ዳገቱ ላይ ሙሉ ፊልም Dagetu Lay full Ethiopian movie 2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 09. 2020
  • Copyright protected.
    Kassahun Madela, Moramawit Abate acts in a romantic comedy family Ethiopian film
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 770

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +699

    የችን የምታነቡ ሁላ 😉የዛሬው 19" ቅዱሰ ገብረኤል💒 ከመጣብን ወረረሸኝ ይጠበቀን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j Před 3 lety +180

    የቃለየ አናት አደናቂዎች አቤት ሰወዳት

    • @user-bw1vj9mw2w
      @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +5

      የቃልኪዳን ጥበቡ እናት ነችደ ይች

    • @user-yh8lu5cd7j
      @user-yh8lu5cd7j Před 3 lety

      @@user-bw1vj9mw2w አዎ አታወቂም አንዴ

    • @neymarashu8638
      @neymarashu8638 Před 3 lety +1

      ፈጣሪ ለሁላችን ይጠብቀን

    • @wlagatube9776
      @wlagatube9776 Před 3 lety

      መሲየ ሰብስክራይ ላደርግሽ ነው አንቺም አድርጊ ብንተባበር ምን ይለናል

    • @wlagatube9776
      @wlagatube9776 Před 3 lety

      224 የነረውን 225 ሞልቸልሻለሁ

  • @user-ys9yn1og6r
    @user-ys9yn1og6r Před 3 lety +141

    ሰላም ለሁላችንም ይሁን 🙏
    መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በዕለተ ቀኑ ከክፉ ይጠብቃችሁ 💚💛❤

  • @abdi456
    @abdi456 Před 3 lety +37

    የማንዴላ አድናቅዎች እስኪ እንያቹ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 Před 3 lety +136

    እንደው በፈጠራችሁ በእናታችሁ የቤታችሁን ችግር ብሶትና ጭንቀት ሀገሬ ልገባ ነው ላገባ ነው ልወልድ ነው አትበሉብን ስለፊልሙ ብቻ አስተያየት ስጡ እህህህ

    • @radaofir9619
      @radaofir9619 Před 3 lety +3

      የኔ ጣፋጭ እኔን ያሰለቸኝ እሱ እኮነው🙄 እወድሻለው የተረዳሽኝ አንቺ ብቻ እኮነሽ😍😍

    • @rahelgb90
      @rahelgb90 Před 3 lety +1

      ,hahaha wedegewalehu

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 Před 3 lety +3

      @@radaofir9619 ልጂቱ ሰዉን የመረዳት አቅም አለኛ ክበርልኝ አባቴ አዛጉንኮ እንዴ 😘😘😘😘

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 Před 3 lety +1

      @@rahelgb90 😂😂😘😘

    • @maryammaryam-kb1yo
      @maryammaryam-kb1yo Před 3 lety +1

      😂😂😂😂😂

  • @user-pj6hr4dj2b
    @user-pj6hr4dj2b Před 3 lety +67

    የቃልየ እናት እንወድሻለን ልጅሽንም በጣም ነው የምንወዳት ማንዴ የኛ አንደኛ 💚💛❤

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 3 lety +50

    ገራሚ ፊልም ነው ሁላችሁም ትችላላችሁ👍💚💛❤ በነገራችን ላይ ለፊልም ሳይሆን የእውነትም የማንዴላ ዓይን በጣም ነው የሚያምረው አማላይ ነው😘 💚💛❤

  • @Selam-Ethiopian
    @Selam-Ethiopian Před 3 lety +160

    የዛሬው ቅድስ ገብርኤል ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ

  • @user-mc2gg1sd1e
    @user-mc2gg1sd1e Před 3 lety +56

    በጣም የሚገርም ፊልም ማነው እንደኔ አይቶ ጨርሶ ሚኮምት በእውነት የሳምንቱ ምርጥ ፊልም ፊልሞች ፍፃሜአቸው ሲያምር ደስ ይለኛል እናተስ

    • @Haymanotsavedbygrace
      @Haymanotsavedbygrace Před 3 lety +4

      Tnx Ayni አሁን ያንቺን ኮሜንት ሳይ ለማየት ወሰንኩኝ

    • @user-mc2gg1sd1e
      @user-mc2gg1sd1e Před 3 lety

      @@Haymanotsavedbygrace እይልኝ ውዴ ትወጂዋለሽም

    • @Haymanotsavedbygrace
      @Haymanotsavedbygrace Před 3 lety +1

      @@user-mc2gg1sd1e አሁን አይቼ ጨረስኩኝ በጣም ነው የወደድኩት thanks yn konjo

    • @genetgenifitwi5760
      @genetgenifitwi5760 Před 3 lety

      Huliem ywmandiela film fitsamiewu yamral ewunet sra leseriwu wshoh latariwu newu sewuyewu yejun newu yagegbwu ygebawal huliwm kfu adeagiwoch mechershachewu yh newu .

    • @michaels9142
      @michaels9142 Před 3 lety

      Betam....amazing movie
      So far nice movie.

  • @user-xi8lh3sj6z
    @user-xi8lh3sj6z Před 3 lety +10

    ወይይይይይይይይይ ማስተወቅያችህ😡😡😡😡😡😡😡😡
    ማንደላ ና ማርያምውት ስላሉበት በትግሰት ጨርሾወ አለህ ምረጥ ፊልም ነው😘😘😘❤❤😍

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +17

    *እኛ የፈለግነው ሳይሆን አንተ የሠጠኸን ይበልጣል አልሀምዱሊላህ* ፊልሙ በጣም አስተማሪ ነው ለተገነዘበው ተመልካች

  • @radiyamohammed3883
    @radiyamohammed3883 Před 3 lety +52

    ከመዳም ስራ ሊደፋኝ ነበር ዛሬ ኦፍፍፍ 😭 እስኪ በዚህ እንፅናና ሸቃሎችዬ ወዳቹዋለሁ

  • @ethiocartoon1768
    @ethiocartoon1768 Před 3 lety +190

    ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ bezaw channalen gibun iyut please

  • @kay-or3xn
    @kay-or3xn Před 3 lety +19

    ገራሚ ፊልም ነው ። 😂😂😂 ማንዴላ በጣም ነው ያዝናናኝ

  • @yasinlove6651
    @yasinlove6651 Před 3 lety +45

    ማደላ ውስጤ ነው ዋው ቆጆ ፊልም በርቱ👌

    • @user-ro4qg5fr7i
      @user-ro4qg5fr7i Před 2 lety

      ማንዴ ያራዳ ልጆ የፊልሞቾ ሁሉ ድሞቀት

  • @user-xi1sr6xh6r
    @user-xi1sr6xh6r Před 3 lety +10

    ማዴላ ስወድክ ኑርልኝ በጣም ነዉ ያሳከኝ ምርጥ ፊልም ነዉ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +45

    ማዴ የሳቅ ምጭ😂😂😂😂😂

  • @user-jg4du2kz9y
    @user-jg4du2kz9y Před 3 lety +11

    ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ 🇪🇹🙏🇪🇹

  • @ferefere1654
    @ferefere1654 Před 3 lety +8

    ማንዴላ የኔ ምርጥ የፊልም ድምቀት እኮ ነህ

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 2 lety +5

    ይኽ በጣም ያስተምራል:: ምን አልባትም ብቸኛው ሳይሆን አይቀርም ከትዳር በፊት ራስን ስለመጠበቅ የሚያስተምር!!! ይኽ ትውልድን ያንጻል!!! በርቱ!

  • @user-fc8mz9is2j
    @user-fc8mz9is2j Před 3 lety +4

    ሶስት አራቴ ላይክ ቢኖር አደርግ ነበር በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz Před 3 lety +10

    ኸረ ስለ ፊልሙ አስተያየት ስጡ ምንድነው ኮሜነታሮች ምን ነካቹ እፍፍፍፍ 🤕 ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን😍🙏

  • @user-jp8cz3jl2y
    @user-jp8cz3jl2y Před 3 lety +4

    ኪኪኪኪኪ በጣም ነው እሚስቀው ድብደቡ💚💛❤👈 ለዘላለም ትኑር

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +44

    አልዋሽም ፊሌሙን ሳላይ ዘልዬ ኮመንት ላይ ዘብ እላለሁ አልገርምም በጣምም እንደምትሉኝ አዉቃለሁ 😂😂😂😂😂👌

    • @edilove2318
      @edilove2318 Před 3 lety +2

      Are enem endezaw neny gen chegeru sel filmu micomet yelem 😔

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg Před 3 lety

      ክክክክክክ ልክ እደኔ

  • @hikmaymam8130
    @hikmaymam8130 Před 3 lety +5

    አስታውስ አለሁ አጎቴ ሲሞት ለእናቴ ስነግራት በጣም ደንግጣ በጣም ታማብኝ ነበር 😭😭

  • @user-oq5qm4xu1x
    @user-oq5qm4xu1x Před 3 lety +14

    አስተማሪ ፊልም ነው ደሞ ይችን ልጅ ወድጃት ልሞት ነው የእውነት ማርያማውይ ነሽ የኔ መልከ መልካም ይመችሽ የኔ ቆንጆ የድራማው ድምቀት አንቺና ማንዴላ ናችሁ በርቱልን።

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 Před 3 lety +13

    ማንዴላ በጣብ ጎበዝ ተዋናይ ነህ በርታ

  • @mahaletassefa5848
    @mahaletassefa5848 Před 3 lety +7

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እዩት እኔ ወድጄዋለሁ ❤️

  • @seddsdrr7713
    @seddsdrr7713 Před 3 lety +130

    የዛሬው ቅዱሰ ገብርኤል ሁላችሁንም በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @jesusj8387
    @jesusj8387 Před 3 lety +8

    ፊልሙ አሪፍ ነው .ግን ውይይይይይ የኢትዮጵያ ወንዶችን ማንነት ግልፅ አድርጎ ያሳያል በቃ ፍቅርን ሳይሆን ጥቅምን ፍለጋ ይጠጋጋሉ በፍቅር ስም ብዙ ጥቅሞችን ይፈልጋሉ ባጠቃላይ ውይይይይ መች ነው አፍቃሪ የሚሆኑት።

  • @TOMASTUBE
    @TOMASTUBE Před 3 lety +42

    ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ bezaw channalen gibun iyut please arif arif ye youtube ena ye selk merejawoch new melekw

  • @Maki-or4rj
    @Maki-or4rj Před 3 lety +5

    አዚ ፈልሚ ቡዙ ነገር ተምሬሎው👌👌👌

  • @user-vn2sc3rb3k
    @user-vn2sc3rb3k Před 3 lety +8

    wow ምርጥ ሚያጓጓ ፊልም ነው ግን መጨረሻው ትንሽ😍😍❤❤🙏❤❤❤❤❤❤❤😢👍👍👍

  • @britishamhara1339
    @britishamhara1339 Před 3 lety +3

    you make my day amazing movie !!!!

  • @hawuletwolloyewa2306
    @hawuletwolloyewa2306 Před 3 lety +7

    እንደዚህ ተዋናይ ቀይሩልና ምነዋ ሸዋ በዛች ብርክታዊ የምትባል አዝጋን ነበር ። ማራማዊት ጎበዝ በርች

  • @yewuehuncha1312
    @yewuehuncha1312 Před 3 lety +11

    ዋውውውው እድል 🎁ለማዴላ መጨረሻክ ያምራል ፍቅራቹን ያብዛላችሁ 👌👌👌

  • @user-op1ix6pw5h
    @user-op1ix6pw5h Před 3 lety +4

    ማነው እንደኔ የትላንቱን የሰይፉን ኢንተርቪው አይቶ የቃልዬን እናት ዘፈን ለማየት የከፈተ?

  • @snaytesnayte4568
    @snaytesnayte4568 Před 2 lety +3

    ማዴላ ልስብበት ያለዉ ነገር በሳቅ ሞትኩ 😍❤❤🙏🙏🙏🙏ሀገራቺን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤

  • @user-bz8gt7tz8h
    @user-bz8gt7tz8h Před 3 lety +23

    ለሴት ልጅ ክብር የሌለው ወንድ ውይይይይ ስልጣን ቢኖረኝ 40,40 ነበር እናንተ መግረፍ ያቃጥላቹ አቦ😡ሴቶችዬ ወንድ ስታፈቅሩ አይናችሁን ገልጣቹ አፍቅሩ የእውነት 😔

  • @onelove9558
    @onelove9558 Před 3 lety +6

    እኔ እራሱ ለራሴ ምቀኛ ነኝ
    አንቺማስ ለእንጀራ እናቴ እራሱ የእንጀራ እናት ነው የምቶኚባት ....❤

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s Před 3 lety +5

    ዋዉ ደስ የሚል ፊልም።

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 Před 3 lety +19

    አይ ማንዴ አስቂኝ እኮ ነህ

  • @kalkidanmelaku9143
    @kalkidanmelaku9143 Před 3 lety +3

    cant you tell even one person how much the movie is good

  • @tegistyemar4901
    @tegistyemar4901 Před 3 lety +5

    የቃልየ እናት ድምፀፆ ደስ ሲል

  • @muhamedhassen696
    @muhamedhassen696 Před 3 lety +4

    አይ አገሬ መቸይሆን ከሙስናና ከመዝረፍ የምትድነው ይኸን እያየሁሉም ሰላም ሳይሆን ስቃይ ያመጣል

  • @maruf4465
    @maruf4465 Před 3 lety +11

    አይ ኢትዮ ሁሌም አንዳይነት ፊልም በሆነ አጋጣሚ ይገናኛሉ ይዋደዳሉ ይጣላሉ ይታረቃሉ አለቀ

    • @bezabezi3888
      @bezabezi3888 Před 3 lety +2

      ሌላ ሀገርስ እንዴት ነው የራሱን የማይወድ ማህበረሰብ ያለውም ኢትዮጲያ ብቻ ነው

    • @bartukenmekonen2686
      @bartukenmekonen2686 Před 3 lety

      ትክክል

    • @maruf4465
      @maruf4465 Před 3 lety

      @@bezabezi3888 ሰው ነንና ይሰለቻናል

    • @seaditube9120
      @seaditube9120 Před 3 lety

      በቃ ይኸዉ ነዉ እንዴት እንደሚሠለች

    • @bezabezi3888
      @bezabezi3888 Před 3 lety

      @@maruf4465 እሽ ከውጭ ያዩትን ይጠቁሙኝ እስኪ ግን ከ አክሽን ውጭ ነው የፍቅር ፊልም ይነገረኝ ከዚህ የተለየ ካለ ሌላ ሀገር

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo Před 3 lety +2

    ለኒ እንጅ ለኛ ማይባልበት ዘመን

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 2 lety +2

    ማንዴላ what a great artist !

  • @user-mb6gg4rc2j
    @user-mb6gg4rc2j Před 3 lety +5

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @eyorssent2803
    @eyorssent2803 Před 3 lety

    I love this movie

  • @tube3507
    @tube3507 Před 3 lety +8

    ወይ ሀብት በቃ የሞት ድግስ ነው ይዞ የሚጓዝ 👉🤭🤔😲🙄ስንት ሰው ሞተ ኦ

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg Před 3 lety

    ስባት መቶ ግዜ ደወልኩኝ ክክክክክክ አስተማሪ ፊልም ነው የማንደ አዲናቂወች እዩት

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 3 lety

    ሰላም በጣም ጥሩነው ደስይላል አስተማሪነው ግን የማንዴላ አድናቂውነኝ የሚሰራው ፊልም በጣም ደስ ይለኛል እግዚሀብሄድ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-oh8uh7mt9g
    @user-oh8uh7mt9g Před 3 lety +7

    ማዴን እዴኔ የሚወደው ሠወድህ

  • @user-co8dj9xf4q
    @user-co8dj9xf4q Před 3 lety +8

    ማንዴ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድህ እኮ

  • @Bilal_9
    @Bilal_9 Před 3 lety +2

    Wow wow perfect ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 3 lety +2

    እያዝናና የሚያስተምር ምርጥ ፊልም ብየዋለሁ

  • @meadmead8535
    @meadmead8535 Před 3 lety +7

    የመዳም ቅመሞች ኖ እንይ ማንዴልላ መጥቶል😍😍

    • @user-mg8fj6nu6j
      @user-mg8fj6nu6j Před 3 lety

      እሽ ውዴ

    • @sadifaqir2456
      @sadifaqir2456 Před 3 lety

      እሺ ዉዴ የው ምዳም አልቅን ብላ ነዉ ኘብር እንሹፍዉ

  • @eyasumahammad64
    @eyasumahammad64 Před 3 lety +4

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg Před 3 lety +3

    ዋውውው የማንደ ወዳጃች እስኪ እንያችሁ

  • @ziztube1468
    @ziztube1468 Před 3 lety +1

    Ye Kal enat wesaty nashie kalye betam nawe yamwdeat mandel❤️❤️❤️❤️❤️

  • @joytime3412
    @joytime3412 Před 2 lety +1

    wow the
    best film

  • @YtkBeatz
    @YtkBeatz Před 3 lety +37

    የተዋህዶ ልጆች መቼም በቅዱስ ሚካኤል ተብሎ እምቢ ሚል የለም ለዶላሩ 200 ብቻ ቀርቶኛል በቅዱስ ሚካኤል ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😢❤😇😇

  • @1amlak452
    @1amlak452 Před 3 lety

    Wawe Kasahune sewedew. Betam new yesakut.

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 3 lety +16

    ብዙነገር ይጎለዋል የልጂቱ እናት ሙታ አግኝታት ምንም አይነት የአሻራ ምርመራ አልተዴረገም።
    በዚያላይ ወንጀለኛው ለህግ አልቀረበው በፊልም እንኳን ወንጀለኛ አጭበርባሪ መያዝ አለበትባይነኝ።

  • @ONEday-gj9oe
    @ONEday-gj9oe Před 3 lety +2

    super actor madela 👍👍👍

  • @ddfffmmm2208
    @ddfffmmm2208 Před 3 lety +1

    ምርጥ ፊልም

  • @michaels9142
    @michaels9142 Před 3 lety +1

    Amazing and entertaining movie.
    Nice one!

  • @medhanyewediabadi9483
    @medhanyewediabadi9483 Před 3 lety +1

    ዋዉ ማንዴ ኣድናቂህ ነኝ
    ደሞ በጣም ኣሳቂ ነህ
    ኣቦ ይመችህ እወደሃለዉ ።

  • @fantahunadugna1955
    @fantahunadugna1955 Před 3 lety

    በጣም ያምራል!!

  • @macammadsaalic8139
    @macammadsaalic8139 Před 3 lety +4

    ዋው በጣም ገራሚ ፊልም ነው በርቱልኝ

  • @allphones905
    @allphones905 Před 3 lety +5

    ሶደሬዎች ፊልሙ አሪፍ ነው ማስታወቃችሁ ግን ስታስጠሉ አዝጎች

  • @galakrya3933
    @galakrya3933 Před 3 lety +2

    Ke ertra ne amharic movie betam ewedalewu 😍🤩

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +112

    አገርመግባተረ የናፈቃችሁ እደኔ

    • @user-sp7mp8zi7y
      @user-sp7mp8zi7y Před 3 lety

      ተይኝ እኔኳን አልናፈቀኝም

    • @user-yc8ut7bo8u
      @user-yc8ut7bo8u Před 3 lety

      አለሁልሽ እኔ 15 አመት ሆነኝ

    • @tewodrosbahta7244
      @tewodrosbahta7244 Před 3 lety

      Yiblagn lanchey enes lihed new samrey

    • @user-sp7mp8zi7y
      @user-sp7mp8zi7y Před 3 lety

      @@user-yc8ut7bo8u ወይኔ እህቴ አይዞሽ አድቀን ትገቢያለሽ እኔም 6 አመቴ ግን መሄድ አልፈልግም

    • @user-yc8ut7bo8u
      @user-yc8ut7bo8u Před 3 lety

      @@user-sp7mp8zi7y እረ ወንድ ነኝ ለነገሩ ካገሩ የወጣ ሁሉም አንድ ነዉ አካኪ ዘራፍ ካላለ

  • @user-uz5cu4rw8b
    @user-uz5cu4rw8b Před 3 lety +2

    ዋው በጣም ነው

  • @user-mh6or4bs4z
    @user-mh6or4bs4z Před 3 lety +5

    _2013 በአዲስአመት ዳገቱላይ ሙሉ ፊልም
    _በጣም የምንወዳቸው ታዋቂዎች አርቲስቶች
    _ሳሚ
    _በጣም የምወደውና የማከብረው የሆለታ ልጅ ይመችክ

  • @user-vl7kh3uo9p
    @user-vl7kh3uo9p Před 3 lety +1

    ብዙ ነገር የሚያስተምር ነው 👌

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 Před 3 lety +2

    አመሰግናለሁ

  • @sadifaqir2456
    @sadifaqir2456 Před 3 lety +3

    ዋዉ ብጣም ዴስ ይላን

  • @tigisteshate3555
    @tigisteshate3555 Před 3 lety +1

    ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @zaebra1603
    @zaebra1603 Před 3 lety

    በጣምአስተማራነው👍👍👍👌

  • @ethiolove9444
    @ethiolove9444 Před 3 lety +10

    አሪፍ ፊልም ነው😍

  • @Maki-or4rj
    @Maki-or4rj Před 3 lety +3

    ደስ የሚል ፊልሚ ነው ማርያማዊት አንዴት አንደምታሰዝን

  • @wanshtango5116
    @wanshtango5116 Před 3 lety +1

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @mubarakmubarak7314
    @mubarakmubarak7314 Před 2 lety

    ፊልሙ ምርጥ ነው ማስታወቅያዉ አዛ አደረገኝ ምን አይነት ምላሳም ነች

  • @FacheTube1221
    @FacheTube1221 Před 3 lety

    ማንዴላ ያለው ፊልም ሁሉ ግዜ ምርጥ ነው።

  • @ghideykahssay9473
    @ghideykahssay9473 Před 3 lety

    Beautiful anding

  • @yaming4327
    @yaming4327 Před 3 lety

    ምርጥ ፊልም 👌👌👌

  • @user-hn8ef7lg5w
    @user-hn8ef7lg5w Před 3 lety +7

    ቆንጆ ፊልም ነው በርቱ ከዚህ የበለጠ እጠብቃለን

  • @user-ml8pr4dn1j
    @user-ml8pr4dn1j Před 3 lety +17

    ማዴ የኢትዮጵያ ፌልም መረቅ እኮ ነህ የኔ ዝጥል 😄

  • @solaadugna5446
    @solaadugna5446 Před 2 lety

    OOOO IT TOUCHS MY HEART

  • @jarsokomole552
    @jarsokomole552 Před 3 lety

    Wonderful! I.m very Glad for having subscriber in your channels.

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 Před 3 lety +6

    ወይኔ የማዴላ ቦርጭ ሊወድቅ ነው

  • @yeakilEritrea
    @yeakilEritrea Před 3 lety

    Betam des yemil film

  • @azebazebazeb2446
    @azebazebazeb2446 Před 3 lety +1

    ምርጥ አስተምሬ ፌልም ነው

  • @yowhanesdebesay9576
    @yowhanesdebesay9576 Před 3 lety

    Good movie

  • @jdjd4810
    @jdjd4810 Před 3 lety +2

    ማንዴ ልዩ ትሰራዋለክ ዋው♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @samiethiochannel6252
    @samiethiochannel6252 Před 3 lety

    Great job keep up

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 Před 3 lety +7

    ምርጥ ፊልም ነው እዩት

  • @toybatoyba5662
    @toybatoyba5662 Před 3 lety

    በጣም ዘና ያደርጋል