Mina Tenageri┇ሚና ተናገሪ ┇2016 Neshida Clip በ ሙዓዝ ሀቢብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 11. 2016
  • ሚና ተናገሪ ደጋገመዉ የሚያዩት እጅግ በጣም ዉብ ነሺዳ
    የዛሬ አመት ሚና ላይ ለሞቱት ወገኖች የተነሸደ ነሺዳ

Komentáře • 1,7K

  • @aynalemaynalem6422
    @aynalemaynalem6422 Před 4 lety +75

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ሁሌም ደጋግሜ ነው ምሰመው ልብ ይነካል ልብ ብሎ ለሰማ ውስጥን ይመረምራል 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇👆👆👆👆👆🌃🌃🌃

  • @yekonjowochienat2273
    @yekonjowochienat2273 Před 7 lety +78

    الله يوفقنا جميعا يارب

  • @salehtmefth8444
    @salehtmefth8444 Před 7 lety +19

    ለኔ ፊዳክ አቢ ወኡሚ ከሚለው ነሺዳ ቀጥሎ

  • @abuali2828
    @abuali2828 Před 7 lety +8

    ማሻአ አላህ በጣም ደስ ይላል አይሰለችም ቢያዳምጡትም ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን አላሁመ አሚን

  • @user-ml4sf4si3q
    @user-ml4sf4si3q Před 7 lety +6

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን አላህ ይጨምርልህ ሙአዝ

  • @rozaroza8731
    @rozaroza8731 Před 7 lety +137

    በጆሮየ አመመኝ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አሉኩኝ ያአላህ እንዴት ደስ ይላል በአላህ

  • @user-zj6wl1yd4w
    @user-zj6wl1yd4w Před 7 lety +27

    የአላህ 24 ባሠማው አለጠግበው አላህ ይጠብቃቅ ሙአዝዬ እኔም ጥርኝ ጥርኝ

  • @sofiaadem3728
    @sofiaadem3728 Před 7 lety +14

    ዋው ዋው ዋው እዴት ደስ የሚል ነሽዳ ነው ያአላህ ሞአዝ የኢህራም አለባበስ ሂዶብሀል አላህ ይወፉቅህ ሀጅ ለማድረግ

  • @user-lq6xr9nj9r
    @user-lq6xr9nj9r Před 5 lety +14

    ያረብ ሚና ሂዶ አረፍ ቢል ጎኔ አላህ በሡ መንገድ ይውሠደን አሟሟታችንን ያሣምርልን 😥😥😥😥😥😥😥

  • @temamsheycho1304
    @temamsheycho1304 Před 7 lety +19

    ባረከላሁ ፊኩም አላህ መልካም ሰርተው ከሚመነዱ ያድርጋቹ አኛንም በምታስተላልፊት የቀጥታም ይሁን ከ አፍሪካ ቲቪ የሚተላለፉ ፕሮግራሞች በቀላሉ እድናገኝ እንዳደረጋቹን የምንጠቅምበት ያድርገን አሚን ።

  • @keriumreyan6443
    @keriumreyan6443 Před 7 lety +29

    ማሻ አላህ ሙአዝ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ

  • @sofibinthussen3071
    @sofibinthussen3071 Před 7 lety +7

    ማሻአላህ አለይክ አላህ ሱበሀነሁ ወታአላ በእውቀት ላይ እቀት ይጭምርልህ ወንድማችን ወላህ የምትለቃችው ነሽዳዋች በጣም ልብ ይነካሉ አላህ ይጨምርልህ አሁንም ሌላ ምንም ማለት አይቻል

  • @fetihyaislam2966
    @fetihyaislam2966 Před 7 lety +12

    ማሻ አላህ ሙአዝ ሀቢብ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ እኛንም ይወፍቀን ያረህማን

  • @zainebzaineb4531
    @zainebzaineb4531 Před 5 lety +29

    ያረብ እኔም ወንጀሌ በዝቶዋል እዛ ወስደህ አስቀረኝ እቅር ልትለኝ እፈልጋለሁ

  • @iloveyoumame4296
    @iloveyoumame4296 Před 7 lety +1

    Masha allah

  • @hawaali1485
    @hawaali1485 Před 7 lety +1

    ማሻ አላህ

  • @aysharedi480
    @aysharedi480 Před 7 lety +4

    heart touching nesheed ...love it .May Allah reward you Muaz jzk

  • @senyasenyasenyamashaallahs3192

    ማሻ አላህ

  • @nailahputriqurba1983
    @nailahputriqurba1983 Před 3 lety +2

    መቼም የማትጠገብ ምርጥ የኢስላም ወንድሜ ነህ።

  • @fghytcghgf3258
    @fghytcghgf3258 Před 4 lety

    አቦ ወላሂ ደጋግሜ ደጋግሞ ብሰማው የማልሰለቸው ነሽዳ ቢኖር ሚና ነሽዳ ነዉ ሙዓዝ አላህ ይጨምርልህ