ገናዡ ሙሉ ፊልም Genažu full Ethiopian film 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2021
  • ገናዡ ሙሉ ፊልም Genažu full Ethiopian film 2021
  • Zábava

Komentáře • 310

  • @mignotbik9257
    @mignotbik9257 Před 3 lety +160

    ይገርማል ከፊልሙ የተረዳውት ወዳጅ መስሎ አጥፊ እና ከሌለን ይልቅ ባለን ነገር መኩራት ሰውን በሰውነቱ ማክበር ባለው ቁሳቁስ ሳይሆን ምድር ላይ ስንኖር እድሜልክ ሳይሆን ገደብ እንዳለው ማመን እና በእምነታችን እና የፅናን መሆን ወዳጅ መስሎ ከሚያጠፋን ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን በሉ

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 Před 3 lety +183

    ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን ወደር የለለው ተዋናይ ማንዴላ ብቻ ነው በትክክል የአርት ስራ የሚሰራ ምርጥ አክተር ምርጥ ተዋናይ💪🏿💪🏿

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 Před 3 lety +273

    የግድቡን ጠላት እግሩን ቄጤማ አይኑን ጨለማ የምትሉ

  • @Alilah-pj7dn
    @Alilah-pj7dn Před 3 lety +25

    ማንዴ ና ቀጮ ስወዳቼዉ እኔ አድናቆቴ ለሁሉም አርቲስቶች ነዉ ኑሩልንንንንን

  • @meleseamha
    @meleseamha Před 3 lety +15

    ምርጥ ፊልም ነው! የህይወትን ሌላኛውን ጎን የሚያሳይ ፤ ሁሉም ገፀባህሪያት እራሳቸውን ችለው የቆሙ ናቸው! እሱንም ኖረውታል!!

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +72

    ማነው ይን ቀጪንልጅ እሚወድው እኔ

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 Před 3 lety +9

    4አሌክሰና ማዴላ ያሉበት ድራማ ደሰ ይላል

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 3 lety +27

    ቃል የለኝም ትልቅ ትምህር አዘል ፊልም ነው ተባረኩ😘❤

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před 3 lety +4

    አስተማሪ ድራማ ነው ማንዴ ይመችህ ሁላቹንም እናመሰግናለን👌👌👍👍👍

  • @agezw6993
    @agezw6993 Před 3 lety +2

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ ወገኖቼ እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ የብዙ አመት ህልሜ ምኘቴ ነው ስመኘው ሳስበው የኖረ ህልሜ ነው ፊልም ስራ ህልሜ ህልማችሁ አርጉና እርዱኝ ወገኖቼ አግዙኝ የብዙ አመት ምኘቴን አሳኩልኝ 🇪🇹💒👏🕌🙏🇪🇹🇪🇹እምነት ቢሄር አትዩ ለሰው መዳኒቱ ሰው ነው አግዙኝ ለወገን ደራሽ ወገን ብቻ ነው ማንዴላ ማንዴ አግዘኝ ህልሜን አለማየሁ ይሀኒስ መሳይ እንዲሁም ሁላችሁም በፊልም ስራ የምትሰማሩ በሁሉ እርዱኝ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Před 2 lety +1

    በጣም ምርጥ ትት ነው ፈጣሪ ወዳጅመስሎ ጠላት ከሚሆኑ አስመሳይ ሰወች ይጠብቀን

  • @cassiopeiawisdom517
    @cassiopeiawisdom517 Před 2 lety

    I love it😘
    Mande, you are my best actor, I wish you long live with best success more!!!!

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y Před 3 lety +1

    ዋውው ያምራል እንዲህ ለየት ያለ ፊልም ስሰሩ ደስ ይላል

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 2 lety +4

    ለመሆኑምን አለው ሲባሉ ሽማግሌዎቹ ሙድ አለው አላሉም እውንት ንው ሙድ ያለው ንው ማንዴላዬ ስወድህ የኔ ጌታ የምትስራቸው ፊልም በሙሉ ይመቸኛል ጎበዝ ንህ እመቤቴትጠብቅህ ወልደህ ሳም 👏🏽👏🏽

  • @tsgabkesete7203
    @tsgabkesete7203 Před 3 lety +7

    mandiye gobez actor now mtulu sewechi like argu ok one love habesha ppl one love African from eri guy.s 🇪🇷

  • @user-xh7je8uo5n
    @user-xh7je8uo5n Před 3 lety +10

    ድሮ ድሮ እረጅም ፊልም በጣም እወድ ነበር አሁን አሁን እረጅም ፊልም ይሰለቸኛል ውይ እስቲ እንደምንም ልየው ማንዴላ ስላለበት

    • @dinatube6757
      @dinatube6757 Před 3 lety +1

      አወ እኔም እንዳቺ ነኝ ማንዴ ካለ ግን ለምን 3 ስአት አይሆንም እሱ ካለ ይመቸኛል

    • @user-xh7je8uo5n
      @user-xh7je8uo5n Před 3 lety +1

      @@dinatube6757 ይመችሽ ውዴ👍👍👍

    • @raditube791
      @raditube791 Před 3 lety +3

      እኔ ራሱ ማንዴን ስወደዉ

    • @dinatube6757
      @dinatube6757 Před 3 lety

      @@user-xh7je8uo5n አብሮ ይመቸነን ማሬ 😍😍

    • @user-xh7je8uo5n
      @user-xh7je8uo5n Před 3 lety +1

      @@raditube791 በጣም ፊልሞቹ እራሱ የማይጠገቡ ናቸው

  • @henoknigussie5038
    @henoknigussie5038 Před 3 lety +2

    አንዳንዴ እኔ ማነኝ ማለት ያስፈልጋል! ምክንያቱም ሀብት ዝና መልክ እውቀት ሁሉም ቢኖረን ሁላችንም ግን አድ እሚያረግ ሞት 3ክንድ ጉድጓድ መሬት ስላለ ማሰብ ጠንቅቆ ማወቅ መረዳት ያስፈልጋል 🇪🇹 ማንዳ የእውነት ትልቅ ነህ መቼም ይህን ፊልም አይቶ እራሱን እንዳጉሊ መነጸር አርቆና አቅርቦ ያላየ የለም ! ከሁሉ በፊት ግን ደራሲውን ሲቀጥል ዳሬክተሩ ሊመሰገኑ ይገባል ምክንያቱም.......................ስላየን።
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም በፈጣሪ ፊት ከፍ ፍክት ብላ ለዘላለም ትኑር!!!🇪🇹🇪🇹###🇪🇹###🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayate4909
    @hayate4909 Před 3 lety +24

    ማንዴ እኮ ይለያል.
    ሁሉም ነፍስ ሞትን ትቀምሳለች
    በዘርኝነት አትባሉ

  • @ababaratou2484
    @ababaratou2484 Před 2 lety

    ዋዉ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ እናመሰግናለን✅👍

  • @solomonyilma5276
    @solomonyilma5276 Před 3 lety +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪና ቆም ብዬ እንዳስብ ያደረገኝ ጥሩ ስራ ነው ደራሲው ተዋናዮቹ ፕሮዳክሽን ውስጥ ያላጭሁ ባጠቃላይ ጥሩ ስራ ነው በርቱ

  • @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518

    ማንዴዋ እንኳን ደና መጣህ ተናፍቀሃል😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-cp6td2gk9z
    @user-cp6td2gk9z Před 3 lety +1

    በተረፈያምራልአስተማሪፊልምነው

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 3 lety +15

    አሜን አገራችን ሰላምሽ ይብዛ

  • @alembelda8414
    @alembelda8414 Před 3 lety +27

    እናምሰግናለን: አሪፍ: ሙቪ: ነው: አገራችንን: ሰላም: ያድርግልን:: 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Před 3 lety +1

    መደህ እና አሌክስ ለቅቃ አረገት በጣም በጣም ነው የወደችት l love you so mach ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @beletenega842
    @beletenega842 Před 2 lety +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን ወደር የለለው ተዋናይ ማንዴላ ብቻ ነው በትክክል የአርት ስራ የሚሰራ ምርጥ አክተር ምርጥ ተዋናይ ለኔ

  • @yaredm5334
    @yaredm5334 Před 3 lety +2

    በ ስንት ጊዜ ደህና ፊልም አየው 🙏

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +9

    ማዴ ሰወድህ🥳🥳 አተ ካለህበት ፍልሙ ሁሉ🤣🤣🤣🤣🤣 በሳቅ ነው የምጨረሰው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tesfaneshiteshome9988
    @tesfaneshiteshome9988 Před 2 lety

    ምርጥ ድራማ ነው እናመሰግን አለን ተባርኩ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před 3 lety +1

    ደስሰለ💞💖💗💕

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 2 lety +2

    ገናዥ ፡-የዚች አለም ላይ ያለውን ሁሉንም ይዞል አስከፊም፣አሳዛኝም፣አስተማሪም የያዘ ነው ለምሳሌ በዋናነት የተለያዩ ጥሩም መጥፎም የሆነ ማንነት ያሳየናል

  • @abushe1364
    @abushe1364 Před rokem +1

    Wow!! Lijituha endet abate new mitamirawu❤️

  • @brtukanteferabrtukantefera4986

    wow ምርጥ ፊልም ነው 👌👌

  • @user-cp6td2gk9z
    @user-cp6td2gk9z Před 3 lety

    ዋውያምራልማደላእምርጥሰውየሄአካባጂዶክተርፋዳምጀግና

  • @sofiyadimple5127
    @sofiyadimple5127 Před 3 lety +33

    ስለ ፊልሙ የሚኮምት የለም አይቼው ተመችቶኛል እዩት አሪፍ ትምህርት አለው ለገባው ✌️

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem

    እሚገርም ፊልም ነው የተማርኩበት የዋህ መስሉ ቀርቦ ሰዎችን እሚጉዱት ነገር

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem

    ደስ ሲል ትልቅ ትምህርት አዘል ፊልም ነው 👍👍

  • @sadaomersada9000
    @sadaomersada9000 Před 3 lety +1

    ማሻአላ ደስ ይላል

  • @aalamm7828
    @aalamm7828 Před 3 lety +2

    ዋውውው በጣም ያምራል

  • @estefanosberanuwerkagnw6236

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ
    በዚሁ ቀጥሎበት

  • @user-oc6js5ql7x
    @user-oc6js5ql7x Před 3 lety

    ዋው ምርጥነው ማደስላለበት አይቸዋለሁ ደስ የሚልነው

  • @genetyabsira886
    @genetyabsira886 Před 2 lety

    wow it is the best of best movie in the world.😻😻😻😘😘😜😜😜😛😛😛😍😍😋😋😝😝😉😉😉😆😆😅😅😀😀😁😁😂😂😃😃😄😄😊😊☺☺☺😀😀😁😁

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před 3 lety

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር አሪፍፋልምነዉ፠ የማደላ አድናቂወች የትናችሁ

  • @jds7669
    @jds7669 Před 3 lety +9

    ሞት አንተ በጎ ሰው እስትሆን አይጠብቅህምና
    በጎ ሰው ሆነህ ሞትን ጠብቀው።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 lety +3

    ያምራል እናመሰግናለን የምገርም ፊልም ነው አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳልክ
    ስለዚህ ሞት ትልቅ ትንሽ አብታም ደሃ አይልም ሁሉንም እኩል ያደርጋል

  • @biqiltuutub4762
    @biqiltuutub4762 Před 3 lety

    Wow 😳 betam das yilal

  • @lijzermu1053
    @lijzermu1053 Před 2 lety +1

    I'm so surprised when I see the writer and director I'm so happy I appreciate you and love you Mandela keep it up
    like If you are lover of Actor Mandela

  • @nasman2203
    @nasman2203 Před 3 lety +3

    Wooooow Mande meta

  • @nigeman3897
    @nigeman3897 Před 3 lety +1

    Mande yalevet film arif new.

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před 3 lety +19

    እሬሳ ሲፀየፉ ሚሞቱ አይመስሉም

    • @user-ub9pb8bp8x
      @user-ub9pb8bp8x Před 3 lety

      ዘሬ ቆሞዉ ስለ ምረመዱ እገርመል መንዴለም ልክ ለከቸዉን ነገረቸዉ

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e Před 3 lety

      @@user-ub9pb8bp8x ነገ አፈር መሆን ተረስቶ አይ ሰው ስንባል

    • @rohineeyadav2126
      @rohineeyadav2126 Před 3 lety

      እውነት ብለሻል

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +7

    ማንዴ ይሄነገር ቅኔ ነው አገሬ ክፋ አይንካሽ 😁💚💛❤

  • @aynalemmezamurmezamur4943

    Aerif new Egzabehir Ethiopia selamon yabazalan

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Před 3 lety +2

    አመሰግነዋለሁ በዘህ ቃጠሉ ወዳችሉሁ❤👍

  • @user-qc1kh1jt1w
    @user-qc1kh1jt1w Před 2 lety

    ፊልማችሁ ሁሉ ልደት ማክበር ውውውውው ሀገሬ

  • @user-ff6do1ri9x
    @user-ff6do1ri9x Před 3 lety +3

    ማዴላ
    አሌክስ ይመቹኛል 💜

  • @fifilove575
    @fifilove575 Před rokem

    በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @luliertrawit7301
    @luliertrawit7301 Před 3 lety +1

    i love mandela you are smart f 🇪🇷

  • @Ytigkfj
    @Ytigkfj Před 4 měsíci

    ማዴላ ያለበት ድራማ ይጥመኛል😋

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Před 3 lety

    ዋው በርቱ ጎበዛች

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 3 lety +2

    የማንዴላ ዓይን እኮ አማላይ ነው😘 ❤❤❤🌹 ውዶችዬ ምርጥ ፊልም ነው እዩት💚💛❤

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 3 lety +3

    አይ ማንዴ በጣም እኮ ነው ደስ የሚለኝ አላዛር የኔ ቀውቃዋ ስወደው

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

    በጣም ኣስተማር ነው ሞት የተፈጥሮ ስጦችን ሁኖ ሳለ እኛግን እንዘነገዋለን እሱ ግን ኣይረሳንም
    ሰው በማንነቱ ውደደው ፍቅር መስፈርት የለውም

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před 3 lety

    ስታምሩ

  • @user-nh1ro7wl4m
    @user-nh1ro7wl4m Před 3 lety +3

    ማንዴ አንደኛ🇪🇹

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 3 lety +5

    አሥተማሪ ፊልም ነው ግን ይህ ቀጭኑ መጣጣው ልጅ መቸነው ወፍሮ የማየው ማንዴ ጅግናው

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 Před 3 lety

      ዘረኝነት ስጠፍ እወፍራለሁ ብሎል

    • @amytk6095
      @amytk6095 Před 3 lety

      🤣🤣ማንዴላ የከሳ ጊዜ እሱ ይወፍራል😂

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Před 3 lety

      @@amytk6095 ክክክ

  • @abenezerhilemichael7342
    @abenezerhilemichael7342 Před 3 lety +1

    that is cool

  • @yabekalandaregachew6301

    best movie

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Před rokem

    ይገርማልከፊልሙ👍👍👍

  • @user-bc8tz3wg7t
    @user-bc8tz3wg7t Před 3 lety +8

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን

  • @rohineeyadav2126
    @rohineeyadav2126 Před 3 lety

    አላዛር የናቁት ያስረግዛል ፊልሙ ሀሪፍ ነው ያስቃል

  • @finiinaa_media
    @finiinaa_media Před 3 lety

    wawu
    koottaa maatii

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m Před 3 lety +2

    ማዴላዋየ ስወድህ ምረጥ ተዋናይ ነክኮ
    በሳቅ ልገለኝ ማዴ ያለህበት ፈልም ፈልጌነው የማየው

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 3 lety +4

    ማድዬ የኔ ዉድ ንፍቅ ብለሄኝ ነበር

  • @adonimesfin1250
    @adonimesfin1250 Před 2 lety

    ዘግናኝ ነው በዛ እጅ መታቀፍም ሆነ መጉረስ
    🙈🙈😂😂ብቻ አሪፍ ነው

  • @anu11q7
    @anu11q7 Před 2 lety

    Astemarii film nw!

  • @hiwiasgele
    @hiwiasgele Před rokem

    The best romantic funny and satisfiying movie in ethiopia

  • @daneboy2581
    @daneboy2581 Před 3 lety +5

    Mandale yemtwodut est like

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w Před 3 lety

    በትክክለኛ ሰአት👊👊👊👊

  • @abeltegenaw2981
    @abeltegenaw2981 Před 2 lety

    ኮረና ከመጣ በኋላ ጥራት ያለው ፊልም ተሰርቶ አያቅም እኔ ከእንሳሮ ፊልም ቡኋላ የተመቸኝ ፊልም ይሄ ነው ማንዴላ ሁሌም ከልቡ የሚሰራ ተዋናይ ነው። ቺኳ ደግሞ ምንም አማተር አትመስልም በቀጣይ ከእውቅ ዳሬክተርዎች ና ደራሲዎች ጋራ የመስራት እድሉን ብታገኝ ጥሩ በሲኒማ ደረጃ የሚታይ ፊልም ትሰራለች።

  • @admadm7364
    @admadm7364 Před 3 lety

    ያምራል

  • @amirmohamed2006
    @amirmohamed2006 Před 2 lety

    Ene mechem yezendro film

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 Před 3 lety

    አይማንዴላ ትግራዋይ አማትመስል ምርጡ የሰፈሬልጅ ከነቤተሰብህ ሰላም ተመኘውልክ የአራዳልጅ

  • @diresmekonnen6101
    @diresmekonnen6101 Před 3 lety

    gizen yamakele film

  • @user-eo7zm5ov3j
    @user-eo7zm5ov3j Před 3 lety

    አስተማሪ ፊልም ነዉ

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር ማንዴ

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 Před 3 lety +8

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!!!!

  • @betimonu1017
    @betimonu1017 Před 3 lety

    ዋው አሬፍ ፌልም ነው

  • @alruwili4900
    @alruwili4900 Před 3 lety +4

    ሀገሩ የናፈቀዉ እንደኔ

  • @fifilove575
    @fifilove575 Před rokem

    ለሁሌታኛ ግዜ ሰይ ይህን ፊልም😂

  • @lubabanohammed6752
    @lubabanohammed6752 Před 3 lety

    Wawu wawu bcha aeygeltewum ay mande aentyalhbet hulum ydelal

  • @raditube791
    @raditube791 Před 3 lety +3

    የኔ ቦርጫም

  • @emodamage8713
    @emodamage8713 Před 3 lety +1

    Woooooooooooooooow

  • @jahjah2670
    @jahjah2670 Před 3 lety +3

    ሠላም ሠላም

  • @VPS277
    @VPS277 Před 3 lety +1

    Mandela ❤

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 3 lety +3

    በጣም ደስ ይላል አበሻ ከዉነት ይልቅ ዉሸትን ያነግሳል እዉነት ይዘገያል እንጂ ቀን ጠብቆ ይወጣል

  • @abdiok130
    @abdiok130 Před 3 lety +1

    ጥሩ ፊልም ነው። መጨረሻው ግን ፈጠነ።

  • @user-in5es5tx6q
    @user-in5es5tx6q Před 9 měsíci

    Wow

  • @alebotube
    @alebotube Před rokem

    የሚገርም ነው ብላቹ ብላቹ ጥንቆላን በፊልም ማስተዋወቅ ጀመራቹ

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 3 lety +4

    ፈጣሪ አገራንን ሰላሙን ያብዛላት

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 3 lety +9

    😂😂😂😂 አይ አልዓዛር ለበጎ ነው ሞትን በተደጋጋሚ የሸወድከው 😂😂😂

    • @mahimemaryamlej2295
      @mahimemaryamlej2295 Před 3 lety +1

      😂😂😂እሱ ነው የሞተው ብዬ ነበር ብቅ ሲል ግን በሳቅ😂 ማርያምን በጣም የሚያስቅ ልጅ ነው😌