``ይህ ባይሆን እኔ የእግ/ር ሴት አደለሁም´´ በሳውዲ የምትኖሩ ኢትዮጲያዊያን ራሳችሁን አድኑ ትንቢት በነብይት ዘነበች ገሰሰና በነብይ አለማየሁ ጀንበሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 02. 2024
  • #ትንቢት #subscribe #like #shere #ትንቢት Hello Shalom Spiritual CZcams Channel Families We truly thank you for choosing us. Up-to-date and reliable information every hour We would like to inform you that we are preparing for you If you are new to our channel Quickly access the information we release By subscribing as well as by pressing the call sign We say be a family @EOTCTV @EyohaMedia @waliyaentertainment1368 #foryou #fypシ #funnyvideo #fyp

Komentáře • 229

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Před 5 měsíci +11

    ሳውዲ አረቢያ ለሰው ውልጆች ሁሉ ክፉ የሆነው ደጃል እኳን የማይገባባት አለምን ባርባ ቀን ሲያዳርስ ሳውዲን ግን እንዲች ብሎ አይነካትም እናተ ሴጣንች የተጠበቀች አሀገር ብትኖር የተቀደሰች የተባረከች ሀገር ነች አላህ ሁሌም ሰላሟን ያብዛልን እናተ ቆሻሾች የሳውዲ ምድር ተከፍታ ህዝቧን ልትውጥ ነው ቢባል እኳን ከሷ ሸሽቼ ሀገሬን አልገባም ያማላጄ ከጌታዬ አላህ አስታራቂዬ ሀገር የሆነችን ሀገር ክፉ አይንካብኝ አላህ ይጠብቅልኝ የምርጦች ምርጥ ሀገር 🇸🇦💗

    • @MehariTeka-nh5sk
      @MehariTeka-nh5sk Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t Před 5 měsíci

      ትክክል የኔ ውድ. የደጃል ተከታዮች ከታች እያገጠቱ ነው. ክክክ

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc Před 5 měsíci +1

      የሳኡዲን ከፍታ አላህ ያሳየን ከነህዝቦቿ አላህ ይጠብቃት የተውሂድ ሀገር ሲጠሯትንኳን ስሟ ያምራል መምለከተል ዐረቢየተ ሰኡዲያ🇸🇦

    • @Zdemustefa
      @Zdemustefa Před 5 měsíci

      የሳውዲመንግስት አሏህ ይንቀለው

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc Před 5 měsíci

      @@Zdemustefa አንቺን ይንቀልሽ እሱስ አይነቀልም አላህ አለው በገዛ ሀገሩ መጥፍ ትመኙለታላችሁ የሀበሻ የክፋት ጥግ ለዛ ነውኮ እማያልፍልን አላህ ከምቀኝነት ይጠብቀን ሳኡዲያ ከነህዝቦቿ እስከመሪያቸው አላህ ይጠብቃት

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 Před 5 měsíci +1

    Amen Amen mederachene ltarefe nwe

  • @Eye-li4tp
    @Eye-li4tp Před 5 měsíci +1

    ምን ትመስላለች ሰይጣን ልቦና ይስጥሽ ድንግል ማርያም ወላዲተአምላክ አለች አንፈራም ልቦናይስጥሽ

  • @MesfinNedi-pu4eg
    @MesfinNedi-pu4eg Před 6 měsíci +11

    ኢትዮጵያ እ.ጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።አሜን።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 6 měsíci

      የትኛ ኢትዩፒያ

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Před 6 měsíci

      አማርኛ ተናጋሪዎች የሚኖሩባት ኢሳያስ 11 ሙሉውን አንብብ

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 6 měsíci

      @@belaynegash6550 ለመሆኑ መላዉ አፍሪካ ኢትዩፒሥ የጥቁር መሬቴ ተብሎ ሥለሚጠራ የአማርኛ ተናጋሪ ኢትዩፒያ የሚል አላነበብኩም

    • @nuritmohammed8313
      @nuritmohammed8313 Před 5 měsíci

      ሀገር አላለም እማያፍር ኢትዮጵያ መሰለኝ የደም ምድር የሆነችው ምድረውሸታም ቀባጣሪሁላ እርጉዝ አዛውንት ወጣት ህፃን እየታረዴያለው አገራችነው እናንተ እብዶች

    • @user-vt4hu3hi9z
      @user-vt4hu3hi9z Před 5 měsíci

      አልዘረጋችማ።

  • @HalaPhone-yn8nd
    @HalaPhone-yn8nd Před 5 měsíci

    አሜን

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 Před 5 měsíci +4

    Egziabher yitebkennn🙏🙏🙏

  • @Brave_queen
    @Brave_queen Před 5 měsíci

    Amen amen tegelaglenal amen

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 5 měsíci +2

    ይሄን መልእክት ከሰማን ቆይቷል።የምታሳየው ስታጣ ከቆየ ከታየ ነገር እየመዝህ ታሳያለህ።ማጭበርበር በእግዚአብሔር ስም ነውር ነው።

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r Před 6 měsíci +2

    በጣም ታሳዝናላችሁ ማንም የሚያውቀው በሳውዲ እሰርቤት ለአመታት ብዙዎች ታጉረው ድረሱልን ሲሉ አመታቶች አልፍዋ ችግሩ ዛሬም አለ መውጣት አቅቶዋቸው እንጅ ማንም እሰር ቤትን ወዶ አልተቀመጠሞ ፀሎት ሰለ ሀገራችን ሰለተበትተነው አጥብቆ ከመፀለይ ማሰፈራራት ነው የያዛችሁት አሁንሰ እየሄዱ አይደል አገርቤት እየተራብ ሲጀመር እናንተ የደላችሁ ዱባይ ለሁለት ሳምንት አውጥታችሁ የምትመጡት ገንዘብን አንድ አመት ጠግርረው ቤተሰብ እረድተው እሩብ ኪሳቸው አይኖርም በሞራል መቀለድ ነው የያዛችሁት ነውር ነው የአሁኑ መልክት ምንም አዲሰ ነገር የለም ይሄ ሁሉ ጨከትም አላሰፈላጊ ነው በአለም ባሉት የጌታን ሰም አታራክሱ😢😢😢😢😢😢

    • @user-ow1sz1kb8v
      @user-ow1sz1kb8v Před 6 měsíci +1

      እዉነት ነው ከእስር ቤቶች ዜጎቻችን አዉጡዋቸው

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen megelgyachen kene deresole enensalene Amen Amen

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před 6 měsíci +15

    አህት ወንድሞች በሰአዉዲ ያላቸዉ ፈጣሪ ከመጣዉ ጥፍት እግዚብሔር ይጠብቃቸው

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 Před 5 měsíci +1

      የምን ጥፋት??

    • @Brbr-pd6ey
      @Brbr-pd6ey Před 5 měsíci

      Ameen amen amenn

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t Před 5 měsíci

      ክክክክክክክክክ. ድፍን ችጋራም አላህ በላውን በእናንተ እና በመሰሎቻችሁ ላይ ያውርድ
      አላህ ሙስሊሞችን እና ሳኢዲንም ይጠብቅልን

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc Před 5 měsíci

      @@user-ip1xm6kx2t አትሳደቢ ተያቸው እነሱ አያውለም ስለሳኡዲ ሀይማኖታችንን እዳይሰዱቡ አላህንና መልክተኛውን እዳይሰድቡ እኛ መቆጠብ አለብን

    • @Sas-ly5gk
      @Sas-ly5gk Před 5 měsíci +1

      የምን ችግር ሳኡድ ታኮን ጅግር ያለባት ኢቶጽያናት ሰው እደሠሳ እየታርደያለበት

  • @GadiRagg
    @GadiRagg Před 5 měsíci

    Amen amen amen 🙏 🙏🙏🙏

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Před 5 měsíci

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaelaligaz6764
    @michaelaligaz6764 Před 5 měsíci

    እስርሽ እንዲህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክህ

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Před 5 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ

  • @QuranAmharic24434
    @QuranAmharic24434 Před 5 měsíci +2

    ለዚህች ድሃ ሴትዮ አድርሱልኝ፣ ድሃ በህልሙ ቂቤ ባይጠጣ በእከክ ይሞት ነበር፣ ይባላ ል፣ ሰዑዲ አረብያ ቁርአን ከሰማይ የወረደባ ት ሃገር ነች፣ ምንም አትሆንም፣ ኢንሻ አላህ፣ ምቀኞች ግን በእከክ ሙቱ።

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 5 měsíci

    በትክክል😢😢😢

  • @muntiyase649
    @muntiyase649 Před 5 měsíci +1

    አሜን ሀለሉያያያያያያ 😌😌😂😂😂እኔ ሚያሳዝኑኝ እሷ ስታወራ ሚያለቅሱት ስዎች ናቸው ቱሪ ናፋ አርፈሽ ተቀመጪ ሴትዮ ለራስሽም አታውቂም

  • @MihratAlamu
    @MihratAlamu Před 5 měsíci +2

    ድንገት እንዴት ልንወጣ እንችላለን እግዚአብሔር በአምሳሉ ለፈጠረው መፍትሄ አጠም ባሳት በውሃ የሚያሳልፉ እግዚአብሔር ያለን ልጃቸውን እንደት እንደሚያደርሱ ያቀል ስለዚህ በእግዚአብሔር ታምሳ

  • @user-ec8np5sg3s
    @user-ec8np5sg3s Před 5 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ያሳርፈን ❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tigistyohannes1392
    @tigistyohannes1392 Před 5 měsíci +1

    በጣም ያዘንኩት ለቅዠትህ ጆሮ መስጠቴ

  • @amsaluyemam1121
    @amsaluyemam1121 Před 5 měsíci +2

    ኢትዬጲያ ከምጧ ልትገላገል ነው በትክክል ።

  • @user-ds4pv9by5r
    @user-ds4pv9by5r Před 5 měsíci +1

    ዘሮም ዘሮም ውን ናብ ሱዑዳ መጺኦም 😁ውይ ምን ይመስላሉ😶ኣምላኼ የነዚ ሰውች ሁሌም ማጭበርበር ሰልችቶናል እና ድረሥላቸው

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e Před 5 měsíci

      ጌታ ይቅር ይበልሽ መቃወም ከዳብሎስ ነዉ😢

  • @user-yb1ey5xi8t
    @user-yb1ey5xi8t Před 5 měsíci +3

    😅😅😅😅😅😂😂😂😂በቃ ጨለላችሁ 😅😅😅😅ሳውድ ኮተትአታውቅም ለዘላለም ትለምልም ❤🇸🇦❤

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e Před 5 měsíci

      አገሩ በዝሙት በገብረ ሰዶም ተጨማለቀች ምን እደሚመጣ አናውቅም😢😢

  • @user-zo6ie3qj7g
    @user-zo6ie3qj7g Před 5 měsíci

    አሜንን❤🙏🙏

  • @MaahhaMananaja-ne5im
    @MaahhaMananaja-ne5im Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ አተ ሁነን ከበረሀ እየተሰቃየን አለፍን አሁን ደሞ ምንአሰማኸን እስርቤት ውስጥ ያሉት እያስለቀሱን በምን መውጫ እንወጣለን አተ መውጫውን አርግልን እማምላክ አማላጇ አማልጂን

  • @amsaluyemam1121
    @amsaluyemam1121 Před 5 měsíci +1

    በትትክክል ኢትዬጲያ ልትወልድ ነው።

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t Před 5 měsíci

      ፐፐፐፐፐፐ መስካሪ ክክክክ እሺም ይላል ወፍጮ ይከተላል መጂ የዝንብ አዘንተኛ. የዋረስ አርጋጂ አለ
      የጨብራራዋ የውሸታሟ ሴትዮ ውሸት የአንቺ ምስክርነት ድንቄም. ምስክር ነሽ ሀሀሀ

  • @DegfeTagsse
    @DegfeTagsse Před 2 měsíci

    Haleluya

  • @user-zh9wg6ww7s
    @user-zh9wg6ww7s Před 5 měsíci +3

    😂😂😂😂😂ከዘስ ሌላ ዬለሽም ጩሀት ብቻነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e Před 5 měsíci

      ቃል ይፈጸማል ያላመናቹ ግን አታዩትም 😂😂አትበሉትም ትሸኛላቹ😂😂

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Před 5 měsíci +1

    Seyitan hulu libona yistachu le egniam dingil mariyam alechin emiamilak hoyi asibin egnian 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hc3jt1di4r
    @user-hc3jt1di4r Před 5 měsíci

    አቢይ ሊወርድ ነው አለ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መች እንገገላለን እልልልልልልልልልልል ብለናል ዘኔ ትክክል

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e Před 5 měsíci

      እጥሕሽ ይውረድ በኢየሱስም😂😂

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před 5 měsíci +7

    ባዶ ቅጭላቶይ እብዶይ ሳኡድን የሚጠብቃት ከሠባት ሰማይ በላይ ያለው አላህነው 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 ሁልግዜም ከፍ ይበል ባድሯሽ አች የተውሂድ ሀገር 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t Před 5 měsíci +1

      ዝም አትያቸውም

    • @user-bd7nt7qi6x
      @user-bd7nt7qi6x Před 5 měsíci

      ብስብስ ሣዉዲ የአጋንት መዲና ናት ከምድረ ገፅ የእሥላም የክርሥታኑ አምላክ የንፁሀን ደም ያጥፋሺ አንቺ ቆሻሻ አገር የሠወችን ልጆች አንገት በሣንጃ በገጀራ እየቀላች ለምታመልከዉ አጋንት የምትገብር ቆሻሻ

  • @mide6224
    @mide6224 Před 5 měsíci +2

    ነብይነን ብለዉ ከሚጮሁት አፋቸዉን ከፍተዉ የሚወዛወዙት ይገርማሉ

  • @gedionhagos3449
    @gedionhagos3449 Před 6 měsíci +4

    በጣም ፡ ቀልደኛ ፡ ነሽ ፡ ባክሽ ፡ ደፋር

  • @JgfShi-bl1cc
    @JgfShi-bl1cc Před 5 měsíci +21

    ያለቤቴ ገብቼ ጆሮየን አደነቆርሽው ግን ምድነኝ አልሽ? ሳኡዲን ከነህዝቦቿ አላህ ይጠብቃት የሀገር መጨረሻ🎉

    • @user-nn3zi8ol5s
      @user-nn3zi8ol5s Před 5 měsíci +1

      😅😅 የኔእህት

    • @user-ci5rk9mo8m
      @user-ci5rk9mo8m Před 5 měsíci +3

      አልሀምድሊላህ. ሙስሊም ያደረገን

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t Před 5 měsíci +2

      አረ እኔም ሳኡዲ ሲል ርእሱ ዘልሌ ገብቼ. ገማንች ይቺ ቆሻሻ ሴትዮ ክክክክ

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc Před 5 měsíci

      @@user-ip1xm6kx2t ምን እደምታወራ አልገባኝም በጣም ትጮሀለች ማንም እደሆነች አላውቅም መቼም ፈጣሪ ሴት ነብይ ላከ ብለው እዳያስቁኝ

    • @user-nn3zi8ol5s
      @user-nn3zi8ol5s Před 5 měsíci

      @@JgfShi-bl1cc የሚይዙት ጠፍቷቸዋልኮ አምላካቸውኮ ብሣታቸው

  • @mekdesmg7151
    @mekdesmg7151 Před 5 měsíci

    Amen amen

  • @ttlove618
    @ttlove618 Před 5 měsíci

    Amen amen 🙏

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o Před 5 měsíci +1

    ሳልፈልግ የምታስቁኝ ነገርስ ክክክ😂😂😂

  • @user-yo1wk9bj1o
    @user-yo1wk9bj1o Před 5 měsíci

    Amen 🙏

  • @jeremiah2516
    @jeremiah2516 Před 5 měsíci +1

    This is real prophecy very soon fulfill God bless her

    • @gman7833
      @gman7833 Před 5 měsíci

      ይህችን የእግዚአብሔር ሴት አገልግሎትዋን ታውቀዋለህ?

  • @user-in6nu3hv6w
    @user-in6nu3hv6w Před 5 měsíci

    Amenamenamen

  • @yavi7181
    @yavi7181 Před 5 měsíci

    የሰይጣን ስብስብ እያንዳንዱን ሰው ሲታዩ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ያስቃሉ አፋቸውን የሚያደርጉት ይገርማል ፈጣሪ ስልጣናችሁን ብን ያድርገው ልቅምቃሚዎች

  • @user-nt9qe7ub5h
    @user-nt9qe7ub5h Před 5 měsíci

    Amen Amen

  • @user-ob1bt1gs2s
    @user-ob1bt1gs2s Před 5 měsíci

    AMEN AMEN

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 5 měsíci +1

    እዛዉ ሄደሽ ጌታ እየሰሰን እንዲቀበሉ ማረግ እንጄ የት ይሂዱ። በፅም መፀለይ እግዚአብሔር በአምሳሉ ለፈጠረዉ ፍጥረት ይገደዋል እግዚአብሔር ትጠፋላችሁ እያለ አያሰፈራራም እረ ተዉ እግዚአብሔር ፋሩ።

  • @user-ub2qr3qv9s
    @user-ub2qr3qv9s Před 6 měsíci

    Ameeeeeeeeeeeeeeeen yehunlin

  • @hayat690
    @hayat690 Před 5 měsíci

    Ammmeeeen❤❤❤❤❤❤

  • @ESHETU-sl7uh
    @ESHETU-sl7uh Před 5 měsíci +1

    እስከ መቼ ነው ገደቡ ይነገር ከ2 አመት በኃላ ትንቢት ተናግሬ ነበር እንዳትዪ

  • @user-nn3zi8ol5s
    @user-nn3zi8ol5s Před 5 měsíci

    ግን ታሣዝናላቹሁ

  • @Godolyas965
    @Godolyas965 Před 5 měsíci +1

    ዋይ😅😅😂😂😂😂😂አረ 😅ተይ

  • @user-rr2bm9hj4x
    @user-rr2bm9hj4x Před 5 měsíci

    ምን ጉድ ነው ታማ ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @weto3354
    @weto3354 Před 5 měsíci

    ☝☝☝☝☝☝

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před 5 měsíci

    Amennn Amenn Amennn honnnnnnle enemi maref yehun lehagermi marefe yehun

    • @Maymona-eq6tm
      @Maymona-eq6tm Před 5 měsíci

      አረ አፈርብሉ እናንተ እናንተ ሳውዲ ሳውዲን ስለነጀሳቹ ነው ሳውዲ መቼ ለናንተ የማይገባ አገር ነው😂😂😂😂

    • @masetewalyenuren4078
      @masetewalyenuren4078 Před 5 měsíci

      @@Maymona-eq6tm 🌺 EYSUSE YADENAL🌺genet megebiyaw beri esu becha new esun kalitqbelishi gahanemi new mithgew::

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 5 měsíci

    ወይኔ የመቸነዉ አለፈ ወይ ገናነዉ 😢😢

  • @user-ob9mu8rq5s
    @user-ob9mu8rq5s Před 5 měsíci

    የሰይጣን ቁራጭ ሁላ ሰዉድ ሰላም ነዉ

  • @Shemeles-ps4uz
    @Shemeles-ps4uz Před 5 měsíci

    ወይ ጉድ 😂

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂 you are normal oo my god you are shetan god give good heart😂😂😂😂😊😊😊😅😅😮😮

  • @justceforamhara232
    @justceforamhara232 Před 6 měsíci

    ደፋር ነብያት ነን ባዮች እንዲህ በእግዚአብሄር ፊት ያወራሉ፡፡

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 Před 5 měsíci

    Are you okay?
    Prayers for you. God is. Good

  • @vggg7328
    @vggg7328 Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢😢

  • @gedionhagos3449
    @gedionhagos3449 Před 5 měsíci +2

    ምን ፡ ተፈጥሮ ፡ ነው

  • @anwr7522
    @anwr7522 Před 5 měsíci

    ክክክክክሽክሽ😮😮😮😮

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v Před 5 měsíci

    ምደረቆሻሻ👎👎👎👎👎👎👎👎👊👊👊👊👊👊እናትንምድርሥውጣችሁአየሁ

  • @remziremzi5829
    @remziremzi5829 Před 6 měsíci

    🐕🫲🫱🐖⛔️tewuu ye sew lijoch gra atagabuachew ☝️🦁

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před 5 měsíci +2

    መች ሳኡዲ ያሉት በስር እቤት እያለቁ ነው እኮ እነሱን መንግስት ሳወጣ ለሚመጣ ነገር መንግስት የሚደርሰው መቼ ነው 😂😂የሚመጣውን ነገር ከነሱ ጋር እዚው እናልቃለን የትም ሆነን ሞት አቀርም ለነገሩ ሳኡዲ ሳሆን አሜሪካ ነው መአት ሚመጣባት የሴጣን አገር አሜሪካዬ ናት

  • @tigistyohannes1392
    @tigistyohannes1392 Před 5 měsíci

    ኢትዮጵያ ም ይኖር የለም እንዴ። ሳውዲ ሁሌም ሰላም ነው። ቅዠት ሁሉ ህልም የሚመስላችሁ ስራ ፈት ሁሉ

  • @SaadaAragi-up7df
    @SaadaAragi-up7df Před 5 měsíci

    ጉዲ

  • @shu4709
    @shu4709 Před 5 měsíci

    Kkkkkk

  • @user-wy3xd2hx6y
    @user-wy3xd2hx6y Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-hj8ox8ng1e
    @user-hj8ox8ng1e Před 5 měsíci

    Wushetaam

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Před 6 měsíci

    🤔🤔🤔🤔🤔

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂 እራስህ ነብስህንአድን

  • @kealemdebebe9935
    @kealemdebebe9935 Před 5 měsíci

    ፀጉርሽንእንኳለበስብታረጊው

  • @user-ts8fe2og7m
    @user-ts8fe2og7m Před 5 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️😢😢

  • @user-sw4yf5qt3w
    @user-sw4yf5qt3w Před 5 měsíci +1

    አየ ጴጤዎች😮😢😂😂😂😂😂😂ለየላችሁ መጀመሪያ ፀጉርሽን ተሸፈኝ😅😅😂😂😂

  • @tsifetuchibana
    @tsifetuchibana Před 5 měsíci

    መልዕክቱ ጥሩ ነው ነገር ግን አገልጋዮች ትንብቱ ካልተፈፀሜ እነ የእግዚአብሔር ሰው አይደለም ይላሉ አይባልም እግዚአብሔር መልዕክት ስልክ ሁሉ የምፈፀም አይደለም

  • @jamalaley4730
    @jamalaley4730 Před 5 měsíci

    ውይ ውይ አራ በክሽ😂😂😂

  • @ethio125
    @ethio125 Před 5 měsíci

    ሳዑዲ ለኔ ሁለተኛ ሃገራችን ነች ሥርዓት ሳዑዲ በክፉ እንዲታነሱ አልፈልግም ምነም አይነካትም አታማርቱባት እኔ ክርስቲያን ነኝ ሳዑዲ ን እወዳታለሁ ምንም አይነካትም እናንተ ጥፉ

  • @user-tm6fj9yt6i
    @user-tm6fj9yt6i Před 5 měsíci

    Alh setanocen eyabrere new helmu

  • @Hamerbako
    @Hamerbako Před 5 měsíci

    kkkkkkm ጠንቃይ ጠንቃይ ነሽ ጋጩር

  • @hayredinfetudin764
    @hayredinfetudin764 Před 5 měsíci

    አንድ የተሻለ ማሰብ የሚችል ምእመን ውስጣቹ የለም እድሜ ልካቹን መጃጃል አይደብራቹም 😂😂😂

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Před 5 měsíci

    Eih joroye n amemegni jezba neshi

  • @user-ov1gh1kf7f
    @user-ov1gh1kf7f Před 5 měsíci

    😅😅😅

  • @user-op7ns5qd3m
    @user-op7ns5qd3m Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢😢🙋‍♀️🙋‍♀️🤦‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @user-tx1ed9lu2c
    @user-tx1ed9lu2c Před 5 měsíci

    😅😅😅😅

  • @SaadaAragi-up7df
    @SaadaAragi-up7df Před 5 měsíci

    አላህነው ሙ ኢሳ

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m Před 5 měsíci +1

    ጠንቃዬች.ሳውዲ. ምንም.አይነካትም.በሀገራችን.ስታማርቱ..ደሞ.በሰው.አገር.ገባቹ😂😂😂😂.

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂 ክፍታፍ ። አዳማጮቹ አሳዘኑኝ።

  • @weto3354
    @weto3354 Před 5 měsíci

    😂,😂😂😂😂😂

  • @user-pb8cb4sy9s
    @user-pb8cb4sy9s Před 5 měsíci

    Sijemer nejasoch kemuslm hager wutuuuu

  • @ramycell7359
    @ramycell7359 Před 5 měsíci

    😂😂😂

  • @user-dv3zy8wl4q
    @user-dv3zy8wl4q Před 5 měsíci

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Před 6 měsíci +1

    እረ ድምፅምን ቀንሽው ዘነቡ ወዴት ይውጡ።

  • @kunfaymun9958
    @kunfaymun9958 Před 5 měsíci

    😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @user-dt3io2rc6z
    @user-dt3io2rc6z Před 5 měsíci +1

    የሳዉዲን ጦሥ ይዘህ ገደል

  • @iuolia
    @iuolia Před 5 měsíci

    Wara😂😂😂😂

  • @muhammedmustefa2611
    @muhammedmustefa2611 Před 5 měsíci

    😝😝😝😝😝😝😝😝

  • @MohdHamz-ye2jt
    @MohdHamz-ye2jt Před 5 měsíci

    Egezabehare mailekame nawe kefo ayehoneme

  • @user-gr1yc5yr8w
    @user-gr1yc5yr8w Před 6 měsíci +1

    እኔም ሳኡዲ ላይ ትልቅ ሃኳታ አይቻለሁ በህልሜ

    • @Sas-ly5gk
      @Sas-ly5gk Před 5 měsíci

      ከዛስ ክክክክ

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t Před 5 měsíci

      ከዚያስ ረብሻው ምን ይመስል ነበር ሀሀሀ አዬ የማንም ችጋራም ዝም ብለሽ ስሪ

    • @fevu5185
      @fevu5185 Před 4 měsíci

      ይቺን ምድርማ በክርስቶስ ወንጌል ሳናናውጥ ከጨለማ ወደብርሀን ሳይመጡ ወዴትም አንሄድም ጌታ ደግሞ ይቺን ምድር አሳልፎ ይሰጠናል በፀሎት አግዙን

  • @soliyan
    @soliyan Před 6 měsíci +3

    ውሽታሞች የናንተ ቀን ይመጣል በናንተ ላይ የፈጣሪ ፍርድ ይሆናል አታላዮች ትንሽ ፈጣሪን አትፈሩም አፈር ብሉ

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 Před 5 měsíci

      ተመለሽ ለራስሽ ኑር ዝም ብሎ ያለምንም እንቅፋት ሥም ከፍልግሽ ታያለሽ

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Před 5 měsíci

      ደብተራ ጠንቋይ