እስልምና በክርስትና ላይ የሚያነሳቸውን የተለመዱ ተቃውሞዎች መመለስ || Sam Shamoun Amharic

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 11. 2023
  • I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
    • Answering Islam's Comm...
    መልካም ዜና
    የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
    ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
    “በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
    መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
    “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
    እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
    ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
    ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
    - (ኢሳይያስ 53፥10)
    ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
    {የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
    እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
    1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
    2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
    የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
    / @dhugaanniboqachiisa
    አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
    t.me/BibleAndMe
    Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Komentáře • 135

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  Před 6 měsíci +35

    ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰

  • @noorwaga4502
    @noorwaga4502 Před 7 měsíci +37

    ተባረክ !በእስልምና ላይ የሚሰሩ ወንድሞችን እናበረታታ

  • @user-eg7uc1hc9u
    @user-eg7uc1hc9u Před 7 měsíci +14

    ክርስቲያኖች ይህንን ቻናል ብንደግፍ Like Share ብናደርግ ብናበረታታቸው መልካምነው እኛም ወንጌል እየሰበክን እንደሆነ አንዘንጋ
    (ሉቃ 10 ፥2) አላቸው መከሩስ ብዙ ነው ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው እንግዲህ የመከሩን ጌታ ለመከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት።በጸሎትም እንደጋገፍ❤❤❤

  • @Zereyakobtebiban
    @Zereyakobtebiban Před 6 měsíci +11

    ሰውየውንም አንተንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤✡️✡️✡️✡️✝️✝️✝️

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218 Před měsícem +8

    እኔ ሀይማኖታዊ ዕዉቀቴ ትንሺዬ ናት። ከአንተ እየተማርሁኝ ነኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ አምላክ ነዉ።

  • @meaza5096
    @meaza5096 Před 2 měsíci +7

    ወንድም ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የእውነት እውነት ያሳርፋል 🙏🙏🙏🙏

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218 Před 5 dny

    በክርስቶስ እስካመን ድረስ የዓለም ክርስቲያኖች አንድ ብንሆን ምን ነበረ❤

  • @ZelalemZola-qe5xc
    @ZelalemZola-qe5xc Před měsícem +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደዚህ ዓይነት ሰዎችን አብዛልን!!!

  • @Fikadu-sr7bq
    @Fikadu-sr7bq Před 7 měsíci +8

    ብዙ ነገር እንጠብቃለን 🙏🙏🙏 ተባረክ

  • @issackbekele6271
    @issackbekele6271 Před 7 měsíci +7

    እኔና አብ አንድ ነን ዮሐንስ ወንጌል 10:30

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh Před 2 měsíci +5

    ፀጋ ይጨመርልህ ሼር አርገለው❤

  • @Mesobetsidq
    @Mesobetsidq Před 6 měsíci +5

    ገራሚ ነው በርታልን ወንድማችን ሳምና ሌሎች አቀብተ እምነት በሙስሊም ዙርያ ያሉት እንድትሰራልን በትህትና እንጠይቅሃለን እግዚኣብሄር ያበርታክ ።

  • @YehiwotMinchEyesus
    @YehiwotMinchEyesus Před měsícem +2

    ኢየሱስ ያድናል❤

  • @danilee2569
    @danilee2569 Před 6 měsíci +10

    ጓደኛዬ በዚህ ቻናል አይኑ በርቶለታል ተባረኩ 🙏🙏

  • @nationalkebedekebede
    @nationalkebedekebede Před 25 dny

    God my life ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selameshete3967
    @selameshete3967 Před 19 dny

    ተባረክ
    ተባረኮ

  • @Alem-pk9mg
    @Alem-pk9mg Před 6 dny

    ተባረኩ

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Před měsícem +1

    በርታልኝ ወንድማችን😍🙏ለዚህ ተረተረት የምታቀርበው ትምህርት😍🙏

  • @EyualDawit-sy9zh
    @EyualDawit-sy9zh Před 14 dny

    ተባረኩ ❤

  • @user-ij2sd3sg9x
    @user-ij2sd3sg9x Před 21 hodinou

    Thanks❤

  • @user-rn6xh7pm1z
    @user-rn6xh7pm1z Před 5 měsíci +3

    ተባረኩ ልቤን አሳረፋችሁት❤

  • @user-xv4co5ku8d
    @user-xv4co5ku8d Před 6 měsíci +3

    ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤

  • @user-ze8ln4bw3d
    @user-ze8ln4bw3d Před 7 měsíci +3

    ሁሌም ትመቸኛለህ 😊😊😊😊 በርታልን bro❤

  • @abrehamtenkir8073
    @abrehamtenkir8073 Před 2 měsíci +7

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ህይወት።

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před měsícem

    በእውነት ዘመናችሁ ይባረክ እንኳን ለሙሲሊሞች ለኔ እራሱ በዙ ጥያቄ ተመልሶልኛል እናም ላላመኑ ወገኖች ሼር በማድርግ ትውልድን እንታደግ

  • @GechoBaba
    @GechoBaba Před 7 měsíci +3

    Wow God bless You bro!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před měsícem +2

    ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @user-nl8zh8gm2u
    @user-nl8zh8gm2u Před měsícem

    Sam enameseginalen

  • @Belachewato-io1fe
    @Belachewato-io1fe Před měsícem +2

    በፍላጎት ላይ የተመሰረተ ሀይማኖታዊ ውይይት ለግንዛቤ ይጠቅማል፡፡ የመምረጥና የመወሰን መብቱ ግን የግል ነው፡፡ በማንኛውም መልኩ ለመሸናነፍ ተብሎ የሚደረግ እንቅስቃሴ ተገቢ አይደለም

  • @Son_of_Waaqaa
    @Son_of_Waaqaa Před 7 měsíci +3

    Keep going✝️ !!

  • @MenaweldeMena
    @MenaweldeMena Před měsícem +1

    በብዙ ተባረኩ

  • @MikiyasDemesa
    @MikiyasDemesa Před 2 měsíci +1

    በዚህ መንገድ የሚቀርብ መልስ በደንብ ለመረዳት ስለሚያስችል በዚህ ቀጥል የዚን ሰውዬ ሌሎች ቪድዮችን ስራልን በርታ

  • @seberzare
    @seberzare Před měsícem

    እውነት ነው የሁሉን ፈጣሪ እግዚአብሄርን በፍጡር አምሳል አድርጎ መቁጠር እና ቁጥር መስጠት ስድብ ነው !

  • @ramatekadire384
    @ramatekadire384 Před 7 měsíci +3

    በዝህ ቃጥል ቃጥል ወንድሜ ሼር እናደርጋሌን አይዞ አይሰስብ እናማሰግናሌን❤❤።

  • @mengistumulatu106
    @mengistumulatu106 Před 3 měsíci +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @Atekilt
    @Atekilt Před měsícem

    Tbareku

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Před měsícem

    ❤❤❤❤Egziabher ymesgen Amen ❤️ ❤️ ❤️

  • @AdaneTewelede
    @AdaneTewelede Před měsícem +1

    ewunetlehulum

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 Před měsícem

    ❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Před měsícem

    TEBAREKU❤❤❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 7 měsíci +1

    Thank you so so much 2nd brother ❤❤

  • @samira-pl4zc
    @samira-pl4zc Před měsícem

    እናመስግናል❤❤❤❤❤

  • @hanihasen
    @hanihasen Před 2 měsíci +4

    ምንም የተለየ ነገር አላየሁም የተለሳለሰ አቀራረብ ከመሆኑ ውጪ❤❤❤❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před měsícem

    Good discussion Thanks!

  • @Bellazekichen
    @Bellazekichen Před měsícem

    እውነትም እውነት ያሲርፍል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 7 měsíci +1

    Beautiful message ❤

  • @NatnaelGebretsadik
    @NatnaelGebretsadik Před měsícem

    ጌታ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @Zedo_Baladera
    @Zedo_Baladera Před 7 měsíci +1

    በርታ

  • @user-mr3vq1kc3l
    @user-mr3vq1kc3l Před 6 měsíci +1

    Geta Eysus yibarkachu bertu!!

  • @kidestnegatu4768
    @kidestnegatu4768 Před měsícem

    Good job keep it going 👍

  • @abdilemu2018
    @abdilemu2018 Před 6 měsíci +1

    Bless you

  • @temewolde365
    @temewolde365 Před 7 měsíci +2

    ድራሽህ ይባረክ ወንድመ የዘመናት ጥያቄ ነው መልስ ያገኘሁት። በዝሁ ቀጥል ኢየሱስ ካንተ ጋር ነወ።

  • @demes12
    @demes12 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @Kingdom_Media
    @Kingdom_Media Před měsícem +1

  • @josephgatsobatto4112
    @josephgatsobatto4112 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @andualemabera1123
    @andualemabera1123 Před 6 měsíci +1

    እድሀለው

  • @user-ky4si5mh3r
    @user-ky4si5mh3r Před 2 měsíci

    AL EMRAN,49-52,,,,,Almesih Essa Alahn firuna tazezugn bilwalwachewal.

  • @BirukAyalew-fw3sv
    @BirukAyalew-fw3sv Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-er7es8qy2q
    @user-er7es8qy2q Před měsícem

    ወንድሜ እግዛቤር ይባርክክ ወንድሜ አንተ አይማኖትክ ምንድነዉ❤❤❤❤❤

  • @natanfilimon6237
    @natanfilimon6237 Před měsícem

    Proverbs 8-1:36 read it

  • @user-ky4si5mh3r
    @user-ky4si5mh3r Před 2 měsíci

    Abraham bet yegebut 1egziabher ena 2melaktoch nachewu. Enesum wedesedom lotion lemadan yeheadut nachewu

  • @user-kf8gj7om1w
    @user-kf8gj7om1w Před 3 měsíci +7

    አልሀምድሊላለህ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ am blessed to be muslim

    • @Hableelias
      @Hableelias Před 3 měsíci

      go to hell

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 3 měsíci +1

      Ingid yewistachu wistachu yawiqal min yidaragal

    • @user-kf8gj7om1w
      @user-kf8gj7om1w Před 3 měsíci +2

      @@masartmissoo1160 ዉስጣችንም ከእስልምና ሌላ ሀይማኖት እንደሌለ
      ከአላህ ሌላ የሚመለከክ አምላክ እንደሌለ ነዉ ዉስጣችንም ዉጫችንም የምናዉቀዉ።ከባለቤቱ በላይ የሚያዉቅ ምን ክንደሆነ ዉስጥሽ ያዉቃል
      Alhamdulilah am muslim forever ከሀድያን ቢጠሉም

    • @KebedeJh3.16-dn2jm
      @KebedeJh3.16-dn2jm Před 2 měsíci

      Thank you

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před 2 měsíci +3

      Ega mn ageban sle ante haymanot gin ye gan haymanot atinka new yanek !😂

  • @gggg-hw4li
    @gggg-hw4li Před 9 dny

    እእእ

  • @user-zp5ve3lw2z
    @user-zp5ve3lw2z Před 18 dny

    Where are you Muslim brothers and sisters.

  • @Mahletmekonen5034
    @Mahletmekonen5034 Před měsícem

    የክርሥቲያኖች ብዛት በአለም ላይሥንትነው?

  • @user-ky4si5mh3r
    @user-ky4si5mh3r Před 2 měsíci

    Wanawu guday 1gna yohans 4,1-7!!!!!!!!newu leala aydelem

  • @user-tz7bg8ot2u
    @user-tz7bg8ot2u Před měsícem

    ምን አ ጨቃ ጨ ቀ ኝ የታመንኩት ን አውቃልሁ ::

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před měsícem

    በዚህ መልኩ ሙስሊም እህትና ወድሞቻችን ማስመለጥ እንችላለን በፀሎት እየተጋን እውነቱን መመስከር አለብን እባካችሁን ሴጣን ትውልድን ለራሱ ወደተዘጋጀለት እሳት እዴት እየነዳ እደሆነ አንዘጋ ስለዚህ ያለ የሌለ ሀይሉን ተጠቅሞ ወደእሳት እየነዳ ነው እኛ ግን ችላ ብለናል ከአንድ አባት እደሰማሁ እስልምና የመጣው ቤተክርስትያን በድንዛዜ በተያዘችበት ግዜ ነው ይሉናል በጣም ትክክል አሁን ግን ልንነቃ ያስፈልጋል ወደሲኦል እየተነዳ ያለው ሰው እደሆነ አንዘጋ ለወንጌል ታጥቀን እንነሳ ትውልድን ከሴጣን አፍ እንናጠቅ

    • @hayaa6575
      @hayaa6575 Před měsícem

      Ante raseki meche amiletik Sewi eyamelek group of amelake like edusime😅😅😅

    • @hayaa6575
      @hayaa6575 Před měsícem

      Eyesuse lenate bilo selimute wejile yelibachuma hulachum yaletiyake genite gebi nachu malet new😅😅😅

    • @hayaa6575
      @hayaa6575 Před měsícem

      Betikekel ye inagna amilake yewilde yetiwaledi amelake yelinim Allahdillilla

  • @RegassaDenbi
    @RegassaDenbi Před 2 měsíci

    You belesed

  • @user-sm5rx6hl1v
    @user-sm5rx6hl1v Před měsícem

    ያረብ ባንድነትህ አምናለው እያመንኩህም እሞታለው ከሰለት ማህጸን አንተ ከፈጠርከው ማመን ግን ባንተ እጠበቃለው😂

  • @AdemSeid-qt9dg
    @AdemSeid-qt9dg Před měsícem

    እሺ በመጀመሪያ እኔ ሙስሊም በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ ለምን? በዚህ አላዋቂ ሰው ምክንያት ከሚያቀው ይልቅ የማያዉቀው በጣም ብዙ ነዉ
    ሶስት ጥያቄዎች አሉኝ
    ። ቁርዐን ብለህ የሚለዉን አረበኛዉን ቃል ከነ ሙሉ ትርጉም ቃሉ ለምን አትናገርም ነበር
    ። እውቀት አልኝ ብለህ ካሰብክ ለምን ከሙስሊም ሰዉ ጋር እብሮ በመቅረብ በማስረጃ የተደገፈ እውነት ቀርበህ አትናገርም ነበር
    ። ቁርዐን ብለህ የምትናገረው ማስረጃ ትንሺ እውነት ብዙ ውሸት የበዛበት ንግግር ነው የተናገርከዉ
    ። በአላህ ይሁንብኝ እኳን እንኳን ታላላቅ ኡለሞች እውቀት ያላቸዉ ሰወች ፊት ቀርበህ ለመነጋገር ይቅር እና እውቀቱ ትንሺ ወይም ዝቅተኛ ይሆነ ሙስሊም ጋር ብትቀርብ ለተናገርክዉ ውሸት አፍረህ ትምህርት ወስደህ ትመለስ ነበር ።።።
    ስለ ቁርዐን ማወቅ የፈለገ ማንኛውም ሰው በአማረኛ የተተረጐመ መፅሀፍ እስላማዊ መፅሀፍ መሽጫ ሱቆች ሄዶ ገዝቶ አብቦ መረዳት ይቻላል እስልምና ምን ማለት እንደሆነ ያልገባው ሰው ማወቅ የፈለገ ሰው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před měsícem +1

      ግዴታ ሁሌ ከሙስሊሞች ጋር ብቻ ማውራት የለበትም። ከሙስሊሞች ጋር ያደረጋቸውን ውይይቶች የራሱ ቻናል ላይ ሄደሽ ማየት ትችያለሽ። ይሄ በሌላ ቻናል ላይ ተጋብዞ ቃለመጠይቅ ተደርጎለት ነው። ሙስሊሞች ይህን ያህልማ ዱንዙዝ አትሁኑ። ነገሮችን ሰፋ አድርጎ ማየት ተለማመዱ። ኡስታዞችሽና ኡለማዎቼ ምትያቸውም ልክ እንደዚሁ ሙስሊሞች ጋር ቃለመጠይቅ ይደረግላቸዋል፣ ብቻቸውንም በራሳቸዌ ቻናል ላይ የተረዱትን ነገር ለሌላው ያስረዳሉ። ለምን ብቻቸውን ለፈለፉ ወይም ለምን ከክርስቲያን ጋር አላደረጉም አንድም አንልም እንደ አንተ/ቺ። ስለዚ አይምሮአችሁን አሰሩት። የተገደበ አስተሳሰብ ያስጠላኛል።

  • @KaleabKebede-fq8bj
    @KaleabKebede-fq8bj Před 7 měsíci +3

    ጥሩ ነው ለወንጌል የምታደርጉት
    ግን ስላሴ ተረት እኮ ነው የ325ዓም የስብሰባ ውጤት ነው:: እባካችሁ ስለ ፍልስፍና አናውራ
    Bible ብቻ በቂያችን ነው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 7 měsíci +7

      ያንተ ባይብል የትኛው እንደሆነ ባላውቅም፣ የኔ ባይብል ከዘፍጥረት እስከ ራእይ ስለ ስላሴ ይናገራል

    • @dawitnegash3775
      @dawitnegash3775 Před 5 měsíci +3

      ​@@ewnetyasarfalቅድስት ሥላሴ ይባርክህ ወንድሜ ለዚህም ነው ትምህርቶችህን ብዙ ጊዜ የምከታተለው።

    • @dawitnegash3775
      @dawitnegash3775 Před 5 měsíci +2

      ባይብል ብቻ ትላላችሁ ግን ባይብሉንም አታውቁትም። ይገርማል

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před 2 měsíci +2

      ማቴዎስ 28
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁸ ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።
      ¹⁹-²⁰ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
      Yhe bible aydlem wey ?

  • @user-sm5rx6hl1v
    @user-sm5rx6hl1v Před měsícem

    ሶስት ብሎ አንድ የለም አድዬ አላህ አንድና አንድ በቻ ነው

  • @user-dc5dr9cw2e
    @user-dc5dr9cw2e Před 2 měsíci

    ችግሩ እኮ እርስበርሳቸው በሚጋጩ ጥቅሶች የተሞላውን ባይብላችሁን ፍጹም የሆነ የፈጣሪ ቃል ነው ብለው የሚያምኑት የናንተው የዋሆች እራሱን መጸሀፉን በጥልቀት መመርመር የሚያስቀስፍ እየመሰላቸው በፍርሀት መኖራቸው ነው፡፡ ነገር ግን የኛው ቁርአንም እንደሚያስተምረን ሁሌም በጥርጣሬ ውስጥ መሆናችሁን ነው፡፡
    ኢስላም የእውነት መንገድ ነው
    ልጅም አባትም የሌለው ፍጹም የሆነው አላህ ታላቅ ነው!!!!

    • @meslemmeslem-mj4uh
      @meslemmeslem-mj4uh Před 2 měsíci +1

      አራ ገዳይ ነው እየተባለ መጽሐፍ ቅዱስን መቼም ተጠረጥረን አናውቅም እሺ ቁራአን እንድ ቦታ አትግደል ይላል ሌላ ቦታ ግዳል ይላል

    • @user-dc5dr9cw2e
      @user-dc5dr9cw2e Před 2 měsíci

      @@meslemmeslem-mj4uh አዎ አገርህን፡ቤተሰብህን፣እናትና አባትህን፡ወንድምናእህቶችህን፡ሚስትና ልጆችህን ሊያጠፋ ገዳይ መሳሪያ ይዞ የመጣ የሰይጣን ሰራዊትን እንድንጋደለው በቁርአን ታዘናል ነገር ግን ማንም ሳይነካን ግዲያ መፈጸም በራሱ በሞት የሚያስቀጣ ሀጢአት ነው ፡፡አንዲትን ነፍስ ያጠፋ መላውን የሰው ዘር እንዳጠፋ ይቆጠራልና እንዲሁም አንዲትት ነፍስ ከጥፋትና ከአደጋ ያዳነም መላውን የሰው ዘር እንዳዳነ ይቆጠራል ይላል፡፡ልብ በሉ ይህንን ሲል በዘር ወይም በሀይማኖት ገድቦ ወይም ልዩነት አድርጐ ሳይሆን መላውን የሰው ዘር በሚል ነው የገለጸው፡፡
      ቁርአንን ከጭፍን ጥላቻ በፀዳ ንፁህ አእምሮ በሚዛናዊ አመለካከት አጥኑት ይጠቅማቹሀል፡፡
      ነገር ግን በማይገናኝ መልኩ በመቀነጫጨብና ትርጉሙን ለማጣመም በመሞከር የተዛባ መረጃን ለየዋሀን ክርስቲያኖች ማቅረቡ በኋላ ሀቁን በጥልቀት መርምረው የደረሡበት ጊዜ በገዛ ዘገባችሁ የሀፍረትን ማቅ ያከናንባችኋል፡፡
      ኢስላም የእውነት መንገድ ነው፡፡ አቃቂር፡ ስህተትና ጉድለትን እናወጣለን ብለው ቁርአንን የመረመሩት ሁሉ ፊት ለፊት የተፋጠጣቸውን እውነታ ለመካድም ይሁን ለማስተባበል የህሊናቸው ሚዛን ፈተና ሆኖባቸው በመጨረሻም ሸሀዳ ይዘው ወይም ምስክርነት ሰጥተው ሰልመዋል፡፡

    • @meslemmeslem-mj4uh
      @meslemmeslem-mj4uh Před 2 měsíci

      @@user-dc5dr9cw2e አራ ባክሽ የክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ የግራ ጉንጭህን ለምመታ ቀኝንም ደግመህ ስጥ ይላል ለምያሰድዱዋችው ፀልሁ የምረግሙዋችውን መርቁ ይላል እንጂ ልያጣፋህ መጣን ቀድመ አጥፋ አይልም ብቻላችሁ ከእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ ነው ቁራአንን አጣምሞ ሰይሆን እዉነቱን የተጻፈውን ነው እሺ ሃይማኖቱንም እኮ የቀየረ ይገደል ይላል ፍርዱን ከአላህ ያገኛል አይልም ለቀየረው በመጨረሻም መሃመድን ማን ገደለው ?

    • @meslemmeslem-mj4uh
      @meslemmeslem-mj4uh Před 2 měsíci +2

      እስልምና እውነት ነው ክክክክክ ለኔ በእስልምና ምን ዋስትና አለው ለክርስቲያኖች ክርስቶስ ዋስትናችን ነው ❤️

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před měsícem

      are.wude tasasitashal yeunat ine kemamihrachu ke abu ayider afi now yesamawut baunat quran imnatun yeqayara sawi yigadal yilal imanatun tihto wode lela iminat yeheda sawi yigadal yilal.yeunat betesab bicha ayidelam demo siqatli mohamad nabiy silamahonu minm maraja ayasayim qurani gin sila iyesus katayaqshign abatu irasu masikrolatal.yemiwodo lije isu now isun simut bilolinal tada kazi balayi min.masiraja inaqarbalen kegna iminat

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 Před měsícem

    😅😅😅 እኔም ሙስሊም ከመሆኔ በፊት እንደናንተ ነበር ግራ ምጋባዉ እስኪ ከነዚን የስንዴ ሰልባጅ ፕሮፓጋንዳ ዉጡና አለም ላይ የተደረጉ የሙስሊም እና የክርስትያኖች ክርክር youtube ላይ ገብታቹ እዩ ፈሪዎች አንበሶች በሌሉበት የዉሻ ጩኸት ያቺ ሰንደል መሳይ ህንድ ደሞ መሀመድ እባላላዉ አላለ‍ችም 😂 እስኪ ከሙስሊሞች ጋር መድረክ ላይ ኑ እስልምናማ ይከብዳቹሀል 😅😅😅😅😅

  • @bahiruyeheysteshale6088
    @bahiruyeheysteshale6088 Před 7 měsíci

    ግን አንድ ነገር እንዲመለስልላ የምፈልገው ነገር ቢኖር የዚህ ቻናል ስም ክርስቲያን የሚል ነው ማለት ኦርቶዶክስ ወይስ ፍሮቴስታንት ?

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 7 měsíci +7

      የእግዚአብሔር ቃል እውነት ላይ ትኩረት ማድረግ አይሻልም? የቤተእምነት ነገር ቀስ ብሎ ይደርሳል። ዋናው ክርስቲያን መሆኑን ማወቅህ ነው። ስህተት ካለ አስተያየት መስጠት ይቻላል።🥰

    • @zinasha-od7ul
      @zinasha-od7ul Před 7 měsíci +2

      ኘሮስታት ነው

    • @zinasha-od7ul
      @zinasha-od7ul Před 7 měsíci +3

      @@ewnetyasarfal
      ወንድሜ ሁሉም ሰው አንድ አይነት አመለካከት ይኑረው ማለት አይቻልም እኔ በጣም ነው የምከታተልህ በርታ ተመስጬ ነው የምሰማው እከን ስላገኘሁበት ነው እንጂ ስተት ቢኖርብህ መስማት አቆማለሁ ያንተን መብትም አከብራለሁ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ይልቅ ማንነትህን አታሳይ አንዳን ኮመት ስለማይ በድምፅ ብቻ

    • @user-eg7uc1hc9u
      @user-eg7uc1hc9u Před 7 měsíci +4

      የምንከተለው አንድ አምላክ ሆኖ ሳለ ሀይማኖተኝነት አይናችንን ጋርዶናል ስለዚህ ስለክርስቶስ ሊመለከት ሲገባን ግን አይቻለንም ግን ለምን? እና በእኛ መካከል ያለው ክፍተት ለጠላት ምቹ ሁኔታን ይፈጥራልና ወገን እንንቃ ብቻለን ይህንን እውነት ተያይዘን እንስበክ ምክንያቱም የምንሰብከው አንድ ክርስቶስ ነው ተቃራኒ አንሁን
      እየሱስ እንዲህ ብሏል
      ማርቆስ ( 9፥38) ዮሐንስም ፦መምህር ሆይ አንድ ሰው በስምህ አጋንንት ሲያወጣ አየነው (39)ስለማይከተለን ከለከልነው አለው ።እየሱስ ግን አለ ፦በስሜ ተአምር ሰርቶ በቶሎ በእኔ ላይ ክፉ መናገር የሚችል ማንም የለምና አትከልክሉት (40)የማይቃወመን እርሱ ከእኔ ጋር ነውና ።
      ❤❤❤❤

    • @tadeltadel-wr9nx
      @tadeltadel-wr9nx Před 7 měsíci +4

      ሰለ ክርስቶስ እያስተማረን አንተ ወርደህ ሰለድርጂት ታወራለህ ኦርቶዶክ ሆነ ፕሮቴስታት የሚል ቃል አድም ቦታ መፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ የለም ።

  • @LulamohammedLulit
    @LulamohammedLulit Před měsícem +3

    ወላሂ ወላሂ የበለጠ ኢስላምን እንድወድ አድርጎኛል አመሰግናለው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před měsícem +3

      እኔም በጣም ደስ ብሎኛል። አሁንም ከዚህ በላይ እስልምናሽን እንድትወጂው ሌሎቹንም ቪድዮዎች ተመልከቺ።🥰

    • @LulamohammedLulit
      @LulamohammedLulit Před měsícem

      @@ewnetyasarfal thank u bro eshi

    • @Natiye23
      @Natiye23 Před měsícem

      ​ 😂😂😂እንግዲህ

    • @goodhop8614
      @goodhop8614 Před měsícem

      @@ewnetyasarfal አይረቡምኮ ዝምብሎ ወንዶቹ በሌሉበት መድረክ ነዉ እንደ አይጥ የበዉሸት የሚንኮሻኮሹት 😅😂 አልሀምዱሊላህ እስልምናን ስለሰጠኸኝ

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před měsícem

      🤣🤣

  • @selmon2346
    @selmon2346 Před měsícem

    24 ሰአት ብታወራ ምትቀይረው ነገር የለም

  • @tamir2235
    @tamir2235 Před měsícem

    ይህ ቻናል የእስልምና ተከታዮች በወንጌል ለመድረስ ቀጥታ የተለወጠ ወንድም ካለ በሚዲያ ባልተገለፀ መልኩ ሚሽነሪ ለማሰልጠን ፍቃደኛ የሚሆን ካለ ብታገኝልን መልካም ነው❤

  • @beautychannel8299
    @beautychannel8299 Před měsícem +3

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ አላህ፣ ውሸትን በአደባባይ መስበክ እና ሰዎችን ወደ እሳት መጥራት አሳፋሪ ስብእና ነው። ይህ ሰው እንኳን ሙስሊም ሊሆን የሙስሊም ዘር የለውም፣ ሌላው የሚገርመው የመፅሀፉ ባለቤቶች ተቀምጣችሁ ትላንት ከሌላ እምነት መጣ ያላችሁት ሰው መፅሀፋችሁን ሲዋሽበት ተው የማትሉ ሰዎች፣ ስለ ቁርአን ማወቅ ከፈለጋችሁ ደግሞ ይሄ ሰው ከተናገረው መሰረት አድርጋችሁ ቁርአንን ብታነቡ ያለ ጥርጥር የዚህን ሰው ውሸታምነት ስታረጋግጡ ትሰልማላችሁ፣ ከናንተ የሚጠበቀው በሰው ሳይሆን በራሳችሁ አንብቡ፣ በስተመጨረሻ ሰውየው የራሱን ሎጅክ አውርቶ ሄደ እንጂ አንድም መልስ መመለስ አልቻለም፣ እንዳው ነጭ ሲያወራ እውነት የሚመስለው ኦርቶ.. ልማዳችሁ ስለሆነ ብቻ ነው።
    ግልፅ መልስ ከፈለጋችሁ በራሳችሁ አንብቡ እና ህሊና ያለው እውነቱን ይደርስበታል፣ ከዛ ውጭ በውሸት አትመሩ።

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před měsícem

      Min tamasegen alesh goodagna min meysbl nagr ale ataaemaslu eraschun atshawidu

  • @ZxZx-qg5yx
    @ZxZx-qg5yx Před měsícem

    እግዚአብሔር እደሚያስት ይናገረል ስላሴ የሚባል ተጣወታዊ የተቀዳ ትምህርት ነው😂

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 Před měsícem

    ተባረኩ

  • @ONAF64
    @ONAF64 Před 7 měsíci +1