ዳኞችን ያስጨበጨበችው ያለምወርቅ ጀምበሩና የደሳለኝ አበበ ምርጥ ብቃት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 11. 2022
  • #ፋና_ላምሮት, #fana_lamrotዳኞችን
    ያስጨበጨበችው ያለምወርቅ ጀምበሩና የደሳለኝ አበበ ምርጥ ብቃት

Komentáře • 95

  • @man-kt4hp
    @man-kt4hp Před rokem +8

    አለባባስሽ አንደኛ

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Před rokem +4

    ተፈጥሮ ከሰጠቻት ችሎታ በተጨማሪ የሆነ ነገር ከፍቅር አዲስ ነቅዓ ጥበብ…….የሆነ ነገር ከብርቱካን ዱባለ …….የሆነ ነገር ከየሺመቤት ዱባለ አቀላቅላ የያዘችው ያለምወርቅ ጀንበሩ ማነጋገሯን ቀጥላበታለች ………በርቺ…በርቺ…በርቺ….ነው የሚባለው …

  • @rozaasres9325
    @rozaasres9325 Před rokem +4

    ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን እመብርሃን ትርዳሽ የአለምዬ!!!!!😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @teowodroestilahun9826

    ከሀይለኛው ፀሀይ ሞቃት ሲመስለኝ

  • @yordanos211
    @yordanos211 Před rokem +2

    Desalegn wow wow wow I keep listening never get tired of you !! The band was an amazing band. Thank you for the Band 👏

  • @user-qk8os1qy7u
    @user-qk8os1qy7u Před rokem +7

    ባንዱንም አለማድነቅ ንፉግነት ነው አለምን ተዋት የዘመኑ እንቁ ናት።

  • @Mintamer1983
    @Mintamer1983 Před rokem +13

    ያሊ ዛሬ ክሰሽናል ያሊ ሃይሌ ወይም ቀነኒሳ 2ኛ ቢወጡ ሁሉም ኢትዮጲያዊ እንደማአዝን ሁሉ አንችም ያስለመድሽን ስትነግፊን በጣም ነው የሚከፋን ምክንያቱም ጎበዝ ሙዚቀኛ ስለሆንሽ ።በርቺ ብልጥ ሁኚ

  • @nigussiegizaw2423
    @nigussiegizaw2423 Před rokem

    ያለምወርቅ አንቺን በተመለከተ ከፀባዬ ውጭ ብዙ አስተያየት ሰጥቻለሁ። በተለይ የመጨረሻዉ ውድድር ዕለት ብዙ ነገር ብያለሁ። እማዬ ወርቅ ነሽ አንቺ።በራስሽ ስራ እጠብቅሻለሁ።እ/ር ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @zoma663
    @zoma663 Před rokem +4

    ያለምርወቅ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @balewgeta7132
    @balewgeta7132 Před rokem +3

    ያለምዬ ነፍስ እኮ ነሽ❤❤❤ትዝታ ውስጥ ከተተሽኝ😍😍ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው❤❤ደሱም አሪፍ ነው👏

  • @teddyandselamtube7969
    @teddyandselamtube7969 Před rokem +6

    ምርጥ ባንድ ነው

  • @shemelistube2174
    @shemelistube2174 Před rokem +3

    ልጅቱ ጎበዝ ልጅ ናት ጥያቄ የለውም ,ባንዱ ግን ይችላሉ አይገልፀውም live አይመስልም

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 Před rokem +3

    ያለም ወርቅ ጀምበር አስደመምሽኝ የፍቅርአዲስን ዘፈን አሽሞነሞነችው በናታችሁ ፍቅርአዲስን ጋብዙአት አንድ ቀን ትዳኝ በናታችሁ ፍቅርን እወዳታለሁ፡፡

  • @ayniyedubai1761
    @ayniyedubai1761 Před rokem +1

    Wow 2achehum gobozoch nachu.yesua gen yeleyal demetsua, alebabesua,becha behulum negerua gobez nat

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 Před rokem +3

    አንዴኛ ከምንም በላይ አለባበስሽ ስነምግባርሽን ይገልፃል ትችያለሽ ያለም ወርቅ ልክ እንዴ ስምሽ ሁላችሁንም ዉድድ

  • @yohaniszemadim6878
    @yohaniszemadim6878 Před rokem +1

    What an incredible talent and voice !!!this is really beyond what we have ever expected from her!!!

  • @fireyirga34
    @fireyirga34 Před rokem +3

    አች ጎበዝ ነሽ የሙዚቃ ሙርጫሽን ካሳመርሽ ካች ማንም አይደረሰም

  • @yifruseid5369
    @yifruseid5369 Před rokem +3

    Supper performance . yalem

  • @ayideferyeshitla3203
    @ayideferyeshitla3203 Před rokem +1

    ዋው ከምር ተፈጥሮ የቸረሽ ምርጥ ድምፃዊት ነሽ!!!

  • @armiyasasmare3441
    @armiyasasmare3441 Před rokem +3

    አቤል ያለው እውነቱን ነው ወርደሽ ስናይሽ ያመናል ምክንያቱም አንችን የምንለካበት ከማንም ተወዳዳሪ ጋር አይደለም ካንች ጋር ብቻነው ማንም አንችን አይመጥንሽም (ያለምወርቅ)