የ እናቴን ነገር ካዩት የሚያለቅሱበት ዉብ ፕሮግራም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • በ ኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፋ
    አቅራቢ አቡበከር ይርጋ
    Like Ethio Bilal Tube on Facebook
    EthioBil...
    Follow Ethio Bilal Tube on Twitter
    / bilaltube
    Subscribe To Ethio Bilal Tube on CZcams
    / bilaltubecom

Komentáře • 499

  • @mohmad8811
    @mohmad8811 Před 7 lety +3

    ያረቢ እናትና አባቴን አቁምልኝ ያአላህ ከቴው የኔናት አባቴታሞባት ገበያለገበያ ተከራታነው ያሣደገችኝ ፡፡አላህሆይ እናቴጋ እድገናኝ አተድረሥልኝ በዱአአትርሡኝ ያረብ፡፡

    • @segaomeromer8014
      @segaomeromer8014 Před rokem

      ክኛም እደሱ ሁና ነው ያሳደገችን አሁን ስንድረስ እኛ ወደ ማይክረበት ህደች እናቴ አላህ የዛን ያሳምረላት ኦፍ

  • @user-ry5rm9wq5d
    @user-ry5rm9wq5d Před 7 lety +16

    አላህ ሆይ እናቴን ጀነት ፍሪዶስ ወፍቅልኝ። አባቴን እድሜ እና ኢማን ስጥልኝ አፋያ ጋር ያረብ

    • @ihsnznz5443
      @ihsnznz5443 Před 7 lety +1

      ለታህዘን ኢነ አላሁ ማአነ ለታህዘን ኢነ አላሁ ማአነ rguj

    • @user-mj2yr9fq4o
      @user-mj2yr9fq4o Před 7 lety

      ያአላህ የእናት የአባታችንን ሀቅ የምንወጣ አርገን ያረሂም ረቢ እርኽምሁማ ከማረበያኒ ሰጊራ

    • @mohammedseid4152
      @mohammedseid4152 Před 7 lety

      አላሁመ አሚን
      ወላጆቼ አዝነው እዳሳደጉኝ አንተም እዘንላቸው ያረብ
      ሁለቱንም ጀነተል ፊርዶስ ወፍቃቸው ያረበል አለሚን

  • @lailatalegn1325
    @lailatalegn1325 Před 7 lety +1

    የአላህ የናአቴ ና የአባቴ ሀቅ ደራአሽ አሪገን የአረቢ ጀዛኸ ካአላህ ኸይረ

  • @Tube-bq4qc
    @Tube-bq4qc Před 6 lety

    ያረበና የእናቴንና የአባቴን ሀቃቸውን የምወጣ አድርገኝ ሙሉ አፊያና ረዥም እድሜ ስጥልኝ ያረብ
    በሰላም ወደ ስደት እንዳመጣሀኝ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ ይሄው እናቴ ጋር ከተለየሁ 5 አመቴ አባቴ ጋር ከተለየሁ ይሄው 14 አመቴ ያረብ አንተ በኸይር አገናኘኝ

  • @user-oz5yj4ix2t
    @user-oz5yj4ix2t Před 7 lety +1

    ያረቢ የናት እና አባት ሀቅ የምወጣ አድርገኝ እስቲ እህት። ወንድሞች እንድሁም።ኡስታዝ ለእናት እና አባቴ ከሽርክ ጠርተው በቀጥተኛው መንገድ እንድገዙ ዱአ አድርጉልኝ። ያአላህ ትክክለኛውን።መንገድ ምራልኝ ያረህማን።

  • @user-dv4mx6rq4y
    @user-dv4mx6rq4y Před 7 lety

    ያርቢ የናቴን ሀቅ እምጠብቅ ያድርገኝ ኡዝታዝ ጀዘከላ ህይር

  • @abebuguadei1728
    @abebuguadei1728 Před 7 lety

    ያ አላህ የእናቴንና የአባቴን እድሜ አረዝምልኝ ጤናቸውን ስጥልኝ የነሱን ክፍ አታሰማኝ ሀቄን የምወጣ አድረገኝ ያረቢ

  • @user-pm8bk9dx1x
    @user-pm8bk9dx1x Před 7 lety +2

    ጀዘ ከአለህ ኸይራን ኡሢተዞች አለህ ይጠቢቀቹ

  • @user-wh3ot5yp6f
    @user-wh3ot5yp6f Před 7 lety +1

    እናቴ ሂወቴ ነሽ ለኔ አላህ እድሜሽን ረጅም ያድርግልኝ

  • @erametsead1410
    @erametsead1410 Před 5 lety

    ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጨምርላችሁ ስለናቴ ለማዉራት ቃላት አይኖረኝም አላህየ እናቴን በዱናም በአሄራም ደስታን አጎናፅፍልኝ ያረብ እናቴ ልዩ ነሽ ለኔ ክፉሽን አልስማ ሁሌም ደስ ይበልሽ ያችን ዉለታ መቸም ከፍዬ አልጨርሠዉም

  • @BakaryBoubaBakaryAhmed

    አላህ ሆይ እናቴን እድሜዋን አርዝምልኝ አባቴንም የጀነት አድርግልኝ አሚን

  • @user-dg5dg5vx7p
    @user-dg5dg5vx7p Před 7 lety

    ማሻ አላህ ኡስታዝ
    እድሜና ጤና ለአባቶቻችን እና ለአባቶቻችን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን

  • @najatmehdi8143
    @najatmehdi8143 Před 7 lety

    ጀዛኩሙላህ ከይር አላህ ይጨምርልህ አቡኪ ሸህ መሀመድ ሙስጠፈፋ የህፈዝኩሙላህ ያረብ ቁርዐን ብትሰጅሉልን ደስታየን አልችለዉም ወቢላሂ ተዉፊቅ ያረቢ እናቴን ለመገናኘት አብቃኝ ያጀመዐ ዱዐ አድርጉልኝ

  • @user-kb5mv4hj4v
    @user-kb5mv4hj4v Před 7 lety +12

    አላህ የእናቴ ነገር አደራ የረሂም

  • @user-lf8er8tp3o
    @user-lf8er8tp3o Před 6 lety

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጨምርላችሁ የምታቀርቡት ፕሮግራም በጣም አሪፍ ነው አላህ የናቶቻችንን ሀቅ የምንወጣ ያድርገን ያረብ

  • @mayam1223
    @mayam1223 Před 7 lety

    ሰህ ኡስታዝ እና አቡኬ የእናትነትን ቦታ እናት ስሆኑ በደንብ ይታዋቃል ያረቢ አቆያቸውና የምንከባከባቸው አድርገን!!!

  • @user-wo5gt6nv8w
    @user-wo5gt6nv8w Před 7 lety

    አላህ የናቴ ሙሉጤናዋን ስጥልኝ አባቴንም ሙሉጤና ከአፍያጋር ያርብ። እኔት እደትነው አንችን ውሉታ የምክፍለው ያርብ ያርብ አሽከት ሆኝ። እናቴን ማስታመም አልቻልኩም። ቤተስቦቸን ባግዝ ብየ። የእናቴን ክፉ አታሳይኝ ያርብ

  • @user-by7sg7cf5w
    @user-by7sg7cf5w Před 5 lety

    ያረብ እናቴን ጠብቅልኝ ያአላህ ዱአ አድርጉልኝ እናቴን እዳያት ስደት አይንህ ይጥፋ ሁሌም እውድሽአለሁ

  • @mohammedal93eri16
    @mohammedal93eri16 Před 7 lety

    የአላህ እናቴንም አሳዳጊ አስተማሬየንም አያቴን ያረብ ጀነተል ፈርዶስን ወፍቅልኝ ያንተ ራህመት አያልቅም

  • @shamali5806
    @shamali5806 Před 7 lety

    ያ አላህ አተ የናቴን ሀቅ የምወጣ አርገኝ ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ከይረን ኡሰደታዛችን

  • @saedamohammed5817
    @saedamohammed5817 Před 7 lety +2

    😢😢ያረቢ የናቲን ነገር አደራ እኔስ ሆደ አልቻለም😢😢

  • @user-jb3pq8po5q
    @user-jb3pq8po5q Před 7 lety +29

    ufffffffffffffffffffff ወላሂ ምን እደምል አላቅም ያረብ የእናቴን ክፋ አታሳየኝ የአላህ ሀቋን የምወጣበት አቅም ስጠኝ ኡስታዞቼ አላህ ምዳቹን ይክፈላቹ ለአላህ ብዬ እወዳቹዋለው

    • @user-nc8wq2jm3n
      @user-nc8wq2jm3n Před 7 lety +4

      እስላም ሰላም ነው አላሀምዱሉላህ amnnn yareb

    • @user-hl6qn9wz2y
      @user-hl6qn9wz2y Před 7 lety +3

      እስላም ሰላም ነው አላሀምዱሉላህ ትክክልእህትየናትንወለታዋንአናሀቃንየምወጣአድርገኝያረብለአለሚን
      ሽኩራንኡሥታዝ

    • @anupermyloveparthanupre9912
      @anupermyloveparthanupre9912 Před 7 lety

      እስላም ሰላም ነው አላሀምዱሉላህ አሚንንንን

    • @samerarashde9070
      @samerarashde9070 Před 7 lety

      እስላም ሰላም ነው አላሀምዱሉላህ አለሁማ አሚንን

    • @user-dg8wu3jr3v
      @user-dg8wu3jr3v Před 7 lety +1

      እስላም ሰላም ነው አላሀምዱሉላህ አላህ ይጨምርላቺሁ ኡሥታዞቼጀዛከአላህኸይር ሠለላህአለይወሠለም አላሀቅእም
      ንዋጣያርገን እረዥምእርሜ ለእናትአባት

  • @user-gr1oy2zv3n
    @user-gr1oy2zv3n Před 5 lety

    የአላህ የእናቴን ሀቅ እምጠብቅበት እድልስጠኝ ያረሂሙ እናትን አደራ

  • @anshabintseid5394
    @anshabintseid5394 Před 7 lety


    አላህ ያረቢ የወላጆቸን ሀት በትንሹዋ እንኮዋን የምዋጣ አድርገኝ እድሜና ጤና ለወላጆቸ ስጥልኝ ያረብ
    እማ እውድሻለሁ

  • @fgu2308
    @fgu2308 Před 7 lety

    አሚን ያረብ አላሁመ አሚን ያረብ አላህ ምንዳቸውን በጀነት ይክፈላቸው ኡስታዛችን አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ያረብ

  • @user-tt2fb9pr2f
    @user-tt2fb9pr2f Před 7 lety +8

    ያረሂም አተእርዳኝ የእናትና አባት ሀቃቸው መቸው አይዘለቅ አንተው በዝነትህ እርዳን ፍላጎታቸውን የምናሟላላቸው አድርገን

  • @sarahsanday5113
    @sarahsanday5113 Před 7 lety

    ጀዛከላህ. ኸይር..
    እር የዝህን.ኡስታዝ.መሀመድ.ሙስጠፍ..ትምህርት.ማነው.የሚልክልኝ..ቁርአን
    ሲቀራ
    ከልቤ.ይገባል
    መሻአላህ...የቁርአን.ሲዲ
    ወይም.ትምህርቱ.የምተከታተሎ.እህቶች..እስኪ.ካላችሁ.

  • @damma2573
    @damma2573 Před 7 lety

    ጀዘኽ አለህ ከይሪን የራብብብብ እናትነ አብቶቸችን ነገር አዳራ እኛንም እነሱን እንድንከበከብ አድርግልን የአለህ

  • @seadahassen6206
    @seadahassen6206 Před 7 lety +6

    አቡኪ የምታቀርበው ፕሮግራም በጣም ሀሪፍ ነው በርታልንወንድም አለምየ

  • @heknabnit6354
    @heknabnit6354 Před 7 lety +5

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዙና
    ወላሂ ቁርአን ሰትቀራ በጣም ደስ ትለኛለህ የቁርአኑን ትርጉም ሳይሆን ዝም ብየ ስሰማ የሆነ ስሜት ይሰማኛል ብቻ አላህ ጀዛችሁን በጀነተል ፊርዶስ ይክፈላችሁ

  • @halemaamogine8997
    @halemaamogine8997 Před 7 lety

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ህይራ በሰማነው እምነጠቀም ያደራገን

  • @ekramebekele9890
    @ekramebekele9890 Před 7 lety

    ኡዝታዝ ጀዛኩምላህ ከይር ግን ቁርአን ባቀራከኝ እርግጠኛ ነኝ ይገባኝ ነበር በዚህ በድምፅ መሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወይም እየቀራህ ብልክልን ዝብየ ባዳምጥ እሀፍዛለሁ ነው የምለው በጣም ነው ደስስስስ የምትለኝ ያረብ አተ ጠብቅልን ኡዝታዞቸን

  • @Asd-sz6oc
    @Asd-sz6oc Před 7 lety

    አላህ የወላጆቸን ሀቅ ጠባቂ አድርገኝ አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @ekeramagazie5214
    @ekeramagazie5214 Před 7 lety

    አላህ ሆይ የእናቴን እና አባቴን አደራ አንተው ለጀነት በላቸው ያረሂም

  • @user-fv9rx3dr6j
    @user-fv9rx3dr6j Před 7 lety +1

    የአላህ የናቴን ወለታከፋይ አድርገኝ እድሜዋንምአርዝምልኝ ጤናዋንም ስጥልኝ ያረብብ
    ማንም የለኝ ከእናቴበቀር
    ጠብቅልኝ ምግዜም

    • @zemzem6347
      @zemzem6347 Před 7 lety

      ማሚየ ሁሌም ወድሻለሁ እናቴ እናቴ ሁሌም ወድሻለሁ ኡሚ ሀቢባቲ ክፉሽን አልሣማ እሣከለቴ ሞቴ እማ ያንችን ሀቅ የሙሞላበት ቀን ይሣጠኝ ያረብ

  • @fatumademssie8758
    @fatumademssie8758 Před 7 lety

    ያረብ
    እናቴን የምካድም አድርገኝ
    እማ ሁሌም ስበላም ስጠጣም ስተኛም ሰነሳም
    ሁሌ በየደቄቃው ትናፍቄኛለሽ
    እማ አንችም በዘጠኝ ወር እንዳረገሽኝ ሁሉ እኔም በልቤ አርግዥሻለሁ
    እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
    አሚን ያረብ

  • @user-pw1mn2fx3h
    @user-pw1mn2fx3h Před 7 lety

    ያረብ እናቶች እና አባት ቶች ነገር አደራ ሀቅ አቸውን የምን ወጣ አድርገን ይረብ እናቴን አደራ አላህ የናቴን መቸም አይረሳኝ እዴት እዳሳደገችኝ

  • @user-ji4ys6hz7w
    @user-ji4ys6hz7w Před 7 lety

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ክይር የአላህ ያባትና የናቴን። ነገር አላህ ይተብክልኝ ሀካቸውን እምወታ ያድርግኝ

    • @zahra4224
      @zahra4224 Před 7 lety

      ጀዘኩሙለ ኡሠተዙነ ልብ የሚነከነዉ የኢነት ሃቅ አለህ ኢድሜየቸዉን የርዝምልን

  • @fatumaadem122
    @fatumaadem122 Před 7 lety

    ጀዛከላህ ኸይረን ያረብ የወላጆቻችንን ሀቅ የምንወጣ ያድርገን ያረህማን

  • @sadahusain9561
    @sadahusain9561 Před 4 lety

    ያረብ የእናቴን ነገር አደራ

  • @sadiyas3692
    @sadiyas3692 Před 7 lety

    የረቢ እነት አበቴን እድሜየቸውን አርዝምልኝ እኔንም የነሱን ሀቅ ምወጠ አርገኝ። በሰማነውም ተጠቀሚ አርገን አሚን የረቢ ቢለሎችጀዘኩሙለ ከይር

  • @meriamm.d7910
    @meriamm.d7910 Před 6 lety

    ያአላህ የእናትና ያባቴን ሀቅ የምወጣ አርገኝ ያረብ

  • @ge3180
    @ge3180 Před 6 lety

    እናቴ ለኔ
    ደሥታየ
    ማንነቴን
    ሁለ ነገሬ
    ቃላት የለኝም
    አላህ ሆይ እናቴን አደራ እረጂም እድሜና ጤና ሥጣት በሥደት እሥካለሁ ድረሥ ክፉዋን እዳታሠማኝ
    እናቴ እኔነቴ እወድሻለሁ

  • @azizamuhammad6395
    @azizamuhammad6395 Před 7 lety

    ወይይይይ እናቶች አላህ በዱኒያም በአኸይራም ያስዴስታቼዉ የናት ዉለታ ሙሉበሙሉ ባይከፈልም በቻልንነዉ የምናስዴስታቸዉ ያድርገን ያረብ

  • @user-pk7nz2zv2z
    @user-pk7nz2zv2z Před 7 lety

    በጣም አሳዛኝ እነ አስለቃሽ ፕሮግራም ነው ጀዛኩም አላህ ኽይር እነቴን እንኳን ሀቋን ልወጣ ይቅርነ አይኔንም ካየች አመታትን አስቆጠርን የቤተስብ ሀቅ ሳነውቅ ብዙ አጀር አሳለፍን ሀቃቸውን ስነውቅ ዱኒያን አፍቅረን ተዝነጋን የሁል ጊዜ ምኞቴ አላህ የስደት አለምን በቃችሁ ብሎን የእነታችንን ሀቅ የምንወጣባት እግሯን አጥበን የምንስምበት ጊዜ ነው ያርብብብብብ

  • @user-xw8vk9kb7s
    @user-xw8vk9kb7s Před 7 lety

    ያረብ እናቶቻችንን አላህ እድሜ ይስጥልን እድሁም አላህ ይውደድልን በአሂራም በጀነት ያኑርልን ያሀዩ ያቀዩም

  • @user-hp9vq8nq4h
    @user-hp9vq8nq4h Před 7 lety

    አሏህ ሆይ የእናት አባቴን እድሜ አርዝምልኝ ከመልካም ስራ ጋር የናቴንም ክፉ አታሰማኝ እሩጫየ ለናቴ ነው ። ውለታ ገፍይ አድርገኝ

  • @halema7856
    @halema7856 Před 7 lety

    ኡሚ ወታቴ እወድሸለሁ እስከለታሞቴ ኡስታዞች ጄዛኩም ከይር

  • @ge3180
    @ge3180 Před 6 lety

    አባቴ በሞት የተለየኝ ገና 6አመቴ ነውአሁን 20 አመት ሁኖኛል አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል አባቴ እወድሀለሁ አላህ ይርሀምክ
    አላህ በጀነት ያገናኘን ያአላህ

  • @allhe8643
    @allhe8643 Před 7 lety +24

    እ♥ --> እኔ ለሷ መግለፅን
    ሁሉ ብልላት ቃላት
    ቃላት የማይገልፃት
    ና♥ --> ናት የህይወቴ መሪ
    ብርሀኔ ኸረ
    ስቱን አየች ለኔ
    ት♥ --> ትኑርልኝ ላኑራት
    የሆነችውን ሁሉ ልሁንላት።
    ♥እድሜና ጤና ለእናቶቻችን አላህ ይስጥልን ያረብ♥
    (ጀዛኩምላህ ኸይር ጀዛ)

  • @halimaebabu8519
    @halimaebabu8519 Před 7 lety

    ጀዛከሏህ ኽይር ኽይረን ጀዛ ኡስታዙና
    ያረብ የቤተሰቦቻችን ሀቅ የምንወጣ አሏህ ያድርገን ያረብ

  • @kedijakedir7776
    @kedijakedir7776 Před 6 lety

    ያረብ እናቴ ና አባቴ እድሜና ጤና ይማን ይወፈቅልኝ የነሱም ሀቅ የምወጣ።ያደረገኝ ለሁላችንም። የሞቱትም አላህ ጀነት ፉረደስ ይወፉቃቸው። ያረብ አሚንንንንን ብሉ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @zenbymal.comzenb1277
    @zenbymal.comzenb1277 Před 7 lety

    ጀዛኩምላሁ ኸይር አላህ የእናቶቻችን ክፍ አታሰማን የእናቴ ውለታ እንዲህ እንደዋዛ ተከፍሎ መቼ ያልቃል

  • @sifankoricha5458
    @sifankoricha5458 Před 7 lety

    jezakellaha usttaze allaha yetewel umreke

  • @user-te8cd2ji8u
    @user-te8cd2ji8u Před 7 lety

    የአላህ የእናቴን ያባቴን ሀቅ የምዋጣ አድርገኝ የረህም

  • @seid6831
    @seid6831 Před 7 lety

    ጀዛኩመላህ ከይር በአየነው በሰማነው እምንጠቀም ያድርግን ያርብ

  • @user-xw8vk9kb7s
    @user-xw8vk9kb7s Před 7 lety

    ያረብ ቃላት የለኝም ጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @yassinseid3209
    @yassinseid3209 Před 7 lety

    ያረብ እረጅም እድሜና ጤና ለአባትና ለናቴ

  • @hassanmahmood4075
    @hassanmahmood4075 Před 7 lety

    የአላህ የናትና የአባትን ሀቅ የምንወጣ አዲርገን
    ያረብ አባቴን ለጀነት በልልኝ
    ያረብ እናቴን እረጂም እዲሜ ሥጥልኝ ሀቅዋንም
    እንዲወጣ እርዳኝ ያረብ
    ወላሂ ሁሥጣዝ @ ቢላልወች አላህ ይጠብቃችሁ
    ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ አዱኒያ ወል አክየራ

  • @nejatihuseni2214
    @nejatihuseni2214 Před 7 lety

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን፡ኡሥታዝ

  • @dhjjfjmmbv5092
    @dhjjfjmmbv5092 Před 6 lety

    የአላህ ያርብ የወላጆችንን ሀቅየምወጣአርገኚ ለጌታየተገዢና ለቤተሠቦቸጠቃሚአርገኚ

  • @bbbbislambbbbislam5744

    የአለህ የእናት ሀቅ ሚወጠ ስዉ አድሩገን ጌታዬ ሆይ ማሚ♥♥

  • @itssalatshaalan8249
    @itssalatshaalan8249 Před 7 lety

    እናት በኽወት ዪለችም አላህ ፈርዶስ ዪወፍቃት በሂወት ያሉ እናቶ እድሜ ዪስጣቸዉ

  • @rihanayaallahbarya8641

    ያረብ የወላጆችን ሀቅ ሳልወጣ አትግደለኝ ያረብ የቤተሰቦችንን እድሜና ጤናን እንድ ታረስዝምልኝ እለምንሀለው

  • @seadahassen6206
    @seadahassen6206 Před 7 lety

    የእናቶቻችን ሀቅ የምንወጣ ያድርገንያረብ

  • @samerawaleda3483
    @samerawaleda3483 Před 7 lety

    ያረቢየናታባቴንሀቅየምወጣባሬያአርገኝጤናናእድሜስጥልኝ

  • @user-pr8zi3up1i
    @user-pr8zi3up1i Před 5 lety

    ያረህማን እናቴን ጠብቅልኝ
    እኔም እናት ሁኛለሁ
    የኔ እናት ግን ሁሉ ነገሬ ነች
    ስደት ከሁላቸውም አለያይቶኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @sofyaaaa7022
    @sofyaaaa7022 Před 7 lety

    ያረበና ያረሂም አባቴ ን አተ በራህመትህ ማረው ከደጋግ ባሮችህ ደብልቀው ።ያረብ እናቴን እና እኔን ወደህ አስወድደን ከሽርክና ከቢዳአ አርቀን ከወደድከው ነገር አቅርበን ከጠላሀው ነገር አርቀን መልካሙን ነገር ለግሰን ያረብብብብ ያአዚዝ ያገፍር ያረሂም ያሉትንም የሚቱትንም ሙስሊም ባሮችህን በራህመትህ እየን ያረብብብብብብ

  • @Ahmed-or3mz
    @Ahmed-or3mz Před 4 lety

    እማ 😭😭ኢላሂ ከእናት አባ ታችን
    አንተ በሰላም አገናኘን ያረብብብብ
    ሀቃቸውን የምንዋጣ አድርገን ያረብብ
    ያአላይህ አንተ አዛኙ ጌታችን እዲሜና
    ጤና ስጣቸው ያከሪም ኡስታዞች ኸይር
    ጀዛችሁን አሏሁ ሱብሀነህወ ታአዓ
    ይክፈላችሁ💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹

  • @user-jv3kh3it5v
    @user-jv3kh3it5v Před 7 lety

    ያአላህ የናቴን ና የባቴ ሀቅ እምወጣ አርገኝ ያረብብብብብብ♥♥♥♥♥♥♥

  • @iloveallah5914
    @iloveallah5914 Před 7 lety

    ጀዛከላሁም ኸይር
    ያአላህ የወላጆቻቸንን ሀቅ የምነወጣ አርገን ያረብ😭

  • @user-so1rq9mg9k
    @user-so1rq9mg9k Před 7 lety

    የላህ ያረብ እነቴ ነአባቴን የረብ ልከድመቹ እድማቻውን አላህ ያጣውልኝ የረብ ባረምልትክ

  • @asinabaderu4400
    @asinabaderu4400 Před 7 lety

    masha Allah jezakum Al hayeran Allah woljochachene Emenakabakeb Areg Allah etabekachuh

  • @hananabdi6412
    @hananabdi6412 Před 7 lety

    jezakellah allah edmeshin yarzimilign enate

  • @aishaibrahim2070
    @aishaibrahim2070 Před 7 lety +1

    ያረቢ ዝም ነዉ መልሴ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @samerarashde9070
    @samerarashde9070 Před 7 lety

    የአለህ የነቴን ሀቅ የምወጠበትን ጎደነ ሀሉ አመቸችልኝ የረብ ሀሉን አወቂ ነህነ የረብ😭😭😭 ጀዘኩለህ ኡስተዞች

  • @mariyamahmad3133
    @mariyamahmad3133 Před 7 lety

    የአላህ የናቶቻችን ሀቅ የምንወጣ ያድርገን ያረብ ቢላሎች ጀዛኩምላህኸይረን

  • @Samira-no8ig
    @Samira-no8ig Před 7 lety

    ያረብ ሀቃቸውን የምንጠብቅ ያድርገን
    ያሉትን እድሜያቸውን ያርዝምልን የሞቱትን ጀነት ይወፍቅልን ያረህማን
    ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @gnvegf688
    @gnvegf688 Před 7 lety

    በሰማነው የምጠቀም ያድርገን እናቶቻችንን በህይወት ይሉትንም አላህ ይጠብቅልን እኛም ሀቃቸውን እምንወጣ ያድርገን በህይወት የለሉትንም ጅነትን አላህ ይወፍቃቸው አሚንን

  • @user-lt4sq3pj6i
    @user-lt4sq3pj6i Před 6 lety

    ያረብ፣ እናቴን፣ ጤናዎን ና፣ ሰላማን፣ አብዛልኝ

  • @zemzems2429
    @zemzems2429 Před 6 lety

    እማ አንድም ቀን ሳልካድምሽ በስደት አለም ቀረሁኝ አላህ ይጠውል ኡምርክ ያረብ የወላጆችን ሀቅ ጠባቂ ያርገን

  • @madenamadena9255
    @madenamadena9255 Před 7 lety

    አላህ የወላጆቻችነን ሀቅ ጠባቂ ያዲረገን

  • @sameerasameera2069
    @sameerasameera2069 Před 7 lety

    ጀዛከላኸ ቢላሎች አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ ቁርአን በሲዲ ልቅልን ድምፅህ ማሻ አላህ ቁርአን እጠብቃለን ኡስታዝየ በሲዲ ካልቻልክ በ ዩቲብ ልቀቅልን

  • @user-zx3dz3db1w
    @user-zx3dz3db1w Před 7 lety

    አላህ የእናታችንን ሀቅ ከፍለን አንዘልቀውም አላህ ይደረስልን ያረቢ ያከሪም ወላሂ።ልክ ነህ ኡስታዝ።ጀዛ ከላ ኸይረን

  • @vhngsm4769
    @vhngsm4769 Před 5 lety

    አላህ ሆይ የእናቴን ነገር አደራ ጄዛክአላህ ኸይረን

  • @user-pg4bt4bs8y
    @user-pg4bt4bs8y Před 7 lety

    የአላህ የእናቴን የአቤቴ ሀቅ የምወጣ አላህ ያርገኝ ያረቢበቢቢቢቢ

  • @Fteifhfj
    @Fteifhfj Před 5 lety

    ያረቢ እዴሜ ለእናቴ ስጥልኝ እኔንም ምኞቴ ተሳክቶ የማልችለውን ውለታዋ በትንሹም ቢሆን ከፍይ አርገኝ አሏህ ሆይ የእናቴ መኖር ያኖረኛልና እድሜና ጤና ይስጠልኝ የኔስ እናት አምሳያ የላትም 😭😭😭😭😭

  • @hc5046
    @hc5046 Před 7 lety

    ያረብ የቤተሰቦቼን ክፉአታሰማኝ አላህ ሆይ ሀቃቸውን የምወጣ አድርገን

  • @fafi3005
    @fafi3005 Před 4 lety

    የእናት ሀቅ በጣም ከባድነው ሀቂቃ ያረብ እድሜ ጤና ሰቶን ውለታከፋይ ያድርገን

  • @samuahmed8846
    @samuahmed8846 Před 7 lety

    የአላህየእናቴንሀቅ የምወጣው አድረግልኝ

  • @hamidey7134
    @hamidey7134 Před 7 lety

    ጀዛኮም ላህ ህይር ጀዛ ኡስታዝ ያረብ የናትና ያባታችንን ሀቅ እምንወጣ ያርገን እድሜና ጤና ለናታቱቻችንያረብ የሱማ ውለታ ብዞነው

  • @user-kb8bs3zk3p
    @user-kb8bs3zk3p Před 7 lety

    ማሻአላህ። ጀዛኩም። አላህኸረይን። ኢሹአለህ። የነትችን። የመጥብቀአላህ። ያድርግነ

  • @user-un7ss9ch7w
    @user-un7ss9ch7w Před 7 lety

    ጀዛኩሙላከይረን ጀሚዓን የእናት ነገር አያልቅም ቢነገር አላህ እድሜዋን ያርዝምልን የናቶቻችን ና ያባቶቻችንን ሃቅ ምንጠብቅ ያድርገን አላህ ከሽርክ መንገድ ያውጣልን ያረብ ያረብ ያርብ።

  • @saud7930
    @saud7930 Před 7 lety

    አላህ የወላጅቸን ሀቅ ጠባቂ አርገኝ

  • @ajazakalilahaustaza6759

    ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ኡስታዝ

  • @user-pm9hv7xb8y
    @user-pm9hv7xb8y Před 7 lety

    ጀዛኩሙላህ ኸይር
    አሏህ የጠብቅልን እናትና አባቶቻችንን
    ከቀልባቸውም ይጠብቀን የምንካድማቸው ያድረገን
    ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጦፉ ረዘምምም ያለ የቁረአን አያ ቅሩልንንን

    • @kamelyaooo214
      @kamelyaooo214 Před 7 lety

      ፉፊ ቢንት ሰይድ ማሸአላማሸአላ.ሁላችንንም.የወላጅ.ሀቅ.አላይጠብቅን

  • @azizamuhammad6395
    @azizamuhammad6395 Před 7 lety

    ጄዛኩም አላህ ኸየር ኡዝታዞች

  • @user-gr1dc4nh1l
    @user-gr1dc4nh1l Před 7 lety

    ባረከላሁ ፊክ ኡስታዙና

  • @rihanayaallahbarya8641

    እናት
    እማ ሃብቴ ነሽ ጥረቴ የ ዘመናት ቅርስ
    በረከቴ ዉብ ገፅታሽ ሲናፍቀኝ ማነው
    ከትዝታሽ የ ሚያርቀኝ የትም ብኖር ምንም ብከፍ
    ፍቅርሽ ከዉስጤ ላይጠፍ!!!!
    ♥♥♥

  • @mohammed-wg2nq
    @mohammed-wg2nq Před 7 lety

    ጀዛኩም አላህ ኽይርን አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ። በጣም እልብ የሚደርስ ትምህርትነው ባርክ አላህ ፊኩም