ሙዚቃ ለማቆም ጫፍ ላይ ያለችው የሺእመቤት ዱባለ - የዋልክበት - ቆየት ያለ ተወዳጅ ሙዚቃዋን በሰይፉ ሾው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • በርካቶች ወደውት ቪድዮ የሰሩለት bit.ly/3HGWLJV የሜላት አዲስ ዘፈን
    የሺእመቤት ዱባለ - የዋልክበት - ቆየት ያለ ተወዳጅ ሙዚቃዋን በሰይፉ ሾው
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 668

  • @Design_Hustler
    @Design_Hustler Před rokem +534

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
    አሜን

  • @nigusuabera478
    @nigusuabera478 Před rokem +92

    የሺዬ ትችያለሽ የሚገርመኝ የግጥሞች መዝጊያ ላይ የሚርገበገበዉ ድምፅ የናንተን ቤተሰብ ሁላችሁም ላይ እሰማዋለሁ።ልዩ ችሎታ።ለታሪክ የሚቀመጥ ስራ ሰርታቹሐል።ጤናና እድሜዉን ተመኘሁ።

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir Před rokem +2

      Yes! Good observation that is her talent!

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Před rokem +66

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ እስከቤተሠቦችሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባርክ የሀሣብሽ መሻት ይሙላልሽ እናት

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 Před rokem +45

    ያለምወርቅ ጀንምበሩ ተክታለች እናመሰግናለን🙏
    የሙዚቃው እናት የሽመቤት😍

    • @mahletaemiro
      @mahletaemiro Před rokem +2

      Awo bedenb tektatalch yealmwork jemberu

  • @nigusuabera478
    @nigusuabera478 Před rokem +115

    የሺዬ ከነመላ ቤተሰብሽ መጽናናትን ይስጥሽ።በዘመናቹ ከነ ቤተሰብሽ ለታሪክ የሚቀመጥ ምርጥ ስራ ሰርታቹሐል።እድሜና ጤናዉን ይስጣቹ።የደጉ ዘመን ፈርጦች ናችሁ።

  • @yiheyiskifle
    @yiheyiskifle Před rokem +76

    የኔ ስርቅርቅ ታድለሽ❤❤❤ ያለምወርቅ ድምፅም ጥሩ ነው

  • @meklit2710
    @meklit2710 Před rokem +34

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ኑሪልኝ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ይህንን ዘፈን ባለፈው ፋና ላምሮት ላይ ያለም ወርቅ ስትጫወተው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የት ናት የሺዬ እያልኩ እንኳንም አየሁሽ የትዝታዌቼ ምንጭ ናፍቀሽኝ ስጨነቅ ነበር ከምር ድምፅሽ ያው ነው በርቺልኝ

    • @Tezertube
      @Tezertube Před rokem

      ሰዉ የሆነ ነገር በጣም ስፈልግ ነዉ የምለምን….እኔንም ያ ነዉ የገጠመኝ ወዳጄ እናም ትንሽየ ነገር ነዉ የማስቸግርሽ ቤተሰቤ ሁኝ…አመሰግናለዉ፡፡

  • @milan8639
    @milan8639 Před rokem +40

    ድጋሚ የማይፈጠር ድምፅ ሙሉ ቤተሰቡ የኢትዮጵያ ቅርስ ነው❤❤❤

  • @name-lesssss
    @name-lesssss Před rokem +46

    ያለምወርቅ ይሄንን ዘፈን በደንብ አስተዋውቃልሻለች እንደአዲስ 🥰🥰

    • @kalegela9640
      @kalegela9640 Před rokem +1

      እንዳውም ላምሬት ከሷ አስበልጣ ነው የዘፈነችው

    • @mulugetatsedal609
      @mulugetatsedal609 Před rokem +1

      እኔ ሙዚቃ አላደምጥም ነበር በል ምጥ ለእናቷ አስተማረች ነው እሚሆነው not even close half way

    • @ageriefentahun2120
      @ageriefentahun2120 Před rokem +1

      የማይወዳደር አታወዳድሩ

  • @YetateyLij
    @YetateyLij Před rokem +102

    እፍፍፍፍ በቃ እንዲህ አይነት ሙዚቃ የአሁን ወጣቶችም ቢሰሩ፡

    • @hanam3589
      @hanam3589 Před rokem +1

      Possibly 2% this generation can.

    • @YetateyLij
      @YetateyLij Před rokem +1

      @@hanam3589 እውነት ነው በጣም እኮ ነው የሚያስደስቱት፡እኔ የድሮ ዘፈኖች እዎዳለሁ

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před rokem +37

    አለም ወርቅ ጅምበሩ ትዝ አለችኝ😍
    ብርቱኳን _ዱባለ
    የሺ እመቤት_ ዱባለ
    እናና __ዱባለ
    እየሩሳሌም ዱባለ
    ንጋቱ ____ዱባለ
    አይ ትዝታ💚💛❤

  • @thomastadele6514
    @thomastadele6514 Před měsícem +3

    ለማንም ኮሜንት አልሰጥም ለየሺመቤት ግን ሞቼም እሰጣለሁ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Před rokem +77

    አባቴ ሲወድሽ የኔ ስርቅርቅ ድምፅ😘😘😘😘😘😘😘 ይሄን ሙዚቃ ደግሞ እንዳይረሳ አድርጋ ባዲስ ለውድድር ያቀረበችው ያለም ወርቅ ክብር ይገባታል 😘😘😘

    • @kalikali5826
      @kalikali5826 Před rokem +1

      the same here my father was chanting her name i was enjoying that moment when he see her
      hahah

    • @Tezertube
      @Tezertube Před rokem +1

      @@kalikali5826 በጣም ከለፋ ማንገኛዉም ሰዉ የግዜ መርዘም ነዉ እንጅ ይለወጣል እሄን ጠንቅቄ ነዉ የማቀዉ…በናትሽ እሄ ረጅም ግዜ የምወሰድብኝን ነገር አጭር እንድሆንልኝ ማድረግ በምትችይዉ ነገር ተባበርኝ….ቤተሰቤ ሁኝ አመሰግናለዉ፡፡

  • @abelsesu829
    @abelsesu829 Před rokem +55

    እንባ ይቀድመኛል ዘፈንሽ ስሰማው የሺየ እናቴ ነው ምናፍቃት ohhh amazing voice am from eritrea

    • @robielcom
      @robielcom Před rokem +1

      እንባ ይቀድመኛል ዘፈንሽ ስሰማው የሺየ እናቴ ነው ምናፍቃት ohhh amazing voice am from eritrea 🙏🙏🙏❤❤❤😰😰😰

    • @helazhela5200
      @helazhela5200 Před rokem +1

      My feeling also thx

    • @user-mg3xo3vm7c
      @user-mg3xo3vm7c Před rokem +2

      እኔም ከምር

    • @asegidlegesseteklemariyam
  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před rokem +114

    ዋዉዉዉ ፉና ላምሮት ያለምወርቅ ጀምበሩ በጥሩ ብቃት ተጫውታዋለች በጣም ደስ ሚል ዘፈን ነው ይመችሽ 👍👍👍👍

    • @meletube6252
      @meletube6252 Před rokem +6

      ኦርጂናሉ ይለያል

    • @addismengstu3898
      @addismengstu3898 Před rokem +6

      እሷም በዉድድር ደረጃ ስትመዘን ቆንጆ ተጫዉታለች! የሺ ጋ ለመድረስ ብዙ ይቀራታል!

    • @yenehiwot1433
      @yenehiwot1433 Před rokem

      እድሜየ የሚባል ነገር አለ ምክነያቱም አረጀች እኮ ይህ ዘፈን ሲወጣ ያለመወርቅ አልተወለደችም

    • @birukfierew4739
      @birukfierew4739 Před rokem +1

      ያለም ወርቅ አላለም

    • @user-hr9ql9fl4f
      @user-hr9ql9fl4f Před rokem +2

      በኮፓ አስተሳሰብ አትሰብ ያለምወርቅ የምትመዘነዉ ጥሩ አድማጭ በመሆኗ ጥሩ አድርጋ አስመስላ ዘፍናዋለች ነዉ የምትመዘንበት እንደ ኦሪጅናል አይሆንም ወዳጀ

  • @user-sp5vu6uh5j
    @user-sp5vu6uh5j Před rokem +161

    ዘፈን በእርጎዬዎች ጊዜ ቀረ እድሜ ይስጥሽ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před rokem +28

    በእውነት የልጂነት ትዝታ ነው!አባቴን ትዝ አስቦለኚ እሄ ዘፈን 😢አባቴ ሱቅ ውስጥ ከሌሎች እቃወች ተጨማሪ ካሴት ይሸጥ ስለነበር እሄ ዘፈን በአዲስነቱ በጣም ሱቅ ውስጥ ይከፍት ነበር,incredibles sound and buck Stage music instrumental 🎤🎼🥁🪕🎸🪘🎺🎷🎻🎹players,They’re Wonderful player’s!🙏🏾💚💛❤️🇪🇹🕊✌🏽

    • @eyoelmulatu3502
      @eyoelmulatu3502 Před rokem

      My feeling also tnx.....😍😍😍😍🙂🙂🙂

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Před rokem +13

    በጣም የምወዳት፣ የማከብራት የሽመቤት ዱባለ ድምፅ እና የኔ ኑሮ መቸም አይለወጥም!

  • @YohanesYohanes-pj6qx
    @YohanesYohanes-pj6qx Před rokem +2

    እሄን ዘፈን እንኳን ደገምሽልን thank you

  • @sisaywubie
    @sisaywubie Před rokem +14

    የሺዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Před 11 měsíci +1

    ግልባጭ ለጊልዶ ካሳ የሺዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ የኔ ደርባባ

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před rokem +4

    የእውነት የተለየ ስጦታ እኮ ነው ድምፅሽ!!!ጤና ዘመንሽን ይባርክልሽ!!!

  • @daadhigd893
    @daadhigd893 Před rokem +3

    እኔኮ ይሄን ዘፈን ያች የፋና ላምሮቷ ተወዳዳሪ ስትዘፍነው ... ተመስጬ የማነው ሥል ... የእርጎዬዎች አሉኝ። ለካ እቺ ናት ኦሪጅናል ዘፋኟ?!
    አሁንም የሚድንቅ ብቃት አለሽ። ወደ አርቱ በሙሉ ሰዓት ተመለሽ ... ከ30 ዓመታት በፊት የነበረውን የቆንጆ ዘመን ትዝታሽን ለኛም አጋሪን!
    በርቺ! አልበም ወይም ክሊፕ ከሰራሽ ከጎንሽ እሆናለሁ።

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před rokem +7

    አይ ድምጽ ምንም አልተቀየረም የ90ዎቹ እዴት እደናፈቃችሁኝ ቢሰሙት ቢሰሙት የማይሰለቹ🙏 ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል የሽመቤት❤

  • @GirmaB
    @GirmaB Před rokem +10

    በጣም ቆንጆ ምርጥ ዘፍኝ ትዝታዬ ነሽ የኛ ዘመን ባንቺ ብዙ ትዝታ አለኝ የሽዬ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ አቤት ድምፅ እንዳለ ነው

  • @milan8639
    @milan8639 Před rokem +2

    የሽየ ይሄን ድምፅ ይዘሽ ብዙ ሳትሰጭን መቆየትሽ የምር ወንጀለኛ ነሽ እንዴት እኮ እንደምንወድሽ❤❤

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q Před rokem +3

    ወደ ማንመልሰበት ያደጉ ዘመን ፊቴ ድቅን አለ

  • @adonayittilahun5374
    @adonayittilahun5374 Před rokem +3

    ,ይሔን ዘፈን ያወኩት እና የወደድኩት በየአለምወርቅ ጀምበሩ ነው።
    በጣም ነው ደስ ሚለው

  • @ebrahimseraj
    @ebrahimseraj Před rokem +5

    በጣም የሚገርም ዉበት ያለዉ ቀለም ክብረት ይሰጥልን ኦርጅናል ፍቅር ናት ሳድያ ኢትዮጵያ የሽመቤት እድሜና ጤና!!!!!

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 Před rokem +67

    የዱባለ ቤተሰቦች ለእኔ ትዝ የሚሉኝ ያኔ 20 ብር ደሞዛቸውን ተቀብለው ሌሊት ሙሉ በእዚህ ዘፈን ጎንደር እና መቀሌ ውስጥ የሚደንሱት የብሔራዊ ውትድርና ልጆች ነበሩ ። ታዲያ በማግስቱ ለወታደራዊ ቅጣት እኔ ጋር ይቀርቡ ነበር ፣ አንዳቸውንም ቀጥቼ አላውቅም ምክንያቱም እኔም አብሬ ስደንስ ስለነበር ።

    • @akelem9149
      @akelem9149 Před rokem +6

      wow nice memory

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Před rokem +10

      ወታደር መዝናናት ያለበት ስው ነው ክብር ልስራዊታችን ይሁን እንኳንም አልቀጣሀቸው

    • @voiceofshewa2235
      @voiceofshewa2235 Před rokem +5

      @@ethiopiakebede5931 ክብር ሁሌም ለመላው ሰራዊታችን

    • @semirajemal3595
      @semirajemal3595 Před rokem +2

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 it's so funny

    • @tilahuneshumete5298
      @tilahuneshumete5298 Před rokem +17

      ሥንተኛ ዙር እኔ የደቡብ ልጂ ነኝ ጎንደር አዘዞ ነበርኩ 7ተኛ ክፋለ ጦር ሎዛ ማሪያም ቤተክር ሰቲያንጋ አዎ 20 ብር ነው ደሞዛችን ግን ከሱላይ 10 ብር ለናቴ ልክ ነበር እምባዬን አመጣህው።

  • @saratube9100
    @saratube9100 Před rokem +8

    ጎንደርና ጎጃም ድምጽና ውዝዋዜ የግላቸው ነው ዋው

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 Před rokem +6

    ታምሜያለዉ ደክሜሜያለዉ😥😥😥
    የሺዬ እድሜ ይስጥሽ❤

  • @user-iu9gs5uf7m
    @user-iu9gs5uf7m Před rokem +5

    ሙዚቃሽን ስሰማ ልቤም ነው የሚስረቀረፀው ድምፅሽ የሚገርም ነው ልጅ እያለሁ እናቴ ሁሌም ያንቺን ዘፈን ነበር የምትከፍተው እኔም ጊዜዬ ደርሶ ስሰማሽ የእናቴ አድናቆት ልክ መሆኑ የገባኝ

  • @AbdulkerimJemal
    @AbdulkerimJemal Před rokem +6

    ብርቱኳን፣ የሺመቤት፣ ኬኔዲ... በልጅነት አዕምሮዬ የተቀረጹ፣ ፍጹም የማይረሱ፣ ሙዚቃቸውን በሰማሁ ቁጥር ያ ዘመን እንዲናፍቀኝ የሚያደርጉ... በተለይ የሺመቤትን ከልቤ የምወዳት፣ የማደንቃት የምንጊዜም የኔ ምርጥ ሰው ናት፡፡ ሠላም፣ ጤና እና ረጅም ዕድሜ እመኝልሻለሁ!

  • @flagottegenaw
    @flagottegenaw Před rokem +6

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናታለም ደሞ በድምፅ ብቻ ነበር ማውቅሽ በቴሌቪዥን መስኮትም ቢሆን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
    የናንተን ሙዚቃ መለስ ብለን እንድናዳምጥ
    የቸረችን የአለምየም አለች

  • @TheAyalsew
    @TheAyalsew Před rokem +1

    የሽዬ ከስንት ጊዜ በኃላ ዛሬ በTV ሳይሽ እጅግ ተደሰትሁ፣ ከልጅነት እስከዉቀት እጅግ በጣም ከምዳቸዉ ዘፋኞች አንዷ አንች ነሽ ፡፡ እነዚያ ዕንቁ የሆኑ ሙዚቃወችሽ ከኔም ጋር ብዙ የተቆራኘ ነገር አላቸዉ፤ በብዙ ዉጣ ዉረድ ወቅት መፅናኛዬ፣ በደሠቻዬም ይኸዉ ዘፈንሽ ነው፡፡ የሽዬ መቸም ሰዉ እንዳማረበት አይሞት የሚባለዉ አሁን ቁልጭ ብሎ ታየኝ፤ አይ እርጅና ከቶ ምን ያደርጉሃል? አሁን ስትዘፍኝ ስሰማ ደግሞ በማለዉቀዉ ስሜት ተረበሽሁ፣ እንባዬም መጣ የሆነ ድንገት የመጠቃት የመሸነፍ ስሜት ተሰማኝ ልክ በሆነ የሩጫ ዉድድር ጊዜ አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ በኬንያዉ ‹‹ጥርሰ-ወላቃ›› አትሌት በመጨረሻ ፈትለክ ብሎ ሲቀድመዉ የምይዘዉን የምጨብጠዉን ያሳጣኝ የቁጭት ስሜት ወረረኝ፡፡ አለባበስሽም ካንች የተስማማ አልመሰልኝ አለ፤ ያ አንጀት የሚበላዉ፣ ተሰምቶ የማይሰለቸዉ፣ ስንቱን ያስለቀሰዉ፣ ተስረቅራቂዉ ድምፅሽ እንደዚህ ሆነ አይድል? ግን በጣም ይቅርታ የምወደዉን ነገር በነበረዉ ሁኔታ ማግኘት ፈልጌ ይሆን? የኔ ነገር አንዳንድ ሁኔታዎች ላይ የተፈጥረሮን ህግጋት መቀበል ያቅተኛል፡፡ የሽዬ እባክሽ የሐገራችን ቅርስ የሆኑ የድሮ ጡኡም ዘፈኖችሽን ላሻሽል ብለሽ እንዳትነካኪያቸዉ፡፡ ሁሌ እንዳማረበት፣ እንዳዲስ እንደተደመጠ፣ እንደተወደደ፣ በልባችን ታትሞ ይኑር፡፡ የሁልጊዜ አድናቂሽ ነኝ፡፡ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ፡፡

  • @derejearaya4865
    @derejearaya4865 Před rokem +4

    የመጨረሻሽን አልበም ከጨረሰሽ በኋላ ጥሩ የንስሐ መዝሙር እጠብቃለን እግዚሐብሔር ይርዳሽ የሺዬ እድሜ የስ ጥሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @kabiwmekonen4833
    @kabiwmekonen4833 Před rokem +6

    ስወድሽ💚💛❤️
    ብዙ ደስ የሚል ትዝታ ባንቺ ዘፈኖች አሳልፈናል
    በደጉ ጊዜ🙏🏾እንኳንም ጌታ በትዳርና ልጆች ባረከሽ🙏🏾
    ደግሜ ደግሜ ብሰማው ዘፈንሽን አይሰለቸኝም💚💛❤️
    ሀሳብሽን ሁሉ ፈጣሪ ይሙላልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ermula1345
    @ermula1345 Před rokem +3

    ታላቅ አክብሮት እና ረጅም እድሜ ይስጥልኝ የሽዬ...እኔ የአባት እና እናቴ የወጣትነት ጊዜ ትዝ ይለኛል ....እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም

  • @almawood4592
    @almawood4592 Před rokem +72

    When I heard this music, I m crying.
    this song was released around 1984 . And I was graduated from shenno High School in 1985 E.C . I heard this music in September 1985 on my old Radio on Sunday
    Today is exactly 30 years! I was scarfied my life till I was graduated from school!! It was very very hard time . However, I'm living very good life in forgin countries now
    All that my problems gone! Thank you God!!! My Advice to others people, Do not stop your hard working, be with hope of God , be Patient to defeate your problems. Accept all your life problems with Ok, Then, you will be successful one day. If you refused it OR you could not deal with it, you will fail very soon !!! That is the main points why many people get the worst problems in their life!!

    • @lulululu9499
      @lulululu9499 Před rokem +5

      I am happy that all the hard times are over for you!
      Stay strong!
      Music is so powerful it brings all the memories !

    • @munitdereje2994
      @munitdereje2994 Před rokem +4

      thanks for sharing your advice bro

    • @samimico8187
      @samimico8187 Před rokem +6

      Amazing comment ❤❤❤ right now I am telling myself to punch the wall again and again because of your owesome comment

    • @habeshaye4454
      @habeshaye4454 Před rokem +3

      and i was born in 1986 and im tired of lifetime uuhhh

    • @abdv688
      @abdv688 Před rokem +4

      Indeed we need keep going I am glad you are ok now

  • @danielnegash8984
    @danielnegash8984 Před rokem +16

    ረጅም እድሜ የኔ ውድ

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq Před rokem +1

    የሚገረመኝ ያለ ማጀበያ ሙዚቃ መደመጥ የሚችል የሚስረቀረቅ ድምፅ በዚህ እድሜዋ እንኳ

  • @BEst-tn4ir
    @BEst-tn4ir Před rokem +29

    Took me back to my childhood to the beautiful Addis Ababa; passing by ለገሀር ሙዚቃ ቤት around national theater every shop, bar, restaurant played this music ሚኒት, ሳባ ቡና, በርታ super market … beautiful memories. Keep shining. you still have a lot of potential

  • @ethiostar6133
    @ethiostar6133 Před rokem +12

    Oh my God, you took me a way back. What a song? We miss this kind of Golden voice and Talent Artist. There is no one in this days.

  • @hiwiabebe7495
    @hiwiabebe7495 Před rokem +1

    ጥሩ ትዝታችን ነሽ የሺ እመቤት ረዥም እድሜና ጤና !

    • @Tezertube
      @Tezertube Před rokem

      ሰዉ የሆነ ነገር በጣም ስፈልግ ነዉ የምለምን….እኔንም ያ ነዉ የገጠመኝ ወዳጄ እናም ትንሽየ ነገር ነዉ የማስቸግርሽ ቤተሰቤ ሁኝ…አመሰግናለዉ፡፡

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y Před rokem +4

    የልጅነቴ ዘመን የሺዬ በጣም የምወዳት ዘፋኝ በለይ ይሄን ዘፈን በፍቅር ነዉ የምወደዉ መፅናናናቱን ይስጥሽ እድሜ ጤና አመኘልሻለዉ የኔ ቆንጆ ♥️🙏🏾

  • @mekonenkebede6353
    @mekonenkebede6353 Před rokem +3

    Old is gold love Yeshi from Eritrea .

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před rokem +3

    የሚገርም ድምፅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኑሬልን በጣም ነው የምወድሽ

  • @tilahunsalas8144
    @tilahunsalas8144 Před rokem +11

    We love Yeshiemebet! We grew up listening to your beautiful voice! You still have it intact! Thank you! And thank God!

  • @zezetaha4711
    @zezetaha4711 Před rokem +3

    ምነው የት ጠፋሽ ይህን ድምፅ ይዘሽ የሺእመቤትዩ በጣም ነው የምናደንቅሽ የምንወድሽ ከነመላው ቤተሰብሽ እድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ አምላክ ይስጥሽ 🙏😍❤

  • @YT_SUCCESSFUL
    @YT_SUCCESSFUL Před rokem +1

    እኔ እኬ ሚገእመኝ እርጎዬዎቹ ሁሉም ድምፃቸው ምንም አይቀይርም ስርቅርቅ ያለ ደስ ሲል ዘፈን በናንተ ጊዜ ቀረ እናመሰግናለን ሰይፍሽ

  • @zegola7325
    @zegola7325 Před rokem +3

    I love you Yeshi, long life for you n your family too አይዞሽ በርቺ I am Eritrean from Asmara 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤❤

  • @solvieiratube1477
    @solvieiratube1477 Před rokem +1

    ዘመን ተሻጋሪ ከሆኑት ስራዎችሽ በጣም ተወዳጁ ለዚህ ጥበብ ለናፈቀዉ ትዉልድ እንዲህ ብቅ እያላችሁ አስኮምኩሙት

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 Před rokem +69

    Ohh you took me all the way to my childhood 😭 it was nice to see you my dear yeshi still beautiful and great voice 👏🥰🥰🥰🤝

    • @teferiwoldehawariat7370
      @teferiwoldehawariat7370 Před rokem

      Dear Kidist:- Just to make our memory full of joy .....Where are you now?

    • @zed4993
      @zed4993 Před rokem

      Betam

    • @Tezertube
      @Tezertube Před rokem

      @@zed4993 በጣም ከለፋ ማንገኛዉም ሰዉ የግዜ መርዘም ነዉ እንጅ ይለወጣል እሄን ጠንቅቄ ነዉ የማቀዉ…በናትሽ እሄ ረጅም ግዜ የምወሰድብኝን ነገር አጭር እንድሆንልኝ ማድረግ በምትችይዉ ነገር ተባበርኝ….ቤተሰቤ ሁኝ አመሰግናለዉ፡፡

    • @kedestzegeye992
      @kedestzegeye992 Před rokem

      @@teferiwoldehawariat7370 exactly I’m U.S.A in Atlanta Georgia

    • @kedestzegeye992
      @kedestzegeye992 Před rokem +1

      @@Tezertube subscribe your channel already

  • @getnethailu8499
    @getnethailu8499 Před rokem +6

    ስላየሁሽ ብቻ ደስታዬ ልዩ ነው ምክንያቱም...............

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 Před rokem +3

    የሺየ የናንተን ዘመን ይመልስልን🙏🏼 እንደ አስታየት ያለምን ብታገኛትና ትንሽ ለሷ ካለሽ ልምድ አንፃር ለወደፊቷ እሚሆናትን አስታየት ብትሰጫትና ብታስተምራት ለዘመናችን አንቺን የምትተካልን ይመስለኛል

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Před rokem +10

    የናንተ ቤት ድምፅ የጉድ ነው ከትልቅ እስከ መሰሉ የኔ ተስረቅራቂ ድምፅ ባለቤቶች እኔማ ስወዳችሁ ❤

    • @Tezertube
      @Tezertube Před rokem

      ሰዉ የሆነ ነገር በጣም ስፈልግ ነዉ የምለምን….እኔንም ያ ነዉ የገጠመኝ ወዳጄ እናም ትንሽየ ነገር ነዉ የማስቸግርሽ ቤተሰቤ ሁኝ…አመሰግናለዉ፡፡

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 9 měsíci +1

    Long live! God always be with you.

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 Před rokem +1

    የኔ ስርቅርቅ ድምፅ የኔ አንደኝ የልጅነት ትዝታ ዘፍንሽ እስካሁን ያው ነው ድምፅ የኔልዬ ወደሃላ አሳስብሽኝ ።እድሜ ከጤና ይስጥሽ

  • @user-tl1fz6mc8s
    @user-tl1fz6mc8s Před rokem +23

    አይይይይ ትዝታ ደጉ ዘመን የሽየ ስወድሽ ከነቤተሰብሽ

  • @abebatadesse4720
    @abebatadesse4720 Před rokem +1

    ዋው ማረረ እንየ ብዙይ አይደለሁም እቺ ግን በጣም ኖው የምወዲላት እዲመና ጠና ይሲጢሺ

  • @geraratube12
    @geraratube12 Před rokem +181

    ፈጣሪ ከዚህ ዘፋኝነት አውጥቶ ለንስሃ ህይወት ያብቃሽ እናታለሜ🙏👍

    • @Badema1991
      @Badema1991 Před rokem +17

      ፈጣሪ ነው ይሄንን ፍልቅልቅ ድምፅ የሰጣት

    • @BT-dk3ku
      @BT-dk3ku Před rokem +8

      ወሬ ጠላው

    • @Sinatube1
      @Sinatube1 Před rokem +10

      እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው አሁን ጊዜው የንስሃ ነው በርቺልን

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem +1

      በናትሺ ደምሪኝ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem +6

      እግዚአብሔር ፍቅር ስለሆነ ፡ በእግዚአብሔር አምሳያ ስለተፈጠረው ሰው ፍቅር ማዜም ደግሞ ፡ በተዘዋዋሪ ፈጣሪን ማመስገን ነው ። 🤔

  • @jsjejksksk5298
    @jsjejksksk5298 Před rokem +5

    ዘፈን በናተ ቀረ እርጎዬዎች ስወድሽ የሺዬ

  • @asmarino2070
    @asmarino2070 Před rokem +2

    Am from Eritrea all this legend songs makes me cry and I remember my old city Asmara and my family 😢😢😢

  • @yimer2543
    @yimer2543 Před rokem +2

    ሁሌም እንደ አድስ ሊደመጥ የሚደመጥ ጥዑም
    ዜማ..!

  • @yohanisendalew7836
    @yohanisendalew7836 Před rokem +2

    የኔ ልዮ ሁሌም ለኔ ትለያለሽ ደሞ ዘፈን ዳምጦ ማያቅ ሰው ያለም ወርቅ ጀንበሩ ይላል አንች በደጉ ጊዜ የዘፈንሽው የሚገርም ነው ውበት ከድምጽ ጋር አንድ ላይ የተቸረሽ የኔ ሁሌም ምርጧ ነሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @melesekore
    @melesekore Před rokem +3

    የሽዬ ፈጣሪ ያፅናሽ🙏 የሚገርም የድምፅሽ ተስእጦሽ ቁጭ እንዳለ ነው ዋዉ

  • @ahmeddinabdurhoman6237
    @ahmeddinabdurhoman6237 Před rokem +1

    መለስን ይሄ ድምፅ ለማግኘት ተደለናል እናመሰግናለን

  • @zewdibahbla4678
    @zewdibahbla4678 Před rokem +2

    I loved this song we love you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 Před rokem +1

    በእናንተ ግዜ ቀረ የሽዬ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በዚህ ድምፅሽ ፈጣሪን አመስግኚ ንስሃ ገብተሽ ተባረኪ።

  • @ethiopiadesta3060
    @ethiopiadesta3060 Před rokem +1

    ውብ ግዜ የሆነ ወዝ አለው ! ፍቅር እና መከባበር በረከት የነበረበት ግዜ እግዚአብሔር ያንን ዘመን ያምጣልን

  • @sis83
    @sis83 Před rokem +1

    yalemwork techawtaw neber i love this voice

  • @Mesfinyetesha
    @Mesfinyetesha Před rokem +1

    ይሄን ያህል ዘመን ከመድረክ ርቆ በዚህ ብቃት ዘፈኑዋን መልሳ እንደነበር መጫወቱዋ ሙያዋ ከዉስጡዋ በፍቅር እንደያዘችዉ ገላጭ ነዉ አቤት ዜማዉን አጣጥሞ የሠማ የዚያ ዘመን እናዉቀዋለን ስንት ክፍለ ሐገር ከተማ በሃሳብ ወስዶ እንደሚያስታዉሰን የፍቅርን ዘመን ሎንቺናና ካቻማሌ ወደየከተማችን ሲመጡ በዉጪዉ ላዉድ ስፒከር ዘፈኖችንና መዝሙሮችን እያሰሙን ወደየመነሃሪያቸዉ ሲገቡ ሠምተን ያደግነዉ አንዱ ይሄ ዘፈን ነበር የተማርኩበት አሠላ ጭላሎ ራስ ዳርጌ ት/ቤት በረፍት ሠዓት ይህን ሙዚቃንም ሠምቼዉ ስለለፍኩ ከዉስጤ አይጠፋም አሁንም እንዲሁ አይነት ጣዕመ ዜማ ደርሶ አንዱ ጀባ ቢላት አሳምራ ትሠራዋለች አደራ እንደ ዘመኑ የተዋከበ እንዳትሰሪም ምክረ ሐሳቤን ላስቀምጥ እወዳለሁ

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 Před rokem

    ከዚህ ሁሉ አመት በሁዋላ ይህን የመሰለ ድምፅ የማይቀር ይገርማል ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል

  • @JY-pz7ju
    @JY-pz7ju Před 5 měsíci

    Wonderful amazing vocals from her , and are great instrumentalists as well.!!!

  • @asefudebalke3755
    @asefudebalke3755 Před rokem +1

    Yeshiye love you so much. በጣም እወድሻለሁ፣

  • @solomonkassie3794
    @solomonkassie3794 Před rokem +3

    በጣም ደስ ይላል እድሜ ጤና ይስጥሽ እሱ የላኛው ጌታ የሹ የሚገርም ስራ ነው።

  • @EphremGetahun
    @EphremGetahun Před rokem +4

    I couldn't find any other music which reminds me the sweetest 80s and 90s... I hope Every Ethiopian who have been on these periods have same feeling. Real Nostalgic Music ever... Long live Dubale family.

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 Před rokem +9

    No matter what a voice what a music never change still the same so glad to see her on the stage once again amazing family her and her sisters

  • @amirabirem9040
    @amirabirem9040 Před rokem +1

    Masalla yeshey my sis long life

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem +11

    ሙዚቃ ድምፅ ኑሮ ሰላም ድሮ ቀረ እኛም አደግንና ትናንትና ዛሬን ለማለት በቃን አልሃምዱሊላህ ላይቭኮ አይመስልም ድምጿ🥰🥰🥰

  • @meazabeyencemeaza
    @meazabeyencemeaza Před rokem +1

    ውይይይ በጣም ነው የምወድሽ እድሜ ይስጥሽ Ufffff

  • @BrhanuBelayneh
    @BrhanuBelayneh Před 4 měsíci +1

    ብዙ ምለው ነገረ ነበረኝ ስላቺ ቃላት አጣው የኔ ውድ

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 Před rokem +1

    Wow 👏 ጐዳናው የሚለው ዘፈን እንደ አዲስ ቢዘፈን ገራሚ ዘፈን ነው። bless you 💚💛❤

  • @taezazwoldu5302
    @taezazwoldu5302 Před měsícem +1

    Really great song, highly gifted singer!

  • @wendwsenalemayehu4435

    የሚገርም ፐርፎርማንስ ሙዚቃን በሙዚቀኛ አንደበት ሲስማ ያለው ስሜት ይገርማል ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን …..

  • @Abiy4121
    @Abiy4121 Před rokem +2

    Am crying when I heard this song amazing performance wowwwwww

  • @sabatesfay9779
    @sabatesfay9779 Před rokem +2

    እነዚ ቤተሰብ በጣም ብዙ ምቀኛ ነበራቸው ስያሳዝኑ ኣይዞሽ የሺዬ

    • @Tezertube
      @Tezertube Před rokem

      ሰዉ የሆነ ነገር በጣም ስፈልግ ነዉ የምለምን….እኔንም ያ ነዉ የገጠመኝ ወዳጄ እናም ትንሽየ ነገር ነዉ የማስቸግርሽ ቤተሰቤ ሁኝ…አመሰግናለዉ፡፡

  • @soresa5238
    @soresa5238 Před rokem +5

    አቤት ድምፅ እንዳለ ነው የሺያችን !!

  • @ayelebelachew2822
    @ayelebelachew2822 Před rokem +1

    Ejig yemidenk nw !! The timeless Yeshimebet !!

  • @nebattube9895
    @nebattube9895 Před rokem +14

    በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ተሳክቶ አላማችሁ ሞልቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤

    • @SAMdave183
      @SAMdave183 Před rokem

      ሃስቤ ተሳክቶማ በስደት ያለሁት ምን በድለን ነው ተመለሱ የምትሉን

  • @Nick-jy7ks
    @Nick-jy7ks Před rokem +4

    Daaaaaaam!!!!
    The old days are right in front of my eyes

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 Před rokem +4

    ያለምወርቅ ተክታሻለች 🙌❤️

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Před rokem +1

    የማይሰለች የሚያምር ድምፅ የሚስረቀረቅ ድምፅ የማይቀየር ፡ደግሞ አሁን ያለም ወርቅ ስትዘፍነው በጣም ደስ ሲል

    • @Tezertube
      @Tezertube Před rokem

      ሰዉ የሆነ ነገር በጣም ስፈልግ ነዉ የምለምን….እኔንም ያ ነዉ የገጠመኝ ወዳጄ እናም ትንሽየ ነገር ነዉ የማስቸግርሽ ቤተሰቤ ሁኝ…አመሰግናለዉ፡፡

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 Před rokem +1

    Lejeneten, enaten, amet bealochen astaweshegn , love u sis!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @qatardoha3381
    @qatardoha3381 Před rokem +1

    ኡፍፍፍፍ የሺዬ እንዴት እንደምወድሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ድምፅሽ ይደንቀኛል እስቲል እስታሁን ድረስ ምርጥ ድምፅ አለሽ 🙏💖

  • @Addistoday
    @Addistoday Před rokem +2

    🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆ልዮ ነሽ ዛሬም❤❤

  • @mattewe492
    @mattewe492 Před rokem +3

    ሰይፉ የኣለምወርቅን ማንሳት ነበረበት ምክንያቱም ከነሱ የድምፅ ቃና ጋር የሚመሳሰል ብቸኛዋ ናት

  • @user-wj2zm9py7i
    @user-wj2zm9py7i Před rokem +1

    ዋው ትዝታዎቼን አስታወሰችኝ አቦ
    ተባረኪ የኔ ማር

  • @teddydknofficialyoutubedan8956

    These musicians are grate… they study all backgrounds and melodies. Well done.. I watched Bezuwayhu , Asefu and I was amazed now Yeshimbet so cool..