🛑🚨ማስጠንቀቂያ//ስለወቅታዊው ሁኔታ ነብይ ሚራክል ምን አለ//ሁላችሁም መስማት አለባችሁ//PROPHET MIRACLE TEKA

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2024
  • #miracleteka #heaventv #pmt #prophet_miracle_teka

Komentáře • 265

  • @bizuworktsadiku3861
    @bizuworktsadiku3861 Před 17 dny +1

    ደጋግሜ ብስማው የማልጠግበው ትምህርት አይን ከፋች ነው ይእግዚአብሔር ስው ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተስብህ ይባረክ ጌታ ያከበረህ አገልጋይ ነህ ተባረክልኝ

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před 13 dny +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያንተን ትምህርት እከታተላልሁ የምትናገረው መሬት አይወድቅም ብትክክል ነው ክስማይ የተገናኝ ተባረክ በውነት

  • @melkamubeyene4901
    @melkamubeyene4901 Před 23 dny +1

    ነብይ ይህንን አስታያየቴን ልታነበውም/ላታነበውም ትችላለህ ነገር ግን በአንተ አገልግሎት ውስጤ በእውነት ሀሴት ታደርጋለች፡፡ እግዝያብሔር ይባርክህ፡፡

  • @user-wj3ey7fk5x
    @user-wj3ey7fk5x Před 23 dny +1

    አሜን ተባሬኩ ለእኔ ፀልይልኝ ልጅ እንድወልድ ነብይ ምሬክር ልመስክሪ አሜን አሜን አሜን ተባሬክ

  • @yohannesgetahun6731
    @yohannesgetahun6731 Před měsícem +2

    😮 ነብይ ተባረክ ድንቅ መልዕክት ነው።❤

  • @abadirSiraj-s2o
    @abadirSiraj-s2o Před 25 dny +2

    ፓፓ እግ፣በጣም አድርጌ፣ነው፣
    እምወድህ፣በጣምበጣም፣
    ንሁርልኝ፣አባቴ፣ጌታ፣ቢፈቅድልኝ
    ምነው፣አንተውጋሃ፣ብመጣማ፣

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk Před měsícem +3

    እዉነት ነዉ በዞችሁ አባቶቻችና
    እናቶቻች ታላቆች አይክበሩም ጌታ ልቦና ይስጠኝ 😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ ማረኝ

  • @kasachtelahun8828
    @kasachtelahun8828 Před 26 dny +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ውዴ ታባረክ ❤❤❤❤❤❤አግዚአብሔር ታባረክ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @GudwayiGag
    @GudwayiGag Před 17 dny +1

    ተበረከ የእግዘአቤሔር ሰው

  • @user-ro5et5zl4h
    @user-ro5et5zl4h Před 22 dny

    Eshi Eshi Eshi EGZIABHER HOY Eshi Amen weyne Maren ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @mekdasmekdas7425
    @mekdasmekdas7425 Před měsícem +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባርክ ነብይ!!!!

  • @user-ph5pn4bt3r
    @user-ph5pn4bt3r Před měsícem +4

    እውነት ነው ጌታ ሆይ ምህረት ኣርግልን ግን ጥያቄ የሆነብኝ ነው የመለስኪልን ክብሩ ጌታ የሱስ ይውሰደው ኣንተም ያስፋህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-il9vh9xo7g
    @user-il9vh9xo7g Před měsícem +3

    በስራህና አስተምህሮህ ጌታ ይክበር፣በፍቃዱ ይበልጥ ትከብር ዘንድ ፀሎቴ ነው፣ሃሌሉያ አልሃምዱሌላሄ አሜን።

  • @Senaytube677
    @Senaytube677 Před měsícem +6

    አንተ ለኔ ልጄ ትሆናለህ ።ግን እውነት እልሃለው መንፈሳዊ የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርቲ ምን ልበልህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ደግሞ ደጋግሞ ያብዛልህ በደሙ ይሸፍንህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abadirSiraj-s2o
    @abadirSiraj-s2o Před 25 dny +1

    ፓፓ እግ፣በጣም አድርጌ፣ነው፣
    እምወድህ፣በጣምበጣም፣
    ንሁርልኝ፣አባቴ፣ጌታ፣ቢፈቅድልኝ
    ምነው፣አንተውጋሃ፣ብመጣማ፣❤😂❤🎉🎉🎉 4:13

  • @user-mc2yu5no7h
    @user-mc2yu5no7h Před měsícem +7

    ተባረክ የእግዛቤሄርሰው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Před měsícem +4

    ንደው ምን ላድርግህ ተባረክልኝ በእውነት ስወድህ እኮ ስለዛሬው ትምህርትህ ብቻ አይደለም ወደ 6 አመት ሙሉ እከታተልሀለው በቃ ተቀብተሀል ::

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 Před měsícem +1

    ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንክ ይባረኬ በትክክል ነው ጌታ ኢየሱስ ምህረት ያብዛልን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @LanaLolo-s5p
    @LanaLolo-s5p Před 12 dny +1

    Geta Amelak Yebarek Tebarek🙌🙌🙌💖💖💖

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před 27 dny +1

    Be Blessed prophet!!!

  • @user-xi5wd4gk4r
    @user-xi5wd4gk4r Před měsícem +1

    አሜንንን 📖አሜንንን 📖አሜንንን 📖አሜንንን 📖ተባረክ 🙌ተባረክ 🔥ተባረክ 🤲🔥🔥📖🙌🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-kg9oj3xy1b
    @user-kg9oj3xy1b Před měsícem +1

    እግዚአብሔር አምላካችን ባለህ ፀጋ ላይ የጨምርብህ። ተባረክ

  • @user-fj3lc2yf3m
    @user-fj3lc2yf3m Před měsícem +2

    እውነት ታላልቆቺን እንድንክብር አይምሮአቺን ይክፋትልን 😊😊😊😊😊የ አግዚአብሔር ሳው እናምስግናለን 🙏🙏

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o Před měsícem +10

    የእግዚአብሔር ሰዉ እዉነትህን ነዉ የኛ ሰዉ ልብ ዉልቅ ናቸዉ ሰላምህን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን እኔ ቀንሼ ቀንሼ ቀርዬ ጌታዬንና ልጆችን ብቻ ❤❤

  • @user-cw4zd6mx5t
    @user-cw4zd6mx5t Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 Před měsícem +1

    God bless you

  • @ademasukefeta8737
    @ademasukefeta8737 Před měsícem +1

    የእግዚአብሔር ሰው ዘመንክ የተባረከ ይሁን እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤🎉🎉❤

  • @LanaLolo-s5p
    @LanaLolo-s5p Před 12 dny

    Amen Amen🙏🙏🙌🙌🙌

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk Před měsícem +7

    የእግዚአብሔር ሰው በጣም አከብርአለው ዘመን ይባረክ ሚገርም 🗝🗝 ነው የሰጠህን ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @birkneshbimar4803
    @birkneshbimar4803 Před měsícem +1

    Geta yebarkh❤

  • @tigistdenke6589
    @tigistdenke6589 Před měsícem +1

    የእ/ር ሰው ጌታ ይባርክህ እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xk9ft9lj3w
    @user-xk9ft9lj3w Před měsícem +3

    Betami newu yetemarikwuti Eghizabiheri zemenhyin dirashyhin yibarekewu Burki Beliliyini Geta Masitewali yisteni 😢😢😢😢😢😢😢 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @remamucker1086
    @remamucker1086 Před měsícem +4

    ኤግዚያብሔር ይባረክክ ተባረክ phrophety ኡነት ናው ክብር ለ ዎንጌልና ለ ዘማርያን ለ ነብያት 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @KenanKimo
    @KenanKimo Před měsícem +2

    Tebarek ende ante prophet ysfelgal kibret len geta yhun amen amen

  • @Marta-dg1rz
    @Marta-dg1rz Před měsícem

    አሜን ጌታ ዛምን የባርክእን ናበይ ታጋወን ታባረክ
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abeteshome321
    @abeteshome321 Před měsícem +3

    ተባረክ ባንተ የተገለጠው አምላክ ምንኛ የከበረና መልካም ትሁት እሩሩ የ እንደገና አምላክ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před měsícem +1

    ትክክል ለእኔ ኤኮ ትምርት ከትቢት በላይ ይመቸኛል እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinmarkos5318
    @mesfinmarkos5318 Před měsícem +2

    MAN OF GOD AMAZING MESSAGE AM Chenging

  • @Mimimimi-ui2tl
    @Mimimimi-ui2tl Před měsícem

    Amen ye geta sewu

  • @user-zt2vu8ep9y
    @user-zt2vu8ep9y Před měsícem +1

    የእግዚአብሔር ሰው ትክክል ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před měsícem +1

    እስት ኤሄንን ትምረት ሸር አድርጉት ለበዞች ይድረስ

  • @yidnekachew-re8lz
    @yidnekachew-re8lz Před měsícem +1

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @Yisehakkobiro-pr7xr
    @Yisehakkobiro-pr7xr Před měsícem +1

    ተባረክልኝ 🙏

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei Před měsícem +2

    Bless you please pray for me you are blessed

  • @eliashailu3512
    @eliashailu3512 Před měsícem +2

    ሰው ያለውን ነው የሚሰጠው, ኢየሱስ ካለህ እሱን ነው የምትሠጠው:: ነቢይ ባረክልኝ

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před 29 dny

      ዘይት ቸርቻሪዎችን ያብዛልህ ጥብቅናቹ ለነሱ ስለሆነ።

  • @SenaitAddis
    @SenaitAddis Před měsícem +1

    Ewunet New Mergem sebsabii mehret yaregelachewu Geta yegesetsachewu

  • @mademade4846
    @mademade4846 Před měsícem +1

    ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ❤❤❤❤

  • @asirtasirt8639
    @asirtasirt8639 Před měsícem +1

    ተባረክልን 😢😢😢❤

  • @yamlaksirabekele2876
    @yamlaksirabekele2876 Před měsícem

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ሰው ❤❤

  • @SbsaraNorman
    @SbsaraNorman Před měsícem +1

    Amen Amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebarek tebarek tebarek ❤❤❤❤❤

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 Před měsícem

    እውነትነው ተባርክ ጌታሆይ ምህርት አደርግልን ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yn5pk9lw8q
    @user-yn5pk9lw8q Před měsícem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፓፓ

  • @abushbelay-ln2oo
    @abushbelay-ln2oo Před měsícem +8

    እግዚአብሔር ለትውልዱ ምህረትን ማስተዋልና ጥበብን እግዚአብሔርን መፍራትን ይስጥ በተለይ ለምስራቁ ኢትዮጵያ ክፍል ለትውልዱ ፀልዩ ማልዱ

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 Před měsícem +2

    E/g yebarekih❤❤❤

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v Před měsícem +3

    ተባረክ ሁሌ የምናገረውን ስለደገምከው ተባረክ❤❤❤

  • @YemsirachDesta
    @YemsirachDesta Před měsícem

    Zemenikih yilemlim❤❤❤tebaaarek

  • @user-nm5jp5jb9q
    @user-nm5jp5jb9q Před měsícem

    Egzabhare ybrkke ❤❤❤❤

  • @user-bt8vg6ue6q
    @user-bt8vg6ue6q Před měsícem +6

    እንደዝህ ዘመን ክፍ ❤ያለው የለም የስውን ስም የሚያጠፍ ስዎች የቅናት መንፈስ ያለባቸው ስዎች ናቸው ያንተን ከፈታ እያዮ ጊዛቼውን ሲያጠፍ እነሱ ከተቀመጡበት ወንበር ሳይነሱ አንተን ከፍታ ላይ ያዩሃል እነሱን አትስማቸው እንደ ነስር በከፉታህ ብረረ እነሱ በቅናት ይንጨርጨሩ ተዋቸው ጌታ የከፍታውን ስፈራ ስጥቶሃል የጌታ ልጂ ነህ ኮራ በል ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁንለት ጌታ እየሱሰ ለትውልድ ማስተዋሉን ይስጠልን አሜን አሜን አሜን

  • @destadolaso9621
    @destadolaso9621 Před měsícem +2

    አንደኛ ነህ ተባረክ

  • @SaliMm-yh7ck
    @SaliMm-yh7ck Před měsícem +1

    Yes❤❤❤❤

  • @selamneshabebe8081
    @selamneshabebe8081 Před měsícem +2

    የሲ እይሱስ የበራኪህ❤❤❤

  • @JesuslordHayat
    @JesuslordHayat Před měsícem +1

    Dink mikir zemenih yibarek

  • @user-mv6qn1od7p
    @user-mv6qn1od7p Před měsícem +5

    አሜን አሜንን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @AlmazKebede-yk5pn
    @AlmazKebede-yk5pn Před měsícem

    ያማል ሲነኩ !!😭😭

  • @tebabuwondamu1022
    @tebabuwondamu1022 Před měsícem +2

    ትክክል ነህ ወንድሜ አብዝቶ ይባርክህ ትክክለኛና ግልፅ መልክት ነው

  • @user-dn3it1qd5n
    @user-dn3it1qd5n Před měsícem

    አቦ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeskeremZekarias
    @MeskeremZekarias Před měsícem +1

    geta zemenhn ybark prophet

  • @AmarchKebede
    @AmarchKebede Před měsícem

    አሜን

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይባርክ !!!

  • @user-hu2ov8le3g
    @user-hu2ov8le3g Před měsícem

    ተባረክ የተባረክ ነህ

  • @bikiltutube6272
    @bikiltutube6272 Před měsícem +2

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ሰው ❤❤❤

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Před měsícem

    Ameeeen Ameeeen Geta Yebarki Nabiy❤❤❤❤batikil Now Geta Yebarki❤❤❤

  • @Mimi-vd2bc
    @Mimi-vd2bc Před měsícem

    Amen Amen AMEN Amen Amen AMEN Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @LetinaHai
    @LetinaHai Před měsícem +1

    ewnet new papa God bless you

  • @gloryjesus9355
    @gloryjesus9355 Před měsícem +2

    Ewentenwe tebareke lebona yestene

  • @halendasta8737
    @halendasta8737 Před měsícem

    Waaaw zemenh ybarek lemlem ❤❤❤❤❤

  • @felimonteshoma5909
    @felimonteshoma5909 Před 26 dny

    Yes 👍

  • @dagmawisolomon4664
    @dagmawisolomon4664 Před měsícem +1

    እውነት ነው። እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 🤲

  • @Netsanetgetu-t6b
    @Netsanetgetu-t6b Před 22 dny

    እወነት ነወ

  • @user-mw9ud2tg2c
    @user-mw9ud2tg2c Před měsícem +1

    Miku blessed, i luv ur teachings.

  • @mahletdereje8144
    @mahletdereje8144 Před měsícem +2

    Ewnate new yebezalh Tebarek❤

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 Před měsícem

    እዉነት ነዉ 😭😭

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Před měsícem

    Amen you blessed.

  • @MatthiMiracle
    @MatthiMiracle Před měsícem +5

    ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤

  • @shomlestemesegen687
    @shomlestemesegen687 Před měsícem

    እውነት ነው የኔ ወንድም ክበርልኝ

  • @NohMarkos
    @NohMarkos Před měsícem

    Amen ❤

  • @user-eo7ie8kk9u
    @user-eo7ie8kk9u Před měsícem +1

    Yes🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️📖📖📖

  • @barakatbarakat797
    @barakatbarakat797 Před měsícem

    Amen amen amen Amen Amen

  • @MekonnMekonn-ye2dj
    @MekonnMekonn-ye2dj Před měsícem

    ዘመንሕ ይባረክ

  • @sureshjanardhanan5222
    @sureshjanardhanan5222 Před měsícem

    AMEN AMEN YES TRUE❤❤❤🙏🙏☝️

  • @user-co3vt1ul7u
    @user-co3vt1ul7u Před měsícem

    Amen amen ❤❤❤❤❤

  • @YoditBruk
    @YoditBruk Před měsícem

    ተባረክ ❤❤❤

  • @EfisonMengesha
    @EfisonMengesha Před měsícem

    Yes you are major

  • @NatnaelBLESSED-ew4bb
    @NatnaelBLESSED-ew4bb Před měsícem

    Thank u prophet

  • @NardosMengstu
    @NardosMengstu Před měsícem

    Amen

  • @user-yf8ep4ve2q
    @user-yf8ep4ve2q Před měsícem +2

    የይሁዳው ንጉስ ኢየሱስ ❤❤

  • @sarapetros5288
    @sarapetros5288 Před měsícem

    Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tbrk❤

  • @JuniorMiracle-cj3tn
    @JuniorMiracle-cj3tn Před měsícem +1

    Glory to Jesus

  • @zenebechhabte5195
    @zenebechhabte5195 Před měsícem +1

    Tebarek zemenh ybarek

  • @juliameles6356
    @juliameles6356 Před měsícem +1

    True