ዳኞች ለአፀደማርያም ያረጋል ደጋግመው አጨበጨቡላት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2023
  • #ፋና_ላምሮት #fana_lamrot #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Komentáře • 72

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h Před 11 měsíci +12

    ፍኖ ፍኖ ፍኖ

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm Před 6 měsíci +1

    ዋዉዉዉ ጎበዝ በርቺ

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před 11 měsíci +4

    እንዴት ደሥ እንዳለኝ ይች ልጅ በማሸነፋ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meleselegese1467
    @meleselegese1467 Před 10 měsíci +5

    በዚ ዘፈን በጣም ተመችታኛለች

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před 11 měsíci +3

    ❤👋❤️Atedemariyam

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před 11 měsíci +3

    God bless 65 million Amhara❤💪❤️I am Fano Proud be Jawusa💪.

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 11 měsíci

      😳😳65 ብቻ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ እእ አተ ዘረኛ አማራ pipipi papapa yehonk qorqoro

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 Před 11 měsíci +1

      ​@@meseretrefera2664anchi galla nesh weyem sew???🙉......galla eko kutre yekebedewal leza new 65 million sibale yedenebereshiw??anchi ye areb gerde🐀👈

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 11 měsíci

      @@alexmekonen5116 😂😂😂😂 ውግ ነው አሉ ሲዳሩ ማልቀስ 😂ንገሩኝ ባይ እስቲ ጥፋ ከዚ ቂል

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 11 měsíci +3

    ጀግና ዘፋኝ

  • @mekdesmekdes3774
    @mekdesmekdes3774 Před 11 měsíci +2

    ትክክለኛ ነገር ነው የራሄል መመለስ በጣም ደስብሎናል

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 11 měsíci

      ❤❤❤ማርያምን ደስ አለኝ የምር አሁን ነው አድዋ ደስ አለኝ ስትል ያነበብኩት ሙሉ ቪዲዮ አላየውም 2 ቀን ነው አራሴን ያመመኝ የነበረው bexam des ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰😊

  • @AliAli-pi5ef
    @AliAli-pi5ef Před 11 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesmekdes3774
    @mekdesmekdes3774 Před 11 měsíci +1

    ትክክል ነው የራሄል መመለስ አንበሳ

  • @hanam3589
    @hanam3589 Před 11 měsíci +2

    L❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmarahma6937
    @rahmarahma6937 Před 11 měsíci +2

    ጎበዝነሺ እህት 3:37

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Před 10 měsíci

    የኔ ቆጆ ደስስስስስ ብሎኛል 💞🌹💞🌹💞🌹

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 Před 11 měsíci +4

    በአምላክ ነበር ሁለተኛ መሆን የነበረበት

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 11 měsíci

      😳እሱ አደለም tg ከሆነች የሆነነገር አለ ያኛው ዳኛ ተከይፎባታል ልጅቷ ቅርፁዋ ያምራል ያው ወድ ደሞ...... ስር አጠፋም አአ 😏😏

  • @Mule-rz9dh
    @Mule-rz9dh Před 11 měsíci +4

    የዛሬው ይለያል ከመድረክ አያያዝ ጀምሮ ትችያለሽ......ሮሃ ባንድ ነው ያስታወስሽን

  • @user-ys9ln9in5b
    @user-ys9ln9in5b Před 11 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤ አንበሳ ነች

  • @yaredhailu5743
    @yaredhailu5743 Před 11 měsíci +5

    ባላገሩ ቢወዳደሩ ሁሉም መጀመሪያ ዙር አያልፉም😉

    • @FatumaAssfa
      @FatumaAssfa Před 11 měsíci +1

      በጣም የፋነላምሮት ከተወዳደሩት ያለምወቅ እነ አህመድ ዉሤን ማንጁስ ብቻነቸዉ በብቃት ያለፉት

  • @lumibasha8696
    @lumibasha8696 Před 11 měsíci +1

    😍😍😍😍🌷🌷🌷🌷💖💖💖❤❤❤❤❤

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Před 10 měsíci

    💚💛❤️ 👌👍💞💞💞

  • @haethio8005
    @haethio8005 Před 11 měsíci +1

    Fana ebs waleta efb ethio TV
    Yamahara telatuache kuashasuache hodamuache tadafue medera azenare

  • @rahmarahma6937
    @rahmarahma6937 Před 11 měsíci +2

    ✅✅🌷🌷🌷🌷🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌿

  • @Habesha.Explained
    @Habesha.Explained Před 10 měsíci

    The music was a bit off from the original music might be the keyboard or bass . She was great.

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Před 11 měsíci

    Abraham welda…of course Abonosh she played part 2 , the reason why I mentioned Abraham weleda’s name this song has 3 parts.

  • @ArsemaSelam-qf3cv
    @ArsemaSelam-qf3cv Před 7 měsíci

    8086

  • @tigistab3224
    @tigistab3224 Před 11 měsíci +1

    ዘምሩበት ዘመኑ አልቋል

  • @user-sk7ic2nq3h
    @user-sk7ic2nq3h Před 6 měsíci

    ሞራል ይገባታል

  • @azebe858
    @azebe858 Před 11 měsíci +3

    ትችያለሽ እኮ ከያለም ወርቅ የሰራችሁን ግን ለምን

    • @user-ry3oj1ct6v
      @user-ry3oj1ct6v Před 11 měsíci +2

      መብቷ ነዉ💪

    • @almazwer
      @almazwer Před 10 měsíci +1

      ይህን ስታስቡ እስኪ በፈጠራችሁ እፈሩ ጭራሽ ደግሞ ትፅፉታላችሁ ማን ይከለክላታል ስንት ለፍተው ተጠበው የሰሩት የስራው ባለቤቶች እየተደሰቱ እናንተ ያለምወርቅ ትላላችሁ አታፍሩም ገና ሌላ ተወዳዳሪ ይወዳደርበታል

  • @richtaddese-os9mt
    @richtaddese-os9mt Před 10 měsíci

    ደና ዘፋኝ የለም ሮዳስ ለምን ወደቀች እሶ ትሻል ነበር

  • @ldettaye7441
    @ldettaye7441 Před 11 měsíci +1

    Mendene lela zefne yelme

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před 11 měsíci +1

    yekibre engeda be bebiletegena yetekefelew cadre new ende??🙉🙉😁😁😁😁

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před 11 měsíci +1

    ራሄል ምን ድምፅ አላትና ነው ራሄል የምትሉ

    • @muluasrat2371
      @muluasrat2371 Před 11 měsíci

      ይች ልጅ የያለምወርቅን አይታ ነው ፋና የገባችው

    • @almazwer
      @almazwer Před 10 měsíci

      ​@@muluasrat2371እሷ ናይት የትሰራበትን ስራ ነው በሙሉ ይዛ የቀረበች ዝም ብላችሁ ሳታውቁ አትለፍልፉ የታጠናበት ቦታ ስላልነበራት ስትሰራ የኖረችውን ነው ይዛ የቀረበች ቀድሞ ፋና በተወዳደረ አትሂዱ ያለም ወርቅ ፋና በነበረችበት ጊዜ አፀደ ናይት ላይ ትሰራው ነበር እንድታውቁት ያህል ነው አቤነሽን ልጅ ያለችም ትጫወታት ነበር

  • @tsionemheret5844
    @tsionemheret5844 Před 11 měsíci +2

    የብልፅግናው መሰሪው ቃኤል አንተን ብሎ አቤል ደግሞ የነ አብይ የነ አዳነች አቤቤ ካድሬ እዚህ ሲያዩህ ሰው ትመስላለህ መሰሪ 🤐

  • @MaryamMaxamud-sn5uy
    @MaryamMaxamud-sn5uy Před 11 měsíci

    Afsomali

  • @dmx3674
    @dmx3674 Před 11 měsíci +1

    FaNO !

  • @weyhenmele5040
    @weyhenmele5040 Před 11 měsíci +11

    ያለም ወርቅ የዘፈነችውን ኬልተዘፈነ ሌላ ዘፈን የለም?

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 11 měsíci

      😂😂የልቤን አወራሽ also my question

    • @fasikaamare2579
      @fasikaamare2579 Před 11 měsíci +4

      አይባልም እሶ ብቻ እንድትሰራዉ የተፈቀደ ለሌላዉ የተከለከለ አስመሰላችሁት

    • @zadzad3557
      @zadzad3557 Před 11 měsíci +3

      የበለጠ ሰርታዋለች የሁለቱም አድናቂ ነኝ ❤❤❤❤❤❤

    • @KaleNate-eq8xc
      @KaleNate-eq8xc Před 11 měsíci +4

      አይ እኛ አበሾች እንገርማለን እስቲ ምን ችግር አለው አቦነሽ እኮ ለህዝብ ነው የዘፈነችው

    • @yordihagos2890
      @yordihagos2890 Před 11 měsíci +3

      የሁለቱም አድናቂ ነኝ ግን አፀ ደ ትበልጣታለች

  • @yonastadesse275
    @yonastadesse275 Před 11 měsíci +1

    የቁም አያስጨበጭብም!!!🤔🤔🤔

  • @abayneshfekadu9091
    @abayneshfekadu9091 Před 11 měsíci +6

    ይቺ ልጅ ብቃት እንዳላት አምናለሁ ግን ደግሞ ባለፈው የአሸናፊዋች አሸናፊ ሥትወዳደር የነበርው የያለምወርቅን ሥራዎች ነው በአጠቃላይ ይዛ የመጣችው ልትሠራው ትችላለች ግን ዘፈኖቹ ሢደጋገሙ ያለምወርቅ እንጂ አፀደማርያምን አናያትም ዘፈኖቹ ሁሉ የታወቁት በየአለምወርቅ ነው

    • @lueltad5375
      @lueltad5375 Před 11 měsíci +2

      ምን ችግር አለው የአቦነሽ እንጂ የያለምወርቅ አይደለም እኮ ? በጥላሁን እና በሙሉቀን ዘፈኖች የሚወዳደሩትን አላየህም እንዴ ሲደጋገም ።

    • @lueltad5375
      @lueltad5375 Před 11 měsíci

      የክብር ዳኛው ብልፅግናነን ወክሎ ነው የመጣው እንዴ ? ኢትዮጵያን አይዶል ነበር እኮ

    • @FfffGdft
      @FfffGdft Před 11 měsíci +1

      ጎበዝ ይሄ ውድድር ነው በእኛና በናንተ ሀሳብ አይደለም እንደ ውድድር ትክክል ናት በእርግጥም እኛም ልክ ነን በራሷ ድምፅ ብናያት

    • @abayneshfekadu9091
      @abayneshfekadu9091 Před 11 měsíci +1

      @@FfffGdft እኔ ማለት የፈለግኩት እሷም ልክ እንደ ያለምወርቅ አዲሥ ሥራ ይዛ መጥታ እነዛ ዘፈኖች ቢታወቁ አፀደማርያም ግን ያለምወርቅ የተወዳደረችበትን ዘፈን ሥታመጣ ያለምወርቅን ነው የምናሥታውሣት ለዛ ነው አፀደማርያምን ማሥታወሥ እንፈልጋለን በአዳዲሥ ሥራዎች

    • @abayneshfekadu9091
      @abayneshfekadu9091 Před 11 měsíci

      @@lueltad5375 የተለያዩ ዘፋኞች ናቸው የተወዳደሩበት አፀደማርያምን ከመጀመሪያ ሥትመጣ በየዙሩ አንድ አንድ ያለምወርቅ የሠራችውን ነው እየሠራች የመጣችው እኔ ማለት የፈለኩት ይሄን ያለምወርቅ የሠራችው ነው ከምንል አፀደማርያም ናት የሠራችው እንድንል በአዲሥ ብትመጣ እንዳንረሣት ለማለት ያክል ነው እንጂ ትልቅ ብቃት ያላት ልጅ መሆኗን በደንብ አውቃለሁ

  • @MdAlauddin-yj8nz
    @MdAlauddin-yj8nz Před 11 měsíci +1

    ትችያለሽግንአለባበስሽአይሂድም

  • @wondejan7
    @wondejan7 Před 11 měsíci +1

    ሁሉም ዙር ላይ የዘፈነቻቸው ዘፈኖች ያለምወርቅ የዘፈነቻቸው ዘፈኖች ናቸው። ይህ መሆን አልነበረበትም። ኩረጃ በዛበት። የራሷን ምርጫ ብትዘፍን ጥሩ ነበር። በአምላክ ደግሞ 2ኛ መሆን ነበረበት። ፍትሀዊ አይደለም።

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 Před 10 měsíci

    ቅመም የወንሽ ልጅ