MAJOR PROPHET BULA TEMESGEN AND ISRAEL DANSA PROPHETIC MESSAGE TO BROOK TESFAHUN FAMILY 23 JAN 2017

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 01. 2018
  • Ethiopian Prophetic Channel (EPC) is dedicated to promoting Ethiopian’s Prophetic, Apostolic, Faith and Evangelical Ministry.
    By using this channel we will bring you all Ethiopian Men and Women of God’s blessings with respect to integrity and accountability using proven and innovative network.
    JESUS LOVE YOU!!
    / ethi.... .
    PLEASE VISIT OUR NEW WEBPAGE
    www.ethiopianprophetic.com/
    we have the copyright licence to upload video contents from
    Bethel Tv, -CJ TV, -Apostel Yedidia, -Prophet Israel dansa (JW TV), -Prophet Yonatan Aklilu, -Prophet Birhanu Dana, Prophet Henok Girma, Prophet Eskinder, Prophet Messay, Apostle JAPI, Prophet Natnael Molalegn, Prophet Belay, Prophet Yesiak Chuko and others songwriter and singers.
    If you have any copyright issue pls contact me with nigyon@gmail.com.

Komentáře • 395

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 Před 4 lety +4

    God gave an opportunity to see CM church and I have seen the mighty work of God. Pr Dr Tesfu you are so humble keep shinning.

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 Před 4 lety +2

    ፕሮፊት እስራኤል ጌታ ዘመንህን ይባረክ በእውነት በአገልግሎት በጣም ተባሪካለሁ ።ጌታ ይባርክ በእውነት ጌታ ካንተ ጋር ነው

  • @prophetashenfichosen8614
    @prophetashenfichosen8614 Před 5 lety +3

    የእግዚአብሔር ሰው ውድድድድድድድ ነው የማረግህ ተባረክ ትሁትትትትትትትትትት ሰው ትሁት አገልጋይ

  • @user-ev3ev3zo4e
    @user-ev3ev3zo4e Před 6 lety +11

    ተዳስቸለው በቀ ተዳስቸለው ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ አድርጓል ሃሌሉያ የብሩክዬን ንግስና ሳምቸለው ከዚህ በለይ ምን አለ ደስታ አራ ኢየሱስ ጌታ ነው እኔም ከዛሬ ጃምሬ አቅጥጫዬ እቀይረለሁ ምክንያቱም ቃል ውቶአልና ከእግዚአብሔር ሰው አምናለሁ ቅዱሳን ብሩከን ነችሁ ተበረኩ

  • @osabobalacho9825
    @osabobalacho9825 Před 6 lety +4

    ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል አሜን
    የኢግዚአብሔር ቅዱሰን በብዙ ተበረኩ

  • @mengistudesalegn2183
    @mengistudesalegn2183 Před 6 lety +1

    የኢየሱስ ስራ እንዲህ ነው።።።።ከብር ለእግዚአብሔር ይሁን።።።።።የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።።።።።።የጠላቶችህን የደጅ ውረስ ።።።

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 Před 5 lety +2

    Uuuuuuuuu Amen Amen Amen pastorey doctorey tesfahun tsegawun yabzaleh✋ temrteh athent west sersero new migebaw hallelujah Tebareku💞

  • @ameeraameera9089
    @ameeraameera9089 Před 4 lety +1

    ውድ አባቴ ልበልህ ወንድሜ ልበልህ አላውቅም እረጅም እድሜና ጤና በክብር ላይ ክብር 100000 እጥፍ ይስጥህ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety

    Dወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።kk

  • @asnakechadugna2413
    @asnakechadugna2413 Před 6 lety +13

    ድንቁ እያሱስ ድንቅ ያደርገል ተበረኩ እግዚአብሔር ይበርከችው በእውነት ነቢይ እስራኤል ዳንሰ ዘመንህ ይበረክህ እዋና ትውት ሰዉ እንደ አንቴ ያላው አለየውም በእውነት እልልልልልልልልልል እያሱስ ጌተ ነው

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 Před 6 lety +1

    I'm far away from my country I missed Jesus wonderful God bless you profit Esral and your mystery your family bless you my humble Brother !!!!

  • @eritreamassawaredsea358

    Thank you Jesus to have such wonderful prophet Israel to bless and healing people in the world. Please prophet Israel remember me in prayers time through spiritual to all my family (my mother. For me, my daughter brothers and sister and to all people have sickness in the world Amen Amen Amen.

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 Před 5 lety +2

    አሜንንን እግዚአብሔር በሁሉ ሰፍራ አለ በእኔ ሕይወት አለ እንደ ጊታ ያለ ማን አለ

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Před 6 lety +4

    God bless you more anointing apostle Israel .

  • @nice7303
    @nice7303 Před 6 lety +2

    fffffffffffff ኢየሱስየ ምን ልበልህ ስምህ ይባረክ
    የእግዚአብሔር ሰው ፀጋ ይብዛልህ!!!!

  • @hffcfty5583
    @hffcfty5583 Před 2 lety

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንን
    ዬአግዚአብሔር ስው
    የሚ ውድህህህ
    አፖስትልዬ ተባረኪልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-yr9uc6ru4g
    @user-yr9uc6ru4g Před 6 lety +2

    ሁላችሁም ተባረኩ የእግዚአብሔር ባሪያዎች

  • @efygeorge1247
    @efygeorge1247 Před 6 lety +12

    I am so glad to hear about Dr Tesfahun and his blessed son. God bless them all!!!

  • @tesfumebrhatu1116
    @tesfumebrhatu1116 Před 6 lety +2

    I don't have any word Glory to God, man of God prophet Israel Dansa,all prophets,Apostles,choirs and all those working with you.
    GBY

  • @balaynes2838
    @balaynes2838 Před 6 lety +2

    ዋውውው አምለኬ ምን ይሰምሃል ክብር ይሁን አባቢዬ

  • @emiyeneshworku7087
    @emiyeneshworku7087 Před 6 lety +1

    Egziabher Egziabher Egziabher!!!kber lante,mder alfalat🙌🙌 saytan gudu fala.gana denku EYSUSE denk yadergal ytbarkachu.

  • @azebabrha9436
    @azebabrha9436 Před 3 lety +1

    GOD BLess you prophet ISRAL D
    a

  • @samerwitgizachw8574
    @samerwitgizachw8574 Před 6 lety +2

    አሜን አሜን ውይ የማይጠገብ ጌታ ስሙ ይባረክ ውይ አባየ ተባረክ በብዙ

  • @Simret_Ambassador_of_Christ

    Am so amazed about his faith that guy who waits confirmation from the prophet. Before the prophet said anything he knew he was talking about him ! You're all blessed ! We love and appreciate you people of God ! Blessings!

  • @fenanbayissa.f4855
    @fenanbayissa.f4855 Před 6 lety +1

    ከዚህ የበለጠ እግ/ር ፀጋዉን ያብዘልህ!!!

  • @jesusismylife4525
    @jesusismylife4525 Před 6 lety +2

    Amen amen tebareklgni Israel
    Hulachumi tebareku Jesus Wonderful agelgayoch wuďddddddd newu 😗😗😗😗

  • @worbituwordofa4541
    @worbituwordofa4541 Před 5 lety

    Eysuese geta and keber legzabher yhuen yegzabher sewe nebey Israel geta Eysues zemenehen yebarek

  • @user-zz8dm8db8f
    @user-zz8dm8db8f Před 6 lety +4

    ዘመናቹ ይባረክ አቦ ነብይ እስራኤል ውድድድ

  • @user-jk5ir4hd2c
    @user-jk5ir4hd2c Před 6 lety +4

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግአብሔር ይሁን ተባረኩ!!!

  • @sararoman5617
    @sararoman5617 Před 3 lety +1

    Major prophet Israel dansa tebarek

  • @abigeyatsehay1203
    @abigeyatsehay1203 Před 3 měsíci

    ጌታ ዘመንህን ይባርክህ❤❤❤❤❤❤😢😢😮😮🎉🎉😢😢😮

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 Před 6 lety +1

    Ameneeeeee esyiiiìiì are tebareke nebeyi esrale egzabhare yebarekeh leberekete hune

  • @ruthh620
    @ruthh620 Před 4 lety

    Wow hulu ledoctor Tesfahun yetebalelet tefeximal Amen 🙏

  • @martamartagashaw8858
    @martamartagashaw8858 Před 6 lety +5

    Hashu በየሱስ በስም ተባረኩ.

    • @user-uc6he4cc1p
      @user-uc6he4cc1p Před 6 lety

      Marta MartaGashaw ባክሽ የገብርኤልን ምስል አስቀምጠሽ የዳቢሎስ ቃል አሜን ትዬለሽ ዋ አትዳፈሩ ዋ ወገኔ

  • @asnakechwerkuabebe9995

    ወንድሜ ኢስራኤል እንኳን ጌታ ታደገህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @salamalmo7812
    @salamalmo7812 Před rokem

    ሰላም አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🤲አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @almazzeweldi9228
    @almazzeweldi9228 Před 5 lety

    Yena Eyosuse denk now
    Abate nebey Israel goyta abzetoh ybarkh yezemnshen Bereket neh ena Egzabehr kante gar now be Eyosuse deme tesefnlen I love you so much ♥️🌹🙏🙌🤚🙏👐

  • @freteklay3845
    @freteklay3845 Před 5 lety

    Amennnnn Geta houiye...enye ...amsgnihalowe....sile melicam Ena kudise hasabeki...Ewdhalowe..... Kalatouchi yateruingl.....ellllllellllllelllllllelllll..ho..halalouyaaaaa

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 Před 6 lety +1

    የራስሽ ጉዳይ የራስህ ጉዳይ ቀር ወደሽ ነው የኢየሱስ ፀጋ ሁሉን ይቀይራል

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 Před 5 lety +2

    Egziabher Amlak semu yibarek✋
    awarya Israel brek bel ✋❤

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 Před 5 lety

    Amen keber le Egeziabeher yehun Eyesus Keresetos yadenal

  • @sabrinaasmara8103
    @sabrinaasmara8103 Před 6 lety +4

    Jesus Wonderfull all the time !!!

  • @mimiyeyedawitlij8573
    @mimiyeyedawitlij8573 Před 6 lety

    Ere amennnnnnnnnnnnn eyesuse geta new geta hoy meche yhun ethiopia yemihedibet gize bezh church melket baymetalinm kalu bicha yemikafelbet ken geta hoy ante takale tebarekulgn tebarekulgn zemenachew yibarek tsegaw hiwot kibat yichemerelachu tebareku

  • @lemmaabebeabagolenunamo5394

    ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል አሜን ያደርጋል !!!

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 Před 6 lety +4

    አሚንንንንን. ክብሩ. ለ ጌታችን. ለ እዬሱስ
    ይሁንለት. ነብይ. እሱዬ. እኖድከሌን

  • @zjz3208
    @zjz3208 Před 6 lety +2

    አሜን አባትሆይ ምን ይሳንሀል ተባረኩ

  • @anibekele3658
    @anibekele3658 Před 4 lety +1

    Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeeen abba kiya ulfadhuu yesuse isaa burqa jireenya alee luyaa

  • @melkamkw715
    @melkamkw715 Před 5 lety +3

    min lebel abate qalat yasegnal kef bel sira dink naw

  • @milkettilemathankyoujesus9560

    Kibir hulu le geta
    Tabereku bagete sim 🙌🙌🙌

  • @ደሴ
    @ደሴ Před 6 lety +7

    አሜን እሰይ ጌታ ይክበር

  • @mayaalmayo3822
    @mayaalmayo3822 Před 6 lety +2

    Helaluya helaluya helaluya helaluya helaluya ameeeeeeeeen zemenechu.yibereki

  • @jerryzalaba8883
    @jerryzalaba8883 Před 6 lety +3

    Amen Amen God bless you thank u Jeseu

  • @meratekle2792
    @meratekle2792 Před 6 lety +3

    you are blessed man of God

  • @retagebre3638
    @retagebre3638 Před 6 lety +3

    ተባረክ አንበሳዬ

  • @ethiopiaethiopia2721
    @ethiopiaethiopia2721 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ታባረክ

  • @tarikudesalgn2707
    @tarikudesalgn2707 Před 6 lety +3

    Amen l geta hulu yechalale

  • @amelewerkdumucho1412
    @amelewerkdumucho1412 Před 3 lety

    Ameeeee nAmeeeee Tabarakuuuu Geta abizto yibarkachu Tabarakuuuu Hulachumi 🤲🤲🤲🤚🤚🤚🤚

  • @prophetashenfichosen8614
    @prophetashenfichosen8614 Před 5 lety +1

    የእግዚአብሔር ሰው ለአንድ ደቂቃ ፀልይልኝ ???

  • @ilovejesusjesusislive6700

    አሜን ተባረኩ!

  • @seenaa.tasammawogeri8054

    Amen geta yebarkchu
    Amen Amen Amen Amen Amen Amen
    ebbifaamaa dachan

  • @user-ez7ce5cj9h
    @user-ez7ce5cj9h Před 4 měsíci

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 🙏🙏🙏

  • @asheeadii1927
    @asheeadii1927 Před 6 lety +3

    Ameeeeeen.ameeeeeen tebarku ye abte brukan ameeeeeen denk nek getahe

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen egziyaber hoy kberlen bewnet

  • @kedesetmillion7010
    @kedesetmillion7010 Před 5 lety

    Ye geta bariya tebarek beruke yene niguse

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 Před 5 lety

    Amen zare yene negner gezew deresuwal keber le Egeziabeher yehun

  • @mimiabebe7115
    @mimiabebe7115 Před 5 lety

    AMNE I RECEIVE Jesus name Amne eysous

  • @asnakeshbunaro3452
    @asnakeshbunaro3452 Před 5 lety

    amen amen amenn...... tawka wosarikk

  • @MahiMahi-cg9vv
    @MahiMahi-cg9vv Před 5 lety +1

    Ammmeeen ammmeeen ammmeeen

  • @diboraaberham2128
    @diboraaberham2128 Před 6 lety +2

    Ameenn ameenn eyesus geta nawu yee egezaber sawu nebiyu israel burki huni

  • @tezuaberatola5238
    @tezuaberatola5238 Před 2 lety

    Amen amen amen geta yebariki

  • @QataaNufBariesaaamen
    @QataaNufBariesaaamen Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen Iyesus dhuguma si walin jiraa haleeeeeeeluuuuyaaaaaaaa

  • @amiyegetalj8035
    @amiyegetalj8035 Před 6 lety +2

    amen amen amen ahu ahu ahu tebareku

  • @werkdekeba406
    @werkdekeba406 Před 6 lety +1

    Ebbiifamaa Nama bonsa garuumaan gooftaa keenyaa!!!!!

  • @blessedforeaver2547
    @blessedforeaver2547 Před 5 lety

    Tebarek ye Egzybhire sew

  • @aaraqash2099
    @aaraqash2099 Před 6 lety +3

    Amen amen Tebarekuuu

  • @askuumicooiyasuuuuuuus6085As

    amen ameen haleluyaa iyasuuuuuuuuuuuuus goftaadhaa 📖📖📖📖🤲🤲🤲🤲

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 Před 6 lety +4

    ጸጋዉ. ይብዘልክ

  • @wondimugebremariam273
    @wondimugebremariam273 Před 5 lety +2

    God bless you man of God

  • @patanahi6824
    @patanahi6824 Před 4 lety +1

    Ameen amen ameen amen ameen amen God bless you

  • @libeebaigzabihertsannaaayi7757

    Amen amen hidhaankoo hinikameeraa maqaa iyesuusiin issayi

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @biyyakeenyayaddugooftaadar5161

    Ameeen ameeen ameen elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele iyesus tabaraki abb🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @ammayyuukw9064
    @ammayyuukw9064 Před 6 lety +1

    AMMEEEEEEEEEEEEN AMMEEEEEEEEEEEEN AMMEEEEEEEEEEEEN TABAREKU!!!!

  • @meskerem.m3161
    @meskerem.m3161 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yimeabet611
    @yimeabet611 Před 5 lety +3

    God bless u

  • @belayalemu2112
    @belayalemu2112 Před 6 lety +2

    God bless you prophet

  • @xtraxtra9099
    @xtraxtra9099 Před 5 lety

    Ammmmmen Taberku

  • @zewudineshmathewos5616

    Amen amen amen amen dinq iyesus dinq yadergal

  • @asteryeesusinnaagakooti6670

    Uuuuuuuuuuuuuuuu
    Esyyyyyyyyee halleeluyyaa geta sira layanow tabereku

  • @user-sp5bp8jj5b
    @user-sp5bp8jj5b Před 6 lety +1

    አሜንንን

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 Před rokem

    Woww Amen.Amen💖💔💔💔💔💔💔💛💛💛💛❤❤❤❤💜💜💜💜💜nabyyi isr..and.nabyyi.t...💖💖💖💖🔥🔥🔥

  • @istandwithtigraym7981
    @istandwithtigraym7981 Před 6 lety +3

    Amen..Eseeeyyyy

  • @isaanafdhigee4626
    @isaanafdhigee4626 Před 5 lety +2

    Ameeeeen tebareku
    ebbifammaa dachan

  • @user-el9lt1uz3x
    @user-el9lt1uz3x Před 6 lety +2

    አምላክ ይጠብቅክ

  • @zenagirma892
    @zenagirma892 Před 6 lety +6

    አረ ኢየሱስ ድንቅ ነው

  • @omaralshamsi5012
    @omaralshamsi5012 Před 6 lety +1

    Ashuuu hallelujah hallelujah eyesuus geta now 💜💜💜💜💜💜

  • @genetshume1937
    @genetshume1937 Před 6 lety +1

    God bless you 👏👏👏👏👏👏👏

  • @ganatdarasa2997
    @ganatdarasa2997 Před 6 lety +1

    Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen geta hoy sim yibarke kibirii huluu Lanet yihun Ameeeeeeeeen tebarek tebarekuu geta yibarikachuu zemenachuu yibarke Ameeeeeeeeen

    • @aynujesus9359
      @aynujesus9359 Před 5 lety

      Ameeen ameeeeen ameeen tebareeek yeabateeee jeginasass

  • @absiiratsegaye5544
    @absiiratsegaye5544 Před 6 lety +1

    Amen Amen Get semuu yebark

  • @birhanutadesse554
    @birhanutadesse554 Před rokem

    thank you Jesus