እውን ኢየሱስ ያድናልን? ኡስታዝ ሳዲቅ ሙሀመድ (አቡሀይደር) በዱራሜ ላቀረበው ንግግር እና ጥያቄ ሙሉ ምላሽ || Answering Islam || Amharic

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 08. 2023
  • By subscribing to this channel and pressing the bell icon, you can get the message as soon as it is released. Don't forget to like it to reach others.‌‌ God bless you!
    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግና የደውል ምልክቱን በመጫን በምለቅበት ሰአት መልእክቱ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ለሌሎችም እንዲደርስ Like ማድረግ እንዳትዘነጉ። ተባረኩ!
    የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
    / @dhugaanniboqachiisa
    በእስልምና ዙሪያ የተሰሩ ሌሎች ቪድዮዎችን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
    / @ewnetyasarfal_studio
    አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
    t.me/BibleAndMe
    Additional:- ewnetyasarfal123@gmail.com
  • Zábava

Komentáře • 95

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  Před 8 měsíci +7

    ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @user-xg4nd3ry6q
    @user-xg4nd3ry6q Před 3 měsíci +11

    በእውነት ይህንን እውቀት የሰጠህ ጌታ ይባረክ ሊድኑ ከወደዱ ይህ ብቻ በቂ ነው።

  • @FebuGosa
    @FebuGosa Před 4 měsíci +5

    ወንድሜ የሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh Před 3 měsíci +5

    ፀጋ ይጨመርልህ ወንድማችን በርታ ❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 3 měsíci +4

    እንዴት በድፍረት ሰዉንና አምላክን ያገናኛል? በጌታ ስም ልቡና ይፈጠርልህ

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8u Před 9 měsíci +7

    ክርስቲያን ወንድሜ ቃለህይወት ያስማልን

  • @GaromaKenate
    @GaromaKenate Před měsícem

    እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛላቹ ተባረኩ ብዙ ተምረበታለሁ

  • @jesuslovesyou4075
    @jesuslovesyou4075 Před 7 měsíci +5

    ሁሌ የሚገርመኝ የመዳንን መንገድ ሰላምን ፍቅርን ከቁራን ላይ ስለሌለ ለክርስቲያኖች የሆነውን መፅሀፍ በማንበብ አባባሉንም በመጠቀም የእኛን መፅሀፍ ለእኛ ሊያስረዱን ይፈልጋሉ
    እስቲ ቁራንን ብቻ በማንበብ ስለ መዳን ይቅርታ የዘላለም ሕይወት የዘላም ሞት ስለ ዘላለም ፍርድ ... ያስረዱን

    • @KomexeKosse
      @KomexeKosse Před 3 měsíci

      እናንተ እንኳን መች ታቃላችሁ መጽሀፋችሁን እናንተ ሀሜትና ጥላቻ ብቻ እወቁ።ድፍረታችሁ እየሱስን እናዉቃለን ስትሉ እየሱስ የምያስተምረዉ ለላ እናንተ የምታስተምሩት ለላ ጉዳችሁን እንዳናሳያችሁ ከፈለጋችሁ ትኩረታችሁን መጽሀፋችሁ ላይ አርጉና በጩሄትና በጭፈራ የሰከረ ህዝባችሁን ወደ መጽሐፉ መልሱ።ያኔ ትንሽ ክብር ትገኛላችሁ አለበለዚያ እንዲህ የሰው መሳቅያ ብቻ ሆናችሁ ትኖራላችሁ ።ተግባባን ድንቀም የእየሱስ አዋቅዎች

  • @tabe7777
    @tabe7777 Před měsícem

    ይህን ፕሮግራምን የምታቀርበው ሰው ተባረክ

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před 3 měsíci +3

    እዉነት ነፃ ያወጣል
    ድንቁርና የሲኦል በር ነች❤

  • @Mesobetsidq
    @Mesobetsidq Před 7 měsíci +4

    በርታ እግዚኣብሄር ይባርክህ ይርዳህ

  • @user-xg4nd3ry6q
    @user-xg4nd3ry6q Před 3 měsíci +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።!!!!!!

  • @user-nb6xp2wm2j
    @user-nb6xp2wm2j Před měsícem +2

    ወንድሜ አንተ ከእሳት የተነጠቅህ ትንታግ ፣ የሕይወት ቃል አቃቤ እምነት ሆነህ ስናይ እኛ ፈዘን ነበር ? ብለን ራሳችንን እንድንመረምር እንገደዳለን ፣ እናንተን የመሰለ የዘመናችን ጳውሎሶችን ማየት እንዴት ደስ እንደሚያሰኝ ! እግዚአብሔር ይመስገን ፣ ለአንተም ጸጋ ይብዛልህ ።

  • @simret-
    @simret- Před 2 měsíci +3

    Excellent brother be strong Jesus is lord

  • @ZelalemZola-qe5xc
    @ZelalemZola-qe5xc Před 3 měsíci +2

    ተባረክ!!!!

  • @yhhgi1597
    @yhhgi1597 Před 7 měsíci +4

    እግዝኣብሔር ይባርክህ ወድሜ ❤❤❤❤

  • @jesuslovesyou4075
    @jesuslovesyou4075 Před 7 měsíci +3

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ መፅሀፍ ቅዱሳዊ መልስ መስጠትህ ጌታ ይባርክህ እንዲህ ወንጌልን ለሚያጣምሙ እንደ ቃሉ የሆነን መልስ መስጠት ለሌሎች ይህ የወንጌሉ ብርሃን ላልበራላቸው የመዳንንም መንገድ ላላወቁት ደግሞ የመዳኑን መንገድ ማሳየት ጌታ የሚወደው አግልግሎት ነው ለዚህም መብቃት ትልቅ ክብር ነው በርታ ጌታ አንተን እና አግልግሎትህን ይባርክ ።

  • @user-rs7nc3nl5m
    @user-rs7nc3nl5m Před 2 měsíci +2

    በጣም ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት

  • @tarekegntadesse5466
    @tarekegntadesse5466 Před 7 měsíci +2

    ተመልሷል አለተመለሰም ማወቅም ይሁን መረደት የምችለው ጭንቅላት የምሠራ ሰው ነው ።እግዝአብሔር አሁንም ያብራልህ

  • @ቅመምየእየሱስ
    @ቅመምየእየሱስ Před měsícem

    ተባረክ በርታ

  • @ቅመምየእየሱስ
    @ቅመምየእየሱስ Před měsícem

    ተባረክ በርታ❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት በጥሩ ትገልፃለህ

  • @kenbontamiru9564
    @kenbontamiru9564 Před 2 měsíci

    ተባረክ ወንድሜ❤❤❤

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 3 měsíci +1

    ተባረክ❤

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @YesheKebede
    @YesheKebede Před 2 měsíci +1

    እየሡስ እንኳን ለነብሴ ለስጋዬኳ ነፃ ወጥቻለሁ

  • @mulunehfekadu3396
    @mulunehfekadu3396 Před 2 měsíci +1

    በርቱልን

  • @ftsumtesfay8603
    @ftsumtesfay8603 Před 2 měsíci +1

    Tebarek

  • @salamgalaxy7091
    @salamgalaxy7091 Před 5 měsíci +1

    Kirstanochi Be Eyesusm silamenin Yzelalem Hiwot Alen ❤🎉

  • @user-wq2qw1gg9t
    @user-wq2qw1gg9t Před měsícem

    Tebarek ❤ yegeta sew wendmee gela abzito ybarkih❤❤❤

  • @user-hq1lp1gy4r
    @user-hq1lp1gy4r Před 29 dny

    ኢየሱስ ❤❤❤

  • @user-xv4co5ku8d
    @user-xv4co5ku8d Před 8 měsíci +1

    በርታ❤❤

  • @TeshaleFikreab
    @TeshaleFikreab Před 11 měsíci +2

    I love you my brother band your answer 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @nathanw.8225
    @nathanw.8225 Před měsícem

    Wey ant wondma kalate yelgem kefu aynkhe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dinad359
    @dinad359 Před 3 měsíci +1

    Tebarekhelign

  • @tarekegntadesse5466
    @tarekegntadesse5466 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God give you more knowledge about him

  • @abeba4328
    @abeba4328 Před měsícem

    Geta ybarkih🙏🙏🙏

  • @woinshetbirhane5569
    @woinshetbirhane5569 Před 6 měsíci +1

    Tebarku

  • @AmanuelKelifa
    @AmanuelKelifa Před 6 měsíci +1

    God bless you

  • @ኢየሱስያሳርፋል
    @ኢየሱስያሳርፋል Před 2 měsíci +2

    Be unet Geta Eyesus yibrki ,eh sewuye atsasebum uqetum lik ind lijoch nw ye maka tuquru dinghy sile Adam lijoch haytat mikniyat tokore dingy hytatin teshkm bilo iysebu gin Geta Eyesus sile igna hytat sil demun afiso waga koflolinl sinlchu almeqeblchu betam diqdiq cilema wust mnorchun yigelsal Egzhber ayina libonchun yabrlchu😢Getan siyzazinu

  • @alemtewelde123
    @alemtewelde123 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @user-cr5dv4vz3t
    @user-cr5dv4vz3t Před 4 měsíci +3

    ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @KomexeKosse
      @KomexeKosse Před 3 měsíci

      እየሱስ የወንድ ልጅ ብልት ያለው የወንድ ጾታ የያዘ ወንድ የሆነ የሰው ልጅ ነው ።ምናልባትም ባያሳድዱትና ልገሉ ባይሞክሩት ኖሮ አግብቶ ልክ እንደኛ አግብቶ ሰቶችንና ወንድ ልጆችን ይወልድ የነበረ የተከበረ ነብይ የሆኔ ግለሰብ ።ተደነቅሽ ??! ታዲያ የኔ አይነት ጾታና ብልት ምን ያረግለታል እኔ ለገጥ አይደለም የተሸከምኩትኝ ።ደፋር ነሽ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      በቃ ተናግረህ ልብህ ውልቅ ብሏል። የአምላክነት ክብሩን እንደመቀማት ሳይቆጥር እኛን ወዶ ዝቅ በማለት ሰው እንደሆነ እኛም እናምናለን። አንድ ሰው ግን ለወሲብ ለመኖር ካልሆነ ሰው ተብሎ አይቆጠርም ወይም ሌላ የሚበልጥ ነገር የለም ብለህ የምታስብ ከሆነ የመሐመድ ልቅ የወሲብ ጥማት የአንተም አናት ላይ ወቷል ማለት ነው። ለነገሩ ከአህያ የዋለች ጊደር ... የሚል የአገራችን አባባል አለ።

  • @nathanw.8225
    @nathanw.8225 Před měsícem

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-ng8kn4gu1b
    @user-ng8kn4gu1b Před 3 měsíci +1

    ወድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት እናም ምስሊሞች ደፍራችሁ አትጠይቁ አላህ አይሁዶች ይቀድሙታል ብላቹ አይቀድሙትም ከሆነ መልሳችሁ ማስረጃ አቅርቡልኝ ማስረጃ እደሌላች አዉቃለሁ እና ኦርቶክስን መጠየቅ አችሉም አድም ቁርአን ላይ አላህ እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ አላለም ምክናቱም አላህ አምላክ አይደለም እኔ ለምሰሊሞች ብዙ ጥያቄ አለኝ ግን አድም አይመልሱም ቁርአን ለምን አላህ በአረብኛ አወረደ ብላችሁ ለምን አተመራምሩም ሰለኦርቶዶክስ ከመጠየቅበፊት የምታመልኩት አምላ በቂየሆነመልስ አለው ወይስ የለውም ማስረጃ

  • @nathanw.8225
    @nathanw.8225 Před měsícem

    😢

  • @MessiKali
    @MessiKali Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 Před 6 měsíci +1

    Ustaz eko yechinkilat chewata new yemchawetbachew eslamoch aynachewn chefnewt new yemisemut

  • @yorda106
    @yorda106 Před 2 měsíci

    🌹ዮሐንስ 11:25 🫴ኢየሱስም እንዲህ አላት፦ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ። በእኔ የሚያምን ሁሉ ቢሞት እንኳ እንደገና ሕያው ይሆናል .
    🌹ሙስሊምች 🫴የሱስ ፍቅር ነው🌹
    እኛ የሱስን የምንከተል ደሞ🫴እናፈቅራቹሐለን🌹 ምክንያቱም ፍቅር ነው ያስተማረን📜✍️🏼

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 3 měsíci +2

    አይ ሙስሊሞች እንዲህ እንኳ ሲነገራችሁ ትንሽ ወደ ልባችሁ አይገባም? ኢየሱስ በፍቅሩ ያንበረክካችሁ

  • @sikosilo9745
    @sikosilo9745 Před 9 měsíci +1

    እርቅራኔውንህይጥፋሰቀጠጥህኝ

  • @masartmissoo1160
    @masartmissoo1160 Před 4 měsíci +1

    Hatiyat indet yitalalafal besiga gingninat sawi gingninat sifasim yitalalafal fitsum sawi fitsum.sawun kaliwolada baqar hatiyataga sawi kawolada ingid yehatiyataga sawi sawi lij yehatiyataga ayidwlam malat now so . Yitalalafal

  • @FikruChane
    @FikruChane Před 2 měsíci

    ሳዲቅ አህመድ አንደበትዎት መልካም ነው፣ ከውስጥዎት የሚወጣው መርዝ ግን እርሰዎን ያረክሰዎታል፣ ስለማይመለከትዎ እና ስለማያቁት ለማስተማር መሞከር ከንቱ ድካምና ጥፋት ነው፣ እባክዎት ክርስትናን ለክርስቲኖች ተውት

  • @user-yd5kc3dc8w
    @user-yd5kc3dc8w Před 6 měsíci +1

    Teberkii ❤❤❤

  • @elsachala3640
    @elsachala3640 Před měsícem

    ደስ የሚለው እየሱስን ሰበከው የአፍ ቃል ዉረሰው ሀጢያት ም የሚተላፈው በደም ነዉ እንጂ እንዳልከው ቁስ ንብረት አይደለም ዳግመኛ ያልተወለደ መንግስተ ሠማይ አይገባም ለዚህም እየሱስ ሰለ ሁሉ ደሙን አፋሳል መዳን በእየሱስ ነዉ እየሱስ እይወት እዉነት መንገድ ነው ፈጥነህ ንስሀ ግባ እየሱስ ያድናል እየሱስ ሀይማኖት አይደለም የዘላለም ህይወት ነው

  • @Mimi-d9q
    @Mimi-d9q Před 13 dny

    እኔ በጣም ኖው miyasiqagn አቡሃይደር የምር የሕፃን ዎሬ እኮ ኖው ምአዎሮ

  • @Beemenet
    @Beemenet Před 2 měsíci

    ተባርክ ወንድማችን አቡ ሃይደር ክርክሩን ለማድመቅ ብሎ ነው እንጂ ድርቅ ሚለው እውነታው ከገባው ቆይቷል ደግሞ ብዙ ሙስሊም ወገኖች ስለሚከተሉት አቡ ሃይደር ጌታን ተቀበለ ማለት ተከታዮቹ ምን እንደሚሆኑ አስቡት እና አቡ ሃይደርም እንደ ሳኦል መሆኑ አይቀርም እየሱስን አሳዶ የተመለስ የለም እዛው የቀር እንጂ

  • @user-xq7rz4it1o
    @user-xq7rz4it1o Před 2 měsíci

    አዎ ከአዳም በመጣ ውርስ ማለት , አዳም ሄዋን በገነት ተፈጠሩ ግን አዳምና ሄዋና ከገነት በሃጢአት ምክንያት ከገነት ተባረሩ እኛም ልጆቻቸው እንደ እነ አዳም በገነት አልተፈጠርንም ስለዛም ከአዳም የሞትን ስራ ወርሰን እንኖራለት ። ባይሆኖይማ ኑሮ ሁሉም ሰው እስኪያጠፋ በገነት በኖረ ነበር ማለትም መዳንን በመቀበል በመጀመሪያ ወደነበረበት በአንድ ሃጢአት ከገነት የወጣው የአዳም ዘር አረግ የተባለውን አንድ ነገር በመቀበል ደግሞ ይመለሳል ማለት ነው ። አቡ ሃይደር ግን የመዳንን ነገር ሲነግረን ማንም የጀነት መሆኑን አያውቅም እሱ ሏህ የወደደውን ሌባውንም ሆነ ማለትም ወንጀለኛውን መሐመድን ይሁን እኔን የጌታ የሆንኩትን ወንድ ሴት ..... ያሻውን ይወስድና ወንዱን በምርጥ ዱርዬ ሴቶቹን ሲያንበሸበሸው ሴቷን ደግሞ በዚች ዱንያ በአኺራም ስትሰቃይ ያኖራታል ። ለመሆኑ ኣኪት የሆነ እርግጠኛ የሆነ የመዳንን ነገር ቁርኣን ያቀርባል ወይ ? ለምን

  • @ziyadashifa9825
    @ziyadashifa9825 Před 11 měsíci

    Aned teyaqe metmeleswe kesdest amet bahlanew ende ewnet kaleh fitlefit lemen ategafetm aet metgaw lechanaleh new esudemo mitegaw lesew lejoche ewuneten lemasweq new bezu telyalchu

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 10 měsíci +2

      እናንተ share የምታደርጉን ከአስር አመት በፊት የተሰራውን አይደለንዴ? ምነው ከነከነህ? ደሞ ለሰው ልጆች ተብሎ መርዝ ይሰጣልንዴ? ወይስ ምነው መለሰብን ብለህ ቅር አለህ። እውነትን መስማት ይሻልሃል እሺ። ለነገሩ ሴት ትመስዪኛለሽ፣ ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ነገር የምትናገሩት ሙስሊም ሴቶች ናችሁ። የወንዶች ሃይማኖት በጭፍኑ እየተከተላችሁ እንደ እቃና እንደ አንድ ንብረታቸው ያስተዳድሯችኋል ሲፈልጉ ወርውረው ይጥሏችኋል እናንተ እኛ ላይ በርቱ። ባይሆን ዘግይቶም ቢሆን መድሃኒቱ ቀርቦልሻል ሰምተሽ ዳኚ። ቻናሉን ብትጓበኚው ግን ከዚህ በፊትም የተወሰኑት ተመልሰዋል።

  • @user-xq7rz4it1o
    @user-xq7rz4it1o Před 2 měsíci

    ለመሆኑ ሏህ ድንጋዩ ለመሐመድ/ ቃሲም ጀነት ይገባል ይላል ? ቁርኣንስ ጀነት ሊገባ ነው ? ። አንዳች የእስላም የሆነ ነገር ጀነትን ከጠበቀ ተሸወደ ማለት ነው

  • @user-un6gs6zj7e
    @user-un6gs6zj7e Před 2 měsíci

    ኢየሱስ አየዲንም

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci

      “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
      - ዮሐንስ 14፥6

  • @yorda106
    @yorda106 Před 2 měsíci

    የዉሃንስ3:12🫴ስለ ምድራዊ ነገሮች ነግሬአችሁ የማታምኑ ከሆነ ስለ ሰማያዊ ነገሮች ብነግራችሁ እንዴት ታምናላችሁ? 13 ደግሞም ከሰማይ ከወረደው ከሰው ልጅ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም። 14 ሙሴ በምድረ በዳ እባቡን እንደሰቀለ፣ የሰው ልጅም እንዲሁ ሊሰቀል ይገባዋል፤ 15 ይኸውም በእሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው ነው። 16 “አምላክ ዓለምን እጅግ ከመውደዱ የተነሳ በልጁ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ ሲል አንድያ ልጁን ሰጥቷል። 17 ምክንያቱም አምላክ ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ላይ እንዲፈርድ ሳይሆን ዓለም በእሱ አማካኝነት እንዲድን ነው። 18 በእሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም። በእሱ የማያምን ሁሉ ግን በአምላክ አንድያ ልጅ ስም ስለማያምን ቀድሞውኑም ተፈርዶበታል

  • @addisin80s
    @addisin80s Před 3 měsíci

    Alah created black on the left hand white on right hand

  • @KomexeKosse
    @KomexeKosse Před 3 měsíci

    እየሱስ አያድንም !

  • @Mimi-d9q
    @Mimi-d9q Před 13 dny

    ዳሞ የሀጥያት ትንሽ ትልቅ አለ እንዴ ፋጣር ማን እንደሆና yawoqa ሳው እንዳዝ አይናት ጥያቄ አይታይቅም

  • @ermiyasmulugeta5814
    @ermiyasmulugeta5814 Před 11 měsíci

    Yetenagerwin yikidal

  • @AsAs-yk7hm
    @AsAs-yk7hm Před 8 měsíci

    እንደ እስልምና አስተምሮት እኮ ሙስሊም ጀነት መግባት ጭንቅና እርግጠኝነት ደሞየ ሌለው ነው

  • @fasikaberihun3492
    @fasikaberihun3492 Před 11 měsíci

    Metaf setenacew malet mindn new tikmu anid metaf aybekawm wey alah yetebalew amlak mindn new metaf setenacew yemikew slalgebag new

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 10 měsíci

      መሐመድ አምላኩን ደርሶ ሰጪ ለማድረግ የተናገረው ልብ ወለድ ነው።

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Před 3 měsíci

    እየሱሱ እደሚያድን አትጠራጠር

  • @mazigedlie7157
    @mazigedlie7157 Před 3 měsíci

    እኔ የሚገርመኝ ለዚህ ሁሉ ህዝብ የገነት መግቢያውን መንገድ መዝጋት አያስጠይቅም ወይ ? ሆሴ ሲናገር ህዝቤ አውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ይላል።እግዚአብሔር ካልረዳህ በስተቀር በዚህ ዕውቀትህ የመዳንን መንገድ አታገኘውም ፍርድን በላይላይህ አትከምር

  • @KalabKalayu-nm6ee
    @KalabKalayu-nm6ee Před 11 měsíci

    ሐይማኖትህን ምንድነው ወንድም ስለ መልስ መስጠትህ ጥሩ ነው ?

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 11 měsíci

      መልሴ ላይ ደጋግሜ ተናግሬያለው

    • @KalabKalayu-nm6ee
      @KalabKalayu-nm6ee Před 11 měsíci

      @@ewnetyasarfal ሰምቸውኮማ አደለም የጠየኩህ ወንድም ኦርቶዶክስ አደለህም እንዴ ?

    • @user-hv5wp6nq7g
      @user-hv5wp6nq7g Před 10 měsíci

      ​@@KalabKalayu-nm6ee ኦርቶዶክስ አይደለም ጴንጤ ነው።

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8u Před 9 měsíci

    ሸሁ ደሞ በጀመሪያ እሚልህን አዳምጥ ዝምብለህ የመሰለህን አትናገር

  • @BekiAmaan
    @BekiAmaan Před 25 dny

    ግምለግምአብራአትግምግማታምናቹእናንታአይሰከለቹምበሬውለ

    • @BekiAmaan
      @BekiAmaan Před 25 dny

      በሬከብትናቹበሰውተምናለቹወይኔበግመሆንለናገሩለፋተናየቀራበአይደልበደምብተፋተኑ

  • @Mimi-d9q
    @Mimi-d9q Před 13 dny

    🤣🤣

  • @sikosilo9745
    @sikosilo9745 Před 9 měsíci

    አትደነዝአላህንክደህእየሱሱያድናልያልህውእብድቅጭላትቢኖርህይችአለምለፍተናእደሁነችታውቅነበር

  • @Mimi-d9q
    @Mimi-d9q Před 13 dny

    የምር ዎንድም አሳከኝ ጃርባዉን ማታህ ስያዳርግ ስትል የምር 🤣🤣🤣👌 አቡሃይደር አኮ አያውቅም እኔ ikatatalalohugn አቡሃይደር ማላት የሙስልሞች ጣት ኖው

  • @hadmehdi5204
    @hadmehdi5204 Před 7 měsíci

    አንዱንም አልመለስክም የቃላት ጨዋታ ብቻ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 7 měsíci +2

      ጨርሰህ ሰምተከው ካልተመለሰልህ፣ የአይምሮ ህሙማን ማህበርን እንድትጎበኝ ሳይሆን ፈጣሪክ አይምሮህ ሌላው የተረዳውን መረዳት እንዲችል እንዲከፍትልህ ጸልይ።🥰

    • @hadmehdi5204
      @hadmehdi5204 Před 7 měsíci +1

      @@ewnetyasarfal አረ እፀልያለሁ ካንተ የውሸት ዲስኮር እንዲጠብቀን

  • @AhmedHamuda-ek7rp
    @AhmedHamuda-ek7rp Před 8 měsíci

    ከምትቆራርጠው በደንብ አድምጥ ገለባ።

  • @ቅመምየእየሱስ
    @ቅመምየእየሱስ Před měsícem

    ተባረክ በርታ❤❤