"የ ቻት በሽታ እና ተውባ አድራጊዋ" አሳዛኝ እውነተኛ ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 10. 2016
  • ለሌላዉ ትምህርት ሊሆን ስልሚችን
    እባኮን ሼር ያድርጉ
    Like Ethio Bilal Tube on Facebook
    EthioBilalTube
    Follow Ethio Bilal Tube on Twitter
    / bilaltube
    Subscribe To Ethio Bilal Tube on CZcams
    / bilaltubecom
  • Zábava

Komentáře • 709

  • @hadrabintesiam6364
    @hadrabintesiam6364 Před 7 lety +20

    ሱባሀን አሏህ ውነት ከሆነ ይገርማል።
    እኔ ግን ሂወቴን የቀየረው ኢንተርኔት ነው በኢንተርኔት ነው ብዙ ነገሮችን ያወኩት ድኔን የተማርኩበት ማንነቴን ያወኩበት ነው አልሀምዱሊላህ እንኮን ወንድ ጋር ጎደኞቸ ጋር አላወራም የማዋራውም ቢኖር በድን መንገድ ላይ የተገናኘሁዋቸው ጋር ነው ባወራም አሏህ ያርቅልን ከንደዚህ አይነቱ

    • @user-jv3kh3it5v
      @user-jv3kh3it5v Před 7 lety

      ሰህ ልክ እደኔ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @kmaik5343
      @kmaik5343 Před 7 lety

      shahad alyafei

    • @user-ms6oj4ct2k
      @user-ms6oj4ct2k Před 7 lety +2

      shahad alyafei

    • @yasinyasin2969
      @yasinyasin2969 Před 7 lety

      عه طيبه

    • @user-wu6oi9qi5k
      @user-wu6oi9qi5k Před 6 lety

      ትክክክል ግን የእንዲህ አይነቱን አላህ የጠብቅን እኔ ወላሂ አላህ መስጋና የገባው ትምሪብታል ሁ አላህምዱሊላሂ አላህ የሱቱር ብቻ አላህ ሆይ ኡማውንም ተብቅን

  • @asmaisefir3168
    @asmaisefir3168 Před 7 lety +32

    እኔ ግን ጥያቄ አለኝ " ላጤዎቹ ምናልባት በአጎል ተሥፋ የኔ ይሆናል በለው በማሠብ ይሸወዳሉ ባለ ትዳሮችሥ ምን በሚል ቅዠት ነው እንደዚህ ሚሸወዱት ??

    • @user-wu6oi9qi5k
      @user-wu6oi9qi5k Před 6 lety +1

      የስው ለጅ ዋናው ጠላቱ ስሜቱና አደውይ ሰይጣን ነው አላህ የሱቱር አላህን የመተፍራ ነብስያ ያሽነፍ ስው ብቻ ነው የሁሉም ሀገር አሽናፊ የሚሆነው። አለብለዛ በሁሉም ሀገር ከስርት ነው። አላህ የሱቱር

    • @zeharaesayasin75
      @zeharaesayasin75 Před 5 lety

      Teyi ba allah atifirajibat allah yitabikani bayu

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn Před 7 lety +71

    ምንም ነገር ሲደርስብን ነው የሚታየን እባካችሁ በተለይ ሴቶች ከኢንተር ኔት ተቆጠቡ የሚወራው ሁሉ እውነት አይደለም ምን እየሆንን እንደሆንን እራሳችንን እንፈትሽ ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ አሁን ይቺ እህታችን ካካፈለችን ታሪክ ብዙ ነገር መውሰድ አለብን ትዳር እና ልጆች ይዤ ምን ከሌላ ሰው ጋር ግኑኝነት መፍጠር አስፈለገ ልክ ይኑረን እላለሁ በተለይ ሀረብ ሀገር ያለን ሴት እህቶቼ ተጠንቀቁ

  • @madenamadena7563
    @madenamadena7563 Před 7 lety +1

    ሱብሀነላህ ወላሂ በጣም ኡነታዊ ታሪክ ነው አንደዚ አይነት አጋጣሚ ብዙውቻችን እየፍተነን ነው በዛን ወቅት አይታውቀንም ወቅቶ ሢደረሥ እንጂ አላህ ኢንተረኔትን ለዱኒያውም ለአኼራውም ከተጠቀሙበት ያረገን አላህ ልቦና ይሠጠን በዙዎቻችን ቀልድ እያልን እየተበላሸን ነው አላህ ይመልሠን ጀዛኩመላ ኸይር

  • @ajezakumulahheyra6362
    @ajezakumulahheyra6362 Před 7 lety +2

    አዑዙ ቢላህ አላህ ይጠብቀን ስንት ወንጀል በአንድ ጊዜ
    1- አላህ የማይፈቅደውን ነገር
    2 - ባለቤታችን ሳያውቅ
    የምንሰራው ወንጀል
    3 - የሌላኛው ወንድማችን
    ቀልብ መስበር
    4 - ኢንተርኔቱ ለዲናችን
    መጠቀም ስንችል ለወንጀል
    መጠቀማችን አላህ ይቅር ይበለን ይዘንልን ይማርን
    እና ውድ እህትና ወንድሞቼ አደራ ባልሆነ ነገር አንታለል ለዱኒያም ለአኼራ የማይጠቅም ነገር አንስራ።

  • @user-lj6my7ml5e
    @user-lj6my7ml5e Před 7 lety +47

    ሱበሀን አላህ ኡነት ከሆነ በጣም ይገርማል እኔ ግን ኢንተርኔት ነው ህይወቴን የቀየረኝ ከሽርክ ከቡዙ ነገር ያራቀኝ አላህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነቱ ነገር ያረብ

  • @meryambintekebir9855
    @meryambintekebir9855 Před 5 lety +3

    እባካችሁ ኮሜቶች አትሳደቡ እሷ እንድንማርበት ነው እያካፈለችን ያለችው የናተ ስድብ ምንድነው እራሳችሁን ነው የምንሰድበው አላህ ይህዲና በስ

  • @user-gp1vo3fp7e
    @user-gp1vo3fp7e Před 5 lety +2

    ያረቢ፣ያረሂም፣ያከሪም፣የአዚዝ፣
    እዘንልን ጠብቀን አውጣን
    ኡመተል ሙሀመዲን
    አሚን በሉ እህቶቼ

  • @saraadane1734
    @saraadane1734 Před 7 lety +13

    ሰይጣን ምናምን እያለች ታሳባለች እንዴ ሲጀመር ባል እያለሽ ለምን ከሌላ ወንድ ጋር ማውራት ቻት ማድረግ ለምን አስፈለገ የአስተሳሰብ ጥበት ነው ጌታ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለሽ ያገሬ ልጅ ኢንተርኔትን ለመልካም ነገር ስንጠቀመው በሐይማኖት በሌሎች ነገሮች ሁሉ ትምህርት እየወሰድንበት እውቀት እየሸመትንበት ነው i Like ኢንተርኔት በተቀራኒው በአስተሳሰብ ድክመታችሁ ሌላ ነ ውስጥ እየገባችሁ ኢንተርኔትን የምታማሩ የሰይጣን ስራ ምናምን እያላችሁ አታሳቡ እራችሁን ለማስተማር ሞክሩ እሽ ሰበብ እምትፈልጉ ከሆነ ምንም ከጥፋት አትታረሙም ኢየሱስ ክርስቶስ ሰይጣን ሲፈታተናችሁ ተቃወሙት ታሸንፉታላችሁ ብሎናል እንቃወማለን ሰይጣንን እጃችንን አንስጥ

    • @user-jv3kh3it5v
      @user-jv3kh3it5v Před 7 lety +1

      ሰህ ትክክል

    • @bizuyetefera969
      @bizuyetefera969 Před 7 lety

      tikikile

    • @fayezahussnehussne7361
      @fayezahussnehussne7361 Před 7 lety

      leki belashali konjo

    • @user-ps9ng3cd7b
      @user-ps9ng3cd7b Před 7 lety +2

      Sara Adane። ትክክል ብለሻል ውደ ግን መጥፎ ልብ እና ሀጢአት እንዲንሰራ የሚያዘው ሸይጧን ነው ግን እኛ መከላከል ነው !

    • @muntahanasr1339
      @muntahanasr1339 Před 7 lety +4

      በሰው መፍረድ አያስፈልግም በተረፈ የፈጠረሽ ትተሽ ያልፈጠረሽን እየሱስ ለምን ትጠሪዋለሽ ከሰይጣን የሚጠብቅሽ የፈጠረሽና የሚገልሽ አላህ ነው ይህንን ተረጂ

  • @senyasenyasenyamashaallahs3192

    ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ከሙሲባው ይጠብቀን በጣም የሚያሳዝንም የሚያስተምር ታሪክ ነው አላህ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ያረብ የወንዶች አፀያፊ ተግባር መች ይሆን የሚቆመው

  • @toyabnfnsnd8948
    @toyabnfnsnd8948 Před 7 lety +31

    ያርቢ ቀጥተኝውን ምገድ ምራኝ

  • @alhamdulilahalakulihalalha369

    ከተረገመው ከእርጉሙ ሼይጥ አላህ ይጠብቀን

  • @natiylove6067
    @natiylove6067 Před 7 lety +4

    የእውነት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እባካችሁ እህቶቼ የልባችሁ በር ለማንም ለማናውቀው የኢንተርኔት ወንድ ልባችንን አንክፈት ሲሆን ወንድ መሆኑን እና ወደ ሌላ ገብቶ መዘባረቅ ሲጀምር ብሎክ በማድረግ እንለየው ።የሰይጣን ስራው ብዙ ነውና ።ፈጣሪ ከዚህ አይነት ጉድ ይሰውራችሁ።አሜን

  • @user-fy5tr6cy7o
    @user-fy5tr6cy7o Před 7 lety +5

    ሱበሀን አላህ
    ግን እኮ የአመላካከታችንና የአቀባበላችህ ሁኔታ ነው ወደ መጥፎ የሚመራን
    እኔ ግን ብዙ የተማርኩት በእንተርኔት ነው
    ስጠቀምም ለትምህርት ብቻ ነው ።።።

  • @hawaendris312
    @hawaendris312 Před 7 lety +8

    የአላህ ከእደዚህ አይነት ፊትና አንተው ጠብቀን ያረብ

  • @aguaguaezne9587
    @aguaguaezne9587 Před 7 lety +8

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ እግዚአብሄር ይሁንሽ በጣም የሚያሳዝን ታርክ ነው ባንቺም አልፈርድብሽም ወደሽ ሳይሆን ሰይጣን ነው በህይወትሽ የገባው ፈጣሪ ለስህተትሽ እድል እና ለልጆችሽ ያኑርሽ የኔ ማር አይዞሽ ውውውይይይ ውስጤን በልቶኛል ታርኩ

    • @user-cy3yy5qv9z
      @user-cy3yy5qv9z Před 7 lety +1

      አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ ወድ የሀበሻ ልጆች እደት ናችሁ በመጀመሪያ የሄግሳ ወይንም ታሪክ የተሠራው በአድት አረብይ ሤት ላይ ነው እህታችን ያቀረበችው እደመማሪያ ብላ ነብ የሷ መሠለ እጂ ታሪኩ እራሡ በደብ አላቀረበችውም ማለት ተናግራ አልጨረሠችውም እኔ የሠማሁት በሽህ ሙሀመድ አል ዘህራኒ አደበት ነው በተላቁ ዳኢ ኢንሻአላህ አላህ ከመጥፎ ነገር ይሠውረን አሚን ቱመ አሚን

  • @rahamakwt6607
    @rahamakwt6607 Před 7 lety +5

    ሱቡሀናአላህ ሀስበናላህ ወናአመን ወኪል ያአላህ አተ ጠብቀን

  • @seadaargaw5736
    @seadaargaw5736 Před 7 lety +8

    የአላህ ከደዚህ አይነት መጥፎ ዲርጊት አንተዉ ጠብቀኝ

    • @qamarali1294
      @qamarali1294 Před 7 lety

      Seada Argaw amiiiiiiiiiiiiin eht yareb

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 Před rokem +1

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን
    ያረብ ያከሪም በኛ ስራ ሣይሆን አንተው በእዝነትህ ማረን
    መጨረሻችንንም አሣምርልን
    ኢላሂ ከመጥፎ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ☝

  • @hanahaana6332
    @hanahaana6332 Před 7 lety +6

    አላህ ይጠብቀን

  • @user-br8nu1yu8d
    @user-br8nu1yu8d Před 7 lety +14

    እኔ አንዳንዴ ሰወች በጣም ትገርሙኛላችሁ በፌስቡክ ለምን ቻት አስፈለገ? ሰላም ስትባሉ እናተም ሰላም ብላችሁ መውጣት አለባችሁ ከዛ በተረፈ እንዚህ ደረጃ እስከምትደርሱ ለምንድን ነው የምትፃፃፉት እንዴ በተለይ ባለትዳሮች ምን ወደ ቻት አስገባችሁ ?ያአላህ ከደዚህ አይነት ጠብቀን ያረብ

    • @touchphonetouchphone3640
      @touchphonetouchphone3640 Před 7 lety +1

      ምነው ዘለሽ ፌስቡክ ላይ ወጣሽበት እሱ ብቻ ነውዴ ቻት ያለው 😊

    • @user-br8nu1yu8d
      @user-br8nu1yu8d Před 7 lety

      Skype 😊Twitter 😵lnstagram😏whastapp😠imo🙉viber😔Line😟Tango 🙈 ኧረ ስንቱ ዘርዝሬ እዘልቀዋለሁ እንዴው ለማሳጠር ፌስቡክ ብዬዋለው☹

    • @user-nd1oo5lp5j
      @user-nd1oo5lp5j Před 7 lety

      እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ እስልምናዬ ህይወቴ ነው ምን ትመስላለይ ደሞ ተባልሽ ሌላ ወድ ማውጋት ውርደት ነው

    • @user-nd1oo5lp5j
      @user-nd1oo5lp5j Před 7 lety +1

      መብላትም ያምርሻል

    • @touchphonetouchphone3640
      @touchphonetouchphone3640 Před 7 lety

      +እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ እስልምናዬ ህይወቴ ነው 😎 በዚህ ሁሉ ቻት🙆🙈

  • @gu1709
    @gu1709 Před 7 lety +1

    ያአላህ በጣም ልብ እሚነካታሪክ ነው አላህ ይጠብቀንእህቶቸ አላህ ቀጥተኛውን መንገዱ ንይምራን ያረብ

  • @alemkonjo3973
    @alemkonjo3973 Před 7 lety +11

    ድሮ ሢጀመር ባል እያለሸ ለምን ከሊላ ወንድ ጋር ትጅናጂኛለሸ እውነተኛ ባል ይዞሸ ከዎሸታም ሠው ጋር እንዴት ታወሪያለሸ እውነት በሃይማኖትም ሃጢያት ነው በእግዚአብሄር ዘንድ የተከለከለ ነው ግን አንቺ ሠው ነሸ እና ተሣሠተሻል ማር አይዞሸ ያሣዝናል

  • @erekyahameid6012
    @erekyahameid6012 Před 7 lety

    አሏህ ይጠብቀን ብዙ ትምህርት አለው ጀዛኩ ሙሏህ ኸይረን

  • @jemilatelaahuntelahun864
    @jemilatelaahuntelahun864 Před 7 lety +6

    አላህ ይጠ ብቀን

  • @user-fp2ni6yv3x
    @user-fp2ni6yv3x Před 7 lety +4

    የአላህ እራህመትክ ዝነትህን ለግስልን ያረብ ክልክል ካደግካቸው ነገሮች አንተ ጠብቀን ያኢላሂ ስንቶቻችን ነን በኢንተርኔት ፍቅር የተጠመድን
    አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ

    • @user-gi5fi8ou9n
      @user-gi5fi8ou9n Před 7 lety

      አላህ ሆይ ከታጋሽ ባሪያዎችህ አድርገኝ ሀውለት ሰይድ ነኝ and

    • @hawamohammed730
      @hawamohammed730 Před 5 lety

      አሚንንንን

  • @user-vh6db4gt6u
    @user-vh6db4gt6u Před 7 lety

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ይህንን ታሪክ ላቀረባችሁልን በሙሉ እኔም የምላችሁ አብስ ሀረብ ሀገር ያለነው እህቶች ምንነታቸውን ከማናቅ ወዶች ጋሪ ባንገናይ ጡሩነው ምክንያቱም ባሁኑ ሰአት ብዙእህቶች በዚሁ ሶሻል ሚድያ እየተገናኙ ይጀናጀኑና ቡሀላ ትንሽ ሳይቆዩ ወደትዳር ያመራሉ ከዝያም ትንሽ ሳይቆዩ ፍች ያደርሉ ምክንያትም ሁሉም ሳይሁኑ አንድንድ ወንዶች ሰራታ የምታመጣውን ብር እጂ ቀድሞ እሷን አይፈልግም በአሁኑ ሰአት ብዙ እህቶች ይህን ያህል ገዛብ ተቀማን እደዝህ ሆን ይላሉ ግን ከዝህ ሁሉ አላህ በራህመቱ ይጠበቅነው ትክክለኛውን የትዳር አጋሪ አላህ እስከሚውፍቀን ለዊዶችም / ለሴቶችም

  • @zahrahdj6534
    @zahrahdj6534 Před 4 lety

    ሡባሀን አላህ በጣም ያሣዝናል ያኢላሂ ቀጥተኛውን መንገድህን ምራኝ መጨረሻየንም አሣምርልኝ ያረብ ሀላሌንም ወፍቀኝ ከሡም ሌላ እንዳላይ ምኞቴ ነው

  • @zahrahzahrah4937
    @zahrahzahrah4937 Před 7 lety +3

    subhan Allah Allah yitbekin

  • @maryamm8289
    @maryamm8289 Před 7 lety

    subehan alah alh hida yesten jezakum alah keyr bilaloch

  • @werkneshbirhanu8858
    @werkneshbirhanu8858 Před 7 lety +1

    betam asazagn tarik egziabher hoy kezi aynet tebiken

  • @user-zc6hs2fl7z
    @user-zc6hs2fl7z Před 7 lety +1

    አሏህ ከንደዚህ አይነቱ ይጠብቅን ጀዛኩሙ አሏህ ኸይር ቢላሎች

  • @makiahussin6646
    @makiahussin6646 Před 7 lety +5

    ሱባሀን አላህ ወይ እኛ አላህ ልብ ይስጠን ይገርማል

  • @user-hy6nt9mv7r
    @user-hy6nt9mv7r Před 7 lety

    ሱብሀን አላህ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @sofiabintibrahim7319
    @sofiabintibrahim7319 Před 7 lety +4

    omg,,,, betam yasazinal allah ytebken bes😱😥

  • @chanalmimi9338
    @chanalmimi9338 Před 7 lety +1

    እህታችን መጀመሪያ ባል እያለሽ ከሌላ ወንድ ማዉራት አነበረብሽም ለማንኛዉም ከሠዉ ልጅ ሥተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ሁሉም በየቤቱ ታሪክ አለዉ ሚድያላይ አልወጣም እንጅ ለሌሎች ት ም ሠጭ ነዉ አንችም አለሀምዱሊላ ተዉባ አርገሽ ወደአላህ መመለሥሽ ጥሩ ነዉ አላህ ሁላችንም ከመጥፎ ፊትና ይጠብቀን ያረብ

    • @yoybatoyba1307
      @yoybatoyba1307 Před 6 lety

      chanal mimi sabsalhe

    • @AbCd-ji2vb
      @AbCd-ji2vb Před 5 lety

      ኸርቢሆንምትዳርይዞመዝርክርክአላህአይበለውአላህይጠብቀኝ

  • @user-ip4pt7kg1q
    @user-ip4pt7kg1q Před 7 lety

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ሱብሀን አላህ ለኛ ለኢንተርኔት ተጠቃሚዎች አስተማሪ ታሪክ ነው ጀዛኩሙላህ

  • @hamdank4547
    @hamdank4547 Před 7 lety

    ሱብሀነላህ በጣም አጂብ ነው ውድ እህቶቼ መማር የቻለ ይሄ ታሪክ በጣም አስተማሪ ነው በተለያዩ ሚዲያ ከወንዶች ጋር ግንኙነት ያላቹ እህቶቼ አላህን ፉሩ አላህ ለናተ ያለው የትም አይወስደውም

  • @user-bs9qn5os9z
    @user-bs9qn5os9z Před 7 lety +1

    subhaan allah betaam yaszinal allah yitebiken yaa rbiii

  • @hayatzeyaduhayatezeyadu1587

    allahu akeber allah ytebeken

  • @ekrammohamed9635
    @ekrammohamed9635 Před 7 lety

    Subhan allah
    allah yetbkine Jezakhu alkah hyer bilakch

  • @user-xd6ej9cc7d
    @user-xd6ej9cc7d Před 7 lety

    ያረቢ ወላሂ ልብ ይነካል እናመሰግናለን ከዚህ ነገር ወላሂ ብዙገትምህርት ወስጃለው ብዙዎችም አሪፍ ትምርት ዮሥዳሉ ብዬ አሥባለ ፡፡ አላህ ይጠብቀን

  • @marymmohmd7672
    @marymmohmd7672 Před 5 lety

    አላህ ወክበር አላህ ወክበር በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ወላሂ ትምርት የሚሰጥና የሚያሳዝን ታሪክ ነው በተለይ ስደት ላይ ያለነው ወላሂ የኤፍቢ ያለን ፍቅር ከይማናችን አብልጠን ምናይ ሴቶች አለን በተለይ ቤሩት አካባቢ ያላችሁ እህቶች ተው ለመቀነስ ሞክሩ እኔም ያው ነኝ አላህ ግን በይማን ያርጥበኝ እባካችሁ በሰማነው ምንተገብር ያርገን ቀንሱ እስከ ልጆችና እስከ ቤተሰብ እስከሚደርስ አትጠብቁ ሌላ ቢቀር ቀንሱ ለአላህ ብዬ እወዳችሁ አለው መጨረሻችን ጀነት ይሁን ያረብብ

  • @najutubeendamar2602
    @najutubeendamar2602 Před 7 lety

    አላህ ተውባትሽን ይቃበልሽ የኡክቲ አብሽሪ.... በጣም አስተማሪ ተሪክነው ጀዘከለሁ ሀይር

  • @hayathussen3014
    @hayathussen3014 Před 7 lety +1

    አወ የማይሳሳት የለም እራስሽ ላይ ክፉ እንዳትደርሽ የባስ ነገር ጭርሽ አታድርጊ በሰራነው ክፉ ነገር አላህ እንድምረን ነው እንጂ መጠየቅ የባስ ማድረግ የለብንም አብሽሪ ምን እንደምል አላውቅም አላህ ከንደዚህ ያለው ይጠብቀን እህት አይዞሽ ወዳላህ ተመለሽ አላህ መሀሪ ነው አዛኝ ነው

  • @ayshaseidayshaseid3178

    አብሽሪ ማማየ ከአላህ ተሥፋ አትቁረጭ የማይሳሳት የለም ከተሣሣቾች ተመላሽች በላጭ ናቸው

  • @kiyaseid7122
    @kiyaseid7122 Před 7 lety

    hasbunelah weniemel wekil betam yemiyasazen ena astemari tarik new kezih aynet fitna allah berahmetu ytebken jezakellah heyr

  • @HanaHana-se5pl
    @HanaHana-se5pl Před 7 lety +2

    አይዞሽ ያሣዝናል

  • @fatemudiser820
    @fatemudiser820 Před 7 lety

    subehanellah betam asetimare new allah yetebeken

  • @zinatalhmmady6396
    @zinatalhmmady6396 Před 7 lety +9

    ሀስቡነላሁ ወኒእመል ወኪል
    ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ።
    አላህ ከሰይጣን ይሰውረን አላህም መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @GorehT
    @GorehT Před 7 lety

    ያ ረሂሙ ጌታችን በትዛዝህ ላይ በከለከልከን ነገሮች ላይ ታጋሽ አድርገን ሰብርን ኢማንን አላብሰን

  • @meriimeriii8598
    @meriimeriii8598 Před 7 lety

    ያረቢ አላህ ይጠብቀን
    ኢንተርኔት ለብዙ ነገር ይጠቅማን ያጠቃቀም ስልት ይጠይቃን ኸይር ከሰራንበት ጠቃሚነው
    ሸርከያዝንበት አጥፊነው።
    ያሙቀሊበል ቁሉብ ተብት ቀልቢ አላዲነክ
    ያረቢ ቀጥተኛውን መገድ ምራን ።

  • @rihanayaallahbarya4461
    @rihanayaallahbarya4461 Před 7 lety +2

    ያረብ አንተ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን አልሀምድሊላህ አልኩለሀል

  • @hayattadesse5077
    @hayattadesse5077 Před 7 lety +1

    እድሜ ይስጠን እንጂ በዚህ በስልክ የተነሳ ብዙ ነገሮችን እናጣለን ይህማ ቀላል ነው አረ ስንት ጉድ አለ በዚሁ በስልክ? ብቻ አላህ ይሁነን

  • @meseretabay8092
    @meseretabay8092 Před 7 lety

    Egziabher mastewalun yisxen betely Legna Lesetoch Agbito Lij weldo Meliso lela wend mawrat min yibalal

  • @user-dh4rt9mv1o
    @user-dh4rt9mv1o Před 7 lety +15

    ይሄ ዊፊ ኔትወርክ አጠቃቀሙን ካለወቅን ይዞን ገደል ይገባልና የምንስራውን የምንጻጻፈውን.... ዞር ብለን ራሳችንን እንፈትሽ ታር0ኩ አሪፍ አስተምሮት አለው

  • @zeburamohammed7992
    @zeburamohammed7992 Před 7 lety

    አዑዙ ቢላሂ ሚነሸይጣን ረጂም
    በጣም የሚገርም ነው
    ልብ ያለው ልብ ይበል በእርሥዋሥ አንዲ ጊዜ ሆኖ አልፎል ለሌሎቻችን ትምህት ነው አላህም የከለከለን ይን ሥለሚያውቅ ነው

  • @faxumahussein8776
    @faxumahussein8776 Před 7 lety +2

    ما شالله

  • @user-wt8vc7wh6e
    @user-wt8vc7wh6e Před 7 lety +1

    አለህ ይጠቢቃን

  • @fetyanuredinmohamed6251

    ጀዛከላህ ኽይር ደስ የሚል ፕሮጋራም ነው በተለይ አዲስ ለሆኑ ሰውች ለኢተርኔት አተቃቀም ለደዚ ሰለባ ይሆናሉ አላህ ይጠብቀን

  • @nesriynesriy1716
    @nesriynesriy1716 Před 7 lety

    subhanallah
    Allah yetabikani

  • @rahmanasiernasr8458
    @rahmanasiernasr8458 Před 7 lety

    subhan allah Betam Yegrmal. Yallah teru lebona setne

  • @medibnitislam508
    @medibnitislam508 Před 7 lety

    Allah yethbekan

  • @lathezeninlahmanalathezeni3775

    subehanAllah, አላህ ይጠብቀን

  • @hesbunallahweneimelwkilabd5735

    ሱብሀን አላህ
    ሱብሀን አላህ
    አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ማለት ነው

    • @saadasaada3525
      @saadasaada3525 Před 7 lety

      ሡበሀኒአላሂሡበሀኒአላሂየረቢከደዚሂአዪነቲጠቢቀኒ

    • @sofyajemal8807
      @sofyajemal8807 Před 7 lety

      Saada Saada

  • @iloveyoumame4296
    @iloveyoumame4296 Před 7 lety

    አወን ይህ ኢንተርኔት የማባል ነገር ብዙ ጥቅም እዳለዉ ሁሉ እራሣችንን ካልጠበቅን ጉዳቱ ያመዝናል ይህ ታሪክ አልተጨረሠም እዴ በቃ ለባለቤተሽ ንገሪዉ እዉነቱን አላህ አዛኝ ነዉ በእዝነቱ በራህመቱ ይጠብቅሽ አላህ አፊያ ያድርግሽ

  • @mariyamali6494
    @mariyamali6494 Před 7 lety +1

    subahan allah

  • @alhamdulillahyaallah7048
    @alhamdulillahyaallah7048 Před 7 lety +1

    sub han allah

  • @nurahussen2893
    @nurahussen2893 Před 7 lety

    በጣም ያሣዝነል ባሑኑ ሠአት በዝቶ. የሚታይ ነገር ነዉ አላሕ ይጠብቀን

  • @fife4892
    @fife4892 Před 7 lety

    ሱባሀን አላህ በዚህ ነገር እኛም ተጠምደናል አላህ ይጠብቀን ፡ጀዛኩም አላህ ኸይር ቢላሎች

  • @halimahussentube7533
    @halimahussentube7533 Před 7 lety

    እጂግ አሳዛኝ ና አስተማሪም ነው
    ራሳችንን እድንፈትሽ የሚያደርግ
    አላህ ቶበትዋን ይቀበላት ለሁላችንም ቶበትን ይወፍቀን አላህ የሰትርን

  • @user-bu9vp2hc2b
    @user-bu9vp2hc2b Před 7 lety

    ሱብሀነሏህ
    ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ መነዟሊሚን
    አሏህ ከሼይጣን እና ከጉትጎታው ይጠብቀን
    አሏህ ተውበትሽን ይቀበልሽ ያ ኡህቲ

  • @jamela1254
    @jamela1254 Před 7 lety

    Subhan Allah Allah kendezh aynet neker yitebken yareb

  • @myridayasin2398
    @myridayasin2398 Před 7 lety

    subhan Allahe

  • @rahmetmosha6732
    @rahmetmosha6732 Před 6 lety

    ሱፕሀነ አላህ አላህ ህዳያው ይስጠን እንደ አንቺ አይነቱ ብዙ ናቸው አልሀምዱሪላ ለኔ ኢንተርኔት ብዙ ነገር ለውጦኛል ስለ ዲኔ እማርበታለሁ ጅንጀና እኔ ጋ የለም ግዜን ከማቃጠል ውጪ ምንም ፋይዳ የለውም እህቶች አላህን እንፍራ ነጌ ጌዜዬችን በምን እንዳበክነው እንጠየቅበታለን

  • @user-pk7nz2zv2z
    @user-pk7nz2zv2z Před 7 lety

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ግን አንድ የተርሳው ነገር የዚህ ታሪክ ባለቤት አረብ መሆንዋን አልተጠቀሰም
    አላህ ይጠብቀን

  • @samrihabesha1040
    @samrihabesha1040 Před 5 lety

    Betam yasaznal betam yastmral buzuwochachn lay yale new enamsgnaln

  • @iammuslimeslamismylife6175

    mashi allah

  • @alhmedelahalhmeduliah6787

    ያርብ አላህ ይጨብቀን

  • @fetiyafet5383
    @fetiyafet5383 Před 7 lety

    Subhan Allah

  • @user-ps9ng3cd7b
    @user-ps9ng3cd7b Před 7 lety +3

    ya allah yhi leni tmhirt hunongal marrr allah ykir ybelsh allah yashlsh enim kezi behiala maninm wendi mawrat alfelgim ! subhan allah allah ytebken

  • @salammasfin736
    @salammasfin736 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ክፋ እና የተረገመ ነገር ይሰውረን

  • @rewbahajiialhamdulilahalha8796

    subhan Allah Subhan Allah

  • @tyytyy3478
    @tyytyy3478 Před 7 lety

    አላህ ይጠብቀን አብሽር እህት መጥፎ ጎደኛ ማለት እንዲነው እሶ ባታስተምርሽ ጥሩ ነበር።

  • @emanali-rs8dp
    @emanali-rs8dp Před 7 lety

    አላህ ከንደዚህ አይነት ፍተና ይጠብቀን ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @user-pz3xs8wm7g
    @user-pz3xs8wm7g Před 7 lety

    ሱበሀነ አላህ በጣም ይገርማል አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ ምራን ያረብ ይህ ነገር የሚበዛዉ በሴት ላይ ነዉ አላህ ይጠብቀን

  • @azezamisebahvhbh7776
    @azezamisebahvhbh7776 Před 7 lety

    ያረቢ በጣም ያሳዝናል አላህ ምህረቱን ይወፍቀን ለሁላችንም

  • @iammuslimeslamismylife6175

    sbhan allah

  • @heyatnegnikedessie2021

    Subehan Allah leazim Allah kendezih ayneti fitina yitebken

  • @zedosema866
    @zedosema866 Před 7 lety

    subahan Allah
    Allah yetbkan

  • @user-ug9xd7sd1h
    @user-ug9xd7sd1h Před 7 lety +1

    ሱባሀን አላህ

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 Před 7 lety

    በጣም ያሣዝናል

  • @jamelaredwon2646
    @jamelaredwon2646 Před 7 lety

    Sabhan Allha Allha Ysater

  • @foziasolomon8530
    @foziasolomon8530 Před 6 lety

    subhan allhe

  • @sadalove9756
    @sadalove9756 Před 7 lety

    ያሣዝናል፡አላህ፡ይጠብቀን

  • @ksa416
    @ksa416 Před 7 lety +1

    ያረቢ አንተው ጠብቀኝ
    ቶሎ ወደ አላህ ተመለሺ
    ከልብሽ ከቶበትሽ አላህ ይምርሽ ይሆናል

  • @mdmanik-pt6et
    @mdmanik-pt6et Před 4 lety

    Subhan Allah yenen tarik yimeslal Alah yitebken kedezih ayinet neger 😢😢😢😢

  • @momibentn3793
    @momibentn3793 Před 7 lety

    subhanallhe allhe yetabkan

  • @medinaali6152
    @medinaali6152 Před 7 lety

    betam ygermal allah tebken

  • @alhamdulilaherabelalamen8236

    allah yetabekn ka endehe ayenat fatana jazakumallah heyer bilaloch
    allahum ine zolameta nabsa fagferln la yagferu zunubu ela ant