Video není dostupné.
Omlouváme se.

┇ፍቅር እና ትዳር┇ላላገቡ ሰዎች መደመጥ ያለበት ፕሮግራም (ማንን ማግባት ይፈልጋሉ)?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 11. 2016
  • Like Ethio Bilal Tube on Facebook
    EthioBilalTube
    Follow Ethio Bilal Tube on Twitter
    / bilaltube
    Subscribe To Ethio Bilal Tube on CZcams
    / bilaltubecom

Komentáře • 679

  • @sofiaali4561
    @sofiaali4561 Před 6 lety +13

    ባባየ እወድሀለሁ ሁሌም ሀቅህን የምወጣ ያድርገኝ ዉድ ባልተቤቴ አቡሽየ አፈቅረሀለሁ ትዳር ምድራዉይ ጀነት ነዉ ያላገባችሁ አግቡና ይሄን ምድራዉይ ጀነት ተጠቀሙበት ድክም ክፊት ብሎኝ ባሌን አይን አይኑን በፊቅር ሣይዉ ሀዘኔ ይጠፋል

  • @hasinetabdullah2337
    @hasinetabdullah2337 Před 6 lety +8

    ኢንሻ አላህ ላገባ አስቤ ያለው ዱአ አድርጉልኝ ያጀመአ

  • @sofabintlslam2947
    @sofabintlslam2947 Před 5 lety +6

    አለህ ሆይ ፍቅሬን ጠብቅልኝ ያረብ ብእዝናትህ ሷሊህንም ልጅችን ውፍቀኝ ያረብ

  • @racmaraxcma1748
    @racmaraxcma1748 Před 7 lety +15

    ወላሂ የሁልጊዜ ዱአየ ነው አላህ ለሁላችንም ሷሊሁንይወፍቀን ያረብ ወሏሂ እኔይህ ነው የሚፈታተነኝ ወላሂ ሳስበው ይጨቀኛል

  • @user-gl5ce5fz3u
    @user-gl5ce5fz3u Před 7 lety +40

    አላህ እኔ የምመኝውነ አይነት የትዳር አጋር ይስጠኝ እጂ ውይይይ ልጅነቱን እስኪያስታውስ ድረስ ነው የምንከባከበው ያኢላሂ ላላገባነው ሷሊሁን ትዳር ይወፍቀን
    እእእ አሚን አትሉም እዴ😔

    • @gggf8983
      @gggf8983 Před 7 lety

      ስደተኛ እኮ ነኝ ተስፋ ያደከመኝ ተስፋዬም ያመመኝ አሚን እህት ልክ ነሽ ጥሩ ባል ይስጠን እጅ ጥሩ ሴት ለመሆን አንቸገርም ባአሁኑ ሰአት ከማግባት በፊት ት/ቱን ወስደናል አላህ ይወፍቀን ላገቡትም አላህ ያፍቅራቸው።

    • @user-gl5ce5fz3u
      @user-gl5ce5fz3u Před 7 lety

      በትክክል ያሁቢ አላሁመ አሚን😘😘

    • @hadeyikurian9111
      @hadeyikurian9111 Před 7 lety

      አሚን ያረብ

    • @Samira-no8ig
      @Samira-no8ig Před 7 lety

      ስደተኛ እኮ ነኝ ተስፋ ያደከመኝ ተስፋዬም ያመመኝ Amin yareb

    • @kedijamohamed
      @kedijamohamed Před 7 lety

      ስደተኛ እኮ ነኝ ተስፋ ያደከመኝ ተስፋዬም ያመመኝ ameeen yerbb

  • @radyi9591
    @radyi9591 Před 7 lety +2

    ሱብሃን አላህ አላህ ሁለችንም ቀጥተኛው መንገድ ይምራን አይኖቻችንም ከሀራም ናገር አላህ ይጠብቃን ኡስታዝ ጀዘከ አላህ ኸይራን ጀዛ በሰመናው የሚንጠቀመው የድርገን ያራብ አላህ ሁለችንም ሷሊህ ያድርገን!!!

  • @user-xn2pt9jh7v
    @user-xn2pt9jh7v Před 7 lety +27

    ሱበሀን አላህ
    አላህን ፈሪዎች ያድርገን
    ባል ለምስቱ አሳቢ ምስትም ለባሏ አስቢ ያድርገን
    ላላገባነውም አላህን የሚፈራ ሀራምን እና ሀላልን ለይቶ የሚያውቅ። ባል ይስጠን

  • @user-nj1rt9se5l
    @user-nj1rt9se5l Před 5 lety +2

    ያረብ አላህ ሷሊሁን የወፍቀን ኢንሸ አላህ እኛንም ሷሊህያድርን ኢልምን አላህ ይወፍቀን ያረብ ያአላ ህ አንተሁሉም አዋቂነህ ያረህማን የአረብ ሀገር ዉድ ሱመያወች አብሽሩ በድናችሁ ጠክሩ እኛ ኢም ያለን ተሆን ኢንሸአላ አላህ ሷሊሁ ይወፍቀናን ሰምተን የምንጠቀም ያርን ውዶች

  • @AminaAmina-jf5ew
    @AminaAmina-jf5ew Před 6 lety +3

    ማሻ አላህ ተባርካ አላህ በሰማነው የምንሰራ አላህ ያድርገን ለናንተም ለኡማው ጥቅም ለመለገሥ ለምትለፉ ሁሉ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ለአላህ ብየ እወዳችሁዋለሁ♥♣ አላህ ከኔ በላይ ይውደዳችሁ ♥ ላገባችሁት መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ላላገባነውም እኛም ሳልህ ሆነን ሳልህ የሆነውን የትዳር አጋር ይወፍቀንን ያርብ ያአላህ

  • @radiyasin5660
    @radiyasin5660 Před 7 lety +2

    ኢንሻአሏህ አሏህ ላገቡትም የባላቸውን ሀቅ ይሚጠብቁ ያድርጋቸው ላላገባነውም አላህ እሱን የሚፈራውን ይወፍቀን ጀዛክሙሏህ

  • @user-zw6xr6dy3u
    @user-zw6xr6dy3u Před 6 lety +5

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡሥታዞቸ ሥወዳችሁ 💓💓💓💓💝💝💝💌💌አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zenabgadisa675
    @zenabgadisa675 Před 7 lety +1

    ማሻአላህ ተባረካ አላህ በጣም ደስ የምል ብሩግራም ነው ጀዛክምላህ ኸይህር አላሆይ የሰውልጅን ወደክይር የምጠሩትን ኡስታዙቻችንን አላህ ከይር ጀዛችሁን አላህ ይክፍላቹሆ ሠላምቹሆን ይብዛልን አላህ በሰማነው የምንተገብር ይርገን ኢንሻአላህ ክይሩን ይምረጥልን ሰ ዕ ወ

  • @rhamethussein5826
    @rhamethussein5826 Před 6 lety +4

    አላህን ተገዥ ያድርገን ትክክለኛውን መንገድ ይምራን ያረብ ላላገባነውም አላህን የሚፈራውን ባል ስጠን ያአላህ

  • @hayatms7130
    @hayatms7130 Před 7 lety +5

    ጀዛኩም አላህ ኽይር ማሻ አላህ ይህ ለሁላችንም ጥሩ ትምህርት ነው አላህ ለሁላችንም ኢማን ያለውን/ያላትን ይወፍቀን ያረብ

  • @zdargaali1899
    @zdargaali1899 Před 7 lety +7

    አላህ የመተዛዘንነ የመሀባ ትዳር ይወፍቀን ኢንሸ አላህ

  • @user-wv7eg7vg9m
    @user-wv7eg7vg9m Před 7 lety +15

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
    አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን
    እውነተኛ የረሱል (ሰ,አ,ወ ) ሱና ተከታዮች ያድርገን ያረብ
    ወጀዛኩሙላ ኸይርን

  • @user-pz1gr6pu5r
    @user-pz1gr6pu5r Před 7 lety +31

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ሀቂቃ በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ትዳር የልብ ማረጋጊያ ( የሰኪና ) ኑሮ ነው ያላገባን ሰወች ያም ሲመጣ ያም ሲመጣ ልባችን የትኛው ነው የኔ በማለት በሀሳብና በጭንቀት እንኖራል ካገባን ግን ልባችን ይረጋል አላህ ላገቡትም ሙሀባን መተሳሰብን ይወፍቃቸው ላላገባነውም አላህ ሷላህ የሆኑትን ይወፍቀን ከሀራም መቀረብንም አላህ ይጠብቀን

  • @hasmanasir5985
    @hasmanasir5985 Před 7 lety +1

    ማሻላህ ደስ የሚል ምክር ነዉ ስራዉን ሁሉ ለአላህ ብለን የምንሰራ ያድርገን እንደዚዉም ለአላህ ብሎ የሚኖረዉን ይወፍቀ የዛኔ ማነኛዉም ነገር በረካ ይኖረዋል አዱንያ ተደስቶ ለአሄራ ይተርፋል ያረቢ አንተን የሚፈራዉን ወፍቀን

  • @user-mr8ys2vf2u
    @user-mr8ys2vf2u Před 7 lety +1

    ማሽ አላህ ተባረከላህ ውድ የቢላል ቲዩብ center በጉጉት ነው የምጠብቀው ሁሌም አሪፍ የሆነ ፕሮግራም ነው

  • @ulumsbr6294
    @ulumsbr6294 Před 7 lety +2

    ማሻአላህ አላህ የምንፈልግን አይነት ሷሊህ የሆነውን ወድ ይወፍቀን ያረብ።

  • @samirayemersalij6397
    @samirayemersalij6397 Před 7 lety +1

    ማሻአላህ ጀዛ ከሏሁም ኸይረን ለኛም ኢማን ያለውን አላህን የሚፈራውን ይስጠን አሚን

  • @tebamm7864
    @tebamm7864 Před 5 lety

    ማሻላህ እኔ ከባለቤቴጋ ተለያይተናል በጣም አሥቸጋሪ ባህሪ ነበረው አላህ ይቅር ይበላን አሁን ትዳርን ፈርቸ ሥደት ሄድኩ ሁሉም እደሡ መሥሎኝ ዱአ አርጉልኝ ሁላችሁም አላህን የሚፈራ መልካም ትዳር አላህ ይምረጥልኝ አሚንንን ያረብ

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Před 3 lety

      አብሽሪ. ሀያቲ. እኔ. ያች. ቢጤ. ነኝ ግን. ኢንሻአላህ. አላህ. አላህ. የፀፍልን. አለ

  • @alblushi1796
    @alblushi1796 Před 7 lety +2

    ዋለይ ኩም አሠላም ወራህመቱ ላሂወበረካቱ ማሻአላህ በጣም ደሥ የሚል ዝግጅትነው አላህ ይጨምርላችሁ የቢላል ቲቪ አቅራቢዎች በሙሉ.ባረከአለሁ ፊክ.

  • @user-zx5nk1hv5h
    @user-zx5nk1hv5h Před 7 lety +6

    ማሻ አላህ ጅዛኩም አላሁም ኸይረን አላህ ለሁላቼን መልካም የትዳር ሂውት ይወፍቀን ( የአሊይናየፋጡማ) ተምሳሌት"

  • @wachajabir7243
    @wachajabir7243 Před 7 lety

    ያርብ አላህ ፈሪ ባል ስጠን ያአላህ ጀዛከላህ ኸይርን ምርጥ ፕግራም ነው ቀጥሉበት

  • @samira3ali730
    @samira3ali730 Před 7 lety +2

    ግን ምኞት በልጅነት ነው እኔ የተመኘሁትን አግኝቻለሁ ግን የተመኘሁት ጥሩ አልነበርም። የልጅነት ነገር አሁን ግን እየተፀፀትኩ ነው አላህ ኢሻ አላህ ከአላህ ተስፉ አይቆረጥም

  • @momibentn3793
    @momibentn3793 Před 7 lety +3

    ማሻላህ አቂቃ አሪፍ ፕሮግራም ነው ምነው እኔም አግብቸ የተረጋጋ ኑሮ በኖርኩ ብየ ተኜሁ ያላገባነው ሀይረኛውን ትዳር ይሥጠን እኛንም ሣሊህ ሁነን እንገኝ ጀዛኩመላህ ኸይር

  • @habibak1813
    @habibak1813 Před 7 lety +1

    አላህ ይጨምርላችሁ ፕሮግራማችሁ አሪፍ ነው አላህ ያላገባነው እኛ ሳሊህ የሆነ ይወፍቀን

  • @alhamdulilaalekulihal132

    Subhan Allah
    Masha Allah
    betam des yemil program new besemanew tetekami yadrgen yareb
    jezakum Allah khair

  • @halamustapha2010
    @halamustapha2010 Před 7 lety

    ያረቢ ብቸኝነት የሚያምረው አንተ ላይ ብቻ ነውና እባክህን የትዳር አጋሬን ስጠኝ እና ህይወትን ጣፋጭ አድርግልኝ

  • @hayatteshomhayatteshom2779

    ወላሂ አላህ እደራሴ መልካም ሰዉ ከሰጠኝ ህፃንነቱ ትዝ ህስከሚለዉ ዲረስ እከባከበዋለሁ ያረብ የምንመኘዉን ሳይሆን የሚበጀንን ስጠን

  • @faidasulaim4810
    @faidasulaim4810 Před 5 lety

    Walkum selam werehmtullah weberekatu programu betam harif New jezkumellah khaier. Allah subhanwetala saleh yehonewn yewofeqen yarb inshaallah

  • @user-xn2pt9jh7v
    @user-xn2pt9jh7v Před 7 lety +1

    ቢላል ቱዮፕ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጨምርላችሁ
    ውስጤ ናችው

  • @user-fs8cq5bt3j
    @user-fs8cq5bt3j Před 7 lety

    ወላሂ በጣም ደይስ የሚል ምክር ነው አላህ ይጨምርላችሁ በሰማንበት የምንጠቀም ያዲርገኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @user-un7ss9ch7w
    @user-un7ss9ch7w Před 7 lety +3

    ጀዛከላሁ ከይረን ለኛም ዱዓ አድርጉልን በጣም መካሪ ነው።

    • @ggjj7506
      @ggjj7506 Před 4 lety

      አነበሌገራበጥማአነወደደሊኘገነአባቱአነቱአይወዲኘማአሊሀሁሊትችፋቂራይጨማራሊኘዲወአአራጉሊኘየአሊሀአቢኪሀ
      💑💑💑💞💞💞✋✋✋ሰሊማየመሊሲሊኘአሊሀ

  • @maramagull7195
    @maramagull7195 Před 7 lety +2

    የአላህ.አንተን.የሚፈራውን.ሳሊሁን.ላንተ.የሚታዘዘውን
    ጥሩ.ትዳር.ወፍቀን.አሜን

  • @saratube7542
    @saratube7542 Před 7 lety +1

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ቢላሎች ጀዛኩምላህ ኸይርን ሱብሀን አላህ
    ኢንሻ አላህ አላህ ትዳር ላይ ያሉ እህት ወንድሞች ትዳራቸውን ያሳምርላቸው ለሁላችንም ጥሩ ትዳር ይወፍቀን

  • @MonaAHMED-mg3rb
    @MonaAHMED-mg3rb Před 7 lety +2

    Masha Allah jzkl Allah yewefiqen

  • @siydasiyda4490
    @siydasiyda4490 Před 7 lety +1

    ወአለይኩም አሰላም ወረሀመቱላሂ ወበረካትሁ ......ጀዛ ከላ ከይረን አላህ ከሰአሊው ይጨምረን እኛንም ሰአሊ ያርገን የአላህ አንት ከመረጥከው ጨምረን

  • @kamalatkamalat7138
    @kamalatkamalat7138 Před 7 lety +1

    wa wr wb allah yetabiqachi allah xure gabicha yewofiqani inshallah jezakumi kayern 😍😘😘😘

  • @kereyaosman7444
    @kereyaosman7444 Před 7 lety

    በጣም ደስ ይለላ አለህ ሰሊህ ያሆነውን በል ይወፉቃን ሹክራን ጀዘክለህ ከይር ኡማታል እስለም

  • @zeharalove8792
    @zeharalove8792 Před 7 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሀሪፍ ትምህርት ነው አላህ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን። ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @asmahusenaa8428
    @asmahusenaa8428 Před 7 lety +7

    እኔ ከባሊ ጋር ተለያይተናል ግን ዱአ አርጉልኝ ግን ለኔም ለሱም አላህ ይዘንልን አሚን

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 Před 7 lety +2

    jezakallah heyirn bale tedar negn gen tedar leben yargagal. yalagbachihu agbu

  • @saadarak1352
    @saadarak1352 Před 7 lety +6

    እማን ይለው ሣሊሁን አንተን ምረጥልን ይአላ ወፍቀን

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 Před 7 lety +4

    ጀዛኩምሏህ ቢላሎች አላህ ይጠብቃችሁ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ

  • @muluusman5612
    @muluusman5612 Před 7 lety +1

    ቢላሎች አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ አላህ ኸይር ስራችሁን በጀነተል ፍርዶስ ይክፈላችሁ
    አላህ ኸይሩን ይምረጥልን ያረብ

    • @user-ix9nf8wt3u
      @user-ix9nf8wt3u Před 7 lety

      mulu usman አሚንንንንንንንንንንንንንን

  • @rahemamashaallahmashaallah8202

    ማሻ አላህ ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @hawabintebrahim8904
    @hawabintebrahim8904 Před 7 lety

    አሪፍ ብሮግራም ነው አላህ ይጨምርላችሁ ለወደፊት ሳገባ ለባሌ ምን አይነት ፍቅር እንደምሰጠው ከናንተ ተረዳው

  • @user-nv5di1tw1l
    @user-nv5di1tw1l Před 7 lety +1

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትህ ቢላሎች ጀዛኪላህ ኽይር እናተ በተናገረችሁት እኛበስማነው ተጠቃሚ አላህ ያድረገን

  • @rehimashemsu935
    @rehimashemsu935 Před 7 lety +1

    walekum aselam werahmetulahi weberekatu
    selelahu alehi weselem
    masha allah betam des yemil melkt newu bertu teberatu allah echemrlachu

  • @medianbintislamkhi6221

    mashaa Allah tabarakalah wid wandimachichin Inamasaginale Jzk Allah saliy yone Tidr Yiwafiqni

  • @halimahussentube7533
    @halimahussentube7533 Před 7 lety +3

    ماشاء الله تبارك الله
    جزاكم الله خيرا
    اللهم وفقنا أذواخ الصليحين

    • @user-bw1vj9mw2w
      @user-bw1vj9mw2w Před 5 lety

      Halima Hussen اميننننن يارب الك يوفقن

  • @zynebamudeser4444
    @zynebamudeser4444 Před 7 lety +1

    jazakum alah hayer basamanaw tatkamyi yadargan

  • @user-wf3vs2gy8x
    @user-wf3vs2gy8x Před 7 lety

    ወአለይኩም አሰላም ወረመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጅዛኩም አላህ ኸይር ዲናችን ራዲዮ እና ቢላሎችንም እናማሰግናለን ጅዛኩም አላህ ኸይር

  • @aliali-iu9gx
    @aliali-iu9gx Před 7 lety +1

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ። ወበረካትሁ። ጀዛከላህ ቢላሎች። ዳኢወቻችን። አላህ ይጠብቃችሁ። ያረብ ሰምተን ተጠቃሚ ያድርገን

  • @user-ox9tx8vx2z
    @user-ox9tx8vx2z Před 7 lety +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ምንጃችሁን ከፍ ያድርግላችሁ ዉዶች

  • @SamS-ju8is
    @SamS-ju8is Před 7 lety +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወባርካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር
    ሱብሀን አላህ አጀብ ነው
    አላህ ሣሊህ ያርግልን ያራቢ

  • @user-hi3em3wf4e
    @user-hi3em3wf4e Před 7 lety

    jezakum allah khyr
    bilal Tube

  • @user-wr9hl8zn7v
    @user-wr9hl8zn7v Před 7 lety

    masha allah barklafikum jzakum allah kyren fidunya fele akyra

  • @HayatgmailHasyan
    @HayatgmailHasyan Před 7 lety +2

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    جزاك الله خيرا

  • @AbduramanAbedal
    @AbduramanAbedal Před 7 lety

    Suhaban Allah
    Allah yebeqen
    jazkumulakeyiren bilal tube

  • @elhammohammed8709
    @elhammohammed8709 Před 7 lety

    jezakallah keyer betam astmare ena web program new

  • @user-nk9rt3qf2e
    @user-nk9rt3qf2e Před 7 lety

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ቢላሎች አላህ ይጠብቃችሁ ሰምተን ተጠቃሚ ያድርገን አሚንንን ያረብ

  • @user-eh7xu6ri5j
    @user-eh7xu6ri5j Před 7 lety +1

    ጀዛኩም አላህ ከይር በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @user-ub7uj8bx3t
    @user-ub7uj8bx3t Před 7 lety +2

    እናአመሰግናለን አላህ ኸይረን ጀዛ ይክፈላችሁ ለሁላችንም ሷሊሁን አላህ ይወፍቀን

  • @user-wk7rj2gl9w
    @user-wk7rj2gl9w Před 7 lety +1

    አለሁይ የረብ አለህ ማልከም በል በሀለል የታማል። ትደር። ይስጠን

  • @zamzamm4235
    @zamzamm4235 Před 7 lety +1

    AZize shukran katere jaza kallh kayre esha allh z.k UAE

  • @user-lv4tb9po1j
    @user-lv4tb9po1j Před 7 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንሻአላህ ላላገቡት ኢማን ያለው ወይም ያላትን ይስጠን ላገቡት ሳለህ የሆኑ ልጆች ይስጣቸው

  • @user-li4dq5wq6s
    @user-li4dq5wq6s Před 7 lety +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሥወዳችሁ እኮ ቢላሎች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @aminah8884
    @aminah8884 Před 7 lety +5

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወተረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ከይር
    ሡባሀን አላህ
    የምንመኘውን ሣይሆን የሚበጀነን አላህ ይወፍቀን ያረብ አሚን

    • @maliyausaman7882
      @maliyausaman7882 Před 7 lety +1

      Maasha allaha mashaa allah 🙌 jzk

    • @asss3293
      @asss3293 Před 7 lety +1

      Aminah ጀዛኩም አላህ ከይር ጀዛ

    • @user-kl7ge6hp5m
      @user-kl7ge6hp5m Před 6 lety

      Aminah ጀዛኩም አላህ ከይር ጀዛ amiiiiiiiin

  • @saadabediu6015
    @saadabediu6015 Před 7 lety +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሱብሀን አላህ ያረብ ቀጥተኛው መንገድ ምራን

  • @hayatahmedhayatbeiteslam1068

    jezak kalalhe heyer allah yembejewn yefeken yaerb

  • @eslamnewhiwote8312
    @eslamnewhiwote8312 Před 7 lety +1

    Aselam aleyikum werahmetulahi woberekatu jazak Allah khair --ya Allah tigestina sobrn Antew sten endihum lebalochachin melkam mistoch Adrgen ya reb

  • @user-oz5yj4ix2t
    @user-oz5yj4ix2t Před 7 lety

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። ማሻአላህ ጀዛኩምላህ ኸይር ጀዛ። አላህ ኸይር ጀዛችሁን ያብዛላችሁ ሀፊዝኩምሏህ። አጅማኢን። ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉበት።

    • @seniadimtsu3864
      @seniadimtsu3864 Před 5 lety

      ማአሻላ በሰማኔዉ ምንጠቅም አላያገን

  • @munaseid5741
    @munaseid5741 Před 6 lety +1

    Www ewunetenawun afikari mawek adagachi honobnal allah ruk awaki nw esu Allah feri lb yemaywashi adebet yalewun wend Allah ywefken

  • @Zinetmohammed-cw6wr
    @Zinetmohammed-cw6wr Před 6 lety +1

    ያአላህ አተ ለኔ ያልከው ለአኬራ የሚበረታታ ወፍቀን

  • @user-gq1lt4vk9z
    @user-gq1lt4vk9z Před 7 lety

    ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ኢንሻአላህ ሠምተዉ ከተጠቀሙት ያዲርገን
    ጀዛኩም አላሁ ኸይር ቢላሎች

  • @user-zt1sn3rm1r
    @user-zt1sn3rm1r Před 5 lety

    ስለላሁ አለሂ ወሰለም ጀዛክላክ ከይር አላህ ይወፉቀን ያረብ ፉቅሩንም ትዳሩንም ይወፉቀን ያረብ ያረብ የአላህንም የባልን የሚስትን ሀቅ የምንወጣ ያርገን ያረብብብብብ

  • @alimashafe7285
    @alimashafe7285 Před 7 lety

    Masha Allah jezakallahu khair

  • @imabetarabuuAS
    @imabetarabuuAS Před 7 lety

    masha allah allah yechemirilh wandeme jzk heran keran jeza

  • @bintsualeh5533
    @bintsualeh5533 Před 7 lety +1

    betam aref meker naw jezakellah heyr

  • @yayathusen7893
    @yayathusen7893 Před 7 lety +1

    jazakilihe wademe

  • @Lolo-fd1xk
    @Lolo-fd1xk Před 7 lety

    አሚንያረብ
    ላላገባነው አላህ ከሚፈራውኢማንካለውአላይይወፍቀን
    ለወድሞችምአላህ ኢማንያላትንይወፍቃችሁ አላሁማአሚን

  • @fatumamuhammad8280
    @fatumamuhammad8280 Před 7 lety +1

    Wealeykum selam werahmetulahi weberkathu jezakum allah hayren. ya allah yarebi qettegnawn mengedhn mran yareb

  • @semiramollaxnnxnx3833
    @semiramollaxnnxnx3833 Před 7 lety +1

    መሸአላህ
    መሸአላህ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር
    አላህ ይጠውል ኡምራችሁ

  • @twhidnewsebjekteyeneyene1127

    የተመኘነው ሳይሆን የሚበጀውን ትዳር አላህ ይወፍቀን ያረብ
    ያገባቹ ላላገባነው በመልካም ዱዓቹ አትርሱን!

  • @susubinthassen138
    @susubinthassen138 Před 7 lety

    ጀዛኩም አሏህ ኸይረ ያረብ አንተ ጥሩ ሴት ከሚባሉት አድረገኝ ጥሩ የሆነውንም ስጠኝ የአሏህ

  • @jemilatelaahuntelahun864

    wa wr wb ጃዛ ከላህ ኸይር እኔ ባለትዳር ነኝ ትዳር በጣም እዱኒያ ላይ ከሚገኙ ጣፋጭ ነገሮች ትዳር ነው በትዳር ላይ በጣም መተሳሰብ ያስፈልጋል

  • @mohdalshamsi4796
    @mohdalshamsi4796 Před 7 lety

    masha.allah
    mashaallah
    mashaallah
    enshaallah
    allah.beewuketu
    truwun
    ymretln

  • @user-qr9zy7xo4i
    @user-qr9zy7xo4i Před 7 lety

    جزاك لله خير

  • @user-vh6db4gt6u
    @user-vh6db4gt6u Před 7 lety

    جزكما الله خير جز

  • @zamimine9977
    @zamimine9977 Před 7 lety +3

    Masha Allah Batm dais yelale

  • @dinalove5255
    @dinalove5255 Před 7 lety

    mashe Allah Tebarekellah geza kumullahu keyir..

  • @assyaseid4083
    @assyaseid4083 Před 7 lety +1

    mashallah jazallah haran bilal tube sunaha allah

  • @aminatahmedyallahbrae8182

    masha Allah batme Yamrae bergrabe naw Allah yatshalwne yewknae yrbe Allah yetbchue wandme batme yenfklae. ............bale

  • @medinaali6152
    @medinaali6152 Před 7 lety

    jezakum allah keyren

  • @sadaamohammed9690
    @sadaamohammed9690 Před 7 lety +1

    መሸአለህ በጠም ቆንጆ ነው ጀዘከለህ ኬይረን

  • @ramlaramlaqq284
    @ramlaramlaqq284 Před 7 lety

    ጀዛኪ አላህ ያረብ ሣሊህ የሆነን መተሣሠብ ቅንነት የሞላበት ትዳር መህት መድሞች ይወፍቀን

  • @emanendriss9500
    @emanendriss9500 Před 7 lety +1

    የአላህ ሂውተች የሚጣፍጥ። ትዳር አተ ስጠን አሱልኝ ይሚዘን። እኔ ለሱይማዘን አደሪገኝ ኢሚን እና ፍቅር ይሞላበት አንት ውፈቀን ያርብ