Best new Amezing Ethiopian wedding Atilate Letesenbet Gidey 2026

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 05. 2024

Komentáře • 174

  • @abiyugebremichael6038
    @abiyugebremichael6038 Před 21 dnem +39

    ጀግናዋ እህታችን ኢትዮጵያን በዓለም ላይ ከፍፍፍፍ አደረግሻት አኮራሻት አሁን ደግሞ ክብርሽን ጠብቀሽ ቤተሰቦችሽን ወዳጅ ዘመዶችሽን እኛን ከልብብብ❤❤❤ የምንወድሽን አድናቂወችሽን በደንብ አድርገሽ አኮራሽን አስደሰትሽን ቤተክርስቲያንንም ክብሯን ስርዓቷን አሳየሽላት ምስክርም ሆንሻት እግዚአብሔር ይባርክሽ ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ እውነተኛ ጽዮናዊት መልካም የትዳር ሕይወትን ያድልልን 🙏🙏🙏 ደስታሽ ደስታችን ነው🌹🌹🌹🌹🌹✨✨✨✨✨✨🎁

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 Před 20 dny +15

    ዝና እና እውቅና ያልቀየራት ከሃይማኖቴ አለም አትበልጥብኝም ያለች በሁሉም የተሳለች ሳይፍ በእውነት ትዳርሽን ይባርከው ለስንቱ ምሳሌ ሆነሻል መሰለሽ ጀኛዋ ለተሰንበ።

  • @user-bm5ux2on3j
    @user-bm5ux2on3j Před 15 dny +1

    ጂግኒት የአብርሃም የሳሪ ይሁንላችሁ የናንተ በረከት ለኛም ይድረሰን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HhBb-lr4tn
    @HhBb-lr4tn Před 22 dny +17

    ክንደይ ዓዲ ጣሓሒሳ ክተብቅዕ " #ክብራ ክጠሓስ ዘይፈቀደት ናይ እዚ ግዜ ጠንካራ ጓል ሂዋን❤❤
    #ናይ አምላክ ስራሕ ድንቂ ዉእቱ❤❤

  • @ITMedia1205
    @ITMedia1205 Před 20 dny +6

    ጀግናዋ እህታችን ኢትዮጵያን በዓለም ላይ ከፍፍፍፍ አደረግሻት አኮራሻት አሁን ደግሞ ክብርሽን ጠብቀሽ ቤተሰቦችሽን ወዳጅ ዘመዶችሽን እኛን ከልብብብ የምንወድሽን አድናቂወችሽን በደንብ አድርገሽ አኮራሽን አስደሰትሽን ቤተክርስቲያንንም ክብሯን ስርዓቷን አሳየሽላት ምስክርም ሆንሻት እግዚአብሔር ይባርክሽ ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ እውነተኛ ጽዮናዊት መልካም የትዳር ሕይወትን ያድልልን ደስታሽ ደስታችን ነው

  • @yedusami26
    @yedusami26 Před 21 dnem +13

    ለእግዚአብሔር ክብር ታመነሻል እና የድንግል ማሪያም ልጅ በብዙ አከበረሽ ።ስለ አንች እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @SisayAkilok
    @SisayAkilok Před 25 dny +27

    የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ እጅግ በጣም ደስይላል እንድህ ነው ኦርቶድክሳዊነት❤❤❤

  • @abeba2241
    @abeba2241 Před 23 dny +21

    ኢትዮጵያን በአለም መድረክ ላይ ያስጠራሻት ጀግናዋ እህቴ ለተሰንበት እንኳን ደስ ያለሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብረሃምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🙏🏿 ❤

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 Před 13 dny +2

    Abraham Sara Merea yigberelkum wuledu kibedu ❤🌹🌷

  • @MeseretKidane-ul7hd
    @MeseretKidane-ul7hd Před 22 dny +13

    ክብረት ይሃብኪ መረኣያ ደቂ ኣንእስትዮ ትግራይ አኺሞ ዕድሜን ጥዕናን ምስ ኩበር በዓል ሓዳርኪ ይሃብኩም ናብ ፈረ የብቅዕኩም

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 Před 25 dny +14

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደስ አላችሁ
    እመብርሃን ትጠብቃችሁ

  • @ephihara6345
    @ephihara6345 Před 14 dny +2

    መልካም ጋብቻ እዲሁም የትዳር ዘመን ይሁላቹህ :: ለተሰንበት ግደይ አንበሲት ❤

  • @tisi3500
    @tisi3500 Před 25 dny +20

    የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችው❤

  • @melakugorfu4252
    @melakugorfu4252 Před 17 dny +2

    You are special, very humble and makes all Ethiopian to proud on its identities. Very sweet and blessed. Role model for millions in this hard and fluid days of the era

  • @TixR-st8ei
    @TixR-st8ei Před 21 dnem +4

    You are the real Tsionawit❤ we proud of you. God bless your whole life 🙏

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Před 25 dny +16

    በጣም ድንቂ ነው በዚ ዘበን ሙሉ ሴት መታደል ነው

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e Před 24 dny +14

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባረክ በሊቃወንት የደመቀ ሰረግ ❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 21 dnem +6

    ጀግኒት መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ውለዱ ክበዱ

  • @user-ye2jo2hs9p
    @user-ye2jo2hs9p Před 25 dny +17

    መልካም ጋብቻ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላቹሁ ጎበዝ በቤተ ክርስትያን እንዲህ ነው እግዚአብሔርን ማክበር❤❤❤

  • @gech12man
    @gech12man Před 22 dny +5

    fetari yetebikachhu melkam gabicha yhun yetebareke

  • @user-di4lm9vc6w
    @user-di4lm9vc6w Před 25 dny +11

    እልልልልልልልልልልልልል ቃል ኪዳንኩም ከምናይ ኣቦና አብራሃምን ሳራን ፁንዑ ይግረለኩም አሕዋተይ ለተሰንበት ጀግና መራኣያ ብዙሓት ብሓቂ ✅💟🌹😘

  • @tigestasfa536
    @tigestasfa536 Před 25 dny +9

    የአብርሀም የሳህሪ ጋብቻ ያድርግላችሁ የተዋህዶልጆ ።

  • @3koye
    @3koye Před 21 dnem +3

    Mera abrhamn sara ygberelku.❤❤❤

  • @Zelealem.N24
    @Zelealem.N24 Před 21 dnem +2

    ለትሽ ፀባየ ሠናይ ... ተሃጕስና
    ያንቺን ሠርግ እኮ እንደ ሀገር አክብረንሽ ዘምረን በዕልልታ ነበር ልንድርሽ የሚገባን
    ✨🙏✨ኩራታችን ፣ ምልክታችን ፣ ዐመለ ሸጋዋ ፣ የወይን ዘለላችን ለተሰንበትና ውድ ባለቤትዋ ዲያቆን ፍስሃ በእግዚአብሔር ቤት ከበራችሁ። እግዚአብሔር ጋብቻችሁን አንደ አብርሃምና ሣራ ይባርክላችሁ✨🙏✨

  • @user-os1gc5jq3f
    @user-os1gc5jq3f Před 23 dny +5

    እግዚአብሄር ኣምላክ ከም ናይ አቦና አብርሃም ከም ናይ አዶና ሳራ ይግበርኩም እሕዋተይ

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s Před 26 dny +16

    ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም የሕዋተይ

  • @salamsalam1464
    @salamsalam1464 Před 26 dny +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @FikremariamAbay
    @FikremariamAbay Před 19 dny +2

    tebareki jegnawa

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 26 dny +13

    የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ

  • @user-wc6sy3sl2c
    @user-wc6sy3sl2c Před 24 dny +5

    ርሑስ ጋማ ይግብረልኩም ትጋሩ ዋ❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ጀግና አንካዕ ደስ በለኽ የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigistgmedhin4428
    @nigistgmedhin4428 Před 25 dny +7

    እስይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ።

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před 25 dny +13

    ፀጋ የመላችት ሴት የአምላክናት እለተ ሰንበት ናት ይገርማል ተባርካችሁ ቅሩ

  • @voe1818
    @voe1818 Před 23 dny +6

    የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችው

  • @user-hm2ld7sf4p
    @user-hm2ld7sf4p Před 25 dny +7

    Congratulation to our talented and legend sister! happy Marriage! I hope The GOD blesses your marriage!

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 Před 25 dny +9

    የአብርሀምና የሰሀራ ጋብቻ ይሁን ላቹህ ❤ግን ውይጉ ?😢

  • @ShebireAyel
    @ShebireAyel Před 14 dny

    ቃላት ያጥረኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @magdarodriguez6778
    @magdarodriguez6778 Před 22 dny +3

    Congratulations. God bless you ❤❤❤❤❤ Z hafey

  • @eyeruswale612
    @eyeruswale612 Před 18 dny +1

    Dirom ewdishalew, akebererkush jegnit

  • @user-rq3en4no9o
    @user-rq3en4no9o Před 24 dny +6

    ርሑሰ ጋማ ይበረልኩም🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @Mroptimistiification
    @Mroptimistiification Před 22 dny +2

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @BezuayehuMekonnen
    @BezuayehuMekonnen Před 18 dny +1

    🙏 እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @ioopyuu7
    @ioopyuu7 Před 29 dny +8

    መታደል ነዉ ሩሕስ ጋማ❤

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 Před 25 dny +6

    Congratulations,God Bless You ❤🎉

  • @selemawittadele3572
    @selemawittadele3572 Před 21 dnem +2

    መርዓ ሳራን አብራሃምይግበረልኹም ክብራተይ❤❤❤❤

  • @user-mu7qi1yp8d
    @user-mu7qi1yp8d Před 21 dnem +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @herutigraweyti5269
    @herutigraweyti5269 Před 23 dny +4

    እስይይ ብሩኻተይ ሩሑስ ጋማ ይግበረልኩም ኩሉ መሊኡ ዝሃበኪ ለተስንበት ሓፍትና እንኳዕ ደስ በለኪ🎉🎉❤❤

  • @muhraalomar7341
    @muhraalomar7341 Před 22 dny +2

    ርሑሰ ጋማ ይግበረልኩም ❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @user-yl4dz4zh5q
    @user-yl4dz4zh5q Před 25 dny +8

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ❤❤ታድላችሁ

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před 17 dny

    እንኳን ደስ ኣለሽ ጀግኒት ❤❤❤

  • @lulaweldelchel8502
    @lulaweldelchel8502 Před 26 dny +7

    God bless you 🙏 Amen 🙏

  • @user-jd8wn9lh3d
    @user-jd8wn9lh3d Před 25 dny +8

    ሩሑስ ጋማ ይኹነልኩም ሓዳርኹም ይባረኽ❤🙏❤

  • @user-tt4ob6xu6k
    @user-tt4ob6xu6k Před 25 dny +7

    tebareki

  • @samriberihu2485
    @samriberihu2485 Před 29 dny +9

    መርዓ ኣብርሃም ሳራ ይኹነልኩም

  • @makdazebinok6789
    @makdazebinok6789 Před 26 dny +6

    Fereitin segytn ygberkum Fetari ❤❤❤❤

  • @almazhailu6464
    @almazhailu6464 Před 25 dny +7

    Congratulations ❤

  • @kahsayasefa9553
    @kahsayasefa9553 Před 22 dny +2

    Nay Abrhamn Saran gabcha yigberelkum

  • @user-of8ej7je3j
    @user-of8ej7je3j Před 26 dny +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዕልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @letesenbetGidey-hn3ln
    @letesenbetGidey-hn3ln Před 25 dny +6

    ባህላችን እንደዛ ነው

  • @user-bw6qz3dk4s
    @user-bw6qz3dk4s Před 25 dny +6

    እንኳዕ ደስ ባለኹም

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh Před 22 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xn5nt7mt5h
    @user-xn5nt7mt5h Před 23 dny +3

    ኣሰይ ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም ወልድኩም የርእየና

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 24 dny +8

    Long life our beloved hero

  • @tigistiabara-em4vi
    @tigistiabara-em4vi Před 26 dny +7

    ❤❤❤

  • @soliyananaod151
    @soliyananaod151 Před 23 dny +3

    እዊይ መርዓኩም እግዚአብሄር ይባርኮ ተመስገን ዕድመ ይሃብኩም ሓዳርኩም ከም አብርሃምና ሳራይግበሮ

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv Před 17 dny +2

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እህቴ ግን ጭፋራሁ ጥሩ አይመስለኝ ማስቆም ነበረብሽ እግዚአብሔር ሙሉ ዘመናችሁ ይባርክ

  • @user-du2kb7vm5d
    @user-du2kb7vm5d Před 19 dny +1

    desss mill haymantshn kiber tebkesh ancim kbrshn tebkesh betesebshn askebresh agershn askebresh jegna nesh blish kalat yatregal min aynet metadel new besmam yabrhamnna yesaran tdar zemenna fiker temegewulsh

  • @user-md2gq9lo6b
    @user-md2gq9lo6b Před 24 dny +4

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ks5ei4uf3h
    @user-ks5ei4uf3h Před 26 dny +6

  • @aishaais8070
    @aishaais8070 Před 23 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤ አብርሃም ሳራ ይግበረልኩም መርዓኹም

  • @user-jv9jl5dy4q
    @user-jv9jl5dy4q Před 19 dny +1

    GOD BLESS YOU !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-vi8wh5ty8e
    @user-vi8wh5ty8e Před 25 dny +6

    Ruhus gama ygeberelkum

  • @merd24
    @merd24 Před 20 dny +1

    ጎበዝ
    በሁሉም ወገን የተሳለች

  • @user-ks3zk5nz6w
    @user-ks3zk5nz6w Před 25 dny +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mu5wo9kz6b
    @user-mu5wo9kz6b Před 29 dny +7

    ጋማ፡ኣብራሃም፡ሳራ፡ይግበረልኩም፡

  • @almazseyoum2393
    @almazseyoum2393 Před 26 dny +7

    Congratulations. May God bless your marriage 🙏

  • @GalGerye-em2fp
    @GalGerye-em2fp Před 24 dny +3

    አሰይ ክብራተይ ደስ ክብል ሓደርኩም ይባረክ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BrbBebg
    @BrbBebg Před 25 dny +4

    ሩሑሰ ጋማ❤❤❤❤❤

  • @baisaj2698
    @baisaj2698 Před 20 dny +1

    ❤❤❤🙏🙏

  • @alematirsaw2343
    @alematirsaw2343 Před 19 dny +1

    Jegina nesh emebeten kdus mikael betsh kdmo ygba

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 25 dny +4

    ❤❤መልካም ጋብቻ❤❤

  • @tekieromodan2116
    @tekieromodan2116 Před 29 dny +6

    ርሑስ ጋማ መርዓ ኣብርሃምን ሳራን ይግበረሎም

  • @abrehetlove6269
    @abrehetlove6269 Před 23 dny +2

    ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🎉🎉🎉🙏

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 Před 17 dny

    ምቅርትዋይ ሓዳርከም ሓዳር አብርሃምን ሳራን ይግበረልኩም ውለዱ ክበዱ

  • @tersite858
    @tersite858 Před 19 dny +1

    የተባረከ ትዳር ይስጥሽ በልጆች ተባረኪ

  • @KidanemariamDessie-nd3vh
    @KidanemariamDessie-nd3vh Před 24 dny +4

    Enquan des yalesh letey gabchachuh yeabrham yesara yamare yetebareke yihunlachu gobez endihnew kirstena

  • @user-gx6eo8xs7k
    @user-gx6eo8xs7k Před 25 dny +6

    ሩሑስ ጋመ🙏❤️❤️❤️

  • @HAMBELENTERTAINMENT16
    @HAMBELENTERTAINMENT16 Před 29 dny +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉tidarachu yibarekkkkkkk

  • @bogalcheworku2344
    @bogalcheworku2344 Před 24 dny +3

    eeeeeeeeee❤🎉❤❤

  • @TesfaMichael7
    @TesfaMichael7 Před 18 dny +1

    ቃል የለኝም፣ ሰው ስንት ጊዜ ይጀግናል? የፈረሰች ሃገር ላይ ባንሆን ብዙ ሽፋን ባገኘሽ ነበር። ነገር ግን የነገዛኸኝ አበራ ሰርግ በቬሎ ርዝመት ያገኘውን ትኩረት ያህል ይሄ ቅዱስ ጋብቻ እንዲሁ ሲታለፍ ያስተዛዝባል። ትናንት ሃገርሽን ዛሬ ሃይማኖትሽን አስከብረሻል። ትዳርሽ በልጅ ይባረክልሽ! ብራዚላዊውን ተጫዋች ታሪክ የምታውቁ ለተሰንበትን እና ካካን ምን ያመሳስላቸዋል ብዬ ልጠይቃችሁ። ምላሹን ለራሳችህ።

  • @destameseret8736
    @destameseret8736 Před 23 dny +2

    ፍፁም ፡ ይግበረልኹም ፡ አሕዋተይ

  • @EtuneshYigzaw
    @EtuneshYigzaw Před 19 dny +1

    God bless you 🎉

  • @haregewoinebelay5206
    @haregewoinebelay5206 Před 17 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤our hero of all❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ማይን ፀባን ኮይንኩም ንበሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከማኽን ከም ትግራዋይ ጀጋኑ ውለዱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azmeragebremariam4659
    @azmeragebremariam4659 Před 28 dny +5

    Btaemi des bhal des lbl hadar ykunelkum fetari

  • @user-vz3eu9ov6q
    @user-vz3eu9ov6q Před 24 dny +2

    እዝዉቲ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ve4yd7do2t
    @user-ve4yd7do2t Před 18 dny +1

    እግዛብሄር ትዳርኩም ይባርከልኩም ናይ አብርሀም ናይ ሳራ ይግበረልኩም ግን ሀደ ቅር ዝበለኒ ነገር ምስስአ እንዳይ አምፅኦ ብተክሊል እንድህር ኮይኑ ኩሉ ነገር ብተክሊሊ ክግበር ይግባ ነይሩ

  • @janethmohammad722
    @janethmohammad722 Před 19 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MengeFilm
    @MengeFilm Před 29 dny +7

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 Před 25 dny +4

    🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopianfunnyvideos7625
    @ethiopianfunnyvideos7625 Před 23 dny +3

    ተባረኩ እያለሽ እደሌለሽ የአገርሽን ባህልና ወግ ሳትለቂ አቦ አንቺ ተቀድሰሻል

  • @fsdsdgwsf971
    @fsdsdgwsf971 Před 24 dny +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉