ቁርአን ለምን በአረብኛ ወረደ || Why the Quran Was Revealed in Arabic [David Wood Amharic]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 12. 2023
  • I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
    • Why the Quran Was Reve...
    What the Quran REALLY Says about the Gospel • ቁርአን ስለ ወንጌል ምን ይላል? ከ...
    መልካም ዜና
    የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
    ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
    “በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
    መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
    “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
    እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
    ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
    ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
    - (ኢሳይያስ 53፥10)
    ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
    {የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
    እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
    1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
    2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
    የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
    / @dhugaanniboqachiisa
    አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
    t.me/BibleAndMe

Komentáře • 396

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  Před 7 měsíci +105

    ኧረ Coment ላይ ቢያንስ እንደምትወዱኝ ንገሩኝ🙄 ሁሌ እንደምትወዱኝ ብትነግሩኝ አይከፋኝም😁🥰

    • @SelamSamuel-sq5wx
      @SelamSamuel-sq5wx Před 7 měsíci +5

      እንወድሀለን

    • @user-hv5wp6nq7g
      @user-hv5wp6nq7g Před 7 měsíci +5

      ወንድማችን በጣም እንወድሃለን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤

    • @MesiDagi
      @MesiDagi Před 7 měsíci +4

      betam new yemwdh berta❤

    • @user-xv4co5ku8d
      @user-xv4co5ku8d Před 7 měsíci +3

      በርታልን ግን ቴሌ ግራምክን እንዴት ነው የማገኘው ቪዲዮችክን ማውረድ እፈልጋለው🙏🙏

    • @sewun_keegziabher_mastarek
      @sewun_keegziabher_mastarek Před 7 měsíci +2

      እወድሀለሁ ጀግና በርታ ወንድሜ!

  • @user-ku2el7nb3o
    @user-ku2el7nb3o Před 7 měsíci +15

    በጣም እንዎድሃን ከእኛ በላይ ደግሞ እየሱስ በጣም ይዎድሃ ሰለምዎድህም እየሱስ ለራሱ አላማ የመረጠህ በእየሱስ ተሠርጠሃል ወንድመ ቀጥልበት❤❤❤❤❤

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 7 měsíci

      🥰🥰

    • @CocoTiti-vh9rl
      @CocoTiti-vh9rl Před 2 měsíci

      gilt.machiberer.ametu.degimo.lezich.amem.bilachihu.gehaneb..betam.asamami.newu.ichin.fetena.inkuwan.mekuwa.kwam.ykitowachihu.mekemek.yemiti.gebut.lehitan.lij.kinkuwan..indih.ayinet.kumneger.tebilo.ayiworam.yihe.yemistirawiwu.mehaber.yemiyakenabirewu.zede.newu.shilimat.yagenibetal.yihen.yahil.sewu.kageneh.yihen.yahil.yikefelihal.yibalal.iwukwt.albasewochin.iyasebasebe.yiketachewal.benegerachin.layi.inesu..iwunet.iye.meselchewu.newu.imiketelut.fetari.irdachewu.mechereshawu..zemen.layi.achiberbari.yibezalina.tetenkeku.bilo..fetari.asawukonal.isa.aleyihi.salatu.wosalam.mim.tenagirotal.

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před měsícem +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ወንድሜ እየሱስ ይወድሃል እኔም እወድሃለሁ ፀጋ ብዝቶልሃል

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 Před 7 měsíci +9

    በጣም እንወድሃለን በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን❤

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 Před 3 měsíci +6

    ገራሚ መረጃዋችን ስለምታደርሰን እናመሰግናለን።በርታ ወንድማችን።

  • @alexadamu7540
    @alexadamu7540 Před 7 měsíci +5

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ስለ እስልምና ብዙ ነገር እንድናውቅና ለሙስሊሞች ወንጌልን መስበክ እንድንችል ድፍረትም እንድናገኝ የወንጌል በር ሆነሀል እንወድሃለን ❤❤

  • @haileaddis2114
    @haileaddis2114 Před 6 měsíci +6

    ተባረክ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ያስፋው

  • @Bellazekichen
    @Bellazekichen Před 2 měsíci +3

    በጣም ነው እምንወድህ ወንድማችን ❤❤❤

  • @tesfasibatu-bj5mm
    @tesfasibatu-bj5mm Před 3 měsíci +5

    ፀጋው ይደግፍ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @netsanethaile5062
    @netsanethaile5062 Před 2 měsíci +2

    ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ እንወድሀለን

  • @FiryeHailu
    @FiryeHailu Před měsícem +1

    እንወድህለን ለዘላለም ተባረክ

  • @noorwaga4502
    @noorwaga4502 Před 7 měsíci +8

    ተባረክ ወንድማችን !ክርስቲያኖች ለሌሎች ተደራሽ እንዲሆን SHARE እናረግ እንዲሁም Like

  • @wubshetbirhanu6983
    @wubshetbirhanu6983 Před 3 měsíci +8

    ወድማችን የምትሰራው በማስረጃ ነውና የምታደርገውም መልካም ተግባር በመሆኑ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።

  • @P4all-b
    @P4all-b Před 2 měsíci +2

    እናመሰግናለን

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Před 3 měsíci +2

    አምላኬ ሆይ ልቤን ወደ አንተ መልሰከ በቤትከ አኑርኝ ልቤን አጠከርው ከርሰትነዩን አለምልመው ተመሰገን 🙏

    • @mahlael
      @mahlael Před 3 měsíci

      እንዳለ ውሸት ነው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +1

      ለምሳሌ ከውሸቶቹ መካከል እስቲ አንዱን ጥቀስና እንወያይበት። ከውሸቶቹ መካከል ከባድ የምትለውን ምረጥና።

  • @abdulkadiradem2454
    @abdulkadiradem2454 Před 3 měsíci +6

    ዋናዉ ነገር አላህ ያወረደዉ መሆኑን ማወቁ ጥሩ ነዉ ይህ ጉዳይ እስልምናን ለመረዳት ጥርጊያ መንገድ የሚከፍት ሲሆን
    ቁርአንን ለመረዳት ‹ መጀመሪያ የሆሊዉድ ነጭ ፎቶ ከቤትህ ሰቅለህ ፈጣሪየ ከማለት የፀዳ አይምሮ ይኑርህ ›

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      እኔ ቤቴ የለኝም። ምክንያቱም፣ ልክ ስላልሆነ። አንተም እንደ መሐመድ በማታውቀው ነገር ሰውን ትከሳለህ አይደል!!! ትገርማላችሁኮ። አላህ ክርስቲያኖች የሚያመልኩት ሶስት አማልክትን ነው፣ እነሱም አላህ መርየም እና ኢሳ ናቸው ብሎ ቀባጠረ፣ አንተ ደሞ ስእል ታመልካላችሁ ብለህ ትከሰናለህ። ምናለ ወደ መጽሐፋችን ሄዳችሁ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ንላል ይሄ ደሞ ልክ አይደለም ብትሉን፣ ከፈጣሪያችሁ ጀምሮ በሆኑ ጥቂት ሰዎች የመንደር ላይ ወሬና ሰህትተት መመራል። እረ አላህንም ከመንደር ወሬ ውጣ በሉት እናንተም ውጡ።

    • @mikigerji
      @mikigerji Před 3 měsíci +1

      እስኪ ስለቁርዓን ትክክለኛነት መደስኮርህን አቆየውና እስኪ እየሱስ እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ ያለበትን አንድ አንቀጽ ንገረኝ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      @mikigerji እስኪ አንዳንድ ጥያቄዎች ተመልሰው ይሆን ብላችሁ ቻናሉን ጎብኙ። የተመለሰ ጥያቄ ደግሞ መጠየቅ ሰነፍ ያስብላል። ለማንኛውም መልሱን ይህንን ሊንክ ስትነካ ታገኘዋለህ።👇
      czcams.com/video/WSVwHk9DYAg/video.html

    • @AbdulqadirAkmel
      @AbdulqadirAkmel Před 2 měsíci

      ​@@mikigerjiእየሱስ ለብቻው ጌታ ሊሆን አይችልም

    • @WondimagegnTadese-dq1dr
      @WondimagegnTadese-dq1dr Před 2 měsíci

      @@mikigerji ye yohanis wangel 14:6

  • @AsratBekele-ww5tf
    @AsratBekele-ww5tf Před 7 měsíci +2

    በጣም እናመሰግናለን❤

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 Před 3 měsíci +1

    Wow ሁሌ ምወደው እናባረክበት ፕሮግራም ❤❤❤❤ ጌታ ይባርክህ ወድሀለው

  • @abeteshome321
    @abeteshome321 Před 3 měsíci +2

    እየሱስ ይባርክህ ምርጥ ነው ቀጥልበት❤

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባረክህ እንወድካለን

  • @user-wk3ri5wx7h
    @user-wk3ri5wx7h Před 3 měsíci +2

    ዘመንህን የይባረክ እንወድሃለን ❤

  • @AsAs-yk7hm
    @AsAs-yk7hm Před 7 měsíci +1

    ዋው በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @user-ze8ln4bw3d
    @user-ze8ln4bw3d Před 7 měsíci +1

    በጣም ነው የምንወድህ bro በርታልን❤

  • @Gggg-om7zb
    @Gggg-om7zb Před 2 měsíci +4

    ከኛ በላይ እግዚያብሔር ይወድሀል እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ታጠንክርህ በአንተ ብዙ የማላውቀውን አሳውቆኛልና ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒያለም

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 3 měsíci +2

    በዉነት እግዚአብሔር ያሰነሳ ነህ ብዙ እሰልሞች ይድናሉ።

  • @abelberhanu9199
    @abelberhanu9199 Před 7 měsíci +4

    ትልቅ ሰው ገራሚ ገራሚ ቪድዮ ነው የምትልቀው በጣም ጠቅሞኛል

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v Před měsícem

    Wow so much nice thank ❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @BetelihemyishakBeti
    @BetelihemyishakBeti Před 6 měsíci +6

    ተባረክ ብርክርክ በል

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 6 měsíci +1

      አሜን!🙏🥰

    • @Enat-yr4ss
      @Enat-yr4ss Před měsícem

      @@ewnetyasarfal እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን ♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ወንድሜ ተባረክ

  • @ruhamafati4217
    @ruhamafati4217 Před 6 měsíci +1

    ተባረክልን❤

  • @user-cz9sw2iy1c
    @user-cz9sw2iy1c Před 3 měsíci +13

    LA ILAhA ILE Allah❤❤❤❤getaye
    Kante wichi behaque
    Migezut amlak yelem
    Atwelldm atwelledm
    Ke sw hidem alwetahim
    Ya Allah❤❤❤❤❤❤

    • @user-ju6gi1yw9x
      @user-ju6gi1yw9x Před 3 měsíci

      wushatamoch edime likachehun matalale bicha ur prophet is terrorist and also you

    • @user-ex8xh4en9h
      @user-ex8xh4en9h Před 2 měsíci +2

      Bezi ewent be mimsel kal wesheten medebke ayechalem ewent hule ewent nw ewenet demo eysus nw eysus yeberalchu

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 Před 2 měsíci

      user Allah ጣኦት ንቃ አምልጥጥጥጥጥጥ

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo Před 2 měsíci +1

      😂😂😂😂 yanchii Allah shibaa new 🤣

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ማሰትዋልን ይሰጣቸው እውነተኛ መንገድ ይምራቹ

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch1026 Před 3 měsíci +3

    JESUS IS LORD JESUS IS LOVE ❤GLORY TO JESUS BLESS IN JESUS NAME

  • @yideee129
    @yideee129 Před 5 měsíci +2

    Thank you

  • @MessiAlmaehu
    @MessiAlmaehu Před měsícem

    በጣም እንወድሀለን በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @user-dc5bo6lu5d
    @user-dc5bo6lu5d Před 5 měsíci

    Awo betam new dess milew Egziabhir ybarkachu

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h Před 3 měsíci +2

    ትልቅና ደማሚት የሆነ ስራ ነው ወንድሜ ገና ከሙስሊም በተአምራት የሚታጀቡ አገልጋዮች ይፈልሳሉ

  • @HawiIbsole-tb9gm
    @HawiIbsole-tb9gm Před 7 měsíci

    ተባረክ 🥰🥰🥰

  • @mutefa123
    @mutefa123 Před 2 měsíci

    አላወክም እንጂ አእምሮ ያላቸውን ማስተዋል የሚችልቱን ክርስቲያን ወንድሞቻችንን ወደ ኢስላም እየጋበዝክል ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 7 měsíci +1

    በእውነት እንደምወድህ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ከጎንህ ይሁን በርታ 🙏 ጆርጂዬን ጋና ድሮ ነው የምወደው ምከንያቱም ደግሞ ለዘክር ናይክ በምሰጣው መልስ ነው ❤

  • @zikrahussen4083
    @zikrahussen4083 Před 7 měsíci +10

    😂😂😂😂 በእዉነቱ ወንድሜ በጣም ጡሩ ትምርት ነዉ እናተ በዋሻችሁ ቁጥር በስልመናየ ላይ ያለኝ እምነት ይጠነክራል አልሀምዱሊላህ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 7 měsíci +9

      የኔም ፍላጎት ወይ የለየለት ሙስሊም እንድትሆን ወይ ደሞ እንድትጥለው ማድረግ ነው። ስለዚ ተሳክቶልኛል ማለት ነው እግዚአብሔር ይመስገን። ምክንያቱም ሰው ላመነበት ነገር በአግባቡ መኖር አለበት ብዬ አምናለው። ምክንያቱም እኔም እግዚአብሔር ልቤን ባይለውጠው ኖሮ የከፋሁ የሰው ልጆች ጣላትና ነፍሰ ገዳይ የዲያቢሎስ ልጅ ነበርኩ። ሰው በምድር ላይ መኖሩ የማያስደስተኝ ክፉ። እንደውም እናንተ ሙስሊሞች ትሻላላችሁ በያንስ ለሙስሊሞች ትራራላችሁ (በሃይማኖት ምክንያት)። እኔ ግን ቤተሰቦቼ እንኳን እንዲኖሩ የማልፈልግ ክፉ ሰው ነበርኩ። እውነቱን ለመናገር ክፉ ከሆንክ አይቀር ሙስሊም ሆነህ ባትገደብ እመክርሃለው። ህይወት ይሻለኛል አምላክ ወዶ የፈጠረውን ክቡር ፍጥረት ለምን አጠፋለው ካልክ ደሞ ልክ እንደ እኔ ወደ ጌታ ኢየሱስ ና። እውነተኛ ሰላምና እረፍት ያለው እሱን አውቆ በማመን ውስጥ ነው። ሰዎችን ከልብህ መውደድና ለእነሱ እስከመሞት ልታፈቅር የምትችለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስታምንና በእሱ የሚያምኑ ብቻ የሚያውቁትን መንፈስ ቅዱስን ስትቀበል ነው። ስለዚ መሃል አትሁን። ወይ የለየለት ፍቅርና ደስታ ሰላም ወዳለበት ወይ ደሞ ወደለየለት ነፍሰገዳይነት ወይም ጂሃድ (የሰው ነፍስ ማጥፋት) ግባ። ከሁለቱም ሳትሆን መሃል ላይ አትባክን። ማለት የፈለኩት ግልጽ ነው፣ ወይ በደንብ መሐመድን ምሰልና በነፍሰገዳይነትህ ምርጥ ሁን ወይ ደሞ እንደ ኢየሱስ በሌሎች ፋንታ እስከመሞት ምርጥ ሁን። እወድሃለው🥰🥰

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 3 měsíci

      qonjit yetugari now islimna dasi yemiyasegno isk nigarg. isk inawora ba coment wude isk laz tiyaqe malis malishlg wude mohamadn nabiya yadaragawu manow isu irasun barasu nabi nagn silachu indet taminalachu isk iz bet mamitatish kallarash nigargn mani now mohamad nabiy now yalew biyans isu nabiy indehona inditawoq misikr ayasifalgm malat now Ala mohamad yane barha now lane tazaji now bilowachu quran layi tsigiwal isu nabiy indehona miyasayi masiraja isk hamich tiyaqe sititayaqu isu nabiy indehona quran yinagaral tilalachu quranun uko irasu now yaworadwu so.inatee isu balachu mangad now lik inde iwur mithedut minm miskr yelam isu nabiy indehona yemiyasay

    • @mikigerji
      @mikigerji Před 3 měsíci +1

      አንድ አብሮክ የተማረ አብሮክ ያደገ ሙስሊም ጓደኛ ይኖርካል እስኪ ለሱ ሙስሊም ሰው ገደሉ ይላል ወይ በልና ጠይቀው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      @mikigerji እንኳን ይህንን ሊነግረኝ እንደ አብዛኞቻችሁ ቁርአን እንኳን በእጁ የለም። ቁርአን ራሱ የሰጠሁት እኔ ነኝ፣ እንዲያነበው። እንደ አብዛኞቻችሁ ግን በገገማው ይዳረቅ ነበረ።

    • @mikigerji
      @mikigerji Před 3 měsíci +4

      እና እስልምና ሰው በመግደል ገነት እንደሚገባ ከነገረው ለምን ጠዋት ማታ በግንባሩ ይሰግዳል አንተን ግሎ ገነት መግባት እየቻለ???

  • @mikyyegetalej7277
    @mikyyegetalej7277 Před 3 měsíci +2

    ወንድም በዚሁ ቀጥልበት

  • @AbaWelde
    @AbaWelde Před 7 měsíci +6

    Yemer bexam new mewdeh tebarek

  • @m.j9886
    @m.j9886 Před 7 měsíci +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ ወንድሜ ተሎ ተሎ ልቀቅልን 🙏😊

  • @abeba4328
    @abeba4328 Před měsícem

    Tebarek berta tsega ybzali🙏🙏🙏

  • @shalumiki-sd6cy
    @shalumiki-sd6cy Před 6 měsíci +2

    ጌታ እየሱስ ከአንተ ጋር ይሁን እንወድሀለን 👏❤

  • @lucymucy1540
    @lucymucy1540 Před 7 měsíci

    በርታ ወንድሜ

  • @user-rm4xs2yi3i
    @user-rm4xs2yi3i Před 7 měsíci +2

    Egzhbher yibarkh wendme stega yibzalih

  • @eben_1
    @eben_1 Před 7 měsíci +1

    tebarek wendme ewedhalew

  • @newaytekabe3311
    @newaytekabe3311 Před 2 měsíci

    Thank you,for revealing the hidden secrets of the truth. God bless you.

  • @user-eg7uc1hc9u
    @user-eg7uc1hc9u Před 7 měsíci +3

    ሙስሊም ኢትዮጵያዊስ አረቡ አላህ ጉድ ሰራቸው😢😢

  • @tsegahunkassa2234
    @tsegahunkassa2234 Před 7 měsíci +1

    በጣም ነዋ❤❤❤

  • @abdilemu2018
    @abdilemu2018 Před 7 měsíci +1

    Never give up bro!!!

  • @naniashu8362
    @naniashu8362 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤እነወድሃለንተባረክ

  • @BaBa-mr8fp
    @BaBa-mr8fp Před 7 měsíci

    wow Tebarekln❤❤❤❤❤❤

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před 7 měsíci +1

    Tebarek wondmachn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelbeyene1750
    @abelbeyene1750 Před 7 měsíci

    ❤ tebarek

  • @fetrhamanhussien6388
    @fetrhamanhussien6388 Před 3 měsíci +1

    Why was the Qur’an revealed in Arabic?
    In the name of Allah, the Most Gracious, the Most Merciful
    Answer
    The first and the perhaps most obvious reason is already referred to in the Qur’an, namely that because the Messenger of Allah (peace be upon him) who was to announce this message was an Arab, it is only natural that the message be announced in his language:
    وَلَوۡ جَعَلۡنَـٰهُ قُرۡءَانًا أَعۡجَمِيًّ۬ا لَّقَالُواْ لَوۡلَا فُصِّلَتۡ ءَايَـٰتُهُ ۥۤ‌ۖ ءَا۠عۡجَمِىٌّ۬ وَعَرَبِىٌّ۬‌ۗ قُلۡ هُوَ لِلَّذِينَ ءَامَنُواْ هُدً۬ى وَشِفَآءٌ۬‌ۖ وَٱلَّذِينَ لَا يُؤۡمِنُونَ فِىٓ ءَاذَانِهِمۡ وَقۡرٌ۬ وَهُوَ عَلَيۡهِمۡ عَمًى‌ۚ أُوْلَـٰٓٮِٕكَ يُنَادَوۡنَ مِن مَّكَانِۭ بَعِيدٍ۬
    And if We had sent this as a Qur’an in a foreign language (other than Arabic), they would have said: “Why are not its Verses explained in detail (in our language)? What! (A Book) not in Arabic and (the Messenger) an Arab?” Say: “It is for those who believe, a guide and a healing. And as for those who disbelieve, there is heaviness (deafness) in their ears, and it (the Qur’an) is blindness for them. They are those who are called from a place far away (so they neither listen nor understand). [41:44]
    Another important reason concerns the audience, which was to receive the message. The message had to be in a language understood by the audience to whom it was first addressed, i.e. the inhabitants of Makkah and the surrounding areas:
    وَكَذَٲلِكَ أَوۡحَيۡنَآ إِلَيۡكَ قُرۡءَانًا عَرَبِيًّ۬ا لِّتُنذِرَ أُمَّ ٱلۡقُرَىٰ وَمَنۡ حَوۡلَهَا وَتُنذِرَ يَوۡمَ ٱلۡجَمۡعِ لَا رَيۡبَ فِيهِ‌ۚ فَرِيقٌ۬ فِى ٱلۡجَنَّةِ وَفَرِيقٌ۬ فِى ٱلسَّعِيرِ
    And thus We have revealed unto you (O Muhammad SAW) a Qur’an in Arabic that you may warn the Mother of the Towns (Makkah) and all around it. and warn (them) of the Day of Assembling, of which there is no doubt, when a party will be in Paradise (those who believed in Allah and followed what Allah’s Messenger SAW brought them) and a party in the blazing Fire (Hell) [42:7]
    The Qur’an contains revelation from Allah and the true nature of revelation is to guide mankind from darkness to light:
    الٓر‌ۚ ڪِتَـٰبٌ أَنزَلۡنَـٰهُ إِلَيۡكَ لِتُخۡرِجَ ٱلنَّاسَ مِنَ ٱلظُّلُمَـٰتِ إِلَى ٱلنُّورِ بِإِذۡنِ رَبِّهِمۡ إِلَىٰ صِرَٲطِ ٱلۡعَزِيزِ ٱلۡحَمِيدِ (This is) a Book which We have revealed unto you (O Muhammad SAW) in order that you might lead mankind out of darkness (of disbelief and polytheism) into light (of belief in the Oneness of Allâh and Islâmic Monotheism) by their Lord’s Leave to the Path of the All-Mighty, the Owner of all Praise. [14:1]
    The revelation came in the language of the Messenger and his people in order that it might be understood:
    إِنَّا جَعَلۡنَـٰهُ قُرۡءَٲنًا عَرَبِيًّ۬ا لَّعَلَّڪُمۡ تَعۡقِلُونَ
    Verily, we have made it a Qur’an in Arabic, that you may be able to understand (its meanings and its admonitions).
    In the process of understanding a message two steps are essential:
    To receive the message correctly and completely, in this case, to receive its words correctly and completely.
    To ‘decode’ it, to grasp the meanings of the message received.
    Only the combination of the two elements, i.e. reception and decoding leads to a proper understanding of the message.
    It is not correct to assume that understanding the Qur’an in order to take guidance from it depends upon direct knowledge of the Arabic language since there are numerous Arabic speaking people who do not understand the message of the Qur’an. Rather the Qur’an tells us that right guidance comes only from Allah:
    ‘This is the Guidance of Allah with which He guides whomsoever He will of His slaves….’ [6:88]
    However, to understand the language of the Qur’an is a pre-requisite to fully grasp its meanings.
    Only Allah Knows Best

  • @Kena_belong_to_jesus
    @Kena_belong_to_jesus Před 5 měsíci +1

    Much Blessed ውንድምነት እወድሃለው ❤❤❤❤

  • @NatanKebede-fw5nx
    @NatanKebede-fw5nx Před 6 měsíci +1

    እንወድሀለን

  • @HusLuba
    @HusLuba Před 3 měsíci +1

    If you want to know anything about islam , ask everything

  • @user-hk5nd8ot6g
    @user-hk5nd8ot6g Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ በኢየሱስ አወድሀለሁ ወንጌል ብርሀን ነው

  • @user-yj7ez1og1h
    @user-yj7ez1og1h Před 3 měsíci +2

    ለኛ የተላኩት ነብዩ መሀመድ ሰ አ ወ ጥሩ አድርገው በማስተማር የህወታችነነ መንገድ አሳይተውናል ።ይልቁንስ መጻፍእን መርምርና ሳይረፍድብህ እራስህንና መሰሎችህን ከእሳት አድን የሚሻልህ እሱ ይመስለኛል ።ጥራት ይገባ የአለማቱ ጌታ እስልምናን ለሰጠን❤❤❤

    • @user-go4lu6ss8s
      @user-go4lu6ss8s Před 3 měsíci

      አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ

    • @umujawar8608
      @umujawar8608 Před 2 měsíci

      Alhamdulillah Ala’a ni’amatil Islam ☪️ ❤❤

    • @user-tb6jm6ff8r
      @user-tb6jm6ff8r Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-gp6lb4zq8y
      @user-gp6lb4zq8y Před 2 měsíci

      ሳህ ወላህ እኛ ሙስሊሞች የምናመልከዉ አንተንም እኔንም እናተንም እኛንም ሰማይና መሬትን ሁሉንም የፈጠረ ጌታችንን አምሳል የሌለዉ የማይታይ የማይሳል እየሱስ/ኢሳ/አለይሂ ሰላም ሁሉንም ነብያቶች የፈተራቸዉ ሊገዙት ነዉ መቼ አምላካችሁ ነኝ ተገዙኝ አላችሁና ገናኮ ይመጣል ሞትን ሁሉም ነፍስ ቀማሽ ስለሆነ እሱም ሞትን ስላልቀመሰ እዉነታዉን ያኔ ትሰማላችሁ አሁን ያልተመለሰ ግን ከከሳሪዎች ነዉ ሙስሊም ሆናችሁ እንደተፈጠራችሑኮ ታዉቃላችሁ በመጸሐፍ ቅዱስም አንድም ቦታ ላይ ኢሳ/እየሱስ/ አድም ቦታ ላይ እኔን አምልኩኝ ጌታችሁ ነኝ አላለም እንደዉም አላህ አንድ ነዉ እሱን እንጂ ሌላ እንዳትገዙ አምላኬም አምላካችሁም አንድ ነዉ የሚለዉን ነዉ የተናገረዉ እሱ አምላኩን አልካደማ አላህን ታዛዥ የአላህ መልክተኛ ነዉ እኛም እንወደዋለን

    • @user-ex8xh4en9h
      @user-ex8xh4en9h Před 2 měsíci

      Atesastu amelak haymanote ayesxem ement enji bemjmeriya kurhan lay yalewen gud bedeb eweki or eweke adelem lemamen lemesmat yemzgenene neger alebet adelm yamelak kal limsel betkekel masb bemichel sew erasu yetsafi ayedelem le ene mels kemsxet or kemsadeb befit kurhanun bedeb betergum anbebut eyesus geta nw eysus yeberalachu

  • @user-np6fj8lr2o
    @user-np6fj8lr2o Před 7 měsíci +1

    Taberik

  • @abload9013
    @abload9013 Před 3 měsíci +1

    david wood vs mohamed hijab
    david wood vs osman
    gebtachu eyut

  • @mmt3096
    @mmt3096 Před měsícem

    Thanks!

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 2 měsíci +2

    ይገርማል የመፃፉን ባለቤት ጠይቁ ብሎ ሲመሰክር ቁርአኑ እርስ በእርሰ አይጋጭም ይኤ አዚም ካልሆነ ቁጭ ያለ እውነት ያሳያል እንዴት ነው ነገሩ

  • @lovejesus4188
    @lovejesus4188 Před 3 měsíci

    we love you...blessed!!!

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před měsícem

    Betam dink timihirt🌷🌹🌷

  • @SeerJeremiah
    @SeerJeremiah Před 4 měsíci

    Bebezu tebarek enewedekalen btm geta kante ga nw bereta

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 3 měsíci +1

    በጥሩ ሁኔታ ነዉ የምትገልፀዉ እግዚአብሔር ይባርኬህ

  • @NegatuTekalign
    @NegatuTekalign Před 3 měsíci

    ዋው ነው በጣም።ዕፁብድንቅ

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w Před 2 měsíci

    በርታ መልካም እያደረክ ነዉ

  • @getishdaanye5311
    @getishdaanye5311 Před 27 dny +1

    Tabark enwdhaln

  • @user-yy1nh2wd9j
    @user-yy1nh2wd9j Před 3 měsíci

    geta yibarkih tebarek

  • @natnaelgezahegn2420
    @natnaelgezahegn2420 Před 3 měsíci

    በርታ።።

  • @tesfamhretgebrekristos5627

    100% ትክክል ነህ

  • @JemilaAbdula
    @JemilaAbdula Před 7 měsíci

    ወንድሜ በጣም ነዉ የምወድህ

  • @girum6797
    @girum6797 Před 2 měsíci

    Tebark❤❤

  • @firaadaba9944
    @firaadaba9944 Před 3 měsíci

    God bless you

  • @eliashabtamu678
    @eliashabtamu678 Před 3 měsíci

    Surah...yemilw yetignaw sura lay new?

  • @user-ot8lj4ue1p
    @user-ot8lj4ue1p Před 3 měsíci +1

    እንወድሃለን ❤❤❤

  • @user-so5mh2sk8x
    @user-so5mh2sk8x Před 3 měsíci +2

    አላህ ያጠመመው ማንም አያቀናውም አላህ ያቀናው ማንም አያጠመውም
    ዶክተር ዛኪርን ሰርች ብታደርጎ እውነተኛ መልስን ታገኛላችሁ በየትኛውም ቋንቋ ቁርዐንን ማውረድ የሱ ስልጣን እና ጥበብ ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሚን

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +1

      እየመራችሁኮ ነው። እናንተ ግን ታዛዦች አይደላችሁም። እኛ ቀጥተኛውን መንገድ አግኝተነዋል። ቀጥተኛውና ብቸኛው መንገድ ኢየሱስ ነው። ስለዚ መንገዱ እየተነገራችሁ አሳየን እያላችሁ አትጨቅጭቁት፣ ልባችሁንና ጆሯችሁን ቼክ አድርጉት።

    • @AbdulqadirAkmel
      @AbdulqadirAkmel Před 2 měsíci +1

      ​@@ewnetyasarfal እንደዛህ ካልክ እየሱስም ቀጥተኛ መንገድ መሆን አይችልም ከእስራኤል ውጪ😂😂😂

    • @user-bu4ly2cw4s
      @user-bu4ly2cw4s Před 2 měsíci

      አላ ያልመረጣቸውን ምን እንዲሆኑ ነው የፈጠረን አጣሞ የፈጠረንን እራሱ ነው አደል?? እስኪ ልጠይቅ እስልምና ልክ የሆነ እምነት ከሆነ ለምን አለ አስቀድሞ ቀደረብን???

    • @user-so5mh2sk8x
      @user-so5mh2sk8x Před 2 měsíci

      @@ewnetyasarfal እየሱስ የተላከው ለናንተ አይደለም ለእስራኤል ህዝቦች ብቻ እንጂ ከሱም በፊት ብዙ ነብያቶች ተልከዋል ለአለም ህዝብ እና የነቢያቶች መደምደምያ ለኔም ለናንተም የተላኩት ነብይ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ ናቸው ከእሳት መዳን የሚፈልግ የሳቸውን መንገድ ይከተል የሁሉም ፍጥረት ባለቤት የሆነውን አላህን በብቸኝነቱ አምላክነትን ይቀበል ይህ ነው እስልምና ማለት

    • @KeyredinMuhammedKeyredin
      @KeyredinMuhammedKeyredin Před 2 měsíci +1

      ​@@ewnetyasarfalአሏህ የፈጠረን እሱን ብቻ እንድነመልከው ነው።ይህን ሳናረግ ከቀረን ደግሞ የከፋ ቅጣት እንደምጠብቀን ነግሮነል። እናንተ ደግሞ እየሱስ ጌታ ነው፣ለኛብሎ ተሰቀለ ምነምን ትላለችሁ ፣የተገኘው አምልኩኝ የለችሁ? እናንተ እደምትሉት ይሁንና ተሰቀለ፣ተሰቀየ እናም ተገደለ እናም እዚህ ጋ የምየስዘን ራሱንም እንዳለደነ ነው እናም አንተን ልየድነክ የምችለው እንዴት ነው? እንደዚህ ተወዘግባችሁ ተወዘግቦባችሁ የምትኖሩ ሰዎች መለት እናንተ ናችሁ።ነገ ፀፀተኛ ፀፀቱ መይጠቅው ቀን ከመምጣቱ በፊት ብጤ እና አምሰያ የሌላውን አሏህን ብቻ ተገዙ።

  • @user-rj1go6zw6e
    @user-rj1go6zw6e Před 4 měsíci

    እጅግ በጣም❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የምወድህ🎉🎉

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před 3 měsíci

    እግዚአብሄርማሥተዋሉንያሥጠንለሁሉምሠው❤❤❤❤❤❤

  • @natanfilimon6237
    @natanfilimon6237 Před 3 měsíci

    Waww enwedh alen ketlbet ❤️

  • @Helenita27
    @Helenita27 Před 3 měsíci

    ጀግና ወንድማችን በርታ❤❤❤❤❤

  • @user-nw1yq5ef5f
    @user-nw1yq5ef5f Před 4 měsíci

    Enam

  • @TsegayeAsalifew
    @TsegayeAsalifew Před 6 měsíci

    Bertu bertu ❤❤❤

  • @Azeb987
    @Azeb987 Před 2 měsíci

    I love you so much God bless you my brother 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bettybreaep
    @bettybreaep Před 3 měsíci

    Tebareklnnn❤❤❤❤

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 Před 3 měsíci

    እዉነት

  • @Echoepic868
    @Echoepic868 Před 6 měsíci +3

    እናንተ እያወቃችሁ እየመሰላችሁ... አበቃላችሁ
    1 ኢንግሊዘኛ ቃል ስንት ትርጉም አለው
    ብዙ ትርጉም አለው
    አረብኛ ደግሞ 1 ቃል በጣም ብዙ ትርጉም አለው
    1 የአረብኛን ቃል ለመተርጎም ብዙ አማርኛ ቃል ያስፈልጋል

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 6 měsíci +5

      የማይተረጎም ቋንቋ የለም። አውድ የሚባል ነገር አለ። አንድ መጽሀፍ የሚተረጎመው በአንድ ቃል ላይ ተመስርቶ ሳይሆን፣ በአረፍተነገሩ ላይ ከዛም ባለፈ በምእራፉ ላይ ተመስርቶ ነው። ስለዚ አንድ ቃል ብዙ ትርጉም አለው የሚለው ላለመተርጎም ምክንያት አይሆንም።

  • @user-yq4ie1gt7k
    @user-yq4ie1gt7k Před 2 měsíci

    tsega yibzalih

  • @Kalebalemayehu36
    @Kalebalemayehu36 Před 7 měsíci

    We love u🙏

  • @Orthodoxy815
    @Orthodoxy815 Před 7 měsíci +1

    We love u by Jesus's love❤

  • @user-pc9zf5et8l
    @user-pc9zf5et8l Před 2 měsíci

    Tabaraki እንወዳለን

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 3 měsíci +1

    በጣም አናመሰግናለን መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ ይባርክህ ብክርስቶስ ፍቅር አንወዳሃለን ወንድማችን

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 Před 3 měsíci

    We love you bro

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 Před 23 dny

    ቀላል እወድሀለሁ

  • @BrookAbebe-y3t
    @BrookAbebe-y3t Před 23 dny

    betam enwedhalem