ስለ መሐመድ 5 በጣም አሰቃቂ እውነታዎች || Top 5 Most Disgusting Facts about Prophet Muhammad! David Wood Amharic

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 05. 2024
  • I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
    • Top 5 Most Disgusting ...
    መልካም ዜና
    የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
    ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
    “በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
    መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
    “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
    እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
    ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
    ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
    - (ኢሳይያስ 53፥10)
    ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
    {የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
    እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
    1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
    2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
    የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
    / @dhugaanniboqachiisa
    አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
    t.me/BibleAndMe
    Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Komentáře • 535

  • @HiwotAbayine-ct5el
    @HiwotAbayine-ct5el Před měsícem +5

    ተባረክ ጌታ ከጨለማ የሚያወጣ አምላክ አለን

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 Před 6 dny

    May God almighty Bless you more, keep shining up up!!!!Jesus Christ is with You❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 2 měsíci +20

    😮😮😮😮
    የራሳቸው ጉድ አንዳይ ወጣ ነው በአኛ ጣታቹው ስጠቅሙት የነሩት እኔ ብጣም አዝን ነብር በተለይ በእምላኬ በንጉሰይ ሰሳለቁ ግን ሰለ ሁሉ መንፈስ ቅዱ ይመሰገን ለሁሉም ግዜ አለው ወንድሜ አናመሰግናለን❤❤❤

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b Před 2 měsíci +1

      ብዙ አብዱሎች መሀመድ እንደት እንደሞተ ዘሮቹ የልጅ ልጆቹ በአሰቃቂ ሁኔታ በሙስሊም ገዥዎች በምርኮ ጭንቅላታቸው ተቆርጦ በግመል እየተጎተተ ከካርበላ እራቅ ወደ ኩፋ ቤተመንግስት እንደተወሰደ ጨርሰው አያውቁም ሙስሊሞች መሀመድን ተበቅለውታል
      እሱ ከሞተ ቦሓላ ሳሀቦቹ ጭምር በመርዝ በሰይፍ እርስ በርስ በሙስሊሞች ተገድለዋል kkkk

    • @amiranuremo5166
      @amiranuremo5166 Před 2 měsíci

      @@user-jl9ty6gs4b ታዲያ ይሄ ምን ኪኪ ያስብላል ነብያቶች ሁላ የደረሰባቸው ነው የደረሰበት እየሱስ (ኢሳ)አለይ ሰለም በናተ ቢሰቀልም በኛ ስላልተሰቀለ ሊሰቅሉት የነበረው ለምን እውነት ትሰብካለህ ተብሎ ነው ምን ይገርማል ደሞ እየሱስን አምለክ አደለም ማለት ስድብ ነው እንዴ አንተ በእስለምና በየሱስ ካለመንክ ሙስሊም አደለህም ግን የምታምነው በመልክተኛነቱ ነው እየሱስ አምለክ ነኝ አላለም መጽሀፍ ቅዱስህም ይነግርሀል የቱም ገር ነኝ አንዴት አምለክ ሆኖ ሊሰቅሉት ሲሉ የዛሬን አድነኝ ብሎ ይለምናል እኔ በጣም ነው የምትገረሙኝ ነጩ በውሸት ያወራል ይሄ ይተሮግማል እናተ ደሞ ዋው ምናምን አባቴ በርሜል አደለህም ሰው የነገረህን ሳይሆን ቁርአንን አንብበህ ከዛ አስተያየት ስጥ ቁርአን ውስጥ ከአዳም ጀምሮ አሰከማታምንበት መሀመድ የወረደው ህግ አለልህ ያልተቀነሰው ያልተጨመረው ብሉኪዳንንም አዲስ ኪዳንንም ታገኛለህ ካልሆነ ነብዩ መሀመድን መስደብ ማንቋሸሽ እኔ አይገባኝም ሙሀመድ እኮ ጌታ አደለም እንደነ ሙሴ አብርሀም መልክተኛ ነው አሱን ነክሶ መያዝ አልስራው መውራት ምን አስፈለገ ቁርአን አኮ በአረበኛ ሰለሆነ ነው ብሉ ኪዳን (ተውራት )ለሙሴ የተሰጠው ትእዛዝ አዲስ ኪዳን(ኢንጂል) ለእየሱስ የተሰጠው ለኛ አሁን ላለነው ህዝቦች የተጨመረው 5 ትእዛዞች ጨመሮ የመጣ ነው ስለዚ ቁርአንን ስትሰድብ መጽሀፍ ቅዱስህንም እነደሰደብክ አወቅ አላህ አልነው እግዛቤር አልከው ያው የሱ ትእዛዝና ቃል ነው እኔ ለምን አርፉቹ አካሄዳችን ትክክል ነው ካላቹ አርፈቹ የራሳቹን እንደማትይዙ አይገባኝም

    • @user-ex8xh4en9h
      @user-ex8xh4en9h Před 2 měsíci

      Atesasachi ke eyesus wechi adagnna amelke yelem ye zelalem hiwet besu nw seletenagerew neger asetyayet ke mesxetesh befit selemnetesh bedeb teyeki anbebi eysus yeberalesh

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b Před měsícem

      @@amiranuremo5166 እስላም ዝናብ የመታው እብድ ውሻ ባህሪው ይገርመኛል kkkkk
      ቆይ ምንድነው ለመሀመድ የወረደለት ?
      kkkkkk
      አስረጅን ዝም ብሎ መልቀለቅ የለም

    • @amiranuremo5166
      @amiranuremo5166 Před měsícem

      @@user-jl9ty6gs4b በመጀመሪያ አፈህን መክፈት ትተህ ዲሲቢሊን ይኑርህ አማኝ ነኝ የሚል ወይ እምነት ያለው ሰው የሰውን አይነከም እንደአሳማ ቆሻሻ አይሆንም አለማማን መፍት ነው የኔን ካላመናቹ ብሎ አፍ መክፈት ነውረኝነት ነው የሚያስተምሯቹ ውሸትና ስድብ ነው ወይስ ሰለእምነታቹ ነው ለጥያቄህ ለማሀመድ ወረደለት ለሁሉም ነብያቶች ከጌታችን አደል ትእዛዝ የመጠው ለሙሴ ለእየሱሱ እነደታዙት ለመሀመድ የተሰጠው ትእዛዝ ለሙሴ ለእየሱስ የተሰጠውን ወረደለት ሰል ያው የጠመመ አጣሞ መረዳት ስለሚፈልግ እነጂ ገበቶሀል መቼም ለነብያቶች ሁላ ትእዛዝ በገብርኤል አማካኝነት ነበር አደል የሚታዙት ኢቭን ማሪያም እነደምትፀነስ የነገራት ገብርኤል ነው አምለክን ያናገረው ከነብያቶች ሙሴ ነው ላንተም ለመሰሎችህም ነገሬችዋለው 10 አምለክ የለም አነድ አምላክ ነው ያለው አኛ አልወለደም አልተወለደም ብንል አኛ ወይ እናተ ሴጣንን አናመልክም ሁሉም ሀየሉን ፈጣሪን ነው የሚያመልከው ግደሌም መሳደቡን ትተህ በትርጉም ቁርአንን አነብብ ብሉ ኪዳንን አዲስ ኪዳንን ከአዳም ጀምሮ ያልተጨመረ የልተቀነሰ ታገኛለህ እንደናንተ አይነቱ ሰው የነገረውን አየሰማ የሚጮኸ እንጂ ጭነቅለት ያለው ያነበል ከዛ ያወራል እነደዚ እንዳበደ ነጭ ከኪሱ አውጥቶ አንደሚያወራ ተርጓሚውም አነተም በጣም ነው የምትገርሙኝ ቁርአን አኮ የምለክ ቃል ነው መጽሀፍ ቅዱስህን ታገኘዋለህ ቁርአን ውስጥ መሀመድን ወደደከው ጠለሀው ለራስህ ነው ግን የአምላክን ቃል ማነቋሸሸ መሳደብ አላውቅም እራስህም ዛነብ የመታው እብድ ውሻ ነህ ማለት ነው እኔ እንዳነተ እምነትን አልሳደብም ብዙ የተከበሩ ሰዎች አሉ ሁለተኛ እንዳልኩህ የምለክን ቃል ነውና የምትከተሉት ኦእምነት ብሰድብ አራሴን መስደብ ነው

  • @Ewnetatubeyoutube
    @Ewnetatubeyoutube Před 2 měsíci +97

    ቆይ ክርስቲያኖች ለምን like share subscribe በማድሰግና እንድሁም በገንዘብ ይህ እንድቀጥል ልጁን ለምን አትረዱም?? በሉ እንጀምር❤

    • @masara7252
      @masara7252 Před 2 měsíci +6

      Esh wondemoch❤

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b Před 2 měsíci +7

      ፖሌቲካ ዝሙት ዘር ስድብ ጭፈራ ቢሆን ሚሊዪን view ያገኛል😂😂😂
      በተለይ ሙስልም ሆነናል እያላችሁ የምታደንቁሩን ወይ እስልምና ክርስትና በደንብ ተረዱ😂😂😂

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci +2

      🎉🎉🎉🎉

    • @MilkiDesta
      @MilkiDesta Před 2 měsíci +4

      Ewnat naw wadime tabarak

    • @natanfilimon6237
      @natanfilimon6237 Před 2 měsíci

      Krstian le bir blen annorm share masfelg le birr sayhon ednte yetefu mamles nw ylk godhn semtek wede eyesus na amlt yekoshehse menged ykrbk

  • @user-jr2sx1pl9m
    @user-jr2sx1pl9m Před 2 měsíci +19

    ሁሉም እምነቶች ማወቅ እፈልጋለሁኝ

    • @VenusGeneralknowledge
      @VenusGeneralknowledge Před měsícem +2

      ገንዘብ ለመልቀም ብለው የሰው ትኩረት የሚስብ ነገር እየፈለጉ ከሚሰሩ ሰዎች ሳይሆነ ከማንበብ እና ከስሜታዊነት በነፃ አስተሳሰብ ከተጓዝ ነገሩ ይገለጥልሃል... አሁን በዚህ ንግግሬ ውስጥ የየትኛው እምነት ተከተይ እንደሆን የገለፅኩ አይመስለኝም ያው እኔም በስሜት ይሄ ነው ትክክለኛ ሀይሞኖት ብዬ የራሴን አስተሳሰብ አልጭንብህም... ብቻ ማስቀደም ያለብህ ወደ ምድር የመጣነው በዓላማ እንደሆነ ነው... በዓለማዊው ነገር ብዙ የጠፉ ሰዎች ስላሉ ይዘውህ ይጠፋሉ.. አንብብ ወንድሜ.. ለመመርመር ሞክር...

    • @Fezersolomon
      @Fezersolomon Před 29 dny +1

      እመነቶችን ማወቅ ጥቅም የለውም...አንድ አለ ብቸኛ ነው ስሙም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል ብትፈልግ ብታነብ ኢየሱስ እንደዚህ አይነት አፀያፊ ነገር ጫፉም አይነካውም

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Před 23 dny +3

    በጌታ ስም እዴት ይሰቀጥጣል
    እኔ በራሴ ስለምንም ነገር ቢሆን መጠየቅ ወዳለው ማወቅም ፈልጋለው ግን እግዚአብሔርን እጅግ አርጌ አመሰግነዋለው ምክንያቱም ከደዚ አይነት ከተሳሳተ መገድ አስቀድሞ ስለመረጠኝ ስሙለዘለአለም ይባረክ እምነትን ማውቅ ለሰው ልጅ ይጠቅማል ሰዎች ከእውነት አትሽሹ እውነት እየሱስ ነው ነፃም ያወጣችዋል

  • @nathanw.8225
    @nathanw.8225 Před 12 dny +1

    HOOOO MY GOD 😢

  • @amunekbenga5217
    @amunekbenga5217 Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤tekkl wedeme ewntone yewk

  • @hellenalemayehu102
    @hellenalemayehu102 Před měsícem +4

    For all christians commenting.... please leq yehone comment atetsafu this is not the way of christianity yasaferalll betamm
    for all muslim brothers an sisters .... letebalut metfo negeroch hulu beEGZIABEHIR sem yeqerta teyeqalew

  • @teferiyohannes160
    @teferiyohannes160 Před měsícem

    good, God belles you!

  • @fikadudamissie54
    @fikadudamissie54 Před 2 měsíci +7

    gerami new

  • @GaladOsss
    @GaladOsss Před 15 dny

    እእእእእእእግዞ አድነን

  • @ATW-14y
    @ATW-14y Před měsícem +1

    you are grate man !

  • @biruktemesgen-ll1pe
    @biruktemesgen-ll1pe Před měsícem +3

    ከአለ ጋር አብሮ ስጣቃስ እራሱ አፍራሃለሁ ቆሻሻ መሆኑን ያስተዉቅብኛል ዘሬ ዳግሞ ኤሄንን እዉነተዉን ስሳመ ማዳኔንና ጴጤ መሆኔን በጣም ነዉ የወዳድኩት ያዳንኬኝ ኢየሱስ ሆይ ታባራክ❤

  • @user-rp8bk8cr6p
    @user-rp8bk8cr6p Před měsícem +2

    Be eyesuse sm mndenew 😢

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Před 2 měsíci +2

    እግዚኦ

  • @yididiyaloba6071
    @yididiyaloba6071 Před 14 dny

    እውነትም እውነት ያሳርፋል😊😊😊😊🙏

  • @Kidest-ow3bw
    @Kidest-ow3bw Před měsícem +1

    አምላካችን ልቦና ይስጣችሁ

  • @suleimakkedir7637
    @suleimakkedir7637 Před měsícem +1

    صلى الله عليه وسلم

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo Před měsícem

      Isu sioli wusti new Muhammad ok

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 Před měsícem +2

      ፈጣሪ ከጭለማ ወደ ብርሀን ያምጣቹ፡፡❤🙏

  • @solomonaynalem9035
    @solomonaynalem9035 Před měsícem +1

    ይገርማል!

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Před měsícem

    🙏🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 měsíci +5

    የተናገርከዉ ሁሉ ዉሸት የለም አዉቀዋለሁ

  • @eigtyk82ghir
    @eigtyk82ghir Před 2 měsíci +13

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በኢየሱስ ደም ተሸፈኑ ❤❤❤❤

  • @user-ey9ri6dw9l
    @user-ey9ri6dw9l Před měsícem

    😢😢😢

  • @yonatanwelday60
    @yonatanwelday60 Před 2 měsíci +11

    በርታ

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Před 2 měsíci +3

    ውይኔ እየሰማሁ ስሄድ ጉድ ነው

  • @AkaluGebere-te4ys
    @AkaluGebere-te4ys Před 23 dny

    🙏

  • @AkliluBelay-pn7dj
    @AkliluBelay-pn7dj Před 2 měsíci

    ኣቃልዕዎም እዮ ዝብል

  • @abduljebaresmael8558
    @abduljebaresmael8558 Před měsícem +4

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 Před měsícem +1

      ፈጣሪ ከጭለማ ወደ ብርሀን ያምጣቹ፡፡❤🙏

  • @user-ko7mx9ow9q
    @user-ko7mx9ow9q Před dnem

    ታድየ የ ጌታ መሆነ ከዚ ነጻ ኘን ✅📖🌽

  • @Silu-jp8on
    @Silu-jp8on Před měsícem

    Ena min yexbes 0.5 ewneta yelwum Enant kadiwoch hidu ena Le 44 segdu lefxuran segdu demo Albqa sil yenbiyachn S A W ❤❤❤sem tansalacu enant Nejasahoch mjmriya shada belu kezyan hodu Argu kzan segdu kezan bual SAW belu

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před měsícem +2

      እኛ ፍንጫችን ውስጥ ሰይጣን ስለማያድር ዉዱ ማድረግ አይጠበቅብንም። ሰይጣን በአምላካችን ተዋርዷል። እግዚአብሔር ላዋረደው ክብር አንሰጥም። በሰይጣን ላይ ስልጣን ተሰቶናል፣ ወደኛ መቅረብ አይችልም። እንኳን በደምስራችንና በአፍንጫችን ሊገባ። መሐመድን ጠይቀው።
      ለአብዛኛው ሙስሊም መረጃ ማለት ምን እንደሆነ አይገባኝም። እኛ ክርስቲያኖች የምናውቀው መረጃ የተጻፈና ቅዱሳት በተባሉ መጻህፍት ውስጥ እንዲሁም በታሪክ ዘገባዎች ላይ ያሉትን ነው። ለእናንተ መረጃ ማለት ምን ማለት ይሆን?

  • @VenusGeneralknowledge
    @VenusGeneralknowledge Před měsícem +1

    وَمِنَ النَّاسِ مَن يَشْتَرِي لَهْوَ الْحَدِيثِ لِيُضِلَّ عَن سَبِيلِ اللَّهِ بِغَيْرِ عِلْمٍ وَيَتَّخِذَهَا هُزُوًا ۚ أُولَٰئِكَ لَهُمْ عَذَابٌ مُّهِينٌ
    ከሰዎችም ያለ ዕውቀት ሆኖ ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና ማላገጫ አድርጎ ሊይዛት አታላይ ወሬን የሚገዛ አልለ፡፡ እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው፡፡
    ሱራ ሉቅማን 31:10

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před měsícem +2

      ሲያጭበረብር አይተውት ሲያላግጡበት አላህ አወረደልኝ ብሎ የተናገረው መሸፋፈኛ። በሱ ዘመን የነበሩ መሐይማንን ካታለለ ይበቃዋል። ይሄ ፉገራ ከእኛ ዘመን ጋር አንሄድም። ከ14 ክፍለ ዘመን በፊት የነበረ ጮሌማ አያታልለንም።😁

    • @VenusGeneralknowledge
      @VenusGeneralknowledge Před měsícem

      @@ewnetyasarfal ወንድሜ የእውነት መፅሀፍ ቅዱስን አንብበህ ቁርዓንን አንብበህ ተገንዝበህ ነው ይሄንን ትርጉም እየሰራህ ያለው? ወይስ በስሜት ነው?... እንደዚሁ ሰው አይቶት ገንዘብ ስለምታገኝበት ነው?

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 Před měsícem +1

      ፈጣሪ ከጭለማ ወደ ብርሀን ያምጣቹ፡፡❤🙏

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Před 2 měsíci +15

    እንኳን ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ሆንኩ 😍🙏💚💚💛💛❤❤🙏🙏ያሳፍራል ቋቅ ይላል🙊😖😖😖የግመል ሽንት👎👎

    • @kelemuabalcha380
      @kelemuabalcha380 Před 10 dny

      ወደ ኢየሱስ ብትመጣ ደግሞ ፍጹም ትሆናለ።

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před 17 dny

    ክብር ምስጋና ለጌታ እየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 Před měsícem +2

    ኣይ መሃመድ የ ሲኦል ኣባት

  • @eigtyk82ghir
    @eigtyk82ghir Před 2 měsíci +11

    ሙስሊሞች አስተውሉ እባካችሁ የእውነት ጥላቻ አይደለም ወገኖቼ ኢየሱስ ጌታችን ከፍሬአቸው ታውቃላችሁ ይላል እባካችሁ እሱ ያኔ የወደቀው አጋንት ነው ሞሐመድን የላከው ከሰማይ የወደቀው የአምላካችንን ቦታ ወይም ክብር ስለፈለገነው ወገኖቼ እና ክርስቲያኖች የነሙሴን ጌታ እዲጽፉ የታዘዙትን የጻፉትን እኛ ሁሉንም ተቀብለናል ከኛ በፊት ስለሆነ እሺ የኛን መጽሐፍ የፈለጋችሁትን ወስዳችሁ የፈለጋችሁትን ሙሉውን እዳታምኑ እዳትድኒ ሴጣን እየተጫወተባችሁ ነው እስቲ ኢየሱስ ያደሰገው ክፉ አለ ሴቶችን ነካክቶአል ሰውገደለ አስተውሉ እና ዳኑ ከጨለማው ውጡ ያሳፍራል ይኤንን የጌታ ቃል ነው ብላችሁ ታምናላችሁ?????

  • @user-mp3uj5mw8o
    @user-mp3uj5mw8o Před měsícem +1

    Ye iyesus taqawami Hulu yeteregeme now

  • @terizatadila5276
    @terizatadila5276 Před 28 dny +1

    ❤❤❤👍👍😭

  • @NAOL.G
    @NAOL.G Před měsícem +1

    Enkuan yegeta honku byesus sm

  • @user-zm3nq6td3n
    @user-zm3nq6td3n Před 2 měsíci +1

    ወድማችን በርታ በርታ

  • @amirmuhammed3009
    @amirmuhammed3009 Před měsícem

    S.w.w

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 Před měsícem +2

      ፈጣሪ ከጭለማ ወደ ብርሀን ያምጣቹ፡፡❤🙏

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh Před 2 měsíci +3

    ወይኔ እንዴት ያስጠላል 😟😟😟

  • @HowtoTsegsh-vj7jr
    @HowtoTsegsh-vj7jr Před měsícem +2

    ግን ምን ያህል እርግጥ ነው

  • @AbdulkaderUsman
    @AbdulkaderUsman Před měsícem

    S,a,w

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 Před 17 dny

    Besimaum wewelidi wemen fesi kudusi uhadu amilaki fetariye hoy meren weyiney gudi enidey yehe be mesahafi yisafali enideye

  • @Qatarlubaba
    @Qatarlubaba Před 5 dny

    Are Allahn fero yamygon nagr eywera aytlco maregagx kafelgaco kafetaco mayto beca naw

  • @happy2715
    @happy2715 Před 21 dnem +1

    የሚሰቀጥጥ የቆሸሸ የሚሸት የሚዘገንን ነገር ነው ኦኦኦኦ የጌታ ተከታይ መሆኔ በአለም ላይ ትልቁ ሎተሪ ነው እግዚአብሔር ይድረስላቸው

  • @DinqiiTubes
    @DinqiiTubes Před měsícem +1

    I love Islam I love mohammed peace be up on him Islam is the only true religion

    • @Yeabsira_yonas_2000
      @Yeabsira_yonas_2000 Před měsícem

      You mean the same Mohammad that married his child bride aisha ( a 9 year old innocent little girl )

    • @Yeabsira_yonas_2000
      @Yeabsira_yonas_2000 Před měsícem

      Mohammad was 54 at that time when he penetrated Aisha at age of 9. A true messenger of “Allah” will never do such a disgusting act with a literal child. He is a false prophet. ☦️☦️

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 Před 19 dny

      😄

  • @IkramAbduljelil-bd2zj
    @IkramAbduljelil-bd2zj Před měsícem

    Insha allah bejehanem tekatelatalleh yallah ergman ywredbh
    Fidake abi weumi wenefsi yaresullelah ❤❤❤❤

  • @abushaabb50
    @abushaabb50 Před 2 měsíci +1

    ewnt nw brat

  • @AkaluGebere-te4ys
    @AkaluGebere-te4ys Před 23 dny

    ምን

  • @ghionsart7624
    @ghionsart7624 Před 2 měsíci +5

    I am christian, but please stop such hate speech we had enough of it.

    • @ruthnahom5997
      @ruthnahom5997 Před měsícem +3

      መፃፋቸው የሚይለው ነው 🤔 እንድያዉም በደንብ መፃፋቸው እንድያነቡ አየረዳቸው ነው

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz Před měsícem

      You are not degimo not hate kerasachew quran new ante leba qexafi new ayizoh chalew haqi nw

    • @ghionsart7624
      @ghionsart7624 Před měsícem

      Egziabher lbonashn ymelshlsh. Emebete lbshn tkefetlsh ehte

    • @melber7957
      @melber7957 Před měsícem

      This is not hate speech okay??? This is the truth!!!!👈

    • @AkaluGebere-te4ys
      @AkaluGebere-te4ys Před 23 dny

      Hi

  • @alemayehumaru9751
    @alemayehumaru9751 Před měsícem +3

    ቆይ ከሴት ጭን ጋር ያለው ችግር ምንድነው ?

  • @AdilBob-vx7bm
    @AdilBob-vx7bm Před 2 měsíci

    jelese bezu kerekerochen teshenefo betu video mesrat gemere yegermal

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz Před měsícem

      🤮🤮🤮 tewaridachuhal tedebequ

  • @susunita7903
    @susunita7903 Před měsícem

    Alllah hidaya yst wellahi yhn new llh mchlew

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 Před měsícem +2

      የቁራናቸን ተረት ስለነገራቹ ነው ?? ምኑ ነው ሂዲያ ሚያሰጠው ይሄ እኮ መፃፋቹ ላይ ያለው ነው ፡፡ የጨለማ ተጓዦች ከጭለማ ውጡ አይሞሮዋቹ በክፉ አጋንንት ተጠልፏ፡፡
      ፈጣሪ ከጭለማ ወደ ብርሀን ያምጣቹ፡፡❤🙏

  • @mekashawali4233
    @mekashawali4233 Před 2 měsíci

    Began tasafraleh Islam tel yehone gileseb yemiyaqerbewn satatara tergumeh taqerbaleh?

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci +1

      እስቲ አንተ አጣርተህ የተናገረው ውሸት እንደሆነ አረጋግጥልኝ። ዋናው ስህተት መሆኑን ማወቃችን ነው። የምትሰጠውን አስተያየት ከዚህ በኋላ ይህንን ቪድዮ የሚያይ ትውልድ ሁሉ ስለሚያየው ይማርበታል። እስኪ ስህተቱን አንድ በአንድ ነቅሰህ በማውጣት አርመን።🙏

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 Před měsícem

      እስልምና እኮ የመሐመድ ሸርሙጣው መጫወቻ መሆን ነው

  • @EbrahimMohammedd
    @EbrahimMohammedd Před měsícem

    ሀሀሀሀ ግን ለምን በመድረክ ወጣ ብለህ አትወያየንም ከዚህ ፕሮግራም ምንም አላወኩምኮ ወድሜ

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 Před měsícem

      Lemegdel? Megdel be islam yatsedqal aydel? Geday menfes be Eyesus sem yeferes?

    • @markupethiopia1
      @markupethiopia1 Před 27 dny

      Degagme sima yigeletsilihal

  • @Kimreview1
    @Kimreview1 Před 2 měsíci +1

    Report bemareg tebaberugh yemerabun qoshasha haset were eyesema nebin (s.a.w) mesdeb aychilim

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před 2 měsíci

      Be report የሚሸፈን እውነታ የለም

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci +1

      በርታ ወዳጄ። ይሄ ቲክቶክ መሰለህንዴ😂 report አላለም!😂 የምር የማታ አሪፍ ቀልድ ነው አዝናንተከኛል አመሰግናለው🙏🥰

    • @Kimreview1
      @Kimreview1 Před měsícem

      @@ewnetyasarfal yemerabawiyanen were tregomkna yaweqk meseleh ende ante yemiyara sew eyamelk enen taweraleh

    • @Kimreview1
      @Kimreview1 Před měsícem

      @@ewnetyasarfal ena check adreg beya report klele ene emetalehu CZcams eyeserah qoshash bihonen report ataqim

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před měsícem

      ደከመህ መሰለኝ። በርትተህ ሪፖርት አድርግ እሺ። እየበላህ😁🥰🥰

  • @user-jc2qi7qm7v
    @user-jc2qi7qm7v Před měsícem +3

    s.a.w
    yaa allhaa be nebi muhamed menged lay nebsen wusedat...

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo Před měsícem +2

      Yawu indesuu aynet koshashaa indesuu new mihonewu 😂

    • @melber7957
      @melber7957 Před měsícem

      Be sex???😂😂

    • @melber7957
      @melber7957 Před měsícem

      Be torrent?😂😂😂

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 Před měsícem +1

      አዎ እዛ ሄደህ 72 ድንግሎችን ትበዳለክ 😅
      አይምሮዋቹ በሴጣናዊ አሰራር ስለተደፈነ ከዚ ክፉ መንፈስ ልትወጡ አትችሉም እፀልይልካለው ❤

  • @kalidali3604
    @kalidali3604 Před 2 měsíci

    Ena min yitebes enemilew min feligeh new ?

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci +7

      ከዚ ከንቱ እንቶ ፈንቶ የመሐመድ ድርሰት እንድትሸሹና እውነቱን እንድትፈልጉ ለማላቀቅ ፈልጌ ነው። ምን አይነት ማጥ ውስጥ እንዳላችሁ እንድታዩ አይናችሁን እየከፈትኩ ነው። እውነቱ እኔ ጋር አለ። የሚያድነው እውነቱ ኢየሱስ መስቀል ላይ በሰራው ስራ ማመንና መቀበል ነው። ያለሱ አሁን ብትሞቱ የት እንደምትሄዱ እርግጠኛ ሆናችሁ በልበ ሙሉነት መናገር አትችሉም። ጉዳዩ የዘለአለም ሕይወት እና የዘተአለም ሞት ጉዳይ ነው። ምርጫችንን የምንወስነው ደሞ እዚሁ ምድር ላይ ነው።

  • @YamacYamacking
    @YamacYamacking Před 25 dny

    Enatn bda wsha shermuta

  • @user-nf7nw6ch2s
    @user-nf7nw6ch2s Před 28 dny +1

    ወይኔ ስለ መሃመድ ለማወቅ ፈልጌ ነበረ ዘሬ አወቅኩ እራሱ የሴት ተከታይ በለግ ሰው በእየሱስም ስረው ይፍረስ

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Před 2 měsíci +2

    ግን መሀመድ የልጁን ሚስትንም አገባ ይሁን ተኛት ይሁን እርግጠኛ ባልሆንም ግን እስቲ ስለዚህም አብራራልን ጉድ በል ጎንደር

  • @FirexAbdela-hq1gz
    @FirexAbdela-hq1gz Před 2 měsíci +2

    if you were true believer you wouldnt talk bad things about other's religion , i am not going to say bad things about your religion because phrophet Muhamed SAW have teached us not to talk bad thing about other's religion he teaches us to respect any one depend on humanity .alhamdulillah i am proud of my prophet always

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz Před měsícem

      You can't find bad thing from bible😂

  • @MesfinGetu-up3pu
    @MesfinGetu-up3pu Před měsícem

    ዘጋኝ

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Před 2 měsíci

    በጣም ደባሪ ነው

  • @kalidali3604
    @kalidali3604 Před 2 měsíci

    Yanten emnet endinisadeb new endate balege ayidelenim

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci +4

      እኛምኮ አልተሳደብንም። ስድብ የሚባለው ያልሆነ ያልተፈጠረን ነገር አምጥቶ ሲለጠፍ ነው። እኛ ደሞ ለምንናገረው ሁሉ ከሃዲሳትና ከቁርአን መረጃ እያሳየን ነው። ታድያ ምን ብለን ተሳደብን? ከተሳደቡም የተሳደቡት ቁርአንና ሃዲሳት ናቸው።

    • @user-wb1gs1jy5r
      @user-wb1gs1jy5r Před 2 měsíci

      @@ewnetyasarfal ከአንድ በላይ ማግባት እና ሌሎችም በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ነቢያት መካከል ታሪካዊ ምሳሌ አላቸው፣ ታዲያ ይህን ቪዲዮ በመስራት ምን ለማለት ፈልገህ ነው?

  • @user-ze8ln4bw3d
    @user-ze8ln4bw3d Před 2 měsíci +3

    bro berta enwedhalen❤❤❤❤😊

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před 17 dny +1

    የህፃኖች መብት ኮሙሹን ይክስው ነበረ ኣሁን ብሆን ንሮ የ9 ኣመት ህፃን ይደፍራል 😮😮😮😮😮

  • @HowtoTsegsh-vj7jr
    @HowtoTsegsh-vj7jr Před měsícem +2

    መሃመድ እግዚአብሔር ፈቅዶ ከሲኦል ወጥቶ እውነት ቢመሰክርም ኣይገባቸውም

  • @noorwaga4502
    @noorwaga4502 Před 2 měsíci +2

    በጌታ ስም !ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነገር ነው 😬😬

    • @Steven.24
      @Steven.24 Před měsícem

      yegname chewe beloale😂

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen Před 2 měsíci +14

    "ጥሩ" ትምህርት እያጋራኻን ስለሆነ እናመሰግናለን።በርታ።

  • @sherefa1385
    @sherefa1385 Před 2 měsíci +2

    ክርስትያን ነን ባዮች ይገርሙኛል ለዋሸውም ያጨበጭባሉ! እኛ እየሱስ ሀሰተኛ ነው ብንባል እንዴት ብለን እንጠይቃለን በቢልዬል የምቆጠር ህዝብ የሚከተለውን ሀሰተኛ ሲል አሜን ሳይሆን እንዴት ሊሆን ቻለ ብሎ መመርመር ይሻላል ።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci +4

      መርምረን የደረስንበትንማ ጆሮ ላለውና ለሚሰማ እያሰማን አይን ኖሮት ማንበብ ለሚችል ደሞ እያስነበብን ነው።

    • @user-xg4nd3ry6q
      @user-xg4nd3ry6q Před měsícem

      መጽሐፍአችሁን አንብቡ ይህ አይናችሁን ይገልጥላችኋል

  • @bekimedia5988
    @bekimedia5988 Před 2 měsíci +1

    😢😢😢😢

  • @Yonas12.
    @Yonas12. Před 2 měsíci +2

    ይች ሰውዬ ግን የተረገመች ናት መራራውን ማር ማድረግ ትችላለች

  • @rashadjuhar
    @rashadjuhar Před 2 měsíci +1

    የተፃፈው ሌላ ሚያወራው ሌላ ቁረአን ከፍታቹ ጥቅሱን እያገናኛቹት እዩ እውነትን ማወቅ ምፈልጉ እሱ ሚለው ሌላ ቁረአን ሚያስተምረው ጥሩ ነገር ከቁረአን ጋ አስተያዮ ❤

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci +1

      ለምን እዚሁ አትነግሪንም። ቢያንስ እስኪ አንዱን አሳዪን። ቁርአን የሚለው ምንድነው? እሱ ያለው ምንድነው? በመረጃ!!!

  • @uruxhg8177
    @uruxhg8177 Před měsícem +3

    የኛ ዉድ❤ ነቢ ብታቃቾ ነሮ እድህ ኣትልም ነበር ያሳዝናል😢😢

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz Před měsícem

      🤮🤮😂😂😂

    • @rahelfikadu448
      @rahelfikadu448 Před měsícem

      😅😅😅. የናት ነቢ😊😊

    • @user-mexx
      @user-mexx Před měsícem +1

      በሀዲስ ነው የምታውቁት። ሀዲስን ላይ የተቀመጠውን ደግሞ ይሄው። ከእነተፍሲሩ ስላለ ምንም ልትል አትችልም። ያሳፍራል!

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 Před měsícem +1

      ምኑን ነው ሚያቃቸው አንቺ ደንቆሮ?? መፃፋቹ ላይ የተፃፈውን እኮ ነው የነገረሽ ፈጥሮ አደለም፡፡ ይሄን ያህል አፀያፊ ነገር ተሸክማቹ ምትዞሩ ድኩማን ለምን ገልጣቹ አታነቡትም፡፡ እዚ ከማለቃቀስ ደሞ ብታቀቸው ምናምን ትላለች
      ፈጣሪ ከጭለማ ወደ ብርሀን ያምጣቹ፡

  • @Hope_chura
    @Hope_chura Před 2 měsíci +7

    እዉነታዉ ይሄ ነዉ ሙስሊሞች ኮ ለዛ ነዉ ሁሌ መከራከር ሲፈልጉ መፅሀፍ ቁዱስ እያነሱ የሚከራከሩ የራሳቸዉ በጣም ነዉ የሚዘገንነዉ 😂

  • @YonatanTamirat
    @YonatanTamirat Před 21 dnem +2

    ኦርቶዶክሶችም መዳን አለባቸው

  • @Hope_chura
    @Hope_chura Před 2 měsíci +2

    መሀመድ እኮ ሴቶች ስያጣ ያክስቶቹ ልጆች ለማግባት ኣላህ ፈቅዶሉኛል ያለ ብርቅየ ሰዉ ነዉ😂😂😂 ኣዳሜ የእዉነት መስሎት እስከኣሁን ነኣክስቱ ልጅ እየጠበጠበ ነዉ 😂አረ ሼም

  • @UaeUae-ih8yi
    @UaeUae-ih8yi Před 2 měsíci

    😭😭😭😭💔💔💔💔💔😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @AbidRehim
    @AbidRehim Před 2 měsíci

    wellahi ye muhammed hijab ena ye david woodn tetatelu ewnetn yematferu kehone hulum wsha ke jb jerba new yemichohew😊😅

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete Před 2 měsíci +2

    እውነት ለመናገር ከሆነ ፣ ቁርዐንን ካነበብን ሐዲሡን ከፈተሽን፣ ለሠሚው ግራ የሆነ ብዙ ነገር ዐለ፣ ጭራሽ ከምናውቀው ዕሥልምና በተለየ አሣፋሪ ነገሮች ዐሉ። እንዴት በቁርዐኑም ይሑን በሐዲሡ እንደሠፈሩ እንደተከተቡ ይገርመኛል። ግን በዚሑ በቁርዐን ውሥጥ። ብዙ ጥቅሦችን ከቁርዐኑ ምዕራፋን ከነ ገፁ ማሥቀመጥ ይቻላል።

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b Před 2 měsíci

      የመሀመድ ሲራ የዘገቡት አረቦች አይደሉም አረቦች ለምርኮ ለወስብ ገበያ ለወረራ ስሻኮቱ መሀመድ እንደማንኛው የጦር መሪ የምሰራውን ዘግበው አስቀመጡለት

    • @AbidRehim
      @AbidRehim Před 2 měsíci

      እስቲ አንድ ተናገር

    • @ZennaalemayehuEshete
      @ZennaalemayehuEshete Před 2 měsíci

      @@AbidRehim "እሥኪ ዐንድ ነገር አሣይ ? " ላልከው ለምሣሌ ይሆንህ ዘንድ ለዛሬ ይሕቺን ምዕራፍዋን ከቁርዐን ተመልከት፣ ወንድ ዐብዲራሒም።
      ሥለ ሠው ሥጋ ወይንም Apostate ለዕሥልምና ጠላት የሆኑ፣ እሥልምናን የካዱ፣ ዐላሕንና መልክተኛውን ሥለተው፣ በዐገኛቸዋቸው ቦታ ግደሉዋቸው፣ ጠብሣችሁም ተመገቡዋቸው፣ ትልቅ፣ ትንሽ፣ ዐሮጊት፣ ሸማግሌ፣ ገድለሕ ጠብሠሕ ብላ። ሐላል ነውና፣ ዳሩ ግን ሞቶ ያገኘሐው ከሆነ አትጥበሠው በጥሬው ተመገበው። ይላል።
      ከዚሕ በታች የላኩልሕን የቁርዐን ጥቅሦች ከቁጥሩጋር ዐመሣክር።
      Al_ iqna' Fi Hal
      Al_faz Abi Shuja Page 586
      By Al_khatib Al_shirbini

    • @user-wb1gs1jy5r
      @user-wb1gs1jy5r Před 2 měsíci

      @@ZennaalemayehuEshete በአንተ በጣም አዝኛለው።የትኞቹን የቁርኣን አንቀጾች ለመጥቀስ እንደሞከርክ አውቃለሁ ነገር ግን ለእስልምና ባለህ አስጸያፊ ጥላቻ ጥቅሱን ለማጣመም ስለሞከርክ በጣም ሳቅኩኝ።
      በቁርኣንም ሆነ በሐዲስ ሰው እንድንጠብና እንድንበላ የሚያዝዘን ነገር የለም።
      እንዲህ የሚል የቁርዓን አንቀጽ ማቅረብ ትችላለህ?
      እንደምትዋሽ አውቃለሁ እናም ሃይማኖቴን ጠንቅቄ አውቃለሁ። ቢሆንም፣ ስትሞክር ማየት እፈልጋለሁ።

    • @ZennaalemayehuEshete
      @ZennaalemayehuEshete Před 2 měsíci

      @@user-wb1gs1jy5r ለምን ትማገተኛለሕ ? ሥለምን በዕኔ ላይ ሥድብና ትችትን ምን ዐመጣው። እኔ አልፃፍኩትም፣ እንደማንም ሠው አነበብኩት፣ ሌላም ብዙ፣ ብዙ ዐለ። አንብበው፣ ቁጥሩን፣ ገፁን ከፍተሕ አመሣክር። ቁርዐን ያው ቁርዐን ነው። ተመልከተው ወንድም።

  • @HappyRoadCar-ow5uu
    @HappyRoadCar-ow5uu Před 2 měsíci

    Mejemeria hadisun tereda

  • @eexx5392
    @eexx5392 Před 2 měsíci +7

    በርታ ወንድማችን እንደውኮ የመሀመድ ነገር ክክክክክክ

    • @AbidRehim
      @AbidRehim Před 2 měsíci

      muhammedhijabi vs david wood😅

  • @user-yg6zf9kx2o
    @user-yg6zf9kx2o Před 20 dny

    Hulum chrstian sle chrstian quran min endemil anbibu. Gidelachow bicha new yemil

  • @shalomsahle6543
    @shalomsahle6543 Před 2 měsíci

    oh ! it was so disgust

  • @AbidRehim
    @AbidRehim Před měsícem +1

    Hulhm asmesay hula lela dr bil attetam medhanit hulu ke bacteria aydel lkd new ? Fungus hulu yteqm yele muhamed pbuh slalu new endi yemthonut ewnetn meketel kefelegachu david wood vs muhammed hijabn eyu david dme fit anbesa bimeslm anbesa fit ye ayt yakl confidence yeleewm egha be qran yeteregagetewn neby new yemnketelew enante gn ene ye abaten fakad enji fkden alsham yalewn new elohe elohe yemilewn new kezam fsum sew dsum amlak talalchu ena endeza kehone fsum amlak ab weys fsum sew fsum amlak sew ab amlak.enji sew aydelehu
    Ylal ena egha endet enmen elohe ytebalewn weys elohe yemilewn bible lay anbesa drqosh ybelal ylal chew yzeral ylal eysus geta atbelugh blual ena endet enkebel le3 ken moto endet alem selam lihon chale kemote behualas endet meto libela chale eyesus eyetegha lemn ab aytegham lemn yetnsae ken alekm ylala menfesu yeab hono sale e melsu?

  • @user-sm5rx6hl1v
    @user-sm5rx6hl1v Před měsícem +5

    ሀቅላይ መንግዜም ውሾች ይጮሀሉ ነገር ግን መጮህ እጂ ሀቅን ማስወገድ አይችሉም ፊዳከ አቢ ወሁሚ ያረሱለላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirukHaile-xf6mn
    @BirukHaile-xf6mn Před 2 měsíci +6

    Besmeab

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci +2

      😂😂

    • @fajrushamsuSerwanna
      @fajrushamsuSerwanna Před 2 měsíci

      @@ewnetyasarfal ዴቪድ-ዉድ-ረሱ-ሙስሊም-ሆኗል-እሺ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci +3

      @fajrushamsuSerwanna ነግቷል ተነስ የምን በማለዳ መቃዠት ነው!!😳

    • @BirukHaile-xf6mn
      @BirukHaile-xf6mn Před 2 měsíci

      @@fajrushamsuSerwanna David Wood is an American evangelical apologist, social critic, philosopher

  • @user-pc9zf5et8l
    @user-pc9zf5et8l Před 2 měsíci +1

    ወይኔ kkkkkk

  • @nurmededabdelselam6800

    silemiaweralet nebiy beki ewiket enkuan yelewim Muhammed(s.a.w) kemigib behuala yetatachinin chafoch endiniteba ena migib endayiterif azewinal....ke gize behuala science yaregagetewim kebelan behuala vitaminoch tatachin lay endemikeru new
    aishanim yagebuat be 9 ametua new...(camel urine furnished promising antibacterial activities against gram-positive bacteria)
    yihem science yaregagetew ye gimel shint bacterian endemikelakel new ...ena yihin yenegeren ke 1000 ametat befit yeneberew nebiy ye haset weren ke mazabat tekotebu ...yih benante eminet lay bideris des endemayilachu hulu

  • @Rorra22Teddivo
    @Rorra22Teddivo Před 2 měsíci +7

    Berta betefelege mengde enagzhalen, yehe qoshasha Muhammed agaltew ,teketayochum wede qelbachew endimelesu❤

    • @MZ__344
      @MZ__344 Před 2 měsíci +2

      islamophobia 🙄

  • @LulamohammedLulit
    @LulamohammedLulit Před 2 měsíci +2

    ወይኔ ወገኔ አሳዘናችሁኝ የጥላቻችሁ ጥግ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci +6

      ጥላቻ ሳይሆን እውነተኛ ተግባሩን በመረጃ አስደግፈን እየተናገርን ነው። ሌባን ሌባ፣ ህጻን አስገድዶ ደፋሪን አውሬ ጨካኝ አረመኔ፣ ንጽህናውን በአግባቡ የማይጠብቅን ዝርክርክ፣ እና የመሳሰሉትን ማለት እውነታን መናገር እንጂ መሳደብ ወይም ጥላቻ አይደለም።

  • @yishakhailu
    @yishakhailu Před 2 měsíci

    የመጨረሻው ተብሎ😅😅😅

  • @AmmarWedajo
    @AmmarWedajo Před měsícem +1

    ግም አፍ አላህ ይምራህ ካልሆነ ሞትህን ያቅርበው

  • @Steven.24
    @Steven.24 Před měsícem +1

    Wachewe good 9th zure🤣🤣

    • @AbidRehim
      @AbidRehim Před měsícem

      Meahaf kdus mn ylal 😅😅 anbesa drqosh ybelal chew yzeral mn malet new?

  • @user-vs1lw2zo5s
    @user-vs1lw2zo5s Před měsícem

    ሙስሊሞች ከምትሳደቡ አዲስ አቹን አንብቡ ግድያ ከምታስቡ እውነትን ተጋፈጡ በጣም ምትገርሙኝ ውድ ነብይ ስለምትሉት ነገር አንድ ነገር አስረዱ መሀመድ አሳፋሪ አሰተኛ ነው ጌታ ልቦናቹን ያብራላቹ

  • @user-gr8of6kk3r
    @user-gr8of6kk3r Před měsícem +2

    ላእነቱላህ አለይክ