀ፡ልጅ፡ይለግሳቹ፡እንሻአሀ፡ታገሽ፡እህታችን፡ተስፋ፡አትቁረጭ።

  • @user-dq9vm2ch9f
    @user-dq9vm2ch9f Před 4 lety

    አሚንን ያረብ

  • @rodebset9251
    @rodebset9251 Před 8 lety

    ያረብ ያአላህ በጣም ይገርማል

  • @hawwiha4290
    @hawwiha4290 Před 5 lety

    Mashallah amiiiiiiìiiiiiiin

  • @user-rf2ym6ft1h
    @user-rf2ym6ft1h Před 4 lety

    ሱበሀን አላህ አላህ ይስጣችሁ ያረብ እንደዚህ አይነት ባል ይወፍቀን

  • @fgfghf6682
    @fgfghf6682 Před 7 lety +35

    ሡብሀን አላህ የኔ እህት 10 አመቷ ትዳር ከያዘች ግን ልጅ የላትም እስኪ በዱአችሁ አትርሷት።

  • @wosila6061
    @wosila6061 Před 8 lety

    amiiiin'yareb

  • @user-uf3bm3is2p
    @user-uf3bm3is2p Před 8 lety +1

    አይዞሽ እህት ሁሉም ለበጎነው

    • @haykalmohamed8878
      @haykalmohamed8878 Před 7 lety +2

      መካ የወሎ ልጅ እንሽ አላህ አብሽሪ እህት ታገሺ አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና አላህ ይወፍቅሽ

  • @kedijaabdo4325
    @kedijaabdo4325 Před 5 lety

    Mashallah yezi ayinati balii keti yimaxalii uufii allahu xiru Bali yisixen

  • @hayatzeyaduhayatezeyadu1587

    ayzoshe

  • @sumeyahadi5499
    @sumeyahadi5499 Před 7 lety

    ማሻ አላህ

  • @buytrade4292
    @buytrade4292 Před 4 lety

    መሻአላህ

  • @user-jb3iw1bm8s
    @user-jb3iw1bm8s Před 5 lety +2

    ድቅ ታሪክ ነው ጥሩ ትዳር አለኝ በቅርብም የወድ ልጅ እናት ልሆን ነው ልጅ ስወልድ የመጀመሪያየ ነው አላህ በስላም 2 ያድርገኝ ያርብ በዱአችሁ አትርሱኝ

  • @skskkkzkzmsmsmsms4854
    @skskkkzkzmsmsmsms4854 Před 4 lety

    አሏህ ይአዝቃችሁ ያረብ

  • @binbi6582
    @binbi6582 Před 7 lety

    amin yareb

  • @user-st6vh6tz8u
    @user-st6vh6tz8u Před 7 lety

    abshru allah aychegrewum

    • @samosamo8679
      @samosamo8679 Před 7 lety

      ከአላህተስፋ አይቆረጥም አላህ ይወፍቃችሁ

  • @nejatnejat405
    @nejatnejat405 Před 7 lety

    አሚንን

  • @ahlammohammed7660
    @ahlammohammed7660 Před 8 lety +1

    አሏህ ይወፍቃቺሁ እህት አይዞሽ ሠብር ብዙ ነገር ይሠጣል

  • @fathiyafathi3477
    @fathiyafathi3477 Před 6 lety +1

    Subhanallah abshir allah yalew ayiqerim

  • @jahir198579
    @jahir198579 Před 7 lety

    absheri Mar Allah yesetachuhal

  • @habi2065
    @habi2065 Před 8 lety +1

    አሚን ያረብ አይዞሽ እህት

  • @user-gl5ce5fz3u
    @user-gl5ce5fz3u Před 8 lety

    አሚን ያረቢ

  • @halimahalima1902
    @halimahalima1902 Před 7 lety

    subhan allah

  • @zadlove9362
    @zadlove9362 Před 7 lety +14

    እናቴ እኔን የወለደችው መሀን በሆነች በ 14 አመቷ ነው እኔም ገና ገማግባቴ በፊት ጀምሬየእናቴን ታሪክ አንብቤ አለቅስ ነበር አላህ በሰላም የሚወለድ ሳልህ ያርግልኝ አሁን የ 6 ወር ፅንስ ይዣለሁ በሆደ አልሀምዱሊላ አለኩልሸይ

    • @hawuletmohammedmuhammed8696
      @hawuletmohammedmuhammed8696 Před 7 lety +1

      Zad Love
      ማሻ አላህ አላህ ይወፍቅሽ ሀያቲ በሌሊት አላህን ዝቅ ባለድምፀ ተገናኝው በሰላም አላህ ይገላግልሽ ልጅሽም ሳልህ ተቅይ ያድርግልሽ ሆደ

    • @alitubi9695
      @alitubi9695 Před 6 lety

      Zad Love ماشاء الله

  • @user-fx9ml2ry3k
    @user-fx9ml2ry3k Před 4 lety

    አይዞሽ እህቴ አላህ ነው የሚሰጠው የሚነሳው ታገሽ ከግዜ በኋላ አላህ ሊሰጥሽ ይችላል ሀኪም ስበብም ቢሆኑ እንድ እንደየ አያውቁም አላህ ይረዝቅሻል አላህን ለምኝ አወልዱም የተባሉት እየወለዱ ነው ለጊዜው ቢሄዲም ትወልጃለሽ አላህ ባለ ሰአት በዶክተሮቹ አትሂጂ ረቃቁ ይረዝቅሽ የተባረከውን ባልሽን ከጎኑ እዳትሪቂው ባሁኑ ሰአት ይህ የመሰለ ወንድ የለም ውዴ

  • @user-bh1qy1ui1l
    @user-bh1qy1ui1l Před 2 lety +1

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱ ወላሂ ወበረካትሁ ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ የኔ ውድ አላህ ፍቅር እና ደስታ የሞላበት ትዳር ይስጣን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐

  • @SuSu-zm8ps
    @SuSu-zm8ps Před 8 lety +20

    ማሻ አሏህ ...እንዲህ አይነት ሷሊህ የሆኑ ባሎችን አላህ ያብዛልን ልጅ ደግሞ የአላህ ስጦታ ነውና በአላህ ተስፋ አይቆረጥም ሰበቡን እያደረሱ በሶብር መጠበቅ ነው ለ ለአሏህ ጥራት ይገባው ምንም የሚሳነው የለም

  • @ssadah9225
    @ssadah9225 Před 8 lety +1

    ሰአዳ ይማም
    አብሽሪ እህት አለም አድ ነገር ሲከፍሽና ስታጭ አላህ ከዛ ነገር በላይ ሊወፍውሽ እደሁ በአላህ እመኒ በእርግጥም አላህ የሶብሮኞችን ምዳ ያለ ገደብ እደሚከፍለው በተከበረው ቁርአኑ አረጋግጦአል።

  • @user-it2bv9cg6d
    @user-it2bv9cg6d Před 7 lety

    አሚንያርብ

  • @hayateahmed3948
    @hayateahmed3948 Před 7 lety

    ፈዶዬ ማሻ አላህ አላህ ይጫምርልሽ።

  • @mrvip5025
    @mrvip5025 Před rokem

    Ahllha. Yeukfhen

  • @user-vv1ex2et3u
    @user-vv1ex2et3u Před 8 lety +1

    ጀዛኩሙ አላህ ኸይረን አይዞህ እህት አለም አላህ ይወፍቅሽ ያረብ ያረብ

  • @aminatamina6511
    @aminatamina6511 Před 8 lety

    አሚን እህት

  • @nbiyatshifa462
    @nbiyatshifa462 Před 7 lety +2

    አሚንንንንን ያረብ አላህ ለኛም እድዚ አይነት ባል የሳጥን አላህ ሆይ በርህመት ሳሌህ ባል ሰጠና

  • @khalidkhaliden3241
    @khalidkhaliden3241 Před 7 lety

    ameen. Mar lanhime lje, yestheu

  • @gamilahgamilah5405
    @gamilahgamilah5405 Před 8 lety +1

    አላህ ይወፍቅሽ ማሬ አብሽሪ አላህ ሁሉም በጁ የሆነ ጌታ ነው አብሽሪ ማሬ

  • @fasilabu3024
    @fasilabu3024 Před 8 lety

    አሚን አሚን

  • @zeburaademendriszbniteisla5317

    allah salihyhe yhon lje ywfkshe ehte

  • @allahislovuelfo2311
    @allahislovuelfo2311 Před 8 lety +1

    አሚን አሚን ያረብ አላህ ልጅ ይስጣቹ ያኢላሂ

  • @jemilasulaeyman3200
    @jemilasulaeyman3200 Před 7 lety

    Ameen ehate wanawu fikir now yesawun liji enda lejishi masadag tichilalesh

  • @nuriyabashir8052
    @nuriyabashir8052 Před 8 lety

    Ayzoshe ehite BaAllha tasefaw atekuracew macerashe ena zakariya new ihte dua arigiwe esuni lamihe yisateali takashe ihte

  • @user-qo8pi7uv3h
    @user-qo8pi7uv3h Před 5 lety +1

    ሱበሀን አላህ አለሁ አክብር ማሻ አላህ በሎቻችን እኛንም ሰልህ አላህ የርጋን እንሻ አላህ ሱበሀን አላህ

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e Před 4 lety

    ሡብሃንአላህ አላህ እንድህአይነቱን ትዳር ይወፍቀን ያርብ

  • @user-ti1pg1jn2l
    @user-ti1pg1jn2l Před 6 lety +1

    አብሽሪ አላህ ይስጣችሓልእሽ
    ሁሉንም ነገር አንድ ቀን ይሰጣችሓል

  • @zahraali7508
    @zahraali7508 Před 7 lety

    aminnn yen wuddee abeser hulum lebego new sober hayati yen leyuuuuuuu

  • @hayatnurinuhri8181
    @hayatnurinuhri8181 Před 7 lety

    ehan fekrachun ayeto allah amelsualeh lej yewfkachu

  • @hawabintaragaw4451
    @hawabintaragaw4451 Před 7 lety +1

    በአላህ ተሥፋ አይቆረጥም ኢንሻአላህ እህቴ ትወልጅይሆናል ።አብሽሪ

  • @sitinaahmed8087
    @sitinaahmed8087 Před 7 lety

    Yarebi Allah suwalihun lji ywefkachihu Subhan Allah

  • @rhmetali9912
    @rhmetali9912 Před 8 lety

    አሚን ላላገቡት ጥሩ ትዳር ላልወለዱት ለጆችን

  • @wsazwess2610
    @wsazwess2610 Před 3 lety

    አሚንንንንንን አሚንንን አሚንንንንን

  • @sefiyalehoneb6326
    @sefiyalehoneb6326 Před 8 lety

    አይዞሽ ሀያቲ ሶብር ብቻ አርጊ አላህ ይሰጥሻል ኢሻ አላህ

  • @agkhalife2742
    @agkhalife2742 Před 5 lety +1

    ሡበሀንአላህ አላህ ሷሊህ የሆኑልጆች ይስጧችሁ

  • @sads8919
    @sads8919 Před 7 lety +1

    አሚን አሚን አብሽሪ
    የዘካሪያን ዱአ አሥታውሽ
    ኢሀያን እንደሠጣቸው
    ላንችም ይሠጥሻል የኢሀያ እናት 98 አመታቸው ነበር

  • @user-xh3mt6bh3k
    @user-xh3mt6bh3k Před 4 lety

    ሡብሀንአላህ😭😭😭☝️☝️☝️

  • @biteislammedina8980
    @biteislammedina8980 Před 8 lety

    jizakomolhe hiyre habibty sebirene temeribitalhu Allhe kfetina yetbikne ehity hoye yne mikire lacy islame tesefa aykoretime nwe k Allhe swebihane wetiala tesefa lsiykodeme yahele edatekoreciy eshi yen wed

  • @user-wv7eg7vg9m
    @user-wv7eg7vg9m Před 8 lety +1

    ማሻአላህ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው አብሽሪ አላህ ይሰጥሻል

  • @kadijanegash8739
    @kadijanegash8739 Před 4 lety

    Subhanallah yezhn iynte wde abzalne yallah

  • @user-fm8ub3mu1d
    @user-fm8ub3mu1d Před 4 lety

    እህ የኔ ባል ልጂ ሲጠላ እሲ ያላቅሽ ያላቅሽ በሎኝ እሮመዳን ደርሷል ዷአችሁ ይደርሳል አላህ እዳለቀኝ በዱአ አትርሱኝ እህቶቸ

  • @ferrari1512
    @ferrari1512 Před 8 lety

    ሁሉውንም አዋቂ አላህ ነው አብሽር

  • @kameelak5066
    @kameelak5066 Před 4 lety

    እህቶቸ አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን አሚን አሁን ላይ ሴት እህቶቻችን በከሀዲና በሌባ ወንዲ በለቅሶ እያነቡ ነዉ

  • @user-vn1hx9id4m
    @user-vn1hx9id4m Před 5 lety

    Gudd new

  • @aminaabu5982
    @aminaabu5982 Před 8 lety

    يا الله

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn Před 7 lety +4

    እውነት ቃላት የለኝም ትልቅ ትምህርት ነው እኛ ሰዎች ችኩሎች ነው ፈጣሪ ለኛ ምን እንደሚያዘጋጅልን አናውቀውም ለሁሉም ምክንያት አለው አምላክ እኮ አሁንም ፍቅርን ያብዛላችሁ ዋናው ፅናት ነው ልጅም በሰአቱ ይመጣል የሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @mekiyaabeshawit9378
    @mekiyaabeshawit9378 Před 8 lety

    ayzosh tesfa atiqurechi sechi ena nesh rebul alemin bicha new anchi be dua tenkiri allah yiwefikachu yareb👐

  • @biteislammedina8980
    @biteislammedina8980 Před 8 lety

    የአላህ

  • @kameelak5066
    @kameelak5066 Před 4 lety

    ልጂ ላጣችሁ ለባለ ታሪኩም አላህ ሳልህ ልጂ ይወፍቅሽ

  • @gdjd7818
    @gdjd7818 Před 7 lety

    ማአሻላ

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 5 lety

    ዋው

  • @fatumaymam119
    @fatumaymam119 Před 7 lety

    abesheri allahe hulunm naga yasetakakelelesh

  • @fatumanori3075
    @fatumanori3075 Před 3 lety

    Alah yisatishel Alahin kamalamn endatizangi Alahi bahulu nager chay getanw

  • @nejetkedir8176
    @nejetkedir8176 Před 7 lety

    amennn yerbe

  • @user-od2rz3th2v
    @user-od2rz3th2v Před 8 lety +1

    አሚን አብሽሪ እህት አለም ለአላህ ሁሉም ቀላሉነዉ ሶብሪ አላህ
    ይሰጥሻል ኢሻአላህ

  • @medinakedir7400
    @medinakedir7400 Před 7 lety

    Amennnnnnnnnn

  • @ffetiyaafetiya6578
    @ffetiyaafetiya6578 Před 8 lety

    جزاك الله خيرا

  • @busyline9331
    @busyline9331 Před rokem

    አለህየወፍቅሽ

  • @ethoipaymuslimethoipaymusl5837

    subhnalha Aeeen

  • @user-sp3xv1cu2o
    @user-sp3xv1cu2o Před 8 lety

    Amiiiiiiin

  • @user-yu8or4ik7v
    @user-yu8or4ik7v Před 7 lety

    ሰቦሪ ማር አቦሾሪ አላህ ዪሰጦሻላ ማት

  • @user-pz3xs8wm7g
    @user-pz3xs8wm7g Před 8 lety +1

    የአላህ እህት አብሽሪ አላህ ይሰጥሻል አላህ አይሳነዉም ዱአ ብቻ አድርጊ ኢሸአላህ የሁላችንም ዱአ ይሆናል

  • @jamilamashallahali7159

    abesheri enshallah yisatshal

  • @user-ep5tl3ke8l
    @user-ep5tl3ke8l Před 7 lety

    አብሽሪ ማር አላህ ይሰጥሻል

  • @anshadaoud4661
    @anshadaoud4661 Před 4 lety

    ያረብ እንደዚህ አይነት ትዳር ወፋቀን ከሷሊህ ልጅ ጋ

  • @najatihasan6844
    @najatihasan6844 Před 7 lety

    👫💓