``ይህ ባይሆን እኔ የእግ/ር ሴት አደለሁም´´ በሳውዲ የምትኖሩ ኢትዮጲያዊያን ራሳችሁን አድኑ ትንቢት በነብይት ዘነበች ገሰሰና በነብይ አለማየሁ ጀንበሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 02. 2024
  • #ትንቢት #subscribe #like #shere #ትንቢት Hello Shalom Spiritual CZcams Channel Families We truly thank you for choosing us. Up-to-date and reliable information every hour We would like to inform you that we are preparing for you If you are new to our channel Quickly access the information we release By subscribing as well as by pressing the call sign We say be a family @EOTCTV @EyohaMedia @waliyaentertainment1368 #foryou #fypシ #funnyvideo #fyp

Komentáře • 229

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 Před 4 měsíci +1

    Amen Amen mederachene ltarefe nwe

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Před 5 měsíci +11

    ሳውዲ አረቢያ ለሰው ውልጆች ሁሉ ክፉ የሆነው ደጃል እኳን የማይገባባት አለምን ባርባ ቀን ሲያዳርስ ሳውዲን ግን እንዲች ብሎ አይነካትም እናተ ሴጣንች የተጠበቀች አሀገር ብትኖር የተቀደሰች የተባረከች ሀገር ነች አላህ ሁሌም ሰላሟን ያብዛልን እናተ ቆሻሾች የሳውዲ ምድር ተከፍታ ህዝቧን ልትውጥ ነው ቢባል እኳን ከሷ ሸሽቼ ሀገሬን አልገባም ያማላጄ ከጌታዬ አላህ አስታራቂዬ ሀገር የሆነችን ሀገር ክፉ አይንካብኝ አላህ ይጠብቅልኝ የምርጦች ምርጥ ሀገር 🇸🇦💗

    • @MehariTeka-nh5sk
      @MehariTeka-nh5sk Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t Před 5 měsíci

      ትክክል የኔ ውድ. የደጃል ተከታዮች ከታች እያገጠቱ ነው. ክክክ

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc Před 5 měsíci +1

      የሳኡዲን ከፍታ አላህ ያሳየን ከነህዝቦቿ አላህ ይጠብቃት የተውሂድ ሀገር ሲጠሯትንኳን ስሟ ያምራል መምለከተል ዐረቢየተ ሰኡዲያ🇸🇦

    • @Zdemustefa
      @Zdemustefa Před 4 měsíci

      የሳውዲመንግስት አሏህ ይንቀለው

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc Před 4 měsíci

      @@Zdemustefa አንቺን ይንቀልሽ እሱስ አይነቀልም አላህ አለው በገዛ ሀገሩ መጥፍ ትመኙለታላችሁ የሀበሻ የክፋት ጥግ ለዛ ነውኮ እማያልፍልን አላህ ከምቀኝነት ይጠብቀን ሳኡዲያ ከነህዝቦቿ እስከመሪያቸው አላህ ይጠብቃት

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 Před 5 měsíci +4

    Egziabher yitebkennn🙏🙏🙏

  • @DegfeTagsse
    @DegfeTagsse Před měsícem

    Haleluya

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r Před 5 měsíci +2

    በጣም ታሳዝናላችሁ ማንም የሚያውቀው በሳውዲ እሰርቤት ለአመታት ብዙዎች ታጉረው ድረሱልን ሲሉ አመታቶች አልፍዋ ችግሩ ዛሬም አለ መውጣት አቅቶዋቸው እንጅ ማንም እሰር ቤትን ወዶ አልተቀመጠሞ ፀሎት ሰለ ሀገራችን ሰለተበትተነው አጥብቆ ከመፀለይ ማሰፈራራት ነው የያዛችሁት አሁንሰ እየሄዱ አይደል አገርቤት እየተራብ ሲጀመር እናንተ የደላችሁ ዱባይ ለሁለት ሳምንት አውጥታችሁ የምትመጡት ገንዘብን አንድ አመት ጠግርረው ቤተሰብ እረድተው እሩብ ኪሳቸው አይኖርም በሞራል መቀለድ ነው የያዛችሁት ነውር ነው የአሁኑ መልክት ምንም አዲሰ ነገር የለም ይሄ ሁሉ ጨከትም አላሰፈላጊ ነው በአለም ባሉት የጌታን ሰም አታራክሱ😢😢😢😢😢😢

    • @user-ow1sz1kb8v
      @user-ow1sz1kb8v Před 5 měsíci +1

      እዉነት ነው ከእስር ቤቶች ዜጎቻችን አዉጡዋቸው

  • @GadiRagg
    @GadiRagg Před 4 měsíci

    Amen amen amen 🙏 🙏🙏🙏

  • @MesfinNedi-pu4eg
    @MesfinNedi-pu4eg Před 5 měsíci +11

    ኢትዮጵያ እ.ጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።አሜን።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 5 měsíci

      የትኛ ኢትዩፒያ

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Před 5 měsíci

      አማርኛ ተናጋሪዎች የሚኖሩባት ኢሳያስ 11 ሙሉውን አንብብ

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 5 měsíci

      @@belaynegash6550 ለመሆኑ መላዉ አፍሪካ ኢትዩፒሥ የጥቁር መሬቴ ተብሎ ሥለሚጠራ የአማርኛ ተናጋሪ ኢትዩፒያ የሚል አላነበብኩም

    • @nuritmohammed8313
      @nuritmohammed8313 Před 4 měsíci

      ሀገር አላለም እማያፍር ኢትዮጵያ መሰለኝ የደም ምድር የሆነችው ምድረውሸታም ቀባጣሪሁላ እርጉዝ አዛውንት ወጣት ህፃን እየታረዴያለው አገራችነው እናንተ እብዶች

    • @user-vt4hu3hi9z
      @user-vt4hu3hi9z Před 4 měsíci

      አልዘረጋችማ።

  • @HalaPhone-yn8nd
    @HalaPhone-yn8nd Před 4 měsíci

    አሜን

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před 5 měsíci +15

    አህት ወንድሞች በሰአዉዲ ያላቸዉ ፈጣሪ ከመጣዉ ጥፍት እግዚብሔር ይጠብቃቸው

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 Před 5 měsíci +1

      የምን ጥፋት??

    • @Brbr-pd6ey
      @Brbr-pd6ey Před 5 měsíci

      Ameen amen amenn

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t Před 5 měsíci

      ክክክክክክክክክ. ድፍን ችጋራም አላህ በላውን በእናንተ እና በመሰሎቻችሁ ላይ ያውርድ
      አላህ ሙስሊሞችን እና ሳኢዲንም ይጠብቅልን

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc Před 5 měsíci

      @@user-ip1xm6kx2t አትሳደቢ ተያቸው እነሱ አያውለም ስለሳኡዲ ሀይማኖታችንን እዳይሰዱቡ አላህንና መልክተኛውን እዳይሰድቡ እኛ መቆጠብ አለብን

    • @Sas-ly5gk
      @Sas-ly5gk Před 5 měsíci +1

      የምን ችግር ሳኡድ ታኮን ጅግር ያለባት ኢቶጽያናት ሰው እደሠሳ እየታርደያለበት

  • @Brave_queen
    @Brave_queen Před 4 měsíci

    Amen amen tegelaglenal amen

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen megelgyachen kene deresole enensalene Amen Amen

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Před 5 měsíci +1

    Seyitan hulu libona yistachu le egniam dingil mariyam alechin emiamilak hoyi asibin egnian 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Eye-li4tp
    @Eye-li4tp Před 4 měsíci +1

    ምን ትመስላለች ሰይጣን ልቦና ይስጥሽ ድንግል ማርያም ወላዲተአምላክ አለች አንፈራም ልቦናይስጥሽ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 4 měsíci

    በትክክል😢😢😢

  • @michaelaligaz6764
    @michaelaligaz6764 Před 4 měsíci

    እስርሽ እንዲህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክህ

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Před 4 měsíci

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @QuranAmharic24434
    @QuranAmharic24434 Před 5 měsíci +2

    ለዚህች ድሃ ሴትዮ አድርሱልኝ፣ ድሃ በህልሙ ቂቤ ባይጠጣ በእከክ ይሞት ነበር፣ ይባላ ል፣ ሰዑዲ አረብያ ቁርአን ከሰማይ የወረደባ ት ሃገር ነች፣ ምንም አትሆንም፣ ኢንሻ አላህ፣ ምቀኞች ግን በእከክ ሙቱ።

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před 5 měsíci

    Amennn Amenn Amennn honnnnnnle enemi maref yehun lehagermi marefe yehun

    • @Maymona-eq6tm
      @Maymona-eq6tm Před 4 měsíci

      አረ አፈርብሉ እናንተ እናንተ ሳውዲ ሳውዲን ስለነጀሳቹ ነው ሳውዲ መቼ ለናንተ የማይገባ አገር ነው😂😂😂😂

    • @masetewalyenuren4078
      @masetewalyenuren4078 Před 4 měsíci

      @@Maymona-eq6tm 🌺 EYSUSE YADENAL🌺genet megebiyaw beri esu becha new esun kalitqbelishi gahanemi new mithgew::

  • @jeremiah2516
    @jeremiah2516 Před 5 měsíci +1

    This is real prophecy very soon fulfill God bless her

    • @gman7833
      @gman7833 Před 5 měsíci

      ይህችን የእግዚአብሔር ሴት አገልግሎትዋን ታውቀዋለህ?

  • @ttlove618
    @ttlove618 Před 5 měsíci

    Amen amen 🙏

  • @mekdesmg7151
    @mekdesmg7151 Před 5 měsíci

    Amen amen

  • @user-in6nu3hv6w
    @user-in6nu3hv6w Před 4 měsíci

    Amenamenamen

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Před 4 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ

  • @user-yo1wk9bj1o
    @user-yo1wk9bj1o Před 4 měsíci

    Amen 🙏

  • @user-nt9qe7ub5h
    @user-nt9qe7ub5h Před 5 měsíci

    Amen Amen

  • @user-ob1bt1gs2s
    @user-ob1bt1gs2s Před 5 měsíci

    AMEN AMEN

  • @JgfShi-bl1cc
    @JgfShi-bl1cc Před 5 měsíci +21

    ያለቤቴ ገብቼ ጆሮየን አደነቆርሽው ግን ምድነኝ አልሽ? ሳኡዲን ከነህዝቦቿ አላህ ይጠብቃት የሀገር መጨረሻ🎉

    • @user-nn3zi8ol5s
      @user-nn3zi8ol5s Před 5 měsíci +1

      😅😅 የኔእህት

    • @user-ci5rk9mo8m
      @user-ci5rk9mo8m Před 5 měsíci +3

      አልሀምድሊላህ. ሙስሊም ያደረገን

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t Před 5 měsíci +2

      አረ እኔም ሳኡዲ ሲል ርእሱ ዘልሌ ገብቼ. ገማንች ይቺ ቆሻሻ ሴትዮ ክክክክ

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc Před 5 měsíci

      @@user-ip1xm6kx2t ምን እደምታወራ አልገባኝም በጣም ትጮሀለች ማንም እደሆነች አላውቅም መቼም ፈጣሪ ሴት ነብይ ላከ ብለው እዳያስቁኝ

    • @user-nn3zi8ol5s
      @user-nn3zi8ol5s Před 5 měsíci

      @@JgfShi-bl1cc የሚይዙት ጠፍቷቸዋልኮ አምላካቸውኮ ብሣታቸው

  • @user-ub2qr3qv9s
    @user-ub2qr3qv9s Před 5 měsíci

    Ameeeeeeeeeeeeeeeen yehunlin

  • @user-ds4pv9by5r
    @user-ds4pv9by5r Před 5 měsíci +1

    ዘሮም ዘሮም ውን ናብ ሱዑዳ መጺኦም 😁ውይ ምን ይመስላሉ😶ኣምላኼ የነዚ ሰውች ሁሌም ማጭበርበር ሰልችቶናል እና ድረሥላቸው

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e Před 4 měsíci

      ጌታ ይቅር ይበልሽ መቃወም ከዳብሎስ ነዉ😢

  • @hayat690
    @hayat690 Před 4 měsíci

    Ammmeeeen❤❤❤❤❤❤

  • @user-zo6ie3qj7g
    @user-zo6ie3qj7g Před 4 měsíci

    አሜንን❤🙏🙏

  • @MihratAlamu
    @MihratAlamu Před 5 měsíci +2

    ድንገት እንዴት ልንወጣ እንችላለን እግዚአብሔር በአምሳሉ ለፈጠረው መፍትሄ አጠም ባሳት በውሃ የሚያሳልፉ እግዚአብሔር ያለን ልጃቸውን እንደት እንደሚያደርሱ ያቀል ስለዚህ በእግዚአብሔር ታምሳ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 5 měsíci +2

    ይሄን መልእክት ከሰማን ቆይቷል።የምታሳየው ስታጣ ከቆየ ከታየ ነገር እየመዝህ ታሳያለህ።ማጭበርበር በእግዚአብሔር ስም ነውር ነው።

  • @weto3354
    @weto3354 Před 5 měsíci

    ☝☝☝☝☝☝

  • @tigistyohannes1392
    @tigistyohannes1392 Před 4 měsíci +1

    በጣም ያዘንኩት ለቅዠትህ ጆሮ መስጠቴ

  • @MaahhaMananaja-ne5im
    @MaahhaMananaja-ne5im Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ አተ ሁነን ከበረሀ እየተሰቃየን አለፍን አሁን ደሞ ምንአሰማኸን እስርቤት ውስጥ ያሉት እያስለቀሱን በምን መውጫ እንወጣለን አተ መውጫውን አርግልን እማምላክ አማላጇ አማልጂን

  • @user-nn3zi8ol5s
    @user-nn3zi8ol5s Před 5 měsíci

    ግን ታሣዝናላቹሁ

  • @user-hc3jt1di4r
    @user-hc3jt1di4r Před 4 měsíci

    አቢይ ሊወርድ ነው አለ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መች እንገገላለን እልልልልልልልልልልል ብለናል ዘኔ ትክክል

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e Před 4 měsíci

      እጥሕሽ ይውረድ በኢየሱስም😂😂

  • @user-yb1ey5xi8t
    @user-yb1ey5xi8t Před 5 měsíci +3

    😅😅😅😅😅😂😂😂😂በቃ ጨለላችሁ 😅😅😅😅ሳውድ ኮተትአታውቅም ለዘላለም ትለምልም ❤🇸🇦❤

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e Před 4 měsíci

      አገሩ በዝሙት በገብረ ሰዶም ተጨማለቀች ምን እደሚመጣ አናውቅም😢😢

  • @muntiyase649
    @muntiyase649 Před 5 měsíci +1

    አሜን ሀለሉያያያያያያ 😌😌😂😂😂እኔ ሚያሳዝኑኝ እሷ ስታወራ ሚያለቅሱት ስዎች ናቸው ቱሪ ናፋ አርፈሽ ተቀመጪ ሴትዮ ለራስሽም አታውቂም

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 Před 5 měsíci

    Are you okay?
    Prayers for you. God is. Good

  • @vggg7328
    @vggg7328 Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Před 5 měsíci

    Eih joroye n amemegni jezba neshi

  • @user-ec8np5sg3s
    @user-ec8np5sg3s Před 4 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ያሳርፈን ❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-zh9wg6ww7s
    @user-zh9wg6ww7s Před 5 měsíci +3

    😂😂😂😂😂ከዘስ ሌላ ዬለሽም ጩሀት ብቻነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e Před 4 měsíci

      ቃል ይፈጸማል ያላመናቹ ግን አታዩትም 😂😂አትበሉትም ትሸኛላቹ😂😂

  • @remziremzi5829
    @remziremzi5829 Před 5 měsíci

    🐕🫲🫱🐖⛔️tewuu ye sew lijoch gra atagabuachew ☝️🦁

  • @ESHETU-sl7uh
    @ESHETU-sl7uh Před 5 měsíci +1

    እስከ መቼ ነው ገደቡ ይነገር ከ2 አመት በኃላ ትንቢት ተናግሬ ነበር እንዳትዪ

  • @user-ts8fe2og7m
    @user-ts8fe2og7m Před 4 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️😢😢

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Před 5 měsíci

    🤔🤔🤔🤔🤔

  • @amsaluyemam1121
    @amsaluyemam1121 Před 5 měsíci +1

    በትትክክል ኢትዬጲያ ልትወልድ ነው።

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t Před 5 měsíci

      ፐፐፐፐፐፐ መስካሪ ክክክክ እሺም ይላል ወፍጮ ይከተላል መጂ የዝንብ አዘንተኛ. የዋረስ አርጋጂ አለ
      የጨብራራዋ የውሸታሟ ሴትዮ ውሸት የአንቺ ምስክርነት ድንቄም. ምስክር ነሽ ሀሀሀ

  • @gedionhagos3449
    @gedionhagos3449 Před 5 měsíci +4

    በጣም ፡ ቀልደኛ ፡ ነሽ ፡ ባክሽ ፡ ደፋር

  • @najaabusumaya4894
    @najaabusumaya4894 Před 5 měsíci +1

    Ajuzawa Arfash taqamachi Dablos

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Před 5 měsíci

      የደብተራ እና የጥንቆላ መንፈሰ ይወጋ

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 Před 5 měsíci

      ነገ ግን ይህችን የጻፍሻትን አትደግሚያትም።

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Před 5 měsíci

      ነገ ምን ይመጣል እባክሸ ንገሪኝ

  • @amsaluyemam1121
    @amsaluyemam1121 Před 5 měsíci +2

    ኢትዬጲያ ከምጧ ልትገላገል ነው በትክክል ።

  • @user-op7ns5qd3m
    @user-op7ns5qd3m Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢😢🙋‍♀️🙋‍♀️🤦‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @user-wy3xd2hx6y
    @user-wy3xd2hx6y Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂😂

  • @yavi7181
    @yavi7181 Před 5 měsíci

    የሰይጣን ስብስብ እያንዳንዱን ሰው ሲታዩ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ያስቃሉ አፋቸውን የሚያደርጉት ይገርማል ፈጣሪ ስልጣናችሁን ብን ያድርገው ልቅምቃሚዎች

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂 you are normal oo my god you are shetan god give good heart😂😂😂😂😊😊😊😅😅😮😮

  • @user-ov1gh1kf7f
    @user-ov1gh1kf7f Před 5 měsíci

    😅😅😅

  • @user-tx1ed9lu2c
    @user-tx1ed9lu2c Před 5 měsíci

    😅😅😅😅

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 5 měsíci +1

    እዛዉ ሄደሽ ጌታ እየሰሰን እንዲቀበሉ ማረግ እንጄ የት ይሂዱ። በፅም መፀለይ እግዚአብሔር በአምሳሉ ለፈጠረዉ ፍጥረት ይገደዋል እግዚአብሔር ትጠፋላችሁ እያለ አያሰፈራራም እረ ተዉ እግዚአብሔር ፋሩ።

  • @ramycell7359
    @ramycell7359 Před 4 měsíci

    😂😂😂

  • @gedionhagos3449
    @gedionhagos3449 Před 5 měsíci +2

    ምን ፡ ተፈጥሮ ፡ ነው

  • @MohdHamz-ye2jt
    @MohdHamz-ye2jt Před 5 měsíci

    Eha kezate nawe yayahawe taragaga emegamare yailame

  • @muhammedmustefa2611
    @muhammedmustefa2611 Před 5 měsíci

    😝😝😝😝😝😝😝😝

  • @shu4709
    @shu4709 Před 5 měsíci

    Kkkkkk

  • @user-dv3zy8wl4q
    @user-dv3zy8wl4q Před 5 měsíci

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @Godolyas965
    @Godolyas965 Před 5 měsíci +1

    ዋይ😅😅😂😂😂😂😂አረ 😅ተይ

  • @user-hj8ox8ng1e
    @user-hj8ox8ng1e Před 4 měsíci

    Wushetaam

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v Před 4 měsíci

    ምደረቆሻሻ👎👎👎👎👎👎👎👎👊👊👊👊👊👊እናትንምድርሥውጣችሁአየሁ

  • @user-pb8cb4sy9s
    @user-pb8cb4sy9s Před 4 měsíci

    Sijemer nejasoch kemuslm hager wutuuuu

  • @MohdHamz-ye2jt
    @MohdHamz-ye2jt Před 5 měsíci

    Egezabehare mailekame nawe kefo ayehoneme

  • @Hamerbako
    @Hamerbako Před 5 měsíci

    kkkkkkm ጠንቃይ ጠንቃይ ነሽ ጋጩር

  • @kunfaymun9958
    @kunfaymun9958 Před 5 měsíci

    😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk Před 5 měsíci

    😂

  • @justceforamhara232
    @justceforamhara232 Před 5 měsíci

    ደፋር ነብያት ነን ባዮች እንዲህ በእግዚአብሄር ፊት ያወራሉ፡፡

  • @mide6224
    @mide6224 Před 5 měsíci +2

    ነብይነን ብለዉ ከሚጮሁት አፋቸዉን ከፍተዉ የሚወዛወዙት ይገርማሉ

  • @user-ob9mu8rq5s
    @user-ob9mu8rq5s Před 5 měsíci

    የሰይጣን ቁራጭ ሁላ ሰዉድ ሰላም ነዉ

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o Před 5 měsíci +1

    ሳልፈልግ የምታስቁኝ ነገርስ ክክክ😂😂😂

  • @Shemeles-ps4uz
    @Shemeles-ps4uz Před 4 měsíci

    ወይ ጉድ 😂

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před 5 měsíci +2

    መች ሳኡዲ ያሉት በስር እቤት እያለቁ ነው እኮ እነሱን መንግስት ሳወጣ ለሚመጣ ነገር መንግስት የሚደርሰው መቼ ነው 😂😂የሚመጣውን ነገር ከነሱ ጋር እዚው እናልቃለን የትም ሆነን ሞት አቀርም ለነገሩ ሳኡዲ ሳሆን አሜሪካ ነው መአት ሚመጣባት የሴጣን አገር አሜሪካዬ ናት

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před 5 měsíci +7

    ባዶ ቅጭላቶይ እብዶይ ሳኡድን የሚጠብቃት ከሠባት ሰማይ በላይ ያለው አላህነው 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 ሁልግዜም ከፍ ይበል ባድሯሽ አች የተውሂድ ሀገር 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t Před 5 měsíci +1

      ዝም አትያቸውም

    • @user-bd7nt7qi6x
      @user-bd7nt7qi6x Před 4 měsíci

      ብስብስ ሣዉዲ የአጋንት መዲና ናት ከምድረ ገፅ የእሥላም የክርሥታኑ አምላክ የንፁሀን ደም ያጥፋሺ አንቺ ቆሻሻ አገር የሠወችን ልጆች አንገት በሣንጃ በገጀራ እየቀላች ለምታመልከዉ አጋንት የምትገብር ቆሻሻ

  • @user-tm6fj9yt6i
    @user-tm6fj9yt6i Před 4 měsíci

    Alh setanocen eyabrere new helmu

  • @anwr7522
    @anwr7522 Před 5 měsíci

    ክክክክክሽክሽ😮😮😮😮

  • @weto3354
    @weto3354 Před 5 měsíci

    😂,😂😂😂😂😂

  • @muhammedmustefa2611
    @muhammedmustefa2611 Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @soliyan
    @soliyan Před 5 měsíci +3

    ውሽታሞች የናንተ ቀን ይመጣል በናንተ ላይ የፈጣሪ ፍርድ ይሆናል አታላዮች ትንሽ ፈጣሪን አትፈሩም አፈር ብሉ

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 Před 5 měsíci

      ተመለሽ ለራስሽ ኑር ዝም ብሎ ያለምንም እንቅፋት ሥም ከፍልግሽ ታያለሽ

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Před 5 měsíci

      ደብተራ ጠንቋይ

  • @user-gr1yc5yr8w
    @user-gr1yc5yr8w Před 5 měsíci +1

    እኔም ሳኡዲ ላይ ትልቅ ሃኳታ አይቻለሁ በህልሜ

    • @Sas-ly5gk
      @Sas-ly5gk Před 5 měsíci

      ከዛስ ክክክክ

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t Před 5 měsíci

      ከዚያስ ረብሻው ምን ይመስል ነበር ሀሀሀ አዬ የማንም ችጋራም ዝም ብለሽ ስሪ

    • @fevu5185
      @fevu5185 Před 3 měsíci

      ይቺን ምድርማ በክርስቶስ ወንጌል ሳናናውጥ ከጨለማ ወደብርሀን ሳይመጡ ወዴትም አንሄድም ጌታ ደግሞ ይቺን ምድር አሳልፎ ይሰጠናል በፀሎት አግዙን

  • @tigistyohannes1392
    @tigistyohannes1392 Před 4 měsíci

    ኢትዮጵያ ም ይኖር የለም እንዴ። ሳውዲ ሁሌም ሰላም ነው። ቅዠት ሁሉ ህልም የሚመስላችሁ ስራ ፈት ሁሉ

  • @SaadaAragi-up7df
    @SaadaAragi-up7df Před 4 měsíci

    አላህነው ሙ ኢሳ

  • @SaadaAragi-up7df
    @SaadaAragi-up7df Před 4 měsíci

    ጉዲ

  • @tsifetuchibana
    @tsifetuchibana Před 5 měsíci

    መልዕክቱ ጥሩ ነው ነገር ግን አገልጋዮች ትንብቱ ካልተፈፀሜ እነ የእግዚአብሔር ሰው አይደለም ይላሉ አይባልም እግዚአብሔር መልዕክት ስልክ ሁሉ የምፈፀም አይደለም

  • @user-tx1ft9sw5v
    @user-tx1ft9sw5v Před 4 měsíci

    gata ytabkan baslm kabatsabachn ykalkelan yabkan taleyu esu ytabkan ljochun yamyasmaltwe yasmaltan

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 5 měsíci +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2016 ዓም.አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!!
    ( 2፣3-8, ዘፀ.3፣13-15, ዮሐ.8፣26, ኤር 26:) ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ ከ1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። * ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ *ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) * ጌታም፣ በእኔና በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!!(ኢሳ.29፣13)ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! (ዮሐ.4፣23-24) አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!!(ኢሳ 57፣1-13) ህዝቤ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ በኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ አለኝ(ማቲ 21፣12-13)እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን ኣጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ ዝቅ ያለውን ደግሞ ከፍ አደርጋለሁ!! (ኢሳ.2፣12-22, ዳን.5፣) እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ!! አለኝ፣ + አምላካችን ያህዌ/ኤሎሂም መሃሪና ለህዝቡ የገባውን ቃል ኪዳኑን ስለሚጠብቅ፣- እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ ነገሪ አለኝ፣ ጌታም፣ ህዝቤ ግን ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ እኔ ምህረትን አደርጋለሁ!! አለኝ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁን አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!! ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በጎቼን ጠብቁ!! ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረ ውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!!አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የያህዌ/ኤሎሂም እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚጸልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!!ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!!(1ዮሐ1፣8-10)ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ስለዚህ፣የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!!ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!!የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!! ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! (ኢሳ 58፣1-11) አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡም ጸልዩ!! ምጽዓቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል (ዮሐ5፣ህዝ 37፣)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሰራታለሁም!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!!(ሚል.4፣6,) + ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ፣ የምትሰራበት ዘመን ነው!! የኢት/ያን ቤ/ክ. የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁለልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሠራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ!! አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆናቸው በልጅነቴ ፣ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው፣ ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለጉባኤው እንዲነበብ ለቤ/ክርስቲያን መሪዎች በጌታ ፊት አደራዬን እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ፣ ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!! ሊገለጥ ያለውን ታላቁን የጌታን ክብር መቀበል እንድንችል ዛሬውኑ እንዘጋጅ!! ለጌታ ድምጽ ስፍራ እንስጥ!! ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ፣እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Před 5 měsíci +1

    እረ ድምፅምን ቀንሽው ዘነቡ ወዴት ይውጡ።

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 4 měsíci

    ወይኔ የመቸነዉ አለፈ ወይ ገናነዉ 😢😢

  • @ericarbonnier7695
    @ericarbonnier7695 Před 5 měsíci

    Abey kewerd megelagel new

  • @hayredinfetudin764
    @hayredinfetudin764 Před 5 měsíci

    አንድ የተሻለ ማሰብ የሚችል ምእመን ውስጣቹ የለም እድሜ ልካቹን መጃጃል አይደብራቹም 😂😂😂

  • @kealemdebebe9935
    @kealemdebebe9935 Před 4 měsíci

    ፀጉርሽንእንኳለበስብታረጊው

  • @user-sw4yf5qt3w
    @user-sw4yf5qt3w Před 4 měsíci +1

    አየ ጴጤዎች😮😢😂😂😂😂😂😂ለየላችሁ መጀመሪያ ፀጉርሽን ተሸፈኝ😅😅😂😂😂

  • @user-rr2bm9hj4x
    @user-rr2bm9hj4x Před 4 měsíci

    ምን ጉድ ነው ታማ ነው😂😂😂😂😂😂😂