ኢየሱስ ሊሞት የመጣባቸው አስር ምክንያቶች || Ten Reasons Jesus Came to Die || David Wood Amharic

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 04. 2024
  • I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
    • Ten Reasons Jesus Came...
    መልካም ዜና
    የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
    ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
    “በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
    መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
    “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
    እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
    ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
    ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
    - (ኢሳይያስ 53፥10)
    ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
    {የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
    እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
    1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
    2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
    የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
    / @dhugaanniboqachiisa
    አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
    t.me/BibleAndMe
    Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Komentáře • 79

  • @zerihunnega7809
    @zerihunnega7809 Před 3 měsíci +6

    እሱ ሞታችን ሞተ የዘላለም ህወሃት ሰጠን ተባረክ ጌታ እየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SurafelFekadu-zl9mc
    @SurafelFekadu-zl9mc Před 2 měsíci +2

    በጣም እየተማርንበት ነው በርታልን

  • @aishamohammid5487
    @aishamohammid5487 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před 2 měsíci +1

    መሃመድ እምነቱን ለመመስረት የብዙ ንፁሃንን ሰዎችን ደም አፈሰሰ የምስኪኗ ህፃን የአይሻን ደም ሳይቀር ።
    ኢየሱስ ክርስቶስ ግን እኛን ለማዳን በመስቀል ላይ ደሙን አፈሰሰ ለኛ ሲል ሞተ ተቀበረ ሞትንም ድል ነስቶ ከሞት ተነሳ ለኛም የዘላለምን ህይወት አደለን ስሙ ይባረረክ ። ኢየሱስ ይለያል ይበልጣል ያድናል !!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-sn9ru3hk5i
    @user-sn9ru3hk5i Před 2 měsíci +3

    Tebarek wondime እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ትጋትን ይጨምርልህ ...
    ጸጋውንም ይጨምርልህ ....❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @noorwaga4502
    @noorwaga4502 Před 3 měsíci +11

    የእግዚአብሔር ፍቅር የተለየ ነው ።ብዙዎች እየነቁ ስለሆነ በርታ ተባረክ ❤❤❤

    • @user-dc5dr9cw2e
      @user-dc5dr9cw2e Před 3 měsíci

      አዎ እየነቁነው ኢየሱስ ፈጣሪ አለመሆኑንና መልእክተኛ ነቢይ ብቻ መሆኑን እየተረዱ መጥተዋል፡፡ ወንድሜ ብዙ ሰዎች እኮ በወከባ፡በድራማ፡በጩኸትና የሌላውን እምነት በሀሰት በማጥላላት ሳይሆን ባይብሉን ብቻበጥልቀት በመመርመር እየሰለሙ መሆኑን መረጃው ከሌለህ ጎግል ላይ ሰርች አድርገህ ድረስበት፡

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +2

      @user-dc5dr9cw2e 😁😁😂😂

  • @reyanabera9856
    @reyanabera9856 Před 3 měsíci +3

    በጣም ብዙ ማወቅ ያለብኝን ነገር እያወኩ ነው thank you bro

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 Před 3 měsíci +6

    ተባረክ ወንድሜ በርታ😇

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 Před 3 měsíci +13

    ኢሳይያስ 53
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?
    ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
    ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
    ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
    ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
    ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
    ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
    ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
    ⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።
    ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
    ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።
    ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።

    • @AnwarTriche-ep5hi
      @AnwarTriche-ep5hi Před 3 měsíci +1

      ምንቴ በምታቀርባቸው መዝሙሮች እተባረክን ነው

  • @FevenZerihun-ld8dd
    @FevenZerihun-ld8dd Před 3 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ በፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-wv9yy1gu2b
    @user-wv9yy1gu2b Před 3 měsíci +2

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Před 3 měsíci +3

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @melkamuyosef9509
    @melkamuyosef9509 Před 3 měsíci +5

    ትልቅ አደረ ነው በርታ ወንድሜ

  • @user-rj1go6zw6e
    @user-rj1go6zw6e Před 3 měsíci +2

    ተባረክ❤❤❤faithful servant's of kingdom ❤❤❤

  • @asagdachmahammda9283
    @asagdachmahammda9283 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያብዛልህ

  • @eexx5392
    @eexx5392 Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ፍቅር ምንኛ የበዛ ነው

  • @MesayAdmasu-oe7ci
    @MesayAdmasu-oe7ci Před 3 měsíci +2

    ተባረክ እየተጠቀመን ነዉ

  • @melkamusonko
    @melkamusonko Před 3 měsíci +3

    እውነት ያሳርፋል ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ቅጠል ለምረግፍ ፍጥረት እኒድረስ 😢😢
    ቅዱሳን ሼር እናደርግ አብሬን ወንጌል እኒስራ
    ኤሄን የመሰለ ትምህርተ ወንጌል ካላረገን ምን እናደርግ ?
    የሀሰተኛ ነብያት ስብከት መክና ቤት ቁሳቁስ ከማለት መሠረታዊ ክርስትና ትምህርት እንኳን በደንብ የማያስተምሩ ናቸው ትሄዳለ ትገባለ ከማለት ውጭ

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 Před 3 měsíci +2

    ተባረኩ!!

  • @AnwarTriche-ep5hi
    @AnwarTriche-ep5hi Před 3 měsíci +3

    እኔ በጣም ይገርመኛል ምን ያክል ጌታ ኢየሱስ ቢወደን ነው እላለሁ

  • @user-qv4zq6mc9c
    @user-qv4zq6mc9c Před 3 měsíci +1

    ተባረኩ

  • @degefuililogifatodegefuili8823
    @degefuililogifatodegefuili8823 Před 3 měsíci +1

    ተባረክ በርታ ❤❤❤

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 Před 3 měsíci +1

    Amen tebarek❤❤❤❤❤

  • @bettybreaep
    @bettybreaep Před 3 měsíci +2

    ዋዋዋዋውውውውው❤❤❤

  • @noahpaul8390
    @noahpaul8390 Před 3 měsíci +1

    ፀጋው ይብዛልህ በርታልን ወንድሜ

  • @BekiAshagre
    @BekiAshagre Před 3 měsíci

    ❤❤bewunet wendimachin tsegawun yabizalh

  • @user-rp8bk8cr6p
    @user-rp8bk8cr6p Před 2 měsíci

    Yene geta ❤️

  • @motumaasefa1822
    @motumaasefa1822 Před 2 měsíci

    wooow

  • @masara7252
    @masara7252 Před 3 měsíci +1

    Egezehabeher yabarekachu ❤❤

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Před 3 měsíci +2

    🙏🙏🙏

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 Před 3 měsíci +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ህይወት ነው።ሮሜ 9:5 ኢየሱስ ፍቅሩ ይለያል ሰው በጎቹን ቢጠብቅ አርዶ ሊበላቸው ነው ኢየሱስ ግን ስለበጎቹ ራሱን አሳልፎ ሰጠ።ኢየሱስ ሆይ ሁሉም በፍቅርህ እንኖር ዘንድ እርዳን።የጌታችን ጸጋና ሰላም በአንተ ላይ ይሁን ወንድሜ።

    • @user-hb1fb1jd7w
      @user-hb1fb1jd7w Před 2 měsíci

      እያሱስ ሰው ነው በፍፁም አምላክ ሊሆን አይቻልም ሁላችሁም ይን እውነት ታቃላችሁ መዳን እየሱስን በፈጠረው ብቻ ነው እሱ ጥበበኛ ሁሉን ችይ በመጀመሪያም በመጨረሻም አሽናፊ አንድ አላህ ብቻ ነው

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 Před 2 měsíci

      @@user-hb1fb1jd7w Allah yemibal toat enji amlak yelem eyesus amlak new mnm tirtir yelewum

  • @IsraelTesfalem
    @IsraelTesfalem Před 3 měsíci +1

    bertaln wedme 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @amlisium6189
    @amlisium6189 Před 3 měsíci +1

    Kbr le Geta Jesus Krstos yhun, 🙏✝️🙏

  • @user-hh2zm8tm1y
    @user-hh2zm8tm1y Před 3 měsíci

    I appreciate the Love of God

  • @TwmTemesgen
    @TwmTemesgen Před 3 měsíci

    Amen amen amen

  • @FikaduAyita-nq3ro
    @FikaduAyita-nq3ro Před 3 měsíci

    Wendema tebarik

  • @user-dc5dr9cw2e
    @user-dc5dr9cw2e Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ❤❤

  • @teshomebekele3479
    @teshomebekele3479 Před 3 měsíci

    God bless you. Keep go on

  • @AdmasuAdmasu-ww1xc
    @AdmasuAdmasu-ww1xc Před 2 měsíci +2

    ተጠናክሮ መቀጠል ያለበት አገልግሎት ነው !!!

  • @HanaAdem-nl5rn
    @HanaAdem-nl5rn Před 3 měsíci

    God belss you

  • @teklittewelde1487
    @teklittewelde1487 Před 2 měsíci

    Translation to Tigrinya will be more useful. Do it also in Tigrinya

  • @bonakena4902
    @bonakena4902 Před 3 měsíci

    Geta yebarkh bzuwoch eyamallaxu nw❤❤

  • @asratfeyisa9377
    @asratfeyisa9377 Před 3 měsíci

    Bonjour la traduction en français je voudrais bien l'explication en français merci

  • @AkaluGebere-z8d
    @AkaluGebere-z8d Před měsícem

    Hi

  • @TadelaTsagaye-re7se
    @TadelaTsagaye-re7se Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ganethailu7156
    @ganethailu7156 Před 3 měsíci

    ❤❤

  • @ruhamafati4217
    @ruhamafati4217 Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @medhanitnegussie3682
    @medhanitnegussie3682 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-st7es7ij1g
    @user-st7es7ij1g Před 3 měsíci

    Waqaayyoo Sina ebisuu

  • @kumelgeremew9335
    @kumelgeremew9335 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤......

  • @ahmubinali6838
    @ahmubinali6838 Před 3 měsíci

    Chirstianu eyesusin geta bloo ketekebele .geta endet yimotal

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před 3 měsíci

      meche aygebachume 😂

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 3 měsíci

      Awo unat now wondim amilak silamayimot now qali siga hona kaza iyesus siga labiso basiga ignani masilo siga labiso mamot chala iyesus kehatiyat baqar hulumi nagaru yesu lik inde igna now inde igna hatiyat bicha now yalisarwu

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 3 měsíci

      Qoyi lamin inde migarmachu gira yigabagali sasibo miknyatum samayinina midirn baqal bicha yefatar fatar indet irasun basiga magilat yikabdal bilachu tasibalachu fatar ayiwolidm ayiwoladim gin isu basiga yematawu kalamanori wode manor satihon kemanori wode matayet now yematwu gabachu sitasibu isk fatar irsaun basiga magilat yaqitowal yefalagawun nagar madirag ayichlm isu min yaqitowal

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Před 3 měsíci +1

    አልተሰቀለም አልተገደለም ስቃይና መከራ ሲበዛበት ኢሎሄ ኢሎሄያ (ጌታዬ ጌታዬ ሆይ) ሳማ ሰበቅተኒ ብሎ ፀልያል ጌታዬ ጌታዬ ሆይ ለማን ትተወኛለህ ብሎ አምላኩን ተማፅኗል መከራ ሲያበዙበት አምላክም ከመሃላቸው አነሳው ለኛ ብሎ መከራን ተቀበለ ትላላችሁ ስቃይ አልቻለም ሲበረታበት ሰው ነውና አልቻለም ጌታውን ተማፀነ መጵሃፍ ቅዱስን በደንብ ተረዳ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      ለማንኛውም እስኪ ይህንን ሊንክ ነክተህ ስማው። ለጥያቄህ መልስ የሚሆን ይመስለኛል።
      czcams.com/video/7P9yYBAchcI/video.htmlsi=um8PJ_C2GmW6vicI

    • @AY-me3rw
      @AY-me3rw Před 3 měsíci

      ትንቢት ምን እንደሆነ ምታቅ ከሆነ እስቲ "መዝሙረ ዳዊት 22" አንብበው

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selambirhane1173
    @selambirhane1173 Před 3 měsíci

    Please for this change tag aerglen

  • @user-dc5dr9cw2e
    @user-dc5dr9cw2e Před 3 měsíci +1

    ቃልም በእግዚአብር ዘንድ ነበረ ፡ቃልም እዚአብሄር ነበረ ከተባለ፡፡፡እግዚአብሄር በእግዚአብሄር ዘንድ ነበረ ማለት ነው፡፡ ይሄ ምን አይነት እርስ በርሱ የተጠላለፈ ጥቅስ ነው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +1

      ወሬ ምታቀብልለት አባትህ አህመዲን እንደሚከትለው ጠይቆ መልስ ተሰቶት ነበር። አንብበው፡
      1. ዮሐንስ 1፡1 የኢየሱስን “አምላክነት” ይገልፃል ብለው ያምናሉን?“በመጀመሪያ ቃል ነበር፡፡ ቃልም እግዚያብሔር ዘንድ ነበር፡፡ ቃልም እግዚያብሔር ነበር” ይላል፡፡ “እርሱም በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋር ነበር፡፡” (ዮሐንስ 1:2)
      ሀ) “በመጀመሪያ” ሲባል የምን መጀመሪያ? ለመሆኑ አምላክ መጀመሪያ አለውን? እንዴት “በመጀመሪያ” ይባላል? ዘለዓለማዊ አይደለምን?
      ጠያቂው ጥቅሶችን በትክክል ያለማንበብ ችግር በእጅጉ ይስተዋልባቸዋል፡፡ በመጀመርያ፣ ማለትም መጀመርያ የተባለው ቅፅበት ሲፈጠር ቃል ነበረ፡፡ ቃል በመጀመርያ ወደ መኖር የመጣ ሳይሆን በመጀመርያ የነበረ ነው፡፡ ይህ ቃል ጊዜና ቦታን (Time and Space) ጨምሮ የሁሉ ፈጣሪ በመሆኑ (ቁ.3) ለመኖር ጊዜና ቦታ አያስፈልገውም፡፡ ይህ ባሕርይ ደግሞ የአምላክ እንጂ የሌላ ሊሆን አይችልም፡፡
      ለ) “የአምላክ ቃል” የሚባለው ኢየሱስ ክርስቲያኖች እንደ ሚሉት “ዘለዓለማዊ ነው” ከተባለ እንዴት “መጀመሪያ” ይኖረዋል?
      በዚህ ቦታ ኢየሱስ በመጀመርያ እንደነበረ እንጂ መጀመርያ እንደነበረው አልተጻፈም፡፡ ጠያቂው አንብቦ የመረዳት ችሎታቸው ደካማ ነው፡፡
      ሐ) በዮሐንስ 1:1 በሦስተኛው ዐረፍተ ነገር ቃልና እግዚአብሔር አንድ መሆናቸውን ተነግሮናል፤ ቃል በሚለው ምትክ “እግዚአብሔር”ን ብንተካ “በመጀመሪያ” እግዚአብሔር ነበር፤ እግዚአብሔርም እግዚአብሔር ዘንድ ነበር፤ እግዚአብሔርም እግዚአብሔር ነበር” ይሆናል፡፡ የትኛው እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ዘንድ የነበረው? አእምሮ መጠቀም አይሻልምን? ኧረ እባካችሁ እናስብ!!
      አሕመዲን ኧረ ባክዎትን ከሐዋርያት፣ ከቅዱሳን አባቶች፣ በየዘመናቱ ከኖሩት ክርስቲያን ሊቃውንት እና ከመላው ሕዝበ ክርስቲያን ይልቅ እርስዎ የተሻለ የማሰብ ችሎታ እንዳሎት በማስመሰል አይንጠባረሩ! ያልገባዎትንና ልክ ያልመሰልዎትን ነገር በትህትና ከመጠየቅ ይልቅ ራስዎን ብቻ አሳቢ ሌላውን ማሰብ የተሳነው ማስመሰሉ ለምን አስፈለገ? የዚህች የተለመደች የአላዋቂዎች ስላቅ ምንጭ እንኳ እርስዎ እንዳልሆኑ ጠንቅቀን እናውቃለን፡፡
      ሐዋርያው እየተናገረ ያለው ከሥላሴ አካላት መካከል ስለ ሁለቱ ሲሆን ሁለቱንም “እግዚአብሔር ብሎ መጥራቱ የሚያመለክተው አብ እና ወልድ በመለኮት አንድ በአካል ግን ልዩ መሆናቸውን ነው፡፡ ጥቅሱ እየተናገረ ያለው እግዚአብሔር ወልድ ከእግዚአብሔር አብ ጋር ስለመኖሩ ነው፡፡ ከአሕመዲን በስተቀር ይህንን ሐቅ ሊስት የሚችል አሳቢ አዕምሮ ያለው ሰው ሊኖር አይችልም፡፡

  • @user-dc5dr9cw2e
    @user-dc5dr9cw2e Před 3 měsíci

    እስቲ ልጠይቃችሁ ኤሎሄ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @zewdusima8049
      @zewdusima8049 Před 3 měsíci +2

      “በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፦ ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ይህም፦ አምላኬ አምላኬ፥ ስለ ምን ተውኸኝ? ማለት ነው።”
      - ማቴዎስ 27፥46

  • @abebayehuyigzaw
    @abebayehuyigzaw Před 3 měsíci

    ፀድቄአለሁ ብለህ ተኛ የጴንጤ ስብከት

    • @noahpaul8390
      @noahpaul8390 Před 3 měsíci

      መጽሐፉን ብታነብ አይሻልም

    • @ZewduRegassa
      @ZewduRegassa Před 3 měsíci +1

      በሥራ እፀድቃለሁ ብለህ ልፋ ኦርቶዶክስ ።ስራ የኢየሱስን ደም ለማራከስ የሚደረግ .....ሮሜ ምዕራ 3 ን አንብብ።

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 Před 3 měsíci

      wondme yeyakob meliktn anbib emnet yale sira kentu new yilal

  • @user-vy7ky3oy6g
    @user-vy7ky3oy6g Před dnem

    Hhhhhhhhhhh kkkkkkkkkkk xorinnet ke muslimooch gaar new yigarmaal

  • @user-dc5dr9cw2e
    @user-dc5dr9cw2e Před 3 měsíci +1

    የሚሞት ፡የሚበላ፡ የሚጠጣ አምላክ😂😂

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b Před 3 měsíci +3

      😂😂😂😂😂 መሀመድ የሽፍቶች አለቃ የቁረይሾችን ቅፍለት በመዝረፍ ውንብድና ጀመሬ😂😂😂
      ከድጃን ተጠጋት ሀብት አፈራ በ 10 ዓመታት 83 ጦርነት ተዋጋ በመርዝ ገደሉት ሳሀቦቹ እርስ በርስ ተጨፋጭፈው አለቁ 😂😂

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 Před 3 měsíci

      ኢየሱስ ጌታ ነዉ። በሱ ብታምን የዘላለም ህይወትን ታገኛለህ።

    • @ZennaalemayehuEshete
      @ZennaalemayehuEshete Před 3 měsíci

      ለነገሩ የመሐመድ አይብስ ብለሽ ነው ? የሥድስት አመትዋን ዐይሻን አቅፎ የሚተኛ ነብይ😅😅 ጨካኝ፣ ቁላውሥ እንዴት ይቆምለታል ? ደግሞስ፣ ከጉዱ ሑሉ የሚገርመው፣ መሐመድ የፈለጋትን ሴት መውሰድ ይችላል፣ ባለትዳርም ብትሆን ትዳሩዋን ትታ መሔድ ዐለባት፣ ከዐላሕ የተሠጠው ሥልጣን😅😅 ይሔው ጥቁሩን ዲንጋይ ዐቁሞ፣ለጣዖት ሥታፈነድዱ እንትኖሩ ያደረገ የቆሬሽ ዐራዳ😅😂። ምላሥሽን ከዘረጋሽ፣ ሥለዚሑ ሌባ ነብይሽ፣ ከቁርዐኑ፣ ሐዲሡ የተፃፈውን ሑሉ ዐሣፋሪ ሥራው ይላክልሐል። ሠላሙዐሌኩም፣ ወራክማቱላ፣ወባረካቱ። ዐላሕ ይክረቤተክዒንሻዐላህ😁😁😁😁👌

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b Před 3 měsíci

      @@ZennaalemayehuEshete ክርስቲያን መሆን እኮ መታደል ከሁሉ ደስ የምለኝ የክርስቶስ ተከታዩች የተማሩ ሁሉን ነገር ጠንቅቀው የምያውቁ ጌታቸውን በተገቢ ቦታ ተገቢ ጥያቄ የምጠይቁ
      ክብር ለክርስቶስ ይሁን
      kkkkkkkk ሙስሊሞች የምገርሙኝ ጭራሽ ተራ ገበሬን የማይወዳደረውን መሀመድን ከክርስቶስ ጋር ስያወዳድሩት ያስቀኛል kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
      የሀገሬ ሚስኪን ገበሬ ለመስራት ሂሊናው የከበደውን እምቢ ያለውን መሀመድ አድርጎት ፈፂሞት አልፈዋል
      መሀመድ እኮ ታርኩ እጅግ ያስደነግጣል ያሳፍራል ያሸማቅቃል አረ ሙስሊሞች pls ታርካችሁን አንብቡ ተረዱ ወይ መረዳት ካቃታችሁ ዝም በሉ እየሱስ ይበላል ይጠጣል አይሁድ ሰቀለው የምበላ የምጠጣ ሰው ታመልካላችሁ ለእናንተ ሀይማኖታችሁ ላይ መዘዝ እያመጣችሁበት ነው አትመኑበት እሥልም እንተርኔት አፈር ከድሜ እያስጋጠው ባላወቃችሁበት መንገድ እስልምና እየተለወጠ ነው ህዝቡ እስልምና እየተወ ነው 100%
      መሀመድን ማን ገደለው?
      የመሀመድ 72 የልጅ ልጆቹ ጭምር ለምን በሙስሊሞች ተጨፍጭፈው ተገደሉ?
      አራቱ የመሀመድ ኻሊፋዎች ለምን በመርዝ በገዛ አሳዳሪያቸው ባሪያ በሙስሊሞች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ
      የውሼት የቁራዔን ሱራ 17 ቁጥር 111 ለምን ተፃፈ?
      አላቅሳን የእየሩሳለም መስክድ ያሰራው ሽፍታው የኡመያዶች ከሊፋ አብዱል አሊ ማልክ ለምን ዋሸ? መሀመድ በህይወት እያለ ጨርሶ መስክዲ አልተገነባም በየትኛው በር መሀመድ ገብት አልቃሳ ሰገደ ???
      እስላም ውርጦች መልስ አምጡ
      አምቢ ካላችሁ አሰቃቂው የመሀመድ ቤተሰቦች ላይ ሙስሊሞች በሙስሊም ነብያቸው ላይ ያደረሱት ጭፍጨፋ ታርክ ይቀጥላል kkkkkkkkkkk ሹክራን ላክ ሁቤል ጣኦት አላህ kkkkkkkkkkk