ወሬ ነጋሪ ሙሉ ፊልም Were Negari full Ethiopian movie 2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 11. 2020
  • ወሬ ነጋሪ ሙሉ ፊልም Were Negari full Ethiopian movie 2020
    Tariku Birhanu Baba, Sheweit Kebede, Nardos Adane, Zelalem Yitagesu
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 1,2K

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Před rokem +175

    😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭

    • @sawa8227
      @sawa8227 Před rokem +2

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @Helu460
      @Helu460 Před rokem

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @jaharakhan9858
      @jaharakhan9858 Před rokem

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @እርግቧ
    @እርግቧ Před 3 lety +101

    የሀገር ሰላም የናፈቀው እስኪ ማነው እደኔ👍

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 Před rokem +26

    ባባዬ መልካም እረፍት አባ መሙትህን አውቀህ የሰራህው እስኪመስለኝ ገርሞኝ ነው ያየሁት ነፍስህን በገነት ያኑርልን ታሬ ባባዬ

  • @engdagold5124
    @engdagold5124 Před 3 lety +40

    እውንት ዛሬ ገራሚ ፊልም አየሁ. ድግሞ ዛሬ ኪዳነምህረት ናት እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    የባባ አድናቂ ነኝ 👍👌
    እናመሠግናለን ሶደሬዎች🙏🙏🙏

  • @tizita231
    @tizita231 Před rokem +16

    ባባዬ ካራክተር ሳይሆን እራስክን ሆነክ የሰራህበት ፊልም ነው እውነተኛ ማንነትክን ነው በዚህ ፊልም ያየሁት ነብስክ በሰላም ትረፍ💔😥

  • @user-lp5kh7ib5x
    @user-lp5kh7ib5x Před 3 lety +380

    እነቴ ትኑር ይሄ ፊልም እንደኔ የተመቸው እስቲ like 👍

    • @user-lv9tf8wq4l
      @user-lv9tf8wq4l Před 3 lety +1

      አሪፍነው👍👍👍👍

    • @Zahra-td3lg
      @Zahra-td3lg Před 3 lety +6

      ገና እገባሁነው አላየሁትም እናቴ ትኑር ለሚለው ነው Like ያደረኩት

    • @tarikbeley5420
      @tarikbeley5420 Před 3 lety

      😍😘

    • @filmjofe3211
      @filmjofe3211 Před 3 lety +1

      ሰላም ለሀገራችን
      ስለ ወሲብ በግልፅነት ምንወያይበት ቻናል "የፍቅር ጨዋታ" ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉን

    • @etsubdinkawoke501
      @etsubdinkawoke501 Před 3 lety +4

      እናቴ ትኑር ደስ ይላል 😂😂😂

  • @hanaasfaw5603
    @hanaasfaw5603 Před 3 lety +171

    እውነትም ወሬ ነጋሪ ፅድት ያለ ፊልም አገራችንን የሞላት ወናፍ ብቻ ነው እውነት ብትዘገይም እንዳምትቀር ያስተምራል ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለ ፆመ ነብያት የገናፀም አደረሳችሁ እምላከ ቅዱሳን በሰላም አስጀምሮ ያስጨርሰን ሃገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን ፫

    • @zenebchhailu1914
      @zenebchhailu1914 Před 3 lety +2

      Amen enkane abero adarasane

    • @xceraminaminamin7060
      @xceraminaminamin7060 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 Před 3 lety

      han

    • @elisamekonen1674
      @elisamekonen1674 Před 3 lety

      መን አለበተ ፊልሙን በተመለከተ ብቻ አስተያየታቸውን ቢሠጡ? ከመቶ ሰው ከግማሽ በላይ የራሱን ችግር ያወራል በዛ ላይ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማለት ምን ይሉታል??? ሆ

  • @alomfoyz3670
    @alomfoyz3670 Před rokem +27

    ባባዬ የኔ ምርጥ አንደኛ ያንተን ሞት አምኖ መቀበል አቃተኝ 😭😭😭😭ነብስን ይማረው የኔ ጀግና 😭😭😭

  • @user-je2sn2ec4r
    @user-je2sn2ec4r Před 3 lety +186

    ማነው እደኔ ባባየን እሚወድ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 3 lety +152

    እስኪ ማነው እንደኔ የድሮ ትዋናይወችን የናፍቀ ለምሳሌ ሀናንን ስላምን ሄለንን በቃ በጣም ብዙወቹ ናፍቀውኛል 😘 ላይክ ግጩኝ በምታምኑት አምላክ ይዥችሀለሁ አትለፍኝ አምሮኝ ነው የላይክ ሱስ አለብኝ 🤗

    • @user-wv3br6ht3g
      @user-wv3br6ht3g Před 3 lety +5

      መሰረት መብራቴ ሄለን በድሉን የምትመስል ደግሞ ማክቤል ላይ የምትሰራው ልጅ ከወንዶች ደግሞ ሰለሞን ሙሄ አለማየሁ ያቀጫጫ አልምሰገድ ወዘተ

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d Před 3 lety +1

      @@user-wv3br6ht3g
      አለማየሁ ቀጫጫ እየሰራ እኮ ነው

    • @teddikebede6922
      @teddikebede6922 Před 3 lety +1

      እነሱ ለሞይ ፍቅር ኑሩዋቸው ሳይኦን ትዳርን አፍት ፈልገው ገላቸው የሽጡ

    • @saraalmu7010
      @saraalmu7010 Před 3 lety

      የድሮ ሆኑ ማለት ነው

    • @habeshafamilya1087
      @habeshafamilya1087 Před 3 lety

      hahaha yediro?ene demo enema be biherawi teater limd yetegebu meslogn wey yediro.....

  • @mihretalemu1745
    @mihretalemu1745 Před rokem +48

    ስለ ሞቱ ስሰማ ቀጥታ አእምሮዬ ላይ የመጣው ይሄ ፊልም ነው ለመጨረሻ ጊዜ ያየሁትም ስራው ይሄ ነው💔💔 ገፀ ባህሪው እራሱን ይመስላል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማረው ሰው ከንቱ 😢😢😢

    • @tizita231
      @tizita231 Před rokem

      የራሱን ማንንነት በትክክል የታየበት ፊልም ነው

    • @sabamelese1129
      @sabamelese1129 Před rokem

      ቦሌ ማነቂያ ነው የመጨረሻ ፊልሙ

    • @mihretalemu1745
      @mihretalemu1745 Před rokem

      @@sabamelese1129 እኔ የእርሱን ስራ ያየሁት ለመጨረሻ ጊዜ ይሄንን ነው ማለቴ ነው እንጂ የመጨረሻ ስራውን አላውቅም

    • @hftt9329
      @hftt9329 Před rokem

      @@sabamelese1129 ሊላም አለው ውደ2021//2022የወጣ

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Před rokem

      @@hftt9329 ምን ነበር እርእሱ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Před rokem +47

    አይ ባባ ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑረው ወልደ ዮሐንስ እግዚአብሔር ነፍስህ በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-le5hm1np7u
    @user-le5hm1np7u Před rokem +18

    ባባዬዬዬዬዬዬዬዬ ተቃጠልኩልህ ተንገበገብጉ ልቤ ደማ ልክ አብረከኝ እንዳደግህና በቅርብ እንደማውቅህ ሀዘንህን መቋቋም አልቻልኩም ማርያምን እናቴ ስትሞትብኝ የተሰማኝ ሀዘን ነው ዛሬም ሚሰማኝ ማርያምን እወድሀለው ትናፍቀኛለህ እግዚአብሔር በእቅፉ ያኑርህ ባባዬ😭😭😭😭💔💔

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 Před rokem

      ወላሂ እኔም እደችው በሂወቴ እደዚህ አዝኘ አላውቅም ከሞተ 2ሣምት ሆነው ግን እኔ 24ሠአት ነው የማሥበው እፍፍፍፍፍፍ

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 Před rokem +45

    አይ ሞት ጨካኝ😭 ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነቱ ያኑራት🙏💔💔

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před rokem +10

    በእውነት መሞትህን ምንም ማመን አልቻልኩም😢😢😢 ይኸው ካረፍክ ጀምሮ አንተ የሠራሃቸውን እያንዳንዱን ማየት ጀምሬአለሁ:: ነብስህን በቅዱሳኑ ማረፊያ ያኑራት:: ስምህ ለዘላለም ከመቃብር በላይ ሆኖ ይኖራል::

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Před rokem +11

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ተቃጠልኩ ፈጣሪን የባባየ ሞትን አልቻልኩትም አብረው የሚሠሩ የሚያውቁት ቤተሠቦቹ ሚሥቱ ልጁ እንዴት ይችሉትጨይሆን እኔን እንደዚህ ያገበገበኝ ፈጣሪ ጥናቱን ይሥጣችሁ ባባየ ነብስክን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj Před 3 lety +282

    የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለገና ፃም በስላም አደርሳችሁ ጽሙን የበርከት ያድርግልን

  • @user-rz9rp4kf7k
    @user-rz9rp4kf7k Před 3 lety +21

    እስኪ የባባ አድናቂዋች ልያቹ 👍👍 እንዲሁም የሀገራች ሰላም የሚመኝ እጅ ወደላይ
    ስለ ፊልሙ ደሞ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 Před 3 lety +354

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም እንዲየርግልን ዱዓ የምታደጉ (የምፀልዩ ) ብቻ እጅ አውጡ

  • @user-qx5hm2oq6g
    @user-qx5hm2oq6g Před 3 lety +34

    እስኪ ባባን እና ናርዲን እንደኔ የምትወዷቸው ላይክ

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x Před 3 lety +10

    ዋውውውውውውውውውውውውውው ምርጥ ፊልም አሁን ያለንበትን ሁኔታ ጥርት አድርጎ የሚያሳይ ያመቱ ምርጥ እና እውነታን የያዘ ፊልም100%ተዋንያን በረቱ ትችላላቹ ውድድድድድድድ

  • @user-xb4id8oo5i
    @user-xb4id8oo5i Před 3 lety +128

    አሪፊ ፊልም ነው አሥተማሪ የሆነ ተመችቶኛል አሪፍ አሪፍ ተዋናዮች አሉበት
    ወሬ አታብዙ ሥለ ፊልሙም አውሩ

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 Před 3 lety +1

      segera film

    • @abenzer3033
      @abenzer3033 Před 3 lety +2

      TANKYOU
      ሀሌ አማርኛ ፊልም ላይ ስለ ፊልሙ ኮመንት የለም

    • @user-xb4id8oo5i
      @user-xb4id8oo5i Před 3 lety +4

      @@abenzer3033 አው የለም ይመለከቱና ሥለራሣቸው ነው የሚያወሩት

    • @meramsndew5892
      @meramsndew5892 Před 3 lety +1

      ትክክል ብለሃል

    • @meleketmedia-5596
      @meleketmedia-5596 Před 3 lety +2

      አንዱ ከእጮኛው ጋር እየሄደ ለረጅም ሰዓት ስለራሱ ብቻ እያወራት ከቆየ በኋላ ወረኛ ላለመባል እንዲህ ይላታል...ሆዲዬ ይቅርታ ስለራሴ ብቻ አወራሁሽ አይደል? እስኪ ደግሞ ዕድል ልስጥሽና አንቺ ደግሞ ስለኔ ምን ትያለሽ ብሏት እርፍ...
      ምን ለማለት ፈልጌ ነው? ቢገጥምም ባይገጥምም "ወሬ ተውና ስለፊልሙ ኮምቱ" ያለውን ለመደገፍ ነው።

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +9

    ታሪክዬ እንዴት አምነን እንቀበል ያንተን ሞት😢😢

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 Před 3 lety +43

    ወናፍ ሁላ ስለፊልሙ አትፅፉምዲ ኮሜንት 😜፣ ባባ፡ናርዲ፡ሸዊ፡😘😘😘 ትችላላቹ ምርጥ ነው

  • @haniyoutube5765
    @haniyoutube5765 Před 3 lety +18

    ማነው እንደኔ ባባን እሚወደው የኔ ባባ ስወድህ እኮ

  • @selamtube4846
    @selamtube4846 Před 3 lety +184

    ፖለቲካ የሚባል ነገር ያቅለሸለሸው ማነው እንደኔ እጅ አውጡ ።

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Před rokem +9

    እንዳው የሞትህ አይመስለኝም ወንድሜ ታሪኩ /ባባዬ /በአየኹኽ ቁጥር እንባዬ ይቀድማል እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን በእግዚአብሔር ስራ ማን ይገባል እንጂ የሞተን ሰው መመለስ ቢቻል ኖሮ ብዙ የናፈቁኝ እንደ ቅጠል የረገፉ ነበሩ 😭😭😭

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Před rokem +4

    😥😥😥😥💔💔💔💔😥😥😥ባባዬ የኔ አባት እንዴት ብዬ ያንተን መሞት ልመን እፍፍፍፍፍፍ 😥😥😥😥😥😥😥 ልዑል እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደገነት ይኑርልን!! ለእናትህ ለመላ ቤተሰቦችህ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ መፅናናትን ትስጣችሁ!!🙏💔🙏

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +11

    ባባና ሸዊት ያሉበት ምንም ቢሆን ያምራል በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
    ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን ፈጣሪ አምላክ

  • @user-wk2ox6wl8f
    @user-wk2ox6wl8f Před 3 lety +8

    የእዉነት ፊልም ሣይሆን የእወነታ ነገር ነዉ ሣላደንቃችሁ አላልፍም ማን ነዉ ባባን እንደእኔ የሚወደዉ♥♥♥♥♥♥

  • @haymanotylakyeshaymanotyla1895

    ዋው ባባ የእውነት እላለው
    የሚሠራቸው ስራወች በሙሉ ምርጥ
    ናቸው የፊልና የባባ አድናቂወች ላክ በሉት♡

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před rokem +11

    ታሪኩ ባባዬ ነብስህን በአፀደ ትኑር😭😭😭😭😭💔💔💔💔🇪🇷🇪🇷

  • @benyamaklog
    @benyamaklog Před 3 lety +8

    በጣም ቆንጆና ማራኪ ታሪክና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ከተዋጣለት ትዕይንት ጋር፤ ምናለ እንደዚህ አይነት ብዙ ሲኒማዎች ቢሰሩ

  • @koodothrammeedass6129
    @koodothrammeedass6129 Před 3 lety +28

    ይህ ትምህርት ለሁላችንም ነው ደስ ይላል ግን የሀገሬ ጋዜጠኞችም ከዚች ትንሽ ተማሩ

  • @makasultan3352
    @makasultan3352 Před rokem

    እኔ አማርኛ ፊልም ከአንድ ግዜ በላይ ደግሜ አይቼ አላውቅም እሄን ፍልም ደጋግሜ ደግሜ እያየሁት ነው ባባ ውስጤ በጣም ቆስሎል በህይወት አንዴእንኮን ባገኙው

  • @ethiolove8844
    @ethiolove8844 Před 3 lety +3

    ምናለ የኛም ሀገር ጋዜጠኞች ቢማሩበት ወናፍ ሁላ ምድረ አሽቃባጭ ወሬ ነጋሪ ። በውነት በጣም የተመቸኝ ምርጥ ስራ በርቱ እኛ እሚያስፈልገን እሚገነጣጥለን ሳይሆን አንድነታችንን እሚገነባን ነው ።

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 Před 3 lety +79

    ሰበር ዜና የሰለቸው ማነው እንደኔ

  • @amtellah756
    @amtellah756 Před rokem +6

    የምር ምርጥጥጥጥ ፊልም ነው ደጋግሜ እያየሁት ነው ባባዬዬዬዬ ናፈቅከን😭😭😭😭😭

  • @user-fy4dh3de7b
    @user-fy4dh3de7b Před 3 lety +4

    እስከዛሬ የት እንደነበረ ባይታወቅም ደራሲው እውነት ለማውጣት ግን ጊዜ መጠበቅ አለነበረበትም ቆንጆ ፁሑፍ ካራክተሩ ከሚመጣጠኑ ተዋናዮች ጋ ስለነበረ ይበልጥ አስወድዶታል ቀጥልበት

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Před rokem +7

    ታሪኩ ባባዬ ነፍሰህ ባእፀደ ገነት ትኑር 💔😢 አተ ታድለሀል ትንሸ ትልቁ የሚያው እውነትን አንግሰህ አልፈሀ 😢😭

  • @yetewahdolji4577
    @yetewahdolji4577 Před 3 lety +17

    አንደኛ በጣም ደስ ይላል /ደግሞ ደግሞ ጋዜጠኛ ባባ ውስጥ ዘመዴን ነው ያይሁት የእውነት

  • @mihretumarkos2735
    @mihretumarkos2735 Před 3 lety +38

    እችን መልኢኪቴን የምታነቡት ሀለችውም በየለችዉበት ሳለመችዉ ጠናችዉ ብዝት ይባልላችው እግ/ር ሀገረችን ሰለም ያርጊልን!!!!

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +22

    ይቺንኮሜት እምታነቡ ሁሉ በየቀኑ ያልታሰበን ደስታ ያሰማችሁ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን እርቅን ፍቅርን ሰላምን አንድነትን ያምጣልን

  • @user-cg8mu8ew4q
    @user-cg8mu8ew4q Před rokem +4

    ምርጥ ፊልም ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ነህ

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 Před 3 lety +6

    ዋው ያለንበትን ዘመን ፍንትው አርጎ የሚገልፅና የሚያሳይ ምርጥ ፊልም ባባዬ ሰርተኸዋልአይገልፀውም የኔምርጥ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +82

    ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው😭😭😭 እግዚአብሔር ይጠበቃት አገሬ ክፈሸን አሀሠማ👍

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 Před 3 lety +4

    እውነት ሁሌም እውነት ናት ሁሉም እውነትን ይዞ ቢኖር የሀገር ውድቀትና ብጥብጥ ባልኖረ ፊልሙ ግን ዋው ተመችቶኛል

  • @benyam8137
    @benyam8137 Před 3 lety +40

    ሰው ሰው እሸታለሁ
    የሰው ጠረን አለኝ
    ጅብ ካልሆንክ እያሉ
    ውስጤን አሳመሙኝ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 Před rokem +2

    ነፍስሕን ባፀደገነት ያኑርልን ያተን ፊልም አይቸም አላቅ ከሞትክነዉ ጥሩአርቲሥት መሆንሕን ሥሠማ ሁሉንም ፊልም አየዉ እፍ እንበየ መጣ 😢😢😢😢😢😢ነፍስሕን ባፀደገነት ያኑርልን ባባየ

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 Před 3 lety +22

    አቦ ተባረኩ እንዲ ያማረ ፊልም ስላሳያቹኝ አመሰግናለሁ

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya4580 Před 3 lety +4

    እፍፍ ቃላት የለኝም በጣም ነው የሚያረካው ውስጥ ሰርስሮ ይገባል ባባየ ምርጥ ሰው አንተ ምንጊዜም ስራዎችህ አጥጋቢ ናቸው ኑርልን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +63

    ሠሞኑን ፈልም በሸ ነው😍 የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ ይችን የምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ🤲🤲🤲

  • @bahareyoutube9018
    @bahareyoutube9018 Před 3 lety +21

    የሸዉይት አዲናቂወች የት ናችሁ

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 Před 3 lety +5

    በጣም ምርጥ ፊልም ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም ባባ ሸዊት ናርዶስ አሪፍ ተዋናይ ናቹህ

  • @elsawendesen9253
    @elsawendesen9253 Před 3 lety +3

    ማነው እንደ እኔ ሰላም ለኢትዮጵያ የናፍቀው የሀገሬ አየር የእናቴ እንጀራ ናፍቆኛል ከዘር በላይ ነው ኢትዮጵያዊ ነት

  • @user-bn2hu9tj7u
    @user-bn2hu9tj7u Před 3 lety +14

    የባባ አድናቂ ነኝ ናርዶስ የኔ ቅልብልብ ስወዳት 😍
    እንደዚህ አይነት ጋዜጠኛ ቢኖር ነሮ ሀገራችን ሰላም እና ሀብታም ትሆን ነበር

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před rokem

    ማየት የተውኩትን መመልከት ጀመርኩ ።እውነት ሁሉ እስከማይመስለኝ ይገርማል አንተ በህወት እንዳለህ ነው የምቆጥረው ለሁለት ወጣቶች ብርሀን ሆንክ በሥራህም እንዲሁ እናስታውስሃለን ገና ደግሞ ልጅህና ባለቤትህ አያስረሱኽም ባባ ጀግና ነህ ።
    ነፍስህ በአጸደ ገነት ትረፍ !!!

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 Před 3 lety +51

    ጋዘጠኛ አስተማሪ ዶክተር ወታደር በገባቹት ቃል ስሩ ባባ ምርጥ ነህ

  • @lula6977
    @lula6977 Před 3 lety +5

    ያገሬ ህዝብ ስለ እውነት እንኑር እንደጋገፍ አንድ ሁነን ዘረኝነትን ሙስናን እንቅበር።ከፊልሙ
    💚💛❤ ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +43

    ናርዲዬ የኔ ዉብብብ መስቀልሽ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕ሲያምር ❤️❤️❤️❤️❤️ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 💕💕💕💕💕

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 Před 9 měsíci

    በፊልም ለሰው ደስታና መማሪያ የተፈጠረች ነፍስ ልዩ ሰው ያማል...'ሁላችንም ወደዛ ነን' ቀናችንን አናውቅም አየህ እዚሁ ፊልም ላይ ተናገርካት እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑራት ለቤተሰቦችህም መፅናናትን ።

  • @mtolla05
    @mtolla05 Před 3 lety +4

    በጣም አሪፍ ስራ መልካም ዜና በጠፋበት ዘመን ለትውልዱ የሚጠቅ ነገር ሰርታችኋል ያዉ የእዉነት በዚህ አለም ላይ አለመፈለገ አለመወደድ እንዳለ ሆኖ። የተለመደዉን ሹገር ማሚ እና ዳዲ ከማየት ፲ እጥፍ ይሻላል። በርቱ!!!👏👏👏

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Před 3 lety +5

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ምናለ ሁላችንም ለእውነት እና እውነተኛ ብንሆን መጨረሻውም ደስስስ ይላል

  • @lemigaultigray505
    @lemigaultigray505 Před 2 lety +10

    ባባየ ከነ ባለ ቤትህ ሰወዳቹ የኔ ማሮች😍😍😍😍🙏

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Před rokem +2

    ታሬ መቼም አንትን መርሳት ከባድ ነው ወደሆላ ፊልሞችህን እያየሁ ማዘን ብቻ ሆነ እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን ከቅዱሳኖች ጋር ያድርጋት የኔ ወንድም

    • @sarasara-vm2rs
      @sarasara-vm2rs Před rokem

      የኔ ይባስ ፍልም ባየሁ ቁጥራ አይይይ ይች ከንቱ አለም ነብስ በገነት ትሁን

  • @user-rf4cs4if7s
    @user-rf4cs4if7s Před 3 lety +5

    በቃል ለመግለፅ ሚከብድ የ2013 ምርጥ ፊልም ብየዋለሁ አቦ 🙏🙏🙏🙏🙏😘

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 Před 3 lety +8

    ፊልሙ ገራሚ ነው ካሜራ ማኑ ግን ነጭ በነጭ አደረካቸው መልካቸውኮ በቂ ነው አይ ፍትህ የለችምኮ ኢትዮጵያ😓😓

  • @mcmcjf2519
    @mcmcjf2519 Před 3 lety +70

    የሸዊት እና የናርዶስ አድናቂዎ ላይክ

  • @hayattessema6015
    @hayattessema6015 Před 3 lety +3

    wow የአመቱ ምርጥ ፊልም ብዬዋለው
    በበኩሌ ባባ ፡ ናርዲ፡ ሸዊት
    በጣም እወዳቹሀለው

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před rokem +2

    አይ ባባዬ አተም ጨክንክ በዚህ እድሜ ወድሜ ማመን ከበደኝ ያማል ያገበግባል እዳተ አይነቱን ማጣት💔💔💔💔💔

  • @user-le2ve7wn4z
    @user-le2ve7wn4z Před rokem +4

    ባባዬ ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነቱ ያኑረው

  • @user-gw1ly8oj5v
    @user-gw1ly8oj5v Před 3 lety +10

    በአሁን ስአት እደዚህ ያለ ጋዜጠኛ በኢትዮጵያ ባይኖርም ለነገሩ ቢኖሩም እነ ጁንታ በቶሎ ይቀጥፏቸዋል ምን ይደረጋል!! ፊልሙ ትልቅ ትምህርት አለው እግዲህ ጋዜጠኞቻችን ወደፊት ይሄንን ፊልም አይተው ከዚህ ፊልም ቢማሩ ጥሩ ነበር እስኪ እውነት የናፈቀው የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው እረ ሀገሬ ወደየት እሄድን ነው 😢😢

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Před 3 lety +1

      አምላክ ይርዳት ኢትዮጵያዬን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před rokem +1

    ገና ዛሬ እያየሁትነዉ እሚገርም ስራነዉ ባባዬ ነፍስህን ይማር ድራማ ማየት ከተዉኩ ቆየሁ ሰሞኑን አንተያለህበትን ማየትና ማልቀስ ሆኖን 😭😭😭😭😭😭😭 ይህ ገጸ ባህሬ ትክክለኛዉ ማንነትህነዉ ብየአስባለዉ ታሬ 😭😭😭😭😭 ያመንከዉ መዳኃኔዓለም መንግስቱን ያዉርስህ አሜን መቸም አንርሳህ

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Před rokem +1

    ባባዬ በመሀል በመሀል ጣል ያደረጋቸውን አድርገህ በማለፍህ በጣም አስደምሞኛል ማለትም መኖር ማለት ለሌላም ሰው ጭምር ነው ያልከው ስትሄድም የአይኖችህን ብርሃን ለሌሎች በስጦታ መልክ አስረክበህ ሄድህ እግዚአብሔር በደጋጎቹ ጎን ያስቀምጣት ፈጣሪ

    • @abc12452
      @abc12452 Před rokem

      የየአንዳንዱ ፊልም ለይ አልፎ አልፎ ባህሪዉን የሚገልፅ ነዉ ሆኖ እንጂ መስሎ አይሰራ አይይ በአጭር ቀረብን እንጂ😭😭😭😭

  • @user-qy6sg7bq8c
    @user-qy6sg7bq8c Před 3 lety +3

    ዋዉ ያበደ ነዉ እዉነትም ወሬ ነጋሪ ሀገራችንም ያስቸገሩት ወናፎች ናቸዉ እዉነት ብትዘገይም እደምትቀር ያስተምራል ይመቻችሁ ሰላም ሀገራችን ይሁንልን🙏🙏💚💛❤

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j Před 3 lety +83

    የባባየ ሓቢቢ አድናቂዎች የት ናችሁ

  • @bayoushmelhem6414
    @bayoushmelhem6414 Před rokem +3

    ባባዬ ነብስክን ባፀደ ገነት ያኑርልኝ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab3665 Před 3 lety +3

    የሚገርም ስራ ነው
    የእውነት ይሄን ስራ ለማድነቅ ቃላቶች አጥረውኛል

  • @maki4428
    @maki4428 Před rokem +3

    ባባዬ አንተንማጣት በጣም ያማል ግን አባትህ ጋነውና የሄድከው በቀኙ ያኑርህ😓😓

  • @user-cg9bs4pd2t
    @user-cg9bs4pd2t Před rokem +6

    እንግዲህ ደህና ሁን ባባዬ♥️😭😭😭😭ሞትህ ያማል😥ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭

  • @weynshetderbew5058
    @weynshetderbew5058 Před rokem +1

    ባባየ ወልደ ዩሐንስ ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑሪልን የኔ ወንድም የኔ ሙሉ ሰው😭😭😭😭😭😭

  • @rutahaylemariyam7376
    @rutahaylemariyam7376 Před 3 lety +5

    ዋውውው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
    ሁሉ አንደዝ አይነት ፊልም ብትሰሩ ምን አለበት
    እውነት ሁሉም እውነት ናት ❤❤❤

    • @MdVip-ol3kv
      @MdVip-ol3kv Před 3 lety +1

      አቦ ተባረኪ ጥሎብኝ ኮሜንት ሳላይ ፊልም ማየት አሎድም ኮሜንት ላነብ ስገባ ጨርሰው የሚቀባጥሩት ስለራሳቸው ነው አንችን አገኘው አመሠግናለው😘

    • @rutahaylemariyam7376
      @rutahaylemariyam7376 Před 3 lety

      @@MdVip-ol3kv ኣቦ ይመሺች

  • @yeriasu4355
    @yeriasu4355 Před 3 lety +7

    ፊልሙ ያምራል ምን አለ ሁሉም ነገር እንደ ፊልም ቀላል በሆነ

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 Před 3 lety +16

    በየትኛው አገር ያላቹ ስለ ሀገራችን እንፀልይ ሀገራችንሰላምማጣት ጭንቀት ላይ ነን ሰላም ተመኙ ዞሮ መግቢያችን ኢትዮጵያ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Před 3 lety +2

    ባባየ ምርጥ ሰው አስከ ባለቤትህ ሙትት ነው የምልላችሁ ተባረክልኝ

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Před rokem +1

    ባበዬ ምናልባት ፊልሞችህ አንደ አዲስ ደጋግሜ በማየት ሀዘኔ ይወጣልኝ የሆን ብዬ አስባለሁ የኔ የዋህ መቼም አንረሳህም ሁሌም ህያው ሆነህ በልባችን ትኖራለህ መልካም እረፍት 💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @nigstdesalgn
    @nigstdesalgn Před rokem +5

    ufffffff ባባየ 😭😭😭😭እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር 😭😭😭

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k Před 3 lety +5

    ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ አውን ያለንበት የምድረ ሆዳም ባልስልጣን ታሪክ ነው ዋዉዉዉ ገራሚ ፊልም ነው

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 Před rokem +1

    ባባዬ የኔ ጌታ ሁሌም በልባችን ትኖራልህ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭😭

  • @semharyacob2764
    @semharyacob2764 Před 9 měsíci

    መቸም አልሞትክም ነፍስህን በገነት ያኑርልን ለልጅህ ለቀእናትህ ለቃልዬ ለሁሉም ወዳጆችህ መፅናናትን እመኛለሁ በጣም ታሳዝናለህ ግን እግዚአብሔር አይሳሳትም

  • @tube5313
    @tube5313 Před 3 lety +66

    እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠሥም ጋዜጠኞች በሙሉ ለእውነት ቢሠሩ ሀገር አትፈርሥም ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ውሸትን አንግሳችሁ እውነትን ቀበራችሗት ጋዜጠኞች በሙሉ ውሸታሞች ሆዳሞች ናችሁ ከዚህ ፊልም ተማሩ

  • @OmarOmar-pu8sh
    @OmarOmar-pu8sh Před 3 lety +6

    እውነት እውነትን ይወልዳል እንጂ ውሸትን አይወልድም ሆኖ አያቅም ኧረ ባባ ይመችህ👍

  • @lubelube1006
    @lubelube1006 Před 3 lety +1

    አማሪክ ቲዮቩ የምትለቁት ፊልሞች ገራሚ ገራሚ ናቸው ይመቻቹ አቦ ወሬ ነጋሪ ምርጥ ስራ ነው በርቱ ባባዬ የኔ ጀግና

  • @user-cr4oh1es1c
    @user-cr4oh1es1c Před 3 lety +1

    በጣም ልዩ እጹብ ድንቅ ስራ ነው ጸጋ ውን ያብዛላችሁ ለትውልዱ የሚጠቅም ነው እውነት ከያዝን ሁለዬም አሸናፊ ነን

  • @konjokonjoo9025
    @konjokonjoo9025 Před 3 lety +66

    ውይ አሁንስ ሶዳሬ የሚለው ቃል ጋዝ ጋዝ አለኝ ኤጭ

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ..

    • @mariyamshaikh6541
      @mariyamshaikh6541 Před 3 lety

      Ek🤣🤣

    • @tsionemariam1121
      @tsionemariam1121 Před 3 lety

      mnew??

    • @bobomami2112
      @bobomami2112 Před 3 lety

      Kkkkkkk

    • @heyewetalemu548
      @heyewetalemu548 Před 3 lety

      Ahunem torenet lay mehonachew tekemohal enjey tasereh neber hahaha

  • @user-ee8mj5xc4t
    @user-ee8mj5xc4t Před 3 lety +10

    ሲጠበቅ የነበረዉ ምርጥ አርቲስቶች የተወኑበት ፊልም ሰአቱ ይርቅብኛል ዛሬ

  • @mekdimar8549
    @mekdimar8549 Před 3 lety +10

    እኔ ግራ የሚገባኝ ሁሉ ግዜ ላይክ የምትለምኑ ምንድነው ጥቅሙ በላይክ መከፈል ጀመረ እንዴ???

  • @harmilatasew7527
    @harmilatasew7527 Před rokem +4

    ባባየ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያስቀምጥህ 😭😭😭

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před rokem +7

    ባባዬ ነፍሥህ በሠላም ትረፍ ወድማለሜ 😭😭😭😭😭😭