ሴቶች በእስልምና ይህንን ይመስላሉ ያሳዝናል || Women in Islam

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 05. 2024
  • I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
    • Women in Islam (Happy ...
    መልካም ዜና
    የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
    ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
    “በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
    መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
    “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
    እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
    ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
    ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
    - (ኢሳይያስ 53፥10)
    ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
    {የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
    እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
    1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
    2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
    የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
    / @dhugaanniboqachiisa
    አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
    t.me/BibleAndMe
    Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Komentáře • 201

  • @user-ir1so2ql2s
    @user-ir1so2ql2s Před 3 měsíci +8

    ❤❤❤ ተባረኩ
    ክርስቲያኖች ግን ይሄን እውነት ሼር አድርጉት እንጅ 😢😢 😢 እንዚህን ወንድሞች በዚህ ልናበረታታቸው ይገባል ❤❤
    ይሀን ሁሉ እያለፉ ነው እነሱ ❤

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 2 měsíci +6

    ኦ አምላኬ በዚ ሞራል እንዴት ነው ግን ክርሰትናን ሚተቹት ይኤ ነገር ለማመን ከባድ ነው ምን አይነት አዚም ነው ይኤ ውሉ ቁርአኑ ይዞታል ወይ ???? ግራ ያጋባል ምን ጉድ ነው ወገኞቼ በምንስ ሞራል ክርስቲያን ይተቻሉ

  • @Alem-pk9mg
    @Alem-pk9mg Před měsícem +2

    እውነት ህይወት መንገድ እኔ ነኝ ያለው ኢየሱስ ብቻ ጌታ ነው ምድር በጌታ በኢየሱስ ትጠቀለላለች

  • @AkliluBelay-pn7dj
    @AkliluBelay-pn7dj Před 2 měsíci +2

    keep it on God bless you

  • @merhawitekubay4046
    @merhawitekubay4046 Před 3 měsíci +24

    ቀድሞ ከእስራኤል መንግሥት እርቀን ተስፋ አተን ተቅበዝባዥ ሆነን ሳለ እግዚአብሔር አብ ልጁን ሰጥቶ የጥሉን ግድግዳ አፍርሶ አይሁድ የለም አህዛብ፣ባርያ የለም ጨዋ፣ወንድም የለም ሴት ሁሉም በክርስቶስ አንድናቸው ብሎ ወደ መንግስቱ የጠራን አብ በኢየሱስ ስም ይባረክ፣አረ ጌታን ያገኘን ሴቶች እልል በሉ እግዚአብሔር አሁን በፊቱ በክርስቶስ እንጂ በፆታችን እና በዘራችን የማይነቅፍ መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን አፍስሶ ቤተ መቅደስ ያደረገን የዘላለም አባት አብ አለን።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +5

      አሜን! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!! እግዚአብሔር ይመስገን!!!🥰

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 Před 3 měsíci +2

      አሜን

    • @eexx5392
      @eexx5392 Před 3 měsíci +3

      እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ክብር ለድንግል ልጅ

    • @user-md6ni8zn4j
      @user-md6ni8zn4j Před 3 měsíci +1

      ዋው ተመሰገን ተባረክ ክንደይ ድዩ ደስስስስስ አልኒ ሞስልም አሕዋትና ካብ ናይ ባዕሎም ተማሂሮም ካብ ምግንዛብ ይልቅ ወንጌል አናዘባራረቁ አናዋዓሉ አቸግሮምና ነይሮም መንፈስ ቅዱስ ይመሰገን ብዝተፈላለየ ናያቶም ክንፈልጦ ገረና አንሕና ውን ብሓቅን ብፅድቅን ልክርስቶስ ለብስና ብህወትና ክንሰሕቦም ይሓግዘና ❤❤❤

    • @sumabintiummukulsum1513
      @sumabintiummukulsum1513 Před 3 měsíci +1

      Yohannes 12 44 Ene amlak aydelehum
      Yohannes 5 26 Ene fitur negn
      Yohannes 20 17 Ene amlak alegn
      Yohannes 12 49 7 16 Ene yetelaku meliktegna negn
      Enzih ankesoch min lemalet endefelgu melis esti

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 Před 3 měsíci +1

    ተባረክ ወንድሜ😊❤❤❤❤

  • @eexx5392
    @eexx5392 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ ወንድም አለም

  • @nohfikiru7978
    @nohfikiru7978 Před 2 měsíci

    ተባረኩ😊😊😊

  • @bettybreaep
    @bettybreaep Před 3 měsíci +4

    እንወድሃለን ❤❤❤❤❤

  • @MessiKali
    @MessiKali Před 3 měsíci

    Tebarek

  • @qonjet
    @qonjet Před 2 měsíci +4

    በእናንተ ምክኒያት እውቀት እና ትክክለኘውን ሀይማኖት አሳይታችሁኛል ቡዙ ወቻችን ወደ ኢስላም እየሄድን ነው አሁን እስልምናን ተቀብያለሁ ወንድሜ እና እናትም እስልምናን ተቀብለዋል ላመሰግናችሁ ነው ክርስቲያን ወገኖቻችን ወደ ትክክለኘው ወደ ተከበረው ሀይማኖት እየላካችሁን ስለሆለነ ነወ ኢስላም ሙሉ ነው የባህሪ ንጉስ ኢስላሙ 🎉❤

    • @Bellazekichen
      @Bellazekichen Před 2 měsíci

      አይናችሁን ያብራላቹ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci +2

      አሁን ይህንን እያነበብሽ ባለሽበት ሰአት ጀነት ለመግባትሽ 100% እርግጠኛ ቢያደርግሽ መልካም ነበረ። ግን አስቀድሞም የክርስቶስ ኢየሱስን ሕይወት ያልተካፈልሽ ስለሆንሽ ይህንን እውነት አልደረሽበትም። ስለዚ የቦታ ለውጥ እንጂ የህይወት ለውጥ አላደረግሽም። አሁን እንደውም ጥሩ አደረግሽ፣ ሌሎች ልክ እንደ አንቺ ያሉም እንደዚ ቢለዩ ጥሩ ነበር። ምክንያቱም ስራችን በክርስትና ስም መቀመጣችሁ የምስራቹን እንዳንነግራችሁ እንቅፋት እየሆነብን ነው። እንኳን እግዚአብሔር እንዲ ለይተሽ ወተሽ የምስራችቹን እንድትሰሚ እድሉን ሰጠሽ። እግዚአብሔር ረድቶሻል፣ አሁን የምስራቹን ስሚ። በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ የሚያምንና የሚቀበል ይድናል። ይድናል ማለት ከሰይጣን መንግስት ወደ እግዚአብሔር መንግስት ይቀላቀላል ማለት ነው። አስቀድሜ እንዳልኩሽ ክርስቲያን በሚል ጥላ ውስጥም ሆነሽ በዚሁ በሰይጣን መንግስት ውስጥ ነበርሽ፣ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል ክርስቲያን በሚል ስም የተጠራ ሁሉ የዳነ ነው ስለማይልና እንክርዳድ እንዳለ ስለሚናገር። አሁን ደሞ በተገለጠ ሁኔታ ሰይጣን እውቅና ተሰቶት በሚንቀሳቀስበት መንግስቱ ቢሮ ውስጥ ገብተሻል። በእስልምና የሚታመነው መሐመድ እንደተናገረው ከራሱ ከመሐመድ ጀምሮ ሁሉም ሙስሊም ምእመን በውስጡ ሰይጣን እንዳለ ነው። መሐመድ ይህንን የገለጸውም "ደም በደም ስር እንደሚሯሯጥ ሰይጣን በደምስራችን ውስጥ ይሯሯጣል" በማለት ነው። እና ወደ ሰይጣን መንግስት ትልቁ ቢሮ መግባት አያኮራም። ምክንያቱም ፍጻሜው ጀሃነም ነው። ለማንኛውም አሁንም እግዚአብሔር በኢየሱስ ሰው መሆን የሰራውን ታላቅ ስራ ለመረዳት ሞክሪ። ያን ካላደረግሽ ፍጻሜሽ ግልጽ ነው። አሁንም ቢሆን እየጋበዝኩሽ ያለሁት ክርስትና ወደሚባለው ስብስብ እንድትገቢ ሳይሆን እውነተኛ የዳነችና የእግዚአብሔርን ህይወት የተካፈለች ክርስቲያን እንድትሆኚ ነው። ለዘለአለም ወደማትጸጸቺበት መንገዱ እንድትገቢ እግዚአብሔር ይርዳሽ። መንገዱ ኢየሱስ ነው።

    • @LiyaHussein
      @LiyaHussein Před 2 měsíci

      Subhanellah egna yesew bahri yalew amlak yelenim Alhamdulillah
      Yehone akal amlak ketebale sewgna bahriyatoch aygebutim Amlak malet eko kelal neger aydelem
      Ambabi hun wedaj

    • @mamesd156
      @mamesd156 Před 2 měsíci +2

      ከማውራት በፊት እውቀት ይቅደም ያ ይበልጣል እሄ ይበልጣል ከማለትህ በፊት ሁለቱንም እወቅ ከዚያ ቡሀላ በማስረጃ ብትናገር ተቀባይነት ታገኛለህ። እንደ እስልምና ለሴቶች ቦታ የሰጠ የለም።

    • @ZenbeSetotaw
      @ZenbeSetotaw Před 2 měsíci

      @@mamesd156 እና ይሕ በግልፅ ጎደሎናት እያለ እዴትነዉ ቦታአለዉየምትለኝ

  • @tjcccbdg8082
    @tjcccbdg8082 Před 3 měsíci

    ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 3 měsíci +3

    አዎ ይህ ቃል በአርብኛ መምታት(መደብደብ) ነዉ።

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t Před 3 měsíci

    Enamesegnalen❤🎉

  • @noorwaga4502
    @noorwaga4502 Před 3 měsíci +14

    ሙስሊም ሴቶች ንቁ !ተባረክ ወንድማችን ❤❤❤

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +1

      አሜን! የኔ ውድ ቋሚ ተከታታይ🥰

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 3 měsíci

      መጀመርያ አንቺ የሁዲ ከማምለክ ተቆጠቢ ንፍጦ

    • @noorwaga4502
      @noorwaga4502 Před 3 měsíci

      @@jimihune9650 አንተ ወንድ ነህ መሰለኝ 😊

    • @user-qe2qt9jk8p
      @user-qe2qt9jk8p Před 3 měsíci +1

      Alhamdulila ,Muslim lareken geta

    • @dahabahmed3079
      @dahabahmed3079 Před 3 měsíci +1

      እራስህ ንቃ

  • @Alem-pk9mg
    @Alem-pk9mg Před měsícem

    የዝሙት መንፈስ ነው ያለባቸው ብዙ ሴትን ያገባሉ ደግሞ በድብቅ ብዙ ሴት ያስቀምጣሉ ስለዚህ መሀመድ የሚያመልከው ወይም የሚመራው ወዴት እንደሆነ ይገልፃል :: ሰው የሚገድለውም ምን እንደሆነ የታወቀ ነው የኛ ጌታ ግን ፍቅር እና እውነት ነው Thank you Jesus

  • @ElduErsumo
    @ElduErsumo Před 2 měsíci

    Tabarek

  • @tesfommael5556
    @tesfommael5556 Před 3 měsíci

    Good job

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow Před 3 měsíci

    Berets wedma tebark bebzu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-em2zc4jx8m
    @user-em2zc4jx8m Před 3 měsíci +2

    Galatomi eebbifamii Waaqayyoo sii haa eebbisu

  • @InnocentCrow-bi8ls
    @InnocentCrow-bi8ls Před 15 dny

    እሄ የሴቶቹ ጥቅስ አለህ ንገረን

  • @user-ot8lj4ue1p
    @user-ot8lj4ue1p Před měsícem

    በጣም ያሳዝናል ያስተዋለ ከዚህ መቅሰፍት ያመልጣል ወደ ኢየሱስ በመምጣት ። ኸረ ሴት ሙሉ ናት ተራ አይደለችም መሀመድ የራሱን ስሜት ለማርካት ብሎ የተጠቀመው ዘዴ ነው ሙስሊም ሴቶች ይሄ video እስልምናን ለማጣጣል እንዳልሆነ ተረዱ እናንተ እንድትነቁ ነው ተባረኩ ኢየሱስ ይወዳችኋል ያድናችኋል 🙏🙏🙏🙏🙏 እውነት ያሳርፋል ተባረኩ እውነትን በአደባባይ መናገር ማለት እንዲህ ነው በዚሁ ቀጥሉ ይህ ግሩኘ በጣም ጠቅሞኛል ለሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ ወንጌልን እንድናገር እያበረታታኝ ነው ❤❤❤❤

  • @AkaluGebere-te4ys
    @AkaluGebere-te4ys Před měsícem

    🙏ሕዕ

  • @noahpaul8390
    @noahpaul8390 Před 3 měsíci

    ወንድምአለም ፀጋው ይብዛልህ

  • @emamiyo
    @emamiyo Před 3 měsíci +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @Dukapodcast-fv8h
    @Dukapodcast-fv8h Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Dukapodcast-fv8h
    @Dukapodcast-fv8h Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh Před 3 měsíci

    ወንድሜ ተባረክ ❤ ዱሪባ የምለው የአረብኛው ቃል አሳቀኝ 😂😂😂😂😂😂አረብኛ እችላለሁ የእስላም ኑሱዋን አላህ ይሰድኮን

    • @TebarekDINO-uu8zr
      @TebarekDINO-uu8zr Před 2 měsíci

      ማሻአላህ ችላቹ የለ እንዴ 😂😂
      ቀጣፊ ሁላ

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @user-xt1jk4dm6h
    @user-xt1jk4dm6h Před 3 měsíci +1

    ወይኔ አምላኬ እርዳቸው🤲

  • @user-ny1lj3me1v
    @user-ny1lj3me1v Před 3 měsíci +2

    Le wandoch gennet wust bizu danagil setoch Allah yazegajjal ina gennet wust wasib asibut....qoy setoches lenante min tezegachtual....irshawochu bicha mellisilunyi?

    • @user-hb1fb1jd7w
      @user-hb1fb1jd7w Před 2 měsíci

      Hhhh የእናንተ ገነት ምን አለው ለሴቱም ለወንዱም ግን መፅሐፍ ቅዱስ ሴት ሰው ናት ይላል?

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci

      @user-hb1fb1jd7w ለሴቱም ለወንዱም እግዚአብሔር ራሱ አለ። የእግዚአብሔር መገኘት ካለ ደሞ የምድር የስጋ ፍላጎቶች በሙሉ እንደ እድፍ ናቸው። ሲጀመር ይህ ስጋችን ሞቶ አዲስ የማይሞት ስጋን ስለምንለብስ ከዚህ አለም አካሄድ የተለየ ነው። ወሲብ የመሐመድ ምድራዊ ማታለያ ነው። በደካማ ጎናቸው ተጠቅሞ እንደወደደ አሽከረከራቸው፣ እናንተ የዚህ ዘመኖቹ ደሞ በእውርነት ትከተሉታላችሁ። መሐመድ በራሱ ዘመን አራዳ ነበረ፣ በእግዚአብሔር ፊት ግን አስጸያፊ የሆነ ሰው። ስለዚ እውነተኛውን አምላክ ተከተል/ዪ። አሁን ብትሞት የት እንደምትሄድ የማታውቅ ሰው ለሆነ ሃይማኖት ጥብቅና መቆምህ ያሳፍራል። እኛኮ አሁን ብንሞት የት እንዳድንሄድ አውቀን ልባችን ስላረፈ ነው እናንተን ምንጣራው። አንተ ወይም አንቺ ግን ወዴት እየጠራከን ወይም እየጠራሽን ነው? እርግጠኛ ወዳልሆንክበት?

  • @MmA-pp4cq
    @MmA-pp4cq Před 2 měsíci +3

    ስጀመር አራብኛ መበብ እራሱ አያውቅም ዝም ብሎ ይዘበርቀል አለህ ወደ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ

    • @Hellogaming7471
      @Hellogaming7471 Před 2 měsíci +1

      እውነቱ ሲጋለጥ ውስጥህ ያለው አጋንት ጨነቀው አይደል እውነቱን እየመረረህ ዋጠው እራስህን ለማታለል አትሞክር በማይረባ ምክንያት

    • @Mekdessime-dt6rr
      @Mekdessime-dt6rr Před 2 měsíci

      semi ehete set kehonsh esun mesdeb akumina eski kuraneshen anbebi lemen esu yetekesewen bota eyegebash atanebim

    • @ZenbeSetotaw
      @ZenbeSetotaw Před 2 měsíci

      እናተ እራሱ በረበኛሲሆን ብዙአልገባችሁም አሁን በአማረኛ ሲተረጎምግን ማመን ያቅታችዋል እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @ItsMe-jm2wv
      @ItsMe-jm2wv Před měsícem

      ላንተ ያልመራ ለኛ ይመራል ብለክ ነው ግራ ገብቶክ በየቀኑ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ምራኝ ህያልክ ይምራቹ ማለት ሼም ነው

  • @bereketsisay3563
    @bereketsisay3563 Před 3 měsíci

    Please 🙏

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Před 2 měsíci

    👍👍🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Před 3 měsíci +3

    ዩሀንስ 5:30,,,ማርቆስ 13:32,,,ዩሀንር 21_22,,,ሉቃስ17:20,,,ዩሀንስ17:30,,,ዩሀንስ15:24,,,,,ዩሀንስ5:28,,,,ማቲዩስ20:23,,,,,ዩሀንስ12:49,,,,ማርቆስ6:4,,,,ይጨመር ???? እየሱስ ነብይ እንጂ መልእክተኛ እንጂ ፈጣሪ ላለመሆኑ ማስረጃ በራሱ ችሎታ እና ፍቃድ አንዳችም ነገር ማድረግ እንደማይችል በትንሹ ማሳያ !!!! ንቁ እራሳቹ ISLAM IS THE WAY OF LIFE!!!!!!

    • @nohara5277
      @nohara5277 Před 3 měsíci

      bro this is not the point we are talking about now. dont try to deviate the point! write your defense if you are defending your religion!

    • @masara7252
      @masara7252 Před 3 měsíci

      Eyesus eko ye ante fexer nawu eshe

    • @user-yv5tg1df9o
      @user-yv5tg1df9o Před 2 měsíci

      "መጽሐፍትንና የእግዚአብሔር ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ" መጀመሪያ ቁርአንህን ማንበብ ጀምር። እኔ የማውቀውን ያህል ሳታውቀው መሪዎቻችሁ ጠይቋቸው ብለው ያሸመደዷችሁን ጥቅስ ብቻ ይዘህ...

    • @user-ny1lj3me1v
      @user-ny1lj3me1v Před 2 měsíci

      Ĥhh iwnetu sigalex lemin tisheshale haymanoti aydelem inde sasibew ahun yimeslenyal ustazochu ye setuhin Bible xiqsi tite quranihin manbeb yallebih keza miniyahil yesitet metsaf inde hone leleloch minimal xilach indemisebik tayi yihonal

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo Před 2 měsíci +1

    ሲጀምር የኢስላም ጥላቻ አለብህ ኢስላም ለሙስሊም ትልቅ ክብር አለው ሙስሊም ሴትን መደብደብ በጪራሺ የተከለከለ ነው እርሱል ሲሞቱ ሴቶችን አደራ ነው ያሉት የኛ ወድ ነቢይ ይህን ሚዲያ የምትከታተሉ ሙስሊሞች ደናችሁን ተማሩ እሚያወራው በሙሉ ውሸት ነው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci +2

      መረጃ ያለውን ይመኑ ወይስ ያለመረጃ የሚያወራውን? ደሞ ሙስሊም ሴቶች በወንዶቻቸው ያላቸውን ክብርኮ እናውቃለን። የሰፈሬ ሙስሊሞች ለዚህ በቂ ናቸው።

    • @RedwanSeid-wc3zp
      @RedwanSeid-wc3zp Před 2 měsíci

      የሚገርመኝ ነገር ሞራል አግኝተው ኢስላምን ለመተች የፈለጉት ወደ ክርስትና ለመጣራት ነው እንበልና
      እስቲ መፅሀፍ ቁዱስ እውነት ማስረጃ ያለው የፈጣሪ ቃል ሰለመሆኑ አምነው ሳይሆን የእስልምና ሀይማኖት ተከታዬችን ለማደናገር ብቻ ነው ቆይ በምን ሞራላቹ ነው እስልምናን ለመተቸት የተነሳሳቹት እስቲ መፅሓፍ ቁድሳቹን በደምብ አምብቡ መጀመርያ ያኔ ማንን መተቸት እንዳለባቹ ትወስናላቹ አንድ ነገር ልጨምርልህ አንድ ሙስሊም መፅሓፍ ቁድስን አጥንቶ የሚተቸው መጀመርያ ቁርአንና ሀዲስን በደምብ ተምሮ ሰለቁርአንና ሀዲስ የትኛውንም አንቀፅ እና ምእራፍ ብትጠይቀው በማስረጃ መልስ ሊሰጥህ የሚችልና ሙሉ ቁርአንና ሀዲስን በጭንቅላቱ የሸመደደና ያወቀ ሰው ነው እናንተ ግን መፅሓፍ ቁድሳቹን እንኳን በደምብ ሳታጠኑ ሳትመረምሩ ዘላቹ ቁርአንን ትተቻላቹ ለምን ተቻቹ ሳይሆን ግን ለመተቸት መጀመርያ የራሳቹን ሙሉ በሙሉ መርምሩ ያኔ ቁርአንን ለመተቸት ሞራል አይኖራቹም

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 3 měsíci

    Muslim setoch unique,niqu niqu kezich wishet hayimanot witu.Metsihaf qidus anbibu.

  • @user-jx1uz7dh2d
    @user-jx1uz7dh2d Před měsícem

    Eyesus Amilak newu medan beiyesus bicha newu wondimoche ihetoch gize ahuni newuna tolo amilixu

  • @FirexAbdela-hq1gz
    @FirexAbdela-hq1gz Před 2 měsíci +1

    ኣውሩ ጩሁ ግን ማወቅ ያለባችሁ በ ውሃ ከተሞላ ጃሪካን እና ከ ባ ዶ ጃሪካን ይጮሃል ባዶ ሁላ ኣልሀምዱሊላህ ሙስሊም በመሆኔ ያ ኣላህ ምን ይሳንሀል

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci +1

      ዛኪር ናይክ፣ አቡሃይደር እና መሰሎቹ ከየትኛው ወገን ናቸው? ከባዶ ጄሪካኑ ወይስ....?

  • @amsalbirhanu2438
    @amsalbirhanu2438 Před 2 měsíci

    እውቀት ያድናል ለምን ትፈራላችሁ ቁርዐኑን አ ንብቡትና የሚናገረው እርግጠኛ እንደሆነ ወይም እንዳልሆነ ፈትኑ ለምን በጭፍን ትቃወማላችሁ ህይወት ውድ ናት አንዴ ካመለጠች አትገኝም

  • @Mekdessime-dt6rr
    @Mekdessime-dt6rr Před 2 měsíci

    yemigermew hulum bemibal dereja muslim ehetochachen ehen ayawkum yasazenam😔

  • @FirsumSamual-kw5wo
    @FirsumSamual-kw5wo Před 3 měsíci

    ንቁ

  • @Miiraa-Gabbisaa
    @Miiraa-Gabbisaa Před 3 měsíci +3

    Abet wushet😡😡Na isti kenegar inawra iniweyay🤔🤔Wushet biderareb iwnet lihon aychilim😡😡😡Nama na isti na kanega awra live inigba wushetin tewuna wede iwnet nu iski🥰Demo biyans lekalatachu texenqequ kemir nu iski🥰

    • @fascinatingstorieschannel
      @fascinatingstorieschannel Před 3 měsíci

      ምኑ ነው ውሸቱ? ማስረጃዎቹን ልትክድ እንዳይሆን 😄

    • @masara7252
      @masara7252 Před 3 měsíci

      Eselemena ye wushat hayemanot nawu

    • @user-hb1fb1jd7w
      @user-hb1fb1jd7w Před 2 měsíci

      ፈሪዎች ተሻንፊዎች እንዴት ብለው ይድፍራሉ cristna እኮ እምነት አደለም ሰው በግልፅ የሚመለክበት ጣኦት አምልኪነት ነው እሱን የተከተለ በርግጥ አሳት እንጂ መግቢያው ሌላ አደለም እስቲ አስቡት የናንተ አምላክ ከእኛ ጋር ለፍርድ አምላኩ ፊት ሲቀርብ አረ ሰዎች ሰውን መገዛት ይብቃችሁ ተመለሱ እባካችሁ እሳትን ሽሹ ተው ግን

    • @masara7252
      @masara7252 Před 2 měsíci

      @@user-hb1fb1jd7w Allah eko Xaooote

    • @Eyob91159
      @Eyob91159 Před 2 měsíci

      😂😂😂 ኧረ ተው ​@@user-hb1fb1jd7w

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před 2 měsíci

    መጀመርያ የክርስትያን ሴቶች ውሏቸው የትና እንዴት እንደሆነ ስለምናውቅ አይደንቀንም ንፍጦ. ጥሩ ቅፈላና ጥሩ የዩትዩብ ሳንቲም ለቀማ ይዘሀል ንፍጦ

  • @muhabamuze
    @muhabamuze Před 3 měsíci +1

    የኔ ጥያቄ፣ እግዛብሄር ሁሉንም በስድስት ቀን ፈጠራ ምድርን ፈጠረ መልካም መሆኑን አዬ ሰመይን ኮኮብን ፈትሮ መልካም መሆኑን አዬ፣ የኔ ጥያቄ ከመፍጠሩ በፍት መልካም መሆኑን አያውቅም ነበር????

    • @masara7252
      @masara7252 Před 3 měsíci

      Yewuqal

    • @user-hb1fb1jd7w
      @user-hb1fb1jd7w Před 2 měsíci

      አያቅ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci +1

      አስቀድሞ ባያውቅ እንዴት ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ይላል? የማይታወቅ ነገር ይታሰባል ብለህ ታምናለህ?

  • @jemalseid4762
    @jemalseid4762 Před 2 měsíci

    Yerasua siarbat yew tamaslalech alu eslmina bezich tinshiye chinqlat aytenetenm no religion respect Muslim women except islam .

  • @Kimreview1
    @Kimreview1 Před 2 měsíci

    Qoy agul feminist mserah ante eyesus lemin beset melku almetam weys midir lay sale tsota aneberewim melseligh

  • @buffalopro9343
    @buffalopro9343 Před 2 měsíci +1

    Ayyy 😂 sigerm Allah yatememewn manm Ayakanawm
    Demo commentateroch siyaseku

  • @AbidRehim
    @AbidRehim Před 2 měsíci

    ሲጀመር ሙስሊም ብቻው አይደለም ሁሉም ሴት ነውጥ እየሱስ ለምንድነው የምትገዙት?

  • @user-ii5xg1uq6q
    @user-ii5xg1uq6q Před 3 měsíci

    ወርቅ ነበር በአርብኛ ቢደረግ

  • @hafsaumer-oo8kg
    @hafsaumer-oo8kg Před 3 měsíci

    Slesimina mnm litil atichilim gena bizu aligebahim slesinimina bicha mitinesutim lemn endehone yetaweke new slesinima yemir litatenu bitigebu tiselimu neber bizu sewoch endeza silalefu ene demo quran esu beteregomew liniredaw anchilim

    • @nohara5277
      @nohara5277 Před 3 měsíci

      this is not helping your religion fam. if you have answers for his point answer it don't go another way around

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před 2 měsíci

    ሴቶች እንደስልምና ያከበራት የለም ስትቀደዱ የቁራአን መረጃ አምጡ😂😂😂

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před 2 měsíci

      ቁራን ሴት ልጅ የወንድ ግማሽ ናት ይላል

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci

      ከክብሮቿ መካከል አንዱ ይሄ ነው።😁

  • @user-hb1fb1jd7w
    @user-hb1fb1jd7w Před 2 měsíci

    cristna እኮ እምነት አደለም ሰው በግልፅ የሚመለክበት ጣኦት አምልኪነት ነው እሱን የተከተለ በርግጥ አሳት እንጂ መግቢያው ሌላ አደለም እስቲ አስቡት የናንተ አምላክ ከእኛ ጋር ለፍርድ አምላኩ ፊት ሲቀርብ አረ ሰዎች ሰውን መገዛት ይብቃችሁ ተመለሱ እባካችሁ እሳትን ሽሹ ተው ግን

  • @bereketsisay3563
    @bereketsisay3563 Před 3 měsíci

    Koy katolikoch nachu ...demo endiw lemawek new eshi❤😂😂

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +3

      በእግዚአብሔር ቃል የምናምን ክርስቲያኖች ነን። ከሶስቱ አንዱ። ወይ ኦርቶዶክስ ወይ ፖሮቴስታንት ወይ ካቶሊክ። ከዚህ ውጪ አይደለንም።😁🙏

  • @EdilutekebieSh
    @EdilutekebieSh Před 2 měsíci

    Wey muslim

  • @user-hb1fb1jd7w
    @user-hb1fb1jd7w Před 2 měsíci

    እያሱስ ሰው ነው በፍፁም አምላክ ሊሆን አይቻልም ሁላችሁም ይን እውነት ታቃላችሁ መዳን እየሱስን በፈጠረው ብቻ ነው እሱ ጥበበኛ ሁሉን ችይ በመጀመሪያም በመጨረሻም አሽናፊ አንድ አላህ ብቻ ነው

  • @TebarekDINO-uu8zr
    @TebarekDINO-uu8zr Před 2 měsíci

    አልሀምዱሊላህ ምስሊም ያደረገኝ አላህ
    እራሳቹን ችላቹ ተጣመሙ እስቲ ደደብ ሁላ

  • @FafiAhemed-gp9bq
    @FafiAhemed-gp9bq Před 2 měsíci

    🤣🤣🤣😋😋😋😋😋😋

  • @Jesus_is_Lord_stn25
    @Jesus_is_Lord_stn25 Před 3 měsíci +1

    ኢየሱስ ያድናል።

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před 3 měsíci +5

    ክርስቲያኖች ክርስትና ከማስተማር ይልቅ እስልምናን ሲተቹ ይውላሉ ስራ ፈቶች

    • @Abdulqadr13
      @Abdulqadr13 Před 3 měsíci +2

      ይልቁን ጉዳዩን ሄደህ ነገሩ እውነት ነው ወይ ብለህ ብታጣራ አይሻልህም? አህመድ ዲዳትና ዛኪር ናይክ መፅሀፍ ቅዱስን ለአመታት ሲያብጠለጥሉ ውለው ያድሩ ነበሩ ለምን እስልምናን አይሰብኩም ነበር ?

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 3 měsíci

      @@Abdulqadr13 መጀመርያ አብዱልቃድር የሚለው ስም እንዳንተ አይነቱን ካፍር ስለማይመጥን ቀይረው አረብና አስላም አገር ለመኖር ብለህ እውነተኛ ስምህን ቀይረህ የእስላም ስም ከተጠቀምክ ለማተብህ ብታድር ይሻልሀል ይልቁንስ ስምህን ወደ ገብረ ክርሰረቶስ ቀይረው ምክንያቱም የክርስቶስ ገባሪ ስለሆንክ አይሁዶች መስቀል ላይ የቸነከሩት የሁዲ በመቀጠል አህመድ ዲዳትና ዛኪር ናይክ ክርስትናን ቢያብጠለጥሉ ከመፃፍ ቅዱስ እየጠቀሱ በማስረጃ ነው ክርስቲያን ከሆንክ መስረጃህን እያቀረብክ እስልምናን ማብጠልጠል ትችላለህ እስላም ከሆንክ አንዱን ካፍት አግብተህ ሲደጋግምህ ይደር ንፍጦ.

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +2

      ክርስቲያን አረብ አገር ለመኖር እንደሚሰጋ እና ስም እስከመቀየር እንደሚደርስ (ሙስሊም የሚበዛበት አካባቢ ሙስሊም ላልሆነ ሰው አስጊ እንደሆነ) ስለመሰከርክ እናመሰግናለን። እስልምና ሲሰፋ ለሌላው ሰላምን ሳይሆን የአውሬ ባህሪን በማሳየት እንደሚያሰጋ እኛም እናውቃለን። ልትክድ ወደፈለከው እውነታ ስመለስ ግን ሙስሊሞች እውነቱን እያወቁ ከእስልምና እየወጡ ነው። ስማቸውን መቀየር ደሞ አይጠበቅባቸውም፣ ምክንያቱም እግዚአብሔር ጉዳዩ ከእነሱ ህይወት ጋር እንጂ ከመጠሪያ (ከመታወቂያቸው) አይደለም።

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 3 měsíci

      @@ewnetyasarfal እስልምና ካሰጋህ ምናባህ ልትሰራ እስላም ሀገር ትሰደዳለህ ወንድምህ መኪና ያጥባል እሀትህ ሚስትህ ጨዋ ከሆነች የእስላም ሰሀን ታጥባለች አለበለዛ በሀያ ድርሀም ስጋዋን ሸጣ ታድራለች ስምህን ቀይረህ ማተብህን ደብቀህ መስቀልህን አውልቀህ የቁርአን አንቀፅ ሁሉ ለማለፍ አጥንተህ አይደል ልትሸረሙጥና መጠጥ ጫት ሀሺሽ ልትሸጥ እስላም አገር በኡምራ የምትሄደው. ? ማነው የእስላም ገረድ ለመሆን የባህር አሳ የበረሀ አውሬ ሚበላው ንፍጥ ጭንቅላት ዝም ብለህ የፋሲካን አረቄ ከድፎ ዳቦ ጋር እየለጋህ ከ2 ሺህ አመት በፊት አይሁዶች አሰቃይተው አዋርደው ሆዱን በጦር ወግተው ወግረው እንጨት ላይ በሚስማር የቸነከሩትን የሁዲ ብታመልክ አይሻልህም ንፍጦ. ? ባይሆን የቤት ስራ ልስጥህ አምላክ 3 ነው ወይስ 1? 1 ካልክ ወልድና መንፈስ ቅዱስስ. ? 3 ነው ካልክ ታድያ ለምን እየሱስን ብቻ ነጥለህ ታመልከዋለህ ሌሎቹስ አያድኑህም ንፍጦ.ባይሆን ህዝበ ክርስቲያኑን እያጃጃልክ የምትለቅመው የዩትዩብ ሳንቲም ከርስህን ይሞላላሀል እስልምና በመላው አለም በሚደንቅ ሁኔታ እየተስፋፋ ለመሆኑ ለንዳንተ አይነቱ ንፍጥ ጭንቅላት የሴተኛ አዳሪ ልጅ ማስረዳት ጊዜ ማባከን ነው ልቦናህ ሀቁን ያውቀዋልና.

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +2

      ጭራሽ የወሲብ ንግድ ያለበት አገር ነው እያልከን ነው? ለዛውም ሙስሊም ካልመሰሉ አይቻልም ማለት ነው? አዳዲስ መረጃ እየሰጠከን ነው ቀጥል።

  • @AbdrahimAlhamdu
    @AbdrahimAlhamdu Před 2 měsíci

    አውነት መሆኑን የመረጋግጠው ከዶ/ር ዛኪር ጋር በCZcams ስትከራከር ሳይ ብቻ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci

      ዶክተር ዛኪር ቁርአን ነው? ሐዲስ ነው? ... ወይስ ነቢዩ መሐመድ ነው?😂😂

  • @user-qe2qt9jk8p
    @user-qe2qt9jk8p Před 3 měsíci +4

    Alhamdulila ,Muslim lareken geta

    • @masara7252
      @masara7252 Před 3 měsíci

      Eselemena ye wushat hayemanot nawu

    • @user-qe2qt9jk8p
      @user-qe2qt9jk8p Před 2 měsíci

      setan durom ewnetin ayamnim@@masara7252

  • @nejat61ahmed11
    @nejat61ahmed11 Před 3 měsíci +4

    በሰላም ነው ሙስሊሞች ለይ ሙጥኝ ያላችሁት? ግን ኢስላም በጣም እያደገ ያለ ሀይማኖት ነው ከንቱ ልፋት! እስቲ እራሳችሁ ላይ ቱክረት አድርጉ ..ቡዙ መመለስ ማችሉት ጥያቄ አለባችሁ...ፍቱን

    • @getukibru5707
      @getukibru5707 Před 3 měsíci

      Eselam. Yagante. Emenet. Mehonen. Betawek. Atekerakerm. Neber.

    • @nejat61ahmed11
      @nejat61ahmed11 Před 3 měsíci

      @@getukibru5707 እስታ መጀመሪያ ከአለም ተቀላቀል! አንተ እድለቢስ ያልታደልክ..ጎትተው ገደል ይከቱሀል ተሳቢ.

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      እንደ መዥገር በክርስትና ላይ ተጣብቆ ያለው እስልምና ነው። ቁርአንን አቃጥሎ በማስወገድ ልትፈቱን የሚገባችሁ እናንተ ናችሁ። እንዳለ የእምነታችሁ መሰረት የክርስትና ተቃራኒ መሆን አይደልንዴ። መጽሐፍ ቅዱስ ዝሙት ሃጢአት ነው ሲል መሐመድ ደሞ ለመለየትና ጋለሞታዎችን ወደራሱ ለመሳብ ገደብ የለሽ ወሲብ ማድረግ ሃራም ነው አለ፤ ይባስ ብሎ ከሞት በኋላ እንኳን የወሲብ መነሃሪያ አለ በማለት ለጋለሞታዎች ተስፋ ሰጠ። የኔ አምላክ አንድ ነው ለማለት በውሸት (ከመሐይምነቱ የተነሳ) ሶስት አማልክትን ያመልካሉ፣ እነሱም አላህ፣ መርየም እና ኢሳ ናቸው አለ። ሌሎችም ብዙ ነገሮችን የሚቀባጥርብን ቁርአን ነው። ታድያ እንደ መዥገር በመጣበቅ ስም የሚያጠፋው ማን ነው? እኛኮ ቁርአን እየዋሸብን ነው ብለን እየተከላከልን ነው። በተጨማሪም እናንተን ከዚህ አይነት ቅዠት እንድትወጡ እያነቃናችሁ ነው። ይልቁንስ ልታመሰግኑን ይገባል።

    • @nejat61ahmed11
      @nejat61ahmed11 Před 3 měsíci

      @@ewnetyasarfal በነገራችን ላይ ቪዲዮህን titlun ብቻ ነው እንጂ አዳምቼህ አላቅም ዲቪድ ከሙስሊሙ ጋር ያለበትን ችግር ስለማቅ እና አንተ ባለማወቅ የሱን ወሬ ታመጣለህ እናም ከጹሁፍህ እንደ ተረዳውት ግምቴ ምንም ስለቁረአንም ሆነ ስለኢስላም እውቀት የለህም.... ግን አንተ ገና ታስሮ እንደተፈታ ላም ነህ...ዝም ብለህ ሯጭ ነህ ዝም ብለው ሯጮች ይከተሉሀል....እንደወንድምነት ምመክርህ ቢኖር ኢስላምን አጥናው ' Allah' meaning of Hebrew translate adrege... ..ስለ መሀመድም ስለቁርአንም ሆነ ስለ አላህ መጥፎ ብታወራ ምንም አልልህም...ፈጣሪ ምስክሬ ነው ምንም አታቅም! ቢያንስ የበሰለ ሀሳብ አምጣ..አንተም ሆንህ ኮማች አትነዱ አንብቡ! እንግዲ በአለም ላይ በጣም በፍጥነት እያደገ ያለ ሀይማኖት ኢስላም ነው.. ለምን ብለህ አንብብ!

    • @nejat61ahmed11
      @nejat61ahmed11 Před 3 měsíci

      @@ewnetyasarfal ግን ስትመጣ አዳምና ሄዋን ገነት ውስጥ relationship ምን እንደነበረና እየሱስ እኔ ጌታ ነኝ እኔን አምልኩኝ ወይስ እኔ መልክተኛ ነኝ የላከኝ አምልኩ ነው ያለው ..እኔ ጌታ ነኝ ብሏል ካልክ ማስረጃ አምጣ እኔ መልክተኛ ነኝ ብሏል ስል ማስረጃ ላምጣ!! እየሱስ ቃል በቃል የተናገራትን

  • @user-ii5xg1uq6q
    @user-ii5xg1uq6q Před 3 měsíci +1

    ሰውይው ደንብኛ ሸሊ ነው 500 አመት ዱሩዪ ነዉ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 3 měsíci

      እናትህ በስሙኒ እየተበዳች እያየህ ያደክ የሸርሙጣ ልጅ ዲቃላ ስለሆንክ አልፈርድብህም. ንፍጥ ጭንቅላት. ።

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b Před 3 měsíci

      ​@@jimihune9650ከወንዶች ጋር ይተኛል ግብሬሰዶም ነው ከሬሳ ጋር ይተኛል የሰውዪው ታርክ ይዘገንናል😂😂😂

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 3 měsíci

      @@user-jl9ty6gs4b አባትህን ነው. ? ታድያ እናትህን የማንም ሰካራም ቂጧን በስሙኒ ቢበዳት እና አንተም ይህንን እያየህ ማደግህ ምን ይደንቃል. ? ንፍጥ ጭንቅላት የሸርሙጣ ለደጅ ዲቃላ

  • @zeyibamama-zl1dl
    @zeyibamama-zl1dl Před 2 měsíci

    አላህ እዴት ቢወደኝ እስልምና የሰጠኝ እደናተ ሰዉ ባመልክ ኖሮ ምን እሆን ነበር ማሠብ አልፈልግም እውነት እናተ ባወራችሁ ቁጥር እስልምናዬን እወዳለሁ

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 Před 2 měsíci

      getachin medanitachin eyesus kirstos egnan lemadan new sew yohonew ehte.

  • @habibaali8766
    @habibaali8766 Před měsícem

    ምንም ብትለፈልፉ ብትሳደቡ የ ሚስማችሁ የለም አላህ ላገራለት ትክክለኛ ሐይማኖት ከሁሉም የጠራ እስልምና ነው

  • @user-dc5dr9cw2e
    @user-dc5dr9cw2e Před 3 měsíci +7

    ይሄ ሁሉ ስም ማጥፋት ወደ እስልምና ሚጐርፈውን ሰብአዊ ማዕበል ቅንጣት እንኳን ሊያስቆመው ባለመቻሉ ተበሳጭተሀል፡፡ነገር ግን አላህ ወደ ቀናው መንገድ ይመራህ ዘንድ ዱአችን(ፀሎታችን)ነው፣፣

    • @123e53
      @123e53 Před 3 měsíci +4

      አንተ ወንድ ስለሆንክ እስልምና ተመችቶህ ሊሆን ይችላል

    • @BirtukandiroWagii
      @BirtukandiroWagii Před 3 měsíci +2

      Atisasti yemanu yemacersha zeman sila honew ye hastehniche gizenew yalkirstosi hewet celima nat 👉 muselimoch🔥🔥🔥🔥😿😿😿👈

    • @Beemenet
      @Beemenet Před 3 měsíci +6

      እየጎርፉ ወደኛ እየመጡ ነው ምስክርነት እየስጡ ነው ምን ያበስጨዋል ለራሳቹ ብሎ ነው ምነግራቹ ህዝብ ይማብዛት ጥማት የለብንም ከዘላለም ፍርድ እንዲዲኑ እንጂ ጌታ እውነታውን ያብራላቹ እንደውም መፀሃፍ ቅዱስና ቁርአን እያስተያያቹ አንብቡ እሱ ወደ እውነት ይመራቹሃል እየሱስ ይወዳቹሃል እኛ እንወዳቹሃለን

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 Před 3 měsíci +3

      ስም ማጥፋት አይደለም ቁርአናችሁ ስለሚል ነዉ። ስማ

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs Před 3 měsíci +1

      Ye Iran Muslim mesgidun afriso 50000 mesgid kift honuwal .wede geta Eyesus kiristos eyemeta nuw.

  • @Roza..15
    @Roza..15 Před 3 měsíci +1

    𝑻𝒆𝒃𝒂𝒓𝒌 𝒕𝒔𝒆𝒈𝒂 𝒚𝒆𝒃𝒛𝒂𝒍𝒌𝒆

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      አሜን! በተለየ የጽሁፍ ስታይል😁

    • @Roza..15
      @Roza..15 Před 3 měsíci

      ​@@ewnetyasarfal😄😄😍😍

  • @MessiKali
    @MessiKali Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-hb1fb1jd7w
    @user-hb1fb1jd7w Před 2 měsíci

    እያሱስ ሰው ነው በፍፁም አምላክ ሊሆን አይቻልም ሁላችሁም ይን እውነት ታቃላችሁ መዳን እየሱስን በፈጠረው ብቻ ነው እሱ ጥበበኛ ሁሉን ችይ በመጀመሪያም በመጨረሻም አሽናፊ አንድ አላህ ብቻ ነው

  • @user-hb1fb1jd7w
    @user-hb1fb1jd7w Před 2 měsíci

    እያሱስ ሰው ነው በፍፁም አምላክ ሊሆን አይቻልም ሁላችሁም ይን እውነት ታቃላችሁ መዳን እየሱስን በፈጠረው ብቻ ነው እሱ ጥበበኛ ሁሉን ችይ በመጀመሪያም በመጨረሻም አሽናፊ አንድ አላህ ብቻ ነው

  • @user-hb1fb1jd7w
    @user-hb1fb1jd7w Před 2 měsíci

    እያሱስ ሰው ነው በፍፁም አምላክ ሊሆን አይቻልም ሁላችሁም ይን እውነት ታቃላችሁ መዳን እየሱስን በፈጠረው ብቻ ነው እሱ ጥበበኛ ሁሉን ችይ በመጀመሪያም በመጨረሻም አሽናፊ አንድ አላህ ብቻ ነው

  • @user-hb1fb1jd7w
    @user-hb1fb1jd7w Před 2 měsíci

    እያሱስ ሰው ነው በፍፁም አምላክ ሊሆን አይቻልም ሁላችሁም ይን እውነት ታቃላችሁ መዳን እየሱስን በፈጠረው ብቻ ነው እሱ ጥበበኛ ሁሉን ችይ በመጀመሪያም በመጨረሻም አሽናፊ አንድ አላህ ብቻ ነው

  • @user-hb1fb1jd7w
    @user-hb1fb1jd7w Před 2 měsíci

    እያሱስ ሰው ነው በፍፁም አምላክ ሊሆን አይቻልም ሁላችሁም ይን እውነት ታቃላችሁ መዳን እየሱስን በፈጠረው ብቻ ነው እሱ ጥበበኛ ሁሉን ችይ በመጀመሪያም በመጨረሻም አሽናፊ አንድ አላህ ብቻ ነው

  • @user-hb1fb1jd7w
    @user-hb1fb1jd7w Před 2 měsíci

    እያሱስ ሰው ነው በፍፁም አምላክ ሊሆን አይቻልም ሁላችሁም ይን እውነት ታቃላችሁ መዳን እየሱስን በፈጠረው ብቻ ነው እሱ ጥበበኛ ሁሉን ችይ በመጀመሪያም በመጨረሻም አሽናፊ አንድ አላህ ብቻ ነው

  • @user-hb1fb1jd7w
    @user-hb1fb1jd7w Před 2 měsíci

    እያሱስ ሰው ነው በፍፁም አምላክ ሊሆን አይቻልም ሁላችሁም ይን እውነት ታቃላችሁ መዳን እየሱስን በፈጠረው ብቻ ነው እሱ ጥበበኛ ሁሉን ችይ በመጀመሪያም በመጨረሻም አሽናፊ አንድ አላህ ብቻ ነው

  • @user-hb1fb1jd7w
    @user-hb1fb1jd7w Před 2 měsíci

    እያሱስ ሰው ነው በፍፁም አምላክ ሊሆን አይቻልም ሁላችሁም ይን እውነት ታቃላችሁ መዳን እየሱስን በፈጠረው ብቻ ነው እሱ ጥበበኛ ሁሉን ችይ በመጀመሪያም በመጨረሻም አሽናፊ አንድ አላህ ብቻ ነው

  • @user-hb1fb1jd7w
    @user-hb1fb1jd7w Před 2 měsíci

    እያሱስ ሰው ነው በፍፁም አምላክ ሊሆን አይቻልም ሁላችሁም ይን እውነት ታቃላችሁ መዳን እየሱስን በፈጠረው ብቻ ነው እሱ ጥበበኛ ሁሉን ችይ በመጀመሪያም በመጨረሻም አሽናፊ አንድ አላህ ብቻ ነው