||PART 1||MAJOR ONE PROPHET|| JOY CHIRO||የሬሳውን አጥንት በፎቶ አነሳሁት||ሜጀር ዋን ማለት ምን ማለት ነው??

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2024
  • PASTOR SOFI WITH MAJOR PROPHET JOY CHIRO ON DIVINE SHOW

Komentáře • 663

  • @gechtade3163
    @gechtade3163 Před 3 lety +20

    ሐሰተኛ ነብያት ድንቅና ተአምራት ሠርቶ ብዙዎቹን ያስታሉ የተጨመሩትን ጭምር ይላል።መርምሮ መለየት የራስ ፈንታ ነዉ።

  • @deborahdagne8126
    @deborahdagne8126 Před 3 lety +15

    የመጨረሻ ዘመን ላይ ስላለን እንደዚ አይነት ነገር ልንሰማ ግድ ነው።pls read lukas 13÷22-30

  • @natanaelt8543
    @natanaelt8543 Před 4 lety +14

    Dear brother Sofaniyas,
    1,What is the PURPOSE and MOTIVE of this show ?
    2,Why inviting only those controversial people?
    3, What are you really want to teach the public ?

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 Před 3 lety +7

    እኔ እሚገርመኝ የሜጀር ተብየው ሳይሆን,. የወንጌል አማኞች ያሉበት ዝቕጠት ነው! ይሄ ምንምን የእግዚአብሔር ነገር እንደሌለበት ለመለየትኮ በጣም የረቀቀ የቃል እውቀት ሆነ መንፈሳዊ ብስለትም አያስፈልገውም! አንድ ጥቅስ እንኳ በትክክል አይናገርምኮ!

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Před 4 lety +37

    ፓስተር ሶፊዬ አዝናኝ ቃለመጠየቅ ሁሉን የሚያውቅ እግዚአብሔር ነው የኔ ድርሻ መንቀፍ ሳይሆን ማዳመጥ ነው ሰው ሁሉ እራሱን ይመርምር ለማንም ዕዳ የለብንም ሐሰተኛ ብሆኑ እውነተኛ ብሆኑ ፍርድ የሚሰጥ አንድ አለ እኔ ግን የማልክደው አንድ ነገር አለ እሱም በክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናቸው በቂ ነው ለኔ ሁሉ ይቀራል ሁሉ ይሻራል የእግዚአብሔአ ልጅ መሆን ያኮራል ተባረኩ

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL Před 4 lety +78

    የባሰ አለና ሀገርህን አትልቀቅ አለ😳 ሜጀር-1 ማለት "ትክክለኛውን የሚሰማ" ማለት ነው🤣 ወይ ተቃጠልን እኮ 🔥

    • @hallelujah1383
      @hallelujah1383 Před 4 lety

      :)

    • @user-bi6dv6dy8k
      @user-bi6dv6dy8k Před 4 lety

      ክክክክክክ

    • @zo-ma6557
      @zo-ma6557 Před 3 lety +1

      Yonatan Gedlie :- ዘንድሮ አይናችን የማያየው ጆሮዋችን ማይስማው የለም!

    • @zo-ma6557
      @zo-ma6557 Před 3 lety

      Yonatan Gedlie :- 🔥🔥🔥😂

    • @amashewakena8378
      @amashewakena8378 Před 3 lety +1

      በጣም የሚሳዝን ዘመን መጣ bro የመጨረሻ ዘመን

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 Před 3 lety +7

    ዘንድሮ ሁሉም ነቢያቶች ነን ብለው ነው የሚነሱት
    ህዝቡ ምን እንደሚፈልግ ደግሞ ያቃሉ
    የዘንድሮ ነቢያቶች ስለ ምድር ብቻ ነው የሚናገሩት

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 4 lety +7

    ቡሺሪ ፀልዮልኛል ካልክ በቃ ተው የአጋንት ድምፅ ነው ሞልቶ የሄደው ስራው ይፍረስ

  • @astersamuel6513
    @astersamuel6513 Před 2 lety +2

    አዋቂዎችና ጥበበኞች ዝም ሲሉ ሞኞች አዋቂ ነን ብለው ይነሳሉ ።ኡኡኡኡኡኡ የቀደሙት አባቶቻችን የቤ/መሪዎች ድረሱልን ኡኡኡኡኡኡኡ በብዙ እንባና ዋጋ ከፍላችሁ ወንጌልን በምድራችን እንዲጠበቅ ያረጋችሁልን ኡኡኡ ጉዳችንን ዘመን ያመጣብንን ስሙልን ወዮ ለትውልዱ !ኡኡኡኡኡኡ ኸረ ቢያንስ በህይወት ያላችሁ ተነሱ ድረሱልን ዋጋችሁ ፣ድካማችሁ ከንቱ ሊሆን ነው ወዮ! በዚህ ዘመን ላለን ትውልድ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ድረሱልን።

  • @beleteyohannesnigussie100

    እግዚአብሔር በዘመን መጨረሻ በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ተናገረን አላነበብክም እግዚብሔር በቃሉ አይናገርም በድፍረት የእግዚአብሔር መንፈስ በናንተ የለም ስትል

  • @tarekegnhaileofficialchann9937

    በዚህ ዘመን ያመኑትንም ያላመኑትንም እያሰናከሉ ካሉት አንዱ ሚዲያ DIVINE SHOW ነው። ምንም አላማው የማይታወቅ የማያንጽ ሚዲያ ነው። ብቻ ብዙ ነገር ካንተ እየጠበኩ በዚህ ደረዳ ልባችንን መስበርህ አሳዝኖናል። ጌታ ይመልስህ። ቆም ብለህ ራስህን ብታ መልካም ነበር።

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Před 4 lety +3

    Oh this man is great! He has a great response to the question. Really, it is day we no longer accept Gods people. That may be why we as a country are facing such big problems. Prophets have power to speak to leaders, etc. please approach them with respect.

    • @basleals7285
      @basleals7285 Před 2 lety +2

      Brother do not be deceived this snake is the one jesus warns his people about in Mathew, his falsehood is so painfully obvious that its an insult .

  • @selambrhane1376
    @selambrhane1376 Před 3 lety +4

    እግዛቢሄር ይርዳህ ወንድም መጨረሻ ዘመን እየደረሰነው

  • @user-fn9sv5nd1q
    @user-fn9sv5nd1q Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር በየዘመናቱ ሰው አለው።
    በወደደው የወደደውን ይግለጥበጥ።
    ትናት የኢዩ እግር አንሰቶ አጋንት ማውጣት ግራ የገባው
    ዛሬ እዲህ ያለውን ጉድ አመጣው። ተመሰገን።
    ውጪ ሆነህ ድግምት መተት ሀሰተኛ ከምትል አዳሜ ሆነህ ሰርተህ አሳይይይይይይ።

  • @meseretgelaw273
    @meseretgelaw273 Před 4 lety +1

    ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ እኔ ግራ የተጋባሁበት ጥያቄ ዛሬ ተመለሰልኝ፣ ፓስተር ሶፊ ተባረክ፣ ነብይ ጆይ ለኔ መልስ አግኝቻለሁ ብዙ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ልምምድ አለኝ፣ ጌታ ትልቅ ነው።

    • @bruktilaye2992
      @bruktilaye2992 Před 3 lety +1

      Meseret denzesal ende

    • @terefemekuria5842
      @terefemekuria5842 Před 2 lety

      ምይአይነት ልምምድነው ያለሽ ህህቴ ዘወትር እግዛብሔርን መምሰል ነው ተለማመዱ ነው የተባል ነው የነብስን መዳን መፈፀም ህለት ህለት

  • @amanuelhaileofficialchannel

    በ መጽሓፍ ቅዱስ ሜጀርና ማይነር ሚባሉ ነብያቶች በጻፉት መጻፍ ብዛት ነው፡ ለምሳሌ ኣንባቆም፡ሃጌ፡ ሚክያስ ማይነር ናቸው፡ ኢሳያስ ኤርሚያስ ህዝቄል ደግሞ ሜጀር ናቸው፡ ግን ትልቅ ትንሽ የለም በጌታ ፊት፡ በጻፉት መጻፍ ልክ ብቻ ናቸው። ወንድም ጆይ ይቺ ብቻ ኣንብብልኝ። ኣማርኛህ ልክ የዳንሳ ልጅ ይመስላል፡ ስራህ ግን እንጃ። ኣይ ዘንድሮ። እንዲህ ያለ ክርስትና ወደ ኣገሬ Eritrea ኣይግባ ብዬ ገሰጽኩት፡ Period.

    • @habtom2275
      @habtom2275 Před 4 lety +1

      ገባ እኮ አልሰማህም እንዴ ሻእብያ ከለከላቹ እንጂ አዲስ አበባ ተሰብስበው እየጠነቆሉልህ ነው አንድ ቀን ተሰብስበው ይገባሉ

    • @ereytesfaalewafithi46
      @ereytesfaalewafithi46 Před 2 lety

      Amen🙌🙌, you said right, may God help us to keep the humble
      Christianity in my nation, Help us lord🙌

  • @mulugeberhiwot5341
    @mulugeberhiwot5341 Před 3 lety +10

    አቤት ድፍረትህ ወንድሜ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ማለት አሁን ነው:: ወንድም የስራው ባለቤት እግዚአብሄር መሆኑን መረዳትህን እርግጠኛ አይደለሁም:: ምክንያቱም እጅግ በጣም ደፍር ነህ
    ያሳዝናል ☹️

  • @masheamanuelagip3075
    @masheamanuelagip3075 Před 4 lety +9

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡ እባክህ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
    እባክህ አንተ ካልመጣክ እኛ እንምጣ ፣፣፣

    • @israelcaleb8746
      @israelcaleb8746 Před 3 lety +1

      Mashe amanuel agip ምያህል ዝግጁ ነህ ጌታ ቢመጣ ?ቤተሰቦችህዘመዶችህ ድነዋል በጌታ ናቸው ? ወንጌል ሰብከሀል?

    • @edlawittesfaye1179
      @edlawittesfaye1179 Před 3 lety

      ያንተ ይሻላል

  • @youtubepray9412
    @youtubepray9412 Před 4 lety +2

    ሶፊ በጣም ያዝናናኝ ኢተርቢው ነው ተባረኩ

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 4 lety +6

    1 ቆሮንቶስ 2 (1 Corinthians)
    14፤ ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።

  • @cmm868
    @cmm868 Před 4 lety +6

    God bless you Sofi and Major1 prophet Joy. surprise and unique prophet. I appreciate his confidence in God and the way he answers your questions. I can not wait to listen to his next interview.

    • @mintt8529
      @mintt8529 Před 3 lety

      What are you talking about ....wake up......I love his accent any ways he should be a comedian 😁😁

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 4 lety +5

    1 ቆሮንቶስ 3 (1 Corinthians)
    6፤ እኔ ተከልሁ አጵሎስም አጠጣ ነገር ግን እግዚአብሔር ያሳድግ ነበር፤

  • @zelekehailemariam5007
    @zelekehailemariam5007 Před 2 lety +8

    Dear brother, what I understood from your interview and some people with the same approach is that if some body has no detail information about the issue of discussion, giving airtime for a person/group with controversial concepts or thoughts without having standards of challenging is, for sure, an other confusion for the audience. In your case, If I am not mistaken, both of you are talking about the gospel; if that was the case, you need to either have adequate biblical verses which either contradict or support his teaching, or you need to keep silent. You gave an other chance for the so called 'major' to confuse the innocent Ethiopians rather than feeling shame on himself about his arrogant and misleading personality. Please either support your interview with biblical evidences or give the chance for the others with this knowledge.

    • @astertekie3593
      @astertekie3593 Před 2 lety +1

      Yes you are right. Nonsense interview.

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 2 lety +1

      You are right it is the same with israel dansa also I don’t what he is thinking but from all the interviews of pastor sofonias I understand there is something he is part of on their service not even once he don’t challenge them or ask them from the Bible,Egziyabher Ethiopian kezih esrat yigelaglat hzbu tesekaye eko

    • @yosephrn9279
      @yosephrn9279 Před 2 lety

      God bless you.

  • @negakassa
    @negakassa Před 4 lety +10

    የእውነተኛ አገልጋይ መለኪያው ታህምራት እና ትንቢት ሳይሆን ሕይወቱ ለጌታ የተሰጠ
    እኔነቱ በርስቶስ የተተካ እንደ አገልጋይነቱ ኢየሱስን የሚሸት
    መልክቱና አገልግሎቱ ሰዎችን ከምድር አላቆ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኝ
    ....እኔ...እኔ....ይከታል ኩነኔ
    ...አረ ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው...
    እንመለስ...ይብቃን ጨዋታው!!!!

    • @football3650
      @football3650 Před 4 lety +1

      ትክክል ነው ግን ተዓምራትን የሚያደርግ የእግ/ር ኀይል የመይገልጥ ከሆነ ምንም ደስ የሚል ህይዎት ቢኖረው ሀይማኖተኛ እንጂ ከእግ/ር መንግስት አይደለም።
      የእግ/ር መንግስት በቃል ብቻ ሳይሆን በሀይል ነው(1ቆሮ 4:20) የክርስቶስ ሽታ አንዱ ተዓምራት ነው። እሱ ባለበት ሁሌ ተዓምራትን የሚያደርግ ሀይል ይሰራል።
      ተዓምራት ባለበት ሁሉ እግ/ር አለ ማለት ባይቻልም ምክንያቱም fake and false prophets ስለሚኖሩ; አንድ ነገር %100 እርግጠኛ ሆኖ መናገር የሚቻለው ተዓምራት በሌለበት እግ/ር የለም። ስለዚህ ፀረ ተዓምራት የሆነ አቋም; ምክርም ሆነ; ትምዕርት ማስተማር ትክክል አይደለም። ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ መፅሐፍ ቅዱስ በተዓምራት የተሞላ ነው። ተዓምራት አነዱ የክርስቶስ ሽታ ነው። የእግ/ር መገኘት=የተዓምራት መገኘት; ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀይልን ሳትቀበሉ ከኢየሩሳሌም እንዳትወጡ ያላቸው; ወሬ ብቻ የሚወራበት ቤ/ክ የመመስረት እቅድ ስላልነበረው; ወሬ ብቻ የሚወራበት ስብሰባዎች; የሀይማኖት ተቋማት ናቸው። ንሰሀ በመግባት የእግ/ርን ፊት ቢፈልጉ ጥሩ ነው;

  • @getandalezeleke8220
    @getandalezeleke8220 Před 4 lety +10

    This might be the funniest interview I ever had. Wendim sofaniyas you better consider who to interview. Respect

    • @abrhamteferi3992
      @abrhamteferi3992 Před 4 lety +1

      የተጠየቀውን ሁሉ በገባው መጠን የመለሰ ነብይ ይህ ሰው ነው እላለሁ እኔ,, funny ነው መባሉ ምኑ ጋር እንደሆነ አልታየኝም,,!

    • @nathanmelese9831
      @nathanmelese9831 Před 2 lety

      because he is not fluent......you are blind!!!

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Před 4 lety +3

    God bless you sofi bcz we get the correct information from themselves. Its good to give chance for these people to speak Sofi.

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Před 4 lety

    *ፓስ. ሶፊ ጌታ ይባርክሕ ስራሕን በጣም እየወደድኩት ነው, ፀጋውም እየጨመረልሕ ይመስለኛል ወደ Hard talk እየሔድክ ነው በጣም ጥሩ ነው :) እኔ የነዚሕን ሰዎች ለጥያቄ መቅረብ በጣም እደግፋለሁ ጥሩ የሕዝብ ጥያቄዎች እየተጠየቁ ነው በሚመልሱት መልሶቻቸው በእግዚአብሔር ቃል እነሱንና አገልግሎታቸውን Evaluate ለማድረግ ያመቻቻል ብዬ እገምታለሁ, ግን በዚሕ ኢንተርቪው ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ ምናልባት የአገላለፅ ችግር ይሆን ብያለሁ ግን ቪድዬ የሚባለው ነገር በምንም መልኩ አስፈላጊነቱ አይታየኝም እንደሚመስለኝ West African tradition ወደ ቤተክርስትያን እየገባ ይመስለኛል ይሔ ምንም Benefit የለውም ወንጌል እንጂ አሰራር መውረስ የለብንም, እግዚአብሔር የመረጠው የጠራው ሰው በአዲስ መገለጥ ይወጣል እንጂ የከሌን አሰራር ኮፒ አያደርግም, እኛ ኢትዬፒያውያኖች የራሳችን እልልታ, ሽብሸባ, ዝማሬ አለን የሌሎችን Pattern መጠቀም የለብንም አይኖርብንም ስለዚሕ ከኛና ከሕዝባችን ሊነሳ የሚገባ ግርዶሽ የሚወድቅ ቅርፊት አለ ብዬ አስባለሁ, በእርግጠኝነት እግዚአብሔር ብቻውን ተአምራትን ማድረግ የሚችል አምላክ ነው ነገ አዲስ ነገር ይሆናል,ተባረኩ!*

  • @mintt8529
    @mintt8529 Před 3 lety +7

    New stand up comedian.....with outstanding accent
    Shem on you, who just trust and follow this people.....
    Just trust on Jesus that it......

  • @genetadise2886
    @genetadise2886 Před 2 lety

    ጌታ ይበርክ የመጨረሽ ዘመን ለይ ነን ስለዝህ ሰፎንያስ ተመችተናል። ስል ይገበል biblical Qns ጠቅሞናል

  • @hymanotlema9325
    @hymanotlema9325 Před 4 lety +4

    ይሄም ለእግዚአብሄር ቀላል ነው ሶፊዬ እየሱስ ድቅ ነው

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před 4 lety +23

    ሶፊ የትኛውም የዘመኑ ነቢይ ተብለዉ የሚጠሩት ስለ ሀሰተኛ ልምምዶቻቸው በካሜራ ፊት ሲጠየቁ እኔ ሀሰተኛ ነኝ ብሎ ያመነ እስከዛሬ የለም?

    • @bereketdeselegn8704
      @bereketdeselegn8704 Před 4 lety

      are benateh ehe sofi mibal ashkabach

    • @miratmanindra1451
      @miratmanindra1451 Před 2 měsíci

      Anchi iwunet ayaminum ine bexam yitarater neberkugn geta yikir yibelegn enji neby joy ye birr miracle 100 me to birr ke mintaf tegegne 🤔 🤔🙌🙌🙌 23:59☝️☝️☝️

  • @KazLA
    @KazLA Před 4 lety +5

    ጙድ በል ጎንደር Major 1 😀😀

  • @tegenetesfaye4080
    @tegenetesfaye4080 Před 4 lety

    በመጽሐፍ ቅዱሳችን እግዚአብሔር አምላክ ሰዎች እንደ ንጉስ ሕዝቅያስ ፈቃዱን ካልተላለፉ በቀር መቼ እንደሚሞቱ ለማንም ሲናገር አንመለከትም:: ይህ የሰዎችን የሞት ቀን ማወቅና መናገር ብሎም የቀብር ሥነ-ሥርአታቸውን ሁሉ በቪድዮ የመቅረጽ ነገር ከእውነትነት እጅግ በጣም የራቀ ነገር ነው:: ይህንን ማድረግ በአንድ ሰው የክርስትና ህይወት ላይ በእጅጉ ተጽኖ የሚያስከትልና አማኙ እንዳፈለገው ኖሮ ሲያበቃ የሞቱ ቀን ሲቃረብ በንስሐ ታድሶ ወደ ጌታ በመምጣት የዘላለም ህይወት ወራሽ እንዲሆን የሚጋብዝ ነው:: የዚህ ዓይነት ትንቢቶችም ሆኑ ልምምዶች በመጽሐፍ ቅዱሳችን ፈጽሞ አይታዩምና ጥንቃቄ ቢደረግ!

  • @guenetgirma8941
    @guenetgirma8941 Před 4 lety +10

    Thank you for sharing us different information through interviewing different people. Information is the foundation / bases for understanding and knowledge. GBU

    • @Andy-mj8bc
      @Andy-mj8bc Před 2 lety +1

      You are bewitched too , this is the show of the devil 👿!

    • @BeLLa-eo9xr
      @BeLLa-eo9xr Před rokem

      Did you get something from this interview ??? It's full of stupidity

  • @christenayalew4
    @christenayalew4 Před 3 lety +3

    መንግሥት ለምን እነዚህ ሰዎች ዝም እንደሚላቸው አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ

    • @ermeyasabebe5752
      @ermeyasabebe5752 Před 2 lety

      Tikikil

    • @eldanajohn9419
      @eldanajohn9419 Před 2 lety

      Xenekuayi lemen zeme tebale eeee

    • @tiztasolomon3997
      @tiztasolomon3997 Před 2 lety

      ENE mengistum Tebare newa Wendimo Mogni Ezib New yemisazinegn Degimo Eko yemiyawerut sele bet sele Birr Aset mehinun lelahu yikr bezi Enkuan mawek beki new metsahafi kidus Yeminagerehu Askedimachu tsidkun Ena mengistun Eshu lelahu yichemerlachuwal mew yemilehu gin Ensu gare kidemiya Sele genzeb kkkkkkkkkkk Tewahido yehonachu Abuzitachu Egiziabihern Amesginu Ende Abatochachin bemefirat Egiziabihern Endinamelk sileredan

  • @merhawitembaye7473
    @merhawitembaye7473 Před 3 lety +1

    ኣቤቱ ጌታየ ሆይ ምን ኣይነት ዘመን ነው ጥንቁሉና በዛ

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 4 lety +2

    ሜጀር አንድ ነው እሱም ጌታ እየሱስ ብቻ እውነት ለመናገር የዱሮ ጼናጤወች መዝሙሮች ;ስብከቶች ባይኖሩና ቃሉ ሲነበብ ክርሰትና እንደአድሶቹ የነብያት ድርጊት አለመሆኑን ባያስረዳ ብዙ ሰው ወደኋላ አፈግፍጎ ነበርየሚሰማው ሁሉ ከደቡብ አፍሪካ ማፍያወች ታሪክ አይለይም "everyone መፅሀፍ ቅዱሳችሁን ቁጭ ብሃችሁ አንብቡ ያኔ ማንን መመልከት እንዳለባችሁ ታቃላችሁ ።

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Před 4 lety +2

    እግዚሃብሔር ምህረት ያርግልህ!!

  • @lonbrit7960
    @lonbrit7960 Před 3 lety +1

    Can you show me, where in the bible is talking about major one or two?

  • @aynalmigata4644
    @aynalmigata4644 Před 2 lety +2

    አካሄዳችሁ ገንዘብን ያለ መውደድ ይሁን፥ ያላችሁም ይብቃችሁ፤ እርሱ ራሱ። አልለቅህም ከቶም አልተውህም ብሎአልና፤ ስለዚህ በድፍረት። ጌታ ይረዳኛልና አልፈራም፤ ሰው ምን ያደርገኛል? እንላለን። ወደ ዕብራውያን 13:5, 6

  • @wondimagegnaddisu2277
    @wondimagegnaddisu2277 Před 2 lety

    Hulun chayu Egziabiher be simu yeminegidutin and ken yawaridachewal! Asafari difret be nebiy nen bay agelgayoch iyetefetseme new, geta iwunetun yawotal, asmesay beza.

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 Před 3 lety +1

    ሶፊ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
    መስማትማ አንድ አገልጋይ የሁለቱም መልዕክት ይሰማል ግን አጣርቶ ከማን እንደሰማው ለይቶ የሚናገር ነው ትክክለኛ ነቢይ የሚባለው

  • @selamu5920
    @selamu5920 Před 4 lety +2

    Thank you sofi

  • @ephyman78
    @ephyman78 Před 2 lety

    ኢየሱስ ክርስቶስ ሲል ይህ ሰው የኛን አምላክ ነው ሪፈር ሚያረገው?

  • @Renewedlifeinchrist1993
    @Renewedlifeinchrist1993 Před 2 lety +1

    ሰውን የሚያንፅ ነገር አታቀርብም ጌታ ብቻ ምህረት ያርግልን 😔😢😢😢😢😢😢

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 Před 4 lety

    May God Almighty bless both of you. This World is lead by two Kingdoms -from God & from devil. Whatever service you provided there would be opponents. If your service is from God, the spirit from devil will not let you simply while his kingdom is destroying. Even those who truly serving God, their opponents are also many from and it is not new, it is Biblical.

  • @jamestamirat4239
    @jamestamirat4239 Před 4 lety +2

    Answer is great !

  • @user-dn2cs8hw5m
    @user-dn2cs8hw5m Před 3 lety +7

    ወደ እናት ቤታችው ተዋህዶ ተመለሱ የሰይጣን መጫወቻ አትሁኑ እባካችው መርምሩ በቅንነት የጌቶች ጌታ የንጉሴች ንጉስ ልባችሁን ውደ ትክክለኛው መንገድ ይምራችው

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 4 lety +1

    2 ጢሞቴዎስ 1 (2 Timothy)
    6፤ ስለዚህ ምክንያት፥ እሳት እንደሚያቀጣጥል ሰው፥ እጆቼን በመጫኔ በአንተ ያለውን የእግዚአብሔርን ስጦታ እንድታነሣሣ አሳስብሃለሁ።

  • @naomicannel5786
    @naomicannel5786 Před 4 lety +7

    መንፈስን ሁሉ አትመኑ መናፍስት ከእግዚአብሔር መሆናቸውን መርምሩ ይላል ቃሉ።
    የሚመረመረው በእግዚአብሔር ቃል ነው እንጂ እርሱ እንዳለው በመንፈስ አይደለም።

  • @godblessyoualliam7304
    @godblessyoualliam7304 Před 4 lety

    ሀይ ሶፍ እንኳን ደና መጣህ እኔ ይሄን መጀሪ ዋን ያየሁት በቅርብ ቀን ቢበዛ ሁለት ወሬ ይሆናል ግን ሶፍ አሣከኝ ኮሆኔ ስፍራ ዱብ አልክ ቢለህ አዎ እግ/ር ሰው ስያነሳ ኮኔ ስፊራ ዱቢ ያደሪጋል እኔ እጂግ ደስ ያለኝ ከኦሮሞ ክልል ስለ ወጣ ነው ምክንያቱም ከደቡብ ቡዙ ሰዎች ስለምውጡ ከሰመንና ከኦሮምያ ክልል ስነሳ ደስ ይለኛል ተባረኩ ሰወቹ ትናንትናም እየሱስን የአጋንንት አለቃ አጋንንትን ያወጣል አሉ ወሬኛው ይቀጥል እናንተም ቀጥሉ💓💓💓

  • @wendwossensisay4267
    @wendwossensisay4267 Před 3 lety

    ሶፈንያስ በዴቭ አይን ስለምናይህ የምታቀርበውን ሾው እንከታተላለን፡፡ አሁን አሁን ላይ ግን በየዋህነት ይሁን ሌቦች፤ ነጣቂዎች፤ ወንበዴዎች፤ የክፉ ሰራተኞች ከሆኑ ለመመለስ የማይፈልጉ ነብሰ ገዳዮችን እያቀረብክ የህዝቡን ልብ አጣብቂኝ ውስጥ ወይም ክርስትናው ወዴት እየሄደ ነው የሚለውን ጥያቄ ውስጥ አስገባሀው ፡፡አውነተኞቹን ነብያትን ጠላን ተጠራጣሪ አደረግከን ከአንተ ሾው ያገኘነው ይህን ነው፡፡ ስለዚህ ተው ከምታሳየው ሾው ውድቀትን ነው ያየነው አስተማሪ አይደለም በግልፅ ተግሳፅ የሚያስፈልጋቸውን ሰዎች ማቅረብ ነውር ነው፡፡ አነንተ የእግዛብሄር መንፈስ አይናገርክም እንዴ? እባክህ አልተጠቀምንም፡፡

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 9 měsíci

    በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ግዜ ደረስን 😭😭😭
    ደሀውን የኢትጵያን ህዝብ የሀሰተኛ ነብዮች በቁሙ ገፈፍት🥹🥹🥹🥹😭😭😭😭😭👺👺👺👺

  • @ifaobright6040
    @ifaobright6040 Před 2 lety

    Major one prophet joyiye ❤❤❤❤❤❤❤egn enwadele
    zeme balechu.alwakum alnekum .yemot enkefl tagnetawal....egn

  • @semeretdawitministries4020

    God bless you
    ትንቢተ ኢዮኤልትንቢተ ኢዮኤል 2
    8፤ አንዱ ካንዱ ጋር አይጋፉም፥ እያንዳንዱም መንገዱን ይጠበጥባል፤ በሰልፍ መካከል ያልፋሉ፥ እነርሱም አይቈስሉም። 9፤ በከተማም ያኰበኵባሉ፥ በቅጥሩም ላይ ይሮጣሉ፤ ወደ ቤቶችም ይወጣሉ፥ እንደ ሌባም በመስኮቶች ይገባሉ። 10፤ ምድሪቱም ከፊታቸው ትናወጣለች፥ ሰማያትም ይንቀጠቀጣሉ፤ ፀሐይና ጨረቃም ይጨልማሉ፥ ከዋክብትም ብርሃናቸውን ይሰውራሉ። 11፤ እግዚአብሔርም በሠራዊቱ ፊት ድምፁን ይሰጣል፤ ሰፈሩ እጅግ ብዙ ነውና፥ ቃሉንም የሚያደርግ እርሱ ኃያል ነውና፤ የእግዚአብሔርም ቀን ታላቅና እጅግ የሚያስፈራ ነውና ማንስ ይችለዋል?
    2
    8፤ አንዱ ካንዱ ጋር አይጋፉም፥ እያንዳንዱም መንገዱን ይጠበጥባል፤ በሰልፍ መካከል ያልፋሉ፥ እነርሱም አይቈስሉም። 9፤ በከተማም ያኰበኵባሉ፥ በቅጥሩም ላይ ይሮጣሉ፤ ወደ ቤቶችም ይወጣሉ፥ እንደ ሌባም በመስኮቶች ይገባሉ። 10፤ ምድሪቱም ከፊታቸው ትናወጣለች፥ ሰማያትም ይንቀጠቀጣሉ፤ ፀሐይና ጨረቃም ይጨልማሉ፥ ከዋክብትም ብርሃናቸውን ይሰውራሉ። 11፤ እግዚአብሔርም በሠራዊቱ ፊት ድምፁን ይሰጣል፤ ሰፈሩ እጅግ ብዙ ነውና፥ ቃሉንም የሚያደርግ እርሱ ኃያል ነውና፤ የእግዚአብሔርም ቀን ታላቅና እጅግ የሚያስፈራ ነውና ማንስ ይችለዋል?

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 Před 4 lety

    ወንድም ሶፊ ተባረክ ቻለንጅ የሚያደርግ ጥያቄ ብትጠይቅልን ይኼን ከመንፈሳዊ አለም ፎቶ ማንሳት ከቻለ ለምን የኢትዮጵያን ችግሮች እየተደበቁ የሚገሉትን ህዝብን በስጋት የጣሉትን የት እንዳሉ ለምን ፎቶ አንስቶ ለመንግስት አይነግርም ያኔ በውነት ነቢይ በኢትዮጵያ አለ ይባል ነበር ክብሩም ለእግዚአብሄር ይሆን ነበር እንደነ ዳንኤል ዘመን ሰዎች ወደ ጌታ ይመለሳሉ ባለስልጣናትም ለእግዚአብሄር ክብር ይሰጡ ነበር እንዲሁም እንቆልልሽ የሆነው የአገራችን ችግር እውነተኛ ነቢያትና ፀላይ ምእመን ቢኖር ሰይጣን የወጣቶችን አካል ለብሶ ሰው ለማረድ ባልደፈረ ብዬ አምናለሁ ነቢይ ገና ሊመጣ ያለውን የጠላት ሴራ አስቀድሞ የሚያውቅ ነውና የአሁን ነቢያት ነን የሚሉ አገራዊ ነቢያት ሳይሆን ግለሰባዊ ናቸው አገረ ተኮር አይደሉም

  • @zegeyegetachew2750
    @zegeyegetachew2750 Před 3 lety

    የምህረቱን አና የቸርነቱን ስፋት እንደናቃችሁ አውነት ጌታ በግልፅ በናተ ላይ መናቅና መዋረድ ከደጃችሁ
    ቆመዋልና ንስሀን ግቡ የእግዚአብሔር ህዝብን ያጭበረበሩ አባቶቻችሁን የቀበሩት አዋን በደጅ ቆመዋልና ሻ ሎ ም !!!

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před 4 lety

    Yegzabeher sew paster sofaniyas Egezabeher yebarekhe tebareku

  • @tiruworkworkafes3536
    @tiruworkworkafes3536 Před 4 lety

    Hasetegna nebeyatoche andu meleketachu yeterdawte sem lerasachuw yawtuna yakolametalu geta yederselachu ......... Bless you Sofi

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 Před 4 lety +3

    ለኛ ለተመልካቾች ትምህርት እንዲሆን ሐሰተኛ ነው የሚባለው ከተለመደው ውጭ ተዓምራት ስለሚያሳይ ነው?

    • @meklitabebe7164
      @meklitabebe7164 Před 2 lety

      ጥያቄው 'ትኩረቱ ምን ላይ ነው?' የሚል ነው ብር ላይ? ጓድ ❝ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላል ሁለተኛውንም ይወዳል፤ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል፤ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።❞
      -ማቴዎስ 6: 24
      ብር እራሱኮ ሌላ ጌታ ነው ስለዚ የዚ ሰው ጌታ ብር ነው ሠዎችንም ለጌታ ሳይሆን ለብር ሊያስገዛ ይፈልጋል በሡ አይነት ለገንዘብ የተማረኩ ይሠሙታል ሠው ለተገዛለት ነገር ለዛ ባሪያነው እንደሚል የጌታ ቃል የገንዘብ ባሪያ ይሆናሉ ሠው ብርንም ኢየሡስንም አንድ ላይ መስበክ አይችልም ሀሰተኛ እውነተኛ የምንለው ደሞ በቃሉ ለይተን ነው እንጂ በተአምር ብልጫ አይደለም መፅሀፍቅዱስ 2ኛ ቆሮ 11;13-14
      ¹³ እንደ እነዚህ ያሉ ሰዎች የክርስቶስን ሐዋርያት እንዲመስሉ ራሳቸውን እየለወጡ፥ ውሸተኞች ሐዋርያትና ተንኮለኞች ሠራተኞች ናቸውና።
      ¹⁴ ይህም ድንቅ አይደለም፤ ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣልና። ይላል
      ማለትም በፃድቅ ስም ተሸፍኖ ሊሠራ እንደሚችል ይናገራል እናም የሚሠራው ደሞ ከሠማይ እሣት እስከማውረድ ድረስ ትልቅ ተአምር ሊሆን እንደሚችል ይናገራል ራእይ 13;13 ስለዚህ የእግዚአብሔር ሠውማለት በተአምር ትልቀት የሚሠጥ ሹመት አደለም ማለት ነው. ደግሞም ስለሀሰተኛ ነብያት ሲናገር 2ኛ ጴጥሮስ 2;1-3
      ¹ ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤
      ² ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል።
      ³ ገንዘብንም በመመኘት በተፈጠረ ነገር ይረቡባችኋል፤ ፍርዳቸውም ከጥንት ጀምሮ አይዘገይም ጥፋታቸውም አያንቀላፋም። ይላል
      ደሞም ❝ከአባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከከንቱ ኑሮአችሁ በሚያልፍ ነገር በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን፥ ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ።❞ ይላል
      -1ኛ ጴጥሮስ 1: 18-19
      ደግሞም ቆላስይስ 2;6-8
      ⁶ እንግዲህ ጌታን ክርስቶስ ኢየሱስን እንደ ተቀበላችሁት በእርሱ ተመላለሱ፤
      ⁷ ሥር ሰዳችሁ በእርሱ ታነጹ፥ እንደ ተማራችሁም በሃይማኖት ጽኑ፥ ምስጋናም ይብዛላችሁ።
      ⁸ እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ። ይላል
      አንታለል!!!

  • @qa8399
    @qa8399 Před 4 lety +13

    የእግዚአብሔር ሓይል ካልሆነ፡ጠንቃዮች፡የሰይጣን ሃይል ሊያደርገው አይችልም። ከመጀመርያም ሰይጣን ለሰው ልጅ መልካም ሊያደርግ አይችልም፡ እሱ ሌባ ነው፡ሊገድል፡ሊይርድ፡ሊያጠፋ ነው የሚመጣው።
    ለሰው ልጆች ለተቸገሩ ሊያድን፡መፍትሔ የሆነው እየሱስ ነው፡በነቢያት የሚሰራው፡በፓስተራት፡ብሓዋርያት፡እግዚአብሔር በቀባቸው ሁሉ የሚሰራ የሱስ ስሙ ይባረክ።
    የሱስ ድንቅ አምላኽ ነው!
    ከዚህም በላይ የሚሰራ የሱስ፡አሁንም ይሰራል። ተባርካቸዋ ፓስተር & ነብይ።

    • @Nani-wf7dj
      @Nani-wf7dj Před 3 lety +2

      ግን እኮ በመጨረሻው ዘመን ሀሰተኛ ነቢያቶች እንደሚነሱ ቃሉ ይነግረናል::
      እንደ እኔ አመለካተት የእግዚአብሔር ሀሳብ ለልጆቹ የነፍስ መዳን ነው ብዬ ነው የማምነው ሌላው እጅግ ክቡር እና ታላቅ የሆነውን ጌታ ማሳነስ ይመስለኛል ከመንፈስ ዐለም አመጣሁት ቤቱን ምናምን የሚሉት
      ነገር ካለፉት ነብያት ነን ካሉት መማር አለብን:: እንዴ....... እኛ ሰዎች ነጋችንን ስለምንናፍቅ እንጂ ጌታ ብቻውን በቂ ነው እኮ!!!
      ለፈውስም ቢሆን አጥንትን የሚያለመልም የእግዚአብሔር ቃል አለን:: ይህንን ስል ነብያት የሉም
      ብዬ በአጠቃላይ አልደመድምም ግን........ በፍሬዎቻቸው ታውቋቸዋላችሁ እንደተባለው ነው::

  • @goldenabdella3999
    @goldenabdella3999 Před 4 lety +1

    Wow amazing prophet power

  • @jesusislordjesusislord5865

    Wowowo betami daseee yimili geziii neberii kibiri misegana le geta yihun please sofiyee part 2 part 3 part 4 benoree betami dasee yilalii

    • @yosephabate4277
      @yosephabate4277 Před 4 lety

      በጣም አሳፋረ ስው
      ቆይ ተብታባ ስው ብቻ ነው ነቢይ ብሎ
      የመከራቸው ማን ነው
      ዳስ አሁን ደግሞ እንተ ሜጀር
      ቡለ መጣህ

  • @menahussen9333
    @menahussen9333 Před 2 lety +1

    ይኸን ሰው በቁም ነገር መጠየቅህ እራሱ አንተ ራስህ ስህተት መሆንህን ይገልፃል ሀሰተኞችን ከምትጠይቅ እውነተኞችን ለምን አትጠይቅም

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 Před 4 lety +5

    ኣገልጋይስፎንያስበሚቀጥለው ቃለመጠይቅ በመንፈስ የተሳሉትን ቭድዮዎች ይዞ እንዲመጣና እንዲያሳየን ጠይቅልን።

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 4 lety +3

    1 ቆሮንቶስ 14 (1 Corinthians)
    1፤ ፍቅርን ተከታተሉ፥ መንፈሳዊ ስጦታንም ይልቁንም ትንቢት መናገርን በብርቱ ፈልጉ።

    • @mekdessisaytikse5154
      @mekdessisaytikse5154 Před 4 lety

      ሁሉ ግን ቤተክርስቲያንን ለማነፅ ነው በብርቱ ፈልጉ ያለው!

    • @ermiasmebrahtu2852
      @ermiasmebrahtu2852 Před 4 lety

      mekdes sisay yes that’s true sister

  • @lucyhabeshaone4136
    @lucyhabeshaone4136 Před 4 lety +3

    It's so funny. Thank You Sofi

  • @mababa6556
    @mababa6556 Před 3 lety +1

    I like this person. God bless you

  • @deborahdagne8126
    @deborahdagne8126 Před 3 lety

    እግዚአብሄር ይይላቹ!!!!ለማይገባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ማለት እንደዚ ነው።

  • @Jesus-xo4mr
    @Jesus-xo4mr Před 4 lety +16

    Yemotewen, ye resa a tent, yh wengel new??????????????? Ebakh hzbie nka...........ijig betam yasaznal, mskinun hzb tewut....... 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @helensam2959
      @helensam2959 Před 4 lety +1

      Ezom tankolte eyom hasawet eyom kenday hasawete alowu egzabhaer musewal libe yahana

    • @Jesus-xo4mr
      @Jesus-xo4mr Před 4 lety

      @@helensam2959 God bless you sis🌷

  • @medehanitbelay4860
    @medehanitbelay4860 Před 4 lety +1

    እግዚአቤር ከዚም በላይ ማድረግ ይችላል

    • @teklerishanrshan9670
      @teklerishanrshan9670 Před 3 lety +1

      Ere ezegabihere kezi belaye yemia
      Drgewe be tonkaye sewe eko ayde
      Leme benezi kolwtafa melase feta
      Ri ayeserame

  • @afriyitagesu4137
    @afriyitagesu4137 Před 2 lety +1

    True when God calls, no one ignores,,, very hard calling is real

  • @mominahassen7580
    @mominahassen7580 Před 4 lety +2

    ሶፊ ጌታ ይባርክህ🙏 ነብይ ጆሲ ፀጋውን ያብዛልህ እውነትህን ነው ሰይጣን መልካም አድርጎ አያውቅም ወደፊትም አያደርግም ሁሉን ማድረግ የምችለው አምላክ እያለን ለሰይጣን ክብር እውቅና አንሰጥም ። ሃያሉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ለእርሱ ይሁን🙏

    • @zionbey1552
      @zionbey1552 Před 4 lety +2

      በጣም ይቅርታ ለምን major one ....የሚል ስያሜ ተሰጠ ላልኩት .....ያም ሆነ ይህ እግዚአብሔር ትልቅ ፣ የሁሉም የበላይ ነው ለማለት ስለፈኩ ነው። በመንፈስ ቅዱስ ስራ እደነቃለሁ በእኔ እውቀትና መረዳት አይለካም ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን....እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ያለነቀፋ ያቁምህ ያበረታህ ፀጋውን ይጨምሪልህ ...አገልጋይ ሶፊም እግዚአብሔር ይባርክ ።

  • @deborahprxncess4199
    @deborahprxncess4199 Před 4 lety +2

    የኣሁንነብያት እንዲያ ኣማኞች እግዚአብሔር ተኝተህም ይናገረሃል ወደ ነቢ መሄድ ኣያስፈልግህም ለምን መንፈስ ቅዱስ ሁልግዜ ከኛጋር ነው ያለው ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለደቀመዛሙርት ኣገንንት እንዲያወጡ ላካቸው እነሱም ኣወጡ እና በጣም ተደሰቱ ጌታ ግን እንደዚ ነው ያለው ስማቹ በሰማይ መዝገብ ስለ ተጻፈ ነው መደሰት ያለባቹ ብሎ መለሰላቸው : የኣሁን ኣማኝ ግን የስጋ ፍላጎት ስላለው ነው ማንም የሚጫወትበት

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 Před 4 lety +2

    God bless you Sofi ,Betachen Tsihon nw

    • @mesfinalemu6302
      @mesfinalemu6302 Před 3 lety

      Yezefagni photo letfek new tsion mitgebaw😁🤣

    • @oromiyaaqaccee1399
      @oromiyaaqaccee1399 Před 3 lety

      mesfin alemu
      It’s not your your business

    • @oromiyaaqaccee1399
      @oromiyaaqaccee1399 Před 3 lety

      mesfin alemu
      Think about your self
      Why talking about me
      Clothe your door and read bible that’s good for you
      Ok

    • @mesfinalemu6302
      @mesfinalemu6302 Před 3 lety

      @@oromiyaaqaccee1399 wendme kalu temtatobihal mesel lemanignawim beren zegche tselot areglhalehu

    • @mesfinalemu6302
      @mesfinalemu6302 Před 3 lety

      @@oromiyaaqaccee1399 yante bite nw ye meliak vidio mikersew geta yimlsih min yibalal yechalkewin mekreh yalchalkewn megesetsi nw enji

  • @naomicannel5786
    @naomicannel5786 Před 4 lety +12

    የዛሬ 4 ወር አካባቢ ኮሮና በ 2 ወር ውስጥ ከኢትዮጵያ ይጠፋል ብሎ ነበር ታዲያ መች....

    • @jessus2607
      @jessus2607 Před 4 lety

      እኛ ከልታመለስን ጌታ ምርሃትን አለቃንም እኛ ከታመለስን ጌታ ይመለስናል በምህርሃት ካሮና ከምድርችን ይጠፍል

    • @fanosforkids5477
      @fanosforkids5477 Před 3 lety

      ቱሪፋና,,,እየተቃዠ በየት በኩል የምን ትንቢት? ወፍፍፍፍ😂😂😂😂😂😂ቅዠት አይጨበት አይፈታ ነገር ረብ የለሽ ,,,,

  • @yosefaemayehu2935
    @yosefaemayehu2935 Před 3 lety

    who is give the title? how to know major I?

  • @777-Jesus.
    @777-Jesus. Před 2 lety

    ትርጉሙን እንኳን የማያውቅ ወተት የሚጋት ሰይጣን እንደፈለገው የሚፈነጭበት በመንፈሳዊይ አለም ከተወለደ 8 ቀን እንኳን ያልሞላው ለመገረዝ ያልበቃ ሰው ነው። ይሄ ነው ታዲያ አገልጋይ ነኝ የሚለው።

  • @borntosucceed755
    @borntosucceed755 Před 4 lety

    Egzabher Abzto ybarkachu ye egzabher sewoch.

  • @mimimimi1951
    @mimimimi1951 Před 3 lety

    ተባረክልኝ ስወድክ ጌታ ይባርክ አገሬ መጥቼ አገልግሎትክ ብካፈል ውስጤ

    • @meklitabebe7164
      @meklitabebe7164 Před 2 lety

      እህቴ ወይ አቋምሽን አስተካክዪ አለዛ አትምጪብን!!!!!

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 Před 4 lety +4

    ሶፊ ሶፊ ወዴት እየሔርክ ነው

  • @betelihemamda3352
    @betelihemamda3352 Před 3 lety

    መላአክት አለም ነው የተጣለውን መላክ የሚጠሩ ናቸዉ ጌታ ጅራፈን ይዞ ይመጣል እየገረፈ ያሰወጣቸዋል ተመለስ ገብቶሀል የምለዉ የዘላለም ፍርድ ይጠብቅሀል

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 4 lety +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 nice one Sofi keep it up

  • @hymanotlema9325
    @hymanotlema9325 Před 4 lety +12

    ነብያቶችን የሚፈታተን የወሬ መንፈስ የተመታ ይሁን ነብያቶችን እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 Před 4 lety +1

    God bless you both Pastor Sofi And Major one Prohet Joy. Great interview and great explanation. I have a question for Major one. Why give a title to yourself saying Major one. If God is the one who called you gives you the title Prophet. The bible did not teaches us to give a title to ourselves. Jesus was saying to the disciples when you have done everything you were told, say we are unworthy servants ( Luke 17 verse 10) Jesus did not tell us to give ourselves a title. And Apostle Paul, He called himself servant of Jesus. So naming yourself Major 1. even though you explained yourself what you meant. but not everyone understand this. When people hear Major one they are going to think you are making yourself proud or gives it different meaning. And it is not written in the bible and Jesus did not instruct you and me to gives us a title. I am with you , I accept your calling but I do not think it is according to the bible to call yourself Major since Jesus said you are a servant.

    • @deboraalemu8668
      @deboraalemu8668 Před 4 lety

      Following Christ is caring for the people of God too.

  • @Hela259
    @Hela259 Před 2 lety

    ወይኔ ሀገሬ ሸገር አዱ ገነት ያራዳ ልጆች
    በተወለዱበት ከተማ ጥጋቸውን
    ይዘው የበዬ ተመልካች ሆነው የማንም ሰገጤ ገመድ አፍ ቦቲያም ከከብት የማይሻል ከየትም መጥተው ከተማውን መጫወቻ አረጉት። በፖለቲካው በእምነቱ ምኑ ቀራቸው ወረሩን እኮ። እኛንስ ይሁን ብለው ብለው ደግሞ በማይደፈረው በእግዚአብሔር ላይ ድፍረት። ግዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ይላል ያገሬ ሰው።

  • @furtunagoitom2256
    @furtunagoitom2256 Před 4 lety

    ዋው ጆይ የተባረክ ነህ ጾፌ ጌታ ይባርክህ

  • @winolit92
    @winolit92 Před 3 lety +1

    Soph yezi sewuyee interview subtitle binorew😊😊😁
    Couldn't stick wit the interview

  • @lidaymamire7591
    @lidaymamire7591 Před 4 lety

    Ye Egezaberi masitawali bemaninim ayimeremerem oh good nice

  • @hymanotlema9325
    @hymanotlema9325 Před 4 lety +2

    ወይኔ በጣም የምወደው ነብይ ነው በ ኢቲዩብ ነው የማውቀው ወደ ሀገሬ ስመለስ በአገልግሎቱ መካፈል እፈልጋለሁ ተባረክ ነብይ ጆይ ሶፊዬ ተባረክ

  • @endashawhuluka3803
    @endashawhuluka3803 Před 4 lety +8

    እግዛብሔር እንደዚ አይነት እቃቃ አይጨወትም እረሱ የሚሰራውን ያውቃል

  • @rozae2816
    @rozae2816 Před 3 lety +1

    ወልቸር ላይ ያለው በመረጃ ይነሣል ስል ነብይ ሶፎንያስ ስጥይቅ ሶፎንያስ ደግሞ ትንሽ ግራ የተጋባ ይመስለኛል፣ ትንሽ ቆየት ብለው እንዲ ስል መለሰ ሶፎንያስ አይ.. ተቀላቅሎ ነው ይላሉ ሲል መለሰው፣...ቅቅቅቅቅቅቅቅ ጌታ ይችላል፣ መጀር 1 መባሉ ሳይሆን ክርስቶስን ማገልግሉ

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 Před 4 lety

    Sofi God bless you
    Geta yeferede

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 Před 3 lety

    ተባረክ፡በብዙ

  • @tesyshiferaw6117
    @tesyshiferaw6117 Před 4 lety

    Pastor Sofe God bless you

  • @danieltessema4270
    @danieltessema4270 Před 3 lety

    Gobez seytan tadya bezih aynet betam yewah new belugna! yante yaleh!

  • @rozaabdureman5573
    @rozaabdureman5573 Před 2 lety

    ኤሬ ወንዲመ ይባኪ ዚሚ አትል የጌታ ቤት መጫወቻ ኦኖአል አፈሪን በጣም

  • @HelenFesshaye2575
    @HelenFesshaye2575 Před 4 lety +6

    Pastor Sofeye ... you are laughing really deep so do I 😂😂😂😂

  • @user-iw5zc6bh4g
    @user-iw5zc6bh4g Před 4 lety

    ተባረክእባ

  • @habentecleabtesfamichael1097

    Shalom sofiye please show as from his video that he said he got them from the natural spiritual because no one can't believe him