ሚና ተናገሪ ምርጥ ነሽዳ በሙአዝ ሀቢብ ግጥም አህመድ ኑርየ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 1,3K

  • @user-io2wd8ph7l
    @user-io2wd8ph7l Před 5 lety +306

    ወገኖቼ እኔ እስልምናን በቅርቡ ነው ያወኩት ወይም የሰለምኩት አንድ ወረ እየሞላኝ ነው ግን እውነት እስልምና ማለት እኔ እንጃ በምንአይነት ስሜት እንደምገልፀው አላቅም እኔ እና ቤተሰባቼ ቤንጤ ነኝ እኔ ግን ዳንኩ ሰለምኩ አላህ ወክበር ስኖር ሙስሊም ስሞት ሙሲሊም ያርገኝ ኢንሻ አላህ

    • @user-hb4ii1ul8m
      @user-hb4ii1ul8m Před 5 lety +3

      ማሻ አላህ
      አላህ አክበር አብሽሪ ውድ እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ

    • @user-dw1ul1lv4w
      @user-dw1ul1lv4w Před 5 lety +1

      አላህ ወአክበር ማሬዋ አላህ ይጨምርልሽ ያረቢ መጨረሻችንን ያሳምርልን ግን በድንሽ ጠንካራ ሁኚ እህቴ ድጋሜ እንዳትሳሳች እሽ

    • @bintabderehmanbintabderehm2819
      @bintabderehmanbintabderehm2819 Před 5 lety +3

      አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ውዷ እህቴ በጣም ደስ ብሎኛል ለቤተሰቦችሽም ሂድያ እምትሆኚ አላህ ያድርግሽ

    • @yersulwedaj7988
      @yersulwedaj7988 Před 5 lety

      እንሻኣላህ ተዓላ ኣላህ ይወፍቅሽ

    • @yersulwedaj7988
      @yersulwedaj7988 Před 5 lety +2

      ኣላህ ያጽናሽ እህት እንሻኣላህ

  • @hajriaendris7421
    @hajriaendris7421 Před 7 lety +6

    ማሻእላህ በጣም ልብ የሚነካ ነሽዳ ነው። ብዙ ያስታውሰናል ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @jamella689
    @jamella689 Před 7 lety +14

    እንደዚህ አይነት ነሺዳ ስሰማ ወላሂ እባዬ ይመጣል

  • @user-ql2wb3yd7j
    @user-ql2wb3yd7j Před 5 lety +5

    ሙነሽድ አልወድም ነበር ግን በዚህ ነሽዳ አልቅሼ ልሞት ነው። ከነሽዳ የምወደው ኡሚ እናቴ የሚለው የሙነሽድ ሰይድ እና ይህንን ግን እፍፍፍ ደስስስ የሚል

  • @user-pp7ne7ib2x
    @user-pp7ne7ib2x Před 5 lety +3

    በዝህነሽዳ ተለክፊ 24ስአትነበርየምሰማው. ሙአዝ አላህይጨምርልህ. ወንድሜ.

  • @Madina-ov6ek
    @Madina-ov6ek Před 7 lety +2

    ማሻ አላህ ወዲሜ አላህ ይጠብቅህ ጨምሮ ይስጥህ ሙአዝ ሀቢቢ

  • @asmanurunuru6641
    @asmanurunuru6641 Před 7 lety +13

    ማሻአላህ
    በጣም ደስ ይላል
    ሙአዝ።ሀቢብ
    ጀዛከላህ ኸይርርር ዱንያ ወልአኺራ
    ያስለቅሳል በጣምምምም

  • @seadibinetmohammed2788

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    በጣም ደሥ የሚል
    ድምፅህ ደሥ ይላል
    አላህ ከወደዳቸው ሠዎች አላህ ያድርገን ያረብ

  • @mhemdawelhdh3026
    @mhemdawelhdh3026 Před 7 lety +4

    መሻአላህ አላህ ይጨምርህ በጣም ነው ደስ የሚለው በሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩኝ አላህ ለሀጅ ይወፍቀን ሙስሊም እህትና ወድምሞቸ

  • @user-tm9ec6qc8o
    @user-tm9ec6qc8o Před 5 lety

    መሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ደሥ ይላል ይህ ነሽዳ ያረቢይ የኛንም ካቲማ አሣምርልን

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Před 5 lety +33

    የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ አይደለሁም.... ግን እንዴት የሚያምር መዝሙር ነው... መንፈስ ያድሳል...

  • @lulatube5109
    @lulatube5109 Před 6 lety

    የአላህ ያረብ ሀጂን ይወፍቀን ሙአዝ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በረታ

  • @user-cv5gd7dj3m
    @user-cv5gd7dj3m Před 7 lety +34

    መሻአላህ አወ ወላሂ አላህ ለወደደው እድህነው አላህ ይውደደነን የማይረሳ ትልቅ ለህዝበሙስሊሙ ትልቅ አሻራ ትቶ ነው የሰለፈው ሀጅን በሰብን ና በመጣ ቁጥር አይረሱም ወገኖቻችን አላህ ይውደዳቸው መችም ወዶ አቸዋል አለሰህ ይውደደን ወደማይቀረው አለም መሄዳችን አይወርምና እድህ ባማረና በለሰህ መገድለደይ ይውሰደን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድም አላህ ድኒያ አሄራህን ያሳምርልህ

  • @mhemdawelhdh3026
    @mhemdawelhdh3026 Před 7 lety +1

    መሻአላህ በጣም ነው ደስ የሚለውእኔ ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩኝ አለህ ይጨምርላችሁ

  • @haiyatseif3210
    @haiyatseif3210 Před 7 lety +16

    ሙአዝ ሀቢብ ማሻ አላህ ደስ ይላል ዘካላህ ኸይር

  • @user-ek6xh5cn8x
    @user-ek6xh5cn8x Před 7 lety

    ይሄን ነሽዳ እደት እደምወደው ሙአዝየ ስወድክ

  • @toybatoyba3129
    @toybatoyba3129 Před 7 lety +4

    መሻአላህእንዴትደሥየሚልነሺዳነውእኛንምይወፍቀን.ይጨምርልህ

    • @user-oo4dt1yp7e
      @user-oo4dt1yp7e Před 7 lety +1

      Toyba Toyba መካ

    • @lindt5826
      @lindt5826 Před 7 lety

      انا انت ማሻአላህ
      ማሻአላህ
      ማሻአላህወደም
      ሙአዝአላህይጨምርልህ
      ስወደክ😘

  • @user-le2vf5mt6x
    @user-le2vf5mt6x Před 7 lety

    Masha allah betam yemwedewu neshda newu allah ywefken yareb

  • @jatatube7939
    @jatatube7939 Před 6 lety +74

    ወንዶች ነቃ ብላቹ አንብቡት
    ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል(አላህ ይዘንላቸው )ልጃቸው ሲያገባ የመከሩት ምክር
    💡 "ልጄ ሆይ እነዚህን አስር ነገሮች ለባለቤትክ መፈፀም ካልቻልክ በትዳር ህይወትህ ደስተኛ መሆን ስለማትችል ምክሬን ጠበቅ አድርገህ ለመያዝ ሞክር "
    "1⃣_ሴት ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት አጋራት።
    2⃣ሴት ፍቅርህን እንድትገልፅላት ትሻለች ።(ባገኘኸው አጋጣሚ) ፍቅርህን ከመግለፅ ወደ ኃላ አትበል።
    3⃣ሴቶች ግትር ወንዶችን ይጠላሉ።ደካማ ወንዶችን ደግሞ ይንቃሉ።አንተ ጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር ለመሆን ሞክር።
    4⃣_ሴቶችን መልካም ንግግር፣ውብ ገፅታ፣ንፁህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ስለሚማርካቸው ሁሌም እነዚህ ነገሮች እንዲኖርህ ጥረት አድርግ።
    5⃣ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያህል ክብር የምትሰጠው ስፍራ ነው።ቤቷ ስትሆን ዙፏኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት ያህል ክብር ይሰማታል።በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባት ነገር እንዳትፈጵም ።ከንግስና ዙፏኗ ላይ ልታወርዳት እንዳትሞክር።ይህን ካደረክ ንግስናዋን እንደመቃወም ይቆጠራል። ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን የበለጠ ትልቅ ወንጀል የለምና ጥንቃቄ አድርግ።
    6⃣ሴት የቱን ያህል ብትወድህም ቤተሰቧን ማጣት አትፈልግም።አንተን ከቤተሰቧ በላይ እንድትወድህ ለማድረግ አትጣር ።ይህን ማድረግ ፋፃሜው የማያምር ጠላትነትን ሊያመጣብህ ይችላል።
    7⃣_ሴት ከጎንህ(ጠማማ አጥንት)መፈጠሯን አትዘንጋ።ይህ አፈጣጠሯ የውበቷ ሚስጥር መሆኑን አወቅ ።ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር አቃናታለው እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ።ስብራቷ ፍቺ ነው።ላቃናት ከሞከርኩ ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠም መንገድ አትክፈትላት ።መካከለኛ ሰው ሁንላት ።
    8⃣_ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች (ስትናደድ) ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል።ነገር ግን እንዲህ አደረገች ብቻ በማለት እንዳትጠላት።ይህን ባህሪዋን ባቶድላት ሌሎች ሚስቡህ ባህሪዎች እንዳሏት አትዘንጋ።
    9⃣ሴት አካላዊ ድካምና ስነ ልቦናዊ ጫና ሊያርፍባት ይችላል።በዚህ ወቅት አላህ(ሱብሀነሁ ወተአላ) የግዴታ አምልኮዎችን (ሰላትና ፆም)ሳይቀር ውድቅ አድርጎላታል።በዚህ ጊዜ እዘንላት: ትእዛዝ አታብዛባት።
    🔟_ሴት አንተ ዘንድ ያለች(የፍቅር) ምርኮኛህ መሆኗን አትዘንጋ።ምርኮኛህን በጥሩ ሁኔታ ያዛት።እዘንላት፣ በድክመቷ የምትፈፅመውን ስህተት እለፋት ።ምርጥ የህይወትህ አጋር ትሆንሀለች።
    🌺 ምርጥ ትዳር ለሁላቹም🌺

  • @merimabdu80
    @merimabdu80 Před 7 lety +2

    ነሺዳው ልብ ሰርስሮ ይገባል ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ

  • @toyibabintdawudislam4431
    @toyibabintdawudislam4431 Před 7 lety +25

    እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ነሺዳ ሁሌም ሳዳምጠው አዲስ

  • @MohamedHassan-dx1th
    @MohamedHassan-dx1th Před 7 lety +1

    ማሻ አላህ ውላሂ በጣም ድስ ይላል እኛንም ሚና ውስዶ አላህ በዛው ያስቀረን እና ሁሌም ነው እምስማው

  • @ferdosfirdha3279
    @ferdosfirdha3279 Před 7 lety +6

    mashallha betam desilal Dawulod argachu lakuleng balha silke dawulod silmarg new

  • @user-ie3zi3jh6c
    @user-ie3zi3jh6c Před 7 lety

    ማሺአላህ ሙኤዜ አላህይጨምርልህ
    ወይሄን ሥሠማው በጣምነው የማለቅሥ በጣም ልብ ይነካል

  • @madinaali5863
    @madinaali5863 Před 7 lety +3

    ማሻ አላህ ውድ ወንድሞቻችን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @JM-pb4fe
    @JM-pb4fe Před 6 lety

    ማሻአላህ በጣም ደሰ ይላል ሙአዝ። ሀቢብ ጀዛከላህ ክይርር ዱንያ ዉልአኪራ

  • @user-ml4sf4si3q
    @user-ml4sf4si3q Před 7 lety +5

    ማሻ አላህ ውብ ነሽዳ ነው

  • @user-qb1zr5op7v
    @user-qb1zr5op7v Před 7 lety

    የአላህ ባረያ ነኝ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እኛም አላህ አዉቆ ተግባር ላይ ከሚተገብሩ ባረያዎች ያድርገን ቀርተዉ የሚያቀራ ይወፍቀን አተም ከክፍ ይጠብቅህ

  • @user-us3ug1mf3d
    @user-us3ug1mf3d Před 7 lety +3

    ማሻአላህ ሙአዝየ አላህ ይጨምርልህ

  • @mekiayshewumolo2647
    @mekiayshewumolo2647 Před 7 lety +2

    ማሸ አላህ 1000%ለሁላችንም አላህ ዮፍቃን

  • @mekiyamekiya5738
    @mekiyamekiya5738 Před 7 lety +5

    msallah wedma allah yecmrlhi egam allah yewfkin እንድንዘይረው አሚን ያረብ

  • @jdjdj1916
    @jdjdj1916 Před 7 lety +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ማአዝ ሀቢቢ ደስ ይላል ነሸዳው

  • @user-dp5xo4hp9m
    @user-dp5xo4hp9m Před 7 lety +6

    ማሽ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ ሚናን እኛንም አላህ ይወፍቀን

    • @SaraS-vm9xo
      @SaraS-vm9xo Před 7 lety

      አላህማሽ ጀሚላrayaa

    • @sabibabiba3059
      @sabibabiba3059 Před 7 lety

      አላህማሽ ጀሚላ ማሻእላህእላህይጣጬምርልህ

  • @user-bs6kg6ez9y
    @user-bs6kg6ez9y Před 7 lety

    መሸአላ ተባረክ አላ ያረቢ እኛንም ወፍቀን

  • @fgfghf6682
    @fgfghf6682 Před 7 lety +216

    እፍፍ ለምን ነሸድከው
    ያአላህ መች ይሆን መሞቻየ እውነት አላህ ይህን ይወፍቀኝ ይሆን?
    አላህ የቁማቸውን ከሞቱት ሳይሆን ሸሂድ ሆነው ህያው ከሆኑት ያድርገን።

  • @user-ri1ro2rt6u
    @user-ri1ro2rt6u Před 7 lety +1

    ማነው የሚናገረው ማነው ሙአዝ

  • @6eeeznegeta322
    @6eeeznegeta322 Před 7 lety +4

    masha allah welahi bsemaw maltegbew neshida muazye allah ychemrlk

  • @user-jf2fs3hc6l
    @user-jf2fs3hc6l Před 7 lety

    ማሻ አላህ አለይክ ያሂ ደስ ሲል አላህ ይጨምርልህ

  • @madinamadina871
    @madinamadina871 Před 7 lety +11

    አ.አ.ወ.ወ የአኼራ ወንድሜ ሙአዝ ሀቢብ መልካም ስራውችክን አላህ ሱ.ወ ያብዛልክ በዚህ ቀጥልበት ባንተ ሰበብ አንዱ የኔ ቢጤው ሂዳያ ቢሻለት አላህ ሱ.ወ መልካሙን ነገር እመኝልካለሁ ለመላው ሙስሊም ባጠቃላይ መልካም ረመዳን ይሁንልን አላህ ሱ.ወ ይጠብቅክ

  • @hikmahikma8518
    @hikmahikma8518 Před 7 lety

    መሻአላህ ወንድም ሙአዝ አላህ ይጨምረልህ

  • @hayuhasen4813
    @hayuhasen4813 Před 7 lety +3

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ልብ ይነካል አላህ ይጨምርልህ

    • @nahemanahema9836
      @nahemanahema9836 Před 7 lety

      Hayu Hasen 🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒👂👂👂👂👂👂👂

  • @MeryamAYimam
    @MeryamAYimam Před 6 lety +2

    በዚህ ምርጥ ድምፅ ቁርአን ቅራበት ሙዓዝ

  • @user-tb1jo8qc5u
    @user-tb1jo8qc5u Před 6 lety +3

    ማሻ አላህ ሙአዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @samrisamri5822
    @samrisamri5822 Před 5 lety +1

    የማይጠግብ ነሺዳ ነው ብዙ ግዚ ብሰማው አይጠገብም

  • @user-jc2yr2ir7g
    @user-jc2yr2ir7g Před 7 lety +21

    ማሻአላህ ሙአዝ ባረከላህ ፊክ አላህ ይጨምርልህ ወንዲሜ

  • @user-ie1zs3ce3f
    @user-ie1zs3ce3f Před 7 lety

    ማሻ አላህ በጣም ደስስ ይላን አላህ ይጨምርልህ ሙአዝ ሀቢብ

  • @user-ng9uz4fs4m
    @user-ng9uz4fs4m Před 7 lety +13

    ማሻ አላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ

  • @user-ie3zi3jh6c
    @user-ie3zi3jh6c Před 7 lety

    ማሺአላህ ሙአዜ አላህ ይጨምርልህ
    ውሥጤነህ

  • @zenabgadisa7231
    @zenabgadisa7231 Před 7 lety +3

    ማሻአላህ ተባረካህ አላህ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ

    • @soofiyasoofiya2795
      @soofiyasoofiya2795 Před 7 lety

      ሙእዝ.በጣም.ነወእምውዶህ.ከአኔ.በላይ.አላህ.ይወደዶህ.ቁጥርህን.ስጠኝ

    • @madinajuhar3504
      @madinajuhar3504 Před 6 lety

      ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ

  • @husnamusema3648
    @husnamusema3648 Před 6 lety +1

    ማሽ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨመረልህ

  • @menesaenders1452
    @menesaenders1452 Před 7 lety +20

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ሚና ያድርግልን ሞታችንን

  • @meremadem9985
    @meremadem9985 Před 6 lety

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሙአዝየ

  • @amenayusuf4693
    @amenayusuf4693 Před 7 lety +6

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
    ልብ ይነካል አላህ ሁላችንም ሞታችንን በሀጅና በጂሀድ ፊሰቢሊላህ ያድርግልን

    • @jashimuddin8215
      @jashimuddin8215 Před 7 lety +1

      ማሻአላህ
      ማሻአላህ
      ማሻአላህ
      ማሻአላህ
      ገን ሁዳ ባባ እባየም መጠሰ

    • @jashimuddin8215
      @jashimuddin8215 Před 7 lety

      እኔምለው
      ሀጅ የሂድው ውጣት ሙቶነው ማለት ነው ወይሥ እዳት አልገባኝም

    • @iloveyoumame4296
      @iloveyoumame4296 Před 7 lety

      አይ መሥለኝም ግን አምና ወይሥ አቻምና ከሀበሻም ከሌላም ሀገር መካ አካባቢ ቤት ወድቆ መሠለኝ ብቻ የሀሆነ ነገረር ተፈጥሮ ሥለነበር ያኔ የሞቱትን እያሥታወሠነነወዉ አላህ ይወፍቀን

    • @user-uh8sj3qp3x
      @user-uh8sj3qp3x Před 7 lety +1

      ማሽአላህ ተባረከረህማን አላህ ይጠብቅህ

    • @umeman9258
      @umeman9258 Před 7 lety

      Amena Yusuf amenaaselamualeykum

  • @habeshawit9957
    @habeshawit9957 Před 7 lety +2

    ማአሻ አላህ ውድም ሙአዝ

  • @user-sw9qw6fl3z
    @user-sw9qw6fl3z Před 7 lety +17

    ማሻአላህደስይላል
    እኔግንአሁን ነሻዳ የምስማብትስአትየለኝምወላሂከስውጋርአለገናኝም
    ቁርአንአፍቅርአልሀምድሊላህ

    • @hhzbsh1366
      @hhzbsh1366 Před 7 lety

      ብንትኢማንነኝየኢስላምነኝ A ማሽአላህ የሁላችንምፍላጎትእሱነበር አሌህይጨምርልሽ ሀቢበቲቲቲ

    • @user-fy7vs4nm7r
      @user-fy7vs4nm7r Před 7 lety

      ብንትኢማንነኝየኢስላምነኝ A

    • @user-pb1ye5cy9z
      @user-pb1ye5cy9z Před 7 lety +1

      ብንትኢማንነኝየኢስላምነኝ A ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ሀቢብቲ

    • @nahemanahema9836
      @nahemanahema9836 Před 7 lety +2

      ብንትኢማንነኝየኢስላምነኝ A ok

    • @refxncjsjccn8866
      @refxncjsjccn8866 Před 7 lety +1

      ማሻ አላህ ሙአዝ በጣም ደስ የሚል ነሺዳ ነው አላህ ይጨምርልህ

  • @lune2863
    @lune2863 Před 7 lety

    መሻአሏህ በጣም ደስይላል አሏህ ይጨምርልህ

  • @emumubarik9264
    @emumubarik9264 Před 7 lety +17

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-pz3ry8xl9s
    @user-pz3ry8xl9s Před 7 lety +1

    ማሻአላህ አላህይጠብቅህ ሙአዝ

  • @seadakassaw288
    @seadakassaw288 Před 7 lety +3

    Masha Allah Allah ywefken

  • @fafiabdallah1848
    @fafiabdallah1848 Před 7 lety

    ማሻ አላህ ውንድሜ በጣም ልብ ዪናክል አላህ ይጨምርልህ

  • @hayathayat-hu3ld
    @hayathayat-hu3ld Před 7 lety +5

    ማሻአላህ ማሻአላህ
    በጣም ደስስስ ይላል
    ወንድም ሙአዝ ምነው ነሺዳ ላይ አተኮርክ ማለቴ አንዳንዴ በዚ ውብ ድምፅ ቁርአንም ጋብዘን በተረፈ ይመችህ

  • @synanyma1675
    @synanyma1675 Před 2 lety

    ማሻላህ ክላሲክ የለውም ደስ ይላል እንደዚህ ቀጥልበት

  • @user-kp7wp8mw2c
    @user-kp7wp8mw2c Před 7 lety +43

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ክላሲካ የለውም በድምጫችፕው ነው የሚያወድሱት ደሞም ምንም ሀራም የሚያደርገው ነገር ያለው አይመስለኝም ኮመት ሳሰጡ በፊት አስቡ ሀራም ሀላል ምትሉ አላችሁ በሰው ሞራን ትረማመዳላችሁ በፊት የሌለ ነገር ነው ምናያው በዚው ቀጥሉ ውድ ሙስሊም ወድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ

    • @user-ri1ro2rt6u
      @user-ri1ro2rt6u Před 7 lety

      ጂ.ጂ በጣም ጥሩ ነው ግን የሚኪ አባት መሞት የለበትም ካሌብ ግን ሸርክን አቁም በኢሥላም አይመሥለኝም ብሎ ነገር የለም አትታለሊ

    • @what6864
      @what6864 Před 7 lety

      ማሻአላህ ደስ ይላላል ግን መዝሙር አደርኩዉ

    • @Merema-yq2wo
      @Merema-yq2wo Před 7 lety

      +አላህ ወኪል What አላሕበቂየነው

    • @mehbubabintredi8277
      @mehbubabintredi8277 Před 7 lety +2

      መህቡባ ቢንት ረዲ
      ማሻ አላህ

    • @mohammadabdo5520
      @mohammadabdo5520 Před 7 lety +2

      ጂ.ጂ በጣም ጥሩ ነው ግን የሚኪ አባት መሞት የለበትም ካሌብ ግን ሸርክን አቁም

  • @user-wl6xn6tz5p
    @user-wl6xn6tz5p Před 6 lety +2

    ያረብ እኛስ እንደት ይሆን መጨረሻችን
    የአላህ በጣም ልቤን ነው የነካኝ
    አላህ ሆይ ሙስሊም ኡመቶችህን ሸሂድን ወፍቃቸው ያረብ

  • @hadyaalhadya2021
    @hadyaalhadya2021 Před 7 lety +7

    መሺኣላህወላሂአልቅአልቅሺአለኚመሺአላህወንዲማቺን

  • @mekiyf3597
    @mekiyf3597 Před 7 lety +1

    ማሻአሏህ ውድ ወንድሜ ሙአዝዬ ስወድህ ድምፅህ ያምራል አላህ ይጠብቅህ

  • @sadas1315
    @sadas1315 Před 7 lety +9

    Masha Allah ❤

  • @user-rx5qk6ih9c
    @user-rx5qk6ih9c Před 7 lety +1

    መሸአላህ መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @rabiahussen2922
    @rabiahussen2922 Před 7 lety +5

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡፍፍፍፍ የአላህ
    እኔ ግን ምንባረግ ነው እንደናንተ መሆን እመችለዉ በዳአችሁ አሱቡኝ በአላህ

    • @user-es7em8ci2v
      @user-es7em8ci2v Před 6 lety

      Rabia Hussen ህሸ አለሀ አንረሰሽም የአኬረ እህቴወ

    • @kiyyayeziwayilije4188
      @kiyyayeziwayilije4188 Před 5 lety

      masha Allah masha Allah masha Allah masha Allah masha Allah

  • @ayeshaabdullafadhlu9708
    @ayeshaabdullafadhlu9708 Před 7 lety +1

    እዉነት የስደስተል ሚነ ሄዶ መቅረት ሀጀን መብሩር ያአለህ ወፍቀን አሚን

  • @user-os6cw8rt2u
    @user-os6cw8rt2u Před 7 lety +11

    እንሸአላህ አላህ ይወፍቀን

    • @zainabdndir452
      @zainabdndir452 Před 7 lety +1

      AMINAT ALI
      masailahi.alhi.ychmrlhi.btam.lbyrsal

    • @s3adas3ada74
      @s3adas3ada74 Před 7 lety +1

      መሽአላህ በጣም ውብነው

  • @hawi3481
    @hawi3481 Před 7 lety

    እህህ መቸም ሙአዝየ ሁልጊዜ ብሰማህ ብሰማህኮ አልጠግብህም ያአላህ አሏህ ይጠብቅህ ወንድም

  • @fatiafadeil8596
    @fatiafadeil8596 Před 7 lety +45

    ማሻ አለህ
    በጠም ድስ ያምል ነሽድ ነው

  • @user-nn2yr7rn3c
    @user-nn2yr7rn3c Před 7 lety +1

    ماشاءالله الله اكبر ከምገልፀውበላይ ወስጤአነባ አላህ ይጨምርልክ ሙናሺዲ ሙአዝ ወዱየኢስላምልጂ አላህ ከደጋግባሮቹያዲርገን ያከሪም

  • @taslmbinteslamallhmdulillh9670

    mashala Allh Mashala Allh
    Tabark Allh

  • @yousrahmohammed9785
    @yousrahmohammed9785 Před 7 lety +1

    ዋውማሻአላህ ሙአዝየ'ምነ ልበልህ ቃላት አጠረኝ

  • @fetihatube8832
    @fetihatube8832 Před 7 lety +4

    ጀዛክ አላህ
    በጣም ደስ ይላል

    • @yeye5667
      @yeye5667 Před 7 lety

      {ፊዳከ ያረሱለሏህ } ትህግይእግዥሽቅምብ

    • @rehimareho8000
      @rehimareho8000 Před 7 lety

      {ፊዳከ ያረሱለሏህ } ☝☝☝☝☝☝☝☝🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @zxcvbnm5120
    @zxcvbnm5120 Před 7 lety

    ማሻ አለህ። ሙአዝዬ ማሻ አለህ ብይለሁ አለህ ይጨምርልህ። ሚና ተናገሪ። እኝም በአለህ መንገደ እንከተለቸው አሏሁ አክበር

  • @user-or1db2ii9k
    @user-or1db2ii9k Před 7 lety +3

    ሙአዝ ሀብቤ አላህ.ይጠብቅህ

    • @samgal712
      @samgal712 Před 6 lety

      እናቴ ውስጤ ናት hy

  • @mhemdawelhdh3026
    @mhemdawelhdh3026 Před 7 lety

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሙስሊሙ ወድሜ ሁላችንንም አላህ ይወፍቀን ኡፍፍፍፍፍ በጣም ነው ደስ የሚለው አቤት ድምፅህ መሻአላህ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም አላህ ይጠብቅልኝ ባለህበት ቦታ ወድምዪ መሻአላህ ተባረካላህ

  • @alhamdulillahlknowthatalla6302

    mashallah wedimachin allah yechmrileh
    fiduinya welakira.jezaki A llahu hyren .Muazye.Read more

  • @apogoodi7267
    @apogoodi7267 Před 5 lety

    ነሺዳክ አንጀት ይበላል ወላሂ ደጋግቤ ባዳምጠው እልጠግበውም የምታወጣው ነሺዳ ሁሉም ይመቸኛል ያለ ክላሲካ የሰራአቸው በሙሉ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ወንድም ሙሀዝ

  • @hayatnnt3630
    @hayatnnt3630 Před 7 lety +9

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምሪልህ

  • @hawayemer8513
    @hawayemer8513 Před 7 lety +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ

  • @llkjh3425
    @llkjh3425 Před 7 lety +6

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ወድም

  • @user-gf7iy8cu2z
    @user-gf7iy8cu2z Před 6 lety

    ሁሌም አድናቂህ ነኝ ወድሜ ሙአዝ ሀቢብ ማሽ አላህ ደስይላል ሁሌም ብሰማው የማይሰለቸኝ ሁሉም ነሽዳህ ወላሂ💜💜💜💜❤❤

  • @workneshtelele5993
    @workneshtelele5993 Před 7 lety +3

    ማሻላአላህይጨምርልህ

    • @gemelajamela1125
      @gemelajamela1125 Před 7 lety +4

      Muslim is.💗beast.religion 💝
      in.the.world
      💓Allah is.☝💓

    • @gemelajamela1125
      @gemelajamela1125 Před 7 lety +1

      saude.arbya
      is💛beast.country 💘👍

  • @haliya.ahmedegetue7202
    @haliya.ahmedegetue7202 Před 7 lety +1

    አላህ፡ይጨምርልክ፡ወላሂ፡ባዳምጠው፡የማልሰለቸው፡ነሽዳ፡ነው፡በጣም፡ነው፡የማደንቅክ

  • @user-dt2gm8mm3f
    @user-dt2gm8mm3f Před 7 lety +7

    zefen newu weyis mn ere allah yequrean fqr yisten lemechewum twuld neshida sayihon quran newu yemiteqmew ebakachhu gtmu. manbeb enji endezih mezemer ayidelem allah yimran yimrachhu

  • @rema246pp2
    @rema246pp2 Před 7 lety +2

    ሙአዝ ደስየሚል ድምፅ አለህ
    ማሻአላህ ተባረከላህ ብስማ ብሰማ እንኳን አልጠግብ አልኩ

    • @umeman9258
      @umeman9258 Před 7 lety

      Rema 246pp mashaalahalahychemrlh

  • @besthabesha251
    @besthabesha251 Před 6 lety +4

    ግን ፀጉርህ በሙስሊም ሱና ብታደርገው አሪፍ ነበር

  • @sasisgauri7020
    @sasisgauri7020 Před 7 lety +1

    ያረቢ.እኔ.እና.እናቴ.አባቴ.እደአስደርግ.ወፈቀኝ.አሚንንን ማይልቅህ.ጌት ነህ.የረቢ ብቴሰቤ.

  • @maolajd4251
    @maolajd4251 Před 7 lety +5

    ኡፍፍፍፍ አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው
    ያክስቴ ልጅ እዛው ቀርቷል በጣም ሆዴ ተላወሰ ረሂመክአሏህ ያረብ

    • @hawamohamed5877
      @hawamohamed5877 Před 7 lety +2

      Mao Lajd ማሻላህድስይላልአላህይወፍቅህሀዋስይድእስላምነውሄውቴ

    • @wwettyyuqwetyuu9355
      @wwettyyuqwetyuu9355 Před 6 lety

      Mao Lajd bm

  • @smartsakka0077
    @smartsakka0077 Před 7 lety

    ማሻ አላህ ሙአዝ አላህ ይጨምርልህ ይሄን ነሺዳ ሳልሰማ ተኝቼ አላውቅም ወላሂ በጣም ደስ ይላል

  • @hawamohmmad8983
    @hawamohmmad8983 Před 7 lety +3

    mashaallah masehaallah

  • @zinbali9016
    @zinbali9016 Před 7 lety

    Masha allah allah yichemrlh wendmachin: muaz

  • @fatiafadeil8596
    @fatiafadeil8596 Před 7 lety +3

    አለ ይውፊቀን

  • @user-ws9ki4ep6c
    @user-ws9ki4ep6c Před 7 lety

    ማሻ አላህ አሟሟታችንን በአላህ መንገድ. ያድርግልን. አሚን. ያረብብብብ

  • @halimayemuazafkariislamnew7888

    Mashaallah

    • @jundii4950
      @jundii4950 Před 7 lety

      Mashaa allah Alhamduulilah ine muslim

    • @amenaamenamena4206
      @amenaamenamena4206 Před 6 lety

      mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah

    • @ekramnsrdnmi6690
      @ekramnsrdnmi6690 Před 6 lety

      Halima ye muaz afkari ISLAM New hiweta mHrr

  • @mo5632
    @mo5632 Před 7 lety

    ማሻ አላህ አላህ ይወፈቀን በሀጅ በቅረት ያረብ አላህ ይምርጠን