Ethiopia// Weeding of Zemari Dn Nebiyu// የሊቀ ዲያቆናት ነብዩ እና የሃና ካሳ ሥርዓተ ጋብቻ//25 February 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • እግዚአብ አንድ አደረገ

Komentáře • 591

  • @user-jk1ye9nd3i
    @user-jk1ye9nd3i Před 5 lety +136

    ❤"""ውይ የተዋህዶ ልጆች ስታስቀኑ እንዴት እንደምታምሩ ❤እግዚአብሔር❤ ያብዛን❤❤❤

  • @user-jd7ju7gd5x
    @user-jd7ju7gd5x Před 5 lety +182

    የአብርሃምና የስራ ስርግ ያድርግላቹ እንዴ ደስ ይላል ይህን ይክብር ማግኘት አቅሜ ደካማና ሐፅያትኝ ብሆንም ሁሌም ምኖቴ ነው አምላክ ሆይ ምን ይሳንሃል እኛም ለዚህ ክብር አብቃን

    • @user-ez4uq1kb6d
      @user-ez4uq1kb6d Před 5 lety +2

      ፍቅር ነኝ
      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም ያሳካልሽ

    • @user-sf4mw7cn5v
      @user-sf4mw7cn5v Před 5 lety

      አሜን🙏

    • @ggggeghtapharyemsgn2147
      @ggggeghtapharyemsgn2147 Před 5 lety

      አሜን

    • @user-zk2sg2sw7e
      @user-zk2sg2sw7e Před 5 lety

      Amen amen amen

    • @user-hb9qt9xl2f
      @user-hb9qt9xl2f Před 5 lety

      ፈቅር ነኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው ነገር የለም ያሰብሽውን ይፈፅምልሽ

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 Před 5 lety +87

    የምወዲህ ዘማሪ ነቢዩ ሰሙኤል እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃህ የ አብራሃም የ ሳራ ይሁን ትዳራቺሁ

    • @belayneshkassaye4702
      @belayneshkassaye4702 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ጋብቻችሁን የአብረሃምና የሳህራ ያድርግላችሁ።🍎🍎🎂🏭

  • @serguttube6882
    @serguttube6882 Před 5 lety +31

    ዘማሪ ነብዬ ሳሙኤልበጣም የምወድ ዘማሪ ነህ ትዳራችሁ ይባረክ

    • @user-jg3rd3ks2g
      @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety

      ውይ እንካን ደስ አለችው ወንድማችን ቤይሩት ለአገልግሎት መጥቶ ነበር አይደል?

    • @serguttube6882
      @serguttube6882 Před 5 lety

      @@user-jg3rd3ks2g አዋ ማሬ ቤሩት መቶ ነበር

    • @user-jg3rd3ks2g
      @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety

      @@serguttube6882 አውቄዋለሁ እንካን አደረሳቸው ሰላም እደሪልኝ እናት

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 Před 5 lety +41

    አይናችም ነሽ ማርያም አንችን አይንኩብን
    #ቴዲየ የእኔ መልካም የምንወድህ
    ሊቀ ዲያቆን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 Před 5 lety +31

    የተዋህዳ ልጂች እመብርሀን ትጠብቃችሁ
    ሙሸርው ሙሽሪት እንኳን ደሰአላችሁ

  • @Mary-pj1kf
    @Mary-pj1kf Před 5 lety +18

    ኡፍፍፍፍፍ ይህ ቀን ናፍቆኛል በስደት ያላቹ ለሀገራቹ ያብቃዩ ለዚ ክብርም ያብቃን አሜንን

    • @user-kt6cn4lf3f
      @user-kt6cn4lf3f Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ውድ የእግዚአብሄር አምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን

    • @Mary-pj1kf
      @Mary-pj1kf Před 5 lety

      @@user-kt6cn4lf3f አሜን❤

    • @anisagwapa2039
      @anisagwapa2039 Před 5 lety +1

      አሜን ያብቃን

    • @user-gq6sf3dk8k
      @user-gq6sf3dk8k Před 3 lety

      @@anisagwapa2039 አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @abigiyaworku1671
    @abigiyaworku1671 Před 5 lety +16

    ሙሽራው ነቢዬ ሙሽሪትም ሀና
    ይባረክ ጎጇችሁ ኑሩ በምስጋና እልልልልልልልልልልልልልል ነቢ ወንድሜ አምላክ ስላደረገልህ መልካሞች ሁሉ ደስብሎኛል በሰርግ መገኘት ባልችልም እጅጉን ድስብሎኛል የበፍቅር አምላክ ፍቅሩን፣በረከቱን ያብዛላችው ።ሽ ዘመንን ኑሩልኝ ዘመናችው በፀጋ መቅደሱ ይለቅ።
    ሀኒዬ በጣም ታድለሻል ሙሽራዬ እጅግ ታድለሻል
    በገነተ ኢየሱስ ንጉስሽን ወስደሻል
    በገነተ ኢየሱስ መስቀሉን ይዘሻል ሀኒዬ በጣም ተድለሻል
    ነቢዬ በጣም ታድለሀል ወንድሜ እጅግ ታድለሀል
    በገነተ ኢየሱስ ፀሃይ ወቶልሀል በገነተ ኢየሱስ ንግስቷን ወስደሀል ነቢዬ በጣም ታድለሀል እልልልልልልልልልልልልልልል እወዳችዋለው ሀኒቾ&ነቢ ወንድሜ ለበረከት ሁኑልኝ

  • @user-jg2ls7ko2y
    @user-jg2ls7ko2y Před 5 lety +16

    መታደል መመረጥ ነው ለዚህ ክብር መብቃት ያብረሃም የሳራ ይሁን ትዳራችሁ
    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety +4

    ዘማሪ ቴዎድሮስ ባየሁ ቁጥር እንባ ይተናነቀኛል ቴድየ የኛ እንቁ እወድሃለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ

    • @user-pp3gr4sm7o
      @user-pp3gr4sm7o Před 4 lety

      እኔም በምን መንገድ ስልኩ ይገኛል የኔ ጌታ ገና ሳየው እምባዬ ይመጣል እግዚአብሔር በሱ ኣድሮ ብዙ መዝሙሮች ሃሴት ኣድርገናል ተባረክ ወንድማችን 👏👏👏

  • @user-gd2nd4gz2v
    @user-gd2nd4gz2v Před 5 lety +33

    አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጋብቻ ባየሁ ቁጥር ቀንቼ ልሞት አምላኬ ስጋ አያሸንፈኝ ያንተን ስርአት በጠበቀ መንገዱ እንድጓዝ እርዳኝ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ምርጥ ዘማሪ ትህትናን ብቻ የሚበቃ ጥሩ ዘማሪ ነህ በአካል ከአንድም ሁለቴ አይቸሀለሂ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 Před 5 lety +29

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ዘማሬ ነብዩ ሳሙኤል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
    ሁሉም በእግዚአብሔር ቤት ሲሆን እኮ አቤት ውበቱ ማስቀናቱ እኔም በአምላክ ፈቃድ ይችን ቀን እናፍቃሉሁ

    • @adeeskabour3254
      @adeeskabour3254 Před 5 lety

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
      ልልልልልልልልልልልል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ሌቀ ዳቆን ነብዩ ሳሙዬል በጣም እምወድክ እና የማከብርክ ወንድሜ ነክ!!!

    • @dinqeewalateemikael4566
      @dinqeewalateemikael4566 Před 4 lety

      Ameen AMEEEN AMEEEN

  • @MaryMary-so3ju
    @MaryMary-so3ju Před 5 lety +9

    እንኳን ለቅዱስ ጋብቻ አደረሳቹ በጣም ማከብረዉ ዘማሪ ነዉ እንዲነዉ አለባበሳቹ ያምራል ትንሽ የሴት ሚዜዎች ፀጉራችዉን ብትሸፍኑት የተዋህዶ ስርዓት ነበር የአብረሐምና የሣራ ትዳር ያርግላቹ በእግዚያብሔር የታየ ትዳር ያርግላቹ

  • @user-jw1to9zs9f
    @user-jw1to9zs9f Před 5 lety +7

    ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃምና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ የናንተንም ይባርክልን አሜን
    በእውነት በጣም ደስስስስ ይላል እልልልልልልልል ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 Před 5 lety +5

    መዝሙርክን ስሰማ ውስጤ ይታደሳል እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v Před 5 lety +2

    ይህ ነው ጋብቻ ስራቱን የጠበቀ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለ ማይ ነገር ስጦታው አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የኔ እናት
    ክበርልኝ

  • @user-io7ll1iq8z
    @user-io7ll1iq8z Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እሔን ላደረገ የአብርሐም የሣራያድርግላቹህ በፍቅር በፀጋ ያኑራቹህ

  • @user-ks4lb1th5p
    @user-ks4lb1th5p Před 5 lety +24

    እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልዝማሬ መለሕክት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን መልካም ጋብቻ ይሁን ✋✋😍😍💜💜

  • @user-fv2tp1og8e
    @user-fv2tp1og8e Před 5 lety

    እኔ ለዚህ ክብር ባልበቃም ዘማዊ ሆኘ ግን መላው ህዝበ ክሪሥቲያን በእሡ ትእዛዛ ተጋቡ ዊይይይይ እንደት እንደሚያምሩ እረዝም እድሜ ተመኘሁላችሁ ድግል ማርያም ትጠብቃችሁ መልካም ጋብቻ

  • @user-nn9cs7ud6i
    @user-nn9cs7ud6i Před 5 lety +3

    በጣም የምንወድህ የምናከብርህ እንቁ ዘማሪ ነብዩ ሳሙኤል እንኳን ለዚህ አበቃህ ትዳራችሁየአብርሃም ናየሣራያድርግላችሁ

  • @user-gj1fb2ff3w
    @user-gj1fb2ff3w Před 5 lety +1

    ዲያቆን ነብዬ ሳሙኤል እካን ለዚህ ክብር እግዛብሄር አበቃህ እዴት መታደል ነው እኛንም የልባችን መሻት አይቶ ለዚህ ክብር ያብቃን እግዛብሄር ሆይ ስምህ ድንቅ ነው ምስጋና አይለቅብህ እውነት መዝሙሮችን ስወድለት ያብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ

  • @Aaa-xt9sg
    @Aaa-xt9sg Před 5 lety +13

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ የምንወድህ ሊቅ መዘምራን መምህራችን ሳሙኤል አስረስ ጋብቻችሁን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ያብረሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ።

  • @tanderson7281
    @tanderson7281 Před 5 lety +3

    ነብዩ. ሳሙኤል ወድሜ ደስታህ ደስታዬ ነው ክብር ለናንተ ይሁን ወድሜ ክብር ምስጋና ለፈጣሪ አችን

  • @fantayebekele4372
    @fantayebekele4372 Před 5 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደሰ ይላል ውይ! ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መልካም ጋብቻ!!

  • @user-jk1ye9nd3i
    @user-jk1ye9nd3i Před 5 lety +33

    ❤""እልልልልልልልልል❤እልልልልልልልልልልል❤እልልልልልልልልልልልል❤ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ሙሽራው ሙሽሪት የአብርሃም እናየሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤ክርስቶስ ❤ይንገስ በመሀከላችሁ ❤ድንግልማሪያም❤ ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @user-ht7qt6gm7r
    @user-ht7qt6gm7r Před 5 lety

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቴዲያ ወንድማችን ዲ/ቁ ነብይ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ያብርሀም የሳራ የሁንላችሁ እኔ ምንም ሀጢያተኝና ደካም በሆንም የዘወትር ምኞተረ ይህ ነው አምላኪ አንተ ምን ይሳንሀል

  • @user-ue9kl7cx9y
    @user-ue9kl7cx9y Před 4 lety

    ወይኔ ወይብላ ማርያም ገነተ እየሱስ መቼነው እደጅህን ምረግጠው ወብላማርያም እናትና ልጆቹ የልቤን ታውቂያለሽ ካለሁበት መከራ በለቡ።ተቀንሽ ከሞት ተረፊኩኝ አሁንም ምለምንሽ ለደጅሽ ለሃገሬ አብቂኝ ተስፋቆርጫለሁ ያለሽኝ አንቺነሽ እሰይ እልልል ዲያቆን ነብዩ እንካን ደስያለክ ካደክበት ደብር ማግባትህ ደስብሎኛልል ሁላችሁም ናፊቃችሁኛል የሰፈሬ ልጆች

  • @user-ct5wt1hi8p
    @user-ct5wt1hi8p Před 5 lety +3

    መታደል ነው እንዲህ ማግባት የአብርሃምናሳራና ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 5 lety +2

    ታድላችሁ የታደለ እንዲህ ባማረ ሥርአት በተክሊልያገባል ኡፍ በራሤ አዘንኩ😢 የአብርሀምና የሣራ ያርግላችሁ ጌታ ሆይ እኔንም አሥበኝ

  • @user-jx3bh5uw1o
    @user-jx3bh5uw1o Před 5 lety +1

    አቤት ውበት እንዴት ያምራል ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ መታደል ነው ተመስገን አምላኬ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን አሜን የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ እመቤት ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ

  • @user-jo5lg8yg3u
    @user-jo5lg8yg3u Před 5 lety

    ታድላችሁ እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህች ለተባረከች ቀንና ክብር አበቃችሁ ።እኛንም ያብቃን የእኔም ህሊምና ምኖት እንደዚህ በስርአተ ቤተ ከርስቲያን ማግባት ነው ።የአባ ወራዬ ተብየውን ፍላጎት ባላዋቂም ።እስቲ በፀሎታችሁ አስቡን ምኖታችን አንድ እንድ ሆን።

  • @marantamaranata4883
    @marantamaranata4883 Před 5 lety +1

    አቤት መታዳል የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የሠራ የአብረሀም የይሳቅ የርብቃ ጋብቻ ያድርግላቹ እንዴት ደስ ይላላ አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለዚህ ክብር መብቃት የዞትር ህልሜ ነውና እደአንተ ቸርነት ይሆንልኝ ዘንድ የአባቶቼ አምላክ ልኡል ሆይ ደካማ ነኝና እርዳኝ

  • @sintayoaregaw752
    @sintayoaregaw752 Před 5 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንካን ለዚህ ክብር አብ ቃል የአብራሀም እና የሀና ጋብቻ ያድርግላችሁ እንደት ደስ ይላል እግዚአብር አምላክ አቤቱ ሀጣት በደላችን ሳትመለክ ለዚህ ክብር አብቃለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @user-up9uc4jz3c
    @user-up9uc4jz3c Před 5 lety +23

    ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 Před 5 lety +1

    አንጀት የሚያርስ መዝሙር ውስጤ ሰላም ስለሆነ መዝሙሩን በደስታ ሰማሁት ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ መልካም ጋብቻ ሙሽሪት ሙሽራው አሜን

  • @user-yt2eo1os7r
    @user-yt2eo1os7r Před 5 lety +2

    የአብርሃም እና የሳራ እግዛአብሔር አምላክ ያደርግላችሁ ኦርትሆዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑእልን
    እልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማር መላክት ያሰማለን አሜን

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 Před 5 lety +12

    ኢንኻን ለዝ አበቃቹ ይክበር ይመስገን አምለክችን የማርያም ልጂ ።

  • @Meserat-wx4dx
    @Meserat-wx4dx Před 5 lety

    ደስ ሲል በጌታ ኡፍ የልባችን መሻት የሁላችንንም ይፈጽምል በእዉነት በተዋህዶ ቤት መኖር መታደል ነዉ

  • @user-nt2hb9fs2q
    @user-nt2hb9fs2q Před 5 lety +1

    በእውነት እኛ እኮ የተዋህዶ ልጆች በእምነት ከኑርን ውብ ነን እንዴት ደስስስስስስ ይላል በእግዚአብሔር ስም ሀይማኖታችንን የድንግል ልጅ ይጠብቅልን መልካም ጋብቻ እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን፫

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před 5 lety +12

    ያብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-zp1kj8xw4s
    @user-zp1kj8xw4s Před 5 lety +1

    ሊቀ ዲያቆን ነብዩ ሳሙኤል በጣም ከምወዳቸዉ ዘማርያን መካከል አንዱ ነዉ እንኩዓን ለዚህ ክብር አበቃህ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @mahalkooloot2729
    @mahalkooloot2729 Před 5 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው ገብቻቸው የአብረሀም የሳራ ይሁንላቸው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው በጣም ታምራላቹ የተዋእዶ ልጆች በቤቱ ያፅናቹ ያገልግሎት ዘመናቹን ያባርክላቹ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qu9vg5qy3h
    @user-qu9vg5qy3h Před 5 lety

    ውይይይይይ
    ደስ ስትሉ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን ሁልግዜ በዝማሬኔ በሽብሻቦ አምላካችንን እያመስገን በፍቅር በደስታ የምንኖርባት ሀገር ያድርግልን ሁላችንንም በቹርነቱ ለዚህ ክብር ያብቃን።አሜን ለእውነት
    በፍቅር ያዝልቃችኩ የአብርሃም የስራ ጋብቻ ይሁን

  • @user-be4vb8ew4t
    @user-be4vb8ew4t Před 5 lety +2

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አሜን የተባርከ ጋብቻ ይሁንላቹህ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ዊይይ ይሄ ቀን ናፈቀኝ 🙏🙏👆

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 Před 5 lety +6

    እንኳን ደስ አለህ የአብረሀም የስራ ትዳር ያድርግላችሁ ምርጥ ዘማሪነህ ዳቄን ነብዬ

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 Před 5 lety +10

    *እመቤቴ ሁልግዚ ካጠገባችሁ ትሁን በእዉነት በጣም ደሥ ይላል*

  • @asssasssx522
    @asssasssx522 Před 2 lety

    ዕልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአቡርሃማ የሳራ ይህንለች መልከማ ጋቡች👏👏👏🌹☘️🌹☘️🌹☘️🌹☘️🌹☘️🌹👏❤☘️❤☘️❤🌹❤🌹❤🌹❤☘️❤☘️❤☘️❤☘️❤☘️

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 Před 5 lety +2

    ልዩ እኮነሽ ተዋህዶ ላች ሰላደረገኝ ፈጣሪየን አመሰግናለሁ
    የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ♥

  • @babanon9062
    @babanon9062 Před 5 lety +3

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ለዝህ ቀን አበቃችሁ የአብረሃምና የሳራን ትዳር ያርግላችሁ ደስስስስስስስስስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @tigistechernetetigistecher1565

    እግዚአብሄር ይመሥገን እኛንም ለዚህ ያብቃን ፍቅርን ያብዛልን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 3 lety +1

    እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏
    የአብርሃም እና የሳራ ይሁን ❤❤❤

  • @haymilal8085
    @haymilal8085 Před 5 lety +2

    ነባ ውንድሜ እንኮን ደስ አለክ ጋብቻቹክ የአብርሀምና የሳራ ያድርግላቹክ በዚክ የተቀድስ ቀን አብሬ ብካፍል ደስ ይለኚ ነበር።በስደት ያለን እህት ውንድሞቸ እግዚያብሔር ለዚች ቀን ያድለን።

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube1527 Před 5 lety

    Egzihabher ymesgen betam des ylal. Egzihabher Ye Abreham ena ye Sara yarglachu Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤❤❤🌷🌷🌷🌿🌿🌿

  • @mazalove4973
    @mazalove4973 Před 5 lety +2

    እኞንም ለዚህ ክብር ያብቃንአሜን
    የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ሁን የኛ ውቦቺ

  • @Aa-yl5zj
    @Aa-yl5zj Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ

  • @sh4_st195
    @sh4_st195 Před 5 lety +4

    የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን የአብርሀምና የስራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል ይሄን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለእርሱ ይሁን
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር

  • @waqayoobekadha5220
    @waqayoobekadha5220 Před 5 lety +2

    Elelelelelelelelelelelel 🙌🙌🙌🙌🙌
    Elelelelelelelelelelelel 👏👏👏👏👏👏
    Waqayoo goftan baga sin gahee jirenya abarimah fi sara sinif haa tasisuu amen 💞💞💞💞💕💕💕

  • @user-we8fx6sc6l
    @user-we8fx6sc6l Před 4 lety

    እግዚአብሔር ማጎናፀፍ ያውቅበታል እስ ሲሉ እግዚአብሔር የ ሳራ እና ያብረሃም ያረግላቹ

  • @sstigesttigest2830
    @sstigesttigest2830 Před 4 lety +1

    እልልልልልል ደስ ስትሉ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @dohadoha6735
    @dohadoha6735 Před 5 lety +5

    የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ በጣም ያምራል .

  • @user-sk9ig6xm8y
    @user-sk9ig6xm8y Před 5 lety +140

    እረ ተዋህዶ ምን ልሁንልሽ 😘😘😘😘

    • @leadyaleadya9942
      @leadyaleadya9942 Před 5 lety +2

      ምንም ማመስገን ብቻ የዚህች ቅድስት አይማኖት ተከታይ ላረገን ፈጣሪ!!!!

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 Před 5 lety

      መታደል እኮነው ተዋህዶመሆን።

    • @shaikawakra5752
      @shaikawakra5752 Před 4 lety

      እልልልልልልልልልልዝማሬመክትንያሥማልንእልልልልል

    • @amenkui5558
      @amenkui5558 Před 4 lety

      የኔማር እማምላክ በእቅፏ ታድርገን አሜን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před 4 lety

      ደስላል

  • @hff3528
    @hff3528 Před 5 lety +2

    እልልልልልልል እሰይ ስታምሩ ውለዱ ክበዱ

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግተ ሰማያትን ያውርስልን
    ውንድማችን መልካም ጋብቻ የእብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sp8qz7do6l
    @user-sp8qz7do6l Před 5 lety

    አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን
    የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን
    ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ
    በሀሴት ቆመናል ደስታን ስለወለድሽ
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ያብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ አሜን !!!

    • @1396maha
      @1396maha Před 5 lety +1

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው
      በእውነት ደስ ሲል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ያብርሀምና የሳራ ያድርግላችህ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሁ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴሆይ ጠብቂያቸው

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 Před 4 lety

    እልልልልል የዝማሬ መላክ ያሰማልን
    የአብረሀም የሳራ ያድርግልቹ እኔም እንዲ እንዳገባ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 5 lety +3

    እልል ሰላምሽ ይብዛልን ዉዷ አገሬ መልካም ጋብቻ 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💜💕💕💜💜💕💕💒💒💒

  • @hayahmohamad3120
    @hayahmohamad3120 Před 3 lety

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንን

  • @birtuknbirtukn6604
    @birtuknbirtukn6604 Před 5 lety

    የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ያሪግላቹ ደስ ሲል ትዳራችሁ ይባርክ አምለኬሆይ እንደሀጣቴ ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትክ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ አሜን

  • @etanutube
    @etanutube Před 5 lety

    ወይ መታደል ጋብቻቹ የአብርሐምና የሳራ ይሁንላቹ መልካም ጋብቻ ወንድማችንም ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @alemituale2042
    @alemituale2042 Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የአብርሀም እና የስራ ትድር ይሁንላችሁ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-hh8xj9dn6m
    @user-hh8xj9dn6m Před 5 lety +1

    እስይ እስይ እንኳንም ለዚህ ክብር አብቃቹ በጣም ደስ ይላል መልካም የአብረሃሙና ስራ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g Před 5 lety

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል መልካም ጋብቻ የአብርሃም እና የሳራ ያርላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +1

    *የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እናንተን የአጣምር አምላክ እኛንም በዚህ ክብር ያብቃን በጣም ድስስስስስስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልል!*

  • @nareshamenamenamei154
    @nareshamenamenamei154 Před 5 lety

    Ellllllellllelllll zemare melkt yasemalin tidarachu yabrhaim na yesare yargilachu yalageban Lezih kbir yabkan Amen Amen Amen kbir legzabiher yihun Amen Amen Amen👏👏👏👏😘😘😘😘😘

  • @wahamobilw2072
    @wahamobilw2072 Před 5 lety

    ቃልህወት.ያሰማልን.እእእእእእእእልልልልልል.የአብራሀምና.የሳራ.የርግላቹ

  • @user-gh9lr7nx6n
    @user-gh9lr7nx6n Před 5 lety

    እልልልልልልልል በእውነት ደስ ስትሉ ያብርሀም ልጆች ትዳራችው ይጽና መልካሙን ዘመን ያምጣልን እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 Před 5 lety +1

    ♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡ አብሃምና ይስራ ዪድርግላችእ እግዚአብሔር

  • @selamdesta611
    @selamdesta611 Před 5 lety

    እልልልልልልል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ጋብቻችሁ የአብረሀምና የሳራ ይሁንላችሁ ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @user-uj7ko9oz6u
    @user-uj7ko9oz6u Před 5 lety +1

    እንዴት ደስ ይላል የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ ያብርሀም የሳራ ይሁንላቹ
    እልምልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል

  • @user-zo6gi9xz5l
    @user-zo6gi9xz5l Před 5 lety

    እልልልል ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የአብርሃም ና የስራ ያርግላቹ ትዳራቹ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን ዘማሪ ነብዩ ሳሙኤል

  • @mulumesele3589
    @mulumesele3589 Před 5 lety

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማል ውዲ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደስ አላቹ የአብርሃም እና የሳራ ትዳሪ ይሁንላቹ እንኳን ለዝ ክብር አበቃቹህ ፍቅራቹህ ለዘላለም ይሁን እልልልልልልልልልል

  • @user-jx3hy5uv3q
    @user-jx3hy5uv3q Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለምልም ዝማሬ መላክት ያስማልን ውድ ወንድማችን ነብዩ ሳሙኤል የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዝህ ክብር አበቃችሁ ዲያቆን ነብዮ ሳሙኤል በእዉነት እመብርሀን ጎዶሎዉን ትሙላ በጣም የምንወድህ ዘማሪያችን

  • @dubaiarabian8312
    @dubaiarabian8312 Před 5 lety

    ዉይይ የ ተዋህዶ ልጆች በጣም ነው የምታስቀኑት

  • @user-pj1qn1fr9j
    @user-pj1qn1fr9j Před 5 lety +1

    እልልልልልልልልል የተዋህዶ ልጆች እንካን ለዚህ አደርሳቹ የአብርሃም ሳራ ያድርግላቹ

  • @Sarasara-cs8yv
    @Sarasara-cs8yv Před 4 lety +1

    ተዋሕዶ ለዘለዓለም ኑሪ እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sablesable9868
    @sablesable9868 Před 5 lety +1

    ያብርሀም የይሳቅ ጋብቻ ይሁንላችሁ ወልዎ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 4 lety

    ነብዬዬዬዬዬ የኔ ወዲም አንተ ነህ እደ እካን ለዚህ ክብረ አበቃህ 🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺

  • @noorabsjd3399
    @noorabsjd3399 Před 5 lety

    በጣም፡አሪፍ፡ነዉ፡በተለይ፡አለባበሳቸዉ፡ይህ፡ነዉ፡ተዋህዶ፡ማለት፡አይናችን፡ነሸ፡ማረያም፡እንወደሸ፡አለን፡እልል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu Před 5 lety

    ወንድማችን ነብዩ እንኮን ለዚህ ቀን አበቃህ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @tigst6985
    @tigst6985 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልል ፫ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ቴዲየ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እንዴት ያስደስታል ተዋህዶ መሆን

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 Před 5 lety

    የሰራና የአብርሀም ያርግላችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @user-zq9jf2cf2g
    @user-zq9jf2cf2g Před 5 lety

    ክንደይ ደሥሥሥ ክብሉ እዮም እባካቹ
    ተዋህዶ በመሆኔ ሃይማኖቴ በጣም ደሥተኛ ነኝ ወላዲት ኣምላክ ስማ ይክበር እልልልልልል

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሪ መላእት ያሰማልን

  • @user-cb5cn7os4j
    @user-cb5cn7os4j Před 5 lety +1

    በእዉነት የተክሊል ስርአቱ እንደዚህ ነዉ ሁላቸንም ለዚህ ክብር ያብቃን አምላክ

  • @user-np6ez2ug9j
    @user-np6ez2ug9j Před 5 lety +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ሙሽሮች በጣም ታምራላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ትዳራችሁን የተባረከ የተቀደሰ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ !
    እኔም የዘወትር ምኛቴ ከስደት መልስ በተክሊል መሞሸር ነው ያድርግልሽ በሉኝ....ወለተ ጻድቅ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ !

    • @user-ik4zh7ln6j
      @user-ik4zh7ln6j Před 5 lety +2

      የልብሽን መሻት እመብርሃን ትፈፅምልሽ አይዞሽ በርቺ ፅኒ ያቺ ቀን ቅርብ ናት

    • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
      @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před 4 lety

      የኔ ውድ አምላክ የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ

  • @user-vx3lk6bb8l
    @user-vx3lk6bb8l Před 5 lety

    ወንድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አቃቸሁ ውይ ደስ ስተሉ እግዚአቢሔር
    ዘመናችሁን የሰላም የፍቅር የጤና ትዳራችሁን የአብርሀም የሳራ የድርግላችሁ

  • @user-zi8xm5nb5r
    @user-zi8xm5nb5r Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን