||ከጅቦች ጋር የተፋጠጠው||ነብይና ||አስደንጋጩ ክስተት||ከነብይ ቡላ ተመስገን||ጋር13 April 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 04. 2022
  • Divine show with pastor Sofaniyas Molalign
  • Zábava

Komentáře • 703

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 Před 2 lety +78

    ከሁሉም ደግሞ የእግዚአብሔር ትዕግስቱ ይደንቀኛል

    • @beteggg1100
      @beteggg1100 Před 2 lety +1

      እኔም ግርም ይለኛል

    • @hirutmichael8494
      @hirutmichael8494 Před 2 lety +1

      እኔም የሚገርመኝ ይሄው ነው

    • @michon12
      @michon12 Před 2 lety

      እንደኛማ ቢሆን ድሮ ነበር የሚያልቅልን አሁንማ አበዙት እኮ

    • @tamratnemeta3737
      @tamratnemeta3737 Před 2 lety

      እኔም አቤት ምህረቱ አቤት ትዕግስት ያስብሉኛል

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Před 2 lety +31

    DEVINE COMEDY SHOW by Sofonias. Thank you for bringing to light what level ridiculousness is out there. It's funny if it wasn't so sad.

    • @gazalsaid7573
      @gazalsaid7573 Před 2 lety +1

      100% agree, its mind boggling that poeple actually believe in this nonsence. Having said that, I am enjoying the COMEDY

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 Před 2 lety

      You are absolutely right. It is Really sad

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 Před 2 lety +12

    የእርቅ አደባባይ ይሁንልን ጃልማሮም በእውነት እግዚአብሔር በኢየሱስ የማያድነው የለም አሜን እንፀልያለን 🙏

    • @simegndibaba4862
      @simegndibaba4862 Před 2 lety

      May God bless you

    • @allyaniyo6873
      @allyaniyo6873 Před 2 lety

      ዴቭ ዴቭ ቶቶቶ ምን እያመጣነው? ይታወቃል ? ድሮ በአባቶች ዛመን እንደዛ ሁኔተ አሌ እንዴ?????

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 Před 2 lety

      I wish galmaro start church in welwga forest.

  • @alemsegedlike8059
    @alemsegedlike8059 Před 2 lety +3

    ፓስተር ሶፎኒያስ በእኔ አስተያየት እንደዚህ አይነቱን ሰው በሚዲያ በማቅረብ ንፁህ የሆነውን ወንጌል የሚሰብኩትንና የሚያምኑትን ቅዱሳን ለሌሎች የመዘባበቻ ምክነያት ማድረግህ በጣም ያሳዝናል፡፡ ስህተቱ የአንተ እንጂ የዚህ confused የሆነ ሰው ችግር አይደለም ፡፡ ለሌላጊዜ ሰው ስትጋብዝ እንደዚህ አይነቱን የእግዚአብሔር ቃልና መንፈሱ የሌለበትን እና መሠል አገልጋይ ነን የሚሉትን እየጋበዝክ የአየር ሰአቱን በተረትና በቃላት ድሪቶ ከምትሞላ ፡፡ የጌታን ምፅአት የሚነግሩንን እውነተኛ አማኞችን ጋብዝልን ፡፡እየተቀምክበት ያለው ሚዲያ ጠቃሚሞ አደገኛም ነውና፡፡ ምክሬ እንደ ክርስቶስ አማኝና እንደ አንጋፋ የሚዲያ ባለሙያ ጭምር ነው፡፡

  • @mengistumulatu3703
    @mengistumulatu3703 Před 2 lety +13

    በመጀመሪያ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን። በጠያቂውና በተጠያቂው መካከል ምንም ችግር የለም ትንሽ የቋንቋ ችግር እንጂ። ወንድም ቡላ ቋንቋው ኦሮምኛ ቢሆንም አማርኛም ይችላል ። ሊበረታታ ይገባል። የተናገረውን ሰምቻለሁ ። አየሁ ያለውንና ሰምቻለሁ ያለውን ተናግሯል። እንደ ተመልካች ምንም ልፈርድ አልችልም ምክንያቱም በህልምም ይሁን ራዕይ ያየው እርሱ ነውና በግዜው ሲገለጥ እናየዋለን። ትንቢት እኛ እንደምንፈልገው ሳይሆን የትንቢቱ ባለቤት ወይም ሰጪው በራሱ ፕሮግራም ውስጥ ያለውን ለሚያገለግለው ለመረጠው ሰው ይሰጠዋልና መልዕክቱንና ግዜውን መመርመር የእኛ ፈንታ ነው። የነብያቶች ብቃት ያለው የሰሙትንና ያዩትን ወደ ምድር ሲያደርሱት ለሰዎች በሚገባና ግልፅ በሆነ መንገድ ማቅረባቸው ላይ ነው። ትንቢት ሁሌም አከራካሪ የሚሆነው መልዕክቱ ለሰሚው የማይመስል የማይጠበቅ ነገር በመሆኑ ነው። ትንሽ መሆን የለበትም ነበር ብዬ የማስበው ስለ ጭሮ ስለሚባለው አገልጋይ እዚህ ሳይሆን መጀመሪያ ለራሱ ቢነግረው እምቢ ካለ በጉባኤው ቢያስጠነቅቀው ይችል ነበር። ይህንንም ስል እውነቱ ያለው ሰማሁ ባለው በወንድም ቡላ እና በወንድም ጭሮ መካከል ስለሆነ እኛ መስማት ብቻ ነው ያለብን። በመጨረሻም ወንድም ሶፍኒያስ በፊት በፊት እንደጀመረ ሰሞን ያመቻምች ነበር ማለትም ተጋባዥ እንግዶቹን ላለማስከፋት በመጠንቀቅ ብዙ ይጥር ነበር አሁን ግን ሀርድ ቶክ ባይሆንም ፊት ለፊት ይሟገታልና እናመሰግናለን። ማንም ሲጀምር ጨርሶ አልጀመረምና እኛ ልናደርገው ያልቻልነውን አንተ አድርገሀልና በርታ። ስትጋብዝ አትምረጥ ከመረጥክ የህይወትን ሌላኛውን ጎን እናጣዋለንና አምጥተህ ሁሉም ይመዘን በጥቂቱ። ማንም ቢመጣ ለትምህርታችን ነውና እንጠቀማለን ። አንተ ባትጋብዝ አናውቃቸውም ነበር። ማወቃችን ጥቅሙ ለኛ ብቻ ሳይሆን ለጋብዝካቸውም ጭምር ነው ። እንፀልይላቸዋለን። በተረፈ ፕሮግራምህ ከዚህ በበለጠ ይሰፋልና የሁሉም ሰው አስተያየት እንደ ግብዓት ነውና ትከሻህን ሰፋ አድርገህ በሚዛናዊነት ቀጥል። ወንጌል ያሸንፋል አንልም። ተፈፀመ የሚለው ቃልን ካስተዋልነው ወንጌል አሸንፏል እንበል። ሻሎም።

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 Před 2 lety +2

      He is told by devil 😈. He mix everything.

    • @letyaberaofficial
      @letyaberaofficial Před 2 lety +1

      @@fekadugeberesillassie7504 justice for inglish bro kkkkkkk

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 Před 2 lety

      @@letyaberaofficial inglish×write it english.

    • @Viva77265
      @Viva77265 Před 2 lety +1

      @@letyaberaofficial አመድ በዱቄት ሳቀ አለ የሃገሬ ሰው 🙄🙄🙄😂😂😂😂😏😜😜

    • @helinatesfaye9947
      @helinatesfaye9947 Před 2 lety

      🤔🤔ይሄንን ሁሉ በምን ትእግስት ፃፍከው????

  • @user-bm1xm9rq6f
    @user-bm1xm9rq6f Před 2 lety +6

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ዛሬ የሰውየው ዛቻ የሶፊ አመላለስና አጠያየቅ 😂😂 ( እሺ እሺ የሚላት ነገር ) እና ሳይገባው ሲቀር አስተያየቱ ደሞ😂😂😂😂😂 ሶፊ ያንተን reaction እና ንግግር ለማየት ነው የምገባው ሰዎቹ ቢያናድዱኝም በሶፊ ተዝናንቼ ነው የምወጣው 😂😂😂😂😂 ተባረክልን ሁሌ አቅርብልን
    አቤት ኢየሱስዬ ትዕግስትህ🥺🥺🥺

    • @clemobile2086
      @clemobile2086 Před 2 lety +1

      እረ ምን ያስቃል ይህ ውስጤ እንዴት እንደተናደደ ክርስትና ይህንን ያህል ይቅለል? ወንጌል እኮ የከበረ ነው

  • @cocolatestar396
    @cocolatestar396 Před 2 lety +6

    እነዚህ ስዎች ግን ከየት ነው የሚመጡት?? እግዚአብሄር ቶሎ ና አገራችን እንደዚህ ሆና ማይት ያማል ሁሉ:: 😭😭😭😭😭 ምን ጊዜ ላይ ደረስን???

  • @yeshewoorkmerete1036
    @yeshewoorkmerete1036 Před 2 lety +17

    ወይግዜ ያሁሉ ወንጌላዊ የታሰረለትና የሞተለት እምነት የማንም ዱርዬ መጫወቻ ይሁን የዛሬው ደግሞ የተለየነው ፈጣሪይድረስላችሁ።

  • @zekariyasmengistu3332
    @zekariyasmengistu3332 Před 2 lety +22

    ይህን ቻናል ግን ለምን አናዘጋውም የእውነት 😭😢😭 ብዙ ሰዎች ሚያምኑም ማያምኑም እየተሰናከሉበት ነው

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 2 lety +11

    ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ‼️‼️‼️‼️‼️

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety +4

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሠ

  • @lifespirit4426
    @lifespirit4426 Před 2 lety +2

    ወይ ኢትዮጵያ የእብድ መጫወቻ አሳዛኝ ሀገር ትሆኚ!!! ሶፎኒያስ ስለፈሰሰልህ ክቡር ደም ስትል ከዚህ አስነዋሪ ሾው ወደ በሰሉና የሚያንጽ ነገር ወዳላቸው አባቶች ፊትህን አዙር። አለበለዚያ ውድቀትህ ከዚህ በላይ የከፋ ነው።

  • @mamoalemu1941
    @mamoalemu1941 Před rokem

    በእስራ አምስት አመቱ መሰበክ የጀመረ ድንቅ ፓስተር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 Před 2 lety +6

    ፕሮግራም አቅራቢው ፦ የጴንጤ ማፈርያ መልዕክትና ዓላማ የሌለው÷ የyoutube ተመልካች እስካገኘና ገንዘብ እስከሰራ ድረስ ለእግዚአብሔር መንግስት ምን እያዋጣሁ ነው ? ምን እያጎደልኩ/እያጠፋሁ ነዉ? ብሎ የማይጠይቅ፣ ራሱንም ሆነ የሚያስተላልፋቸውን ሀሳቦች የማይገመግም ሆዳም ነው :: የሀገሬ ሰው ማን እንደሆንክ እንድነግርህ ጓደኛህን ንገረኝ እንደሚለው፤ የሚያቀርባቸው እንግዶቹ በሙሉ በሚባል ሁኔታ የእርሱ ብጤ ናቸው:: እኔ እሱን ብሆን ተሸክሜ የጉልበት ስራ ሰርቼ ብበላ እመርጣለሁ፤ለምን በአፍንጫዬ አይወጣም?!

  • @tube4545
    @tube4545 Před 2 lety +10

    እነዚህን ሌቦች እያመጣህ አጋልጥልን። ምድረ ዱርዬ ነብይ አያሉ የእግዚአብሔርን ቤት ያሰድባሉ። እንደ እህል አያመጣህ አስጣልን ይድረቁ። እግዚአብሔር ይቅር በለን።

    • @ruthboaz3984
      @ruthboaz3984 Před 2 lety

      ተው ይሄ ልጅ ጥሩ ነው።

    • @prophettalimosgoa1627
      @prophettalimosgoa1627 Před 2 lety

      “ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱና ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።”
      - ገላትያ 5፥15

    • @tube4545
      @tube4545 Před 2 lety +1

      @@prophettalimosgoa1627 ሽፍታ ጃልማሮ በፍጹም የኔ ነፍስ አባት ነው ብሎ የሚያምንን ሰው አልቀበልም ይሄ ጥቅስ አያስፈልገውም ጃል ማሮን ሊወደው ይችላል ኝ ነፍስ አባቴ ነው ብሎ የሚያምንን ነብይ እኔ ልሰማው አልወድም አልቀበልም።

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 2 lety +12

    ወይ ጉድ !!!! ሁሉም አዲስ አበባ ነው መኖር የሚፈልጉት ይገርማል የዚህ ደግሞ የተለየ ነው።ኡፍ የአሁኖቹ ደግሞ እጅግ ያስፈራሉ። እግዚኦ አንተ ይቅር በለን ።እኔስ ይህንን ዘመን ፈራሁት። የሀገር ወረራ ማለት አሁን።

    • @prophettalimosgoa1627
      @prophettalimosgoa1627 Před 2 lety +1

      “ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱና ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።”- ገላትያ 5፥15

    • @bk7202
      @bk7202 Před 2 lety

      ታድያ ምን ችግር አለዉ አድስ አበባ ብኖሩ ?

  • @tihtinayejualgaw1788
    @tihtinayejualgaw1788 Před 2 lety

    እኔ ካንተ አላውቅም አልገባኝ ይሆናል ግን በእግዚአብሔር ስም ሲቀለድ ተባባሪ ባትሆን ደስ ይለኛል እባክህ እግዚአብሔር ያላከበረ ስራ ልክ አይመስለኝም እግዚአብሔር ሁሌም በዙፋኑ ላይ ነው

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 Před 2 lety +1

    ኽረ ሶፊ በሳቅ ገደልከኝ አንተም በጣም እየተዝናናህ ነው ይመችህ የኦነግ ፖለቲከኛ ነው የእግዚአብሔር ሰው አይደለም

  • @user-bp5qg8em3o
    @user-bp5qg8em3o Před 2 lety +5

    እረ ክፉል ሁለትን ቶላ ልቀቀልን ይሄ ሰውዬ ተመችቶኛል

  • @teferagetachew9751
    @teferagetachew9751 Před 2 lety +2

    ጽናቱን ይስጥህ ፓስተር...እንደው ስለ ወልቃይት እ/ር ምን ይላል ብጠይቅልኝ

  • @degefamamoofficial8452
    @degefamamoofficial8452 Před 2 lety +1

    የገባውን ቃል ባለመፈፀሙ አይቀጣም ይሄንን እውቅ። አንተ ግን የምህረት ልብ የለህም። ምህረትን እንደተቀበለ ሰው እንኳን የማሰብ አቅም የለህም። ጌታ ይቅር ይበልህ

  • @teferaabera4979
    @teferaabera4979 Před 2 lety +3

    ሶፎንያስ ግን ወደገጠር ተመልሰህ ለምን ገበሬ አትሆንም፡፡

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Před 2 lety +5

    ሶፊ ባለ ስናይፕር አመጣህብን ወደፊት በመድፋ ሊሰብኩን ነው (እነ ድሬሀራራ) ቂቂቂ....!!!!!

  • @abbksl651
    @abbksl651 Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ሆይ ለስምህ ስትል ግድ ይበልህ በሰምህ የሚዘባበቱብህ ላይ እጅህን ኣንሳ
    በእይሱስ ስም ይብቃ

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 Před 2 lety +3

      " ዓመፀኛው ያምፅ፣ እርኩሱም ይርከስ፣ ፃድቁም ይፅደቅ፣ ቅዱስም ይቀደስ፣ እነሆ በቶሎ እመጣለው፣ ለእያንዳንዱ እንደ ስራው ዋጋ እከፍል ዘንድ" ስለሚል አትጨነቂ የእግዚአብሔር ትንቢት ፍፄሜ ናቸው። ይህ ሊሆን ግድ ነው የኛ ኃላፊነት መፀለይ ብቻ ነው። ተባረኪ

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 Před 2 lety +2

      ኣሜንንንንን

  • @alemtsehayberihun8282
    @alemtsehayberihun8282 Před 2 lety

    ፀጉሩን ማሳደግ የሚፈቀድለት ናዝራዊ የሆነ ሰው ነው ትቢቱ እንደ እግዚህአብሔር ቃል ይፈተሽ

  • @selethyopia3059
    @selethyopia3059 Před 2 lety +3

    እንደ መሀይብነት ግን ድፋረት ሚሰጥ ነገር የለም

  • @Viva77265
    @Viva77265 Před 2 lety

    ወይ ቤተክርስቲያንና ሃገሬ ምን ያህል ወርደን ወርደን ጃልመሮን ሰላም ለኪ የምንልበት ደረጃ መድረሳችን ከአጃኢብ ሌላ ቃል የለም ድምምታ ላይ ያለንበት ሁኔታ ነው ያለው

  • @adddddddd
    @adddddddd Před 2 lety +1

    ፓስተር ሶፎንያስ የምታቀርባቸው ሰዎች ትንሽ ወጣ ሊሉ የሚችሉ አይነቶች ናቸው ይሁንምእና አንተ ግን ጋባዥ እንደመሆንህ መጠን ከዘራፉ አቀማመጥህ ጀምሮ ግልምጫ እና ንቀት የሚመስለውን አስተያየትህ ሲደመር ድምጽህን ከፍ አድርገህ እየተቁነጠነክ የምታወጣቸው ቃላቶች በመጠኑም ቢሆን በስነስርአት መልኩ መስተካከል አለበት ብዙ ጊዜ ኢንተርቪዮችህን አይቻለሁ አንዳንድ ጊዜ ትንሽ ይከብዳል የተጠያቂዎችን ሞራል መጠበቅ አለብህ።

  • @meselemesele6711
    @meselemesele6711 Před 2 lety +22

    እየሱስን ቀልድ አረጉት የመጨረሻው ዘመን መገለጫ

  • @gechlemma2000
    @gechlemma2000 Před 2 lety +3

    መስቀል በተሰቀለው ክርስቶስ ሞት እርቅን አግኝተናል እውነትም የእርቅ አደባባይ ይሁንልን ጃል መሮም ይምጣ ያገልግል የተሻለውን ብለሃል

  • @rossarosse3963
    @rossarosse3963 Před 2 lety +2

    አቤት አቤት አቤት ቅዠት ቅዠት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ። ኢትዮጵያን በምህረትህ አስበን ።

  • @mymeofme9993
    @mymeofme9993 Před 2 lety +2

    መናፍስትን የመለየት ፀጋ ስላለኝ የምነግረው ነገር አለኝና እባካችሁን ስልኩን አስቀምጡልኝ።

    • @johnsonejigu-TV_2000
      @johnsonejigu-TV_2000 Před 2 lety +1

      አጋንት እየተጫወተብህ ነው ልትለው ባይሆን?

    • @ashemanall
      @ashemanall Před 2 lety +1

      ለዚህ ፀጋ አያስፈልገውም ......

  • @mimilove6630
    @mimilove6630 Před 2 lety +12

    LORD HAVE MERCY !!!

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 2 lety +9

    ጃልማሮ አገልጋይ ቢሆን ደስ ይለኛል። ነገር ግን አሁን ሰው የሚገድለው ድምፅ እየሰማ ነው ማለትህ ግራ አጋብቶኛል። ለናንተም ጄልማሮ፣ ለኛም እግዚአብሔር አለን።

  • @kukkuassefa8347
    @kukkuassefa8347 Před 2 lety +4

    ወይ ነብይ ቡላ ሶፊዬ ከየት ነው የምታገኛቸው?

  • @teshaleworku4124
    @teshaleworku4124 Před 2 lety +4

    ሶፎኒያስ እየጠራህ የሚዲያ ሽፋን የምትሰጣቸው ሰዋች ለእግዚአብሔር መንገስት ምን አይነት አስተዋፆ እያደረጉ ነው ? ሶፎኒያስ የእግዚአብሔር መንግስት ለማፍረስ በጣም እየጣርክ ነው ሰው ከእግዚአብሔር መንገስት የሚያርቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው በግልፅ በሚታይ ሁኔታ የጴንጤውን እምነት የሚያፈርስ ነገር በሚዲያህ እየሰራህ ነው አስተውል በማስተዋል እየው የለቀካቸውን በሙሉ

    • @nanichernet7949
      @nanichernet7949 Před 2 lety +2

      ይህ ጥያቄ ትክክለኛ ነው ብዙ ጊዜ መልክት ልኬ ነበር መልስ አልሰጠም ያንፃል ወይ ብዬ ጠይቄ ነበር ለወንጌል መጠንቀቅ አለብን በዚህ ጊዜ ቤተክርስቲያን እየተናቀች ያለችበት ጊዜ እሱ ደሞ ተጨማሪ መሆኑ ያሳዝናል

    • @user-xp7lc1me2u
      @user-xp7lc1me2u Před 4 měsíci

      Gim lagim sigmama

  • @innerpeace238
    @innerpeace238 Před 2 lety +1

    እኔ ምለው፤ የ ምን ጉዶች ናችሁ በዘመናችን የበቀላችሁት? የቤተክርስቲያን አረሞች

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 Před 2 lety +4

    እርስ በርስ ያላቸው ጥላቻ ጥግ ድረስ ነው እግዚአብሔር እኮ ተዋደዱ እንጂ ወንድምህ ላይ ተነሳ አይልም ይህ መልዕክት ደግሞ የእግዚአብሔር አይደለም ኽረ ግብዝ አትሁኑ ቅናት ነው እንዲህ የሚያደርግህ ሁላችሁም አንድ ናችሁ አትረቡም

  • @ps1al3m63
    @ps1al3m63 Před 2 lety +1

    ጌታ እንኳን በደልን ሸፋኝ ነው ÷ ገመናን ነውርን ክስ ኃጢአትህን አይገልጥም ÷ እርሱ እጅግ ትሁት ሰውን ወዳጅ ሰውን አፍቃሪ ነው ÷ ተው ውንድም አለም.... ሙሴ ስለህዝብ ጸለየ "እነርሱን ከምታጠፋ እኔን ከህይወት መፅሐፍ ደምስሰኝ " አለ ጭንጋፍ ይሆንበታል ከምትለው ስለምን አትማልድለትም? ዘመኑ እንደሆነ ዘመነ ምህረት አምላክ ለምህረት ቅርብ አይደል በል ጸልይለት

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J Před 2 lety

    ከነቢይ ቡላ ጋር የነበረውንቃለ ምልልስ ተከታትዬአለሁ

  • @user-xg6oj2jg1g
    @user-xg6oj2jg1g Před 2 lety +4

    የእርቅ አደባባይ ጥሩ ነው ስለ ነብይ ጭሮ በግል ንገረው ጃልመሮን ጌታ ለውጦ ለራሱ ሊያደርገው ይችላል እዬ ደም የጌታ ባህሪ ነው ትውልድን የሚለውጠው ጌታ ነው

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 Před 2 lety +2

    ጃል ማሮ መንፈሳዊ አባት ሲሆን እንዲሁ ነው የሚዘላብደው።

  • @nazrawiashewinner876
    @nazrawiashewinner876 Před 2 lety +6

    የሚገርም ነገር እየሰማን ነው። ጃል ማሮ መንፈሳዊ አባት ሆነ ጭራሽ። ሶፊ የምታቀርባቸው ሰዎች ያዝናኑኛል በጣም

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 2 lety +3

    ኢየሱስ ብቻው ጌታ ነው
    አንተ ምሰበሰባቸው ሰዎች እዳተም እራሳቸው የሚያካብዱ ናቸው ኢየሱስን አሰቀድሙ
    ኢየሱስ በሰሙ እስራት ውሰጥ
    ያሉት ሰዎች አለ እጂ ጅብ ስበክ ማን አለህ ያድናል

  • @tigisttaye6734
    @tigisttaye6734 Před 2 lety +1

    ዘንድሮ የኢትዮጵያ ኮሜዲያን ውሃ በላቸው እንደ ቡላ ያሉ ተቀናቃኝ ስለመጡባቸው

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 Před 2 lety +1

    ድንቁርናን የመሰለ መታደል የለም አትፈራምና።

  • @devidhabte5630
    @devidhabte5630 Před 2 lety +1

    Ahunm motehal...I swear in the name of God...

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 Před 2 lety

    ኽረ ሶፊ በጣም ነው ያዝናናህ አይደል? ይመችህ ቁጥር አያውቅም እንዴ? እግዚአብሔር ብር አይፈልግም ልብ ነህ።

  • @spritualrevivalvoicetube4131

    አረ ይህን የምትሰሙ ሰዎች ሰዎቹ እብድ ስለሆኑ እኛንም እንዳያሳብዱን ፈራሁ

  • @solomontonjo6300
    @solomontonjo6300 Před 2 lety

    ሶፊ ታዋቂ እያደረካቸውኮ ነህ። ተመልካቾችን /ተከታዮቹን ከምን ያንፃል ይህ ኘሮግራም?

  • @saliwakomezmurtube6627

    ምንም ነገር አይደንቀኝም ምክንያቱም በመጨረሻ ዘመን ሀሰተኞኝ ነብያት ይነሳሳሉ ስለሚል አትፍረዱባቸው፡ጌታ ይቅር ይበላቸው ።

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 Před 2 lety

    ሶፊ ላንተ ክብር አለኝ ለእውነት የቆምክ ጋዜጠኛ ነህ።

  • @AM-ky2vl
    @AM-ky2vl Před 2 lety

    ፓስተር ጰናቱን ይስጥህ። በጣም አድናቂህ ነኝ።

  • @Joymberhe
    @Joymberhe Před 2 lety +5

    Lord have a mercy

  • @tekaligntadesse5629
    @tekaligntadesse5629 Před 2 lety +4

    ነቢይ ነኝ ባዩ ቡላ 12 ወንድሞቹን በጨረሰው ቃልቻ መንፈስ የሚሠራ እንጂ የኢየሱስ ሽታ የሌለው ዘረኛ ነው።

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 Před 2 lety +1

      በድፍረት መናገር አይከብድም

    • @tekaligntadesse5629
      @tekaligntadesse5629 Před 2 lety

      @@meseretmola1330 ከሰውየው ሙሉ ድርጊትና አገላለጽ መነሻ እንጂ በግለ ግምት ድፍረት ቢሆንማ ይከብዳል።

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 Před 2 lety +1

      @@tekaligntadesse5629 ጌታ ቤቱን ያፅዳ ከባድ ነው

    • @adinoad915
      @adinoad915 Před 2 lety

      😂😂😂

  • @habtamuhaile4460
    @habtamuhaile4460 Před 2 lety

    I appreciate Sofonias, go a head!

  • @hannaferede9248
    @hannaferede9248 Před 2 lety +1

    አዘጋጁ ግን እንደዚህ አይነት ሰዎችን ከየት ነው እየሰበሰብክ የምታቀርባቸው ?

  • @tilahunderseh8896
    @tilahunderseh8896 Před 2 lety

    ጎበዝ አንዴት ተቀለደ አሉናባ ዜናው፤ ምን አይነት የአምታታው በከተማ ዘመን ላይ ደረስን፤ ለመሆኑ አነዚህን አገልጋይ ነን ባይ ጩልሌዎች ማነ ነው የጠራቸው?

  • @blacklivesmattergaming3215

    ወንድሞቹን የገደለው ቃልቻ ሳይወጣለት እንዴት??? ....እግዚአብሔር ሐጢያተኛውን የሚወድ እንጂ የሚራገም መንፈስ አይደለም።

  • @woinshtegebrebesha9872
    @woinshtegebrebesha9872 Před 2 lety +1

    Kikiki pastor Sofi you are special person . You must be' different .

  • @youtubecopyright5627
    @youtubecopyright5627 Před 2 lety +2

    ጌታ ብርክክክክክ ያርግህ

  • @selamawitbelayneh1417
    @selamawitbelayneh1417 Před 2 lety

    እግዚኦ እነዚህ ናቸው እኮ አገሪቷን እየመሩ ያሉት እና አገሪቱ ውጥንቅጦ የወጣው ጌታ እባክህ ቶሎና

  • @edenabadi6022
    @edenabadi6022 Před 2 lety

    ሶፊዬ እንደ ዛሬ አስቀሀኝ አታውቅም calwwwww engidhhhh

  • @danhabte9068
    @danhabte9068 Před 2 lety

    En be hiwete endezh ayenet sake seka alakem sufi zari gen meret sew ametah wey gode gen bezo ebede ale leka

  • @ayanadiriba7390
    @ayanadiriba7390 Před 2 lety +1

    Prophet Bula jabadhu sijallanna!

  • @brookmoti1055
    @brookmoti1055 Před 2 lety +3

    I love ❤️ this Man

  • @user-bx8wh9ge8l
    @user-bx8wh9ge8l Před 2 lety +2

    ሰውየው እየዋሸ እንዳይመስላችሁ፡ አጅሬ እየተጫዎተበት ነው። ወዮ፡ ግን የደነዘዘው በዛ!

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před 2 lety

    የዚህ ልጅ እብደት ያዝናናኛል ክክክክክክ መካሪ ዘመድ የለውም ግን ? እሄን ልጅ የያዘው መጋኛ ግን የሃገው ውስጥ አይመስለኝም።
    ሰው እንዴት ቅዠትና እምነት ይቀላቀልበታል ?

  • @mikiyasalemu5109
    @mikiyasalemu5109 Před 2 lety +2

    አራ ይሄ ሰውች በዳንብ ቅሞና ጣጥቶ ነው የመጣው! አቤት እግዞ ማርና ፈጣር ምን አይነት ጉድ ነው የምናያው የምንሳማው! በጣም ያሰዝናል!

  • @malimali1337
    @malimali1337 Před 2 lety +1

    Sofi tebarek endezih agaltachew
    Yemiketeluachew endiawkuachew.

  • @germanlanguageforbeginner9802

    ይህን ሰው ደግመህ ገብዘው። በጠም ነው የሚያዝናናው።

  • @Sami-fk3rw
    @Sami-fk3rw Před 2 lety +3

    እግዚአብሄር እያጋለጠዉ ነዉ

  • @Geo-politic
    @Geo-politic Před 10 měsíci

    መድረካቸው የት ነው?መባ የሠበሠብከው እንዴት ነው?

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 2 lety

    መፅሐፍ ቁድስ እንቁህን በእርያዎች ላይ ኣትጣል የከበረው ከተዋረደው ለይ ይላል የጌታ ስጋ ደም ለጅብ ከሰጠ የጌታ ስጋና ደም ሳይሆን የሰው ጅብና አጥንት ደም ለጅብ መስዋእት አቅርቦ ይሆናል ምክንያቱ የጌታ ስጋና ደም በመቃብሩ ውስጥ አላገኝትም ከተገነዘበት መገነዛ ውጭ ይላል ቃሉ 🙏ኣሜን 🙏የእንስሳ ነፍስ የተፈጠረው ከንፋስ እንጂ እንደ ሰው ሕያው የእግዛብሄር እስትንፋሽ ስላልሆነ ወደ ባለቤቱ ጌታ እስትንፋሽ በጌታ አምና አትመለስም ወደ ጌታዋ 🙏እንስሳ ሲሞት እስትንፋሹ እንደ ንፋስ ይበተናል ወደ ታች ይወርዳል ወደ ላይ አይወጣም እንድያዉም ከነ ምሳሌው እንደ ውሻ እንደ እንስሳ ነፍስ እንዳላደርግህ ይላሉ ሰዎች ሲናደዱ መንፈስ ቁድስ ያልገዛቼው ሰዎች ታድያ የጅብ ነፍስ ወዴት ልሄድ ነው ቃሉ የተነገረው የተሰበከለት?? በጣም ሳቂታ ነኝ የጌታ ክብርም ቢኖርብኝ ሳቅ እወዳሎህ 🇪🇷😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄ክቡሩ ሰው ወንጌል ሳይደርሰው ዕድለኛ ጅብ 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @selamawitbelayneh1417
    @selamawitbelayneh1417 Před 2 lety +1

    እግዚኦ እንዴት ያሳዝናል እነዚህ ናቸው እኮ አገሪቶን የሜስተዳድሮትና አገሪቶ ውጥንቅጡ የወጣው

  • @bk7202
    @bk7202 Před 2 lety +1

    ኤረ ሶፊ ይሄ ከጌታ የመጣ መልእክት አይመስለኝም ጌታ ሃመታኛ አይደለም

  • @kenaawaaqahaaraaa6984
    @kenaawaaqahaaraaa6984 Před 2 lety +5

    I thank God for this show. It's remarkable presentation. From this interview I understand that Prophet Bulaa has Ameharic vocabulary shortage, because struggles to say a simple words. Sometimes seen getting frustrated in the middle of sentences. I also wonder how Bulaa would present himself, had he answers in Afaan Oromoo. Keep it up.Have a wonderful time. God bless you all.

    • @gazalsaid7573
      @gazalsaid7573 Před 2 lety +2

      He is smart to do the interview in Amharic, thats because the Oromo's will not fall for this nonsence.

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Před 2 lety

      @@gazalsaid7573 his church is in Sululeta probably all or mostly Oromo worshipers

    • @berget432
      @berget432 Před 2 lety

      @@gazalsaid7573 Hehehe He did this Comedy for fool Oromos in his so called church. We laugh at him here

    • @helinatesfaye9947
      @helinatesfaye9947 Před 2 lety

      @@gazalsaid7573 😂😂😂true true!!!!

    • @hailushibiru8951
      @hailushibiru8951 Před 2 lety

      good idea as much as possible make the way of use simple language for phophet Bula otherwise his not put specific idea

  • @dggffggu5601
    @dggffggu5601 Před 2 lety +2

    ሦፊ ተፅኖ ፈጣሪ ሠው ነሕ አተ አደኛ ነሕ

  • @mtlileso2218
    @mtlileso2218 Před 2 lety +1

    ፓስተር ሶፊ እባክህ እንደነዚህ ወንጌልን የሚያቃልሉ ምንም ረብ የሌለው ተራ ቃለመጠየቅ እያቀረብክ ቤተክርስቲያንን ሰድቦ ለሰዳቢ አሳልፈህ ከመስጠት ሌላ ምንም አስተማሪነት የለውም ።፦፦፦

  • @jonialemayehu4904
    @jonialemayehu4904 Před 2 lety

    እባክ ደግመክ ጠርተክ አንድ ጥያቄ ጠይቅልኝ
    1 : በሣምንት ልጅ ያስወለደ ጅብ ጠርቶ የሰበከ የተሰባበረ አጥንት የፈወሰ አገልጋይ እንዴት የስጋ አባቱን ቤት አዲስ አበባ ሆኖ ቃል ብቻ በማውጣት አንድ ቪላ ቤት መገንባት ያቅተዋል እንዴትስ የተዘጋ መንገድን ከፍቶ መሔድ አቃተው???? እባክህ ጠይቅልኝ

  • @zebibhailu3578
    @zebibhailu3578 Před 2 lety +3

    ጌታ ሆይ እባክህ ለይተ ምታ 🙏

    • @Viva77265
      @Viva77265 Před 2 lety

      😂😂😂😂😜😜😉

    • @Heaven_Lights
      @Heaven_Lights Před 2 lety

      😂😂😂😂😂😂 qoy ayten encheris

  • @johnsonejigu-TV_2000
    @johnsonejigu-TV_2000 Před 2 lety +3

    አረ በሳቅ ሞትኩ! ተመልሰህ እንዳትመጣ ይበቃናል! ሆ ሆ ሆ! የዘነጡ እብዶች በዙሳ?

  • @blackink9
    @blackink9 Před 2 lety

    አባቴን ማግኘት አልቻልኩም የሚለው ዛፍ እያናገረ እንዴት አባቱን ማናገር አቃተው?

  • @nebiyuyitna6254
    @nebiyuyitna6254 Před 2 lety

    Egziabher yalewn neger menak aygebam maxarat new enji

  • @lamlammlk9610
    @lamlammlk9610 Před 2 lety

    Paster sofi sewuyewu tikilega xiri yalebet sewu newu edezi ayinetoch agelgayochin bitiz xiru yimeslegal

  • @blackink9
    @blackink9 Před 2 lety +1

    አሁን ደሞ ጆይንና ቡላ አንድ መድረክ ላይ አገናኛቸው?

  • @alem.t327
    @alem.t327 Před 2 lety +3

    ሶፎንያስ ውሃ ፉት በል
    ጨጏራህ እንዳይቃጠል

  • @addis1999
    @addis1999 Před 2 lety +6

    Sofi keep it up......it is a good work
    but when you ask, challenge them based on Bible. GBU more

  • @SuperMobly
    @SuperMobly Před 2 lety +2

    I like his confidence.

    • @Tube-kk9wd
      @Tube-kk9wd Před 2 lety

      Its not confidence it is stupidity

  • @rora1473
    @rora1473 Před 2 lety +3

    ሽመልስ አብዲሳ የነገረህን እግዚአብሔር ነገረኝ ትላለህ? ጉድ ነው🤦🏽‍♂️

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 Před 2 lety +1

    ገዳይ የመንፈሳዊ አባቱ በመንፈስ የሚመራው ለመግደል ነው ?

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Před 2 lety +1

    አይ ሰዊ ለሰዉ ሞት አነሰወ አለች የእግዚሐብሔር ቃል እዲህ የላል እገዚሐበሔርን አትፈታተነዉ እግዚሐበሔሮ ፍቃዱ ከሆነ በሆሉም ይሰራል ግን እናሰታዉል ቅጣቱ ገሐነብ ነዉና🙏❤️

  • @blackink9
    @blackink9 Před 2 lety +1

    አላባማ አላለም አቤት ሕዝቤ ደም ተፍታ የምታመጣዉን ብር ለሌባ አስረክቦ ይሄዳል

  • @gossayeretta2046
    @gossayeretta2046 Před 2 lety +1

    Pastor Sofoniyas! I am In doubted of you! First of all have a friendly look on Prophet Bula. and be opened for what he is about to tell you. which means be neutral. then things can go on the right truck.

  • @derejetadesse3216
    @derejetadesse3216 Před rokem

    ያልገባኝ 36 አመቴ ነው አለ አገልግሎት የጀመረው 1991 ነው

  • @samisamiendaleendale239
    @samisamiendaleendale239 Před 2 lety +1

    ሶፊ እርግጠኛ ነኝ ይሄ ሰውዬ ትንሽ ሲቆይ እዳያገለግልክ በ ጃል ማሮ ስሜት ጌታ ይርዳ ወንድሜ ባይሆን የ አደባባይዋ ስም ጠፋብኝ ማን ነበር ያለው ድሬ ሮቃ ነው

  • @gbelendeshaw4431
    @gbelendeshaw4431 Před 2 lety

    አሁንም ያ የጨለማዉ መንፈስ አሁንም አየመራህ ነው ቸርች ዉስጥ የተገለጠልህ የብርሃን አምላክ መስሎ የታየህ ድያብሎስ ነዉ ኢየሱስ አልተገለጽለህም አሁን በትክክል ከፈለከዉ ይገለጽልሃል

  • @danieladere7086
    @danieladere7086 Před 2 lety

    ወይ ፕሬዚዳንት ማሜ ማሜ አንድ አይነት የማዝነው አንተ ስታስተምር ቁጭ ብሎ የሚሰማህ omg

  • @eyoamchalewhailu4331
    @eyoamchalewhailu4331 Před 2 lety

    sofiye min ayinet ebd ena kemate keyet eyafelak endemetametachew alawekem. nigegerachew asabachew hulu aramba ena kobo yahone nigeger yelijoch chewata yemasele nigeger tasayenaleh ante eko denk neh begelebach enazeh sawech manenatachewen badebabay sigaltsu leteketayochachew bedenb giletse belaw endetayu eyaderek newena tebarek wandeme

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 Před 2 lety +1

    Omg pro bula I can’t believe it jal mero is your spiritual father

    • @blackbeauty6306
      @blackbeauty6306 Před 2 lety +2

      🤣🤣🤣🤣🤣🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️