ለዶ/ር አብይ እና ለኢትዮጲያ በሐዋሪያው ይዲድያ የተነገረ መልዕክት 21 November 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 11. 2023
  • #ትንቢት #subscribe #like #shere #ትንቢት Hello Shalom Spiritual CZcams Channel Families We truly thank you for choosing us. Up-to-date and reliable information every hour We would like to inform you that we are preparing for you If you are new to our channel Quickly access the information we release By subscribing as well as by pressing the call sign We say be a family @EOTCTV @EyohaMedia @waliyaentertainment1368 #foryou #fypシ #funnyvideo #fyp

Komentáře • 86

  • @tizitaayegetalijcrmv4087
    @tizitaayegetalijcrmv4087 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን የንሰሐ ልብ ስጠን አሜንንን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyeleDukale
    @AyeleDukale Před měsícem

    እባክዎ ተባረክ በርታ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @betypos1003
    @betypos1003 Před 8 měsíci +1

    አሜን እግዚአብሔር ቤቱን ያጥራ ይህን ምልክት የምትቃወሙ ልበ ደንዳናታችውን ጌታ ይርዳው ግልፅ እኮ ነዉ ብር ካላክ የላክንበትን ደረሰኝ ካላሳየን የሚፀልይልን የለም

  • @Fiyory123
    @Fiyory123 Před 8 měsíci +2

    የጌታን ፍርድ እንጠብቃለን ምን እንላለን ጦርነት ይቁም ብለው የማይናገሩ

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 Před 8 měsíci +2

    ትክክለኛ። መልዕክት። ነው። ብንመለስ። ጌታ። ሊጎበኘን። በደጅአለ

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs Před 8 měsíci +1

    ጌታ ሆይ ከቁጣህ አደንን እባክ የልብህን ሀሳብ የምሰማ ሰው አርግን ሽሽግን በክንፊናአደነን ማራናታ

  • @ShimelesFentaw-th7gu
    @ShimelesFentaw-th7gu Před měsícem

    ሀሌ ሉያ ሀሌ ሉያ ስሙይባረክ ለዘላለም ጌታ ይመስገን በአባ ታች በቄስ በሊና ሳንካ የተነገረው ትንቢት እየተፈፀመ ነዉ አሁንም ደሞ ሊፈጸም ነዉ የተስፋን ቃል የሰጠ የታመነ ነዉ እብራውያን 10*23

  • @yohannesbelay2659
    @yohannesbelay2659 Před 8 měsíci +1

    ይህ ሰው በእውነት የእግዚአብሔር ሰው የሚናገረው እውነት ነው

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 Před 2 měsíci

    ወንድሜ ከመንፈሴ ጋር ይስማማል የምትለው ሁሉ እኔም በእራሴ ብዙ ችግር የቤት -የጤንነት ችግሮች አሉብኝ መፀሌዬን አልተወኩም። ነገር ግን እንደ ንስር መብረር በሚገባኝ ከፍታና-ፍጥነት ልበርር አልቻልኩም። ፀልይልኝ አግዚአብሔር የንን የቀድሞውን ኃይል እንዲመልስልኝ። በስራ ድካም ብዙ መትጋት አልቻልኩም።

  • @nigussiegirma-el4ct
    @nigussiegirma-el4ct Před 8 měsíci +1

    ኢየሱስ ድንገት መጣለሁ ነው ያለው እንጅ ለማንም ንግሮ አይመጣም።

  • @motiiinagaawaqayooqofahaa1926

    amen amen amen🙏🙏🙏🙇🙇🙇

  • @fretachannel
    @fretachannel Před 8 měsíci +1

    እውነት ኣገልጋዮች በደምና ብኣመጽና ገብተው ህዝብን ገደል እየከተቱ ነው። 😢 ጌታ ፊቱን ይመልስልን😢

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 Před 8 měsíci

    ጌታ ሆይ መንቃት እና ንስሐ መግባት ይሁንልን❤❤❤

  • @user-sb4kd7we4d
    @user-sb4kd7we4d Před 26 dny

    AmemAmenAmen😢😢😢😢😢😢😢

  • @MazzaAschalo
    @MazzaAschalo Před 3 měsíci

    Ameeeeeeeen waqaayo goftaan isin haa ebisuu

  • @user-qz2sj3nx9e
    @user-qz2sj3nx9e Před 8 měsíci

    እግ/ር የወደደውነ ያድርግ

  • @shewashewa9131
    @shewashewa9131 Před 8 měsíci +1

    Amelake Egiziabher hoye Maren Erdan

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Před 7 měsíci

    እግዚሐብሄር ለሀገራችን ይራራል

  • @betypos1003
    @betypos1003 Před 8 měsíci +2

    ዛሬ ዛሬማ ብር የላክንበትን እሪስት ካላሳየን አይፀለይልንም

  • @KidistDonka
    @KidistDonka Před 2 měsíci

    ገታ.ምሬቱን..ያውርዲልን

  • @user-ex6lv9xm1u
    @user-ex6lv9xm1u Před 3 měsíci

    በየሚድያው እየወጠህ አትጩህብን
    ጩኸታችሁ አወከን ሠለቸን

  • @hrjdkdkeojrjfk8104
    @hrjdkdkeojrjfk8104 Před 6 měsíci

    የሱስ, ሆይ, አንም, ይሱስ, ሆይ, ስማን, ጨሁትስማን,አድናን, 😭🥰🥰🥰🥰ዎደአትገስገሳል,

  • @sisaysisay2885
    @sisaysisay2885 Před 7 měsíci +1

    በእናንተ ቅዘት የሚደነብርና የሚደናበር ሰው የለም ::

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g Před 8 měsíci +1

    ተባረክ፡ይድድያ፡ትክክለኛ፡መልእክት፡ነዉ፡ጆሮ፡ያለዉ፡ከሰማ፡፡፡፡፡

  • @fretachannel
    @fretachannel Před 8 měsíci

    መመለስ ይሁንልን ሰው የማይፈሩ በደም የተጨማለቁ ብስርቅና በርክሰት ብግድያም የተሰማሩ ንስሃ ሲሰበክ የሚቃወሙ ቅዱሳንን የሚዳፈሩ በጎች ያስለቀሱ የእግዚኣብሄር ቤት የወንበዴ ዋሻ ያደረጉ ንስሃ ይግቡ።

  • @getachewmoti544
    @getachewmoti544 Před 8 měsíci

    amen

  • @user-uf3xh1ll4k
    @user-uf3xh1ll4k Před 7 měsíci +1

    GETA EGZ/R YIKR YIBELELN

  • @AlmaGhezai-dw7hc
    @AlmaGhezai-dw7hc Před 8 měsíci

    Ayzoh.wendme.👌🏻👍💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @golgota358
    @golgota358 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

  • @segatamrata
    @segatamrata Před 7 měsíci

    Geheta.mahalakama

  • @ArielMu-kb7mq
    @ArielMu-kb7mq Před 8 měsíci +2

    Yihe sew ayafirim endiye sinit tinbit amtito altefetsemem tdiy a ahunim edilu eyemokere new .

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 Před 7 měsíci +1

    Same on you Shalom tube. Promote peace instead of violence. Don't lie to innocent people.

  • @yegezukebede
    @yegezukebede Před 8 měsíci +1

    ለመሆኑ ወሻው መውጫና መግቢያ ብቻ እየለው አራቱ አቅጣጫ እንዴት ተፈጠረ? ወገኖች ይህን መልዕክት ጠርጥሩ ዘመኑ እጅግ ክፉ ነው ወንጌልን እናንብብ ከጌታ ፊት አንታጣ ነብይና ትንቢትን ሳይሆን ጌታን እንከተል

  • @MemeMeme-dh4ty
    @MemeMeme-dh4ty Před 8 měsíci

    😭😭😭😭🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♂️getaway
    Eyasuse 🙏🙏🙏

  • @user-dr2uk6hd5n
    @user-dr2uk6hd5n Před 8 měsíci +1

    እባኽህ የንደርቢ መንፈሸስ ነዉ ። ጭጋ ረጋጩ ጠንቋይ ነዉ። ይህን ክልፍልፍ የማስታወቂያ መሸፈኛ መንፈስ እግዚ ይገስጸዉ ።ጌታ ልብን ነዉ የሚያየው የብልጣሶር መንፈስ ጌታ ይመታዋል።

  • @tesfayelimoreo7487
    @tesfayelimoreo7487 Před 8 měsíci +1

    This is not politics, do be deceived

  • @RajeAyele-sd6yw
    @RajeAyele-sd6yw Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 Před 8 měsíci

    Geta yebarkhe wendemachen Eddya yewente melkete nwe Geta yemtale maranata Geta hoye tolo na

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 8 měsíci +1

    ለሰራዊት የመጣው መልክት የደረሰ ሰራዊት ፍቅሬ ማለቴ ነዉ 😢😢

  • @abebech3154
    @abebech3154 Před 7 měsíci +2

    ዉሸታሞች እግዛቤር ይቀጣቹሀል

  • @AfeworkG
    @AfeworkG Před 8 měsíci +13

    እኔ የሚገርመኝ በቃ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ክርስቲያን ግን ማንም እየተነሳ ያጃጅለዋል ማለት ነው? መፅሃፍ ቅዱሱን መመርመር፣ በመንፈስ ቅዱስ መመራትና ከእግዚአብሄር ከራሱ ለመስማት ራስን ማቅረብ አይበልጥም ነበር? ሰዎች በእግዚአብሄር መንፈስ ወይስ በሰዎቹ በራሳቸው መንፈስ እየተመሩ እንደሚናገሩ መመርመር የሚባል ነገር የለም? ወገኖቼ፣ ከእግዚአብሔር ላልሆነው ነገር ሁሉ አሜን ስትሉ ከዛ ከሃሰተኛና ቅዠቱን ሁሉ ራዕይ እያለ ከሚቀባጥረው ሃጢአተኛ ጋር ተባባሪ እየሆናችሁ እንደሆነ ታውቁ ይሆን? መንፈስ ቅዱስ እኮ በሃጢአታችን ብቻ አይደለም የሚያዝነው ነገርግን በስንፍናችንና የማንንም ሥጋዊ አሰራር መከተላችን እንዲሁም በሰው መታመናችንም እጅግ ያሣዝነዋል:: እግዚአብሔር ደስ የሚሰኘው በቃሉ ምግብ መንፈሳቸውን አበርትተው ያደጉና የበሰሉ ራሳቸውን ብቻ ሳይሆን ሌሎችን ቅዱሳንም እንዳይሰናከሉ ተከላካይ ሆነው የሚጋደሉ ልጆቹ ስንሆን ነው:: እና ወንድሜ አንተ እንደዛ ነህ? አንቺስ እህቴ? በማንም ሃሰተኛ ከመወናበድ ወጥተን እንዲሁ በጌታና በሃይሉ ችሎት እንቁም ወገኖቼ:: በየቀኑ ሁኔታዎችን እያዩ ቃላቸውን የሚቀያይሩትን ሃሰተኞቹን ተዋቸው::

    • @EmbetMengstu
      @EmbetMengstu Před 8 měsíci +1

      የተባልከው. ንሰሀ ግባ ነው. ተመለሰ. ነው. ቃሎን ከምትመነዝር. ከእግዚአብሒር. ሀሳብ ጋር ተስማምተህ. ትተርፋለህ. ካለው. ዝም. መንቀፍን. ከየት አመጣህው ፃድቅ ነኝ. ካለህ እሱስ. እራሱንም አካቷል. አንተስ. ? አይንህ ይከፈት. ሰውን. ሳይሆን እራስን. የሚያሳይ. ተበባረክ

    • @FreweiniGebregzabher-fi7ic
      @FreweiniGebregzabher-fi7ic Před 8 měsíci +1

      Geta yemheret amlak new. Esu Nisha endegeba Hulu yigba ahun eza GA yelem libih atadendin

  • @user-ht1hv6lb5b
    @user-ht1hv6lb5b Před 8 měsíci

    Abatu maren melsen enmlesal yalant ayihonelm batan tewldan yikerbeln aba abat hoyi meherth tegeneneln aseben 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @misrakgashaw4136
    @misrakgashaw4136 Před 8 měsíci

    NESEHA GEBU MALTE TERU NEWE BENEFERA YESHALALE BEBADO GUBENETE GYEZY KMYLUNE NESEHA ENEGBALNE ENETSELEYALNE........

  • @RosseHailu
    @RosseHailu Před 8 měsíci

    Film new??

  • @user-lz9hu8xq2p
    @user-lz9hu8xq2p Před 6 měsíci

    Ooofffffffffffff Amlke hoyyyyyyyy

  • @user-xv6os7gj8q
    @user-xv6os7gj8q Před 4 měsíci

    አሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ ይድድያን ይሰማል? በእውነት እርሱ ሀሰተኛ ነቢይ አይደለም ?ወይ ሀገሬ ? እውን ይህ መልቲ ሰው ከነ እስራኤል ዳንሳ ጋር ምን ሲሰራ እንደ ነበር ተረሳ?

  • @solomonberhanu2564
    @solomonberhanu2564 Před 8 měsíci

    ተነስተው ራሳቸውን ነብይ እገሌ ሐዋርያው እገሌ እያሉ የሚሾሙ !!! ነፍሳት መስክረው ሰብስበው ሳይሆን ከተለያዩ ቤ / ክርስቲያኖች እያፈለሱ ቸርች ከፍተው በትንቢትና ተአምራት እያታለሉ ነው። ደግሞ ሁኔታዎችን እያዩ የሚተነብዪ !! አቤት እግዚአብሔር ይማረን።

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 Před 7 měsíci +1

    In the name of religion promoting tribalism and hate. Incouraging lawlessness, incite violence is what this website does.

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 Před 8 měsíci +1

    ይህን ፎሮኦኑን መንግስት ፀሎት አርጉለት ይህ ሰይጣን

  • @Asunafi-fu3jg
    @Asunafi-fu3jg Před 8 měsíci +1

    አብይ ፈረሰ

  • @shalomseyoum4347
    @shalomseyoum4347 Před měsícem

    ሉቃ 23÷41=ስለ አደረግነውም የሚገባንን እንቀበላለንና በእኛስ እውነተኛ ፍርድ ነው ይህ ግን ምንም ክፋት አላደረገም ብሎ ገሰጸው ይላል መልእክቱ በእኔ እይታ ትክክል ነው ይመለከተኛል ንስሐም እገባለሁ ::አንዳንድ ኮሜንት ሰጪዎች ግን እናንተ ያ ዓመጸኛውን ወንበዴ ትመስሉኛላችሁ ወይም የክርስቶስና የእግዚአብሔር ተቃዋሚዎች እንዲሁም ከሃዲዎቹ ትመስሉኛላችሁ::

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 7 měsíci

    Batelewm yemetal bere lie komoal be dej new

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz Před 7 měsíci

    ስንት አይነት ነገር ነው የምታወራው ባለ ቻናሉ?!

    • @nabiatabeba8640
      @nabiatabeba8640 Před 7 měsíci +1

      Pls endezeh aynet teret teret bekan u tubers santem le melkem new

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 7 měsíci

    Enanta muwaretejoch medretewan ye Deme goref atadregwat information eysebesebachu are u Christian or politician

  • @eritr
    @eritr Před 8 měsíci

    Wow this imported religion is just like imported democracy, never all this nonsense. We, Eritreans 🇪🇷 are happy this kind of nonsense does not exist in Eritrea.

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 7 měsíci

    Era ebakachu Egzabheren feru ye Biblen kale eytakesachu muwaret becha mezrat pls false profits shut your door and pray for the Nstion kutawen weda enanta yemlsew afe alen belachu sew atrebeshu .

  • @user-bu7sx3eg6s
    @user-bu7sx3eg6s Před 8 měsíci +2

    WESHETAM 100% FALSE.

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 Před 8 měsíci

    ፋኖ ሊያጠቃ ነው ማለት ነው

  • @SaraYigazw-yt6hr
    @SaraYigazw-yt6hr Před 6 měsíci

    Minaw.ant.aydlhi.enda.3geza.tashnflh.blhe.ytnbyklst.

  • @user-ex6lv9xm1u
    @user-ex6lv9xm1u Před 3 měsíci

    የሠይጣን ፈረሥ አትቃጂ

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 Před 8 měsíci +3

    ለዚህ ነፍሰ ገዳይ የጨለማዉ ተላላኪ ለሆነ መንግስት ስትፀልዩ አታፍሩም

  • @destaabreha4095
    @destaabreha4095 Před 7 měsíci

    Zeme bele ante leba kedada weshetame boteraka turinafa weye mekedede

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Před 8 měsíci +2

    በቃ መፀላይ ነው መፍትሄው ሌላ ነገር የለም በኢትዮጵያ የሚካሄደው ጦርነት የሚቆም አይደለም ይቀጥላል ከዚህም በፊት ተመሳሳይ መልእክት ሰምቼአለሁ ሰላም ይዎርዳል የተባለው በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ2019 ዓም ነው የተባለው! Therefore, all ethiopians should bow down infront of The Almighty God to get the mercy face of our father God!

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 Před 8 měsíci +1

    አነተም ያው ነህ ወሽትን እና የሀሰት ልምምድን የዛሬ ሀሰተኛ ነብያቶች ከማን ተማሩ እና ነው ከእናንተ ካንተ እና ከእስራኤል ዳንሳ እናንተ ሁሉን ነብይ ው እያላችሁ በአደባባይ እየቀባችሁ እንደ አሸን በየፌስ በኩ በየ ሶሻል ሚዲያዎቹ ነበይ ነን እያሉ የሰውን ገንዘብ የሚበዘብዙ የእግዚአብሔርን ቃል የሚያጣምሙ የሚታይህ ነገር ይኖራል ግን የምታየው ህልምም ይሁን ዕራይ ከየትኛው የጨለማው አለም እንዳያህ አረጋግጥ ስላየህ ብቻ ህዝቡን አታስደንግጥ አንደዚህ አየሁ እንደዛ አየሁ እያልክ አየሩን አይቶ መተንበይ ቀላል ነው

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Před 8 měsíci +1

    አይይይይይ አይዟችሁ 😂😂😂😂ትፎግራላችሁ እንዴ። እስከዛሬ እኝኳን ሰው ትንኝ ሞቶ ማያቅበት አገር አስመሠላችሁትኮ! የጴንጤ ስርዐት እንዳያበቃ ፈርታችሁ ነው? አየናችሁኮ የፍቅራችሁን ጥግ። ትጠፋላችሁ ያላችሁት ህዝብ በዝቶ እየገነፈለ ነው! ሙስሊም ክርስቲያን እንዲጠፋ አሜን እያላችሁ ስትራገሙ ኖራችሁ! ፈጣሪ ግን ህዝቡን አያጠፋም! እናንተም ከመንግስታችሁ ጋር ቁጭ ብላችሁ ለመመስከር ያብቃችሁ! ጥፉ አንላችሁም ኑሩልን። ልቦና ይስጣችሁ!!!

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Před 8 měsíci

      የፔንጤ ቤት እየለመለመ ይሄዳል የሟርተኛው ቤት እየፈረሰ ይሄዳል ኢየሱስን ማንም አያጠፋውም እኛ ሰለሀገራችን እንጂ ሰለማንም አያገባንም ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ማንም ጌታን አያሸፍነውም ጌታ ኢየሱስ ይመጣል በእግዚአብሔር ላይ የምታላግጡ ወዮላቸው

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 Před 8 měsíci

      @@NaniazeneNanii ቂቂቂቂቂቂ አይዞሽ ገለቴ አትንጨርጨሪ። አትጥፉብን ምን በወጣችሁ። ሟርት ማለትኮ አሁን የፖሰትሻት መልክት ናት ። ትርጉሙን አላስተማሯችሁም እንዴ 🤣🤣🤣🤣እልቅ ፓስተሩ ያለቀሰበት መሀረብ ሳያመልጥህ ግዛ። ዋጋውን እዛ ጠይቅ። ስለኛ አታስብ በውድ ደሙና ስጋው የተገዛን የጥምቀት ልጆች ነን። ጥፉ እያልክ ተንሰቅሰቅ። እኛም ጌታችን እንዳስተማረን እንመርቃችኋለን ... ሎብ ይስጣችሁ።

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 7 měsíci

    Ahuns ye weshetamoch profesi erase asamemj go to pray don't lie u are lier

  • @Tomejkara
    @Tomejkara Před 7 měsíci

    ከዚህ በፊት አብይ 15 አመት ይገዛል ብለህ ነበር አሁን ደግሞ ተቀየርክ

    • @shalomseyoum4347
      @shalomseyoum4347 Před měsícem

      ያለ ጥርጥር ከዚያ በላይ ይመራል ደግሞም ሃገራችን በእሱ እጅ ብቻ ትለወጣለች ::ጠላት ሰይጣን እርርርርርርር በል

  • @bereketwoldeselassie5786
    @bereketwoldeselassie5786 Před 8 měsíci

    ውሸታም ሰውን ኣታስፈራራ።

  • @solomonberhanu2564
    @solomonberhanu2564 Před 8 měsíci

    ተነስተው ራሳቸውን ነብይ እገሌ ሐዋርያው እገሌ እያሉ የሚሾሙ !!! ነፍሳት መስክረው ሰብስበው ሳይሆን ከተለያዩ ቤ / ክርስቲያኖች እያፈለሱ ቸርች ከፍተው በትንቢትና ተአምራት እያታለሉ ነው። ደግሞ ሁኔታዎችን እያዩ የሚተነብዪ !! አቤት እግዚአብሔር ይማረን።