የ ትዳር ፍቅር በኢስላም ክፍል 1 በ አቡበከር ይርጋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 10. 2016

Komentáře • 599

  • @alhrabi1279
    @alhrabi1279 Před 3 lety +2

    ወድም አቡበክር ይርጋ ምርጥ መምህራችን ችሎታ አለህ ጀዛኪ አላህ ኸይር ቃላቶችህ ውብ ናቸው

  • @Ali-hx7kg
    @Ali-hx7kg Před 7 lety +22

    መሻአላህ አቡበከር ይርጋ በጣም አድናቂህ ነኝ ይሄን ጣፍጭ አንደበትህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ

  • @user-qh6ug9iz7r
    @user-qh6ug9iz7r Před 7 lety +26

    ማሻ አላህ ደስ ሲል

  • @haniyamohammed5312
    @haniyamohammed5312 Před 6 lety +3

    ያረብ ትደር ለሌለቻው ሷሊህ ያሆነውን አላህ ለሰጣን የሰምርልን

  • @seadaaragaw1072
    @seadaaragaw1072 Před 6 lety +8

    ماشاءالله

  • @rozaroza8731
    @rozaroza8731 Před 7 lety +11

    የሰማቹውት ይህ ፕሮግራም አለቸው 4 አራት አመት ግን ይህ እድል ያላገኘነው ሰዎች አለን እህት ቢላሎች እናመሰግናለን

  • @user-ji2ye6sf4w
    @user-ji2ye6sf4w Před 7 lety +1

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ወንድሜ አቡበከር ይርጋ አሏህ ይጨምርልህ ቢላሎችም ጀዛኩመሏሁ ኸይር ጀዛ ክፍል ሁለትን እጠብቃለሁ በጉጉት

  • @87ytale2
    @87ytale2 Před 7 lety +1

    አቡበክር ከምልህ በላይ አድናቂህ ነኝ የዲናችን ረዴው አዘጋጆች ሥራችሁን አላህ ይውደድላችሁ

  • @kemilaendiris2891
    @kemilaendiris2891 Před 6 lety

    ማሻ አላህ ተባፈክ አላህ

  • @user-kw4wc4on8k
    @user-kw4wc4on8k Před 7 lety +5

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ውድ ወድሜ የህን ጦፋጭ አንደበትህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-zv7ky2td8c
    @user-zv7ky2td8c Před 7 lety +27

    ማሻአላህ ያርብ ፍቅር ኢማን የሞላበትን ትዳር ይወፍቀን ያርብብ

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 Před 3 lety

    Masha Allah harif nw gn huletum Allah be din kewfeqache nw endih ayntu feqer yemenor Allah yewefeqen yarab tedar harif nw

  • @zainabibrahim2869
    @zainabibrahim2869 Před 7 lety +2

    ውይ ቢላሎች ስወዳችሁ እኮ አላህ ሱባህውነ ወታአላ ከኔ በላይ ይውደዳችሁ ይሄን ቪዶ ደጋግሜ ነው የምሰማው በጣም ደስ ስለሚል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @saratube7542
    @saratube7542 Před 7 lety

    ማሻ አላህ ቢላሎች ጀዛኩምላህ ኸይርን ወንድም አቡበከር አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ameenajamila4638
    @ameenajamila4638 Před 4 lety +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዶቸ…………ማሻ አላህህህ ደሥ ሢል ምክርህ ግሩቡ ያላችሁ ሹክ በሉኝ ውዶቸ………

  • @user-yn9xd8sy7n
    @user-yn9xd8sy7n Před 4 lety

    መሸአላህ መሸአላህ መሸአላህ

  • @zainabyimer7145
    @zainabyimer7145 Před 7 lety +3

    አቡበክር ይርጋ ማሻአላህ አለይክ አላህ ይጨምርልህ ያረብ አቤት ድምጽ! !!!!!!!

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 Před 7 lety

    mashe allah weynay yeh ustaz allah jezahen yekefelhe

  • @zamzamawoli6017
    @zamzamawoli6017 Před 7 lety

    mashalaha wondem Aboki kahyri jaza Alaha yichamreh Indante biker mimakran wondm Alaha yistan

  • @FatmaFatma-bl1zj
    @FatmaFatma-bl1zj Před 7 lety +29

    ማሻ አላ አላህ ይወፈቀን ጥሩ።ትዳረ