ዶ/ር ዛኪር ናይክ መሐመድ ግብረሰዶማዊና ኔክሮፊል ነው አለ || David Wood Amharic

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 11. 2023
  • I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
    • Zakir Naik Claims Muha...
    What the Quran REALLY Says about the Gospel • ቁርአን ስለ ወንጌል ምን ይላል? ከ...
    መልካም ዜና
    የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
    ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
    “በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
    መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
    “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
    እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
    ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
    ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
    - (ኢሳይያስ 53፥10)
    ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
    {የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
    እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
    1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
    2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
    የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
    / @dhugaanniboqachiisa
    አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
    t.me/BibleAndMe

Komentáře • 107

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  Před 8 měsíci +14

    ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰

  • @user-fj5ep9oo2p
    @user-fj5ep9oo2p Před 3 měsíci +7

    " ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።"
    (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:14)

  • @ahlamnory9115
    @ahlamnory9115 Před 2 měsíci +4

    ፊዳከ አቢወኡሜይ ያረሱለላህ

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq Před 2 měsíci +3

    ወንድም በደንብ ስራ ምርጥ ነው ብዙ መረጃዎችን ልቀቅልን በጣም እየተከታተልኩህ ነው እንዳታቆም በደንብ እየሰራህ ልቀቅልን መረጃዎቹ በጣም ወሳኝ ናቸው ብዙ ነገር እንድረዳ አድርጎኛል

  • @ramatekadire384
    @ramatekadire384 Před 9 měsíci +4

    ምን ልባል ዳስ ብሎኛል አስፈላጊ የሆና ቦታ ነው ስላዝ share መደራግ እንደትራሱ❤❤❤❤።

  • @ramatekadire384
    @ramatekadire384 Před 9 měsíci +2

    ቀጣይ vido እንፈልጋሌን❤❤ታባረክ።

  • @yonatangebremariam8434
    @yonatangebremariam8434 Před 7 měsíci +3

    Bro david u r blessed for ever in Jesus almighty Name!!!!

  • @Roza..15
    @Roza..15 Před 8 měsíci +5

    Anten gen geta abztooo yebarkeh

  • @amanuelhalake3855
    @amanuelhalake3855 Před 4 dny

    እግዚአብሄር የጥበብና ዕዉቀት ይስጣችሁ🎉🎉

  • @maruwerku
    @maruwerku Před 2 měsíci +2

    "...በቃል መጠላት ይቻላል፤ በቃል መወደድ ይቻላል ፤ በቃል ማሸነፍ ይቻላል ፤ በቃል መሸነፍ ይቻላል። በቃል ሁሉንም ማድረግ ይቻላል። በቃል ሁሉንም መሆን ይቻላል። የሁሉም ነገር ቁልፍ ቃል ነው። ልዩነቱ፣ ቁልፉ ለበጎም ለክፉም መዋሉ ነው።...ከአፋችን የሚወጡ ቃላት ትሩፋቶች ነን። ከአፋችን በሚወጡ ቃላት ጥፊ ሊያስልሱን ወይም ግርማ ሞገስ ሊያላብሱን ይችላሉ።...።
    ..ቃል ውድ ሀብት ነው። ክቡር ድንጋይ(ORE) ነው።"
    📖ክቡር ድንጋይ

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 Před 7 měsíci +1

    ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🥰🥰

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c Před 2 měsíci +6

    ቤተ ሰቦቼን ክርስትያን ስላደረገ እግዝአብሔር ይመስገን የልጅነት ስልጣን ስለሰጠኝ ጌታዬን አምላኬን ኢየሱሴን አመሰግናለሁ ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና ❤❤❤

  • @vinodgerma2636
    @vinodgerma2636 Před 6 měsíci +1

    We thank you

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c Před 3 měsíci +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው ማራናታ አሜን ኢየሱስ ሆይ ና

  • @nekutube4870
    @nekutube4870 Před 9 měsíci

    berta kalheywet yasemalen

  • @RutaAddis
    @RutaAddis Před 2 měsíci +1

    ዋው ደስ የሚል ትምርት

  • @user-sw8yy5fe3o
    @user-sw8yy5fe3o Před 8 měsíci

    አባቴ በርታልን rspect🙏

  • @user-vy8vh6nh8x
    @user-vy8vh6nh8x Před 7 měsíci +1

    🙏🙏🙏 በርታ ወንድሜ እኔ በግሌ በፀሎት ከጎንህ ነኝ

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow Před 3 měsíci

    Wow Eysus gata new tebarku bebzu wedachualw

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 Před 2 měsíci

    wow amazing explanation god bless ewunete yasarfal and david wood

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h Před 2 měsíci +1

    ናይክ በተቃወመበት ልክ ለጌታ ይሰራ ይሆናል ማንያውቃል ጌታ ምህረቱ ማዳኑ ብዙ ነው

  • @AsratBekele-ww5tf
    @AsratBekele-ww5tf Před 8 měsíci +1

    Wow it is amezing reality

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před 3 měsíci

    አላህአይጥነዉወይኔእህቶቻወድሞቼኧረሀሥቡበፈጣሪሥም

  • @Adisu-jk6mm
    @Adisu-jk6mm Před 5 měsíci

    May God give u long age

  • @MikuLast-ej6zj
    @MikuLast-ej6zj Před měsícem

    You are blessed

  • @peac93
    @peac93 Před 2 měsíci

    Bazi sewuye wushet afiriyalew!

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Před 2 měsíci

    እየተገረምኩ ነው

  • @eliashabtamu678
    @eliashabtamu678 Před 3 měsíci

    Geramì new❤

  • @babogidebo7618
    @babogidebo7618 Před 9 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EvangelistTJ
    @EvangelistTJ Před 2 měsíci

    Stay Blessed!

  • @user-ex2zh9nn3m
    @user-ex2zh9nn3m Před 9 měsíci +1

    እዉር እዉርን ብያመራ________

  • @user-ex2zh9nn3m
    @user-ex2zh9nn3m Před 9 měsíci

    በጣም ደስየምል ትምህርት ነዉ ክክክክክ እእስክ ለላም ካለ አቅርብልን

    • @ShakuurGood
      @ShakuurGood Před 9 měsíci

      DR SAKIR EAWNET TANYA NOW
      NA NABIH MAHEMAD CSW
      WADADKU WADALOW AFAKARKU
      RASUUL MAHAMAD

    • @user-ex2zh9nn3m
      @user-ex2zh9nn3m Před 9 měsíci

      @@ShakuurGood እብድ ነዉ አይደል?

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 Před 3 měsíci

    yse❤❤❤

  • @user-ex2zh9nn3m
    @user-ex2zh9nn3m Před 9 měsíci +1

    እዉር መሆን ካልቀረ ልክ እንደ ዶክተር ነይክ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @MensurMohammed-sp2up
    @MensurMohammed-sp2up Před 2 měsíci +3

    ስለ ነብዩ መምጣት ትንቢት በቡሉይኪዳን ና አዲስ ኪዳን ማንም መልስ ሊሰጥበት ያልቻለው ፣የተደበቀው እውነት፣ የሚለው መጽሀፍ እነሆ በገቡያ ላይጉድፈላ
    እሲክ ሰለ ነብዩ ሙሀመድ የአላህ ሰላም እዝነት ና ሰላም የሁኑና ፤ በባይል እንዲት እነደተቀመጠ እየሱስ ከእኔ ቡሀላ አጽናኝ የመጣል የሚልወን ስታዩ ኩም እና ቅልል እንደምትሉ ሳስበው😂😂😂😂😂

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2q Před měsícem

    ወይ መዕላ መዕላሊ ሰለሞን የተጻፈው እኮ ሁሉት ጡቶቿ እያለ የሚናገርው ብሉይ ኪዳንናና አዲስኪዳንን ነው ነውሰለቤተክርስቲያ ሰለጌታችን አምላካአችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና ሰለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተጻፈ ነው ቅኔውን ካላወቅ ዝም ማለት ተገቤ ነው

  • @AbidRehim
    @AbidRehim Před 2 měsíci

    Egha be arebegha enji be ebrayst anlm

  • @user-eg7uc1hc9u
    @user-eg7uc1hc9u Před 9 měsíci +5

    😂ወይኔ ዛኪር ውሸትን እውነት ለማድረግ ስትደክም እድሜህ እየሄደነው አውነትን ተቀበል እና ንስሀ ግባ ባንተ ቅዥት እኛም ጠፍተን ነበር አመለጥን እንጂ በጌታ 😅

    • @user-is5np9bi7h
      @user-is5np9bi7h Před 2 měsíci +1

      ፀልይለት ጌታ አይኖቹን እንዲበራ

  • @Durujira77
    @Durujira77 Před 8 měsíci

    ይሶዮ ስም ንገሩኚ ባካችሁ ❤️🙏

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 8 měsíci

      description ውስጥ ሊንኩ ተቀምጧል።

  • @user-xp7lc1me2u
    @user-xp7lc1me2u Před 2 měsíci

    I am muslim alhamdulilah

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx Před 7 měsíci +1

    ክክክክክክክ እውነትም አላህ አይጥ ነው

  • @user-xt1jk4dm6h
    @user-xt1jk4dm6h Před 3 měsíci

    የሚገርም ትምህርት ነው።አይጥ ብለህ አሳከኝ😂

  • @peac93
    @peac93 Před 2 měsíci

    Lemin ehe sewuye yiwashal!! isti dr zakir yetuga naw yetasa 1:41 debew? asayen! Cristina ba wushet sibaku ayilim

  • @FedluBedawe-sv7ni
    @FedluBedawe-sv7ni Před 3 měsíci

    Ant wushatam indat Donkor ayidolam dr Zakir

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +1

      እኔኮ ምትገርሙኝ፣ ውሸት ትላላችሁ፣ ከዛ እስኪ ውሸቱን አሳዩን ስትባሉ በዛው ጭልጥ ብላችሁ ትቀራላችሁ🤔

  • @user-sm5rx6hl1v
    @user-sm5rx6hl1v Před 2 měsíci +3

    አልሃምዱሊላህ የሞተን ሰው ያላመለኩት ምስጋና ይገባህ ለአለሙ ጌታ ኢሳንም ሌሎችንም ነብያት የፈጠርክ ጌታ መኖር ማለት በኢስላም ነው 😂😂😂😂😂😂እራሱን ሴት ማህጸን የወጣ እዳላመለክ ባአላህ እጠበቃለው አይምሮዬንም በጭፍን ከሚራመዱት ባንተ እጠበቃለው እናተ ፊልሙ ተስማምቷኛል😂😂😂😂😂😂😂

    • @yodaheyoo-18
      @yodaheyoo-18 Před 2 měsíci +1

      ስጋ ብቻ የስጋ ሀይማኖት የስጋ ምኞታቹ ከተሟላላቹ ምኑም አይታያቹም አዕምሯቹ እኮ ደንዟል በመብል እና በመጠጥ በስጋዊ ምኞት በቃ ሀይማኖታቹ ይሄ ነው እስኪ ምኑ ያኮራል ያሳፍራል እንጂ አይነልቦናቹን ያብራላቹ ሌላ ምንም አይባልም ባይሆን እናንተ ናቹ ሰይጣን እላዩ ላይ አድሮ የሚያስጨንቀውን ሰው በፈጣጣው የምታመልኩት....በነገራቹ ላይ ሙስሊሞች ሀይማኖታቹ የማይጨበጥ ውሸት የሆነ ሀይማኖት እንደሆነ እናንተም ታውቃላቹ ሀይማኖቱ ተመችቶናል ነው ሚባለው የስጋዊ ነገራችንን ስላሟላል ተመችቶናል ተስማምቶናል በሉ እንጂ በጭራሽ እውነትን ከሀሰት ጋር አታወዳድሩ ..አሁንም ቢሆን ሙስሊሞች ሆይ ስለሀይማኖታቹ ጠይቁ ዕወቁ የምታውቁት ለራሳቹ ነው እንጂ ለኛ ለኦርቶዶክሳውያን አይደለም በነገራቹ ላይ ኦርቶዶክስ ማለት "ቀጥተኛ" ማለት ነው። አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ ሙስሊሞች በጨዋ ደምብ መልሱልኝ እስልምና መሠረቱ ምንድነው ከየት ነው የመጣው ማነው ያመጣው ጨረቃና ኮከቦቹ ምንድናቸው???...ስለ ሚበላበት ስለሚጠገብበት ፆማቹ ይቆየኝ እና ፆሙ ተያዘ ሲባል ጨረቃ ወታለች አልወጣችም ይባላል ሲፈታም እንደዛው ያዙልኝ ይሄንን እና ጭራሽ ይባስ ብሎ ጨረቃ የምትታየው የሆነ ሀገር ነው የሚያዩት ደግሞ ሁለት ወይም አምስት ሰዎች ናቸው ምንድነው ይሄ አለም ላይ ያሉትን ሙስሊሞች የሚመሩት እነሱ ናቸው እሺ መቼም ሰዎች ደግሞ ይሳሳታሉ እነዚ ሰዎች ፆሙ እንዲፈታ ፈልገው ጨረቃዋ ሳቶጣ ወጥታለች ብለዋቹ አያውቁምን?? ወይንስ የናንተ ፈጣሪዎች ናቸው ሰዎቹ አይሳሳቱም???

    • @user-sm5rx6hl1v
      @user-sm5rx6hl1v Před 2 měsíci

      @@yodaheyoo-18 ሰው ማምለክ ነው የሚያኮራው ተወለደ ሞተ የምለውን ማምለክ ነው የሚያኮራው ተሰቀለ ሞተ ብዪ ያልኩትን ነው ፍጹም ብዬ የምጠራው ደሙን አፈሰሰ እያልኩ እደገና ጌታ ብዬ መጥራት ለጭቅላት አይከብድም ፍጽም ጌታ እኮ ሁሉን አድራጊ እጂ እዲደረግበት የማይታሰብ ነው አይምሮ ያለው ይሄን መቀበል ፈጽሞ አይችልም አሁንም አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ

    • @user-sm5rx6hl1v
      @user-sm5rx6hl1v Před 2 měsíci

      @@yodaheyoo-18 ያ
      ሁሉ ጋዜጣ መጻፍ አይጠበቅብሽም በሶስት አምላክ ማምለክ ነው የሚያኮራህ ባንድ የምትናገሩት ሁሉ በጭፍን ነው ስለ ሂስላም ጠለቅ ብለሽ እወቁ መጀመሪያ ፈረጅ የጌታችሁን ስእል ስሎ በጭፍን እደምሰግዱለት አሁንም ጽፎ የመጣውን ባትከተሉ ጥሩ ይመስለኛል ለስጋዊ ማለትህ ደሞ አልገባኝ ማነው በዝሙትና በመጠጥ እራሱን ዘና ፈታ የሚያረገው ልቦና ይስጣቹ እስልምና ከእከን የጸዳ ነው አስሩን አማልክት አያመልክም ገቢቶ

  • @noorwaga4502
    @noorwaga4502 Před 9 měsíci

    ሙስሊሞች ይህን ሀሳብ ትቀበላላችሁ ?መኃልየ መኃልይ ዘሰለሞን 5:16ስለሙሀመድ ነው ትላላችሁ ወይስ ??

  • @mehamedamen402
    @mehamedamen402 Před 2 měsíci +1

    እዉነትና ዉሸት ግልጥ ያለ ነዉ ኢሄን ያህል መድከም አይጠበቅብህም ;;

  • @BirukHaile-xf6mn
    @BirukHaile-xf6mn Před 2 měsíci

    pa..pa..pa

  • @peac93
    @peac93 Před 2 měsíci

    Awaki maywash cristian faligilin bakih! wushetam atakribibin

  • @user-mp3ro2ef2z
    @user-mp3ro2ef2z Před 7 měsíci

    ይህን ክፍል የዘመናችን ወሂድ ስለ ሙሀመድ አይናገርም ስለ ሙሀመድ መሃሌ መሃሌ ሰለሞን ላይ ሙሀመድ እሚል ሽታውም የለም ብሏል

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 7 měsíci

      አዎ ልክ ነሽ። ግን ወዶኮ አይደለም። እንዳየሽው መሐመድ አለ ማለት ወደ ምን እንደሚወስድ ስላየ ነው። ጥሩ ትርጉም ቢሰጥ አይቃወምም ነበረ😁

  • @Halal_Fkr
    @Halal_Fkr Před 6 měsíci +1

    Allah = ?
    Thumbnailህን አስተካክል !

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 6 měsíci

      ውስጡ ገብተህ ስትሰማው መልሱን ታገኘዋለህ። ዛኪር ይነግርሃል።

    • @Halal_Fkr
      @Halal_Fkr Před 6 měsíci

      @@ewnetyasarfal i will ግን Attraction የምትፈጥርበትን መንገድ ለይ
      ይሄ 2billion ሰዎች የሚከተሉት religion ነው
      ቪድዮህ Viral ስላልወጣ ነው እንጂ ማንም ዝም አይልህም ነበር
      ቀስ በል!!

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 6 měsíci +1

      Viral የወጣኮ ነው። እኔ ትርጉም ነው የሰራሁት። ዛኪር አላህ አይጥ ነው አለ፣ እኔ ደሞ አጸናሁለት። እኔ ምን አገባኝ🤔 አላህ አይጥ ሆነ ባህርዛፍ አላምንበት ነገር። አንተም አላህ የሆነ ነገር ነው በለኝ እሺ ብዬ አጸናልሃለው። ከዚህ በላይ እንዴት ደግ ልሁን?🤔 እስልምናን ልቃወም?🤔

    • @Halal_Fkr
      @Halal_Fkr Před 6 měsíci

      @@ewnetyasarfal 1k view በምን ቋንቋ ነው Viral😅
      Anyway አዲስ ነህ መሰለኝ ተረጋጋ መንጋጋህን እንዳያወልቁልህ peace✌❤

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 6 měsíci +1

      @Halal_Fkr ሙስሊም ባትሆን ትረዳኝ ነበረ። እግዚአብሔር ካልረዳው ለሙስሊም ማስረዳት ማለት...
      ለማንኛውም፣ ያልኩት እኔ የሰራሁት ትርጉም ነው። መጀመሪያ የተሰራው በእንግሊዝኛ ነው፣ በእንግሊዝኛ አለምን የዞረ ቪድዮ ነው። በሌሎች ቋንቋዎችም ተተርጉሞ ብዙዎች ጋር ደርሷል። ወተት ነጭ ነው ብዬክ አልገባህም፣ ይሄም ካልገባህ ጎረቤትህ ክርስቲያን ካለ እንዲያስረዳህ ጠይቀው። ደሞ መንጋጋ አውላቂዎችና ነፍሰ ገዳይ መሆናችሁን ቀድሞም አውቀዋለው ሳትነግረኝ። ለቀባሪው አረዱት እንዳይሆንብህ፣ ለመሞት ዝግጁ ነኝ ብቻ በለስ ይቅናህ ነፍሰ ገዳይዬ🥰 እወድሃለው፣ ይህንን ዋጋ የምከፍለው እኔ ያገኘሁትን እንድታገኝ ነው። መኖሬ ለአንተ ካልጠቀመ ይቅርብኝ። ምክንያቱም ምድር ላይ መኖር ለኔ ጥቅም ሳይሆን ጉዳት ነው። ጌታዬና አምላኬ ያዘጋጀልኝ የከበረ ስፍራ አለ። የምሞተውም አንተ ባልከው ቀን ሳይሆን እሱ ባለው ቀን ነው። 🥰🥰🥰

  • @peac93
    @peac93 Před 2 měsíci

    1Bota dr zakir fatariwun nebiyun sisedb alayehum yelamim tadiya wushat lemin yikerbal cristian yehonachu eyu ehenin

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před 3 měsíci

    እዉነቱይህነዉአላህአይጥነዉክክክክክክክክ

  • @user-xp7lc1me2u
    @user-xp7lc1me2u Před 2 měsíci

    ebakh tesfa yekorata swa ware atahura

  • @user-wd3ig3no4f
    @user-wd3ig3no4f Před 2 měsíci

    ምንም ብትሆን ስውን ፈጣር ማድረግ አልተቻለም

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před 3 měsíci

    ክክክክክክክወይኔአይጥአላህክክክክክክክ

  • @esmailechalli8002
    @esmailechalli8002 Před 2 měsíci

    Anteh balege side Adeg Atrabam

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci

      ማንን ነው? መሐመድን ነው ወይስ ናይክን ነው?😳

  • @MensurMohammed-sp2up
    @MensurMohammed-sp2up Před 2 měsíci +1

    በነጋረችን ላይ ለወ" ብ የሚቀሰቅ በርግጥም የአምለክ ቃል አደለም ማህሌለማህሌ ሰለሞን የሚገኘው ብሎይኪዳን ነው 😂😂
    ዳክተር ዛኪር አላህ ይጠብቀው ና
    ሊል የፈለገው እነዳዛ አደለም የስም መመሳሳሰል ነው ደምጽ መህመህመዲም ነው ሚሽና ላይ ማበብራራያ ነው

  • @user-eb1sz9rv5l
    @user-eb1sz9rv5l Před 8 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayaa6575
    @hayaa6575 Před 9 měsíci +1

    Eya eko seli zemut new miyaweraw migermiw demo bibe laye tekatewal😂😂😂😂😂😂😂 newirachun lemishefen yesiwen hayemanuten takushishalachu aye kafer

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 9 měsíci +2

      ዝሙትኮ ማለት ከጋብቻ ውጪ የሚደረግ የግብረ ስጋ ግንኙነት እንጂ የተቀደሰው የጋብቻ ስርአት ውስጥ ያለው አይደለም። ልቅ የሆነ የግብረ ስጋ ግንኙነት በማድረግ ምሳሌው ደሞ ነብያችን የምትሉት መሐመድ ነው። ከሰው ጋር ብቻ ሳይሆን ከጅኖች ጋር እንኳን ሳይቀር ወሲብ ሲፈጽም የነበረ ሰውኮ ነው። በደንብ እናስብ እንጂ ወገን!! ልክ ያልሆነውን ልክ አይደለም እንበል። መጽሐፍ ቅዱስ ልክ የሆኑትን ብቻ ሳይሆን ልክ ያልሆኑትንም አጋልጦ አስቀምጧል። ስለዚ ልክ ካልሆኑትም ተምረን ያንን የተበላሸ ነገር አንደግመውም። ልክ የሆኑትን ደግሞ አይተን ምሳሌዎቻችን እናደርጋቸዋለን። እንደ እናንተ መሐመድ ገደልም ቢገባ ጥሩ ምሳሌያችን ነው አንልም።

    • @masymasy1223
      @masymasy1223 Před 3 měsíci

      😂😂አይጥ

    • @AbidRehim
      @AbidRehim Před 2 měsíci

      ​@@ewnetyasarfalYetal jini ywesbalu yemilew😕?

    • @user-wb1gs1jy5r
      @user-wb1gs1jy5r Před 2 měsíci

      @@ewnetyasarfal አንተ ውሸታም ነብዩ ሙሐመድ ከጂን ጋር ግንኙነት ነበራቸው የሚል ምንም ነገር የለም, የትኛውን ሀዲስ እንደምትጠቅስ በትክክል አውቃለሁ እና ያንተን አባባል አይደግፍም:: አላዋቂነትህ ይገርማል:: ካልፈራህ ተከራከር:: እዚህ እና አሁን

  • @noorwaga4502
    @noorwaga4502 Před 9 měsíci

    ኔክሮፊል 🤭🤭😅😅

  • @hayaa6575
    @hayaa6575 Před 9 měsíci

    Edi zkire felifeti laye tekirakeru eski dekama😂😂😂

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 9 měsíci

      Zakir ስለፈራ ፊት ለፊት መከራከር እንቢ ብሎት ያስቸግራል፣ የኢትዮጵያዎቹም ፈርተው ምክንያት ይደረድራሉ። እኛ እንግዲ አስገድዶ ... እንዳይሆንብን ትተነዋል።🙄😁

  • @user-or6bk8cj9x
    @user-or6bk8cj9x Před měsícem

    ይይይይ አላህ ይምራህ ሌላምን እላለሁ በነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ክብርላይ በመረማመድ የዮቲዮብ ፍርፋሪ ትለቃቅማለህ ተፀፅተህ ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት ወደ ኢስላም ሳትመለኝ ቀንህ እንዳያከትምብህ እመኝልሀለሁ የዘላለም እሳት ማረፊያህ እንዳትሆን

  • @hayaa6575
    @hayaa6575 Před 9 měsíci

    Aye male male kkkkkkk

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 Před 2 měsíci

    እኔ እብራይስጥ ተናጋሪ ነኝ ለማብራራት ያህል ማህማድ ነጠላ ማህማዲም ለብዙ ሲሆን ቃሉ የመጣው ኒህማድ ከሚለው ሲሆን ትርጉሙ ደግሞ ደህና ደስ የሚል ለአይን የሚስብ ወዘተ ነው ። ሌላው በሜም ሶፊት ወይን በሜም ቃሉ ሲያልቅ ከ1 በላይን ያመለክታል። ለምሳሌ የሌድ 1ልጅ ይላዲም ከ1 በላይ። ሌላው በእብራይስጥ ቋንቋ አንድን ሰው በብዙ በክብር ለመጥራት ሚባል ነገር የለም ልክ እንደ እንግሊዝ ኛው ነው አታ ወይንም አንተ አት ወይንም አንቺ። እንደ አማርኛው እርስዎ አንቱ ተብሎ አይጠራም በእርግጥ እርስዎ አንቱ ማክበርን እንጂ ከ1 በላይ መሆንን አይገልፅም አያመለክትም። እና በአጠቃላይ ዛኪር ለሚያወራው ነገር በቂ ጥናትና ምርምር አላደረገም። እርሱ እንዳለው ማህማዲም ሙሀመድ ቢሆን ትርጉሙ ሙሀመዶች ነው።

  • @Semira759
    @Semira759 Před 3 měsíci

    They dont know Muhammed is king of lier

  • @yonatangebremariam8434
    @yonatangebremariam8434 Před 7 měsíci

    What a fake prophet dr nike!!!! He translates the bibles word us his wishes!!!! God is Almighty and exposes the truth!!! May God bless u bro!!!!!

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 Před 9 měsíci +1

    አይ ናይክ የልብ እውር እራሱ እርሱን አይከተሉትም የኢሰላሞች እውርነት ያሳያል😂

  • @ethiopiahagere5377
    @ethiopiahagere5377 Před 3 měsíci +1

    ዛኪር ቀዳዳ ነው😂

    • @ahlamnory9115
      @ahlamnory9115 Před 2 měsíci

      አልሀምዲሊላህ አለ ኒኢመቲል ኢስላም

  • @user-wl7eh4po6j
    @user-wl7eh4po6j Před 2 měsíci

    ይህ ቀዳዳ😂😂 ዝም ብሎ ስለሸመደደ ብቻ እያሸነፈ ይመስለዋል😁 ጅል ይልቅስ ሳይመሽበት በመጣ ኢየሱስ ጌታ ነው!!🙏📖💗🔐

  • @user-mk2qc3lb6l
    @user-mk2qc3lb6l Před 21 dnem

    Eyasuisa.gat.nawe