Ethiopian Orthodox 25th Year Wedding Anniversary of የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ+ የአቶ ዉበቱ ጀመረ ክፍል አንድ (Part One)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 05. 2020
  • #Ethiopia #Subscribe #Habesha #Wedding #Orthodox
    SUBSCRIBE FOR MORE !!!!
    Link: • Ethiopia: እዩት እረኛዉን በዘ...
    Link: • Ethiopia: የሚጠብቀኝ አይተኛም...
    Link: • Ethiopia: እመቤቴ ማርያም ወየ...

Komentáře • 282

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d Před 4 lety +53

    የሰው ደስታ የማያስደስተው ለዚህ መቃት ያልቻለ ነው ዲስላይክ የሚያረገው መልካሙን የሚያይ ልቦና ይስጣን

    • @muluberihun7130
      @muluberihun7130 Před 4 lety

      የተዋህዶ ሚስጥር ያልገባቸው
      ናቸው ዲስላይክ የሚያደርጉት እህቴ እግዚአብሔር ይገስፃቸው

    • @user-yt1xw3kd9d
      @user-yt1xw3kd9d Před 4 lety

      @@muluberihun7130 አሜን

  • @user-tb8jr3wv6q
    @user-tb8jr3wv6q Před 4 lety +45

    በእውነት እንዴት ደስ ይላል አሁንም እግዚአብሔር አምላካችን ለ 50 ኛው አመት በሰላም ያብቃችሁ እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን፣🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds1884 Před 4 lety +83

    ፋንትዬ የአንቺንና የባለቤትሽን የልጆችሽንም መጨረሻ ያሳምርልሽ እኔስ በደስታ አብሬያችሁ አለቀስኩ ፋንትዬ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ወደፊትም ብዙ የምታገለግይበትን ጉልበት ፅናት ይስጥሽ

  • @awetghebremeskel
    @awetghebremeskel Před 4 lety +40

    ፋቱየ እግዚኣብሔር ዕድመና ጥዕና ይስጣችው ብዙሕ ኣማርኛ ኣይቺም ማማ ፋንቱየ
    እግዚኣብሔር ናይ ሓዳርኩም ዘመን ይባርክ ዝተረፈ ዕድመ ናይ ጸጋን በረከትን ይግበረልኩም እምነትና ኣጽንዕና ክንከይድ መምህርናን እግዚኣብሔር ብጥበብ ብጸጋ ይከልለልና።
    ካብ
    ናይ ጸጋ ወዲኪ ዓወት ገብረመስቀል ኤርትራዊ .

  • @user-ps3vj3wt8n
    @user-ps3vj3wt8n Před 4 lety +66

    ደስ ክላል እፍፍፍ እንዲህ አይነት ትዳር ነው የናፈቀኝ
    ዘመናችሁ ይባርክ

    • @user-tj5zv2ts9d
      @user-tj5zv2ts9d Před 4 lety +2

      ፈጣሪ ካለው ይሳካል ምን ገዶ ውድ

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 4 lety +18

    እናታችን አከብርሻለሁ እንኮን ለዚች ታላቅ ቀን አደረሳችሁ 100 አመትንም የምታከብሩ ያድርጋችሁ ልጆችሽንም አምላክ ያሳድግልሽ አስለቀሳችሁኝ የደስታ እንባ መባረክ መመረጥ ነው በልጆች መሀል ይችን ቀን ማዬት ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን እልልልልል። ቀጣዪንም ልቀቂልን እንዳፈጠጥኩ አለቀ ቢዲዮው

  • @asratasrat4891
    @asratasrat4891 Před 4 lety +13

    መታደል ነው ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይገበዋል አሜን አሜን

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y Před 4 lety +22

    ስለማይነገርው ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይከብር ይመስግን
    ተመስግን እግዚአብሔር 👏👏👏❤

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 Před 4 lety

      እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 4 lety +8

    ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ አንች ልዩ ነሽ ።

  • @user-sk8tm4zb4m
    @user-sk8tm4zb4m Před 4 lety +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላቹ እንካን ለዚህ አበቃችሁ በቤቱ የተመስረተ ትዳር በቤቱ ይፈፀማል አምላከ ቅዱስን ፍፃሜያችሁን በቤቱ ያድርግልን ተጅምሮ እስኪያልቅ. ነው ያለቀስኩት የደስታ ነው እንዲህ መመረጥ ምነኛ መታደለ ነው!!!

  • @tewahadolezelalem394
    @tewahadolezelalem394 Před 4 lety +7

    ለዚህ ኢዮቤልዩ የደረሰሽን አምለክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ፋንትዬ እንወድሻለን

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e Před 4 lety +8

    ዉይይ ደስ ስትሉ በእግዚአብሔር የተባረከ ትዳር መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ የልጆቻችሁ ስራት በራሱ እግዚአብሔር ሲባርክ እዲህ ነዉ ፈትሽየ የኔ ዉድ ለ50ኛዉ አመት ደሞ በሰላም ያድርሰን ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለን

  • @user-pj5tf6mf4c
    @user-pj5tf6mf4c Před 4 lety +5

    ሺህ አመት ያኑራቹ ፋንቱዬ የኛ ኩራት እና ምሳሌ ነሽ አንቺ. የኔ እመቤት ለ 50ኛው አመት ደሞ በሠላም ያድርሳቹ ከልጅ ልጆቻችው ጋር.

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d Před 4 lety +3

    ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ እመቤቱቴ ሞገስ ትሁናቹ በጣም ታምራላቹ መታደል ነው የእውነት ልጇ ራሱ ተባረኪ

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Před 4 lety +6

    ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ የኔ ውብ እንኳን ለዝች ለተቀደሰችና ለተባረከች እለት አደረሳችሁ ቀሪው ዘመናችሁ በደስታና በምስጋና ይለቅ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 Před 4 lety +1

    እህታለም ፍንትዬ እንኳን ለዚህ የተቀደሰው ታላቅ የጋብቻ የ25ተኛ ዓመት አደረሳችሁ የኛ ልዩ አንቺን እያየሁ በላድግ ኖሮ ዛሬ ላለሁበት አልበቃም ነበር ከኮልፌ የነሚሚዬና ማርታ ወልዴ ጓደኛ ነኝ ከሰዋሰው ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ አሁን ላለንበት የመንፈሳዊ ጥንካሬ ፋንትዬ የአንቺ አስተዋጾ አለበት ለምሳሌ አንቺ ግጥም ስለእመቤታችን ስታቀርቢ እኛ በጉጉት አንቺን ለማየት የነበረን ነገር ሰዋሰው ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ እሁድ ከቅዳሴ መልስ ትልቁ አዳራሽ ሌላው ትልቁ ትዝታሽ ጥምቀት ነው ለኮልፌ ሕዝብ 18ማዞሪያ ላይ ስላንቺ ልንመሰክር ይገባል የመንፈሳዊነት ጥንካሬአችን ነሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰቦችሽ ብዙ ብጽፍልሽ ደስ ይለኝ ነበር የኛ ብርታት ነሽ በአጠቃላይ ኑሪልን

  • @dahabdahhab6856
    @dahabdahhab6856 Před 4 lety +1

    በስላሴ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በደስታ ሰከርኩ አለቀስኩ እስቲ ፈትዮ ከነባለቤትሽ ለኔም ፀሎት አርጉልኝ ወደትዳሬ ይመልሰኝ ወደፊት በ20 አመት የጋብቻ ልደታችንን አስተን ለመገናኘት እዲያበቃን በተቅክሊል ተጋብተን በቅስና ትዳር ሲፈርስ አይድረስ ነው ፈጣሪ ክብሬን ይመልስልሽ በሉኝ

    • @user-fo1mg5gq5z
      @user-fo1mg5gq5z Před 4 lety

      ደስታሽን ይመልስልሽ ማማየ ፀልይ እግዚአብሔር ቸር ነው ያከናውንልሻል💓

  • @hiwatlemma6623
    @hiwatlemma6623 Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመን ይባርክላቹሁ ተባረኩ!! ዘማሪት ፋንቱ ወልዴን ሥወድሽ.....

  • @user-ys3fn3rj4j
    @user-ys3fn3rj4j Před 4 lety +5

    እድሜሽን ከነቤተሰቦችሽ ያብዛልሽ። የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ።

  • @funnytoyshowhaben8221
    @funnytoyshowhaben8221 Před 4 lety +2

    ፋንትሽ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እንቁ የኦርቶዶስ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ!!!

  • @mesiiyoutube1970
    @mesiiyoutube1970 Před 3 lety +2

    እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤ቀሬ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርካላችሁ ⛪️⛪️⛪️⛪️
    ሥላሴን አመሴግኑ የምድር ፍጥረታት
    ዘምሩ እልልበሉ⛪️⛪️⛪️⛪️
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️⛪️⛪️🎤🎤🎤👏🎤🎤🇨🇬🎤🎤🎤👏🇨🇬🎤🎤🎤👏👏

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +5

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ የአብረሃም የሳራ ይሁንላችሀሠ

  • @user-iq9ld8ew7g
    @user-iq9ld8ew7g Před 4 lety +3

    ፍንቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆችሽንም ባለቤትሽንም እግዚአብሔር አይለያችሁ በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው ዘመላችሁን ያገልግሎት ዘመናችሁን የተባርከይሁን

  • @adeeskabour3254
    @adeeskabour3254 Před 4 lety +4

    እሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asss4503
    @asss4503 Před 4 lety +1

    ፋንቱዬ እግዚአብሔር አምላክ እስከ ሂወትሽ ፍጣሜ ያማረ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን ያገኘ ይሁን ትዳርሽ ልጆችሽንም እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን ጣዕሟን ታሳድርባቸዉ!!!!

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 4 lety +1

    የኔ እናት ትዳርሽ እንደ ፋና በረሀን ይብራልሽ በዚህ አጋጣሚ ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ ፋንቱዬ ❤❤❤" ያሰብሽው ይሙላልሽ

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 Před 3 lety

    የኔ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 Před 4 lety

    እግዚአብሄር አምላካችን እንኳን. ለዝች 25 አመት ቅድስት እለት. በሰላም አደርሳቹ በእውነት እጅግ በጣም ደስ ይላል ዘማሪት ፋንቱ የ መዝሙርሽ በጣም ነው. እምወደው በተለይ አንድላይ እንሁን እንተባበር ዘር ቀለም ሳይለያየን ፍቅርን ወርሰናል ከአባቶቻችን እምትለው ካሴትሽ በጣም እወደዋሎ እግዝአሄር አምላካችን ከነመላ ቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ጸጋውን. አብዝቶ ይስጥሽ

  • @romanabate4151
    @romanabate4151 Před 4 lety

    ለዚህ ክብር ያበቃችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። የልጆቻችሁንም ፍሬ ለማያት ያብቃችሁ። ለ 50ኛ አመት የጋብቻ በአላችሁ ድንግል ከ ነ ልጇ እቅፍ ደግፍ አድርጋ ታድርሳችው። ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሰት ሰማያትን ያውርስልን። ይህ ትምህርት ለምእመኑ በሰፊው ሊሰጥ የሚገባ ነው።

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 Před 3 lety +1

    Wow Nw እግዚአብሔር ይመስገን

  • @beletugebreslasie613
    @beletugebreslasie613 Před 4 lety +1

    ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጤና በፀጋ ያቆይልን
    ግን መስቀል ከአንገታችን ባይለይ ምክንያቱም በቤተክርስቲያን ደንብ ነውና እየተከበረ ያለው።

    • @amesgagntube9943
      @amesgagntube9943 Před 4 lety

      አቅርበሽ እይው አለው አንገታቸው ላይ እንኳን በዚህ ቀን በሌላ ቀንም በማህተባቸው አይደራደሩም በአካል እዛም ሰለነበርኩ በአይኔም ስላየሁ እኔም ምስክር ነኝ

  • @TG-zf5ep
    @TG-zf5ep Před 4 lety +6

    የተባረከ ትዳር ደስ ይላላ:: በልጆቻችሁ ተደሰቱ ዘመናችሁን ይባርክላችው

    • @TG-zf5ep
      @TG-zf5ep Před 4 lety

      @ge ta እረ ልቦና ይስጥህ/ሽ ስድብን ምን አመጣው :: በሰው ሃሳብ ገብቶ እኔ አውቃለው ማለት ጥሩ መንፈስ አይደለም

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 4 lety +1

    እንኳን ለዚህ እለት አደረሳችሁ መልካም የህይወት ዘመን ያድርግላችሁ ዘማሪት ፋንቱ በእምነትሽ በአገልግሎትሽ ብርታትን ያስጥሽ !!!

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj Před 4 lety +2

    ፈትሽየ የኔ ናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ

  • @geneteaj9882
    @geneteaj9882 Před 3 lety

    በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሄርን ያገለገለ የሱን ቃል ያከበረ በሰማይም በምድርም ይከበራል ቀሪው ዘመናቹ እግዚአብሄር ይባርክላቹ አሜን

  • @user-nr3tl8pw8z
    @user-nr3tl8pw8z Před 4 lety +1

    የእዉነት በጣም ግሩም ነዊ እናት ቤተክርስቲያን በሚያምር ዉበቷ እንድህ ልጆቿን ትድር አለች ከሀድዎች ግን ዉለታዋን በሉት እነ ዘርፌ

  • @addisujabir7493
    @addisujabir7493 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ፋንትዬና ውበት

  • @Sara-jy6ci
    @Sara-jy6ci Před 4 lety

    በእውነት ደስ ሲል ፈፅአሚያችሁን ያሳምረው እናቴ

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 4 lety +2

    ተሀድሶ ስትባይ ተከራክሬ ነበር ዘመድኩን ፔጅ ላይ ☺
    አሁንም የተባረከ ትዳር የተባረከ አገልግሎት ተመኘሁ።

  • @Hana-bh3db
    @Hana-bh3db Před 4 lety

    መታደል ነው በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ከስደት መልስ በቤቱ በቅዱስ ስጋውውና ክቡር ደሙ ተቀድሰን ትዳራችን በቤቱ እንድናደረግ እመብርሀን ትርዳን ።

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 4 lety +3

    በእውነት በጣም ደስ ይላል መታደል ነው እግዚያብሔር ይባርካችው ዘመናችሁ ይባረክ🙏❤

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 Před 3 lety

    እዴት ደስ ይላል በእውነት እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 Před 4 lety +2

    God is great all the time my sister Fantu am really happy to see this I remember u during my childhood ur voice still in my ears stay blessed and finally God always pay at z right time ...Temesgen wish u kind joyful life with ur husband

  • @aklilugb6412
    @aklilugb6412 Před 4 lety +6

    Mefesawinet+Zemarenet+Werkama Ye-Tidar Zemen..... Yihenin bereket Man agegne? Keri zemenachehu yibarek. Yaferachut firem yibarek.

  • @Ani-jl4lq
    @Ani-jl4lq Před 4 lety +2

    የኔ እናት እንኳን በስላም አደረሳችሁ🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @frontdeskcaravan3336
    @frontdeskcaravan3336 Před 4 lety +1

    እናታችን አከብርሻለሁ እንኮን ለዚች ታላቅ ቀን አደረሳችሁ

  • @yesemesfin8023
    @yesemesfin8023 Před 4 lety

    የተባረከና የተቀደሰ ትዳር በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፋንትሽዬ እግዚአብሔር በበዛ ጸጋና በረከት ይችላልን ይጠብቅልን ።እኛም ለመልካም አርአያችን ናችሁ ልጆቻችሁ ቤታችሁ ሁሉነገራችሁ ይባረክ ።እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @emebettaye1202
    @emebettaye1202 Před 4 lety

    እንኳን አደረሳችሁ ።
    ጋሽ ታዬ አብርሃምን ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ።

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g Před 4 lety

    በጣም ነው ደስ ሚል /ወ/ሮ ዘማሪት ፋንቱ፡
    በጣም ነው ምንወድሽ የተህዶ እንቁ

  • @emufikir6014
    @emufikir6014 Před 4 lety +2

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሰላማቹን ያብዛልን

  • @user-mt6rs9kd3i
    @user-mt6rs9kd3i Před 4 lety

    አቤት በጣም ደረስ ይላል ዘመናቹዉ ይባረክ. አሜን. 👏👏👏👏👏

  • @tsigehalafi1755
    @tsigehalafi1755 Před 4 lety +1

    ምስጋና ለስላሴ ምስጋና ለስላሴ
    ለነ አብርሃም አምላክ ለነሙሴ
    ምስጋና ለስላሴ እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gravitymobile5767
    @gravitymobile5767 Před 4 lety

    ፋንቱዬ እድሜ ማቱ ሳላይ ይስጣችሁ የምወድሽ

  • @user-gj7ln2yy9j
    @user-gj7ln2yy9j Před 4 lety +4

    Eleleleleelelele 👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-lf7tt5ys6r
    @user-lf7tt5ys6r Před 4 lety +1

    ስታምሩ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety

    አቤት መታደል እረጅም እድሜና ጤና ያብዛላችሁ ምርጥ እና የምወድሽ ዘማሪ ቀሪ ዘመንሽን እመ አምላክ ከእነ ቤተሠብሽ ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህሮቻችን

  • @skyfullstars3271
    @skyfullstars3271 Před 2 lety

    ደሰ ይላል ለ50ኛዓመት ያድርሳችሁ

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před 4 lety +3

    Congratulations 🥳 to dear Fantu and Fantu’s. It is so great to see such blessings in the world. I wish them another happy 😊 and blessed 50th & 60th year of anniversary to celebrate 🎉 .
    Oh the last mezimur though!!! It was so beautiful 😍 to hear and so beautifully sang in such calm way which made me cry 😢. Zimare Melaekitin Yasemalin lezemariwochu. It would be great 👍 if we were able to watch the rest of the mezimur. 🙏 for sharing.

  • @zinashmasersha8475
    @zinashmasersha8475 Před 4 lety +4

    እሰከ መጨረሻው በፍቅር ያፀናቹህ።

  • @nmenalowoezgilowogoogle7725

    Funtu one of the best model servant orthodox tewahdo church

  • @user-vh2zh6mp9y
    @user-vh2zh6mp9y Před 3 lety

    ፍንቱየ እግዚ አቤሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-ln6ww3ez2q
    @user-ln6ww3ez2q Před 4 lety +1

    የምወድሽ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ #ባልየው ሲያለቅስ አስለቀሰኝ❤😢

  • @tsahayshanti9042
    @tsahayshanti9042 Před 4 lety +1

    እንኳን ለዚች ለተቀደሰቀን አደረሳችው አሁንም እድሜና ፀጋውን ያብዛላቹ ተባረኩ

  • @user-uq8dd1jn9q
    @user-uq8dd1jn9q Před 2 lety

    እልልልልልልልተመሰግን አምላካችን ፈጣሪ ረዥም እድሜ ጤና ይሰጠልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @haregtilahun9752
    @haregtilahun9752 Před 3 lety

    በእውነቱ በጣም ደስስስ ይላል አሁንም እግዛቤር አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን (3) እኛንም ለዚክብር ያብቃን

  • @shasheenadlew6488
    @shasheenadlew6488 Před 4 lety +2

    Wow that is true for sharing information about your life Egzhber rejem edema ystlen kalhewt ysmalen good job 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲 nekst 50 years good luck with your family

  • @hayluetalem4745
    @hayluetalem4745 Před 4 lety

    ውይ በጣም ደስ ትላላቹ ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ

  • @fisehatsionmesfin7516
    @fisehatsionmesfin7516 Před 4 lety

    እናታችን እድሜ ከጤና ያድልዎ ትዳርዎትን እግዚአር ይጠብቅልዎ በእውነት ብዙ የሕይወት ትምህርት የተማርንበት መርሃ-ግብር ነው

  • @noram7162
    @noram7162 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge4153 Před 3 lety +1

    ወይ መታደል

  • @maseberhanu805
    @maseberhanu805 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር። ይመስጌን። እንኳን ለዝህ አበቃችሁ

  • @user-tj2yz2ru4v
    @user-tj2yz2ru4v Před 4 lety +2

    እንኩዋን አደረሳችሁ እናታችን እድሜ ጤናን አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 Před 4 lety

    እልልልል እልልልል እልልልል ዝማሬሬ መላእክትን ያስማልን በጣም ደስስ ትላላሁ ይህንን ማዕረግ ያደለው እግዚአብሔር ለመረጠው ነውና አሁንም እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፋንቱዬ አሜን፫

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 4 lety +1

    Esey Egziabeher yemesgen End at dessss yelal Endezih new mebarek. keriw zemenachihun Emeberehan tibarekelachuhu

  • @awlachewtekeleendreyas3839

    Many more blessings and joy to you and family: Fantye!!

  • @user-gh9lr7nx6n
    @user-gh9lr7nx6n Před 4 lety

    ያብርሀም የሳራ ለዘላለም አብሮ ያኑራችው

  • @user-hi3zf3ql6q
    @user-hi3zf3ql6q Před 4 lety

    እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጸጋ ከጤና ጋር ያድላቹ የሰው ልጅ መጨርሻው ሲያምር ነውና እማምላክ መጨርሻቹ ታሳምረው ልጆችሽም ያንቺን አርአያ ይያዙልሽ በዕምነት የጸኑ ያድርግልሽ እግዚአብሔር

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 Před 4 lety

    Lilililili congratulations. God bless both of many years.

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @lulaweldelchel1669
    @lulaweldelchel1669 Před 4 lety

    For everGod blessed u two & your to Familly.

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 4 lety

    እድሜና ጤና ፀጋን ይጨምርላችሁ በስጋም ከእናንተ መዛመዴ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍንትዬ

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ኤረጅም እድሜ ናጤና ይስጥልን 💕💕💕👏👏👏

  • @alemtaye3269
    @alemtaye3269 Před 4 lety +1

    Fanteye enquan Egzeabhire Lezih ken aderesachu betam betam des Yemel new ahuneme melawen betesbeshn Egzeabhire edemena tena abzeto abzeto yistelen emebetachen yibarkachu 🙏💕

  • @meskeremabebe1436
    @meskeremabebe1436 Před 4 lety

    አንኮን ደስ አላችሁ ዘመናችሁ
    ሁሉ የደስታና የፉቅር ያድርግላችሁ

  • @yeshishints994
    @yeshishints994 Před 2 lety

    I haven't idea how to Express this family and program oh Jesus!! any ways i wish long live።
    እግዛብሄር ይጠብቃቹህ በጣም ነው ምታምሩት

  • @melakuhailelikka
    @melakuhailelikka Před 3 lety

    God bless you and your family. Thank you for your services to the EOTC through your exemplary life and deeds.

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 Před 4 lety

    እንኩዋን ደስ ያለሽ እህታችን እግዛብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 Před 4 lety

    አዬ መታደል ነው እግዚአብሔር
    ይባርካችሁ

  • @user-hr7zd2cs2o
    @user-hr7zd2cs2o Před 4 lety

    እጅግ የማከብርሽ የምወደሽ ውድ እንቁ አገልጋይ እመብርሃን ሁሌም ከጎንሽ ትሁን

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 Před 4 lety

    ቀሪው ዘመናችሁ ይባረክላችሁ🙏🙏🙏

  • @waleligndesalewMD
    @waleligndesalewMD Před rokem

    ስታምሩ። ሽህ ዓመት ኑሩልን።

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 Před 4 lety

    Amen Amen Amen!

  • @ahdd9675
    @ahdd9675 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigisttebebu4371
    @tigisttebebu4371 Před 4 lety

    በጣም ደስ የሚል ነው እስከ ሙጨረሻው ፍቅራችውን ያዝናላችው

  • @user-fo7od4im4c
    @user-fo7od4im4c Před 4 lety

    ራጅም እድሜ የደለችሁ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 Před 4 lety

    እንኳን አደረሳችሁ ፈንትዬ የኔ ቅንጅት
    እንኳን ደስ አላችሁ የምትመሰገኑ ናችሁ ኽጆቻችሁን ያሳድጋላችሁ

  • @hmc9015
    @hmc9015 Před 4 lety

    እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ እናታችን ፋንቱዬ ቀር ዘመናችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-ot9ke4tf8u
    @user-ot9ke4tf8u Před 3 lety

    መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @yemariyamlij8084
    @yemariyamlij8084 Před 4 lety

    በእመቤቴ ደስ ሰሉ ፈጣረ እረጅም እድሜ ይሰጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤