❤ የፍቅር ጥያቄ ለነብይ ጆይ ጭሮ ቀረበለት ❤ || MAJOR 1 PROPHET JOY CHIRO || LJ TV WORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 06. 2023
  • ውድ የLj tv worldwide Ethiopia ተመልካቾቻችን
    የቤተክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
    ዘወትር ሐሙስ ከ ቀኑ ከ4 ሰዓት ጀምሮ በዕለቱ የቃል የትንቢት የድንቅ የታዓምራት የፈውስ የነጻ መውጣት እና የአምልኮ ጊዜ ቅዳሜ ከ 4 ሰዓት ጀምሮ
    ለበሽተኞች እና በተለያየ ጥያቄ ውስጥ ለሉ ሰዎች የሚፀለይበት ቀን ዘወትር እሁድ ከማለዳው 2 ሰዓት እስከ 7 ሰዓት የትንቢት የድንቅ የታዓምራት የአምልኮ ጊዜ
    አባታችን ይሰራል እኛም እንሰራለን ለይሁዳ አንበሳ ሁሉ ይቻላል!
    አገልግሎታችንን ለመደገፍ ለምትፈልጉ
    CBE 1000348260581 CBE GOD'S LIGHT GLORY INTERNATIONAL CHURCH /1000366610069/
    ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ፡-GODS LIGHT INTERNATIONAL CHURCH 1000057183423
    ብርሃን ባንክ 1001373972772 ኢዮብ ጭሮ
    CONTACT US # Mobile:- 09-00-06-61-26 0940328832 (011-859-43-18)(0118594370)
    EMAIL:-major1prophetjoychiro@gmail.com # Facebook:- Lj tv channel worldwide Ethiopia CZcams:- L j tv channel worldwide Ethiopia
    አድራሻችን አዲስ አበባ ከመገናኛ ሰሚት አቋራጭ በሚወስደው መንገድ ፊጋ መብራት ቅዱስ ህንፃ ላይ ያገኙናል
    ለይሁዳ አንበሳ ሁሉ ይቻላል
    #Ethiopia

Komentáře • 78

  • @meseretwoldie2262
    @meseretwoldie2262 Před 4 měsíci +7

    ሲያስፈራ በጌታ በኢየሱስ ስም የእውነት ቃል ይብራላችሁ ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኛችሁ አድርጋችሁ ተቀበሉ ከዚህ ጨለማ አምልጡ አምላኬ ምን ጉድ ነው

  • @emenzo3662
    @emenzo3662 Před rokem +5

    ye hiwet mejemerya Eyesus nw sister

  • @EyuSolomon
    @EyuSolomon Před 5 dny

    ጌታ አይዘበትበትም አምላካችን ተዋጊ ነው ።
    ንስሃ ግቡ በእየሱስም

  • @nadamajzoub668
    @nadamajzoub668 Před 11 dny

    አልልልልልልል አልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉

  • @kidistdesta6519
    @kidistdesta6519 Před rokem +3

    እየሱስን ሳይሆን ኮተትን የሚወድ ቶውልድ

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Před rokem +5

    እረ እግዚአብሔር ፍሩ እርእሱን ቀይሩት። የፍቅር ጥያቄ ቀረበለት ?????

  • @MikiMiki-fw2hq
    @MikiMiki-fw2hq Před rokem +1

    ተኣምር ስለ ሆነ ሁሉ ከጌታ መሰላች ሰጣን እኮ ተኣምር ያርጋል ግን ልይነቱ አለ ጌታ ተምር ልዩ new😢

  • @bethlehempetros7146
    @bethlehempetros7146 Před měsícem

    ተመለሱ! የመዳን ቀን ዛሬ ነው!

  • @melkamhabtie-gy8wj
    @melkamhabtie-gy8wj Před rokem +2

    ማነህና ያንተ ስም የሚጠራ ጠንቋይ እየሱስ ያድናል

  • @genetbelete2245
    @genetbelete2245 Před 8 měsíci

    አረ እግዚአብሒር ይገስፀው የክርስቶስን ስም የሚጠራ ይድናል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ ቃሉን አንብቢ እየሱስ እየሱስ በይ እባክሽን

  • @yakobnew-hf1zn
    @yakobnew-hf1zn Před 2 měsíci +1

    Comment lay gn amen mtlu sewoch mnachun new miyamachu tee

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem Před 7 měsíci

    አረ ተይ ነቢይ ጆይ ራስህን ጠይቅ👏👏👏💞💞💞💞💞

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Před rokem +1

    ወዬዬዬ ወዬዬ ወዬዬዬ

  • @kidistdesta6519
    @kidistdesta6519 Před rokem +3

    ብር ብቻ ነው እንዴ ሀሳባቹ ሆሆ😢

  • @user-ku8or9rq2h
    @user-ku8or9rq2h Před 10 měsíci +1

    ወጋው በኢየሱስ ስም የኢየሱስ ስም የሚሸፍን አውሬ !

  • @zenazena8925
    @zenazena8925 Před rokem

    አሜንንን

  • @mohammedabdella3619
    @mohammedabdella3619 Před rokem

    AMEN

  • @biskutasaffa770
    @biskutasaffa770 Před rokem

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲Tabarakii ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @user-ex9vd5zy3d
    @user-ex9vd5zy3d Před 6 měsíci +1

    ኤርምያስ 23
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²¹ እኔ ሳልልካቸው እነዚህ ነቢያት ሮጡ፤ እኔም ሳልነግራቸው ትንቢትን ተናገሩ።
    ²² በምክሬ ግን ቢቆሙ ኖሮ፥ ለሕዝቤ ቃሌን ባሰሙ ነበር፥ ከክፉም መንገዳቸው ከሥራቸውም ክፋት በመለሱአቸው ነበር።
    ²³ እኔ የቅርብ አምላክ ነኝ እንጂ የሩቅ አምላክ አይደለሁም።

  • @simabstract
    @simabstract Před 3 měsíci

    Ye Aganent maheber , geta Eyesus betun yateral

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před rokem

    Ameeeèeen

  • @Brekenesh
    @Brekenesh Před rokem

    Amen Amen amen amen

  • @melesechkechine7038
    @melesechkechine7038 Před rokem

    Amen Amen ❤

    • @Ra.com65
      @Ra.com65 Před 5 měsíci

      እር አሜን ምትሉ ልሳናችሁ ይዝጋው እናተናችሁ ጨርስው እስከውዲያኛው እዲስቱ ምታደርጉውችው

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Před rokem +1

    በጀርባ ትነጋገሩና ከዛ በስቴጅ ተነቃቅተናል

  • @tsegnsh.legswj9ct
    @tsegnsh.legswj9ct Před 3 měsíci

    ameen❤❤❤❤

  • @faresfikru551
    @faresfikru551 Před 2 měsíci +1

    ቁሳዊ ነገር ሳይሆን ኢየሱስ ስበክ? ኢየሱስ ይመጣል።

  • @HuluBersu-of2sm
    @HuluBersu-of2sm Před měsícem

    ስሙን ማለት አልገባኝም

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr Před rokem

    Jesus my God ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ce1co8wv4i
    @user-ce1co8wv4i Před rokem

    Ameennn ameeen ameeennn

  • @tesfayebirhanu2221
    @tesfayebirhanu2221 Před 11 měsíci

    please leave this topic

  • @sophoniasmesfin3384
    @sophoniasmesfin3384 Před 9 měsíci

    Joy Chirchiro Akkam Jirta Ilma Seexanaa!

  • @kelemeworkbasha2433
    @kelemeworkbasha2433 Před 2 měsíci

    ሃሰተኛ ክርስቶስ ክክክክ ስሙን ጠርታ 10,000 ብር አገኘች።እውነተኛው ክርስቶስ ህይወት ይሰጣል።ሃሰተኛው ክርስቶስ ግን ገንዘብ ሰጥቶ ህይወትን ይነጥቃል።

  • @kidistalemayehu4483
    @kidistalemayehu4483 Před 9 měsíci

    Aleqerbekem ere wedate eyehaden nwe joyi yemilwe seme.yeserale yelale ended

  • @AraarsaaNagaasaa-sh9qf

    Waqaa prophet joy chiro naaf howadhuu maaloo

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr Před rokem +1

    ነብይ ጆይ ኃያል የእግዚአብሔር ሰው ምድር ብትናወነጥም አንቴ ለኔ እንቁ ውድ ብርቅዬ ነብይ

  • @user-xi3el2li5r
    @user-xi3el2li5r Před rokem

    Eski ewate meslonye semalsase nebere

  • @AraarsaaNagaasaa-sh9qf

    Waqayoo siran hojii hojechaa jiraa waan tahef waqaa naaf kadhadhuu kakuunkoo akaa rawatuu

    • @nardostakele3963
      @nardostakele3963 Před rokem +1

      “Michoota ko! Warra hafuuraan in dubbanna jedhan hunda hin amaninaa, Waaqayyo biraa yoo ta'an hafuurota isaan ittiin dubbatan qoraatii ilaalaa malee, raajonni sobduun baay'een gara biyya lafaatti ba'aniiru.”
      - 1Yoh. 4:1

  • @habibahabiba8773
    @habibahabiba8773 Před rokem

    🙏🙏🤲🤲📖📖🤲🤲📖🤲🤲🤲❤❤❤😍🥰🥰😍😍🥰🙏🙏🙏🤲🤲📖

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን በየሱስ ሲም!!!!!!!!

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před rokem

    ኣሜን

  • @Hareg-fu8yl
    @Hareg-fu8yl Před 3 měsíci

    ??

  • @Habesha12345
    @Habesha12345 Před rokem

    😏😏😏

  • @AraarsaaNagaasaa-sh9qf
    @AraarsaaNagaasaa-sh9qf Před rokem +1

    Ameen Ameen Ameen miracle money Kan ishedha tahe anaafis naaf ata'uu

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr Před rokem

    የሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል
    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ነብይ ውድድድድ
    ኑርልኝ ለዘላለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @user-vs9ic3hl2r
    @user-vs9ic3hl2r Před 6 měsíci

    በየሱስ ስም ምን ጉድ ናችሁ ቀዳዶች እሷ ስለራሷ እንጂ የፍቅር ጥያቄ ጠየቀች ? እረ በጌታ መግቢያ ርእሱን የምትፅፉትን አስተካክሉ አትበጥረቁ 😂😂😂ምን ጉዶች ናችሁ ።

  • @elizabethhaile9604
    @elizabethhaile9604 Před rokem +1

    በነብይ ጭሮ ስም 😂😂😂

  • @todaytube718
    @todaytube718 Před rokem

    gowwaa nama arrabsiistu maal qaba afaan keetiin yoo lallabde

  • @beekaakakuu
    @beekaakakuu Před rokem

    better to preach jesus the rest will come

  • @hamodahssen9863
    @hamodahssen9863 Před 3 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @yonasyegetaljh
    @yonasyegetaljh Před 27 dny

    መጀመሪያ በደንብ ይግባችሁ ሰውየው እኮ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም እናንተ ጆየሚባለው ሰውዬ ነው ምትፈልጉት ወይስ ኢየሱስ ለቁሳቁስ በላችሁ ኧረ በጌታ አሜን የምትሉትን እንኳን ምረጡ

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr Před rokem

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ሥራ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tasewmolla7595
    @tasewmolla7595 Před rokem

    Brother (the so called prophet) don't dragg the souls to hell.

  • @user-jr9kw3pi5k
    @user-jr9kw3pi5k Před 8 měsíci

    Ante hasetegna nebiy

  • @tigsti-zj1py
    @tigsti-zj1py Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HaleemaNene-ev7io
    @HaleemaNene-ev7io Před 7 měsíci

    😂😂😂😂geta.libona..yisixachu.😂

  • @tesfayekuma841
    @tesfayekuma841 Před 3 měsíci

    Ameen

  • @user-eo9jm4uz3o
    @user-eo9jm4uz3o Před rokem

    😂😂😂😅😅😅😅 ፈስ

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Před rokem

    ቀልድ

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Před 10 měsíci

    😂😂😂😂 አበት ዉሸት 😂😂😂

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Před rokem

    የሌባ ስብስብ ሌቦች

  • @eniyewasmare243
    @eniyewasmare243 Před rokem

    ይሄ ከእግዚአብሔር አይደለም

  • @GatoLafto-oq5qf
    @GatoLafto-oq5qf Před rokem

    Ayshekikihim inde🤣

    • @SalamSalam-vw1nr
      @SalamSalam-vw1nr Před rokem

      “እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?”
      - ሮሜ 8፥33
      😂😂😂😮😮😮 ብትጠነቀቁ ይሻላቿል
      አለዝያ ዋዋዋዋዋ እግዚአብሔር ዝም አይልም!!!!!!!😮😮😮_ok

    • @SalamSalam-vw1nr
      @SalamSalam-vw1nr Před rokem

      “እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?”
      - ሮሜ 8፥31
      😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
      Place ተጠንቀቁ ተመለሱ እግዚአብሔር የወዳቿል ኤሔ ቀልድ ነብይ ላይ አይደለም
      በመንፈስ ቅዱስ ላይ ነዉ 😮😮😮

    • @GatoLafto-oq5qf
      @GatoLafto-oq5qf Před rokem

      Tew inji🤣🤣🤣🤣ere ante sew

    • @GatoLafto-oq5qf
      @GatoLafto-oq5qf Před rokem

      Please indet indemitsaf irasu atawkim "place" iko new yalkew🤣🤣🤣megemerya english limed
      Place malet botta malet new ishi🤣

    • @GatoLafto-oq5qf
      @GatoLafto-oq5qf Před rokem

      Demo inante irasachihu nachihu menfes kidusin mekelega yaregachihut
      Kentuuuuu🤣🤣🤣🤣

  • @millionalemu7777
    @millionalemu7777 Před 7 měsíci

    አንቺ ውሻ ፤ተከፍሎሽ ድራማ ሰራሽ፤እባካችሁ ትክክለኛ ጴንጤዎችን አታሰድቡ፤ ምድር ወፈፌ፤ደምበኛ ውርጋጦች አንቺም፥እሱም😂😂😂

  • @mohammedabdella3619
    @mohammedabdella3619 Před rokem

    AMEN