የሃጅ እውነታ ወይም ከጀርባው ያለው ሚስጥር || The Truth about the Hajj || David Wood Amharic

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 04. 2024
  • I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
    • The Truth about the Ha...
    መልካም ዜና
    የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
    ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
    “በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
    መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
    “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
    እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
    ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
    ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
    - (ኢሳይያስ 53፥10)
    ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
    {የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
    እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
    1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
    2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
    የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
    / @dhugaanniboqachiisa
    አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
    t.me/BibleAndMe
    Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Komentáře • 409

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před měsícem +3

    ጌታ ኢየሱስ ያድናል ተመስገን መዳናችን ደስይበለን❤❤❤

  • @chd44444
    @chd44444 Před 3 měsíci +35

    እግዚአብሄር ይመስገን ከጨለማ ያስመለጥከኝ አምላኬ ተመስገን🙏🙏

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 Před 3 měsíci +2

      በጣም የኢየሱስ በመሆናችን እድለኞች ነን።

    • @eigtyk82ghir
      @eigtyk82ghir Před 3 měsíci +6

      አሜንን እኔንም ያስመለጠ ጌታ ክብር ምስጋና ይሁንለት ባለቤቴንም እዲያስመልጥልኝ ጸልዩልኝ የሞሐመድ መንፈስ ከዘሬላይ በኢየሱስ ስም እዲሰረዝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ተባረኩ

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c Před 3 měsíci +69

    ከእግዝአብሔር ሌላ አምላክ የለም ክብር ለአምላካችን ለጌታችን ለመድሃንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን❤

    • @begood4all157
      @begood4all157 Před 3 měsíci +2

      እየሱሰ አንድም ቦታ እግዝአብሄር ተብሎ አልተጠራም

    • @RutaAddis
      @RutaAddis Před 3 měsíci +4

      ​@@begood4all157😂 እግዚአብሔር ማለት ምን ማለት ታውቂያለሽ/ታውቃለክ መጅመሪያ

    • @user-uu3jd2fe9c
      @user-uu3jd2fe9c Před 3 měsíci +5

      @@RutaAddis እግዝአብሔር ማለት ሰማይንና ምድርን በውስጧም ያለውን ሁሉ ይሁን እያለ ፈጥሮ እኔንና አንተን/አንችን በአምሳሉና በእስትንፋሱ የፈጠረ ለአህዛብም አምላካቸው ሁሉን የምገዛ ከሱ ሌላ የሌለ በሰማይም በምድርም ሙሉ ስልጣን ያለው አንድ አምላክ ነው ከእግዝአብሔር ሌላ ጣኦት ነው

    • @user-uu3jd2fe9c
      @user-uu3jd2fe9c Před 3 měsíci +5

      @@begood4all157 ትንቢተ ኢሳያስ 8/6 ስሙም ድንቅ መካር ሃያል አምላክ የዘልአም አባት የሰላም አለቃ እንድሁም አማኑኤል አማኑኤል ማለት እግዝአብሔር ከኔ ካንተ ካንች ጋር ማለት ነው ጌታ ኢየሱስ አማኑኤል ሃያል አምላክ ይባላል አሜንማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

    • @begood4all157
      @begood4all157 Před 3 měsíci +1

      @@user-uu3jd2fe9c
      እግዝአብሄር በሰማይም በምድርም ሙሉ ስልጣን ያለው ከማንም ምንም የማይፈልግ የማይጠይቅ በራሱ ሙሉ የሆነ አምሳያ የሌለው ነው ታዲያ እየሱስ የሰማዩን ተወውና ምድር ላይ ምን ስልጣን ነበረው ? ከኔ የላከኝ አብ ይበልጣል , እኔ ከራሴ አንዳችም የማድረግ አቅም የለኝም የላከኝን የአባቴን ፍቃድ ልፈጽም እንጂ , ኤሎሄ ኤሎሄ ለማ ሰበቅተኒ ጌታዬ ጌታዬ ለማን ትተወኛለህ ? እያለ የፈጠረውን ፈጣሪ የተማጸነ ነው እየሱስ ።
      ስለዚህ እየሱስና እግዝአብሄር በአካልም በባህሪም በመለኮትም አይገናኙም

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 3 měsíci +24

    እንኳን በደና መጣቹ ፍቅር ናቹ ስወዳቹ የአባተ ብሩካን ውድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaElfnash
    @HanaElfnash Před 3 měsíci +7

    ምን አይነት የተባረከ አይምሮ ነው በኢየሱስም ይጨማርልህ❤❤

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 Před 2 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ያለ እግዚአብሔር ማንም ወይም ሌላ አመላክ የለም የሱ ያደገን ልዑል እግረ የመስገን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤

  • @ufhhrb4025
    @ufhhrb4025 Před 3 měsíci +24

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-qe2qt9jk8p
      @user-qe2qt9jk8p Před 3 měsíci +2

      Alhamdulila Muslim LAREKEGN GETA ke ALLAH WUCHI BE EWNET YEMIMELEK AMLAK YELEM

    • @user-kf8gj7om1w
      @user-kf8gj7om1w Před 2 měsíci

      ሶስት ናቸዉ 2ቱን ረሳሻቸዉ

  • @RutaAddis
    @RutaAddis Před 3 měsíci +17

    ኢየሱስ አምላክ ነው የዘለአለም ሌላ አምላክ የለም

  • @Mulualem-mu5vd
    @Mulualem-mu5vd Před 3 měsíci +10

    ክብር ለኢየሱስ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 3 měsíci +3

    ኢየሱስ መድሀኒቴ አምላኬ ስምህ ይባረክ

  • @amanuelhalake3855
    @amanuelhalake3855 Před 5 dny

    እግዚአብሔር የእዉቀት መንፈስ ያብዛላችሁ🎉🎉

  • @noorwaga4502
    @noorwaga4502 Před 3 měsíci +22

    wow የሚገርም ነው ።ሙስሊሞች በማስተዋል ስሙ 😊ተባረክ ወንድማችን ❤❤❤

    • @Uvbnn
      @Uvbnn Před 3 měsíci +1

      😁ምኑን እንስማው?

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +1

      @Uvbnn መጀመሪያ ከእንቅልፍህ ተነስ። ቀጥሎ አይንህን ታጠብ። ከዛ ታየዋለህ፣ እንደዛም አድርገህ ማየት ካልቻልክ...

    • @Uvbnn
      @Uvbnn Před 3 měsíci

      @@ewnetyasarfal ለምንድነው ማትሰማ ሰውየው ይሄ እብድ የሆነ ሰውዬ ተወው ሌላ ከሱ የተሻሉ ብዙ ክርስትያኖች አሉ በቃ ይሄን ሰውዬ ፍታው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +1

      እስልምና እንዲጠፋ ከሚፈልጉት ነህ ማለት ነው። ስለዚ ውጣ። እኔ እስልምና እንዲቆይ ስለምፈልግ የዚህን ሰውዬ ብቻ እሰራለው🥰

    • @Uvbnn
      @Uvbnn Před 3 měsíci +2

      @@ewnetyasarfal ስለ እስልምና ማይሆን ነገር ከማይሆን ሰው ስሰማ ደስ ስለማይለኝ ነው

  • @jerrysll5525
    @jerrysll5525 Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ነኝ🙏

  • @eexx5392
    @eexx5392 Před 3 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před měsícem +2

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @Azeb987
    @Azeb987 Před 2 měsíci +1

    ባርታልን ጌታ እየሱስ ይርዳክ ዋጋክ ታላቅ ናው ታባረክ

  • @AsefaHachalu
    @AsefaHachalu Před 2 měsíci +1

    አሜን ኢየሱስ የዘለለም ሕይዋት ነዉ።

  • @MohammedAli-cd9go
    @MohammedAli-cd9go Před 3 měsíci +2

    እውነተኛ እምነት ስድብና ጥላቻ ዛቻም የለውም። ከመሣደብና ከጥላቻ እውነትን መመርመር ደግሞም አምላክ እንዲገልጥልን መፀለይ(ዱዓ ማድረግ) አይሻልም። ኢየሱስ ፍቅር ነው። በሞቱ ያዳነን።

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሙስሊሞች ነጭ አታምልኩ ተመለሱ😢😢😢

  • @Jesus_is_Lord_stn25
    @Jesus_is_Lord_stn25 Před 3 měsíci +20

    ጌታ ኢየሱስ አምላካችን ነዉ።

    • @YusufAtugar-bn4mf
      @YusufAtugar-bn4mf Před 3 měsíci

      Yemariyam lej ke mehatsen yewetawn eyesus aydelem aydel

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 Před 3 měsíci +3

      አሜን ኢየሱስ ጌታ አምላክ ነዉ።100%

    • @Jesus_is_Lord_stn25
      @Jesus_is_Lord_stn25 Před 3 měsíci +4

      @@YusufAtugar-bn4mf ስማ፦ ኢየሱስ አለም ሳይፈጠር በፊትም ቃሉ ነበረ ይህ ቃል ነዉ ሰዉ ሆኖ በስጋ ለዓለም የተገለጠዉ፣ ቃሉ ስጋ ሆኖ ሰዉ ሆኖ የመጣዉ የተቀደሰበት ንጹሕ ደሙን አፍስሶ የአንተን ኃጢዓት ለማስወገድ እንደ ሆነ ማወቅ አለብህ፤ ስለ አንተ ሲል እኮ ነዉ የአምላክነት ክብሩን ያጣዉ፥ በአባቱ ዘንድ በክብር መቀመጥ አቅቶ እኮ አይደለም ስለ አንተ በደል ሲል ነዉ በፍጡር እጅ በጥፊ የተመታዉ፤ አሁን ማመን ካቃተ በፍርድ ቀን ጌታ ኢየሱስ ፈራጅ ሆኖ በመላእክት ታጅቦ በሰማይ ደመና ሲመጣ ታያለህ።

    • @Jesus_is_Lord_stn25
      @Jesus_is_Lord_stn25 Před 3 měsíci +2

      @@YusufAtugar-bn4mf ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ሰዉ ሆኖ የመጣዉ ኃጢዓትህን በንጹሕ ደሙ አጥቦ የዘላለም ህይወትን ሊሰጥክ ነዉ፤ ራሱን ስለ ኃጢዓታችን ሲል ባዶ አድርጎ ስለ ወረደ ነዉ ፍጡር የሆነ የሰዉ ልጅ ፈጣሪ የሆነዉን እርሱን በመስቀል ተሰቅሎ እንዲ ሞት ያስገደዱት፤ በአምላክነት ክብሩ ያኔ ወደ አለም ቢወርድ ማን ስለ እኛ ሲል ደሙን አፍስሶ? ኃጢዓታችንን ያስወግድልን ነበር።

    • @YusufAtugar-bn4mf
      @YusufAtugar-bn4mf Před 3 měsíci

      @@Jesus_is_Lord_stn25 በመጀመሪያ ደረጃ አንተም መሰሎችህም የምትሉት ነገር እናንተ ስላመናቹበት ነው ለኔ ግን የምታወሩት ነገር ለህፃናት የሚቀርብ ልብ ወለድ ወይም የአላዋቂነት ውጤት እንጂ ፈጣሪ ተወልዶ ተደብድቦ ተሰቅሎ የሚለው ስሰማ እራሱ የፈጣሪን ክብር እያጎደፋቹ እንደቀጠፋቹ ነው የሚሰማኝ በዛ ላይ እየሱስም አምልኩኝ ሳይል ሀዋሪያቶቹም አምልኩት ባላሉበት ሁኔታ በስሜት ገደብ ባለፈ ፍቅር ተነሳስታቹ እናንተ ላመለካቹት የሚሰቀጥጠኝን ሰውዬ ጭራሽ እኔን አምልክ ትሉኛላቹ ከምትሉት ሀፂያት ያለ ምንም አይነት ትብብር ወይም ያለአጋር ፍጥረተ አለሙን ባስገኘው አምላክ በአላህ እጠበቃለው

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 3 měsíci +7

    ድካይ ቤትነው ሚሰራበት😅😅😅😂😂ከክርስቶስ ውጭ ሌላ አምላክ ጣኦትነው እወቁ⁉️⁉️

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 3 měsíci

      ክርስቶስ ማለት አይሁዶች እንጨት ላይ የቸነከሩት የሁዲ ነው ንፍጦ

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Před 3 měsíci

      Kalawekeshi zeme beye.

  • @user-zh4mt7rn9q
    @user-zh4mt7rn9q Před 3 měsíci +5

    አንኩአን ደስ አለህ በዙ sew eyatayeleh🙏🙏🙏

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      አመሰግናለው። ጊዜ ይፈጃል እንጂኮ ሁሉም ነገር...😁🥰

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před 21 dnem

    ይመሥገንእግዚአብሄርለዘላለም❤❤❤❤❤❤

  • @AmanIsayas
    @AmanIsayas Před 3 měsíci +2

    መዳን በሌላ በማንም የለም!!!በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

  • @fayetolcha3797
    @fayetolcha3797 Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይድረስላቸው።

  • @bonakena4902
    @bonakena4902 Před 3 měsíci +4

    Geta eyesus yibarkh bizu ayichalwu le muslimoch wangelen lemadres bizu shakim libe layi anurehal tnx🙏

  • @naniashu8362
    @naniashu8362 Před měsícem

    ❤❤❤❤ተባረክወንድሜ

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Před měsícem

    እምነት ከመስማት ነው
    መስማት ደሞ ከእግዚአብሔር ቃል ነው የሳታችው እውነት የሆነ የሚመስላችው የኔ ሐይማኖት ልክ ነው የምትሉ በደብአድርጋችው እውነታውን ለማወቅ ፈልጉ

  • @JWNLMD
    @JWNLMD Před 3 měsíci +3

    Translate more including VIDEOS of Bishop Mar Mari Emanuel please! stay blessed.

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 Před 3 měsíci +2

    እውነተኛ ወይን ግንዱ ኢየሱስ ጋ መቅረብ እውነት ያሳርፋል።
    ጌታችንን አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🙏🙏✍️ 14:42

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 3 měsíci +1

    በጣም አናመሰግናለን

  • @munamu7720
    @munamu7720 Před 2 měsíci

    ዋውው ትለያለህ ወንድማችን big respect 🙏❤❤❤❤😍😍😍

  • @user-ze3gt7fb1s
    @user-ze3gt7fb1s Před 3 měsíci +1

    🙏ተባርከኃል ወንድሜ🙏

  • @samirajimmaako8535
    @samirajimmaako8535 Před 3 měsíci +6

    😅😅😅😅😅ወላሂ በጣም ሳኩኝ
    የሚያምን አይጠፋምኮ😂😂😂😂😂

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +4

      አንቺም አምነሻልኮ። ምክንያቱም ማስረጃ ሰቶሻል። ከመሳቅ ውጪም አንድ እንኳን የተቃውሞ ማስረጃ አልሰጠሽንም።

    • @dahabahmed3079
      @dahabahmed3079 Před 3 měsíci

      ያዛዝናሉ እንጂ
      ኣልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ

    • @samirajimmaako8535
      @samirajimmaako8535 Před 3 měsíci

      ቁርአን ስላነበበ ብቻ
      ምሁር ነው አይባልም

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 Před 3 měsíci +3

      @@samirajimmaako8535 🤣🤣🤣ተይጅ እያረሩ መሳቅ እዴት ነው በይ ለሁሉም ነገር በማስረጃ አስደግፎ ስለሆነ እያወራ ያለው ከራስሽ ጋር በመጣላት ምን ልኮምት ብለሽ ነው ባኮምች ይሻልሽ ነበር

    • @yodaheyoo-18
      @yodaheyoo-18 Před 2 měsíci

      እባክሽን ለራስሽ ስቲዪ ስለ ሀይማኖትሽ ለማወቅ ሞክሪ

  • @mulunehfekadu3396
    @mulunehfekadu3396 Před 3 měsíci +3

    thanks

  • @qweryqwe7826
    @qweryqwe7826 Před měsícem

    ንዓይ ዝኣመነ ናይ ዘልኣለም ሂወት ኣለዎ🙏

  • @YessufDawed
    @YessufDawed Před 3 měsíci +3

    እወቅ መጀመሪያ ከመተቸትህ በፊት

  • @user-ot8lj4ue1p
    @user-ot8lj4ue1p Před 3 měsíci +15

    እንዳንተ አይነት እውነትን የሚገልጡ ይብዙልን ❤❤🙏 ብዙ ጠቅሞኛል ሙስሊሞች ንቁ ይሄ አላማው ሰው ትክክለኛውን ወንጌል አውቆ እግዚአብሔርን ያውቅ ዘንድ ነው ።
    እውነት ያሳርፋል እውነቱ ደግሞ ኢየሱስ ነው ።

    • @user-yg1px8hq8m
      @user-yg1px8hq8m Před 3 měsíci

      የዚህ ቪድዮ በነብዩ መሐመድ ላይ ያቀረበው ዋና ክስ ፤ ነብዩ መሐመድ ከአካባቢው አይሁዶች/ክርስትያኖች የሰማው ታሪክ ነው በቁርዓን የሚያስተምር የሚል ነው፡፡ ይህ ክስ እውነት ቢሆን ኑሮ፤-
      1.ነብዩ መሐመድ እንደ አይሁዶች ኢየሱስን ዲቃላ ብሎ ይጠራው ነበረ፤ ወይም እናቱ በዝሙት እንደወለደችው ያስተምር ነበረ፡፡ በተቃራኒ ግን ቅዱስ ቁርዓን የአላህ ቃል ስለሆነ የኢየሱስ እናት ጨዋ እንደሆነችና በድንግልና እንደወለደችው ያስተምራል
      2. ነብዩ መሐመድ እንደ አይሁዶች ኢየሱስ ሐሰተኛ መሲህ ነበረ ብሎ ያስተምር ነበረ፡፡ በተቃራኒ ግን ቅዱስ ቁርዓን የአላህ ቃል ስለሆነ ኢየሱስ ከአምላክ የተላከ እውነተኛ መልዕክተኛ እንደነበረ ያስተምራል፡፡
      3. ነብዩ መሐመድ ከክርስትያኖች ቢኮርጅ ኑሮ ነብዩ መሐመድ እንደ ክርስትያኖች ኢየሱስ አምላክ ነው ብሎ ያስተምር ነበር፡፡ በተቃራኒ ግን ቅዱስ ቁርዓን የአላህ ቃል ስለሆነ ኢየሱስ ከአምላክ የተላከ እውነተኛ መልዕክተኛ እንጂ አምላክ እንዳልሆነ በግልፅ ያስተምራል፡፡ አምላክ አልተወለደም፤ አይወለድም ብሎ ቁርዓን ያስተምራል፡፡
      2. ነብዩ መሐመድ ከክርስትያኖች ቢኮርጅ ኑሮ ነብዩ መሐመድ እንደ ክርስትያኖች አምላክ በስላሴ ተመስሎ፤ አምላክ ተወለደ፣ ስጋ ለበሰ፣ ዕራቁቱን ተገረፈ፣ ተሰቀለ፤ ለ 3ቀናት ሞተ ብሎ ያስተምር ነበረ፡፡
      በተቃራኒ ግን ቅዱስ ቁርዓን የአላህ ቃል ስለሆነ አምላክ አልተወለደም፤ አይወለድም፤ አይሞትም፤ የማንም ነጫጭባ ፈረንጅ ዕራቁቱን ገረፈው፣ ሰቀለው ፣ በሚስማር ቸነከረው ፣ ተፉበት ከሚል አፀያፊ አስተምህሮ የራቀ ነው፡፡ :)

    • @YusufAtugar-bn4mf
      @YusufAtugar-bn4mf Před 3 měsíci

      Yedoma sibsib chifnoch endet nachu denanachu

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      ቢሆን ኖሮ ብለህ ያቀረብካቸው መመዘኛዎች ምንም መመዘኛ የሚሆኑ አይደሉም። እርስ በእርሱ የተምታታም ነው።
      ኮርጆ ቢሆን ዲቃላ ብሎ ይጠራው ነበረ ላልከው፣ ዲቃላ ባይልም እንደተባለ ግን ጽፏል። ስለዚ ማለት አይጠበቅበትም።
      ሁለተኛው ኢየሱስ ሐሰተኛ መሲህ ነው ብሎ ያስተምር ነበር ላልከው፣ ኢየሱስ ሃሰተኛ ነው ያሉም ትክክለኛ መሲህ ነው ያሉም ነበሩ፣ ስለዚ ይሄም መረጃ መሆን አይችችልም። ምክንያቱም ከሁለቱ አንዱን የሚደግፍ ሃሳብ ስለሆነ።
      ሶስተኛ፣ ኮርጆ ቢሆን ኖሮ ኢየሱስ አምላክ ነው ብሎ ያስተምር ነበረ ላልከው፣ ረዥም ታሪክ ቢኖረውም በአጭሩ ግን፣ ኢየሱስ ነቢይ ብቻ ነው በማለት የተቃረነበት ምክንያት አለው፣ ስለዚ ሰምቶ ነበረ ግን አውቆ ለመቃረን ሲል ያደረገው ነው። ይህም ማስረጃ አይሆንም።
      አራተኛ፣ ኮርጆ ቢሆን ኖር አምላክ ስላሴ መሆኑን ያስተምር ነበረ ላልከው፣ ስለዚህ ነገር ስለሰማ በዚህ ጉዳይ ላይኮ ጽፏል። ነገር ግን አንደኛ ትክክለኛ መረጃ ስላልደረሰው ስላሴ ማለት አላህ፣ ኢሳ እና መሪየም ናቸው አለ፣ ሁለተኛ ደሞ መሐይምነቱ እንዳያጣራና እውነተኛውን እውቀት እንዳያገኝ አገደው ስለዚ በተሳሳተ መንገድ ተቃወመ። ስለዚ አልኮረጀም ምናምን ላልከው በቂ ማስረጃ አይሆንም።

  • @user-qn7mm4ls7r
    @user-qn7mm4ls7r Před 2 měsíci +1

    ዛሬም ነገም ለዘላለም እየሱስ ክርስቶስ አልፋና ኦሜጋ ነው

  • @dahabahmed3079
    @dahabahmed3079 Před 3 měsíci +14

    እኛ ሙስሊሞች አንድ እና አንድ ነው ጌታችን እሱ ደሞ ኣላህ ነው ከ ኣላህ በተቀር የምናምነው ይሁን የምንጸልየው ምንም ኣምላክ የለም ምክንያቱ ቁርኣን ላይ እኔ ኣምላካቹ ነኝ እኔን ኣምልኩ ብልዋል ሰለዚ የመያወዛግብ ነገር የለውም ነብያችን መሓመድ ደሞ እውነተኛ እና የመጨረሻ ነብያችን ነው ኣልሃምዱሊላህ
    ይልቅ የማታውቁት ሓይማኖት ከምታወሩ የናተ መጽሓፍ ቁዱሳቹ ላይ እኔ ኣምላክ ነኝ የሚላ ፈልጉ እና ከዛ ታወራላቹ ። ። ።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +9

      አላህን እንደምታመልኩማኮ ግልጽ ነው። ግን የምታመልኩት አላህ ማን ነው? የምታመልኩበት መንገድስ እንዴት ነው የሚለው ነው ዋናው ጥያቄ። ቪድዮው ላይ እንዳየሽው ደሞ ለእነዚህ ሁሉ መልስ ተሰቶበታል። አላህ የአረማውያን ጣኦት ነው፣ የሚያመልኩትም በድንጋይ ነው። መሐመድ ደሞ መሐመድም የእሱ መልእክተኛ ነው (የጣኦቱ)። ማሜ ወደ ካዕባ ዞራችሁ እንድትሰግዱ ያደረገውም አይሁዳውያን ነቅተውበት ሐሰተኛ ብለው ስለሸሹት እነሱን የሚያናድድ መስሎት ነው። በሰበቡ እውነተኛው አምላክ ካዘዘው ፈቀቅ በማድረግ ወደ አረማውያን የአምልኮ ስርአት አስገባችሁ። የዚህ ዘመኖቹ ደሞ የድሮዎቹ በተጃጃሉበት መንግድ እየተጓዛችሁ ነው። መሐመድ የዘመኑ አራዳ ነበር፣ ህዝቡን ተጫወተባቸው። የዛን ዘመኖቹን ብቻ ሳይሆን የአሁኖቹን እናንተንም።

    • @tezamanuntid9035
      @tezamanuntid9035 Před 3 měsíci +1

      ለምንድን ነው መሀመድ ነብይ ከሆነ ሲሞት መሬት ተሰጥቃ የዋጠችው
      ለምን አላረገም ??

    • @ArdoMuhammed
      @ArdoMuhammed Před 3 měsíci

      @@tezamanuntid9035 nebyachn muhammed ende leloch nebyatoch esachewum sew nachew man neby endarege esachew yargalu

    • @user-bj7xq6ln3j
      @user-bj7xq6ln3j Před 3 měsíci +2

      የኔ ጥያቄ ደግሞ ቁርኣን ከየት መጣ? ማን ጻፈው?

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +2

      @user-bj7xq6ln3j ከአንድ ቪድዮ በኋላ የምሰራው ስለሆነ መልሱን ታገኘዋለህ።🙏

  • @TERGUM_SIGMA
    @TERGUM_SIGMA Před 3 měsíci +3

    David wood official CZcams channel አለው እንዴ?

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +2

      አዎ። Apologetics roadshow
      youtube.com/@apologeticsroadshow
      እና
      youtube.com/@acts17polemics
      እነዚህ ሁለቱ የሱ ናቸው

  • @aregahagn1924
    @aregahagn1924 Před měsícem +1

    ትላትናም ዛረ ኢየሱስ ለዘለአለም ያው ነው

  • @Rorra22Teddivo
    @Rorra22Teddivo Před 2 měsíci +1

    Le 16 amet Semegnew yenebere program new qetelebet berta ,
    Muslimoch netsa endiwetu quranu metenten alebet ❤

  • @addisoukikenfela6060
    @addisoukikenfela6060 Před 3 měsíci +8

    ጀግና በእምነቱ የሚተማመን ለውይይት አይፈራም እስኪ ከናንተ ጠንካራ ተወያይ ይቅረብ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +5

      😁 ከእኛማ ሁሌ ጥሪ እንደቀረበላቸው ነው። እስኪ እሺ በማለትና በመቅረብ እንደተባበሩ ንገሩልን😁🥰

  • @user-ij2sd3sg9x
    @user-ij2sd3sg9x Před měsícem

    Thanks❤

  • @user-xs1vf8to2j
    @user-xs1vf8to2j Před 3 měsíci

    Wow geta yebarkachu 🙏🙏
    ene weset yalwe yehe new. muselim wegenochn be ensu awed be wengel medrse felgalw.

  • @tyakeilewnet5017
    @tyakeilewnet5017 Před 3 měsíci +7

    ሁሉም ሰው እውነተኛውን ሀይማኖት ከልቡ ማግኘት ከፈለገ (መጥሀፍ ቅዱስና ቁርአንን ከልቡ ያጥና ይመርምር ) ያኔ እውኑቱን ይረዳል ከዚህ ውጭ በጥላቻ፣በአሉባልታና በግዴሌሽነት እውነት አይገለጥም !!

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před 3 měsíci +2

      😂 yhe tlacha aydlem weneta new ewneta be tlacha atdebkut

  • @EliasWorikineh
    @EliasWorikineh Před 2 měsíci

    ማቴ 20፥20--23 ምላሽ ፈልጋለው

  • @user-cd2ql4rm8d
    @user-cd2ql4rm8d Před 2 měsíci +2

    እውነቱ ይህ ነው

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2q Před měsícem

    ጨረቃን የሚያምኑ እነማን ናቸዎ የምታዉቁ ንገሩኝ

  • @Standalone1511
    @Standalone1511 Před 3 měsíci +1

    Endze Washetehe Qetefehe Kalawerake Ema Swe Mesilemun Ayaqomeme Beleke Nw Man .?

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +3

      ፐ! ጎበዝ። ገና ዛሬ አይምሮህን ተጠቀምክበት። በዚህ ከቀጠልክ አባይ ግድብ የተገነባው አገሪቱን በጎርፍ ለማስጠቃት ነው ትላለህ። በርታ!!🥰

  • @JemilaAbdula
    @JemilaAbdula Před 3 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤

  • @AliAfarmohmmed35
    @AliAfarmohmmed35 Před 8 dny

    ጥያቄ
    1,ለመሆኑ ሰንት አይነት የክርስትና ሀይማኖት ነው ያለው ???
    2, ወንድ ለወንድ ይቻላል ይላል መፅሓፋቹሁ እና ምን ትላላችሁ ?
    3,የሰው ልጅ የሆነችው ማርያም እንዴት ፈጣሬዋን ወለደች?

  • @estas2834
    @estas2834 Před 2 měsíci

    ተደምርውነው መስመር የሚለው ነገር ትያቄ ውስጥ ይግባልን

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Před 3 měsíci +1

    🙏🙏🙏

  • @hayelomhaile6933
    @hayelomhaile6933 Před 2 měsíci

    Nice Nice Nice

  • @Azeb987
    @Azeb987 Před 2 měsíci

    ሳለም ላንተ ይሁን ዎንድሜ ላቺያናልክ አዲስ ናኝ

  • @abdulkerimbedruabdu2333
    @abdulkerimbedruabdu2333 Před 3 měsíci +3

    ከብት የከብት መንጋ የሼይጣን ልጆች ደግሞ ከናንተ ብሶ እስልምና በእናንተ የሚተች አይደለም መሀይም ሁላ ዝምብለህ ሴት ለሴት ወንድ ለወንድ ተጋባ ከብት ሁላ እየሰከርክ እንደለመድከው በዝሙት ተራባ የማትረባ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +4

      መርቅነህ ነውንዴ የመጣከው?🤔
      አንደኛ የስድቦችህ ብዛት እስልምናን ያሳያል፣ ሁለተኛ የሸይጣን ልጆች ያልከን ስህተት ነው፣ ይልቁንስ የሰይጣን ማደሪያ እንደሆናችሁና ደም በደም ስር እንደሚሯሯጥ በውስጣችሁ እንደሚሯሯጥ ነብያችን የምትሉት መሐመድ ራሱ የመሰከረላችሁ ናችሁ። በተጨማሪም ማታ አፍንጫችሁ ስር እንደሚያድርና የመሳሰሉ ነገሮች የሚመሰክረው መጽሐፋችሁ ነው። እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን፣ ሰይጣንን ድል ያደረገውንና ድል የማድረግን ስልጣን የሰጠንን አምላክ የምናመልክ ነን። ሰይጣን እኛ ሰፈር ማስፈራቱ ተወግዷል። ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት ያልከው ደሞ ይህንን የእግዚአብሔር ቃልም ሆነ እኛ ክርስቲያኖች እንደምንቃወም አንተው ራስህ ታውቃለህ። ጌይ የሆኑ ክርስቲያኖች ብቻ ሳይሆኑ ሙስሊሞችም እንዳሉ ደሞ አለም ያውቀዋል፣ ስለዚ እሱ ክርስትናን ለማጠልሸት መሰረታዊ ነገር ሆኖ መቀመጥ አይችልም። በእስልምና ግን መሐመድ ራሱ ወንድ ለወንድ ከንፈር እንደተሳሳመ የሚናገር ክፍል አለ። ከንፈር ለከንፈር። በዝሙት ተራባ ላልከው ደሞ እስልምና በይፋ ዝሙትን አጽድቆ ስፍር ቁጥር ከሌላቸው ሴቶች ጋር ወሲብ እንድትፈጽም ይናገር የለንዴ? መሐመድ ለራሱ ስጋዊ ምኞት ሲል ስላጸደቀው የእግዚአብሔር ጽድቅ አይሆንም። መሐመድ እንኳን ከአስራ አንዱ ሚስቶቹ ውጪ በጦርነት ከማረካቸው ሴቶች ጋር ይማግጥ ነበረ። ለዛውም በፈቃዳቸው ሳይሆን ባል እያላቸው ባሎቻቸውን ገድለው ወይም በእነሱ ፊት ለፊት ይደፍራቸውና ያስደፍራቸው ነበረ። ታድያ የራስህ ቤት ያለውን ጉድ አምጥተህ እኛ ላይ መለጠፍ አግባብ ነው?????🤔 በጊዜ ከዚህ የተጨማለቀ ቦታ ውጣ። ቤተሰቦችህ ስላመለኩት ብቻ በሚል ጭፍን አይምሮ ገሃነም አትግባ። በጊዜ ህይወትህን አድን። እግዚአብሔር ያዘጋጀው መዳኛ መንገድ አንድ ብቻ ነው። እሱም ኢየሱስ ነው። ኢየሱስ በመስቀል ላይ በሰራልህ ስራ ስታምን ትድናለህ። መዳንህን የሚያረጋግጥልህንም ቅዱሱን የእግዚአብሔር መንፈስ መንፈስ ቅዱስን ትቀበላለህ። አንተ አሁን ባለህበት ገሃነም ለመግባትህ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ የሚያደርግህን አንድ መሰረታዊ ምልክት ልስጥህ። አሁን ብትሞት መንግስተ ሰማይ (ጀነት) ለመግባትህ ምንም ማረጋገጫ የለህም። ይሄ ትልቁ ምልክት ነው። ይህንን እርግጠኝነት ደሞ ወደ ኢየሱስ ካልመጣህ የትም ብትሄድ ለዘለአለም አታገኘውም። እግዚአብሔር አስተውለህ የምትወስንበትን አቅምና ማስተዋል ይስጥህ።

    • @yosefaemayehu2935
      @yosefaemayehu2935 Před 3 měsíci +1

      ከስድብ ከማስፈራራት ሌላ አታዉቁም እዛ ድረስ ሂዳችሁ ድንጋይ መሳም ያስቃል።እኔ እድሜዬ 26 ነዉ የ7 አመት ልጅን ማግባት አይደለም ማሰብ እራሱ ይዘገንነኛል እንዴት ይህን ሰዉዬ እንደ ነብይ ልቀበል ይዘገንነኛል።

    • @yosefaemayehu2935
      @yosefaemayehu2935 Před 3 měsíci

      ምን አይነት logic ነዉ ሰይጣን አፍንጫክ ዉስ ያድራል ሽንት ቤት ዉስጥ አለ ዠንብ በአንድ ክንፏ ቆሻሻ በአንድ ጎኖ ማርከሻዉን it don't make sense.

  • @teshomebekele3479
    @teshomebekele3479 Před 3 měsíci

    Pls more video on bishop Mari Mari Emanuel interpret

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Před 3 měsíci +7

    ወንድ ከሆናችሁ መፀሀፍችሁን ይዛችሁ ኑና ተወያዩ ያኔ እወቀታችሁ ይታያል

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +5

      ወንዶች ብቻ ሳንሆን ሴቶችም አሉ። ከህጻናት ጋር ደሞ ለመወያየት ጊዜ የለንም፣ ምሁራኖቻችሁን ላኳቸው። በአለም ዙሪያ ፈርተው ተደብቀዋል። ከማን ጋር መወያየት እንዳለባቸው ያውቃሉ፣ ያለ አቅማቸው አይንጠራሩም።

    • @addisoukikenfela6060
      @addisoukikenfela6060 Před 3 měsíci

      አትፍራ

  • @540963
    @540963 Před 3 měsíci

    አምላክ ነኝ ያላለን ክርስቶስን ያለምንም መረጃ ያውም በኬልኬዶም ጉባኤ የተወሰን ውሳኔ ይዛቹሁ በአፈታሪክ የመለኮታዊነት ፅንሰ ሀሳብን እኮ መሰረቱን ነው ያጠፋችሁት

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      ይህንን ቪድዮ አላየከውም ማለት ነው። ይህንን ሊንክ ተጫነውና ስማው።
      czcams.com/video/WSVwHk9DYAg/video.html

    • @540963
      @540963 Před 3 měsíci

      እና ስለሰማሁት እኮ ነው የነገርኩህ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      ሰምተከውም ካልገባህ እሺ።

  • @kassahunabate3039
    @kassahunabate3039 Před 2 měsíci

    Betam durye yehone sew neber. Millions Muslim wede seol mewredachew yasazinal. Zemedachewns lemin yihone yemiagebut?

  • @emamiyo
    @emamiyo Před 3 měsíci +2

    Muselemoch nikuu ebkachuu

  • @alleyaabdllkader8158
    @alleyaabdllkader8158 Před 3 měsíci +4

    ከአንድ አላህ ሌላ አምልኮት የለም አንተም ሆንክ ተከታዬችህ በደንብ ቁርአንን አንብባችሁ ወደትክክለኛው ሃይማኖት ብትጓዙ መልካም ነው አላህ ልቦና ይስጠን

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +4

      አንተ ምታመልከው አላህ እንኳን ለሌላው ልቦና ሊሰጥ ለራሱም የለውም። ለምን አልክ ካልከኝ፣ ልቦና ቢኖረው ኖሮ እኛ ክርስቲያኖች የምናምነውን ትክክለኛ እሥነት ባወቀ ነበረ። የቱጋ ነው እንደማያውቅ ያየከው ካልከኝ፣ ክርስቲያኖች የሚያመልኩት ሶስት አማልክትን ነው ባለበትና እነዛ ሶስት አማልክትም አላህ፣ ኢሳ እና መርየም ናቸው ባለበት ስፍራ። ሌሎችም ብዙ ቢኖሩም ይህ ብቻ ግን አላህ ልክ አንደ ዘመኑ ሙስሊሞች በግምት የሚናገር እንጂ ልቦና ኖሮት የክርስቲያኖችን እምነት የሚያውቅ እንዳልሆነ ያሳያል። ታድያ እንደዚህ አይነት ቀጣፊ ውሸታም አምላክ እንዴት ይመለካል? ለውሸታም ምን ተብሎ ነው አምልኮ የሚሰጠው? በምን ሞራል?

  • @ItsMe-nv4wt
    @ItsMe-nv4wt Před 3 měsíci +5

    ቀጣፊ ጠማማ ካፊሮች ለሚቀባጥሩት ነገር ቦታ የለንም የድንቁርና ልካች ገደብ ስለሌለዉ ብርሀን ከጨለማ ጉዳይ የለዉም ላልተፈቀደለት ብርሀን ጨለማዉ ነዉ አይናችሁ እያየ ታዉሯል አዉቆ የጠመመን ድንጋይ ላይ ወሀ ማፍሰሰ ነዉና አልሀም ዱሊላ ፎቶ የተነሳ ነጭ አናመልክም እንጨት ቀርፀን በክር አንገታችን ላይ አንሸከምም የሚሸና የሚደክመዉ የሚበላ የሚፀዳዳ ብለን አንቀባጥርም ጌታችን ከዚህ የፀዳ ነዉ የተዋረደ ለጌታ ማንነት ሰታችዉ እግዚአብሔር የሚለዉን ትርጉ በቅጡ ሳትረዱ ከሙስሊም ገር ልትወዳደሩ ያምራችዉሀል ከንቱ

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před 3 měsíci

      😂😂😂

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +1

      እኛ አንተ ታደርጋላችሁ ያልከውን እንቃወማለን ከመጨረሻው ውጪ። አንተስ ወደ ፓጋኖች መስገጃ የሚደረገውን ትቃወማለህ ወይስ ትስማማበታለህ?

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 Před 3 měsíci +7

    Juses the way the Truth and Life

    • @nebiyunegash9200
      @nebiyunegash9200 Před 3 měsíci

      be eyesus cristos ye fetari melketgnenet yemayamen muslim yelem ende muslim sele mariyam yastemarem emnet yelem

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před 3 měsíci

      ​@@nebiyunegash9200gin chigru eyesus fetari enji yefetari melektega almhomu new

  • @abdiabdulkadir5512
    @abdiabdulkadir5512 Před 6 dny

    Ihe indale ke merja wuci yale wushet nw

  • @AbrahamDesta-ev5oq
    @AbrahamDesta-ev5oq Před 3 měsíci +1

    اشكور ربي إني مسيحي

  • @user-ey9ri6dw9l
    @user-ey9ri6dw9l Před měsícem

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @azizasufian9256
    @azizasufian9256 Před 2 měsíci +1

    ያረቢ ሀበሻ እንደከብት እንደተመራ ነው አፈታሪክ ትሰማላችሁ የራሳችሁን መጽሀፍ አንብቡ እየሱስ ጌታ አይደለሁም ያለዉንም እንደዋዛ አትለፍት መጽሀፋቹህ ላይ ሚስጥረ ፍካሬ የሚለው ቦታ ለምን ሚስጥር ሆነ ጠይቁ ተመራመሩ አይምሮ ተሰቶን የል

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz Před 2 měsíci

      Ayizon😂😂

    • @user-qb9cj4qg4t
      @user-qb9cj4qg4t Před 2 měsíci +1

      እሯ. ጌታ አደለሁም እለ እዴ. ወይ ጉድ. ገድ ነው እኮ. እስኪ. የናንተ. ነብይ. የታመመ አላዳነ እራሱ. በርኩስ መንፈስ ታሞ ለ 2 አመት ሲየቃይ ለምን አላዳነም. እራሱን
      የሞተ. አላስነሳ. እና ምኑ ነው ነብይነቱ. ነፍስ ገዳይነቱ ነው ????

  • @fuadftia
    @fuadftia Před 3 měsíci

    ewkt sinorachu btawru ayshalm mjmria bdnb ambbe trguamiw dgmo ymaynbutn gra atagaba

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      ይሄ ቪድዮ ለሚያነቡት በመረጃ ጽሁፉን ያስቀመጠ ሲሆን ማንበብ ለማይችሉት ላልተማሩት ደሞ በድምጽ ተሰቶበታል። ስለዚ የጎደለ ነገር የለውም።

  • @abdiabdulkadir5512
    @abdiabdulkadir5512 Před 6 dny

    Inam ke chalachu qirb yemigegni ye muslim liq teyiqu .indale tikikl aydelm sewiye miwerw

  • @AumerseidAeli
    @AumerseidAeli Před 3 měsíci +3

    Ane ako betam tasaznugalachehu welahi lemn bekentu tdekmalachihu aelhamdulilah ane muslim neg ke tegawechi hulu belachu demo eslam new aente yemtawerawun teret new mawek kefelek eslam ke bahr ysefal aenbb

  • @user-fj5kg9hn5o
    @user-fj5kg9hn5o Před 3 měsíci +1

    እናንተ የፈረንጅ አክተር አምላኪወች ሰለ እስልምና ስትተወሩ አለማፈራችሁ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      የፈረንጅ አክተር ሳይሆን ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል የሚመሰክርለትን ጌታ እንደምናመልክ ልብህ ያውቀዋል። ስህተት የሆነውን ስህተት ነው ማለት አግባብ ቢሆንም፣ የራስን ስህተት ለመሸፈኛነት መጠቀም ግን ትልቁ ጥፋት ነው።

  • @user-yt8pf7zs9q
    @user-yt8pf7zs9q Před 3 měsíci +2

    የሆንክ ጀዝባ የማታቀውን ሀዲስ ምን ብለህ ነው አንደ ማስረጃ የምትጠቀመው ሲጀመር እንዳንተ አይነቱ ቀጣፊ ያዘጋጀው ብዙ ሀዲሶች አሉ ስለዚህ መከራከሪያ ነጥብህ መሆን ያለበት ቁርአን ነው እሺ ካለበለዚያ እንደ ህጻን ማንም እብድ የሰራውን ቪዲዮ እያመጣህ አትጃጃልብን

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +1

      😂😂 ምእራፍና ቁጥሩ ተሰቶካልኮ ወዳጄ!🤔 ገብተህ እያቸው። እንዲ እያልክማ ራስህን አታሞኝ። በርግጥ በእስልምና ውስጥ እንድትቀመጥ ያደረገህ አለማወቅህ ነው። አሁን ግን ይህንን ከሰማህ ቢያንስ እውነት እነዚህ ነገሮች በእኛ ቅዱሳት መጽሐፍት ውስጥ አሉ ወይ ብለህ አረጋግጥ። ልክ እንዳልሆኑ ስለገባህ ግን እግዚአብሔር ይመስገን። አሁንም በደንብ ፈትሸህ ህይወትህን እንድታድን እግዚአብሔር ይርዳህ።🥰

    • @user-yt8pf7zs9q
      @user-yt8pf7zs9q Před 3 měsíci

      መጀመሪያ እኔ እራሱ ላንተ መልስ መስጠቴ ማለትም በውሸት ሰውን ለማሳመን እየሞከርክ እውነታውን አትቀበልም ብሮ ከራስህ ስለ ቁርአንም ሆነ ስለመጽሀፍ ቅዱስ የምታውቀው ነገር የለም እንደዚህ አይነት እብድና በግድ ልታወቅ የሚል ሰውዬ የለቀቀውን ቪዲዮ እያመጣህ የራስህን ሀይማኖት ለመገንባት የምታደርገው መጋጋጥ የራስህን ሀይማኖት መናድ ነው ። ያንተ ተከታዮች አንተን እየሰሙ ሞራላቸውን ይገነባሉ የዚህን ሰውዬ ሌሎች ቪዲዮ በሚያዩ ጊዜ ደግሞ ምን ያክል ሞራላቸው እነደሚጎዳ አሰብከው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +1

      ሌሎቹንም ስለምተረጉምላቸውና ስለሚወዱት አያሳስብህ🥰

  • @user-qe2qt9jk8p
    @user-qe2qt9jk8p Před 3 měsíci +17

    Alhamdulila Muslim LAREKEGN GETA ke ALLAH WUCHI BE EWNET YEMIMELEK AMLAK YELEM

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +5

      ውሸታሙን አላህ ነው ወይስ የመጽሐፍ ቅዱሱን ነው? የቁርአኑኮ ውሸታም ነው እሱን ከሆነ። እኔ ደሞ ውሸታም የማውቀው ሴጣን ነው። አምላክሽ ሴጣን ነው? ምን ዋሸ የምትዪ ከሆነ እነግርሻለው።

    • @ZennaalemayehuEshete
      @ZennaalemayehuEshete Před 3 měsíci +2

      የጣዖት ዐምልኮ ማለት ምን ማለት ነው ? ፊታቸውን ወደተቀረፀ ምሥል ዞሮ መሥገድ፣ ጣዖትን ድንጋይን እየሣሙ ከሠገዱ ጣዖት አምልኮ የማይሆንበት ምን ምክንያት ዐለ ?

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 Před 2 měsíci

      አላህ ጣኦት ነው አንቺ/አንተ ከምልጥ ቁራእንን ፈትሽ ትጠላዋለህ ሸርሙጣና ውሸታም ነው

    • @ZennaalemayehuEshete
      @ZennaalemayehuEshete Před 2 měsíci

      በእርግጥ ሠማይና ምድርን ከፈጠረ ፈጣሪ ውጭ ሌላ የለም። ዳሩ የሙሥሊሞቹ አምላክ ጣዖት ነው፣ በየቀኑ የምናያቹሕ አይደለምን ? በቀን ዐምሥት ግዜ ሥትሠግዱ ፊታቹሑን ወዴት ነው የሚዞር ? ወደዛ ግዑዝ ካሐባው የማይሠማ የማይለማ፣ ያኮነው " ዐላሑ ክበር " እያላቹሕ የምትሠግዱ። ያ ደግሞ በክርሥትና ሐጥያት ይለዋል። ሥለዚሕ የቱ ዐላሕ ?

    • @munamu7720
      @munamu7720 Před 2 měsíci +1

      አላህኮ ጣኦት ነው ምስክን ነፈር 🙄😂😂😂😂

  • @AbdisherafuShare
    @AbdisherafuShare Před 3 měsíci

    አኛ ሙስልሞች አንሸወድም እናንተ ክርስትያኖችን ይሁዳዎቹ አንደሸወዱት በቂ መረጃ አለን ድንጋይ ነቢያት መላክት እንጨት አናመልክም አንዱ የሠማዩን ጌታ እንጂ እውነታን ከልቦህ ፈልግ ከቅዱሳን መፃሕፍቶ

  • @user-kp2dk7vm5h
    @user-kp2dk7vm5h Před 3 měsíci +1

    lemn tsadebalachu kalhone alhonem new kehonem mekebel new sdbn mn ametaw

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +1

      ምን ብለን ተሳደብን? ደግመን እንዳንሳደብ እስኪ ንገረን።🥰

    • @user-kp2dk7vm5h
      @user-kp2dk7vm5h Před 3 měsíci

      @@ewnetyasarfal no anten aydelem eko wendme andand komietochin anbbe new muslm wendmna ehtochi misadebutn ayche new enantema ewnetn yzachu new yastemarachuhun tebarklgni wendm

    • @user-kp2dk7vm5h
      @user-kp2dk7vm5h Před 3 měsíci

      @@ewnetyasarfal ene erasu arb hager new mseraw ena bzu neger yteykugnal mesehaf kdus smelslachew ygermachewal ende and new ylalu enam malawkewn asawekachihugni tebarklgni

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +1

      እሺ እህቴ🥰 ሙስሊም መስለሽኝ ነው። ስለምትከታተዪኝ አመሰግናለው። ተባረኪ!!!

    • @user-kp2dk7vm5h
      @user-kp2dk7vm5h Před 3 měsíci +1

      @@ewnetyasarfal amesegnalew tebarklgni yeremedanu gn ewnet new yaw enem arbochuga newna mseraw

  • @user-xp7lc1me2u
    @user-xp7lc1me2u Před 2 měsíci

    gimoch enanta eko le ganzab yetmesarata emnat new metamnut yenanta emnat yetemesaratahum be gibra sodmomwa Garman new yetmesaratahu egna alhamdulilah eslimna kehulum anstetonal enanta gin wand le wand set le set tigabalachu eslimnan kemankwashash yilik eslmena layi yelahun serat temelkatu ehe ye setanoch sera new

  • @user-jl9ty6gs4b
    @user-jl9ty6gs4b Před 15 dny

    እስላሞች እንደዝህ ዓይነት ነገር አይዋጥላቸው😂😂

  • @user-jl2ts7cj5m
    @user-jl2ts7cj5m Před 3 měsíci

    Anebabeh alteredahim

  • @user-kf8gj7om1w
    @user-kf8gj7om1w Před 2 měsíci

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ አላህ 1+1+1=1 ከምለዉ wrong calculations and assumption ያጠራሄኝ ጌታ የሚበላ የሚጠጣ ከሴት ሾልኮ የወጣ ደካማ ፊጡር ያላመለኩኝ 40 ቀንና ለ ሊት ሸይጣን ጢባ ጥቤ ሲቻወትበት የነወረን ደካማ ፊጡር ያላመለኩኝ ሄሮዴ እንዳይገለዉ ወደ ግብጽ ሸ ሽ ቶ የሄደ ራሱንማ ማዳን ያልቻለ እንደ ህጻን ኤሎሄ እያለ አምላኩን የተማጸነ ደካማ ፊጡር ባለ ማምለኬ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ አላህ ይብላኝ ለናንተ ለማያዉቃችሁ ፔንጤዎች ምክንያቱም እየሱስ የተላከዉ ለጠፊ የእስራኤል በ ጎ ች እንጂ ከእስራኤላውያን ዉጭ በጭራሽ አይደለም poor creatures

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci

      እኔ ደሞ አይምሮዬን ስለከፈተልኝና አንተ መረዳት የከበደህም መረዳት እንድችል ስላደረገኝ አመሰግነዋለው፣ ግን እንዴት ሰይጣን ደም በደም ስር እንደሚዘዋወር የነገረህን እና ሰይጣን ማታ አፍንጫህ ስር ተጸዳድቶ ሊያድር ስለሚችል ዉዱ አድርግ ያለህን መሐመድን ማመን ከበደህ!! የእሱን ንግግር ብታምንኮ በሰይጣንና በአጋንንቶቹ ላይ ስልጣን ይኖርሃል፣ ልክ ወደ እኛ ሊቀርብ እንኳን እንደማይችለው ሁሉ ወደ አንተም አይቀርብም ነበር። መሐመድኮ ሰይጣን እንደፈለገ በደምስርህ ስር የሚሯሯጥብህ፣ ሲፈልግ ደሞ የሚጸዳዳብህ ሰው ነህ እያለህ ነው። ይህንን ሳታውቅ ቀርተህ ነው እዛው የሆንከው ወይስ ክርስትናን ባለማወቅህ ነው? ከሁለቱ አንዱ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 2 měsíci

      ለተናገርከው የተሳሳተ ንግግር ደሞ መልስ ተሰቶበታል። ይህንን ሊንክ ነክተህ ቪድዮውን ተመልከተው።
      czcams.com/video/njZOt63Z7dU/video.htmlsi=86sPCBfI0bdeVMHp

  • @LlLl-ht7ug
    @LlLl-ht7ug Před 29 dny

    Geta.hoyi.temsgen.eunti.tedebiqo.ayiqerimina.kibr.legeta.leyesus.bicha.yihunlt.gena.wongel.alemin.yiworsa.beyesusim.wondime.banite.yejemerewun.geta.banite.yicires.huligiz.iju.yagizkk.kindum.yidegifk.iwuqetun.mesitewalun.xibebun.abisto.yicemirlk.berta.tebarekk.lezelalem.tiwuldik.zerochik.yibareku

  • @user-ph9kq1qh2b
    @user-ph9kq1qh2b Před 3 měsíci

    Yemiyasaznew gin yh tsuf satanebu atlefu ewnet felagi kehonachu 1,teweldo mibelana mishna endegna yehone sewna melktegn yehon bariya medanit weym geta malet yasafral 2,getahoy getahoy atbelugn eyale eyesusu geta tlutalach eyekelekelachu 3,lenate sl tesekelku sayl legna sil tesekel tlalachu gns dikala new blew ayhud asadew wegrew endesekelut belela tgeltsalachu yasasznal alawakinetachu 4 abi weld menfes ahadu amlak tlalachu gn esu ab kene ybeltal and aydelenm ylachihual 5,eyesus ytsely neber lefetariw lerasu geta negn amlkugn blo yazezebet andm bota yelem ene wede ab ehedalehu enantem weda ab. Nu ale gn lemn yetefeteren mamlek ttachu mnm aynet astayet mestet bemanagegnilet ewnetegna fetariy alah bich lemn atamnum glgl ekonew bemayashamaw gltsina ewneta behonew alah alahu akber

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      እውነትን ከመፈለግም ባለፈ ያገኘሁትና ያረፍኩ ቢሆንም አንተ የጻፍከውን ግን በትህትና አንብቤዋለው። ስለዚ አንተ ደሞ እውነትን ፈላጊ ትመስለኛለህ እና በአጭር በአጭሩ የምመልስልህን ልብ ብለህ አንብብ።
      1. እንደኛ የሚበላና የሚጠጣን ሰው ጌታና መድሃኒት ያልነው እኛ ሳንሆን ኢየሱስ ራሱ እና እግዚአብሔር አብ ናቸው። ይህ እውነት እንደሆነ ደሞ የተቀበልነውና በውስጣችን ያለው መንፈስ ቅዱስም መስክሮልናል። ነቢይ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስም ስለሚያስተምር እኛም ነቢይ መሆኑን እናምናለን። በተጨማሪም ሃዋሪያ (ረሱል)፣ ጌታ፣ መድሃኒት፣ አምላክ፣ ፈጣሪ እና የመሳሰሉትንም ስለሚል ይህንንም እናምናለን። ስለዚ የእግዚአብሔር ቃል የሚለውን ማመን አያሳፍርም።
      2. ኢየሱስ ጌታ አትበሉኝ እያለ ጌታ ትሉታላችሁ በማለትህ የእውቀት እጥረት ብቻ ሳይሆን ክፍሉን በአግባቡ ገብቶ ያለማንበብ ስንፍና ወይም ልግምተኝነት እንዳለብህም ያሳያል። እኔ ግን እግዚአብሔር ከዚህ ስንፍናህናህ፣ ከምንጩ ከማንበብ ይልቅ ወሬን ወሬን ከማቀባበል ያወጣሃል በሚል ተስፋ ክፍሉ የሚለውን በአጭሩ አስረዳሃለው።
      ማቴዎስ 7
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
      ²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
      ²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
      ክፍሉ እያለ ያለው ጌታ አትበሉኝ ሳይሆን፣ የአባቴን ፈቃድ እስካልፈጸማችሁ ድረስ እኔን ጌታ ሆይ ማለታችሁ አያድናችሁም ነው። ጌታ ሆይ በስምህ እንዲህ አድርገናል ብትሉኝ፣ የአባቴን ፈቃድ ስላልፈጸማችሁ አልሰማችሁም እያለ ነው። ክፍሉ በአጠቃላይ ጌታ ስለመሆኑ እና አለመሆኑ ለመናገር የተጻፈ አይደለም። የበለጠ ደሞ ምእራፉን ሙሉ አንብበው፣ መጽሐፍ ቅዱስ ስልክህ ላይ ካለ። ብዙዎቻችሁ መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት ተከፍቶ እንደሚነበብ እንኳን ሳታውቁ ወሬ ከኡስታዞቻችሁ እንደምታቀባብሉ እናውቃለን።
      ኢየሱስ ስለ ጌትነቱ ግን በሌላ ክፍል ላይ ተናግሯል።
      “እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ።”
      - ዮሐንስ 13፥13
      ስለዚ አይደገምህ።
      3. ለእናንተ ስል ተሰቀልኩ ሳይል ትላላችሁ ላልከውም ተመሳሳይ የምሰጥህ መልስ፣ ኢየሱስ ለእናንተ ስል ተሰቀልኩ ሳይሆን ከመሰቀሉም በፊት ለእኛ ሲል እንደሚሰቀል ነግሮናል። ከተሰቀለ በኋላ ብቻ ነግሮን ቢሆንማ ሊያጠራጥረን ይችል ነበረ። ነገር ግን በጣም ብዙ ቦታዎች ላይ እሱ ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ነቢያትም አስቀድመው ተናግረወረል። ለምሳሌ
      ነቢዩ ኢሳይያስ እንዲህ ብሏል፦
      ኢሳይያስ 53
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
      ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
      ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
      ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
      ኢየሱስም እንዲህ ብሏል፦
      “እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።”
      - ማርቆስ 10፥45
      “ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።”
      - ዮሐንስ 3፥14-15
      ስለዚ የተናገርከውን የተሳሳተ ወሬ ለነገሩህ ኡስታዞችህ ሂድና ንገራቸው።
      4. አንድ አምላክ ማለት እና መበላለጥ የሚሉት ሃሳቦች የተሐያዩ ናቸው። ሶስቱ አካላት አንድ የተባሉት በመለኮትነት ወይም በባህሪ ነው። አብ ከወልድ ይበልጣል የተባለው ደሞ በስራ ድርሻ ወይም በደረጃ ነው። ስለዚ አንተ ከእውቀት እጥረት የተነሳ ሁለቱን እየቀላቀልክ ነው። ኡስታዞችህን ትተህ መጽሐፍ ቅዱስን በራስህ ብታነብኮ እንዲ ባልተወዛገብክ ነበረ።
      5. ኢየሱስ ጌታ ነኝ ያለበት የለም ላልከው መኖሩን አሳይቼካለው። አምልኩኝ ሳይል ላልከውም የበለጠ መረዳት እንድትችል ሰርቼ የለቀኩት ቪድዮ ስላለ ይህንን ሊንክ ንካውና አድምጠው👇
      czcams.com/video/WSVwHk9DYAg/video.html
      ኢየሱስ ጸልዮ ነበር ላልከው፣ አዎ ጸልዮ ነበረ፣ ምክንያቱም ኢየሱስ አምላክ ብቻ ሳይሆን እንደኛ ሙሉ ሰውም ነበረ፣ ሰው ደሞ ወደ አምላኩ ይጸልያል፣ ይሄ ደሞ እንደኛ ሙሉ ሰው እንደሆነና የተለየ ፍጡር እንዳልነበረ ጥሩ ማሳያ ነው። ስለዚ ከአምላክነቱ ጋር የሚጋጭ ነገር አይደለም።
      የተፈጠረን ለምን ታመልካላችሁ ላልከው፣ ኢየሱስ ሰው መሆንን በመለኮትነቱ ላይ ጨምሮ እንደተወለደ እንጂ እንደተፈጠረ መጽሐፍ ቅዱስ አይናገርም። አስቀድሞ መለኮት ብቻ የነበረው እግዚአብሔር ወልድ ሰው መሆንን ለመጨመር ከድንግል ማሪያም ያለ ምንም የወንድ ዘር ተወለደ። አንድ ነገር ተፈጠረ የሚባለው ካለመኖር ወደመኖር ሲመጣ ነው። እኛ ካለመኖር ወደ መኖር መጣን ከዛም በእናታችን ማህጸን ውስጥ ተጸንሰን ተወለድን። የኛ መፈጠርና መወለድ አሉበት፣ ኢየሱስ ግን ከዘለአለምም የነበረ ነው። ስለዚ ይህንን ስህተትህንም አርም።
      በእነዚህ ምክንያቶች አንተ የምታመልከውን ጣኦት አናመልክም። ያንተ አምላክ በመሐመድ የተፈለሰፈና መሐይም እንደሆነ የምታውቅበት መንገድ አለ፣ እሱም ምን መሰለህ፣ እኛን በውሸት በመክሰስ ባልዋልንበት ማዋሉ ነው። አላህ በቁርአን እኛ ክርስቲያኖች ሶስት አማልክትን እንደምናመልክና እነሱም አላህ፣ ኢሳ እና መርየም እንደሆኑ ይናገራል። እኛ ግን እንዲህ የሚባሉ አማልክቶችን አናመልክም። አምላካችን አንድ ነው እሱም ያህዌ ነው። ስለዚ አንተ ከዚህ ወሸታም ጣኦት ራቅ። ዛሬ ብትሞት የት እንደምትሄድ ልብህን የሚሞላ ዋስትና የማይሰጥህ አምላክ ጋር ምን ትሰራለህ? እግዚአብሔር ያዘጋጀው አንድ መንገድ ነው እሱም ኢየሱስ በመስቀል ላይ በሰራልህ ስራ አምኖ መቀበል ነው። በዚህ ጊዜ እርግጠኛ የሚያደርግህን በልበ ሙሉነት ለሌሎች መዳንህን መናገር የምትችልበትን ሃል በመንፈስ ቅዱስ ትቀበላለህ።

  • @shei1583
    @shei1583 Před 3 měsíci +7

    ይህ እንደ መረጃ ያቀረብከው ሠው በአንድ ትልቅ መድረክ ላይ ከሌላ ሙስሊም ተከራክሮ ከተረታ በኋላ ተስቆበት ከመድረክ ወርዷል። የወረደ አጭበርባሪን እንደ ቴስቲሞኒ ሀሰተኛ ሠው ማቅረብህ ያንተንም ተታላይነት ያሳያል። እስኪ እባክህ ከሙስሊም አሊም ጋር ያደረገውን ክርክር ዩቲዩብ ላይ ፈልገህ ተመልከት እና አስብበት።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +6

      ለቀባሪው አረዱት😂😂 የምሬን ነው የሳኩት። ለመሆኑ ያወሩት ገብቶሽ ሰምተሻቸው ነው እንደተረታ ያመንሽው ወይስ ይህንን ቀጣፊዎቹ ኡስታዞችሽ ሲሉ ሰምተሽ ነው? የሚገርመው ነገር አንድም ጊዜ ተሸንፎ አያውቅም። እስልምናን ሰይጠን በመሐመድ በኩል የጠነሰሰው የገሃነም ልጆች እምነት እንደሆነ ለማሳመን እንኳን የሚናገር ሰው ዲዳው እንኳን ማሳመን ይችላል። ምክንያቱም እስልምና በራሱ ከሰይጣን ጋር አብሮ የወደቀና የከሸፈ እምነት ነው። ይህንን ያልኩበት ምክንያት ለማንም የዘለአለም ህይወትን እርግጠኝነት ስለማይሰጥ ነው። ለምሳሌ አንቺ አሁን ብትሞቺ ጀነት ነው ምገባው ብለሽ በልበ ሙሉነት የመናገር ብቃቱ የለሽም። እንኳን አንቺ መጽሐፉን ተቀብያለው ብሎ የዘመኑን ሰዎች ያጃጃለው መሐመድ እንኳን ቢሞት የት እንደሚሄድ በድፍረት መናገር አልቻለም ነበር። ስለዚ ተሸነፈ የምትዪውን አቁሚና ራስሽን አድኚ። የእግዚአብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ዛሬ ብትሞቺ የዘለአለም ህይወትን ለማግኘትሽ እርግጠኝነትን ይሰጥሻል። ካመንሽበት ደሞ ባመንሽበት ቅጽበት እግዚአብሔር የሆነው መንፈስ ቅዱስ በውስጥሽ ይኖራል፣ ስለዚ አሁን በስጋ ብለያችሁ መንግስተ ሰማይ ወይም ጀነት እሄዳለው የማለት ልበ ሙሉነት ይኖርሻል። ልብሽ እያወቀው እስልምና መልካም ነው አትበዪ። ልብሽ ራሱ ውሸታም እያለ ይመሰክርብሻል። ጀነት ለመሄድሽ እርግጠኛ ወደምትሆኚበት ወስነሽ ለመሄድ አትዘግዪ። የዚህ ምድር ቆይታሽ መቼ እንደሚያበቃ አታውቂውም።

    • @Uvbnn
      @Uvbnn Před 3 měsíci +2

      ወላሂ አይቼዋለው ክርክሩን Mohmmed hijab ከ computer ጋር ነበር ሲከራከር የነበረው 😂😂 በቃ የለየት ሰው ነው ይሄ

    • @awelarebo6693
      @awelarebo6693 Před 3 měsíci +2

      ​@Uvbnn እህቴ መሆን ሲያቅታቸውና እውነቱ ያለ መቀበል እንደዚህ መጥላላትና ማስተባበል ስራቸው ነው አትድከሚ ተያቸው አላህ ይምራን አላህ ያልመራው ማንም አይመራውም።

    • @user-ot8lj4ue1p
      @user-ot8lj4ue1p Před 3 měsíci

      አላህ መርቶም አያውቅም አይመራምም ።​@@awelarebo6693

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před 3 měsíci

      Ke enante methaf eko new eyameta yalew ke Hadith eko new ena Hadith wushet new eyalhe new ?

  • @MahmudMohammed-gu9fn
    @MahmudMohammed-gu9fn Před 3 měsíci +1

    ሙስሊም ትክክለኛ ሀይማኖት ነው ጣውላ ጠርበህ እምታመልክ ስለ ሙስሊም ስታወራ አታፍርም

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      ጣውላ ሰርቶ ማምለክም ልክ አይደለም። የራስህን ስህተት በሌላው ስህተት ሸፋፍነህ ለማለፍ ከምትሞክር፣ ስህተትህን አምነህ ወደ ትክክለኛው መዳኛ መንገድ ና። አሁን ብትሞት የት እንደምትሄድ እርግጠኛ የሆነ ዋስትና የማይሰጥህ እምነት ከሰይጣን ነው። ምክንያቱም ማወዛገብ የእሱ ስራ ነው።

  • @selambirhane1173
    @selambirhane1173 Před 3 měsíci

    Linke alekey

  • @mahlael
    @mahlael Před 3 měsíci

    ለምን መፅሀፍን በሽፋን ትረዳላቹ

  • @mahlael
    @mahlael Před 3 měsíci

    ሱብሃነላህ❕❕❕❕❕❕❕
    ወይ ድንቁርና!!!!!! እስክንድር እኮ የቅርብ ዘመን ሰው ነበር እኮ፣ ስለ ዙልቀርነይን እኮ የናንተ ጳጳሳት ናቸው እኮ የቁረይሾች ሰዎች ወደናንተ ጳጳሳት ሄዶ "ሙሀመድ እኔ ነብይ ነኝ እያለ ነው፣ እውነተኛ ነብይ መሆኑን እንዴት እናረጋግጥ" ብሎ ጠየቋቸው፣ እነሱም ሶስት ጥያቄ እንድጠይቋቸው ነገሩት። እነሱም
    1, እነዛ 'የዋሻ ባለቤት' ተብሎ ምጠሩ ምንድናቸው?
    2, ነፍስ ምንድነች?
    3፣ ኣለምን ከምስራቅ እስከ ምዕራብ የገዛት/ያስተዳደራት ሰው ማን ነበር?
    አየህ ወንድማችን፣ እስክንድርን ሳይሆን፣ ዙልቀርነይን ( የሁለት ክፍለ ዘመን ገዢ ወይም የሁለት ቀንድ ባለቤት እንደ ማለት ነው )

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 Před 3 měsíci +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤📖📖📖✝️✝️✝️የእስራኤል አምላክ ብቸ ነው እውነተኛ አምላክ ።

    • @aiderousabdella4338
      @aiderousabdella4338 Před 3 měsíci +1

      እንዴት ይሆናል እሰራኤሎች እግዛቤሄርን ሰቅለዎታል አይድል።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      የእውቀት እጥረት ይታይብሃል። እግዚአብሔር ማለት ሶስቱ አካላት ናቸው። አብ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ። ከእነዚህ ሶስቱ አካላት መካከል አንዱ የሆነው ወልድ ነው ሰው ሆኖ በሰውነቱ የሞተው። በአምላክነቱ ሞተ የሚል ነገር የለም። ስለዚ ትንሽም ቢሆን የክርስቲያኖችን እሥነት ለማወቅ አንብብ። እንደ መሐመድ አንተ ደሞ በዚህ ዘመን አትዘባርቅ። እሱ ክርስቲያኖች የሚያመልኩት ሶስት አማልክትን ነው እነሱም አላህ፣ ኢሳ እና መርየም ናቸው ያለው ይበቃል። No more መሃይምነት ብትል ጥሩ ነው። መሐይምነት በመሐመድ ይብቃ።

    • @KunAyuub
      @KunAyuub Před 3 měsíci

      አንተ ዓዋቂ ብትሆን አምላክ 3ነው እሱም 1ነው አትልም ነበረ መሃዪምነትህን ላንተ ኩራት ነው። ደሞ በቅደሚያ የርስህን ሃይማኖት በደንብ እወቅ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +1

      @KunAyuub ጆሮህ አስተካክሎ መስማት ቢችልና እንደ መሐመድ ባይሰማ ኖሮ እኛ አንድ አምላክ ብቻ አለ እንደምንል መስማት በቻልክ ነበረ። ከአላህ ጀምሮ ልጆቹ ሁሉ ጆሯችሁ ላይ ችግር አለባችሁ።

  • @user-ze8ln4bw3d
    @user-ze8ln4bw3d Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤ berta gobez

  • @abusalimmohammed2615
    @abusalimmohammed2615 Před 3 měsíci +4

    አምለክ የለም ከአላህ በቀር
    ሙሀመድ የአላህ መልእክተኛና ባሪያ ነው
    አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን
    አላህ ይምራችሁ

  • @user-so5mh2sk8x
    @user-so5mh2sk8x Před 3 měsíci +1

    ድንጋዩ አጀረል አስወድ ይባላል ከጀነት የመጣ ድንጋይ ነው የታሳሳተ አስተምህሮት እየሰጣችሁ ነው
    የኛ እምነት የሰውን እምነት አንቋሹ አይልም እውነትን ወይም ንፅፅርን የፈለገ የዶክተር ዛኪርን አስተምህሮ ሰርች አድርጎ ይከታተል ከእሳት መዳንን የሚፈልግ ሰው ብቻ

  • @abdurezakasnake3059
    @abdurezakasnake3059 Před 3 měsíci

    😂 malet Qur'an malet bizu negerochin ye yaze nw
    Inezin rarikoch meyazu lemin yidenkahal
    Te ginizabe beshita kebad nw
    Tinish iwket shekim yet laragif nw yemitilew

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 Před 3 měsíci

    እውነትነው እስልምና ተረትተረትነው

  • @Sofiabd883
    @Sofiabd883 Před 3 měsíci

    Gize sayalfebh muslim bethon yishalhal adame

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci

      የሰይጣን መልእክት። በውስጥህ ያለውን የሰይጣን መልእክት ካደውና ወደሚያድንህ ወደ እግዚአብሔር ፊትህን አዙር። አንተ ገሃነም እንዳትገባ የኃጢአት እዳክ በመስቀል ላይ ተከፍሎልሃል።

  • @yonasbemnet
    @yonasbemnet Před 3 měsíci

    When you lack knowledge, logic and truth, your trying to defend your polytheistic and wrong Faith through psychological terror. Debate me openly if you dare.

  • @KomexeKosse
    @KomexeKosse Před 3 měsíci +6

    ድሮም ተደብቃችሁ ጋዳ ላይ ድረስ ማዘጋጀት የከበራችሁበት ማንነታችሁ ነው እኔ ሙስሊም የሆንኩ ፕሮቴስታንት ክሪስቲያን ነኝ ንጽጽር እየተማርኩኝ ዉሼታችሁ ገና አደባባይ ላይ አወጣለዉኝ የመጽሐፍ ቅዱሱንም ግጭት ፍጭት የብልግና ወሬ ጠብቁኝ መጥፎ ሰው እየመጣላችሁ ።እዉቀት ቢኖረው ኖሮ ከሙስልሞች ጋር በገጠመ ነበር ።ድንቀም አዋቂ ክሪስቲያን ወረ ብቻ ነው የምችለው እዉቀት ዜሮ እዉነቱ ግን አለም በእስላም እየተጥለቀለቀ ባይወጥላችሁም ዋጡ።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Před 3 měsíci +3

      እየመጣ ያለው መጥፎ ሰው በማለት ራስህን በክብር ስምህ ስለጠራህ ተቀብለንሃል። የተደበቀ ደሞ የለም። ይሄው ፊትለፊት እያስተማረ ነው። ማን ፊትለፊት መግጠም እንቢ እንዳለ ደሞ ከአንድ ሶስት ቪድዮ በኋላ ስለማሳይ በትእግስት ጠብቀኝ። ግጭት ምናምን ላልከው ደሞ የተጋጨው አይምሮክ ውስጥ እንጂ ምንም የተጋጨ ነገር የለም። ለማንኛውም በደንብ ተማርና የምታመጣውን ግጭትና ፍጭት አብረን የምናየው ይሆናል። ጌታ ግን ዛሬም ይወድሃል። እግዚአብሔር አይምሮህን ከፍቶልህ በደንብ ማገናዘብ በቻልክ ሰአት ምንም ሳትሳቀቅ ወደ እሱ ና። እሱ ወደ እሱ በንስሃ ለሚመለሱ መቼም ቢሆን በሩ ክፍት ነው። የምድር የህይወት ቆይታህ ሳያበቃ ብቻ ይሁን። አሁን ያለህበት ቦታ መቼም ብትማረው ብታጠናው የዘለአለም ህይወት እርግጠኝነትን ሊሰጥህ አይችልም። እስላም እንደሆንክ የምድር ሂወትህ ካበቃ፣ አሁን ይህንን እያነበብክ ባለህበት ሰአት ልብህ እንደሚያውቀው የመዳን እድሉ የለህም። ፕሮቴስታንት መሆን ማለት መዳን ማለት አይደለም። በፕሮቴስታንት ቤተሰብ ውስጥ ተወልደህም ቢሆን ጌታን ካልተቀበልከው የገሃነም ልጅ ነህ፣ ምክንያቱም በውስጥህ ሆኖ መዳንህን የሚመሰክርልህን መንፈስ ቅዱስን አልተቀበልክም። ስለዚ እግዚአብሔር ማስተዋል እንድትችል ይርዳህ።

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před 3 měsíci

      Fesam ke eneg debate geba 🧠🤏😂

    • @MensurMohammed-sp2up
      @MensurMohammed-sp2up Před 2 měsíci

      @@Hopeofsammyእውቀቱ አለኝ ካልክ እኔን አውራኝ @mmensur90

  • @user-hb1fb1jd7w
    @user-hb1fb1jd7w Před 2 měsíci

    cristna እኮ እምነት አደለም ሰው በግልፅ የሚመለክበት ጣኦት አምልኪነት ነው እሱን የተከተለ በርግጥ አሳት እንጂ መግቢያው ሌላ አደለም እስቲ አስቡት የናንተ አምላክ ከእኛ ጋር ለፍርድ አምላኩ ፊት ሲቀርብ አረ ሰዎች ሰውን መገዛት ይብቃችሁ ተመለሱ እባካችሁ እሳትን ሽሹ ተው ግን

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq Před 2 měsíci

    Ow don't worry about Islam too late people poor you don't waste your time of what you have no idea better go find another some other subject hahaha