ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ || JESUS- THE SON OF GOD [David Wood Amharic]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 12. 2023
  • I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
    • JESUS: THE SON OF GOD
    What the Quran REALLY Says about the Gospel • ቁርአን ስለ ወንጌል ምን ይላል? ከ...
    መልካም ዜና
    የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
    ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
    “በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
    መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
    “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
    እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
    ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
    ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
    - (ኢሳይያስ 53፥10)
    ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
    {የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
    እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
    1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
    2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
    የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
    / @dhugaanniboqachiisa
    አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
    t.me/BibleAndMe

Komentáře • 64

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  Před 7 měsíci +8

    ❤ሙስሊሞች Comment ላይ ሲገቡ እንዲሰሙ ምትፈልጉትን ጻፉላቸው። ወይ ቢያውቁት የምትሉትን አንድ ጥቅስ።🥰

    • @MessiKali
      @MessiKali Před 7 měsíci

      🙏🙏

    • @user-dc5dr9cw2e
      @user-dc5dr9cw2e Před 3 měsíci

      ወንድሜ አትድከም እኛ ሙስሊሞች ሁሉንም እናውቀዋለን፡፡ የማስመሰያና ከእውነታው ጋር የማይሄድ የአተረጓጐም ማብራሪያ ምላሹን አይሰጠንም፡የቁርአኑን በሀቅ ላይ የተመሰረተ አገላለጽ ሳይቀንሱ፡ ሳያጣምሙ፡ ሳይጨምሩ እንዳለ መቀበሉ ለእናንተም ቢሆን ከእውነታው ጋር የመታረቅ ቆራጥ እርምጃ ወይም ውሳኔ ይሆንላችኋል

    • @Natiye23
      @Natiye23 Před 2 měsíci +1

      ​​@@user-dc5dr9cw2eኤሄን ሁሉ እያወቃችሁ ነው 😳😬 ልቦና ይሰጣቸው ቸሩ እሮሮ ፍቅር ያፍቅር አስተማሪ ኢየሱስ ክርስቶስ 😢😢

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před 18 dny

    ልዩነዉአምላካችንእግዚአብሄር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh Před 18 dny +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-iz7uw8ck9q
    @user-iz7uw8ck9q Před 2 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-iz7uw8ck9q
    @user-iz7uw8ck9q Před 2 měsíci

    እግዛብሔር ይመስገን

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 Před 7 měsíci +11

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16

  • @AbinetTesfaye-mf8os
    @AbinetTesfaye-mf8os Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AkaluGebere-z8d
    @AkaluGebere-z8d Před měsícem

    ዋው ያምራል

  • @eleni311
    @eleni311 Před 7 měsíci +6

    እግዚአብሄር በሰራ ላይ ነው ሀሌሉያ ወንጌል ለአለም ይዳረሳል ለአለም ህዝብ ኢየሱስ ክርሰቶሰ እንጂ ሙሀመድ አይደለም የሞተው ጌታችን ኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰለ እኛ ሀጢያት መከራን ሲቀበል ሙሀመድ ሴት ያባርር ነበር ሙሰሊሞቾ ህይወቱን ወደ ሰጣችሁ ጌታ ኑኑኑ ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ 🙏

  • @noorwaga4502
    @noorwaga4502 Před 7 měsíci +6

    ማርቆስ 3:17 እነሆም ፥ድምፅ ከሰማያት መጥቶ ፦በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ ።

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MessiKali
    @MessiKali Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sn4xn3ou4m
    @user-sn4xn3ou4m Před 7 měsíci +1

    👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 3 měsíci +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን ተባረክ ❤❤❤

  • @user-sw4yf5qt3w
    @user-sw4yf5qt3w Před 6 měsíci +1

    እግዚያብሔር ይጠብቅክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gl6oe3tw1l
    @user-gl6oe3tw1l Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤❤

  • @noorwaga4502
    @noorwaga4502 Před 7 měsíci +3

    ተባረክ ወንድማችን ።ክርስቲያኖች Like&share በማድረግ ለሌሎች እናድርስ ❤❤❤

  • @masara7252
    @masara7252 Před 7 měsíci +1

    😍😍😍😍❤❤❤

  • @babogidebo7618
    @babogidebo7618 Před 7 měsíci +1

    ዋዉ 🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይበርክህ

  • @masara7252
    @masara7252 Před 7 měsíci

    Eselemena hayemanot wushat bich nawu

  • @user-xl6ht1bu5y
    @user-xl6ht1bu5y Před 2 měsíci +1

    በጣም ገብቶን ልጅም ሆነ ነብይ መላዕክትም ሆነ ሰማዕት የማናመልክ የአብርሀም የኢስሀቅ የያቆብ የማርያም ልጅ እየሱስ የሙሴ የዮናስን የመጨረሻው ነብይ በእየሱስ አንደበት የተመሰከረላቸውን ነብዩ ሙሀመድን የላከውን የሰማይ የምድር የአጠቃላይ ፈጣሪ የሆነውን አንድ አምላክ አምሳያ የሌለውን አራህማንን ብቻ እና ብቻ የምናመልከው።❤❤❤❤❤

  • @ramatekadire384
    @ramatekadire384 Před 7 měsíci +1

    ጌታ ይባርክ ❤❤ቃጥል ተመቺቶኝል በርተ❤❤❤

  • @MessiKali
    @MessiKali Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-xv4co5ku8d
    @user-xv4co5ku8d Před 7 měsíci

    በርታ ወንድማችን ፀጋው ይብዛልክ❤❤

  • @user-sn4xn3ou4m
    @user-sn4xn3ou4m Před 6 měsíci

    ሉቃስ 4 አንተ ክርስቶስ የአግዚአብሔር ልጅ ነህ።

  • @TarikuFekad
    @TarikuFekad Před 3 měsíci

    Mehamede teamr sertuwal enda??

  • @TarikuFekad
    @TarikuFekad Před 3 měsíci

    Mehamede teamre sertuwalenda ??

  • @user-dc5dr9cw2e
    @user-dc5dr9cw2e Před 3 měsíci

    ለዚህም ነው እኮ ኢየሱስ በመስቀሉ ላይ ሆኖ ኤሎሄ፡ኤሎሄ ላማ ሰበቅተኒ ወይም አምላኬ፡ አምላኬ ስለምን ተውከኝ በማለት ወደ ፈጣሪው ተማፅኖውን ያቀረበው!!!
    ኤሎሄ ማለት ደግሞ በሂብሩ ፈጣሪ አምላክ ማለት ነው፡፡

  • @fasikaberihun3492
    @fasikaberihun3492 Před 7 měsíci

    Ene milew wedme yegan haymanot kaltekesu kalanesu mastemar ayclum ede mindn new cigracew kega ga lemndn new erasacewn clew yemayastemrut?min aynet amlak new mist yemlegm yemil amlak min aynet amlak new edezis blo fetari?degmos hulun cay kehon yale mist lij linorew ayclm?bew weys gid mist linorew ygebal min aynet amlaks new fetari hoy kezih celema Israel amlak YAHWI yawtacew wisbsb new haymanotu

  • @user-dc5dr9cw2e
    @user-dc5dr9cw2e Před 3 měsíci

    ኤሎሄ፡ ኢላሂ፣ አላህ፣፣፣የፈጣሪ ስሞች ናቸው

  • @user-dc5dr9cw2e
    @user-dc5dr9cw2e Před 3 měsíci

    እግዛቤር እራሱ ተመልሶ የራሱ የእግዛቤር ልጅ ሆነ

  • @user-wd3ig3no4f
    @user-wd3ig3no4f Před 2 měsíci

    ሥጋ የለበስ ስው ፍጠር ልሆን አይችልም አላህ ከእርስ ጋር መንንም አይነፀፂርም እርስ አንድም ቤጤ ይለሁም ስለዚህ እየሱሱ የአለህ በርያ ነው ማህጸን የተውልደ ፈጠር ልሆን አይችልም

    • @asly123asly5
      @asly123asly5 Před 2 měsíci

      ኣንቺ የመሃመድ ባርያ😂😂😂😂😂

    • @user-wd3ig3no4f
      @user-wd3ig3no4f Před 2 měsíci

      @@asly123asly5 እኔ የአለህ በርያ ነው ሙሀመድ ያአላህ መልክተኛ ነብይ ነው

  • @user-eg7uc1hc9u
    @user-eg7uc1hc9u Před 7 měsíci +2

    ልክ እንደ ሙስሊሞች አመለካከት አነጋገር በእግዚአብሔር የተወለደ ነው ማለት አይደለም።እየሱስ አንድያ ልጅ የተባለው በጣም በተለየ መንገድ ነው እናንተ ትዕዛዝ አታከብሩም እንጂ (ሙስሊሞች የማታውቁ ብትሆኑ የመጽሐፉን ባለቤቶች ጠይቁ ተብላችሁ ግን የመሀመድን ቃል እየሰማችሁ አይደለም )እንግዲ የእግዚአብሔር ልጅ የተባለው በዚህ መንገድ ነው (1ዮሐንስ 4፥9 እንዲህ ነው ፦እግዚአብሔር ፍቅሩን በመካከላችን የገለጠው እንዲህ ነው፤እኛ በእርሱ አማካኝነት በሕይወት እንኖር እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ወደ አለም ላከ )።ይሄልጅ ደግሞ አዳኝ መድሀኒት ይቅር ባይ ትሁት የዋህ ስለበደለኞች እራሱን አሳልፎ የሰጠ ነው ኑ ወደ ጌታ

  • @user-dc5dr9cw2e
    @user-dc5dr9cw2e Před 3 měsíci

    እግዚአብሄር እራሱ ኢየሱስ ከሆነ ፡እንግዲህ እራሱ እግዚአብሄር የራሱ የእግዚአብሄር ልጅ ነው ማለት ነው፡፡
    ምን አይነት እርስ በእርሱ የተወሳሰበ፡ የማይመስል፡ የፈጣሪን ፍጹምነት የሚጋፋ ልብ ወለድ ታሪክ ነው !!!'
    ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @user-nq3ux6mw5k
    @user-nq3ux6mw5k Před 4 měsíci

    እየሱስ የ እግዚአብሔር ልጅ ነው😂😂 እግዚአብሔር ማነው ስትባሉ አብ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ትላላችሁ እና እየሱስ ማን ልጅ ነው? የ አብ የ ወልድ እና የ መንፈስ ቅዱስ። ስለዚህ ወልድ የ ወልድ አባት ነው።ማሰብ ትችላላችሁ ግን?

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 4 měsíci +5

      እኛ እንደዛ አናምንም። አንተም አጋንንት አድሮበት ሲስትና ክርስትና የማይለውን በማለት ሲቀባጥር እንደነበረው ያለ እውቀት እየቀባጠርክ ነው። ቢያንስ አንተ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ሰው ሆነህ እንዲ መሳት አይገባህም ነበር። ግን አንተ የመሐመድ ዘመን ላይ ነህ። ለነገሩ ከማን ጋር የዋለ እንደሚባለው ከመሐመድ ድርሰት ከቁርአን ጋር እየዋልክ ነው ተመሳስለህ የቀረከው። ተማርና ተለወጥ።

    • @user-nq3ux6mw5k
      @user-nq3ux6mw5k Před 4 měsíci

      @@ewnetyasarfal ስድብ እማ የማን ሆነ ልክ ከሆናችሁ አስረዱን ኢስላምን ብቻ በማጣጣል የእናንተን ልክ ማድረግ አትችሉም!

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 4 měsíci +1

      እኔ አልተሳደብኩም። ስድብ የመሰለህን አሳየኝና ስድብ እንዳልሆነና ግዴታ ማመን ያለብህ ነገር እንደሆነ ላሳይህ። ምኑጋ ነው የተሳደብኩት?

    • @user-ev8up8mx7o
      @user-ev8up8mx7o Před 3 měsíci +1

      ​@@user-nq3ux6mw5kወንድሜ ነብስክ በጥየቄ የምታሳድድክ እውነተኛ ማረፊያ አታ ነው ና ወደ እውነተኛው ማረፊያ ወደሆነው ጌታ እየሱስ እሱ ያሳርፋል ደግሞ ደጋግመክ ቪዲዮውን ብታየው አስተውለክ ብትሰማው መልስ አለው

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 3 měsíci

      ❤​@@user-nq3ux6mw5k

  • @weletearegaytadesse4444
    @weletearegaytadesse4444 Před 7 měsíci

    ለምሳሌ የሙስሊም ኢቭኑከቲር ሌሎችምመፅሐፍት እንዴት ማግኘት ይቻላል????

    • @hiyat4386
      @hiyat4386 Před 5 měsíci

      ቴሌግራም ላይ ጠይቂ ወብሳይት አለው

  • @weletearegaytadesse4444
    @weletearegaytadesse4444 Před 7 měsíci +1

    ጂብሪል ለመሀመድ እራሱን የገለፀበት የለም ስለዚህ ሴይጣንም ሊሆን ይችላል😢

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 7 měsíci +1

      ሊሆን ይችላል ሳይሆን ነው።🥰

  • @user-xr4kh6hc2i
    @user-xr4kh6hc2i Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TarikuFekad
    @TarikuFekad Před 3 měsíci

    Mehamede teamr sertuwal enda??

  • @josephgatsobatto4112
    @josephgatsobatto4112 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TarikuFekad
    @TarikuFekad Před 3 měsíci

    Mehamede teamr sertuwal enda??

  • @TarikuFekad
    @TarikuFekad Před 3 měsíci

    Mehamede teamr sertuwal enda??

  • @TarikuFekad
    @TarikuFekad Před 3 měsíci

    Mehamede teamr sertuwal enda??