ወንድሞቼ ሊ.ገ.ድ.ሉኝ ነው በነብይ ጆሲ ላይ የተፈጠረው ምንድነው? 11 July 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • #ትንቢት #subscribe#like#shere #ትንቢት Hello Shalom Spiritual CZcams Channel Families We truly thank you for choosing us. Up-to-date and reliable information every hour We would like to inform you that we are preparing for you If you are new to our channel Quickly access the information we release By subscribing as well as by pressing the call sign We say be a family @EOTCTV @EyohaMedia @waliyaentertainment1368 #foryou #fypシ #funnyvideo #fyp #abelbirhanu #ዘማሪ #ዘማሪ_አውታሩ_ከበደ #አቤል_አቡና#ebs #ebstv #ኤፍሬም

Komentáře • 26

  • @asteryitbarek1648
    @asteryitbarek1648 Před 24 dny +1

    ብትመለስ አዉሬው ነዉ የሚበላህ ይልቅሰ ከሱጋ ሁን ፀልይ እኛም እንፀልያለን

  • @messelu3435
    @messelu3435 Před 25 dny +1

    ሞትና ህይወት በአንደበት ላይ ነው የምትናገረውን እባክህ አስተውል

  • @user-vd5yq4vm7q
    @user-vd5yq4vm7q Před 25 dny

    አይዞህ ሁሉም ያለፍል ነበይጆስ ያልፍል አበሺር

  • @etabezahuteshome3397
    @etabezahuteshome3397 Před 25 dny +1

    ማንን ነው የምታስፈራራው እይይይይ ስለወንጌል ከፍያለው ለምትለው ነገር እራሱ ጌታ ዋጋህን ይከፍልሀል አይባልም ጥቅምህን ብቻ አትይ ወደ አለም ብትመለስ ራስህን ነው የምትጐዳው

  • @eshetukoteofficial7091

    ቃሉ እስከ ሞት ድረስ ነታመነከ ሁን ይላል ቃሉ ። አይዞህ ጌታ ይረዳሃል

  • @alexs5384
    @alexs5384 Před 25 dny

    አይዞ ወድሜ ሁሉም እዳለፈ ውሃ ያልፋል ዛሬም ፀንተ ኑር የጌታ ፀጋ ይረዳሃል።

  • @user-xj5ff7wz1f
    @user-xj5ff7wz1f Před 25 dny

    አይዞህ ወንድሜ ይሄ ሁሉ የሆነብህ ስለ እየሱስ አይደል ለእርሱ ስጠው

  • @LidiyaWeldemichael
    @LidiyaWeldemichael Před 25 dny

    ❤❤❤ayzoh wendme

  • @user-df9xf9vt3s
    @user-df9xf9vt3s Před 19 dny

    ወንሜ ክርስትና እኮ አልጋ በአልጋ አይደለም በርታ አይዞህ ወንድሜ ወንሞች የምትላቸው በውነት ክርስቶስ ያውቃሉ የጠላት መጠቀሚያ ሁነዋል ስለዚህ ንቃ ጠላትም የሚፈልገው የአንተን መዳንህን አይፈልግም ስለዚህ ንቃ እንጸልያለን
    ስህተት ወይም ችገሮች ቢኖርም ንስሐ መገባትህም መልካም ነው
    ሐዋርያት የደረሰበቸው አስብ ሊላው ባሪያ ከጌታው አይበልጥም

  • @abebabassa8079
    @abebabassa8079 Před 25 dny

    Pawilosin yereda geta bekegn eju yiyazik

  • @abebabassa8079
    @abebabassa8079 Před 25 dny

    Meteratiki kehulu yibelitali yeterak sehu/ ye Ethiopia megisit ayidelem yetera yesayi amilaki geta egiziabiher nw

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 22 dny

    እሄሰውከስህተቱእንዲማርየቤተክርስቲያንአገልጋዮችይምከሩትይገስፁትእንጂከክርስቲያንአይጠበቅም፡ማሳደድጌታአይወድማሳደድከስህተቱእንዲማርእምታሳድዱትሰዎችምከሩትየባሰሃጥያትውስጥአትውደቁ

  • @user-wy2lx9wt4v
    @user-wy2lx9wt4v Před 24 dny

    ለአዉሬዉ አታሥደሥተዉ የአዉሬዉ በቀል ነዉ እንፀልይልሐለን ወደኃላ መመለሥ ዋጋ ያሥከፍላል ተዉ አትመረር

  • @EteneshNegash
    @EteneshNegash Před 24 dny

    አይዞህ ወንድማችን እኛ ትልቁ ሞዴላችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ሊገሉት ሲፈልጉ ከተማቸውን ለቆ ይሄድና ከገዳዮች አልፎ ይሄድ ነበር ምን አጠፋሁ ምን አደረኩኝ መለት አንችልም ኢየሱስ ምን አጠፋ በገዛ ወገኖቹ ያን ያህል የደረሠበት ኢየሱስ በአብ ፈቃድና ዓላማ ወደ ምድር መጣ ያን ሁሉ መከራ ተቀብሎ ታላቅና ድንቅ ከአእምሮ በላይ የሆነ ሥራ ሠርቶ ወደ ክብሩ መንግሥት ሄደ ወንድሜ ገዳዮች ሲነሱብህ ከተማቸውን ለቀህ ና ወደ አደግህባት ከተማ, ለምን ኢየሱስን ትለቃለህ ከተማቸውን ለቀህላቸው ውጣ እንጂ ፈተናዎች እንዲሁ አይመጡም የሚያስከትሉት ታላቅ የጌታ ክብር አለ ጌታ በትግሥትና በፅናት የማለፉን ፀጋ ያብዛልህ ሌሎች የጌታ ባርያዎች ስላልተናገሩ ነው እንጅ ስንቱ አሣትን እየዋጠ ዝም ብሎ ጌታን እየጠበቀ አለ አይዞህ ፅና በርታ ከአምላካዊ ክብሩ ወርዶ ራቁቱን ስላንተ በመስቀል ላይ የተሠቀለልህን ከማንም በላይ የሚወድህን ኢየሱስን ብቻ ተመልከት እንወድሃለን እንፀልይልሃለን

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs Před 25 dny +1

    የጠራኸን ተመለከተ አትፈጠን ጌታን ጠብቂ እሱን ምንም አያቅቶዉም እሺ ለአንተ ዋጋ የከፈለክ ጌታ ነዉ እጀ ሰዉ አይደለም እሱን ተመለከቲ እንጀ እነሱን እሱ ዚም ያለዉ የአንተን ብሪታት ለማየተ ጌታ ልኮ እንደ ሆነ አታዉቅም ስለዝ ታገስ ወደ አለም አትመለሰ እላሌዉ

  • @user-yt9dz3iq3h
    @user-yt9dz3iq3h Před 25 dny

    ጌታ ይቅር ይበልህ ጀሲ ግን አትፍሩ ውግያው የጌታነው የሚል ትምርት ኤያስተማርክ ኤንደገና ጠባቅያችን አይተያም የሚለውስ
    ለሰው ስጋለበስ አትፍራው ነጌታ ፍራ የሚለውስ? በሰው ፈተና አትፍራ ቢዘገይም በርጥ ይመጣል የሚለው አስተውል ብትገደልም እንደ ጳውሎስ እስኬሞት ልትል እጠብቃሎ ግን ሰውነህ ልትደክም ትችላለ ጌታ ብርታት ይስጥህ
    ቢሰገይም ይመጣል ስለሰው ብዙ ባታስብ ይቻላል ምክንያቱም የሰው ኃይል ገደብ አለው የክርስቶስ ግን ተውዳዳሪ የለውምና ከሱ ተጠግተህ ጥላቶችህን ትበቀላለህ በፅናት ብትጠብቅ ወደላይ ከፍ ያደርግሀል ከችርነቱ የተነሳ
    ጌታ አቅምህን ያበራርታ

  • @FilimonBeyene-yj2nj
    @FilimonBeyene-yj2nj Před 24 dny

    Jossiyee
    Andi neger ibaki
    Lingeri
    መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል
    ከ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል
    ስድት ወይስ መከራ ,አይልም
    አንተ በረታ
    #ራዕይ ፪:፲ 2:10 አምብብ
    ኤልያስ ምን አለ-
    ከቀድሞ ነብያቶችና ከ አባቶቸ አልብልጥም ካለ በኋላ
    አምላካዊ መልስ ምን አለ ??

  • @yeshibekeleabebe3637
    @yeshibekeleabebe3637 Před 23 dny

    ፀንቶ መቆም በሚል ርዕስ ስትሰብክ ነበር አሁን የት አለ ታዲያ? እኔ የምጠላው የማይኖርበትን የሚሰብክ አገልጋይ ነው። ደግሞ ባክ ላደርግ ነው ብለህ የምታስፈራራው ማንን ነው? እኛ የምንፈራው አምነን የተከተልነው ጌታ እየሱስ ጥሎን ሲሄድ ብቻ ነው። ጌታ አይጥለንም እንጅ

  • @fanayekebede6599
    @fanayekebede6599 Před 25 dny +1

    ከሄድክ ሴኦል የሜባል ነገር አለ ተረጋጋ

  • @Wake-ee9my
    @Wake-ee9my Před 25 dny +1

    ወንድሜ የጠራህ እግዚአብሔር አይደል?
    ስለአገርም ይሁን ስለግለሰብ ያስተላለፍከው መልእክት ከእግዚአብሔር ከሆነ ምን አስፈራህ ?
    ስለአንተ ሃላፊነቱን የሚወስደው ተናገር ያለህ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ::
    ከመጽሃፍ ቅዱስ ታሪክ አንደምነረዳው የእግዚአብሐር አገልጋዮ እስከ ሞት ድረስ መከራን ተቀብለው ወደ አምላካቸው ተሰብስበዋል ታዲያ ወንድሜ ምን አስፈራህ ? ብትኖር ለጌታ ብትሞት ለጌታ
    ለእግዚአብሔር ነው::
    ስለዚህ ከቤትም ይሁን ከውጪ የሚነሱብህ ጠላት ምንጊዜም ጠላት ነው ::
    አንተ ግን አትፍራ ሚዲያ ላይ እየቀረብክ የሽንፈት ወይም የስንፍና ቃል በራስህ ላይ አታውጅ ::
    ሲድራቃ መሳቅና አብድናጎብን ከእሳት ውስጥ ያወጣ አምላክ ከአንተ ጋር እንደሆነ ለአፍታም መዘንጋት የለብህ ::

  • @messelu3435
    @messelu3435 Před 25 dny +1

    እረ ይህንን መስማት ይከብዳል ባክ አደርጋለሁ አትበል ምን ማለት ነው ኢየሱስን ትክዳለህ ?ወደ ጓዳ ግባ ለአንተ አይነገርም መፍትሔው ያለበትን ታውቃለህ

  • @user-ww9hz7oj1g
    @user-ww9hz7oj1g Před 25 dny +1

    ተረጋጋ አንተም አጥፍተሀል ሁሉንም ተወው ።ወደ አለም ብትሄድ ያየኸው ነው ምን ያስደንቃል?

  • @user-ww9hz7oj1g
    @user-ww9hz7oj1g Před 25 dny

    ፈሳም ወታደር አይደለህም? መከላከል አትችልም? የተማርከው ለመቼ ነው አሰዳቢ።።።።።

  • @mtewolde
    @mtewolde Před 9 dny

    so you do not have GOD. You did not have GOD with you even before. How come you think of darkness after seeing GOD. Shame on you. First, you never have GOD. If you have the spirit of GOD within You, then he would have protected you.

  • @betheltamiru9196
    @betheltamiru9196 Před 21 dnem

    This guy is a mafia. He always confusing people. He needs to sit down and learn first the word of God. He is calling himself prophet but he is acting like a celebrity and crying out for nothing 😂